Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቤት ለመግዛት ትክክለኛው አማራጭ+251911342737+25196651314ሃዊ ተፈራ
ሴት በእርግጥኛነት ጉድ ነው ያልኩበት ምክንያት ስትወልድ እነግራችኋለሁ
@@zuriashkerala8149 በቅንነት እነደማመር
ሴት በሆነችላችሁ
ልጆችሁ ሴት የሚመስለኝ እምዬ ማርያም ቃል ከጎንሽ ትሁንልሽ እርግዝ ነገር አያታወቅምና ጥንቃቄ ያፈልጋል
በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ ጥንዶች ልጅ የእግዚያአብሔር ስጦታ ነው የኔ መልካም ምኞት ወንድም ሆነ ሴት ጤነኛ ልጅ እግዚያአብሔር ይስጣችሁ እመብርሃን በሰላም ትፍታሽ አሜን!!!
እንኳን ሰላም መጣችሁ. እኔ ግን ወንድ ነው የሚመስለኝ. እስኪ ወንድ ነው የምትሉ. ላይክ ቃልዬ እመብርሀን በሰላም 2ታደርግሽ
ደምሪኝ
አላህ በሰላም ይገልግልሽ
እኔም
ወድነው
የወድ ልጅ ቀላልነው እኔሴትየለኝምጅ ወድ አለኝ
እኔ 9ወሬ እየገባዉ ነዉ ግን እስካሁን ፆታ አላወኩም ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጠን እመብርሃን ትቅረብሽ ቃል
የሆነው ይሁን በሠላም ተገላገይ እህት ወድሆነ ሴት ብቻ ጤነኛ ይሁን
እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ ውዴ ዋናው ጤነኛ ልጅ ይሁንልሽ እኔም 7 ወሬ ይዚለሁ ሴት ናት ስሞን ሱሊያና ብያታለሁ እመብርሃን ስለምወዳት
እመብርሃን ትጠብቅሽ
Allha bisalima woladashe yametakife yaderegeshe😘😘😘
ቃልየ ወልዳ ለማየት ማነው እንደኔ የጓጎው ሴትም ሆነች ወንድ የተባርከ ልጅ ይስጣችሁ 😍😍😍😍👏👏👏👏
ወዴት ስብስክራይ አርጉኝ አበረታቱኝ
አቤት የእናታችሁ እርጋታ ደስ የሚል ቤተሰብ እረጅም እድሜ ቃልየ አላህ ሰላም ሁለት ያድርግሽ
እናትና አባታችሁ በውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅላችሁ ታድላችሁ ስታስቀኑ
ስብስክራይ አርጉኝ አበረታቱኝ ውዶቼ
እቴቴ ሴት ከሆነች እርሰዎ ይውሰዱ ምርጥ ቤተሰብ ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ደስስስስ የሚል ፋሚሊ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
demrign yemariam wodaj
Wend new yemtweldew
የዚህ ቤተስብ ወግ አይጠገብም ጌታን ዝም ብለው ቢያወሩ ደስታዬ🥰🤩
እቴትዬና አብዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መታደል ነዉ 35 አመት በፍቅር መኖት ለኛ ምሳሌ ናችሁ ኑሩልን
አባትህ ለዛሬ ወንዶች አስተማሪ ናቸው በመካከላችን ማንም ዘመድ ሳይገባ እንደምወዳት ስለሚያውቁ ማለታቸው ትልቅ መልክት ነው ላስተዋለው የዛሬ ትዳር መፍረስ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ነው
👍
@@medinaawole6749 ደምሩኝ
ነፃነታችሁ ከቤተሰብ ጋር ገራሚ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩት እስረኞች ፍትህ በስደት ያላችዎ ውድ የሀገሬ ልጆች ከሀጥያት በስተቀር ያሰባችውትን ሁሉ እመብርሀን ታሳካላችው🙏🙏🙏🙏ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን🙏🙏
🙏
እህታችንን እና ወድማችንን እደኔእግዚአብሄር እሱ የፈቀደው እሱ የወደደው ብላቹ ለፈጣሪ ለምን አትተውትምዋና ጤናኛ ልጅ ስጠ የተባረከ በደጅህ በቤትህ የሚጸና ብላቹ የሱ ፍቃድ ይሁን ብትሉ እደኔ ይሻላል እጅ እደዚ አደግፍ ይቅርታ በሱ ስራ አትመራመሩ
demrign samri
@@ballethoethoop1961 ውዴ ደምሪኝ
@@ballethoethoop1961 ደምሩ
ወላሂ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ
Wend
ዋው ይሄ ቤተሰብ ፍቅራችሁ ደስስስ ሲል እግዚአብሔር የተባረከ የተቀደሰ ፈጣሪውን የሚፈራ ልጅ ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን
አዲስዬ ሌላ ግዜ እናትና አባትህ አቅረብህ ስለ አስተዳደጋችው ንገሩን ደስ ምትሉ ቤተሰብ ናችው መከባበራችው ቅርበታችው ፍቅራችው ደስ ይላል እና ከዚ ቤተሰብ ስለ አስተዳደግ መማር እንፈልጋለን የኛ ቤተሰብ በተለይ ወንድሞቼ ለአንድ ቀን በሰላም መዋል አይችሉም በጣም ይጣላሉ እናንተን ሳይ በጣም ቀናለው
አደኛነኝ ወይኔ እዴት ጓጉቸ እደነበር አጠይቁኝ ማነው እደኔ ደሥ ያለው በላይክ አሣዩኝ ❤️ 🥰🥰🥰🥰🥰
@@sebelyoutube እሽ 🥰
እባት።ኢናት።ደሲ።ቲላሊቹ።ፋጣሪ።ዪጣበቃቹ
ዋው 35አመት ደሰየሚል ታድላችሀል ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሄር ያርምልን አባታችን ነ እናታችን!!!❤❤❤❤
ደስ የሚል ቤተሰብ ቃልዬ የኔ እናት እመብርሀን ሁለት ታድርግሽ " ሴት"
ሴትናት የምከብደዉ ወንድም ይከብዳል እኔ የሴቲቱን አልሞከርኩትም ልጀ ወንድነዉ ግን በቀኘነበር በጣም የሚከብደኝ ብቻ አላሀምዱሊላሂ
@@saedawolloywa658 ልክ ነሽ
ውይ እናትና አባትህ እንዴት ደስ እንደሚሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
እኔ ፆታው ወንድ ነው የሚመስለኝ ። እመብርሃን ወላዲተ አምላክ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁለት ታድርግሽ ። ቸሩ መድሃኒያለም የተባረከ እና የተቀደሰ ልጅ ይስጣችሁ
ፍቅረ የሆነ ፊሚሊወች አላህ ይጠብቃችሁ 😘😘😘
Amnnnnn
የኔ እናት እናታቸዉ አንጀተን በሉኝ ደስየምሉ በትሰቦች ናቹ እመቤቴ ትባርካቹ
ሁሌም እናትና አባትክን አቅርብልን ስታሥቁ😄😍😍😍
35 አመት በትዳር ማሻ አላህ ደስሱሉ የድሮ ፍቅር እኮ ያስቀናል
የእኔም እናትና አባቴ35አመት በላይ ነው ፈጣሪ ይመስገን
የእኔም ወላጆች በትዳር 40 አመታቸው አልሃምዱሊላህ
ሰለ ማይነገረው ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ ትቅረብሽ ቃለዬ የኔ ፍልቅልቅ በፀሎታሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ወለተ ማርያም
ውዴ ስብስክራይ አርጉኝ አበረታቱኝ
ቃልዬ የምወዳቹ እንኳን ደህና መጣቹ እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ሀገሩን ወዳድ ሐይማኖቱን ወዳድ ህዝብ አክባሪ ለወላጆቹ ታዛዥ ሙሉ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ ስለፆታው አትጨነቁ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን 🥰🥰🌹🌹እንወዳችሗላን ትዳራችሁን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክላቹ
ውዶችዬ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንደ ሰውኛ ግን እኔ ወንድ ቢሆን ደስ ይለኛል፡፡እኔ ነፍሰጡር ሆኜ ማንም ሰው ወንድ ነው ሳይለኝ ወንድ ነው የወለድኩት እና በጣም ደስ ይላል፡፡ እኔ ግን ጾታውን ስትወልጂ ባቅ ነበር ደስ የሚለኝ ካላችሁ ግን ይሁን ለማንኛውም የሰሚነሽ ኪዳነምህረት ትቅረብሽ እላለሁ
ማንም መቶ አንደኛ ነኝ ቢል እኔ አልሰማችሁም አንደኛ ነኝ ቃልዬ የኔውድ የኔ ፀባይ ሰናይ የኔ ገራገር የምዎድሽሽሽሽሽ
😂😂እኔ ነኚ
@@ሁለገብይቶብ በፍፁም
አዲስ እናትና አባትክ ደስ የሚሉ ናቸው እድሜና ጤናን ይስጣቸው
ፍጣሪ ጤነኛ ልጅ ይሰጣችሁ ቃልየ እመብርሀን ተቀረበሸ እኔ ዉንድ ነዉ ያሚመሠልኝ ❤❤❤🙏🙏
ወንድ ሲሆን እርግዝና ወደ ላይ ከፍ ያለ ሆኖ ጨጓራን ያጨናንቃል ሴት ስትሆኝ ወደታች የወረደ እና ሹጥጥ ይላል። ዋናዉ ልዑል እግዚአብሔር የተባረከ እና ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ!
የሴት ሾጣጣ አደለም
በእውነት እንዲህ አይነት ፍቅር እንዴት ደስ ይላል በእመቤት የተባረከ ቤተስብ ❤
እናት እና አባታቹ ውቦች ናቸው እረጅም እድሜ ያኑርላቹ🙏🙏🙏💞💞💞💞💞ቃልዬ በሰላም ሁለት ሁኚ
ቃልዬ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን
demrign ye embiatia wodaj
አሜን አሜን እሚታቀፍ እሚሳም አገርንሰላም እሚያረጉ ልጆች ያርጋችው ድስ ይላል በጣም ተመስጌን አያቶቻችሁን ደሞ እሳዩን መታደል ነው🙏🏾🙏🏾
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ፆታዉ ምንም ይሁን ብቻ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ገምቺ ካላችሁኝ ግን ወንድ ነዉ 😍
😆😆😆😆😆😆😆😆😆😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛
ትክክል በምን ቪዲዮ እንስራነው
ewunt new wode enia bet bememetat demrign wudo
@@sebstableleseble5058 ውዴ ደምሪኝ
ደስ የሚል ቤተሰብ እመብርሃን ትቅረብሽ🥰 አዲስ በሳቅ ሚዲያነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ደስ ስትሉ ቤተሰብጋ ያላችሁ ግንኙነት ግልፅናችሁ በሰላም ሁለት ሁነሽ የምናይ ያድርገን ቃልዬ እርግዝናሽ ልክ እንደኔ ቀለል ያለነው ለእይታ ወንድ ይመስላል ማዘርና ፋዘርንም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ
ፍቅረ ስረአት ያላቸው ቤተስቦች አላህ ስላም ይገልግልሽ ቃልየ
❤
ደስ ስትሉ 😍ረጅም እድሜ ለ እናት አባቶቻችን
እግዚአብሔር የመረቃቸዉ እናት አባት ደስስስ ሲሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን የፍቅራችሁ በረከት ይደርብን በስደት ያለነዉን በጸሎታችሁ አስቡኝ እኅተ ጊዮርጊስ ወለተ ሐና ወለተ ጊዮርጊስ አፈር ይብላኝ አምሮት ክፉነዉ እማምላክ በሰላም ትቅረብሽ ቃልዬ🌾
እፎይ እቴቴና ጋሼ ደስሲሉ ሺአመት ኑሩልን
አዎ በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
ደስስ ስትሉ የተባረከ ቤተሰብ የተባረከ ልጂ ይተካል በእውነት እረጅም እድሜና ጤና ለቤተሰቦችህ አዲዬ ከቤተሰብ ጋር ያላችሁ ነፃነት ገራሚ ነው እመቤቴ የተባረከ ልጅ ትስጣችሁ
አባትህ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ዘመናዊ እንድህ አይነት ሰው ከሀበሻ ሚገኘው በቁጥር ነው
እወነት ነው
እመቤቴ ማርያም በሠላም ትገላግልሽ ምንምም ይሁን ምን ያአ የፈጣሪ ስጦታአ ነው ተባረኩ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ
እቴትዬና እባዬ እዉነት ልዩ ናችዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤️❤️
ደስ ስትሉ አቴትየ እና ኣብየ❤✅ቃልየ ደሞ እርግዝናው ሲያመርባት💖💎ወንድ ነዉ💜
ስላየናቹ ደስ ብሎናል እግዚያብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣቹ ♥️💐
እኔ ግን ሴት ልጂ ናት ብዬ ነዉ የማስበዉ ግን ምንም ይሁን ምንም ዋናዉ ነገረ በሰላም መገላገሏ ነዉ ብቻ ጤነኛ ልጂ ይስጣችሁ ፈጣሪ ግን ሴት ልጂ እድለኛ ነች የመጀመሪያ
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!
ደምሩኝ
የኔም ግምት ወንድ ይመስለኛል በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሀን ትቅረብሽ ሚስትየ
ፍቅራችሁ ያስቀነል ዴስ ይላል እድሜ ጤነ ለቤተሰቦቻችሁ
የናትነት ጥበብ ልዩ ነው ወላሂ የኡሚን የናቴን ውለታ እደት እከፍላለሁ የመዳም ቅመሞች ለናቶቻችን እረጅም እድሜ ቃልዬ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሺ እርጋታሺ ስረአትሺ ደስ ይለኛል ወላሂ
ወደ ተዋህደ ልጆች እንኳን ለአማኑኤል በሰላም😍😍 አደረሳችሁ ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ🙏🙏🙏
ደስ የሚል ቤተሰብ ፍቅር ናችሁ ቤተሰብ በሙሉ ፍቅር በፍቅር የተሞላችሁ ይሙላላችሁ ቃልዬ እና ሀዲስ ዋናው ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ
አቤት ፍቅራችሁ ሲያስቀና ቃልዬ እመብርሃን ትቅረብሽ የነረ ግምት 🥰ወንድ🥰
አላህ በሰላም በደሰታ ልጃቹን ለመታቀፍ ያብቃቹ ዋናው እሱ ነው
እወይይይይይ ደስስስ ስትሉ ፋቅሩን ይጨምርላችሁ ቃልየ እመቤቴ በሰላም አ.2.ታርግሽ ማነዉ እደኔ ንፅህ ፋቅርን የሚናፋቅ
ደስየምሉ እናትናአባት ፈጣር እረጅም እድሜከጤናጋርይስጣቸዉ
ልጆች የእግዚአብሄር ስጦታ ናቸው እግ/ር አምላክ ጤናማ እና አስተዋይ ልጅ ይስጣቹ
ወላሂ እኔ የፈረንጅ ማንጎ እጅግ በጣም አምሮኝ ልክ እንደእናንተ ባለቤቴ ፈልጎ ፈልጎ አጣ ከዛ እርግዝናውን አላህ አልፈቀደውም ያማረኝን ሳላገኝ ውርጃ ገጠመኝ እና በጣም ተሰቃይቼነበረ ከታመምኩ በሃላ ማንጎ ተገኘ አሁን አልሀምዱሊላህ የ7 ወር ሴት ልጅ አለችኝ እናንተንም አይናችሁን በአይናችሁ ያሳያችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ ወንድ ነው የምትወልጂው ቃልዬ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
ወንድ ነው ውስጤ ነገረኝ❤❤❤❤❤እመብርሀን በሰላም ትገላገልሽ
እግዚአብሔር የሰጠሸን ብቻ ጤነኛ የሆነ ይሁን እመቤቴ በሰላም ትገላግልሸ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ነው
አዲስዬ እናት እና አባት ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልክ ምርጥ ቤተሰቦች ስታምሩ እኮ ቃልዬ በእዉነት እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ዉድ እህቴ
ስታምሩ ፍቅራችሁ ለዘላለም ያድርግላችሁ ❤❤❤
ቃልየ አለባበስሽ ስወድልሽ በጣም ስራአት ያለሽ ልጂ ነሽ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ማር
ቃልዬ ወንድ ነው ከ አቀማመጡ ተነስቼ ነው የገመትኩት እግዚአብሔር ፈቅዶ ሴት ከሆነች ልጅሽን ለልጄ እንዳትረሺ ለ ሁለተኛ ጊዜ ነው ይሄን ጥያቄ ስጠይቅ
ነይ
ሲትትሁንሲትናት ቃልየየአጥርወፍ አትስማሽ በሠላም ሁትታርግሽ እመብረሐን ዋናው ፈጣሪ ጤነኛውን ይስጥሽ
ውቦች ስታምሩ የአዲስ ቤተሰቦች ልዩ እኮ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካሙን ያብዛላቹሁ
አዲስዬ ቤተሰቦች በጣም ምርጥ ናቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ ቃልዬ ወንድ ነው የምትወልጅ እግዚአብሔር ጤናማ የሆነ ልጅ ይስጣችሁ ፆታው ችግር የለውም ተባረኩ 🙏
እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም ደስ የምል ቤተሰብ ነዉ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ይጣብቀቹ🙏🙏🙏
ወላሂ አያትጋ ማደግ ደሥሢል እኔም አያቶቸጋነው ደኩት እማየ ያለችውን ሤት ልጀወን አላህ ሺ ያርግለወት አብሽሩ ይችኑ እድሚየዋን ረጅም ያርግለወት
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃልዬም እመቤቴ ትቅረብሽ እንዴኔ ወንድ ልጂ ከነ ቃጭሉ ይመጣል ፍቅር የሆነ ልጂ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምታምሩ ቤተሰቦች እመብርሃን ትጠብቃቹ ከክፉ ነገር ሐዲስ ረባቹ ልጃቸው ዳዲንማ ምንም አትበላቸው ሚድያ አላልክም አቦ ይመችክ ብቻ አድናቂያቹ ነኝ ከአዳማ በጣም ነው የምወዳቹ 😘😘😘😘😘
ወንድ ልጅ ከእነ ቃጭ ነው የምትወልደው ወንድ ነው የምትሉ እጅ ወደላይ 🖐 ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ 🙏
በቅንነት እነደማመር
እርግዝ ነኝ ሰብስክራይብ አምሮኛል
💕💕
ክክክክክ
እኔ በጾታ ችግር የለብኝም አልሃምዱሊላህ አላህ ጤነኛ ልጅ ይስን አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ያረብ
ዋው የሚገርም ትምርት ነው እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናቶች እና ለአባቶች
Yene konjo
@@tadelugirma802 ቤተሰብ አርጉኝ😍😍
ማነዉ እንደኔ የሚወዳችዉ በሁለት ስልኩ ላይክ ሰብስክራይብ የሚያደርግ
መቼም የሁለት ቆንጆ እንዴት እንደምታምር መገመት አይከብድም ቃልዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ በሰላም ታቀፌ
እዉይ ስታምሩ 🤗 ወንድ ነዉ ቃልዬ የመጀመሪያ ልጅ !!
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ ወድልጅነው የምወደው ሰለዚህወድ ይሁንላችሁ ነገርግን እመብረሀን የፈቀደችሁ ይሁን!!!!!¡
አቤት ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ❤️❤️❤️
ውይ በጣም ደስ ትላላችሁ እውነት ይመስለኛል ጎንሽ ትንሽ ሰፍ ብሏል ሴት ናት ባይ ነኝ አቀማመጧ ያልስታውቃል እመብርሀ ትቅረብሽ ለማንኛውም ምንም ይሁን ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ😍😍
እንኳን በሰላም መጣቹ ማረያም ስታምረ ፍቅረቹን ያብዞው ምንም አይደለም አባት እዮብን የሚወዱት በጣም 😂😂😂😂
ደስ ሰሚል ቤተሰብ ፍቅር ፈላም የሰፈነበት ቃልዬ ደግሞ ሲያምርብሽ /ወንድ ነዉ
እንዴት ደስ ይላሉ ቤተስቦች ፍቅራቹ ያብዛው
ወይኔ ደስ ማለታችሁ አቤት ስታስቀኑ ቃል በስላም ተገላገይ ፍቅር የሆናችሁ ቤተስብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ቃልዩ ፈጣሬ በሰላም ይገላግልሽ
ለእናት አባቶቻችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
እዮብ አንደኛ፣የመጨረሻ፣ልጅ፣ይወደዳል፣እናታችሁ፣ቆንጆ፣ናቸው፣እናቱን፣ነው፣የሚመሥለው
ዋናው ጤነኛ ልጅ ይሁን እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ
ደምሩ
ሰላም አዲሰ እና ቃል እዴት ናቹ? በመጀመሪያ እኳን ደረሰ አላቹ በመቀጠል እኔ የምለው እማምላክ ጤነኛና የሚያድግ ልጅ ትሰጣቹ ሑለቱም ፆታ የአምላክ የእጅ ሰራዎች ናቸውና የሰጣቹቹን ተቀበሉ መቼም ሰው ነንና እንመኛለን እዳትሉኝ ይህ አባባል ነው እሺ ጤነኛና የሚያድግ ልጅ ይሰጣቹ እወዳቹሀለው
ቃልዬ እመብርሀን በስላም ትገላግልሽ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ
ወይኔ ደሰ ሲሉ የአላህ አቤት ፈቅር የናተ ፈቅር ይለያል እኮ ያረቢ እደናተ አይነት ፈቅር ይወፈቀን
ዋው ማሻ አለህ ደስ ስል ወላሂ ኣላህ አይነችሁን በሰላም ያሳየችሁ 🥰🥰💜💜
በጣም ደስ ትላላችሁ አባታችን ያሉት ልክ ነው እኔም ቤተሠቦቼ በተከታታይ ወንድ ነው የወለዱት ሁለት ወንድሞቼ እና እህቴ የመጀመሪያ ወንድ ነው የወለዱት ግን ምንም ይሁን ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ እኔም ከስደት መልስ የተባረከ ትዳር ና ልጅ እግዚአብሔር እዲሠጠኝ መልካም ተመኙልኝ
*ሰላም ለነዚያ ሃዘናቸውን ደብቀው ምንም እንዳልተፈጠረ ፈገግ ለሚሉ አመስጋኞች በተለይ አረብ ሃገር ያሉ እህት ወንድሞች*
ወይይይይይይይይ እናትና አባታችሁን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእውነት አዲስ እና ቃል እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ወንድም ሆነ ሴት
እንኳን በሰላም መጣቹ እግዚአብሔር አምላክ የተባረከና የተቀደሰ ልጅ ይስጣቹ እውነት ደስ የምትሉ የፍቅር ቤተሰቦች ነቹ ሁላችሁም ደሰሰሰሰሰ ሰትሉ
ወንድ ነዉ እናታችን እንዳሉት ነዉ
ቤት ለመግዛት ትክክለኛው አማራጭ
+251911342737
+25196651314
ሃዊ ተፈራ
ሴት በእርግጥኛነት ጉድ ነው ያልኩበት ምክንያት ስትወልድ እነግራችኋለሁ
@@zuriashkerala8149 በቅንነት እነደማመር
ሴት በሆነችላችሁ
ልጆችሁ ሴት የሚመስለኝ እምዬ ማርያም ቃል ከጎንሽ ትሁንልሽ እርግዝ ነገር አያታወቅምና ጥንቃቄ ያፈልጋል
በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ ጥንዶች ልጅ የእግዚያአብሔር ስጦታ ነው የኔ መልካም ምኞት ወንድም ሆነ ሴት ጤነኛ ልጅ እግዚያአብሔር ይስጣችሁ እመብርሃን በሰላም ትፍታሽ አሜን!!!
እንኳን ሰላም መጣችሁ. እኔ ግን ወንድ ነው የሚመስለኝ. እስኪ ወንድ ነው የምትሉ. ላይክ ቃልዬ እመብርሀን በሰላም 2ታደርግሽ
ደምሪኝ
አላህ በሰላም ይገልግልሽ
እኔም
ወድነው
የወድ ልጅ ቀላልነው እኔሴትየለኝምጅ ወድ አለኝ
እኔ 9ወሬ እየገባዉ ነዉ ግን እስካሁን ፆታ አላወኩም ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጠን እመብርሃን ትቅረብሽ ቃል
የሆነው ይሁን በሠላም ተገላገይ እህት ወድሆነ ሴት ብቻ ጤነኛ ይሁን
እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ ውዴ ዋናው ጤነኛ ልጅ ይሁንልሽ እኔም 7 ወሬ ይዚለሁ ሴት ናት ስሞን ሱሊያና ብያታለሁ እመብርሃን ስለምወዳት
እመብርሃን ትጠብቅሽ
Allha bisalima woladashe yametakife yaderegeshe😘😘😘
ቃልየ ወልዳ ለማየት ማነው እንደኔ የጓጎው ሴትም ሆነች ወንድ የተባርከ ልጅ ይስጣችሁ 😍😍😍😍👏👏👏👏
ወዴት ስብስክራይ አርጉኝ አበረታቱኝ
አቤት የእናታችሁ እርጋታ ደስ የሚል ቤተሰብ እረጅም እድሜ ቃልየ አላህ ሰላም ሁለት ያድርግሽ
እናትና አባታችሁ በውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅላችሁ ታድላችሁ ስታስቀኑ
ስብስክራይ አርጉኝ አበረታቱኝ ውዶቼ
እቴቴ ሴት ከሆነች እርሰዎ ይውሰዱ ምርጥ ቤተሰብ ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ደስስስስ የሚል ፋሚሊ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
demrign yemariam wodaj
Wend new yemtweldew
የዚህ ቤተስብ ወግ አይጠገብም ጌታን ዝም ብለው ቢያወሩ ደስታዬ🥰🤩
እቴትዬና አብዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መታደል ነዉ 35 አመት በፍቅር መኖት ለኛ ምሳሌ ናችሁ ኑሩልን
አባትህ ለዛሬ ወንዶች አስተማሪ ናቸው በመካከላችን ማንም ዘመድ ሳይገባ እንደምወዳት ስለሚያውቁ ማለታቸው ትልቅ መልክት ነው ላስተዋለው የዛሬ ትዳር መፍረስ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ነው
👍
@@medinaawole6749 ደምሩኝ
ነፃነታችሁ ከቤተሰብ ጋር ገራሚ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩት እስረኞች ፍትህ በስደት ያላችዎ ውድ የሀገሬ ልጆች ከሀጥያት በስተቀር ያሰባችውትን ሁሉ እመብርሀን ታሳካላችው🙏🙏🙏🙏ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን🙏🙏
🙏
እህታችንን እና ወድማችንን እደኔ
እግዚአብሄር እሱ የፈቀደው እሱ የወደደው ብላቹ ለፈጣሪ ለምን አትተውትም
ዋና ጤናኛ ልጅ ስጠ የተባረከ በደጅህ በቤትህ የሚጸና ብላቹ የሱ ፍቃድ ይሁን ብትሉ እደኔ ይሻላል እጅ እደዚ አደግፍ ይቅርታ በሱ ስራ አትመራመሩ
demrign samri
@@ballethoethoop1961 ውዴ ደምሪኝ
@@ballethoethoop1961 ደምሩ
ወላሂ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ
Wend
ዋው ይሄ ቤተሰብ ፍቅራችሁ ደስስስ ሲል እግዚአብሔር የተባረከ የተቀደሰ ፈጣሪውን የሚፈራ ልጅ ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን
አዲስዬ ሌላ ግዜ እናትና አባትህ አቅረብህ ስለ አስተዳደጋችው ንገሩን ደስ ምትሉ ቤተሰብ ናችው መከባበራችው ቅርበታችው ፍቅራችው ደስ ይላል እና ከዚ ቤተሰብ ስለ አስተዳደግ መማር እንፈልጋለን የኛ ቤተሰብ በተለይ ወንድሞቼ ለአንድ ቀን በሰላም መዋል አይችሉም በጣም ይጣላሉ እናንተን ሳይ በጣም ቀናለው
አደኛነኝ ወይኔ እዴት ጓጉቸ እደነበር አጠይቁኝ ማነው እደኔ ደሥ ያለው በላይክ አሣዩኝ ❤️ 🥰🥰🥰🥰🥰
ደምሪኝ
@@sebelyoutube እሽ 🥰
እባት።ኢናት።ደሲ።ቲላሊቹ።ፋጣሪ።ዪጣበቃቹ
ዋው 35አመት ደሰየሚል ታድላችሀል ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሄር ያርምልን አባታችን ነ እናታችን!!!❤❤❤❤
ደስ የሚል ቤተሰብ ቃልዬ የኔ እናት እመብርሀን ሁለት ታድርግሽ " ሴት"
ሴትናት የምከብደዉ ወንድም ይከብዳል እኔ የሴቲቱን አልሞከርኩትም ልጀ ወንድነዉ ግን በቀኘነበር በጣም የሚከብደኝ ብቻ አላሀምዱሊላሂ
@@saedawolloywa658 ልክ ነሽ
ውይ እናትና አባትህ እንዴት ደስ እንደሚሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
እኔ ፆታው ወንድ ነው የሚመስለኝ ። እመብርሃን ወላዲተ አምላክ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁለት ታድርግሽ ። ቸሩ መድሃኒያለም የተባረከ እና የተቀደሰ ልጅ ይስጣችሁ
ፍቅረ የሆነ ፊሚሊወች አላህ ይጠብቃችሁ 😘😘😘
Amnnnnn
የኔ እናት እናታቸዉ አንጀተን በሉኝ ደስየምሉ በትሰቦች ናቹ እመቤቴ ትባርካቹ
ሁሌም እናትና አባትክን አቅርብልን ስታሥቁ😄😍😍😍
35 አመት በትዳር ማሻ አላህ ደስሱሉ የድሮ ፍቅር እኮ ያስቀናል
የእኔም እናትና አባቴ35አመት በላይ ነው ፈጣሪ ይመስገን
የእኔም ወላጆች በትዳር 40 አመታቸው አልሃምዱሊላህ
ሰለ ማይነገረው ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ ትቅረብሽ ቃለዬ የኔ ፍልቅልቅ በፀሎታሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ወለተ ማርያም
ውዴ ስብስክራይ አርጉኝ አበረታቱኝ
ቃልዬ የምወዳቹ እንኳን ደህና መጣቹ እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ሀገሩን ወዳድ ሐይማኖቱን ወዳድ ህዝብ አክባሪ ለወላጆቹ ታዛዥ ሙሉ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ ስለፆታው አትጨነቁ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን 🥰🥰🌹🌹እንወዳችሗላን ትዳራችሁን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክላቹ
ውዴ ስብስክራይ አርጉኝ አበረታቱኝ
ውዶችዬ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንደ ሰውኛ ግን እኔ ወንድ ቢሆን ደስ ይለኛል፡፡
እኔ ነፍሰጡር ሆኜ ማንም ሰው ወንድ ነው ሳይለኝ ወንድ ነው የወለድኩት እና በጣም ደስ ይላል፡፡ እኔ ግን ጾታውን ስትወልጂ ባቅ ነበር ደስ የሚለኝ ካላችሁ ግን ይሁን ለማንኛውም የሰሚነሽ ኪዳነምህረት ትቅረብሽ እላለሁ
ማንም መቶ አንደኛ ነኝ ቢል እኔ አልሰማችሁም አንደኛ ነኝ ቃልዬ የኔውድ የኔ ፀባይ ሰናይ የኔ ገራገር የምዎድሽሽሽሽሽ
ደምሪኝ
😂😂እኔ ነኚ
@@ሁለገብይቶብ በፍፁም
አዲስ እናትና አባትክ ደስ የሚሉ ናቸው እድሜና ጤናን ይስጣቸው
ፍጣሪ ጤነኛ ልጅ ይሰጣችሁ ቃልየ እመብርሀን ተቀረበሸ እኔ ዉንድ ነዉ ያሚመሠልኝ ❤❤❤🙏🙏
ወንድ ሲሆን እርግዝና ወደ ላይ ከፍ ያለ ሆኖ ጨጓራን ያጨናንቃል ሴት ስትሆኝ ወደታች የወረደ እና ሹጥጥ ይላል። ዋናዉ ልዑል እግዚአብሔር የተባረከ እና ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ!
