እርድ ትጠቀማላችሁ 100% ግን ይህንን አታውቁም| የእርድ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Health benefits of turmeric

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • #youtube #turmeric #እርድ ‪@UA-cam‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
    በዚህ የጤና ቪድዮ ላይ እርድ ለጤናችሁ የሚሰጠውን አስደናቂ ጥቅሞችን,መጠቀም የሌለባቸውን ሰዎች እና በቀን ምን ያክል መጠቀም እንዳለባችሁ እነጌራቹሀለው።
    Health benefits of turmeric and who should avoid turmeric
    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@D...
    ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
    • ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
    ° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
    ° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
    ° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
    • ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
    ° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
    • የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
    • የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
    • የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
    • ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
    ° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
    • ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
    ° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
    • የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
    ° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
    • የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
    ° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
    • ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
    • የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
    አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
    / @doctoryohanes
    Video Credit:
    www.pexels.com
    www.videvo.com
    www.vidsplay.com
    www.mixkit.com
    www.pixabay.com
    www.Allfreedown...
    If I have used some Google data in this video (images,
    music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
    would like to thank the distinguished owner and thank
    you very much for providing the data. If you feel
    uncomfortable, please contact me first and before
    take any action.
    yohanesdoctor@gmail.com
    Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...

КОМЕНТАРІ • 54

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  7 місяців тому +10

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @user-qr9sd9dw4c
    @user-qr9sd9dw4c 7 місяців тому +10

    እባክህን ዶ/ር በፈጠርህ አምላክ እርዳኝ በእናት በጣም ጨነቀኝ ፊቴ ሙሉ በሙሉ ማዳት ሆነብኝ ፣አትለፈኝ በፈጠረህ አምላክ ።በተረፈ አመሰኛለሁ

  • @hemelmal
    @hemelmal 7 місяців тому +3

    በጣም እናመሠግናለን ስለምትሠጠን የጤና ጥቅሞች ዶክተርየ❤❤

  • @user-if9jm5gh7c
    @user-if9jm5gh7c 2 місяці тому

    ዶክተር የመትሰጠው ትምህርት እጅግ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ በሕይወት ዘመንህ ሁሉ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ።
    ይህንን ካልኩ እርድ የጉበት በሽታ ላለበት ሰዉ አይመከርም ብለሀል አንድ ሰው ሂፐታይተስ ቢ ኖሮበት ለረጅም ጊዜ መድሀኒት አየ ወሰደ ይገኛል አንድ ወቅት አርድ ጥሩ ነው ሲል አንድ ባለሙያ ሲናገር ሰምቶ እየወሰደ ነው ይህ ሰው ማቆም አለበት አለት ነው እስከ አሁንስ የወሰደው ጉዳት ላይ የሚለው ይሆን ፣

  • @user-re5iq5xi8o
    @user-re5iq5xi8o 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ❤❤❤

  • @zerfeshiferaw1758
    @zerfeshiferaw1758 7 місяців тому +2

    እንኳን በደህና መጣህ ዶክተር

  • @HayatAlemayehu-ix8nj
    @HayatAlemayehu-ix8nj 7 місяців тому +1

    እናመሠግናለን ዶ/ር

  • @ahmeddawed1808
    @ahmeddawed1808 4 місяці тому +1

    ጉበትን እንደት ይጎዳል ሌሎች ይጠቅማል ለጉበት እያሉ

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 7 місяців тому +1

    ሳሙናዉን እጠቀማለሁ

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 7 місяців тому +1

    Ok

  • @khadejao2771
    @khadejao2771 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶኩተር❤❤❤👍

  • @user-yw1bc8gz7w
    @user-yw1bc8gz7w 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ስለ እርድ ያለኝን አመለካአትን ከፍ እንዲል ስለረዳኸኝ አመሰግናለው
    #እንዳልኩህ ልጄ ታይሮይድ አለባት ጥቅል ጎመኑን ቀቅላ መጠቀም ጀምራለች የባህር ጨው ትጠሸማለች እግዚአብሔር ይርዳን

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  7 місяців тому +1

      አመሠግናለሁ ገሊላ🙏

    • @user-yw1bc8gz7w
      @user-yw1bc8gz7w 7 місяців тому

      @@healtheducation2 👍👍👍👍👍👍

  • @wengwa-lo4rh
    @wengwa-lo4rh 5 місяців тому +2

    የሀሞት ጠጠር ምክንያት ኦፕራሲዮን ያደረገስ

  • @betibeti409
    @betibeti409 2 місяці тому

    እባክህ ዶክተር ለምጥን እንዴት በቤት ውስጥ እንደምናጠፋ ስራልን እናመሰግናለን

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 7 місяців тому

    አመሰግናለወ

  • @sahrahassan825
    @sahrahassan825 4 місяці тому

    itrie tnkyou ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tg4xp1wb8s
    @user-tg4xp1wb8s 7 місяців тому +2

    ደኩተርዪ ተረከዜ እየ ተሰነጠቀ እንቢ አለኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  7 місяців тому +1

      ቪድዮ ሰራለሁ የቤት ውስጥ መፍትሄዎችን!

  • @Sarina956
    @Sarina956 7 місяців тому

    ❤እናመሰግናለን ዶክተር ❤️🥰✅

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk 7 місяців тому

    ዋው❤❤❤

  • @betibeti409
    @betibeti409 2 місяці тому

    ሰላም ዶክተር እባክህ እንዳታልፈኝ ፊቴ ላይ ለምጥ ወጣብኝ እርድ ብቀባ ብጠጣ ይረዳኛል? በቤት ውስጥ ለምጥ በምን ይጠፋል?

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 7 місяців тому

    እናሰግናለን

  • @tighist331
    @tighist331 7 місяців тому

    ዶክተር እባክሕ ስለ ሚያንቀጠቅጥ(Epilepsy) ሕመም መነሻዉ ምን እንድሖነ ብትነግረኝ ? ሳይታወቀኝ ምላሴን የውስጥ ጉንጮቼን በጣም እንክሳለሑ መድሐኒት መውስድ ጅምርያለሑ ግን .....በትክክል ከምን እንደሚመጣ መልሱ ምን ይሖን😢

  • @user-js3mz3fm6f
    @user-js3mz3fm6f 7 місяців тому +3

    ዶክትር ሌቤን ይደክመኛል አሰሪዬ ደግሞ ልብ አይደለም እያለች ሀኪም ቤት አልወስድ አለችኝ የምትረዳኝ ሀሳብ ካለህ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  7 місяців тому +1

      ሀኪም ጋር ሄደሽ ምርመራ ማድረግ ይመረጣል።!

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er 7 місяців тому

      የት ነው ያለሽው?

    • @user-js3mz3fm6f
      @user-js3mz3fm6f 7 місяців тому +1

      @@healtheducation2 ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ ዶክተር ያለሁት አረብ ሀገር ነው ትንፍሽ ያጥረኛል ይጨንቀኛል ትንሽ እንቅስቃሴ ሳደርግ ትንፋሽ ያጥረኛል በጎኔ ስተኛ ይጨንቀኛል ይቅርታ ዶክተር እኔ በራሴ መሄድ አልችልም

  • @momoo7338
    @momoo7338 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ ግን ለነፍሰጡር የሚሆን እንቅስቃሴ ስራልን ብየህ ረሳሀው መሰል ከቻልክ ብትሰራልን ከይቅርታ ጋር

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  7 місяців тому +1

      ohhhhh ረሳለሁ እኮ ይቅርታ ሰራለሁ አሺ!

  • @user-me2td2pz7k
    @user-me2td2pz7k 7 місяців тому

    ሰላም ዶክተር ከባድ ጨጋራ ኢንፌክሽን አለብኝ እርድ በጣም ነበር ምጠቀመው ግን አሁን ላይ እርድ ስጠቀም ትኩስደም ደም ደምይላል ምራቄ አንዳንዴም. ደም ይመጣል ሀኪም ስሄድ ጨጋራሽ ስለቆሰለ ነው ይሉኛል

  • @gebrehiwotzegiorgis240
    @gebrehiwotzegiorgis240 7 місяців тому

    I am told by a doctor that you have Rheumatoid Arthtirites i can sleep and all my body parts.for head to thet tip of my nail.And affects several organs eye kidney lungs bone and bone marrow. I am also a diabetic for 19 years and taking metfofin and glamax.So give me ur advice.

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 7 місяців тому +1

    የደም መርጋት መዳኃንት ጋር አይጋጭም

  • @moonamohammed8752
    @moonamohammed8752 7 місяців тому

    ሠላም ወንድሜ እባክሕን አትለፈኝ እኔ ጡቴላይ እጢ አለብኝ ከዛም የእንቅርት መድሐኒት ከምግብ በፊት እወስዳለሁ ይሔዉ አመታት አስቆጠርኩኝ እርድን ደሞ እኔ ከቀረፋና ከብላክ ፓፐር ትንሽ አንተክትኬ እጠቀማለሁ እንደኔ አይነቱ መጠቀም የለበትም እባክሕን መልስልኝ

  • @user-xu3fi4uq5x
    @user-xu3fi4uq5x 7 місяців тому

    ሳሙናው አሪፍ ነው እጠቀመዋለሁ😍❤💓አረብ ሃገር ያለን በብዛት ለማዳት💗

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  7 місяців тому +1

      Kidi እንዴት ነሽ አለሽ?

    • @user-xu3fi4uq5x
      @user-xu3fi4uq5x 7 місяців тому

      @@healtheducation2 አለሁልህ እግዚአብሔር ይመስገን እደትነህ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  7 місяців тому

      @@user-xu3fi4uq5x ደህና ነኝ ጠፋሽ

    • @user-xu3fi4uq5x
      @user-xu3fi4uq5x 7 місяців тому

      @@healtheducation2 አለሁኝ እር ዮኒየ

  • @user-re5iq5xi8o
    @user-re5iq5xi8o 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ❤❤❤

  • @user-me2td2pz7k
    @user-me2td2pz7k 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-re5iq5xi8o
    @user-re5iq5xi8o 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ❤❤❤

  • @user-re5iq5xi8o
    @user-re5iq5xi8o 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ❤❤❤

  • @user-re5iq5xi8o
    @user-re5iq5xi8o 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ❤❤❤

  • @user-re5iq5xi8o
    @user-re5iq5xi8o 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶ/ር ❤❤❤

  • @zerfeshiferaw1758
    @zerfeshiferaw1758 7 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