#ኡስታዞች_ኡለሞቻችን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1

  • @hayattube3122
    @hayattube3122 2 роки тому

    #ምክሮች ላገባሽው እህት !!
    📌ባል ከሚስቱ ላይ ያለው ሀቅ በጣም ከባድ ነው እናም የአላህ መልዕክተኛ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል፦ {{አንድ ሰው ላንድ ሰው ሱጁድ እንዲያደርግ ባዝ ኖሮ ሴት ልጅ ለባለቤቷ ሱጅድ እንድታደርግ አዛት ነበር}}
    {{رواه الترمذي وقال: حسن صحيح}}
    ይህ እሚያሳየው የባል በሚስቱ ላይ ያለው ትልቅ ሀቅ ነው ,,,!!
    ሚስት ሆይ🎀
    ↪️ በትንሽ ነገር የተብቃቃሽ መሆን አለብሽ ከቀደምት ሰለፍያ ሴቶች መካከል ባሏ በሚወጣ ጊዜ ከቤት እንዲህ ትለው ነበር : ሀራምን እንዳትዳፈር ተጠንቀቅ በራብ እንሶብራለን ነገር ግን በእሳት አንሶብርም
    ↪️ ተጠቀቂ ባልሽ በሚያዝሽ ጊዜ አለመታዘዝ እና ድምፅሽን ከፍ ከማረግ ሁሌም ለቤተሰቦችሽ ክፉ ነው እያልሽ ቅሬታን ማቅረብ በክፉ ከማንሳት "የአላህ መልክተኛ ( صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል ፦ ሴትን እንዲህ አላት (( የት ነሽ በባልሽ እሱ ጀነትሽ ወ ናርክ!!))
    {{رواه النسائي وأحمد وحسنه الألباني}}
    🌸للزوجة
    أين من تأمر زوجها بالتقوى؟
    أين من لا تغضب زوجها ولا تعينه؟
    أين العابدات القانتات؟
    أين الراكعات الساجدات؟
    أين حفيدات أمهات المؤمنات؟
    ↪️ እወቂ የባልሽ ሀቅ ከቤተሰቦችሽ ይቀድማል ችግር ከተፈጠረ የሱን ሀቅ አስቀድሚ!!
    ↪️ የባልሽን ገንዘቡን ጠብቂ አታባክኝ,,
    ከቤት ያለ ፍቃደኝነቱ ምንም አትውጪ,,
    በፍቃደኝነቱ በገዘቡ ከተሰደቅሽ ተመሳሳይ አጅር አለሽ,,
    ↪️ ተጠንቀቂ ከክፉ ጓደኞች እና ከክፉ ጓረቤቶች በትዳርሽ ላይ ነገርን እሚፈጥሩ ባንችና በሱ ጣልቃ እሚገቡ !!
    ↪️ ባልሽ በሚቆጣ እና በሚናደድ ጊዜ ትግስተኛ ሁኝ በሶብር ቀስ ብለሽ ለመግባባት ሞክሪ ሲረጋጋ ያመሰግንሻል እወቂ በትዳር ላይ የሚፈጠሩ ችግሮችን እሚያባቡሳቸው ድርቅ ባይነት እና ግትርነት ቲቢተኝነት ቤትሽን አታፍርሽ በቲቢተኝነትሽ እና ድርቅ በማለት!!
    ↪️ ""ሁኔታሽ ምንም ይሁን ምንም ባልሽ በሚጠራሽ ጊዜ ለባልሽ መልስ ስጪ""
    የአላህ መልክተኛ
    {{صلى الله عليه وسلم}} እንዲህ ብለዋል
    ""አንዲትን ሴት ባሏ ወደ ፍራሽ ጠርቷት እምቢ ካለች መላኢካዎች ሲረግሞት ያድራሉ""
    ↪️ ""አች እረኛ ነሽ በባልሽ ቤት ትልቅ ሀላፊነት አለብሽ በዚህም ተጠያቂ ነሽ
    በጥሩም እዘዥ ከመጥፎም ከልክይ
    መጥፎ ነርም በቤትሽ አስወግጂ""
    واعلمي أنه لا طاعة المخلوق في معصية الخالق...🍃
    ከአረበኛ ፁሁፍ የተወሰደ