MK TV || " አሐዱ " ተብሎ ቅዳሴ ብገባ ምን ችግር አለው ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 104

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +31

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እኔም ብዙ ግዜ ወጥቻለው ወደ ግቢም ገብቻለው😢 በቸርነቱ ታገሰኝ እንጂ ከስህተቴ እታረማለው ላለፈው ይቅር ይበለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @haregewoinabere9497
      @haregewoinabere9497 Рік тому

      አባታችን በረከቶ ይድረሰን ይቅር ይበለን ብዙዎቻችን እያጠፋን ነዉ መሆን ያለበት በጣም በጣም በተደጋጋሚ በሁሉም ቦታ መነገር አለበት በትክክለኛዉ ስርአት መሆን አለበት በደንብ አስተምሮ ማሳመን አምኖ አልታዘዝም ካለ ቢቀር ይሻላል ስርአቱን ካልተከተልን የባሰ ጥፋት ይሆንብናልና በረከትና መዳን ማጣት ይሆንብናል እግዚአብሒር ያስተካክለን አባታችንን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 Рік тому +11

    እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን ይህችን ድንቅ ቤተክርስቲያንን ከልብ እንድንረዳት ማስተዋሉንም ያድለን . . .

  • @bizualemtefera3038
    @bizualemtefera3038 Рік тому +2

    ስንዱ የሆነች ቤተክርስቲያን እግዝአብሔር ይመስገን!

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 Рік тому

    አባታችን ቃለሂወትን ያሰማል እረጅም እድሜ ሰፊው የአገልግሎት ዘመን ያድልልን እንደዚህ አብራርቶ እና አስረግጦ የሚያስተምር ቢገኝ ህዝብም በድፍረት ባልተመላለሰ

  • @السيدحسين-ذ6ت
    @السيدحسين-ذ6ت Рік тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋመንግስቱን ያውርስልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Рік тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕዬወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን

  • @TedyHabtemariam
    @TedyHabtemariam Рік тому +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማዎ አባታችን ድንቅ ትምህርት የብዙዎቻችንን ስህተትን ነው ያስትተማሩት

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 Рік тому +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 Рік тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 Рік тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስማዓልና ኣቦና።

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Рік тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለአባታችን❤❤❤

  • @JesusChrist-xc9jd
    @JesusChrist-xc9jd Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው።

  • @ሔኤሜን
    @ሔኤሜን Рік тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ትልቅ ትምርት ነው ያስተላለፈልን እናመሰግናለን ማኅበረ ቅዱሳን❤

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 Рік тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ይስጥልን አባታችን እንድሑም እህታችን እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋውን ያብዛልሽ እኛም ይሕንን የጣመ የጣፈጠ ቃለ ሰምተን ሕይወታችን እንድንቀይር እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ሠብለ-አወቀ
    @ሠብለ-አወቀ Рік тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤እሱ በምህረቱ አ እየታገሰን እንጂ እኛም በስንቱ በድለነዋል😢 ቡራኪያችሁ ይድረሰን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Рік тому +1

    እረ ስንቱ ባለማወቅ እንሰራለን እደኛ በደል ሳይሆን በቸርነቱ ይማረን ልቦና ይስጠን😢፣ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆዎት

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @AsterAbdela
    @AsterAbdela Рік тому +2

    አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @gebyaneshzeleke6858
    @gebyaneshzeleke6858 Рік тому +1

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ከረጅም አመታት በኋላ ስላየውሆት ደስ ብሎኛል አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን

  • @ananigusse3663
    @ananigusse3663 Рік тому

    ቃለ ሕዪወት ያሰማልን ,ከማሰናበታቸዉ በፊት ልመናዉ ጊዜ ያጠፋል ዪታሰብበት,ሰዉን አናሰናክለዉ።

  • @melisewtadie5726
    @melisewtadie5726 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን !!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አስተዋይ ልቦና ይስጠን😢

  • @HayluBerihu
    @HayluBerihu Рік тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @ketemahailu
    @ketemahailu Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sosetg1
    @sosetg1 Рік тому +1