የሴት ሾጣጣ አደለም
በእውነት እንዲህ አይነት ፍቅር እንዴት ደስ ይላል በእመቤት የተባረከ ቤተስብ ❤
እናት እና አባታቹ ውቦች ናቸው እረጅም እድሜ ያኑርላቹ🙏🙏🙏💞💞💞💞💞ቃልዬ በሰላም ሁለት ሁኚ
ቃልዬ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን
demrign ye embiatia wodaj
አሜን አሜን እሚታቀፍ እሚሳም አገርንሰላም እሚያረጉ ልጆች ያርጋችው ድስ ይላል በጣም ተመስጌን አያቶቻችሁን ደሞ እሳዩን መታደል ነው🙏🏾🙏🏾
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ፆታዉ ምንም ይሁን ብቻ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ገምቺ ካላችሁኝ ግን ወንድ ነዉ 😍
😆😆😆😆😆😆😆😆😆😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛
ትክክል በምን ቪዲዮ እንስራነው
ewunt new wode enia bet bememetat demrign wudo
@@sebstableleseble5058 ውዴ ደምሪኝ
ደስ የሚል ቤተሰብ እመብርሃን ትቅረብሽ🥰 አዲስ በሳቅ ሚዲያነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ደስ ስትሉ ቤተሰብጋ ያላችሁ ግንኙነት ግልፅናችሁ በሰላም ሁለት ሁነሽ የምናይ ያድርገን ቃልዬ እርግዝናሽ ልክ እንደኔ ቀለል ያለነው ለእይታ ወንድ ይመስላል ማዘርና ፋዘርንም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ
ፍቅረ ስረአት ያላቸው ቤተስቦች አላህ ስላም ይገልግልሽ ቃልየ
❤
ደስ ስትሉ 😍ረጅም እድሜ ለ እናት አባቶቻችን
እግዚአብሔር የመረቃቸዉ እናት አባት ደስስስ ሲሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን የፍቅራችሁ በረከት ይደርብን በስደት ያለነዉን በጸሎታችሁ አስቡኝ እኅተ ጊዮርጊስ ወለተ ሐና ወለተ ጊዮርጊስ አፈር ይብላኝ አምሮት ክፉነዉ እማምላክ በሰላም ትቅረብሽ ቃልዬ🌾
እፎይ እቴቴና ጋሼ ደስሲሉ ሺአመት ኑሩልን
አዎ በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
ደስስ ስትሉ የተባረከ ቤተሰብ የተባረከ ልጂ ይተካል በእውነት እረጅም እድሜና ጤና ለቤተሰቦችህ አዲዬ ከቤተሰብ ጋር ያላችሁ ነፃነት ገራሚ ነው እመቤቴ የተባረከ ልጅ ትስጣችሁ
አባትህ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ዘመናዊ እንድህ አይነት ሰው ከሀበሻ ሚገኘው በቁጥር ነው
እወነት ነው
እመቤቴ ማርያም በሠላም ትገላግልሽ ምንምም ይሁን ምን ያአ የፈጣሪ ስጦታአ ነው ተባረኩ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ
እቴትዬና እባዬ እዉነት ልዩ ናችዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤️❤️
ደስ ስትሉ አቴትየ እና ኣብየ❤✅
ቃልየ ደሞ እርግዝናው ሲያመርባት💖💎
ወንድ ነዉ💜
ስላየናቹ ደስ ብሎናል እግዚያብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣቹ ♥️💐
እኔ ግን ሴት ልጂ ናት ብዬ ነዉ የማስበዉ ግን ምንም ይሁን ምንም ዋናዉ ነገረ በሰላም መገላገሏ ነዉ ብቻ ጤነኛ ልጂ ይስጣችሁ ፈጣሪ ግን ሴት ልጂ እድለኛ ነች የመጀመሪያ
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!
ደምሩኝ
የኔም ግምት ወንድ ይመስለኛል በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሀን ትቅረብሽ ሚስትየ
ፍቅራችሁ ያስቀነል ዴስ ይላል እድሜ ጤነ ለቤተሰቦቻችሁ
የናትነት ጥበብ ልዩ ነው ወላሂ የኡሚን የናቴን ውለታ እደት እከፍላለሁ የመዳም ቅመሞች ለናቶቻችን እረጅም እድሜ ቃልዬ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሺ እርጋታሺ ስረአትሺ ደስ ይለኛል ወላሂ
ወደ ተዋህደ ልጆች እንኳን ለአማኑኤል በሰላም😍😍 አደረሳችሁ ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ🙏🙏🙏
ደስ የሚል ቤተሰብ ፍቅር ናችሁ ቤተሰብ በሙሉ ፍቅር በፍቅር የተሞላችሁ ይሙላላችሁ ቃልዬ እና ሀዲስ ዋናው ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ
አቤት ፍቅራችሁ ሲያስቀና ቃልዬ እመብርሃን ትቅረብሽ የነረ ግምት 🥰ወንድ🥰
አላህ በሰላም በደሰታ ልጃቹን ለመታቀፍ ያብቃቹ ዋናው እሱ ነው
እወይይይይይ ደስስስ ስትሉ ፋቅሩን
ይጨምርላችሁ ቃልየ እመቤቴ በሰላም አ.2.ታርግሽ ማነዉ እደኔ ንፅህ ፋቅርን የሚናፋቅ
ደስየምሉ እናትናአባት ፈጣር እረጅም እድሜከጤናጋርይስጣቸዉ
ልጆች የእግዚአብሄር ስጦታ ናቸው እግ/ር አምላክ ጤናማ እና አስተዋይ ልጅ ይስጣቹ
ወላሂ እኔ የፈረንጅ ማንጎ እጅግ በጣም አምሮኝ ልክ እንደእናንተ ባለቤቴ ፈልጎ ፈልጎ አጣ ከዛ እርግዝናውን አላህ አልፈቀደውም ያማረኝን ሳላገኝ ውርጃ ገጠመኝ እና በጣም ተሰቃይቼነበረ ከታመምኩ በሃላ ማንጎ ተገኘ አሁን አልሀምዱሊላህ የ7 ወር ሴት ልጅ አለችኝ እናንተንም አይናችሁን በአይናችሁ ያሳያችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ ወንድ ነው የምትወልጂው ቃልዬ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
ወንድ ነው ውስጤ ነገረኝ❤❤❤❤❤እመብርሀን በሰላም ትገላገልሽ
እግዚአብሔር የሰጠሸን ብቻ ጤነኛ የሆነ ይሁን እመቤቴ በሰላም ትገላግልሸ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ነው
አዲስዬ እናት እና አባት ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልክ ምርጥ ቤተሰቦች ስታምሩ እኮ ቃልዬ በእዉነት እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ዉድ እህቴ
ስታምሩ ፍቅራችሁ ለዘላለም ያድርግላችሁ ❤❤❤
ቃልየ አለባበስሽ ስወድልሽ በጣም ስራአት ያለሽ ልጂ ነሽ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ማር
ቃልዬ ወንድ ነው ከ አቀማመጡ ተነስቼ ነው የገመትኩት እግዚአብሔር ፈቅዶ ሴት ከሆነች ልጅሽን ለልጄ እንዳትረሺ ለ ሁለተኛ ጊዜ ነው ይሄን ጥያቄ ስጠይቅ
ነይ
ሲትትሁንሲትናት ቃልየየአጥርወፍ አትስማሽ በሠላም ሁትታርግሽ እመብረሐን ዋናው ፈጣሪ ጤነኛውን ይስጥሽ
ውቦች ስታምሩ የአዲስ ቤተሰቦች ልዩ እኮ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካሙን ያብዛላቹሁ
አዲስዬ ቤተሰቦች በጣም ምርጥ ናቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ ቃልዬ ወንድ ነው የምትወልጅ እግዚአብሔር ጤናማ የሆነ ልጅ ይስጣችሁ ፆታው ችግር የለውም ተባረኩ 🙏
እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም ደስ የምል ቤተሰብ ነዉ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ይጣብቀቹ🙏🙏🙏
ወላሂ አያትጋ ማደግ ደሥሢል እኔም አያቶቸጋነው ደኩት እማየ ያለችውን ሤት ልጀወን አላህ ሺ ያርግለወት አብሽሩ ይችኑ እድሚየዋን ረጅም ያርግለወት
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃልዬም እመቤቴ ትቅረብሽ እንዴኔ ወንድ ልጂ ከነ ቃጭሉ ይመጣል ፍቅር የሆነ ልጂ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምታምሩ ቤተሰቦች እመብርሃን ትጠብቃቹ ከክፉ ነገር ሐዲስ ረባቹ ልጃቸው ዳዲንማ ምንም አትበላቸው ሚድያ አላልክም አቦ ይመችክ ብቻ አድናቂያቹ ነኝ ከአዳማ በጣም ነው የምወዳቹ 😘😘😘😘😘
ወንድ ልጅ ከእነ ቃጭ ነው የምትወልደው ወንድ ነው የምትሉ እጅ ወደላይ 🖐 ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ 🙏
በቅንነት እነደማመር
ደምሪኝ
እርግዝ ነኝ ሰብስክራይብ አምሮኛል
💕💕
ክክክክክ
እኔ በጾታ ችግር የለብኝም አልሃምዱሊላህ አላህ ጤነኛ ልጅ ይስን አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ያረብ
ዋው የሚገርም ትምርት ነው እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናቶች እና ለአባቶች
Yene konjo
Yene konjo
@@tadelugirma802 ቤተሰብ አርጉኝ😍😍
ማነዉ እንደኔ የሚወዳችዉ በሁለት ስልኩ ላይክ ሰብስክራይብ የሚያደርግ
መቼም የሁለት ቆንጆ እንዴት እንደምታምር መገመት አይከብድም ቃልዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ በሰላም ታቀፌ
እዉይ ስታምሩ 🤗 ወንድ ነዉ ቃልዬ የመጀመሪያ ልጅ !!
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ ወድልጅነው የምወደው ሰለዚህወድ ይሁንላችሁ ነገርግን እመብረሀን የፈቀደችሁ ይሁን!!!!!¡
አቤት ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ❤️❤️❤️
ውይ በጣም ደስ ትላላችሁ እውነት ይመስለኛል ጎንሽ ትንሽ ሰፍ ብሏል ሴት ናት ባይ ነኝ አቀማመጧ ያልስታውቃል እመብርሀ ትቅረብሽ ለማንኛውም ምንም ይሁን ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ😍😍
እንኳን በሰላም መጣቹ ማረያም ስታምረ ፍቅረቹን ያብዞው ምንም አይደለም አባት እዮብን የሚወዱት በጣም 😂😂😂😂
ደስ ሰሚል ቤተሰብ ፍቅር ፈላም የሰፈነበት ቃልዬ ደግሞ ሲያምርብሽ /ወንድ ነዉ
እንዴት ደስ ይላሉ ቤተስቦች ፍቅራቹ ያብዛው
ወይኔ ደስ ማለታችሁ አቤት ስታስቀኑ ቃል በስላም ተገላገይ ፍቅር የሆናችሁ ቤተስብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ቃልዩ ፈጣሬ በሰላም ይገላግልሽ
ውዴ ስብስክራይ አርጉኝ አበረታቱኝ
ለእናት አባቶቻችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
እዮብ አንደኛ፣የመጨረሻ፣ልጅ፣ይወደዳል፣እናታችሁ፣ቆንጆ፣ናቸው፣እናቱን፣ነው፣የሚመሥለው
ዋናው ጤነኛ ልጅ ይሁን እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ
ደምሩ
ሰላም አዲሰ እና ቃል እዴት ናቹ?
በመጀመሪያ እኳን ደረሰ አላቹ በመቀጠል እኔ የምለው እማምላክ ጤነኛና የሚያድግ ልጅ ትሰጣቹ ሑለቱም ፆታ የአምላክ የእጅ ሰራዎች ናቸውና የሰጣቹቹን ተቀበሉ መቼም ሰው ነንና እንመኛለን እዳትሉኝ ይህ አባባል ነው እሺ ጤነኛና የሚያድግ ልጅ ይሰጣቹ እወዳቹሀለው