MK TV || ጠበል ጸዲቅ || በጾም ወቅት ንስሐ ይሰጣልን?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 74

  • @aber5403
    @aber5403 22 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አብታችን አሜን🙏➕🙏😂

  • @adisadis7454
    @adisadis7454 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mebratelias
    @mebratelias 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የኔም ጥየቄ ነበር 🙏

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey 8 місяців тому

    ቃል ሂወት የስማዓልና

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 7 місяців тому

    ❤ቃል ይውትን ያስማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @haylemaryamaelemayehu2227
    @haylemaryamaelemayehu2227 Рік тому

    ጥሩ ነው በጾም ላይ ጾም ይሰጣል በዋነኝነት ግን የንስሃ ጊዜዎችን መጥቀስ ያስፈልግ ነበረ ለምሳሌ ከሐምሌ 05_""ሐምሌ 30 ከነሐሴ 17_ኅዳር 14 ያለው ጊዜ ንስሃ መግቢያ ጊዜ መሆኑን መግለጽ ያስፈልጋል የቤተክርስቲያን አስተምህሮ ስለሆነ በቤተክርስቲያናችን በእኔ እምነት ተብሎ አስተምህሮ የለም ሌላው ጥሩነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @لنننن-ه7ج
    @لنننن-ه7ج 6 місяців тому

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 7 місяців тому

    ❤ቃል ይውትን ያስማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን 13:53

  • @ሰብሌእያስ
    @ሰብሌእያስ Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። አባታችን እኔ እንደዚህ ነው የማምነው እያሉ ነው ያስተማሩን ይቅርታ ይደረግልኝና ቤተ ክርስቲያን እንደዚህ ታስተምራለች ብለው ነው ሊነግሩን የሚገባው። ባስተማሩን ት/ት ላይ ስህተት አላገኘሁበትም ነገር ግን የእርሶ የግል እምነት ያስመሰሉትን ነገር ለወደፊት ቢያስተካክሉት ጥሩ ነው። ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የአንድ ሰው እምነት ምንም ስፍራ የለውም፣ ቤተ ክርስቲያን ህብረት ስለሆነች።

  • @senaittsehai7571
    @senaittsehai7571 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @almazmesganw3159
    @almazmesganw3159 Рік тому

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ይህዉት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋዉን ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @meseretabebeasheber5072
    @meseretabebeasheber5072 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @rahmanmohd8003
    @rahmanmohd8003 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️✝️✝️💒💒💒💚💛❤️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @ምንጊዜምተመስገን

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ፫💜✝️💙

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱ-ኸ5ጠ

    ቃለሕ ወት ያሠማልን አባታችን በውነት ድንቅ ትምሕርት ነው እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @FnoteBirhanMediaNetwork
    @FnoteBirhanMediaNetwork Рік тому

    መምህር !ግሩም መልስ ነው። በኣስተማሪዎችዎ ኣድሮ ያስተማረዎትና የገለጸሎት እግዚኣብሔር መንፈስ ቅዱስ ይመስገን።

  • @TGST645
    @TGST645 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @lemlemmhali6129
    @lemlemmhali6129 Рік тому

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን!

  • @ayinadistadese4352
    @ayinadistadese4352 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አዎ ወጣቶች ላይ መሰራት አለበት

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @زهرهالزهره-ر4ذ
    @زهرهالزهره-ر4ذ Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @beteselamdaniel8073
    @beteselamdaniel8073 Рік тому

    ቃለኸይወት ያሰማ ልን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን አባታችን

  • @beza5852
    @beza5852 Рік тому

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን አባታቺን የኔም ጥያቄ ነበር ተመልሶልኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @tesgaengeda957
    @tesgaengeda957 Рік тому

    ቃለ ህይወት ጰያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому +1

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    ቃለይሆትያሰማልንአባታችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @hailemariam1221
    @hailemariam1221 Рік тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @tigstalemu224
    @tigstalemu224 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን 🌷🌷

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Рік тому

    ቃልልልልልልልልልልል ሂወት የስማዓለይ ኣቦየ ኣቤትትትትት እወ መንእሰይ ይጥርፍእ ኣሎ 😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🤲🏾⛪✝️📖