    ችግር የለውም የሚሉ አባቶች ይበዛሉ በተለ የሃብታም ቤተክርስትያን አካባቢ እንዳይቀየሟቸው ህግና ስርአት ቢያፈርሱም እያዩ ዝም ይሏቸዋል . ከበረከት ይልቅ መርገምንይዘን እንሄዳለን. በዚህ ጉዳይ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ አይሰጡም ሁልግዜ እምናደድበት ጉዳይ😢

  • @hirutkebede1254
    @hirutkebede1254 Рік тому +2

    ቃለህይወት ያሰማንል አባታችን ።

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Рік тому +3

    ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @RahelTafere-i9r
    @RahelTafere-i9r Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Рік тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን አላዩ የእኛን ጉድ ጭራሽ ለሌላ የተጠቀሰ ጥቅስ እየተጠቀሰ ጠያቄ እንኳን ለምን ተብሎ ቢጠየቁ ጀእኛ ትበልጣልችሁ እያሉ መልስ የሚሰጡ እራሳቸውን ከስረተ ቤተ ክርስትያን የሚያስበልጡ አስተዳደሮች እንዳሉ አላዩልኝ እንደ ተራ በር ሲገቡ ሲወጡ እንደምንም የሰው አይምሮ እንደሚረብሹ ብቻ ይቅር ይበለኝ

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን

  • @habtemeseret1198
    @habtemeseret1198 Рік тому

    አባታችን ምክር ጥሩ ነው። ሆኖም በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቅዳሴ ከጥዋቱ 11:00 ሰዓት ይገባሉ ። በጥዋት ለመምጣት ባለመኪናም ይፈራል ይልቁንም እግረኛው የበለጠ ይፈራል። ስለሆነም ለምንድነው ቅዳሴ ጥቂት ከነጋ በኃላ የማይጀመረው። አለበለዚያ ሕግ ለመከተል ይከብዳል።

  • @meri147
    @meri147 Рік тому +1

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን ፀጋበረከቱን ያድልልን አሜን ፫

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። ብራኬዋ ይድረሰን።

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Рік тому +1

    ቃለ ሂውት ያሰማልን

  • @almazasmare7048
    @almazasmare7048 Рік тому +1

    አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን

  • @sosetg1
    @sosetg1 Рік тому

    ይህ ነገር ለምእመናኑ በጥብቅ ቢነገር ጥሩ ነበር አንዳንዶቻችን እንደውም ከቤታችን ተነስተን ቁርባን ላይ የምንደርስና ሳናስቀድስ ልጅ የምናቆርብ አለን አባቶችም ይህን እያዩ አይከለክሉም ይህን ባይኔ አይቻለሁ.

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 Рік тому +3

    😂እኔ ግን ደቅድቄ ገብቼ ንስሃ ገብቼበታለሁ አብሶ ክርስትና ስናቋቁም ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል

  • @Seble7
    @Seble7 Рік тому +1

    አቤት አለባበስሽ ሲያምር እግዚአብሔር ከአንች ይሁን😘

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @AmogneBeyene
    @AmogneBeyene Рік тому

    ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @zabishmesele
    @zabishmesele Рік тому +1

    ዋጋ አለው እንዳታቋርጥ እግዚአብሔርን ፈልጋ የምትፀልየው ነብስህ ትድናለች

  • @sisaymasre1938
    @sisaymasre1938 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @YohansAyel-c5n
    @YohansAyel-c5n Рік тому

    Kale ህይወት ያሰማልን

  • @hanahananuges4489
    @hanahananuges4489 Рік тому

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Рік тому

    ቃለሂወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @menberubirhan6787
    @menberubirhan6787 Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን እናንተንም የፕሮግራሙ አቅራቢዎች በርትታችሁ ቀጥሉበት በመሀል ሊቋረን የሚችልበት አጋጣሚ እንዳይኖር ምክንያቱም እኔ የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጅ እንደመሆኔ ትምህርት እያገኘሁበት ነው የሁልጊዜ ተግባሬ ማድረግ ጀምሬያለሁ እግዚአብሔር ያበርታችሁ።

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez Рік тому +2

    ትልቅ ትምህርት።

  • @HiwotGizaw-s5z
    @HiwotGizaw-s5z Рік тому +1

    በውስጥ መስመር ስልካችሁን ለመደወል አስቀምጡልን

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 29 днів тому

    kale hiwet yasemalen abatachin erjim edme ke tena ga yadllen ❤❤❤

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 Рік тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lifeinworld8583
    @lifeinworld8583 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያአስማልን

  • @enataleme375
    @enataleme375 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Рік тому +1

    በተለይ አባቶች አንድ አባት ትምህርት ሲሰጡ ።የሚንሾካሸኩትን ቢያቆሙ ወይም ከአሰተማሪው ኃላ ባይቀመጡ ።ወይም ስልክ መጔርጔር።አባቶች ሆነው ምእመናን ማስተማር ትተው።አተቀርፁ መንሾካሾክ ።ምእመኑ ትምህርቱን እንዳይከታል ይርብሻሉ።

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Рік тому

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @mistirtube3096
    @mistirtube3096 Рік тому

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባታችን!
    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ አባቴ...
    ጥያቄዬ:
    ለክርስቲያኖች በፀሎት ሕይወታችን ከሚገጥሙን ፈተናዎች አንዱ ለወንዶች ዝኔት, ለሴቶች ደግሞ የወር አበባ ነው ብሌ አስባለሁ:: ፀሎት ደግሞ ከተቋረጠ መልሶ ለመጀመር ከባድ ስለሆነና መቋረጥ ስለሌለበት በነዚህ ጊዜያት ማለትም እነዚህን ነገሮች ሲገጥሙ ፀሎታችን እንዳይቋረጥ ምንድነው ማድረግ ያለብን?

  • @haylat6859
    @haylat6859 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @Haregi849
    @Haregi849 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 Рік тому

    Amen amen amen 💖💖 qalaihtwt ysmlin ❤❤❤

  • @Maeteb
    @Maeteb Рік тому +1

    ቡራኬዎ ይድርሰኝ! ታቦት ንግስ ላይስ ልመና ይፈቀዳል? አንዳንዶች ጨረታ ሁላ ያደርጋሉ ለህንፃ ማሠሪያ በሚል

    • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
      @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Рік тому +1

      አር አይፈቀድም የቻለ በፍቃደኝነት ይስጥ እንጂ ግን እኛው ምዕመናን. ነን እንዚህ ደርጃ ያደርስናቸው እክሌ ጀግናው እከሌ እሩሩሁ ተብሎ በድምፅ ማጉሊያ ካልተነገርልን አንሰጥም አይሽ ይሄነው አባቶችን ጨርታ ያስመስሉት እግዚአብሔር ይማርን በቸርነቱ

  • @negusbelay909
    @negusbelay909 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔም ጥያቄ ም ነበር

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Рік тому +1

    እግዚአብሔርይመስገንለአባታችንቃለሂወትንያሰማልንለኛምየሰማነዉንበልባችንያሳድርብንማህበሩንያስፋልንየማናቀዉንእድናቅስለምታደርጉንእግዚአብሔርይስትልንበእዉነት

  • @ብሥራት
    @ብሥራት Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @shefirawayeleshefirawayele1711

    እኔም ጥያቄ አለኝ የማንበብ ፍላጎት አለኝ ግን ማንበብ እንደጀመርሁ ቶሎ ይሰለቸኛል

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ Рік тому

      እኔም ደሞ አይኔ ይጨልማል እባ ያቀራል እጀ ይዝላል አይነ ጥላ ነዉ መሰል

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ Рік тому

      የተመረጡ ገፆች የወጣት አለ ስም ታገኛዋለሽ ጥያቄሽ

    • @danuafri5116
      @danuafri5116 Рік тому +1

      ይሄ ብዙዎቻችን ጋር ያለ ችግር ነው የስይጣን ፈተና ግን ደሞ በልምምድ እና በፀሎት ለውጥ ይመጣል በትንሽ በትንሹ አንብብ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @senaitnega7336
    @senaitnega7336 Рік тому

    AMEN

  • @seasea3019
    @seasea3019 Рік тому

    ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Qaleheywet yasemalin Abatachin

  • @firahywotyilma
    @firahywotyilma Рік тому

    Yifitun yibarikun abatachin tsgawen yabezalen erijime edimena tanan yiseyilen

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
    ስጸልይ በመሀል ሐሳብ ውስጥ ገብቼ ሳላስበው እጨርሳለሁ። እንደዚ በሐሳብ እየተዋጥሁ ብጸልይ ዋጋ አለው? ላቁመው? ወይስ ምን ይሻለኛል
    መልሱልኝ እባካችሁ

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 Рік тому

      መተው አያስፈልግም ።

    • @wondwosenjemberu95
      @wondwosenjemberu95 Рік тому

      ፈፅሞ አታቆርጭ ,የበለጠ በፀሎት በተጋሽ ቁጥር ይሄ በሀሳብ የሚያዉክሽ መንፈስ ቀስ በቀስ ይርቃል ,መተዉ ግን መሸነፍ ነዉ ።

    • @WogayehuArega
      @WogayehuArega Рік тому

      መተው የለብሽም የበለጠ በርች

    • @brhan3880
      @brhan3880 Рік тому

      ጥያቄ እንዲመለስልኝ በcomment ላዮ ነዉ እንዴ የምንጠይቀው ?"እባካችሁ መሎሱልኝ

    • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
      @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Рік тому

      የፀላይ ሰናይ ስራ ነው እየተፍታተነሽ ነው እኔም እንዳችው ነኝ ቀን ስሰራ የዋልኩትን እያሰላሰልኩ ነው የምፀልየው ምን እንዳልኩ እራሱ አላውቀውም ግን አላቋርጥም ልቤን ቢበትነውም አቃጥለዋለሁ እና እንዳታቌርጪ እንዲያውም በርቺ ከቻልሽ ድምፅሽን ጨመር አድርገሽ ፀልይ የበለጠ ይቃጠላል

  • @edenyilma4079
    @edenyilma4079 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebletadesse4475
    @sebletadesse4475 Рік тому

    አሐዱ ከተባለ በኋላ ወደ ቤተ መቅደስ መግባት ይቻላል ውይ ቢባል

  • @brhan3880
    @brhan3880 Рік тому +1

    ጥያቄ ለመጠየቅ ፈልጌ ነበር በኮመንት ላይ ነው የምጠይቀው

  • @ጉዱወጣ
    @ጉዱወጣ Рік тому

    ኦሮሞያ ክልል አሃዱ ከተባለ ውሬው ከበር ይወጣሉ ይገባሉ እንደገና ቤተክርስቲያን የሚሰሩ በሰበት በቅዳሚት በባላት እየተሰራ ነው ይህም ስህተት ነው

  • @shefirawayeleshefirawayele1711

    የኔም ጥያቄ ነበር

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 Рік тому

    Kale hiwoten yasemalen be edme be tsega yetebkilin

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 Місяць тому

    ❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @zawdezawde2498
    @zawdezawde2498 Рік тому

    Sirate BETEKIRSTIANN BEDENB MASTEMAR TEGEBY NEW LIK Chilfyt siga netka endemitber yahl new yemisemagn

  • @AzZik-b1s
    @AzZik-b1s Рік тому

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @EdduMaramawet
    @EdduMaramawet Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zawdezawde2498
    @zawdezawde2498 Рік тому

    Tena yistlign ABATACHIN YIFTUGN YIBARKUGN
    ADISS ABABA DIFRET eske anget new
    EGZIO MAHRENE KIRSTOS EYETEBALE YIGEBALU YASKORBALU BESELAM GIBU SAYBAL YIWETALU BEWNET SIRAT BEDENB EYETEFALESE new yalew bezih lay setochu sury eyelebesu megbat jemrewal 1 yibalu bewnet astemru gesitsum yikirta gin abatn mazez silemayichal

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Рік тому +3

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 Рік тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 10 місяців тому

    ቃለህወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤

  • @DagemAlemayheu
    @DagemAlemayheu Рік тому

    ቃለ እይወትን ያሰማልን

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Рік тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏

  • @toorijaan7325
    @toorijaan7325 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aseratberara9058
    @aseratberara9058 Рік тому +2

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያስልንአባታችንልክነዉየኘስፍትናየኘጉለትነዉማስተዋልንይስጠንአባታችንቡራኪዉይድርስንትክክለኘምላሺነዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አገርዬ
    @አገርዬ Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን