three ways to make online business

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 504

  • @eplov101
    @eplov101 Рік тому +8

    የማስረዳት ክህሎት አለህ አስተማሪ ብቶን ብዙ ሰው ማፍራት ትችላለህ ,እናመሰግናለን 👍

  • @SolomonAyele-v6l
    @SolomonAyele-v6l Рік тому +2

    ይህ በጣም ግሩምና የሠው ልጅ ተያይዞ ማደግ የሚቻልበት የስራ እድል ነው

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 2 роки тому +21

    በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ዕዕድሜና ጤና ይስጥህ።እራሳቸውን ሥራ አስፈትተው ዘር ከመቁጠርና ድንጋይ ከመወራወር ወደ ሥራ መሮጥ ይሻላል።።እንዳንተ ዓይነት ብዙ ወጣት የሚያስፈልግበት ግዜ ነው።ብዙ ወጣት ቦዙናል።

  • @SolomonAyele-v6l
    @SolomonAyele-v6l Рік тому +2

    በጣም ጥሩ ነው መበረታታት ይገባዋል ስራውን በጋራ እናሳድግ ተቀላቀሉ

  • @berhanuzerihun2152
    @berhanuzerihun2152 2 роки тому +8

    በጣም ጎበዝ ነህ ስታስረዳ ደስ በሚልና በተረጋጋ መንፈስ ስለሆነ ሀሳብህን ለመያዝ ቀላል ነው እስካሁን ካየዋቸው ትለያለህ

  • @agegnehumekonnen6123
    @agegnehumekonnen6123 2 роки тому +6

    በሚገባ ማብራራት ትችላለህ፡፡ እናመሰግናለን! በርታ

  • @tube5125
    @tube5125 2 роки тому +55

    በጣም ጉበዝ ልጅነህ አተን ያለማድነቅ ክፉውነት ነው የኔ ወድም በርታልኝ

  • @saada305
    @saada305 2 роки тому +3

    ዋው በጣም ትርፍ ነው እናመሰግናለን በጣም ታዲያ እንዴት እንደሚሰራ ቪዲዎ ስራልና

  • @natiaschalew6300
    @natiaschalew6300 2 роки тому +3

    bro thanks betam berta it is very helpful and very nice!!

  • @ዚዙጉራጌዋ
    @ዚዙጉራጌዋ 2 роки тому +4

    ማሻአላህ ወድማችን በጣም ጎበዝ ነህ አትጥፋ

  • @صوفياحمد-ش2ز
    @صوفياحمد-ش2ز 2 роки тому +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጎበዝ በርታ ሀፊዘከላህ

  • @awekehaile5075
    @awekehaile5075 2 роки тому +49

    ቅን እና ለሰው መልካም ነገር የሚመክሩ ሰዎች ባለፀጋና ደስተኞች ናቸው

  • @kandh9197
    @kandh9197 2 роки тому +4

    ይህ ልጅ ለተጠቀመበት ቡዙ ጠቀሚ ነገሮች እያስተማራ ነው ተጠቀሙባት
    ኦን ለይን የሚሰራ ገንዘብ ከሸሪያ አንፃር ሀለል ለመሆኑ አያስተማምንም እንጅ

    • @SkillGuy
      @SkillGuy 2 роки тому +1

      ሃላልም አለ ሃራምም አለ። ለምሳሌ መጥፎ ነገር ማስተዋወቅና መሸጥ ሃራም ነው ልብስ መሸጥ ምናምን ችግር ያለው አይመስለኝም ያው ንግድ ስለሆነ

  • @aragaw172
    @aragaw172 2 роки тому +9

    Following your steps, I have now a paypall account. Thanks a lot!

  • @timelessglamourbynature6795
    @timelessglamourbynature6795 2 роки тому +13

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን። online ስራዎቹን ከሰራን በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ ለምንኖር ሰዎች ገንዘቡን በምን መንገድ እንደሚከፍሉን ብትነግረን

  • @KassahunWale-m5u
    @KassahunWale-m5u Місяць тому

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታልን

  • @heluyoutube4089
    @heluyoutube4089 2 роки тому +26

    በጣም ጎበዝ ነህ በረታ መአረይ ገለፀ እና የዋህ የጨዋ ቤተሰብ ነህ ወጣት ነው ❤

    • @mekiyatube7369
      @mekiyatube7369 2 роки тому

      ደምሩንንሁቢ

    • @rabiitube4515
      @rabiitube4515 2 роки тому +1

      ኑ እንደማመር ውዶች

    • @athubia8872
      @athubia8872 Рік тому

      ዊአሊኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወብረካተሁ ለቤትህ አደሠነኝ ዩቱብ ለመክፍት ፍልግነብረ ግን 😢እንቡ አለኝ

  • @yiso2009
    @yiso2009 2 роки тому

    ደስ ዬምትል ልጅነህ ማሪያምን ክፉአዪካህ ወድምዬ

  • @kebattube8707
    @kebattube8707 2 роки тому

    ምርጡ አሪፍ አቀራረብ ነው የ rumbil አፕ አከፋፈት እስኪ video ስራልን

  • @Tube-hb2hc
    @Tube-hb2hc 2 роки тому +10

    ምርጥ አበት 🌷ምርጥ በል🌷ምርጥ አፍቀሪ🌷ምርጥ መሪ🌷ምርጥ አስተማሪ 🌷ምርጥ ነቢያ መሀመድ ሶለለሁአለይሂወሰልም ኑ ወደ ቤቴ ፕሮፈይሌን በመጨን🌷🌷

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Рік тому +3

    ዋዉ. በሚገባ. ተናግረህዋል ፕሮዳክት. ያልከዉን. እኔ በድንብ እየሰራህ እገኛለሁ. መልካም ሰዉ ነህ❤❤

  • @mekrezmedia
    @mekrezmedia 2 роки тому +27

    ብዙ ዝግጅቶችህን አይቻለሁ፡፡ በጣም በሳል ልጅ ነህ፡፡ የምታቀርባቸዉ ሀሳቦች ትክክል ናቸው፡፡ ቀጥልበት

    • @እሙአብረሀምዩቱብ
      @እሙአብረሀምዩቱብ 2 роки тому +1

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @ainshamuhamed6690
      @ainshamuhamed6690 2 роки тому +2

      @@እሙአብረሀምዩቱብ ነይ እኔጋ ውዴ እንደማመር

    • @እሙአብረሀምዩቱብ
      @እሙአብረሀምዩቱብ 2 роки тому

      @@ainshamuhamed6690 ደምሬሻለሁ ነገ መልሽ ውደ አንድ ቪዶ አይተሽ

    • @kandh9197
      @kandh9197 2 роки тому

      በጣም እኔም ከዩቱበሮች አንደኛ አስተማሪ ብዬዋለሁ በልጠቀምበትም

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 2 роки тому

      ታናሼ እኔ ስደተኛ. ነኝ እናቴ ናፍቃኛለች. ሀገር መግባት. እፈልጋለሁ ቢሳካልኝ የonlin ስራ ብንጀምር ደስ ይለኝ ነበር የ ፒይፒል አካውንት አለኝ

  • @birukmaru-jv6mc
    @birukmaru-jv6mc Рік тому

    በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @wagidi1647
    @wagidi1647 2 роки тому +3

    ምርጥ ሀሳብ ከምርጥ ልጅ አመሰግናለሁ

  • @nahomgela7761
    @nahomgela7761 Рік тому

    ይመችህ ብሮ😊😊

  • @HabibJamal-m6b
    @HabibJamal-m6b 7 днів тому

    ጎባዝ

  • @setechgntsega3298
    @setechgntsega3298 Рік тому

    እናመሰግናለን በርታ!

  • @temsaletapp6452
    @temsaletapp6452 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን። የዘወትር ተመልካችህ ነኝ በርታልን። እድል አጋጥሞኝ ባወራህ ደስ ይለኛል

  • @foziyoutube
    @foziyoutube 2 роки тому

    የኔ ወንድም ቅንንት ለራስ ነው በርታ

  • @MuluQumlgnShmelash
    @MuluQumlgnShmelash 23 дні тому

    ወንድም በርታልኝ

  • @AmexAlo
    @AmexAlo 6 місяців тому

    Woow best man bro

  • @AzmachFelekeHerigo
    @AzmachFelekeHerigo 8 місяців тому

    አቀራረብህ ጥሩ ነው በርታ። እንደእኔ ያሉ ስቴፖችን በአጭሩ ላክልኝ

  • @habtehaile787
    @habtehaile787 2 роки тому

    I like your idea good job (Berta ayzeh guru alh)

