Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Am first view pin 📌 mi comment
አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ምንዳዬና ምንዳችሁ ይበዛ ዘንድ ወደዚህ ገጽ በገባችሁ ቁጥር ነብያችን ላይ ሶለዋት አውርዱ።
የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ልጅ
Ke game 🎮 wede paypal account endet melak yichalal
ውዴ ዴምሪኝ
ዋው
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ጀዛኪላሁ ኽይረን
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻላህ ወንድሜ ሁሌም ምትለቃቸው ቪድዎች ሰዎች ሁሉ እንዲያድጉ እጅግ ወሳኝ የሆኑ ቁምነገሮች የያዙ ያንተን ቅንነት አጉልተው የሚያሳዩ ናቸው አላህ ይጠብቅህ አላህ ይደሰትብህ ጀዛኩሙላህ ኸይራ
ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱበሰላም ነው የጠፋሀውእናመሰግናለን 🙏
ማሻ አላህ እድግ በል. እናመሰግናለን ለሀሳቦችህ አትጥፋ
ሰላም ወደም ሰላምህ ይብዛ ትናትና ነዉ አንተን ያይዉህ ትምቸኝ ትመህረትህ ግና ይቴወብ ልከፈት ነዉ ዉደ
እናመሰግናለን በርታ ብሮ🤗🤗
ዋሊኩም አሰላም እደግ ተመደግ እናመሰግናለን
ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን በርታ ግን ከቻልኽ የ BIGOLIVE ቪድዮ ብትሰራልን 🙏🙏
ጎበዝልጅ በርታ
❤በትክክል
ሰላም አንተ በጣም ጥሩሰውነህ አንድ ነገርላስቸግርህ ዩቶብ ተከፈትሁ አመት ሆነኝ ግን ሰፕስክራይብ የለኝም አሁን እረመዷን እየመጣነው ከዛ ወደአገር እገባለሁ ከመግባቴ በፊት እንዲያድግልኝ እፈልግነበር ግን አሏህ አላለውም በአሏህ ሼር አድርግልኝ መቼም በአሏህ ብዬህ አታሳፍረኝም በአሏህ አስተዋውቅልኝ
wow ይመችህ እኔ አዲስ ዩቲበር ነኝ በጣም ነው የረዳሀኝ
እንደማመር
ዘመድእንሁን
ነኝ ልምጣ
እኮ ልተወነበረ እድህ ተሰፋ የሜቀጥል አለ
እግዚአብሔር ይሰጥህ ከልብህነው የምታሰተምረን
በጣም እናመሰግናለን
ሰላም ወንድም እባክህ ግፍት እንዴት መግዛት ችላለሁ እኔ ሰዉዲነ
ጎበዝ በርታ ወድማችን
ወአለዮኩምሰላም ሀቢቢ እድግ በልልኝ ሁቢየ
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
አመሠግናለሁ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ወለይኩም ሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ እነመሲጊነለን
እናመሰግናለን
Thank you so much brother
Thank you so much 🥰
Damirign damirishalehu
@@mezmur_channel1 ok
Nye endmamer ደምሬሻልሁ
ሰላም አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
Tnx bro fatari yasbkawn yasakalh
እኔግን አልሆንልኝ ብሎል ከከፈኩ ልክ እሮመዳን አመቱ ምንም የለኝም
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ
thank you bro እኒም ሰብስክራብ አጥቻለሁ ብንደራጅ
በቅርቡ
ወአለይኩምሰላም
bechanale fetlefet SUBSCRIBE yemilewun endet masgebat ichilalew? የዩቱብ ሳብስክራብን እንደት መጨመር እችላለው?
በመጀመሪያ ፈጣሪ ካለህ መልካምነት ይጨምርልህ ግን ያልገባኝ ነገር ዩቲዩቭ ስንከፍት እንዴት ነው አምስት እምናስገባው ለምሳሌ በውጭ ያለነው ልጆች አካውት የለንም ሌላው ልክፍት ስገባ ስልኬ አለው ዩቲውቭ ግን እንዴት እንደተከፍተ አልገባኝ ተጨመማሪ አካላት ይፈልጋሉ ወይ ይላል ግን በስሜ ሰርች ሳደርግ አይወጣም
ዩቲዩብ መከፈቱ ችግር የለዉም አንዳንዴ በራሱም ይከፈታል የቻናሉን ስም መቀየር ከፈለግሽ ይህን ቪድዮ እይዉ👇ua-cam.com/video/wuS4diEJ77c/v-deo.html ከተከፈተ በኃላ የሚስተካከሉ ነገሮች አሉ ይህን ቪድዮ እይው 👇ua-cam.com/video/jw1k2xbCbTI/v-deo.htmlበስምሽ ስትፈልጊ ለምን እንደማይወጣ ለማወቅ ይህን ቪድዮ እይዉ👇ua-cam.com/video/vZDdOC8PlSI/v-deo.htmlበተረፈዉ የተከፈተዉ በ ኢሜልሽ ከሆነ ችግር የለዉም ቀሪዉ ነገር የሚሞላዉ ማለትም የባንክ አካዉንት አድራሻ ምናምን ቻናልሽ 1k sub እና 4k wh ከሞላ ነዉ ለጊዜዉ ከላይ የተጠቀሱ ቪድዮዎችን በመመልከት በቻናልሽ ላይ እርምጃ መዉሰድ ትችያለሽ👍
sweatoin endet bir mekebel end michal seralen begeta 1000 💵 alegn 🥺🤦♀️
Arif akerareb new bro gobez
hi paypal bate meseret keficha enbi alegn
ጥያቄየን እደምመልሰልኝ ተሰፋ አለኝይቱብ ሰአት 2500ነው ቪዶወየ ላይ ግን ማሰታወቂያ አለዉ ሰዉ ሲይ እኔ ምንም አይነት ማሰተወቄ ሆነ ፕሮሰሰ አልሞላሁም
ዩቲዩብ ያመጣዉ አዲሱ ህግ ነዉ ግን 4000 እስኪሞላ አይከፍልሽም😂
ባምን ላግኝህ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
Tnx broyee
አቅም የለለን በአንደ ስልክ መሥራት አንችልም
ይቻላል
ስለ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
እኔ ዛሬ ከፍቸ ነበር ቪደወ ስለቅ ኮመንቱ ዝግ ነው
ፔፓል አከፋፈት በቪድዮው መሰረት ከፍቼ ነበር ጨርስልን እንጂ....?🙄
በርታ ወድም
Wowow
በአላህ ሙሉ ቻናል እንዴት እንደሚከፈት ንገረን
ua-cam.com/video/XB2cN0awkY0/v-deo.html
ወንድሜ አድራሻህን ብትሰጠኝ በውስጥ ላወራህ ፈልጋለው
thank you my brother
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ትንሹ
ማሻአላህ በርታ ደምረኝ
አንዳ እኔ ነኝ ጀዛከሏሁ ኸይር አሏህ ያሳድግህ
ኧረ ሱቴክ ቪዳይ ኪው ላይ እንዴት ቪዲኦ አፕሎድ ላርግ መላ ስጠኝ ወንድሜ
በ ቪድአይኪዉ ቪድዮ upload አይደረግም በዩቲዩብ አፕሎድ አድርገህ የሚስተካከለዉን ነገር ደግሞ በቪድአይኪዉ ገብተህ ታስተካክላለህ👍
Leni enkhun methalg bewest meth betawerg dis yelgal
አንተ ማኛ ልጅ በርታ እሽ
ደምረኘ አድስ ጀማሪ ነኝ
አህለንወደምእደተነህ
i love you somuch u are god personal
ጥያቄ ነበረኝ
እኔም
ወላሂ ባጣም ፈልጌሄ ናባር ጥያቄ ናባራኝ ኣመና መልስሊኝ
በቴሌግራም👇t.me/Suteck2
ዉድድድድድ
Be selam new tefah??
Welcome bro
እናመስግናለን ብሮ በርታ እኛው በኛእንደግ ቤተስብ አርጉ እኔም መላሽ ነው
እድትመልሺ
🇸🇦🇪🇹👪💯💯💯💯💯💯
Ewinati neu
አንተ ብሩክ ነሀ ! የመጀመሪያ ክፍያ ላንተ ነው
እኔ. አንዷ ነኝ ተስፍ ቆረጥኩ
ደምራኝ
አህለን ጠፍተክ ነበረ
Wl wr wb
አስረዳኝ
ወንድም ጠፍ
ከምር.በጣም.ትመቸኛለህ
քʀօʍօֆʍ ?
ትምህርትህ አሪፉ ነው
ደምሩኝ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
Am first view pin 📌 mi comment
አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ምንዳዬና ምንዳችሁ ይበዛ ዘንድ ወደዚህ ገጽ በገባችሁ ቁጥር ነብያችን ላይ ሶለዋት አውርዱ።
የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ልጅ
Ke game 🎮 wede paypal account endet melak yichalal
ውዴ ዴምሪኝ
ዋው
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ጀዛኪላሁ ኽይረን
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻላህ ወንድሜ ሁሌም ምትለቃቸው ቪድዎች ሰዎች ሁሉ እንዲያድጉ እጅግ ወሳኝ የሆኑ ቁምነገሮች የያዙ ያንተን ቅንነት አጉልተው የሚያሳዩ ናቸው አላህ ይጠብቅህ አላህ ይደሰትብህ ጀዛኩሙላህ ኸይራ
ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
በሰላም ነው የጠፋሀው
እናመሰግናለን 🙏
ማሻ አላህ እድግ በል. እናመሰግናለን ለሀሳቦችህ አትጥፋ
ሰላም ወደም ሰላምህ ይብዛ ትናትና ነዉ አንተን ያይዉህ ትምቸኝ ትመህረትህ ግና ይቴወብ ልከፈት ነዉ ዉደ
እናመሰግናለን በርታ ብሮ🤗🤗
ዋሊኩም አሰላም እደግ ተመደግ እናመሰግናለን
ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን በርታ ግን ከቻልኽ የ BIGOLIVE ቪድዮ ብትሰራልን 🙏🙏
ጎበዝልጅ በርታ
❤በትክክል
ሰላም አንተ በጣም ጥሩሰውነህ አንድ ነገርላስቸግርህ ዩቶብ ተከፈትሁ አመት ሆነኝ ግን ሰፕስክራይብ የለኝም አሁን እረመዷን እየመጣነው ከዛ ወደአገር እገባለሁ ከመግባቴ በፊት እንዲያድግልኝ እፈልግነበር ግን አሏህ አላለውም በአሏህ ሼር አድርግልኝ መቼም በአሏህ ብዬህ አታሳፍረኝም በአሏህ አስተዋውቅልኝ
wow ይመችህ እኔ አዲስ ዩቲበር ነኝ በጣም ነው የረዳሀኝ
እንደማመር
ዘመድእንሁን
እንደማመር
ነኝ ልምጣ
እኮ ልተወነበረ እድህ ተሰፋ የሜቀጥል አለ
እግዚአብሔር ይሰጥህ ከልብህነው የምታሰተምረን
በጣም እናመሰግናለን
ሰላም ወንድም እባክህ ግፍት እንዴት መግዛት ችላለሁ እኔ ሰዉዲነ
ጎበዝ በርታ ወድማችን
ወአለዮኩምሰላም ሀቢቢ እድግ በልልኝ ሁቢየ
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
አመሠግናለሁ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ወለይኩም ሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ እነመሲጊነለን
እናመሰግናለን
Thank you so much brother
Thank you so much 🥰
Damirign damirishalehu
@@mezmur_channel1 ok
Nye endmamer ደምሬሻልሁ
ሰላም አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
Tnx bro fatari yasbkawn yasakalh
እኔግን አልሆንልኝ ብሎል ከከፈኩ ልክ እሮመዳን አመቱ ምንም የለኝም
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ
thank you bro እኒም ሰብስክራብ አጥቻለሁ ብንደራጅ
በቅርቡ
ወአለይኩምሰላም
bechanale fetlefet SUBSCRIBE yemilewun endet masgebat ichilalew? የዩቱብ ሳብስክራብን እንደት መጨመር እችላለው?
በመጀመሪያ ፈጣሪ ካለህ መልካምነት ይጨምርልህ ግን ያልገባኝ ነገር ዩቲዩቭ ስንከፍት እንዴት ነው አምስት እምናስገባው ለምሳሌ በውጭ ያለነው ልጆች አካውት የለንም ሌላው ልክፍት ስገባ ስልኬ አለው ዩቲውቭ ግን እንዴት እንደተከፍተ አልገባኝ ተጨመማሪ አካላት ይፈልጋሉ ወይ ይላል ግን በስሜ ሰርች ሳደርግ አይወጣም
ዩቲዩብ መከፈቱ ችግር የለዉም አንዳንዴ በራሱም ይከፈታል የቻናሉን ስም መቀየር ከፈለግሽ ይህን ቪድዮ እይዉ👇
ua-cam.com/video/wuS4diEJ77c/v-deo.html
ከተከፈተ በኃላ የሚስተካከሉ ነገሮች አሉ ይህን ቪድዮ እይው 👇
ua-cam.com/video/jw1k2xbCbTI/v-deo.html
በስምሽ ስትፈልጊ ለምን እንደማይወጣ ለማወቅ ይህን ቪድዮ እይዉ👇
ua-cam.com/video/vZDdOC8PlSI/v-deo.html
በተረፈዉ የተከፈተዉ በ ኢሜልሽ ከሆነ ችግር የለዉም
ቀሪዉ ነገር የሚሞላዉ ማለትም የባንክ አካዉንት አድራሻ ምናምን ቻናልሽ 1k sub እና 4k wh ከሞላ ነዉ ለጊዜዉ ከላይ የተጠቀሱ ቪድዮዎችን በመመልከት በቻናልሽ ላይ እርምጃ መዉሰድ ትችያለሽ👍
sweatoin endet bir mekebel end michal seralen begeta 1000 💵 alegn 🥺🤦♀️
Arif akerareb new bro gobez
hi paypal bate meseret keficha enbi alegn
ጥያቄየን እደምመልሰልኝ ተሰፋ አለኝ
ይቱብ ሰአት 2500ነው ቪዶወየ ላይ ግን ማሰታወቂያ አለዉ ሰዉ ሲይ እኔ ምንም አይነት ማሰተወቄ ሆነ ፕሮሰሰ አልሞላሁም
ዩቲዩብ ያመጣዉ አዲሱ ህግ ነዉ ግን 4000 እስኪሞላ አይከፍልሽም😂
ባምን ላግኝህ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
Tnx broyee
አቅም የለለን በአንደ ስልክ መሥራት አንችልም
ይቻላል
ስለ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
እኔ ዛሬ ከፍቸ ነበር ቪደወ ስለቅ ኮመንቱ ዝግ ነው
ፔፓል አከፋፈት በቪድዮው መሰረት ከፍቼ ነበር ጨርስልን እንጂ....?🙄
በርታ ወድም
Wowow
በአላህ ሙሉ ቻናል እንዴት እንደሚከፈት ንገረን
ua-cam.com/video/XB2cN0awkY0/v-deo.html
ወንድሜ አድራሻህን ብትሰጠኝ በውስጥ ላወራህ ፈልጋለው
thank you my brother
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ትንሹ
ማሻአላህ በርታ ደምረኝ
አንዳ እኔ ነኝ ጀዛከሏሁ ኸይር አሏህ ያሳድግህ
ኧረ ሱቴክ ቪዳይ ኪው ላይ እንዴት ቪዲኦ አፕሎድ ላርግ መላ ስጠኝ ወንድሜ
በ ቪድአይኪዉ ቪድዮ upload አይደረግም በዩቲዩብ አፕሎድ አድርገህ የሚስተካከለዉን ነገር ደግሞ በቪድአይኪዉ ገብተህ ታስተካክላለህ👍
Leni enkhun methalg bewest meth betawerg dis yelgal
አንተ ማኛ ልጅ በርታ እሽ
ደምረኘ አድስ ጀማሪ ነኝ
አህለንወደምእደተነህ
i love you somuch u are god personal
ጥያቄ ነበረኝ
እኔም
ወላሂ ባጣም ፈልጌሄ ናባር ጥያቄ ናባራኝ ኣመና መልስሊኝ
በቴሌግራም👇
t.me/Suteck2