Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዚህን ሁለተኛ ክፍል ይዢ እመጣለው ይህ መንቀያ እንጂ መላጫ አይደለም ለዛሬ ኮሜኒቲዬ ላይ አስቀምጣለው ገብታችሁ እዩት የተወስነ ቢሆን ተረዳላችሁ ሆኖም ምርጫው የእናነት ነው ማንንም እያስገደድኩ አይደለም እንድትጠቀሙት
Ninaye qonjo ye anchi betasab neny yinenin channel astaweweqiliny please
እኔነበረኝ ያሣምማል ተውኩት
እስኪ ድራይፈር ካላቸው ቁጥራቸውን ላክልኝ
Nina Ethiopia hii
نتليرءئ
ስለመረጃሽ ከልብ እናመሰግናለንግን የመዳሞች የእግር ና የእጃቸው ፀጉር ሚያነሱበት ነውእህቶቼ ምንም ነገር ባታስለምዱ ይመረጣል ባስለመዳችሁ ቁጥር እየበዛ ነው ሚሄደው
ልክነሽ ማሬ
ትክክል
ትክክል 👌👍
Sah ine ije hulu stegur new gin bexam new ye ijen miwedew
እማታመጭው የለሽ ማማዬ
እናመሰግናለን ኒናዬ
ለፊት በፍፁም አትጠቀሙ አየጨመረ ይሄዳል ።ለእጅም ቢሆን ሲነካካ የጨምራል ዬልቅ ለአንደና ለመጨረሻ ግዜ የሚያነሳ ካለ ጠይቁ ሌላው ይሄ የተለያየ ነገር ጨምሮ መቀባት ፀገር ይጨምራል አንድ ግዜ ስኳር :ማር ;ሎሚ ;አርሾ እረሳሁት ብቻ ብዙ ነገር ቀላቅለው ዩቲውብ ላይ እሰከመጨረሻው ያጠፋል ብለው አይቼ ተጠቀምኩት ከዛ ወድህ ጭራሽ ጨመረ እኔም ያየሁትን ነገር መጠቀም ተውኩኝ ስለዚህ ጥንቃቄ አድርጉ
Ethiopia wust ayigegnim ena endet lagegnewu echilalehu ?
አኔ ፊቴም አግሬም አጀም ሁሉም ቦታ አለብኝ ግን ተፈጥሮን ማጥፋት አይቻልም
ዜድ የተንታ ልጅ አናቴ ሂ ወቴ ነሽ እኔም እንደችው ነኝ ማር በጣም ብዙ ነው ብታይ የፌቴም የሁሉም ደግሞ ረጃጅም ነው ግን ሀላዋ ሞክሪው በ15 ቀን አንድ ግዜ ንቀይው በሀላዋ
@@መህቡባብንትዳውድ አይ አህቴ ብነቀል ይተካል አይጠፋም ፊቴ ላይ ብዙም አይደል የጀና አና የግሬ በደንብ ይታያል ግን አልነካካዉም ለፊትሽ ምላጭ አንዳትጠቀሚ ምክናየቱም ከነካሺዉ ይባስ አያደገ ይሄዳል ስለዚህ አላህ አንደፈጠረን መኖር ነው ዉዴ
እኔምእዳችውነኝ😍
@@ዜድየተንታልጅ እር እኔም የኔን ብታውት ይርዝማን ወላሂ እናደዳለሁ ከፍሬም ላይ ያድጋል ወላሂ
ውይ እኔም በጣም ተቸግሪያለሁ የእግሬን
Ninyee nafkshigne neber good to see u dear
እኔ ሙሉ ሰውነቴን ወርሶታል ግን እወድዋለው።በተለይ እጄ እና እግሬ እናም አፊንጫዬ ስር የ ወንድ ፂም ይመስላል።ግን አንድም ቀን ሞክሬ አላዉቅም።እንደዬዬዬዬ በቃ ተፈጥሮ ነው ዉድድድድ ዬኔ ፅምዬ
😃😃😃😃😃😃ወየዉ ዉድድድ ፂምየ እኔ ግን ኣስጠላኝ ዳዉን ዳዉን ፂም
አሪፍ ነው የኔ አሰሪ ተጠቀማለች ለጇና ለግሯ ብቻ
Bazey new yafet xagur yamensew?
madame titkembet Alsh Arif ne. enamesegnalen mamay
Tnx mama
እሽ እህታችን ይህ ግን ይብልት ይሆናል አይሆንም ነገሪኝ
Thank you dear
ጨርሶ የሚያጠፋ ካለ ንገሩኝ
ተፈጥሮን ማንም ተነጭራሹ አይጠፋም ከፈጣሪ ውጭ
እናመሰግናለን ነብሴ ግንግን ፊትሽ ፅድት ያለነው ሚስጥብትነግሪኝ
ሰላም ኒናዬ አመሰግንሻለሁ ሁሉም ፀጉር አለው ግን ብዙ እና ትንንሽ ነው ለውጡ እኔ ትንሽ ስስ የማይታይ ነው ያለኝ ግን ለወንድሞቼ ይዤ መሄድ እፈልጋለሁ ፀጉሩ ልታነሺ ስትይ ምንም አይቀባም ? በባዶ ነወይ
ኒናዬ እንኳን በደና መጣሽ አራ እንደ እኔ የፊት ፀጉር ያስቸገረ ሰው አለ በእውነት የማዳም ልጆች አንቺ ወንድ ወይሰ ሴት ይሉኛል በጣም እናመሰግናለን ኒናዬ እኔ ግን በቅንድብ ማስተካከያ ነው የማነሳው ይህ ነገር ለእጅ ና ለእግር እንጂ ለፊት ጥሩ አይመስለኝም ማለት ያበዛል ለእኔ ጥሩ አይደለም
ሚሚዬ እውነት ይህ ገላግሌ ነው
@@asgeramihiwetasgeramihiwet5627 yen basayshe getan tsemame hogealhuge enn menme madrga techealhuge
@@hosanna3393 ውነት የኔ ደሞ የበሸታ ይመሥላል ጥቁር ነው በጣም ፍሥሥ ያለ ግን ጠጉር ነው ሀኪምም ብሄድ ሥራ ይበዛባታል ትጨናነቃለች እቅልፍ የላትም ብዙ አሉ መዳኒት ሠጡኝ ለቅልፉ ብቻ ጠቀመኝ
ትክክል ማሬ
ትክክል እህቴ የቅንድብ መንቀያው ያዋጣል ይሄ ለእግር ለእጅ ነው የቅንድብ ነው አሪፍ ሀሣቤን ሥለገለፅሽልኝ አመሠግናለሁ
selam sis
Enameseginalen ninaye gen eko ihe le egir ena eji aydel ende? Le bibitim yihonal kanesagnis feraw
እናመሰግናለን ለመረጃሽ ግን ማሽን ጭራሽ በዝቶ ቁጭ ነው የሚለው እኔ በፊት ትንሽ ነበር አይታይም ሲያነሱ በሀላዋ አይቼ አፌ አካባቢ የወንድ ፂም ይመስል አንስቼ ጭራሽ በዝቶ ቁጭ አለ በወር አነሳለሁ ግን እግሬ እጄ አልጨናነቅም አላነሳም እግዚአብሔር የፈጠረው ነው ቀሚስ ይሽፉነዋል አረቦች ትንሽ የሁለት አመቷ ፀጉር ብቻ ነው ሰውነታቸው ጠቅላላ እኛስ ትልቅ ሲሆን ነው የሚወጣው
ኧረአ እህቴ የትነው እሚገኘው
ዬኔ ቆጆ ስለመረጃሽ አመሰግናለዉ ደግሞ ደስ ስትይ እርጋታሽ ትህትናሽ ግን ይህነገር እዚህም ሰወቼ ይጠቀሙበታል
ኒናዬ ግን የፊትሽን ፀጉር በላጨሺው ቁጥር ይበዛል እኮ መላጪያው ቻርጅ ላይ ካልተሰካ አይሰራም ወይ?
Awo ayiserma
ይበዛል ይንስ መዳም ትጠቀመዋለች ግን በሌላ ጊዜ ይበዛል
ኒናዬ እንደው ስወድሽ ከልቤ ነው በርቺልን
እረ ጆሮየ ኒናየ ሰሙን ጻፊልኝ እናመሰግናለን
በይ ኒኒቲ ቸክ ካደረግሽው አይቀር ከወር ከሁለት ወር ቡሀላ ምን እንደመሰለ እንድትነግሪኝ
አያሳምምም?
እኔ እግሬ ላይ እና ስውነቴ ላይ አለ ግን አላጨውም ምክንያቱም በጣም ያበዛል ምንም ማረግ አሂቻልም ተፈጥሮሆ ስለሆነ አላጨውም እግሬ ላይ እና እጄ ላይ ያለውን እናመስግናለን ኒናዬ
Yan konjo yat taftsh naw batam enamsginln gin teru hono sal yamyabza mslig enji Geligil nabar
እኔ ኢትዮ ነኝ እና እንዴት ማግኘት ይቻላል
በርችልን ጎበዝና ጠንካራ ነሽ ሠላምሽ ይብዛ ውዴ ባለሽበት
እናመሠግናለን ኒናዬ
Great video! Enameseginalen.
እኳን መጣሽልን ማሬ አመሰግነለዉ እምክረዉ😘😘👌👍
እናመሠግናለን
አመሰግናለሁ ግን እኔ እፊቴ ላይ የለኝም
Please fitachu anede ketetekmachut betam new Tsgur yemiyabezabach yemiwtawem Tsgur betam shekarana weferam tetsgur yawota alesmahum endatehu
Betame airf nw gen mejamara ken yamal
Menam ayehemem behalalay yetafal
ኒናዬ የኔ ምርጥ ሰላም እንዴት ነሽ ልኝ ዋው አሪፍ የኔ ቆጆ thanks
ይኒፎራምሽ ያምራል ጥሩ ነው እኔ የለብኝም መስለኝ
በርች የኔ ቆንጆ
ኧርይህነገር ለግርና ለእጅ ነው ለሌነገር አይሆንም በጣም ያማል ያበዛልም እኔን ያየ ይቀጣነው ለምን ብይሉ እግሬላይ ብዙም አልነበር ጓደኛ ስትጠቀም አይቸ ሞከርኩት አሁን ብዝት ብሎ ቁጭ አለልኝ
ግንበፈገፈግነዉ ቁጥር እየጨመረነዉ እሚሔደዉ ስለዚሕ ብዛት የልለባቹሕ አትጠቀሙት
ውድ እህቶች ይሄ ነገር ጥሩ አይደለም አትጠቀሙ ሀላዋ ይሻላል እኔ እምጠቀመው ሀላዋ ነው ከተሞክሮየ እራሴ ሰርቸ
እስኪ ንገሪኝ እህት በአላህበጣም ነው የምፈልገው
ማማየ ልታብራሪልኝ ትችያለሽ
በጣም አለብኝ ፊም እጀም እስኪ ንገሪኝ በአላህ
@@bertukanyosef231 የፀጉር ማንሻ ብለሽ ስትጥፊ ሀላዋ ነው ስሙ እሱቅ ስኳር እና ሎሚ ውሀ አድርገሽ መስራት ትችያለሽ እቤትም
ችግሩ ያበዛ ይሆናል እንጅ ግልግል ነበር ኒናየለማንኛውም እናመሰግናለን
ኑኑዬ ይሄ ለኔ ያስፈልገኛል። እናመሰግናለን ውዴ።
የፊት ካልሆነ ባትጠቀሚው ይሻላል ሊናየ በዛ ላይ ያማል መስለኝ
ኡፍፍፍ ኒናዬ ሊገለኝ ነውፊቴ የሌላው ቢላጩት ይመቻል ይፊቴ ግራ ገብቶኝ ነበር ጢምማ ተይው ሞልቷል አፍጫዬ ጎንና ጎኑን ፊቴ በሙላ እየበላኝ ሥፏክተው ጠቆረ አሁንም ይበላኛል ብዙ ግዜ ተናገርኩ የሚሠማኝ የለም በሠው ቤት ብቻ ተበላሸሁ ምንም አገዛልኝም አቃለሁ በራሤ ብርም ቢሆን ሀኪም ውሠዱኝ ብዬ ወሠዱኝ ምንም የላትም አሉ መረመሩኝ ያመኛል ብል ይሥቃሉ ገና ሢጀምረኝ ከውሥጥ ነው የጀመረኝ ፊቴን አየበላ
አይዞሽ አላህ ያስርሽ የሰው አገር አላህ ለአገራችን ያብቃን እህት እኔም ነኝ አብሽሪይ
@@habibamohammed9583 አሚን ሀቢቢቲ በዱአ አንረሣሣ ውዴዋ አላህ ያብሸርሸ
@@hayathabeshawit2050 አብሽሪይ የኔውድድ አላህ የሰጠንን መቀብል ነው የባሰም አለ እህት
enmasignal sub arigeshalewu anchim wed ney gora bay
እናመሰግናለን እህታችን እውቀትሽ ስለምታካፍዬን
የምወድሽ
እኔ በጣም ነዉ የምወድሽ እዉነት በማንነትሽ የማታፍሪ ማርያምን ፈጣሪ ሀሳብሽን ይሙላ ማሬ
Marye beteseb inun
እሄ አረቦች እጃቸው ላይ ያለውን ፀጉር ነው ሚያነሱበት ምላጭኮ ነው የኔ ቆንጆ እሄ ከሌለ የወዶችን ፂም መስሎ ነው ቁጭ ሚለው በክር ቢነሳ ይሻላል
😂😂😂😂😂
ኒናዬ አመስግነለው እኔ ፊት ላይ በጣም ፀጉር ያስችግረኛል መንቀያው ነው የምጥቅመው ግን እሱ አልተመችኝም ጊዜ በጣም ነው የሚወስደው
እጂ እና እግረ ላይ ያለን ፀጉር መንሳት አይመከረም ካስለመዳችሁት በሇላ ያስጠላል ሁልጌዜ ማንሳት ደግሞ በሇላ እሚያስከትልው ጉዳት አለው ስለዚህ እንደኔ አታድረጉት ምክንያቱም አሏህ ለሂክምው ነው እዛ ቦታ ላይ ያበቀለው መወገድ ያለበትን ቦታም አስተምሮናል አልሀምዱሊሏህ
Wowwww kojnoono sister
ኒናዬ ስለሰጠሽን ትምህርት አመሰግናለሁ
Erni ehulome laye segore becha nege
ጥሩ ነው እሀ፰ቴ በርቺ
ይግባርይ ወለ ልይ የተሰበሰበ ነወ
ማድያት ማጥፊያ የምትፈልጉ አናግሩኝ በተለይ ሣዉድ ያላችሁ የዳንኩበትን ልላክላችሁ ክሬዉን በዉሥጥ መሥመር ዉዶቸ
እኔ እፈልጋሁ
@@ራሀቱል-ገ7ኸ እሽ ቁጥርሽን ላኪዉ
0550727230
Pls
አረ እህት የማዳት ያልሽዉ ልጅ ቁጥርሽን ልቀቂዉ እና በዉሥጥ ላኪ በማዳት ሠዉ አለቀ
መዳምእግሯንነውየምትልጥበትየበለጥጠንካራሆኖነውየሚወጣው
Geletsnetesh betam wedewalehu bezhi ketey g/r ferihua mehon melekamenetu leras new .berchi
ምነው ሸዋ ነጎረቤቴም ጣውላቤት የሰለቸኝን ድምፅ አሁንበገዛ እጄ ጆሮዬን የማዶኖቅረው
ሰላም ኒናዬ ሠላምሽ ይብዛልን እንኳን በሠላም መጣሽ
Ebakachun Betam Yabezawal Eko kechalachu Mnm Atasnekut
በጣም ቆንጆ እቃ ነው ገዝቼ እሞክረዋለው
ዩኒፎርምሽ የምራል በጣም ነው እምወድሽ
ተሎ ነው ፁጉር የሚያበቅለው እደምላጭ ማለት ነው ሳምቱም አይቆይም ሲበቅል
*አዎን አሪፍ ነው እኔም ግስችዋልሁ ፩፲፲እሪያል ሳውዲ!*
የፈራሁ መግዛቱሥ በግድ ይገዛል ግን ልምድ ነው የሚሆን ይበቅላል በዛ ብሎ
ያበዛል እንደምላጭ ነው የአላህ ስራ ነው የኔን ብታይ አልሀምዱሊላህ ብሎ መቀበል ነው የባሰም አለ
@@habibamohammed9583 እሸ ውድ አዎ ይሄ ምንም አይደለም ዋናው ጤና ከሆን የኔ ይወረኛል አየሩ ነው መሠለኝ
@@hayathabeshawit2050 አብሽሪይ እህት አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ኢንሻ አላህ ውዴ
@@habibamohammed9583 እሸ ውዴ
yani konjo yebzabshal eko endt endabzabg betay enai yefitn yemsnsawo bmar nw kebchwo tensh koychay bench luk (workt) eyltfu mansat
wawo betam desilal betseb inhon
ቆይ የሚነቅል ነው ወይስ የሚላጭ
ጥሩ ጥያቄ የሚንቅል ነው ይህ አመስግናለው
የሚነቅል
ማንሳቱ ጡሩ አይደለም እየጨመረ ይሄዳል እኔ አላነሳም አስቼ አላቅም ብዙም የለኝም በነጋችን ላይ ፊቴ ቀይ ነው ግን ብዙም የለኝም
አጋር ከጋበንስ ሁሌ መለጨ አነጋኝም
እናመሠግለን
እንዴት እደምወድሽ ወላሂ ስወድሽ ለኑር ማር
Ere tiwor yebzale mar letmritow enamesgn alen
😘😘😘😘😘😘😘
ቆንጆ ይችማ ለኔናት አመሰግናለሁ
አሁን ይህ ማን ይጠፍበታል ብለሽነው እህቶች ይህ ፀጉር ያበዛል ሥካር በሎሚ እቤት ሀላዋ ሥሩ እሡ አሪፍ ነው
ውድ የNina Ethiopia channel ቤተሰቦች ሰብስክራይብ እንደራረግ
Mar beteseb inun sub adrgeshalew
ninaye ayiteshiwu kehone dibora yehone gize vedio serta neber yefit stegur mansha bila ewunet lemenager esun yalasaye yituber yelem ye wuchiwochu malete newu alaminm neber gin dibora sitserawu betam arif newu bila neber keza enem gezahut charg eyetederege newu yemiserawu megemeriya tinish kenatoch anesaligin keziya behuwala gin 1 stegur enkuwa alanesa nilogin kuchi aderekut baligezahut noro biye betam kochegin ena yihes endeziya bihon
በጣም ነው የሚያሳምመው ማር እኔ ሞክሬዋለሁ ግን ፀጉር ያበዛል
Mamaye enamsgnlen berch
ከዚህ ክሬሙ ይሻላል
አረ የወንድ ነው ለሴት ችግር ነው ያበዛል እኔ ባለቤቴ ይጠመዋል እህት ለሴት አይመከርም
ስላዳመጥሁሽ እኔን አመስግኒ እንጂ
እረ እህቶች የፊታችሁን ፀጉር እዳላጩ እዳነጩ ይበዛል ሰምታችሆል ተፈጥሩ ነው ለምክትሺ እናመስግን አለን ቆጂየ ይህ ለብብቻ እና ለግር ፀጉር ማሻነው
የኔማ እደወዲ ነዉ እሚመስለዉ ሰዉነቴ በሙሉ ነዉ
የኔን ብታይው. ፀጉሬን ሲያዩ አጠራጠረን. ፆታሽ ነው የሚሉኝ. ሰውነቴ ሙሉ በሙሉ ነው
ክክክክክክክ እር የኔም ነው
እኔም እዳቸዉነኚእህት እማ ሳዝብኚ ክሬም ተጠቅሜነዉ የበዛበኚበይብለጥ
እሰቲ አፈጥኔው
አንቺም አዲጀምረሽአዲምታዊቂ አልመስለኝ ምነበርደሞ ኩዌት ተገናኝን ነበር
እህቴ የበለጠ ሁኖይወጣል አሉ አይ እዳየ ወንድ መሥየልሻለሁ እኔማ
የዛሬ አራት አመት ጸጉሬን የተላጨሁት እሱን በሚመስል ማሽን ነበር አሁን ግን ጸጉሬ ወደ ቀደመው ተመልሶልኛል ይመስገን ፉቴ እጅስ የለኝም thank u lemerjaw gn endayabezabachu ehitoch be max yshalachuhul
ግን ሀላዋ ይሻላል ይሄ በጣም ፀጉር ጨምሮ ይወጣብሻል እህት
Ninaye yanee qonjoo inkuwaan dahnaa maxaash
ውይ እኔም እግሬ በጣም ብዙ ፀጉር አሉኚ እጀም እንደዛው ግን ሢላጭ ይበዛል
እሺ ፎቶውን አሳይኝ
እህቶቸ ይቅርባቹሁ እደወዶች ፂም ብዝት ብሎ ይወጣባችኃል ወድ መስላቹህ ቁጭ ተጠቀቁ
እናመሰግንለ💕👍
ምጋርማው እዳዝ አይነት ገዝቼ አጠቀቃሙን ስለላወኩባት ጣልኩት
የዚህን ሁለተኛ ክፍል ይዢ እመጣለው ይህ መንቀያ እንጂ መላጫ አይደለም ለዛሬ ኮሜኒቲዬ ላይ አስቀምጣለው ገብታችሁ እዩት የተወስነ ቢሆን ተረዳላችሁ ሆኖም ምርጫው የእናነት ነው ማንንም እያስገደድኩ አይደለም እንድትጠቀሙት
Ninaye qonjo ye anchi betasab neny yinenin channel astaweweqiliny please
እኔነበረኝ ያሣምማል ተውኩት
እስኪ ድራይፈር ካላቸው ቁጥራቸውን ላክልኝ
Nina Ethiopia hii
نتليرءئ
ስለመረጃሽ ከልብ እናመሰግናለን
ግን የመዳሞች የእግር ና የእጃቸው ፀጉር ሚያነሱበት ነው
እህቶቼ ምንም ነገር ባታስለምዱ ይመረጣል ባስለመዳችሁ ቁጥር እየበዛ ነው ሚሄደው
ልክነሽ ማሬ
ትክክል
ትክክል 👌👍
Sah ine ije hulu stegur new gin bexam new ye ijen miwedew
እማታመጭው የለሽ ማማዬ
እናመሰግናለን ኒናዬ
ለፊት በፍፁም አትጠቀሙ አየጨመረ ይሄዳል ።ለእጅም ቢሆን ሲነካካ የጨምራል ዬልቅ ለአንደና ለመጨረሻ ግዜ የሚያነሳ ካለ ጠይቁ ሌላው ይሄ የተለያየ ነገር ጨምሮ መቀባት ፀገር ይጨምራል አንድ ግዜ ስኳር :ማር ;ሎሚ ;አርሾ እረሳሁት ብቻ ብዙ ነገር ቀላቅለው ዩቲውብ ላይ እሰከመጨረሻው ያጠፋል ብለው አይቼ ተጠቀምኩት ከዛ ወድህ ጭራሽ ጨመረ እኔም ያየሁትን ነገር መጠቀም ተውኩኝ ስለዚህ ጥንቃቄ አድርጉ
Ethiopia wust ayigegnim ena endet lagegnewu echilalehu ?
አኔ ፊቴም አግሬም አጀም ሁሉም ቦታ አለብኝ ግን ተፈጥሮን ማጥፋት አይቻልም
ዜድ የተንታ ልጅ አናቴ ሂ ወቴ ነሽ እኔም እንደችው ነኝ ማር በጣም ብዙ ነው ብታይ የፌቴም የሁሉም ደግሞ ረጃጅም ነው ግን ሀላዋ ሞክሪው በ15 ቀን አንድ ግዜ ንቀይው በሀላዋ
@@መህቡባብንትዳውድ አይ አህቴ ብነቀል ይተካል አይጠፋም ፊቴ ላይ ብዙም አይደል የጀና አና የግሬ በደንብ ይታያል ግን አልነካካዉም ለፊትሽ ምላጭ አንዳትጠቀሚ ምክናየቱም ከነካሺዉ ይባስ አያደገ ይሄዳል ስለዚህ አላህ አንደፈጠረን መኖር ነው ዉዴ
እኔምእዳችውነኝ😍
@@ዜድየተንታልጅ እር እኔም የኔን ብታውት ይርዝማን ወላሂ እናደዳለሁ ከፍሬም ላይ ያድጋል ወላሂ
ውይ እኔም በጣም ተቸግሪያለሁ የእግሬን
Ninyee nafkshigne neber good to see u dear
እኔ ሙሉ ሰውነቴን ወርሶታል ግን እወድዋለው።በተለይ እጄ እና እግሬ እናም አፊንጫዬ ስር የ ወንድ ፂም ይመስላል።ግን አንድም ቀን ሞክሬ አላዉቅም።እንደዬዬዬዬ በቃ ተፈጥሮ ነው ዉድድድድ ዬኔ ፅምዬ
😃😃😃😃😃😃ወየዉ ዉድድድ ፂምየ እኔ ግን ኣስጠላኝ ዳዉን ዳዉን ፂም
አሪፍ ነው የኔ አሰሪ ተጠቀማለች ለጇና ለግሯ ብቻ
Bazey new yafet xagur yamensew?
madame titkembet Alsh Arif ne. enamesegnalen mamay
Tnx mama
እሽ እህታችን ይህ ግን ይብልት ይሆናል አይሆንም ነገሪኝ
Thank you dear
ጨርሶ የሚያጠፋ ካለ ንገሩኝ
ተፈጥሮን ማንም ተነጭራሹ አይጠፋም ከፈጣሪ ውጭ
እናመሰግናለን ነብሴ ግንግን ፊትሽ ፅድት ያለነው ሚስጥብትነግሪኝ
ሰላም ኒናዬ አመሰግንሻለሁ ሁሉም ፀጉር አለው ግን ብዙ እና ትንንሽ ነው ለውጡ እኔ ትንሽ ስስ የማይታይ ነው ያለኝ ግን ለወንድሞቼ ይዤ መሄድ እፈልጋለሁ ፀጉሩ ልታነሺ ስትይ ምንም አይቀባም ? በባዶ ነወይ
ኒናዬ እንኳን በደና መጣሽ አራ እንደ እኔ የፊት ፀጉር ያስቸገረ ሰው አለ በእውነት የማዳም ልጆች አንቺ ወንድ ወይሰ ሴት ይሉኛል በጣም እናመሰግናለን ኒናዬ እኔ ግን በቅንድብ ማስተካከያ ነው የማነሳው ይህ ነገር ለእጅ ና ለእግር እንጂ ለፊት ጥሩ አይመስለኝም ማለት ያበዛል ለእኔ ጥሩ አይደለም
ሚሚዬ እውነት ይህ ገላግሌ ነው
@@asgeramihiwetasgeramihiwet5627 yen basayshe getan tsemame hogealhuge enn menme madrga techealhuge
@@hosanna3393 ውነት የኔ ደሞ የበሸታ ይመሥላል ጥቁር ነው በጣም ፍሥሥ ያለ ግን ጠጉር ነው ሀኪምም ብሄድ ሥራ ይበዛባታል ትጨናነቃለች እቅልፍ የላትም ብዙ አሉ መዳኒት ሠጡኝ ለቅልፉ ብቻ ጠቀመኝ
ትክክል ማሬ
ትክክል እህቴ የቅንድብ መንቀያው ያዋጣል ይሄ ለእግር ለእጅ ነው የቅንድብ ነው አሪፍ ሀሣቤን ሥለገለፅሽልኝ አመሠግናለሁ
selam sis
Enameseginalen ninaye gen eko ihe le egir ena eji aydel ende? Le bibitim yihonal kanesagnis feraw
እናመሰግናለን ለመረጃሽ ግን ማሽን ጭራሽ በዝቶ ቁጭ ነው የሚለው እኔ በፊት ትንሽ ነበር አይታይም ሲያነሱ በሀላዋ አይቼ አፌ አካባቢ የወንድ ፂም ይመስል አንስቼ ጭራሽ በዝቶ ቁጭ አለ በወር አነሳለሁ ግን እግሬ እጄ አልጨናነቅም አላነሳም እግዚአብሔር የፈጠረው ነው ቀሚስ ይሽፉነዋል አረቦች ትንሽ የሁለት አመቷ ፀጉር ብቻ ነው ሰውነታቸው ጠቅላላ እኛስ ትልቅ ሲሆን ነው የሚወጣው
ኧረአ እህቴ የትነው እሚገኘው
ዬኔ ቆጆ ስለመረጃሽ አመሰግናለዉ ደግሞ ደስ ስትይ እርጋታሽ ትህትናሽ ግን ይህነገር እዚህም ሰወቼ ይጠቀሙበታል
ኒናዬ ግን የፊትሽን ፀጉር በላጨሺው ቁጥር ይበዛል እኮ መላጪያው ቻርጅ ላይ ካልተሰካ አይሰራም ወይ?
Awo ayiserma
ይበዛል ይንስ መዳም ትጠቀመዋለች ግን በሌላ ጊዜ ይበዛል
ኒናዬ እንደው ስወድሽ ከልቤ ነው በርቺልን
እረ ጆሮየ ኒናየ ሰሙን ጻፊልኝ እናመሰግናለን
በይ ኒኒቲ ቸክ ካደረግሽው አይቀር ከወር ከሁለት ወር ቡሀላ ምን እንደመሰለ እንድትነግሪኝ
አያሳምምም?
እኔ እግሬ ላይ እና ስውነቴ ላይ አለ ግን አላጨውም ምክንያቱም በጣም ያበዛል ምንም ማረግ አሂቻልም ተፈጥሮሆ ስለሆነ አላጨውም እግሬ ላይ እና እጄ ላይ ያለውን እናመስግናለን ኒናዬ
Yan konjo yat taftsh naw batam enamsginln gin teru hono sal yamyabza mslig enji Geligil nabar
እኔ ኢትዮ ነኝ እና እንዴት ማግኘት ይቻላል
በርችልን ጎበዝና ጠንካራ ነሽ ሠላምሽ ይብዛ ውዴ ባለሽበት
እናመሠግናለን ኒናዬ
Great video! Enameseginalen.
እኳን መጣሽልን ማሬ አመሰግነለዉ እምክረዉ😘😘👌👍
እናመሠግናለን
አመሰግናለሁ ግን እኔ እፊቴ ላይ የለኝም
Please fitachu anede ketetekmachut betam new Tsgur yemiyabezabach yemiwtawem Tsgur betam shekarana weferam tetsgur yawota alesmahum endatehu
Betame airf nw gen mejamara ken yamal
Menam ayehemem behalalay yetafal
ኒናዬ የኔ ምርጥ ሰላም እንዴት ነሽ ልኝ
ዋው አሪፍ የኔ ቆጆ thanks
ይኒፎራምሽ ያምራል ጥሩ ነው እኔ የለብኝም መስለኝ
በርች የኔ ቆንጆ
ኧርይህነገር ለግርና ለእጅ ነው ለሌነገር አይሆንም በጣም ያማል ያበዛልም እኔን ያየ ይቀጣነው ለምን ብይሉ እግሬላይ ብዙም አልነበር ጓደኛ ስትጠቀም አይቸ ሞከርኩት አሁን ብዝት ብሎ ቁጭ አለልኝ
ግንበፈገፈግነዉ ቁጥር እየጨመረነዉ እሚሔደዉ ስለዚሕ ብዛት የልለባቹሕ አትጠቀሙት
ውድ እህቶች ይሄ ነገር ጥሩ አይደለም አትጠቀሙ ሀላዋ ይሻላል እኔ እምጠቀመው ሀላዋ ነው ከተሞክሮየ እራሴ ሰርቸ
እስኪ ንገሪኝ እህት በአላህ
በጣም ነው የምፈልገው
ማማየ ልታብራሪልኝ ትችያለሽ
በጣም አለብኝ ፊም እጀም እስኪ ንገሪኝ በአላህ
@@bertukanyosef231 የፀጉር ማንሻ ብለሽ ስትጥፊ ሀላዋ ነው ስሙ እሱቅ ስኳር እና ሎሚ ውሀ አድርገሽ መስራት ትችያለሽ እቤትም
ችግሩ ያበዛ ይሆናል እንጅ ግልግል ነበር ኒናየ
ለማንኛውም እናመሰግናለን
ኑኑዬ ይሄ ለኔ ያስፈልገኛል። እናመሰግናለን ውዴ።
የፊት ካልሆነ ባትጠቀሚው ይሻላል ሊናየ በዛ ላይ ያማል መስለኝ
ኡፍፍፍ ኒናዬ ሊገለኝ ነውፊቴ የሌላው ቢላጩት ይመቻል ይፊቴ ግራ ገብቶኝ ነበር ጢምማ ተይው ሞልቷል አፍጫዬ ጎንና ጎኑን ፊቴ በሙላ እየበላኝ ሥፏክተው ጠቆረ አሁንም ይበላኛል ብዙ ግዜ ተናገርኩ የሚሠማኝ የለም በሠው ቤት ብቻ ተበላሸሁ ምንም አገዛልኝም አቃለሁ በራሤ ብርም ቢሆን ሀኪም ውሠዱኝ ብዬ ወሠዱኝ ምንም የላትም አሉ መረመሩኝ ያመኛል ብል ይሥቃሉ ገና ሢጀምረኝ ከውሥጥ ነው የጀመረኝ ፊቴን አየበላ
አይዞሽ አላህ ያስርሽ የሰው አገር አላህ ለአገራችን ያብቃን እህት እኔም ነኝ አብሽሪይ
@@habibamohammed9583 አሚን ሀቢቢቲ በዱአ አንረሣሣ ውዴዋ አላህ ያብሸርሸ
@@hayathabeshawit2050 አብሽሪይ የኔውድድ አላህ የሰጠንን መቀብል ነው የባሰም አለ እህት
enmasignal sub arigeshalewu anchim wed ney gora bay
እናመሰግናለን እህታችን እውቀትሽ ስለምታካፍዬን
የምወድሽ
እኔ በጣም ነዉ የምወድሽ እዉነት በማንነትሽ የማታፍሪ ማርያምን ፈጣሪ ሀሳብሽን ይሙላ ማሬ
Marye beteseb inun
እሄ አረቦች እጃቸው ላይ ያለውን ፀጉር ነው ሚያነሱበት ምላጭኮ ነው የኔ ቆንጆ እሄ ከሌለ የወዶችን ፂም መስሎ ነው ቁጭ ሚለው በክር ቢነሳ ይሻላል
😂😂😂😂😂
ኒናዬ አመስግነለው እኔ ፊት ላይ በጣም ፀጉር ያስችግረኛል መንቀያው ነው የምጥቅመው ግን እሱ አልተመችኝም ጊዜ በጣም ነው የሚወስደው
እጂ እና እግረ ላይ ያለን ፀጉር መንሳት አይመከረም ካስለመዳችሁት በሇላ ያስጠላል ሁልጌዜ ማንሳት ደግሞ በሇላ እሚያስከትልው ጉዳት አለው ስለዚህ እንደኔ አታድረጉት ምክንያቱም አሏህ ለሂክምው ነው እዛ ቦታ ላይ ያበቀለው መወገድ ያለበትን ቦታም አስተምሮናል አልሀምዱሊሏህ
Wowwww kojnoono sister
ኒናዬ ስለሰጠሽን ትምህርት አመሰግናለሁ
Erni ehulome laye segore becha nege
ጥሩ ነው እሀ፰ቴ በርቺ
ይግባርይ ወለ ልይ የተሰበሰበ ነወ
ማድያት ማጥፊያ የምትፈልጉ አናግሩኝ በተለይ ሣዉድ ያላችሁ የዳንኩበትን ልላክላችሁ ክሬዉን በዉሥጥ መሥመር ዉዶቸ
እኔ እፈልጋሁ
@@ራሀቱል-ገ7ኸ እሽ ቁጥርሽን ላኪዉ
0550727230
Pls
አረ እህት የማዳት ያልሽዉ ልጅ ቁጥርሽን ልቀቂዉ እና በዉሥጥ ላኪ በማዳት ሠዉ አለቀ
መዳምእግሯንነውየምትልጥበትየበለጥጠንካራሆኖነውየሚወጣው
Geletsnetesh betam wedewalehu bezhi ketey g/r ferihua mehon melekamenetu leras new .berchi
ምነው ሸዋ ነጎረቤቴም ጣውላ
ቤት የሰለቸኝን ድምፅ አሁን
በገዛ እጄ ጆሮዬን የማዶኖቅረው
ሰላም ኒናዬ ሠላምሽ ይብዛልን እንኳን በሠላም መጣሽ
Ebakachun Betam Yabezawal Eko kechalachu Mnm Atasnekut
በጣም ቆንጆ እቃ ነው ገዝቼ እሞክረዋለው
ዩኒፎርምሽ የምራል በጣም ነው እምወድሽ
ተሎ ነው ፁጉር የሚያበቅለው እደምላጭ ማለት ነው ሳምቱም አይቆይም ሲበቅል
*አዎን አሪፍ ነው እኔም ግስችዋልሁ ፩፲፲እሪያል ሳውዲ!*
የፈራሁ መግዛቱሥ በግድ ይገዛል ግን ልምድ ነው የሚሆን ይበቅላል በዛ ብሎ
ያበዛል እንደምላጭ ነው የአላህ ስራ ነው የኔን ብታይ አልሀምዱሊላህ ብሎ መቀበል ነው የባሰም አለ
@@habibamohammed9583 እሸ ውድ አዎ ይሄ ምንም አይደለም ዋናው ጤና ከሆን የኔ ይወረኛል አየሩ ነው መሠለኝ
@@hayathabeshawit2050 አብሽሪይ እህት አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ኢንሻ አላህ ውዴ
@@habibamohammed9583 እሸ ውዴ
yani konjo yebzabshal eko endt endabzabg betay enai yefitn yemsnsawo bmar nw kebchwo tensh koychay bench luk (workt) eyltfu mansat
wawo betam desilal betseb inhon
ቆይ የሚነቅል ነው ወይስ የሚላጭ
ጥሩ ጥያቄ የሚንቅል ነው ይህ አመስግናለው
የሚነቅል
ማንሳቱ ጡሩ አይደለም እየጨመረ ይሄዳል እኔ አላነሳም አስቼ አላቅም ብዙም የለኝም በነጋችን ላይ ፊቴ ቀይ ነው ግን ብዙም የለኝም
አጋር ከጋበንስ ሁሌ መለጨ አነጋኝም
እናመሠግለን
እንዴት እደምወድሽ ወላሂ ስወድሽ ለኑር ማር
Ere tiwor yebzale mar letmritow enamesgn alen
😘😘😘😘😘😘😘
ቆንጆ ይችማ ለኔናት አመሰግናለሁ
አሁን ይህ ማን ይጠፍበታል ብለሽነው እህቶች ይህ ፀጉር ያበዛል ሥካር በሎሚ እቤት ሀላዋ ሥሩ እሡ አሪፍ ነው
ውድ የNina Ethiopia channel ቤተሰቦች ሰብስክራይብ እንደራረግ
Mar beteseb inun sub adrgeshalew
ninaye ayiteshiwu kehone dibora yehone gize vedio serta neber yefit stegur mansha bila ewunet lemenager esun yalasaye yituber yelem ye wuchiwochu malete newu alaminm neber gin dibora sitserawu betam arif newu bila neber keza enem gezahut charg eyetederege newu yemiserawu megemeriya tinish kenatoch anesaligin keziya behuwala gin 1 stegur enkuwa alanesa nilogin kuchi aderekut baligezahut noro biye betam kochegin ena yihes endeziya bihon
በጣም ነው የሚያሳምመው ማር እኔ ሞክሬዋለሁ ግን ፀጉር ያበዛል
Mamaye enamsgnlen berch
ከዚህ ክሬሙ ይሻላል
አረ የወንድ ነው ለሴት ችግር ነው ያበዛል እኔ ባለቤቴ ይጠመዋል እህት ለሴት አይመከርም
ስላዳመጥሁሽ እኔን አመስግኒ እንጂ
እረ እህቶች የፊታችሁን ፀጉር እዳላጩ እዳነጩ ይበዛል ሰምታችሆል ተፈጥሩ ነው ለምክትሺ እናመስግን አለን ቆጂየ ይህ ለብብቻ እና ለግር ፀጉር ማሻነው
የኔማ እደወዲ ነዉ እሚመስለዉ ሰዉነቴ በሙሉ ነዉ
የኔን ብታይው. ፀጉሬን ሲያዩ አጠራጠረን. ፆታሽ ነው የሚሉኝ. ሰውነቴ ሙሉ በሙሉ ነው
ክክክክክክክ እር የኔም ነው
እኔም እዳቸዉነኚእህት እማ ሳዝብኚ ክሬም ተጠቅሜነዉ የበዛበኚበይብለጥ
እሰቲ አፈጥኔው
አንቺም አዲጀምረሽ
አዲምታዊቂ አልመስለኝ ምነበር
ደሞ ኩዌት ተገናኝን ነበር
እህቴ የበለጠ ሁኖይወጣል አሉ አይ እዳየ ወንድ መሥየልሻለሁ እኔማ
የዛሬ አራት አመት ጸጉሬን የተላጨሁት እሱን በሚመስል ማሽን ነበር አሁን ግን ጸጉሬ ወደ ቀደመው ተመልሶልኛል ይመስገን ፉቴ እጅስ የለኝም
thank u lemerjaw gn endayabezabachu ehitoch be max yshalachuhul