  • @kedirdelala3069
    @kedirdelala3069 Рік тому

    Kedir Delala ❤😮😊❤

  • @setechgntsega3298
    @setechgntsega3298 Рік тому

    እናመሰግናለን በርታ

  • @gshhshshs37
    @gshhshshs37 2 роки тому +1

    Waw tchilaleh berta wendme tanksss

  • @toffik1394
    @toffik1394 2 роки тому +3

    You're the best of ............

    • @gdsdgd3577
      @gdsdgd3577 2 роки тому

      ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @e_radiography__6451
    @e_radiography__6451 2 роки тому +2

    ጎበዝ ቀናነትህን አደንቃለሁ በርታ በሌላ ትምህርት እንተብቅሀለን

  • @salmanmedia1367
    @salmanmedia1367 Рік тому

    Walahi bichagna ba videochu yamitaqmgn lij barta ❤

  • @ifawayya2205
    @ifawayya2205 Рік тому +2

    በ paypal የገባልኝን ገንዘብ በቀጥታ መቀበል እንዴት ይቻላል

  • @seadatube596
    @seadatube596 2 роки тому +1

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እናመሠግናለን

  • @mebrhitgebremariam8441
    @mebrhitgebremariam8441 2 роки тому +1

    በርታ በጣም ጎዘዝ ልጅ ነህ

  • @eijleeij
    @eijleeij 2 роки тому

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ወንድማችን እናመሠግናለን 👍

  • @abdisatusa5080
    @abdisatusa5080 2 роки тому +1

    ምንም አልልም ጀግናው 💪💪

  • @metyzeben4999
    @metyzeben4999 2 роки тому

    ሰላም አብዛኛዉ ሠዉ ጠይቆሀል እንዴት ነዉ የሚከፍሉት አስረዳን

  • @wondmuwoma4930
    @wondmuwoma4930 2 роки тому +20

    ብሩን እዴት አርገን እንወስዳለን

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 Рік тому

      ነይ እኔ እየስራሁ. ነዉ ልንገርሽ

    • @kalikidanapo4096
      @kalikidanapo4096 Рік тому +1

      Abet wushet😅

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 Рік тому +1

      @@kalikidanapo4096 እረ ኡኡ. እረ አልዋሸሁም. ነይ ከፈለግሽ. አብረሽኝ ስር. ባትሰሪም ነይ. ላሳይሽ. ስራዉ

    • @hadaihhadiah9137
      @hadaihhadiah9137 Рік тому

      ​@@messimessi7609ደምሪኝ

    • @ebintyusuf6098
      @ebintyusuf6098 Рік тому

      ​@@messimessi7609ለኒ አሳይኝ ውዴ መስራት ፈልጋለሁ

  • @fesumdimend2722
    @fesumdimend2722 2 роки тому

    Bertale betam arif sera new enamesegnalen

  • @geleta733
    @geleta733 2 роки тому

    Tinishu tiliku Wondime.
    Alahu Akubar....
    I like tha my brother.

  • @Nasiirabdulqadiir
    @Nasiirabdulqadiir 4 місяці тому

    Birriii hoo akmiti baftan

  • @TenayenMedia
    @TenayenMedia 2 роки тому

    ሀሪፍ በርታ እስኪ ካሜራህን እና የድምፅ መቅጃህን ንገረኝ ::

  • @zakirredi1524
    @zakirredi1524 2 роки тому

    Wow Amaizing Allah yichemrlh berta

    • @SUteck
      @SUteck  2 роки тому

      thank you zakir

  • @Adamcadosh-vm7un
    @Adamcadosh-vm7un Рік тому +1

    Masha Allah ❤ 7:49

  • @powerr2112
    @powerr2112 2 роки тому +4

    አንተ ልጅ የምታስተምራቸው ትምርቶች በጣም ጠቃሚ ናቸው ግን ለምን ትጠፋለህ bro

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 Рік тому

    ጎበዝ በርታ

  • @Teddytech
    @Teddytech 2 роки тому +3

    Nice job bro keep it up

  • @fentayetesfaw204
    @fentayetesfaw204 2 роки тому +1

    እንዴት ነው መመዝገብ የምንችለው አግዘን

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 роки тому

    ወአለይኩምእሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ በጣም ጥሩነውየምታቀርብልን በርታወንድሜ ሱቴክ

  • @siltetube1584
    @siltetube1584 2 роки тому

    አሠላሙ አላይኩም ወረህማቱላሂ ወበራከቱሁ!
    ዋው ማሻ አላህ!!
    አንድ ነገር ልጣይቅህ ወንድሜ
    ኢንትሮ (Video) ሰርቼ ለUA-cam ለይ እንዴት Profile ላድርገው እስቲ አሳቀኝ!!

  • @ዶሮግብርእናአከባቢዋ

    እስኪ ስለ sweatcoin ንገረኝ ሰርቸ ነበር እደት ልቀበል

  • @metitadesse8409
    @metitadesse8409 2 роки тому +3

    Bravo you are a handsome , clever and well disipline boy

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 Рік тому

    Www jegna ❤🙏🙏❤thanks❤❤

  • @ዉሲንሙሀመድ
    @ዉሲንሙሀመድ 2 роки тому +1

    በርታ ወድማቺን

  • @Jackrichgrealish10
    @Jackrichgrealish10 2 роки тому +9

    አድናቂህ ነህን በርታልን ወንድማችን በጣም አሪፍ program ነው

  • @senbe3427
    @senbe3427 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ ምርጥ ወጣት ቀጥልበት ወንድሜ ........አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ፍሪ ላንሲንግ ማየት ብቻ ብር ማግኘት ይቻላል ወይስ ቅድመ ሁኔታ አለ.....መልስልኝ በናትህ

  • @Zamzam-g8y
    @Zamzam-g8y 5 місяців тому

    በሪተ

  • @wendesendesalegnwendesende5401
    @wendesendesalegnwendesende5401 2 роки тому

    አሪፍ

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ 2 роки тому +1

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ማሻአላህ በርታ ወንድም አላህ ይጠብቅህ

  • @Hassenmurad
    @Hassenmurad 2 роки тому +3

    በጣም አድናቂህ ነን

  • @temesgentesfaye8135
    @temesgentesfaye8135 2 роки тому +1

    የት ነው የምትኖረዉ ምንም ሳልሰራ ልሞት ነው በፈጣሪ ደውል ወንድሜ

  • @ETHIOTECHJ
    @ETHIOTECHJ 2 роки тому +1

    Yante aynetu UA-camr be hagerachin yabza inde fias Ina workxon scam kemiastemru mejemeria rasachew awkewt biaweru indante Arif neber Berta bro Allah yibarkih

  • @sura-n1s
    @sura-n1s 2 роки тому +1

    መልካም ሰው

  • @ephremtube9810
    @ephremtube9810 2 роки тому

    Jabaadhu bro

  • @abela5103
    @abela5103 2 роки тому +8

    የምንቀበልበትን መንገድ በደንብ ብትሰራልን

  • @foziatesfu6745
    @foziatesfu6745 Рік тому

    Freelance ላይ ብዙ ጊዜ ካሰሩ ቡሀላ ለGate pass payment creation $200 ክፈሉ እያሉ ይጠይቃሉ ያለ Gate pass ክፍያ ማግኘት አይቻልም

  • @deresehabte567
    @deresehabte567 2 роки тому

    Brave,you seems kid but brlliant.

  • @fetiyaaman4260
    @fetiyaaman4260 2 роки тому

    Aselamalekum wdim berta ameseginaleh
    Blogging website edet edeminikefitina ena srawin komi lemarigi bitasayen

  • @edelachewtariku8058
    @edelachewtariku8058 2 роки тому

    በርታ በጣም አርፍ ነዉ ግን አንተን ማነጋገር ፈልገ ነበረ እንዴት ላገኝክ?

  • @katybe6690
    @katybe6690 2 роки тому +1

    በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እውነቴን ነው ዋውው ማሻኣላህ ነህ አላህ ይጨምርልህ

    • @kedirdelala3069
      @kedirdelala3069 Рік тому

      👌👌👌👌❤ kedir Delala ❤️❤️ Sendafa

  • @seidahassen178
    @seidahassen178 2 роки тому +2

    ወንድም ሰላም ነው እኔ መስራትእፈልጋለሁ ግን እንዴት ነው የሚከፈተው አልገባኝም

  • @susu3945
    @susu3945 2 роки тому +2

    Please ye paypal wde bank endet nw yemenasegebaw

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    ከ UA-cam በሮች አንደኛብየሃለሁ ገና ብዙ እንጠብቃለን ወንድም በርታጎበዝእና ብቃትአለህ

  • @deguberihun9909
    @deguberihun9909 2 роки тому

    1ኛ ነህ

  • @JEMILUSMANSHIKUR
    @JEMILUSMANSHIKUR 6 днів тому

    wa wr wb jezakelah ene meleh endet new birr ke peypal wede bank mastelalef menchelew

  • @AliHassen-sc2dg
    @AliHassen-sc2dg Рік тому +2

    በእናታችሁ እኔ እስካሁን እሞክራለሁ ግን አላተሳካልኝም ሁልጊዜ online ነኝ እና እና ላይክ ሰብስክራይብ ችግር የለበኝም በስልክ ኮምኒኬት እሚረገኝ ሰዉ ካለ ደዉሉልኝ እባካችሁ

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ 2 роки тому +2

    ወንድም አለም የሰራንበትን ወደ ባንክ ለመላክ እንደት ነው እስኪ አሳየን በኦላይክ የሰራነውን ማለት ነው

  • @Almaz-xi5tx
    @Almaz-xi5tx 5 місяців тому

    እደት አዲርጊ ልክፈት ወንድሜ ።እኔ ያለሁት ሳውዲ አረቢያ ነው ።በትርፍ ጊዜየ መስራት እፈልጋለሁ።እባክህ ? ንገረኝ

  • @ኸዉለትየሚሥኪኖችእናት

    አሠላሙአለይኩም ማሻአላህ መልካም ልጅ ነህ
    ዴምሩኝ ቤተሥ እንሁን

  • @sntayehu6775
    @sntayehu6775 Рік тому +1

    በጣም አሪፍ ነው በርታ👍
    ግን ገንዘቡን እንዴት ማውጣት እንችላለን 😕

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 Рік тому

      ፕሮዳክት. ያለዉ እኔ እየሰራሁ ነዉ

  • @dejenmekonnen2710
    @dejenmekonnen2710 Рік тому

    Contiply ላይ የማገኛቸውን ኮይኖች ሴቭ ማድረግ የምችለው እንዴት ነው ? ልታስዱኝ ትችላላችሁ?

  • @sidamuafiifaarso4833
    @sidamuafiifaarso4833 2 роки тому

    Adenkahalehu tebareklgn ebakih ltredagn tchlaleh?

  • @ዘሪቱቲዩብ
    @ዘሪቱቲዩብ 2 роки тому

    አተ ምርጥ ልጂ አተን አይቸነወ ዩቱብ የከፈትኩት አመሰግናለሁ በዝህም በተሰብ አረኩህ🙏

  • @BashananaaTube
    @BashananaaTube 2 роки тому +1

    Good job

  • @awekehaile5075
    @awekehaile5075 2 роки тому +1

    በጣም መልካም ሰው ነህ ማሻአላህ

  • @Twins5467
    @Twins5467 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ብሮ

  • @birhaneasefa1563
    @birhaneasefa1563 2 роки тому

    ብሩ በባንክ አከውንት ነው ሚገበው እንዴት አውጥቼ መጠቀም እችለለው ብተብረረሊን

  • @አለሜ-ዘ3ቘ
    @አለሜ-ዘ3ቘ 2 роки тому +1

    Trust wallet lay invalid ylal lmndnew?

  • @AbdselamMekonnen
    @AbdselamMekonnen 6 місяців тому

    Masha allah

  • @tsegamazm7221
    @tsegamazm7221 2 роки тому

    betam arif hasab nw bro adis youtuber negn share btadergegn des ylegnal than you

  • @henokdebesay5580
    @henokdebesay5580 2 роки тому

    Wishetam ayseram

  • @ሱሱነኝ-ቀ3ቨ
    @ሱሱነኝ-ቀ3ቨ Рік тому

    ማሻ አላህ አላህ ይስጥልን