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @alexman873
    @alexman873 Рік тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔ ግን እዛው ማኅበረቅዱሳን ውስጥ ያሉ አስተማሪዎች እንዳስተማሩኝ ከሆነ በጾም ላይ ቀኖና አይሰጥም ተብለን ነው የተማርነው ስለዚህ በዝርዝር ብታብራሩልን (ታድያ ለምን የንስሓ ጾም ያስፈልጋል በአዋጅ ጾም ላይ ከተሰጠ እንዲሁም ስትጾም እንደግብዞች አትሁን በአደባባይ አትናገር የሚለው ትርጉም ለንስሓ ጾም ነው ስለዚህ በጾም ወቅት ተደርቦ ንስሓ የሚሰጥ ከሆነ ትንሽ ቤተክርስቲያን ንስሓ ጾም በማለት ለብቻው አብራርታ ታስተምራለችና ) ካሆነ ግን በአዋጅ ጾም ወቅት ከተቻለ ጾም ሲገባ እየጠበቅን መጾም ነው ማለት ነው እባካችሁ አብራሩርልን

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 Рік тому +1

      ልክ ነው የምንጾመው ለሀጥያታችን ከሆነ ለምን አጽዋማት ላይ ይሰጣል አጽዋማቱ የራሳቸው ምክንያት አላቸው በጾም የተሰጠ ቀኖና ከሆነ ለየትኛው ነው የሚጾመው ለሀጥያቱ ወይስ ለመታሰቢያው????

    • @mesretasfaw464
      @mesretasfaw464 Рік тому +2

      ይሄ እኮ የቤተክርስቲያን ችግር ነው ብዬ አላምንም እኛ ምዕመናን ነን ፆም ጠብቀን ንስሀ እምንገባ ሆዳችን አምላካችን የሆነብን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 Рік тому

      ትክክል ቢሆንም በጾም ስአት ንስሃ አለመግባት ደግሞ ያስፈልጋን ጾም ስአት ነው ተብሎ ሀጢያት እየሰራ ከሚጾም እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ተብሎ ጾሙን ቢጾም የተሻለ ነው የሚሰጠው ቅኖና ከጾም በኃላ ሊሆን ይችላል

    • @እሙየጌትነትእህት
      @እሙየጌትነትእህት Рік тому +2

      አባቶች እኮ ፆም ሳይገባ ንስሃ ግቡ ነው እሚሉት ሰው ፍፁም አደለም ፆም ላይ እያለ ሃጥያት ቢሰራ ግን ያነ አባት ፆም ነው እና ንስሃ አልቀበልም ማለት አይችልም ያነሰው ቢሞት እንኳ ይጠየቅበታል ።ንስሃውን ተቀብሎ ቅኖና ቢሰጥም ለምሳሌ ፆም እስከ 9. ስአት ቢሆን እስከ 12 ፁም ማለት ይችላል ስግደትም ነንስሃ ስግደት የተሰጠህን መስገድ ነው።።

  • @tigest3176
    @tigest3176 Рік тому

    Kale hiwete yasemalne

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @tibeyinkebie7503
    @tibeyinkebie7503 Рік тому

    Kale hiwet yasemalin memhr.

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @labkalyigezu5211
    @labkalyigezu5211 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር ለጥያቄዎቻችን መልስ ስለ ሚሰጡን እናመሰግናለን ነገር ግን በጽሑፍ ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል?

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ግን ሚዲያው ሰልክ ቁጥጥራቸውን ቢሰጠኝ /እፈልጋለሁ።ጥያቄ ባለሁበት ቦታ ያሉ አባቶች ????? ናቸውና ሁሌም ወደ ሀገር ቤት መሄድ አይቻልምና ንሰሃ ደሞ የማይቆም በመሆኑ ንሰሃ በሰልክ መግባት እንችላለን ? እናመሰግናለን 🌿

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 Рік тому

    Be tsom wekit nisha yigebal ayigebam yemilew hasab and wet yehone memeriya biset ke bete kihinetu tiru new biye asibalehu

  • @etsehiwotteklu
    @etsehiwotteklu Рік тому

    Kale Hiwot Yasemalen

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому +1

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @ETHIOPIA-2H
    @ETHIOPIA-2H Рік тому

    ለሌላው ሰው ምሳሌ ለመሆን ከፈለግሽ ፀጉርሽን በደንብ ተከነሰነቢ እባክሽ

    • @nannietesfay1520
      @nannietesfay1520 Рік тому

      ያለች እኮ እስቲዲው ነው ቤተክርስቲያን አይደለችም ለመተቸት አትቸኩሉ ከራስ ይጀምራል እራስሽን ሁነሽ ኑሪ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

    • @mesfinmesfin768
      @mesfinmesfin768 Рік тому

      ማቅናት ነው
      ከትምህርቱ እንጂ ከፀጉራ ምን ሰደደሽ

  • @adisadis7454
    @adisadis7454 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @ይትባረክ-ፀ8ረ
    @ይትባረክ-ፀ8ረ Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Рік тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @asterabate5029
    @asterabate5029 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Рік тому

      አሜን!… እንኳን ለሃያሉ መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በቅን ሃሳብ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

  • @fnti2276
    @fnti2276 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን