Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ከሱቅ የሚገዛውን ሞክሬው ነበር በጣም ያማል አነሳሱንም አልቻልኩበትም ስለምምፈራ ነው መሰል ለብልት ግን ጥሩ አይዴለም ለእጅ እና ለግር እዳልሽው አሪፍ ነው እኔ የተስማማኝ ክሬሙ ነው በጣም አሪፍ ነው ያሰዳል
ክሬሙ ምን አይነት ነው???
Betam enameseginishalen ehite berchilin👍
ማሻ አለህ ጀዘኪለህ ከይር ሀውለትዬ
ኑሪልኝ
ማሻ አላህ አቡደጅ የማናገኘዉሳ በምን ነዉ እምናነሳዉ
አሪፍ ነው ወላሂ
ጎቦዝ በሪች።
and geza tetekemaw betam new meyasamemew gen aref new thank you
አይን አይን ያወጣል ምን ልጠቀምባት
በጣም ትክክል ነሽ ውድ
ሀቢብቲ ሀላዋ ያማል እኔክሬም ነው የምጠቀመው
ከሣውድ ምን ይባላላል ሀላዋ ነው የሚባል አልደለም መልኩሥ ምንአይነትነው የቃው
ወአለይኩምእሰላም ወህመቱሏህ የኔቅመም አብሽሪ በርችልን
ወአሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ በርችልን
እዛመድ
Jezakilahu kayirani kawulaye konjo Anidi xiyaqe lixeyiqishi melishiligni ba Allha Lebiliti Saguri Manisha yihonali woyi?? ine bexami techegerikugni bemilaci yasakikali bezalayi buguri yiwoxabignali yaxokiralimi isiti mala kale
በጣምእናመሰግናለን ሀዉለትየ በርች ❤❤
🙏🙏🙏
እህቴ ዋክስ በአርብኛ ስሙን ንገሪኝ ስኮሩንማ አልቻልኩትም ህመሙ ሰውነቴ ቁጡ ነው
እናመሠግናለን እሞክራለሁስ እኔስ በምላጭ እየተጠቀመሁ ብትብቻየንም አጠቆረብኝደሞ አይቆይም ቶሎነው ጠጉሩ የሚወጣው
እኔም ነኝ ብታይ አጠቆረብኝ ማሻወን ሞክሬውነበር ግን ያማል ያምሁኖው ቶሎነው ፀጉር የሚወጣ ሀላዋውንግን አልመከረኩትም
እናመሰግናለን
እናመሠግናለን ሀውለትዬ
ልክነሽ እኔም በዚህ ነው የምጠቀም ብዙግዜ ያስቸግረኛል አልመጣልኝ እያለ መጀመሪያ በጣም ያማል ሲደጋገም ይለመዳል ፀጉሩም በጣም ስስ ነው የሚሆ ሞክሩት
ውሀአታሪግ
ሽኩረን
@@sofiasoffy1137 በሎሚና በስኳር ብቻ ይሆናል እዴ ንገሪኝ
@@TobiTube9 እደምንም ብትለምጂው ጥሩ ነበር ምላጪ ያጠቁራል ፀጉሩም ይበዛል ጠካራ ነው እሄ ግን ፀጉሩ በጣም ስስ ነው የሚሆን እህቴ ልመጂው
ጀዛኪ አላህ ውድ እኔ እስከ አሁን ሞክሬው አላቅም በተለይ የእጄ እና እግሬ ነክቼው አላቅም በተፈጥሮ ብዙ ፀጉር የለውም ያማል ስትይ ፈራሁት ብብቴ ፀጉሩ በጣም ስስ ነው ብዙ የለውም ግን እየጦቀረብኝ ነው ምን ትይኛለሽ ልሞክረው ወለ ይቅርብኝ በተረፈ በርቺ
ትንሽ ጠንከር ብለሽ አዴ ሞክሪዉ ለጥቁረቱም አሪፋ ነዉ ብዛት ከሌለው ደሞ ያን ያህል አያምም ሁቢ
እናመሠግናለን እህት ስንት ደቂቃ እሳት ላይ እናቆየው እኔ አሁን ሞክሬ ድርቅ ብሎ ቀረ መልሽልኝ?
እናመሰግናለን ሀውልዬ
wealeykum selam werehmetulah weberekathu enamesegnalen heyati
ኑሪልኝ ሁቢ
ኢንሻአላህ እሞክረዋለሁ ውድ እህቴ በርቺ
የኔ ዉድ ወአለይኩም ሰላም እደት ነሽ ምክርሽ ስወደዉ እኮ ዉድድድድ በሚለዉ ከኔ በላይ አላህ ይዉደድሽ
አላህ እዲሁ ይዉደድሽ
Walayikumsalm warahamatula wabarakatuu gin yamal ikoo hubii
እስክትለምጂዉ ነዉ ሁቢ
በርቺ በሱ ነው የምጠቀመው እውነትሽነው ሀሪፍ ነው
እናመሰግናለን እህት
አቡጀዴ ጨርቅ የማናገኘው በምን እናንሳው ?
ዋአለይኩም ሠላም የኔ ውዴ
ሀላዋ አሪፋ ነው ግን በጣም ያማል በተይ እግሬን ሳስነካው ኡኡኡ ነው ያልኩት
ቶሎ ያወጣል ወላ እዴትነው
እናመስግን አለን እህቴ በርች !!! እደት አድርጌ ልስራ ወፍራም አድርጌ ለመስራት ማለቴ ልክ አረብ አገር እደምንጠቀመው ሀላዋ ለመስራት
ወላህኩም ሰላም ወራመቱላህ ዋበረከቱ ሀዋ ማሻአላህ ወላህ በህርጊጥኚተ ሞክሬዉ ነበር ሰርቶልኛል በርች ማር ❤❤❤
ሽኩረን ሁቢ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አህለን ሁቢ
ሹክረን ሀዊዬ የምወድሽ😘👍
አላህ ይዉደድሽ ሁቢ
ወላኩም ሰላም ምርጥ ነው ውድ
Masha Allah wed ihtachn barche
ደምሪኝ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁአህለን ሀውለት እንኳን ደና መጣሸ እህቴ ጠፋሸ በሰላም ነው 👌
ኑሪልኝ ሁቢ አለሁ
@@hawlettube6809 እሺ ሁሊ ኑሪልኝ የኔ አሰለ
Waleykum selam werehmetulahi weberekathu jezakila heyre allah yechemreleshi
ዋክስማለት ምድነዉ አስረዱኝ
ዋለይኩም፣አሠላም፣ወረሕመቱላሒ፣ወበረካቱ፣አሐለን፣ሐውለትዬ የምወድሽ
ኑሪልኝ የኔ ብርታት
endemamer hawle
ሽኩረን ሀዊዬ በርቺ ውዴ 😘😘
ሹክረን
መልክሽከሁነማሻአላህበይሊሁ
እድትነው የሚጠፍ እእእእእ
አሪፍነዉ በርች
ማሻአላህ አህለን ሹክረን
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀውሊዬ
ሀላዋ ጥሩ ነዉ ግን ካገኛቹህ ማሽን የሚነቅል ከስሩ አለ በተደጋጋሚ ከተነቀለ ይጠፍል
ምን አይነት ማሽን
በርችልን ማማየ
@@hawlettube6809 ወያኪ ሀያቲ
ደምራኝ
በእጅ ቢነቀልስ ሀዉልዬ እጅ ከመንቀሉ እና በሀዋላ ከማንሳቱ የትኛዉ ይመረጣል እባክሺን መልሺልኝ
ሁቢ ሀለዋው በጣም አሪፍ ነው እኔ የመጀመራዬ ነው ግን ሞክሪው ተሳካልኝ
Sister yeminekal segurachen meneshalal?
አልገባኝም ፁሁፉ ሁቢ
@@hawlettube6809 የሚነቅል ፀጉር meneshalal እህቴ?
ማሸአላህ
ሀውሊ እኔ ሀላዋ መጠቀም ከጀምርኩ ቆየ ግን በጣም ቶሌ ቶሎ ነው ሚበቅለው ሳምንት እንኳ አይቆይም በተለይ አፍንጫዬ ስር ያለው ፀጉር በጣም እያሰፈረኝ ነው ሰው ፊት እራሱ በራሴ ተማምኜ መቆም አቅቶኛል
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
አህለን
የኔ ቆንጆ የተበላሸ ጥፍር ማሥተካከያ ካወቅሽ ብትነግሪኝ ኡፍፍ
እስኪ እሞክራለሁ አብሽር
እኔም በጥፍር ህመም እየተሰቃየሁ ነው እህት
@@ያረብ-ኰ1ኸ ኡፍፍ የኔ አህት ከባድ ነው
@@ያረብ-ኰ1ኸ በጣም ነው እሚደብረው ሰላም ለማለት እንኮን
እደኔ ሀኪም ሂዳችሁ ብታማክሩ ጡሩ ይመስለኛል ወደሌላ እዳይቀየርባችሁ መፊትሄ ፈልጉለት ቶሎ
Lefit yehonal ema
እዉነት ነዉ በሃላዎ ከሆነ ይሳሳል ቶሎ አይበቅልም ቆዳችን አይጠቁርም ይለሰልሳል እኔ ምርጫየ ሃላዎ ነዉ እየገዛሁ ነዉ የምጠቀመዉ መስራት ግን እቢ አለኝ ይደርቅብኛል እስቲ አች ባልሽዉ እሞክረዎለሁ
Keyet new emigegnew benatesh eski nigerign mendenew teblo emigezaw
Yet new yemishet halaw
የኔዉድ
ሁቢ አህለን
አገር ውስጥ የለም
እሞክረዋለሑ
በርች፡እናመስግናለን
وعليكم السلام ትክክል ነሺ ማም ሀላዋ ጥሩ ነው 🌹👍በቅንነት ሰብ አርጉኝ የኡመተል ኢስላም 🇸🇦
አህለን አዲስ ነኝ ለቤተ በርቺልኝ እህቴ
ኑሪልኝ ማር
ሹክረን ሃውለትዬ እኔ እስካሁን በፂም መላጫ ነበር ማነሳው አሁን ሃላዋ ራሴ ሰርቼ እንዳቺ ነው ምሰራው እኔ ከእሳት ካወረድኩት ቦሃላ በረድ ሲል ማር እጨምርበታለው በሱ ነው ማነሳው 3 ወር ሆነኝ ከጀመርኩት በጣም ነው የወደድኩት የኡነት የብብቴ ጥቁረት ጠፋግን ህመሙ ውይይ በጣም ያማል በተለኝ ታች ቤቱ
አንቺ ጎበዝ ነሽ ሁቢ ኑሪልኝ
እኔሰ ሞከረወ አሞኝ ተቸዋለሁ ምላጪ በአደየ ገልገል
@@sd-xi6xn ህመሙማ ተይው ኣይወራ እኔ ግን እያመመኝም ቢሆን አልተወውም ከምላጩ ይሻላል ብዙ ልዩነትም ኣለው
እንግዳውማ እሞከረዋለሁ ጨክኛ
@@tube2609 ባሌም መነው ጠቆረ ይለኛል
ግን መልኪሽነውእድ ውይስ እይተቀበብሽ እሊቱብላይ እሚትቀርብው ለውድችፈትነእድትሂኝ
እሥኪ አንችን ደግሞ ልሥማሺ ሙሥሊም ሆነሺ እንደማትዋሺ ተሥፍ አለኝ
እያየውሺ ሰሪቸ ነበሪ ላክን አልወፊሪ አለ እሳ
ማር ለቤትሽ አዴስ ነኝ ተጠቅሜዋለው በጣም አሪፍ ነው ግን ለፊት ፀጉር ይሆናል
አይሆንም ሁቢ ይጎዳብሻል ፊታችን በባሀሪዉ ለስላሣና ስስ ነዉ
@@hawlettube6809 እሺ ውዴ አመሰግናለው💖
የት ነው ያለሽወው
አዲስ አበባ
የኔማር አላህ ይጠብቅሽ
Yemen powder new
የኔውድ አቡደጅ ጨርቅ ከየት አገኛለሁ በሌላ መተካት አይቻልም እህቴ
ጠንካራና ሽካራ ከሆነ ይሆናል
ዉድ
*ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን መንትያዬ👭😍😘😘❤❤💋💋🌹🌹🍫🍬*
እህለን ኡህቲ
ያበዛል ቶሎ ያሳዲጋል ተጠቅሜው ነበር
አንዴ ብቻ ነዉ የተጠቀምሽዉ
በጭራሽ አያበዛም በጣም ምርጥ ነው
ዋልይኩምአስላምወራህመቱላሂወብረካትሁጣፋ ጭነሽ አላህ ይጭምረልሽ
ሀራም እኮነው የእጂና የእግርፀጉር ማፅዳት
❓❓❓❓
አቤት
ሀራም ቢሆንም በጣም የሚያስጠላ ተሆነ ችግር የለውም ለሴት ብቻ ሲሉ ሰምቻለሁኝ ምክናየቱምበጣም ሲያድግ ያስጠላል በተለይ ትዳር ላይ
ማን አለ ሴት ልጅ ከቅድቧ ውጭ የፈለገችውን ማሳት ትችላለች
@@እሙአብደሏህ-ዸ9ቈ ከፀጉርዋም ውጪ ውድ
ይህ ሥኳር ሥታ ሞከርኩት ወላሂ አይወጣልኝም
ለቤትሽ አድሥ ነኝ እሞክረዋለሁ ቀጥይበት ዉደ
አህለን የእኔ ቆንጆ
Waksun keyet new magegnet emichalew
ሱፐር ማርኬት ወይም ኮስሞ መሸጫ ሱቆች ዉስጥ ይገኛል
@@hawlettube6809 amesegenalew wede berchiln
ሀላዋ ግን ለኔ አይስማማኛም ያጠቁረብኛል ካነሳሁ ቡሀለ እንደ ብጉውር ያወጣብኛል ከዛ ይጠቁራል
ካነሳሽ በኋላ የወይራ ዘይት ተቀቢ ካሎነ ዋክስ ሞክሪ
@@hawlettube6809 እሽ ጀዛኪ አላህ ኸይር እህቴ
እናመሰግናል እህት መክሬው ነበር እጀ ላይ ሳደርገው ይቀልጣል እንኳን ሊያነሳ እስኪ አች ባሳየሽን መልኩ እሞክራለሁ
አመሰግናለሁ እኔ የሚጠቃመው አንድ ቡርጭቆ ስኳር ግመሽ ብርጭቆ ውሃ ግመሽ ብርጩቆ ሎም በእሳት ለ30 ደቂቃ አቆያዋለሁ ትንሽ እንድቀዘቅዝ እጠብቃለሁ ከዛም እጠቃማለሁ ግን እኔ በልጅነቴ ጀምሬ አለብኝ በእጄ አግሬና ፊት ላይ የዛሬ 7 አመት ጀምሮ አለብኝ በአመት 2 አስወግዳዋለሁ ግን ህመም አለው ጀመሪዎች እኔ ግን ለምጄዋለሁ ምንም አይለኝም!! እኔ አንዴ ከሰራሁ ለ6 ወር ይበቀኛል አሁንማ ልዘር የምበል አለ የመዳም ልጅ ሞክረዋለች ልሞክረው ብዬ ፈራሁ!! ክክክክ ደሞ የኢትዮ 30,000ሺ ብር ለእጄ ፀጉር ሆ አልሰጥም ክክክክክ
ለራስሺ የሚገዛአለኮ መጥለብ ትችያለሺ ሌዘር ሳውዲው ከሆን 400ሪያል ኮየት70.40ዲናርአለ
@@emuy438 እኔ ኦማን ነው ያለሁት
@@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም እዛም አይቻለሁ አለ ቢቆይም እልክልሻለው ሊካቸውን
@@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም ስማቸውን ሰርች አድርጊው fb ላይ ከዛበውስጥ አውሪአቸው
@@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም clinipueskincare ሊንካቸው ይህ ነው
እኔ ሞክሪው ውይ ያማል ሁቢ አልቻልኩም
ሹክረን ለኪ ሀቢበቲ የሀይድ መዳኒት ምታቂው ካለ ንገሪኝ አስክሮ ሌደፋኝ ነው የማልወስደው መዳኒት የለም ፊት እያስነቀለኝ አልቻልኩም ነብሴ ምትወጣ ነው ሚመስለኝ ምላድርግ
@@tube2609 ውይ የኔ ማር አንቺም ነይ ካልሺኝ እመጣለሁኝ ወላሂ ሊገለኝ ነው አልቻልኩም አወራሻለሁኝ እሺ ግን የት ነው ቁጥርሽ መነሻው ኢማራ
@@የቢላልቢንረባዕ ሳውዴ
አብሽር ሁቢ ከባድህመም ነዉ እዲቀንስልሽ ግን ተልባ አፋልተሽ ሙዝ እና ሙቅ ዉሀ መያዝ ያስታግሣል ግን ሀኪም አማክረሽ ሚስማማሽን መዳኒት እዲሠጥሽ ብታደርጊ ጥሩ ነዉ ሁቢ
@@hawlettube6809 አላህ ይበሽርሽ ፊል ጀና ሁቢ ያላረኩት መደሀኒት የለኝም ተልባ ብቻ አልሞከርኩኝም ፖኖዶል እወስዳለሁኝ ወሃ ሚያዝበትን ብላስቲኩ ውሃ ሲደረግበት ላስቲክ ላስቲክ እያለ ይሸታል ወደላይ ይለኛል እናም ጥሩ አይደለም ጉዳት አለው አሉኝ እስኪ ሀኪም እሞክራለው ላንዴና ለመጨረሻ ኡፍ የኔን ህመም በማናቹሁም አይድረስ በረቢ
❤❤❤❤❤🎉
ሀውልየ ቆጆ አዳዴየ ለምን በላይቭአመጭ?
እመጣለሁ ሁቢ
yenmar barcha ayzashi betsba enhuna
❤❤❤❤
በረችማማየ ለቤትሺ አዲስነኝ አድጥያቄ ልጠይቅሺማ እጀ ጥቁረ አለብክ ክዴማለትነዉከዉያጨረሰኝ ወለኢ😥😥😥😔እናሲድን በልዞ አስጠለኝ ያጠባሳ ሲድን ሌላ ጠባስ ይተካል አረዲያ😔☹️
ተደምረናል
ሞክሬው ነበር ግን ቶሎ ይደርቃል ትኩስ እያለ ደሞ የቀጥላል 😒
ስኳር አብዝተሽ ነዉ ሁለት ሦስቴ ሞክሪዉ ሲበርድ እንደ ማር እስኪ ሆንልሽ
as Wr Wb Hawlt
ዋለይኩም አሥላም
ኧረ እኔ በጣም ነዉ ምፈራው
እኔ በጣም ያመኛል በሀላዋ ማንሣት አልሞክረዉም በጪራሺ
አደይተለመድሽው አያምሽም ሰብስክራይብ አርጊኛ በቅንነት
በጣም እናመሰግናል በርችልኝ👍👍👍
ቀላል ያማል
እስክትለምጂዉ ነዉ ጨከን ማለት ያስፈልጋል ሁቢ
@@hawlettube6809 እሺ ሁቢ
አንድጊዜይተሰራዉለብዚጊዜይቆያልወይማሚማለቴከቁይስእወጨላይወይስተላጃ
ዉጪላይ ለብዙ ጊዜ መቆየት ይችላል
እኔ ከሱቅ የሚገዛውን ሞክሬው ነበር በጣም ያማል አነሳሱንም አልቻልኩበትም ስለምምፈራ ነው መሰል ለብልት ግን ጥሩ አይዴለም ለእጅ እና ለግር እዳልሽው አሪፍ ነው እኔ የተስማማኝ ክሬሙ ነው በጣም አሪፍ ነው ያሰዳል
ክሬሙ ምን አይነት ነው???
Betam enameseginishalen ehite berchilin👍
ማሻ አለህ ጀዘኪለህ ከይር ሀውለትዬ
ኑሪልኝ
ማሻ አላህ አቡደጅ የማናገኘዉሳ በምን ነዉ እምናነሳዉ
አሪፍ ነው ወላሂ
ጎቦዝ በሪች።
and geza tetekemaw betam new meyasamemew gen aref new thank you
አይን አይን ያወጣል ምን ልጠቀምባት
በጣም ትክክል ነሽ ውድ
ሀቢብቲ ሀላዋ ያማል
እኔክሬም ነው የምጠቀመው
ከሣውድ ምን ይባላላል ሀላዋ ነው የሚባል አልደለም መልኩሥ ምንአይነትነው የቃው
ወአለይኩምእሰላም ወህመቱሏህ የኔቅመም አብሽሪ በርችልን
ወአሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ በርችልን
እዛመድ
Jezakilahu kayirani kawulaye konjo Anidi xiyaqe lixeyiqishi melishiligni ba Allha Lebiliti Saguri Manisha yihonali woyi?? ine bexami techegerikugni bemilaci yasakikali bezalayi buguri yiwoxabignali yaxokiralimi isiti mala kale
በጣምእናመሰግናለን ሀዉለትየ በርች ❤❤
🙏🙏🙏
እህቴ ዋክስ በአርብኛ ስሙን ንገሪኝ ስኮሩንማ አልቻልኩትም ህመሙ ሰውነቴ ቁጡ ነው
እናመሠግናለን እሞክራለሁስ እኔስ በምላጭ እየተጠቀመሁ ብትብቻየንም አጠቆረብኝደሞ አይቆይም ቶሎነው ጠጉሩ የሚወጣው
እኔም ነኝ ብታይ አጠቆረብኝ ማሻወን ሞክሬውነበር ግን ያማል ያምሁኖው ቶሎነው ፀጉር የሚወጣ ሀላዋውንግን አልመከረኩትም
እናመሰግናለን
እናመሠግናለን ሀውለትዬ
ኑሪልኝ
ልክነሽ እኔም በዚህ ነው የምጠቀም ብዙግዜ ያስቸግረኛል አልመጣልኝ እያለ መጀመሪያ በጣም ያማል ሲደጋገም ይለመዳል ፀጉሩም በጣም ስስ ነው የሚሆ ሞክሩት
ውሀአታሪግ
ሽኩረን
@@sofiasoffy1137 በሎሚና በስኳር ብቻ ይሆናል እዴ ንገሪኝ
@@TobiTube9 እደምንም ብትለምጂው ጥሩ ነበር ምላጪ ያጠቁራል ፀጉሩም ይበዛል ጠካራ ነው እሄ ግን ፀጉሩ በጣም ስስ ነው የሚሆን እህቴ ልመጂው
ጀዛኪ አላህ ውድ እኔ እስከ አሁን ሞክሬው አላቅም በተለይ የእጄ እና እግሬ ነክቼው አላቅም በተፈጥሮ ብዙ ፀጉር የለውም ያማል ስትይ ፈራሁት ብብቴ ፀጉሩ በጣም ስስ ነው ብዙ የለውም ግን እየጦቀረብኝ ነው ምን ትይኛለሽ ልሞክረው ወለ ይቅርብኝ በተረፈ በርቺ
ትንሽ ጠንከር ብለሽ አዴ ሞክሪዉ ለጥቁረቱም አሪፋ ነዉ ብዛት ከሌለው ደሞ ያን ያህል አያምም ሁቢ
እናመሠግናለን እህት ስንት ደቂቃ እሳት ላይ እናቆየው እኔ አሁን ሞክሬ ድርቅ ብሎ ቀረ መልሽልኝ?
እናመሰግናለን ሀውልዬ
wealeykum selam werehmetulah weberekathu enamesegnalen heyati
ኑሪልኝ ሁቢ
ኢንሻአላህ እሞክረዋለሁ ውድ እህቴ በርቺ
ኑሪልኝ
የኔ ዉድ ወአለይኩም ሰላም እደት ነሽ ምክርሽ ስወደዉ እኮ ዉድድድድ በሚለዉ ከኔ በላይ አላህ ይዉደድሽ
አላህ እዲሁ ይዉደድሽ
Walayikumsalm warahamatula wabarakatuu gin yamal ikoo hubii
እስክትለምጂዉ ነዉ ሁቢ
በርቺ በሱ ነው የምጠቀመው እውነትሽነው ሀሪፍ ነው
እናመሰግናለን እህት
ሽኩረን
አቡጀዴ ጨርቅ የማናገኘው በምን እናንሳው ?
ዋአለይኩም ሠላም የኔ ውዴ
ሀላዋ አሪፋ ነው ግን በጣም ያማል በተይ እግሬን ሳስነካው ኡኡኡ ነው ያልኩት
ቶሎ ያወጣል ወላ እዴትነው
እናመስግን አለን እህቴ በርች !!!
እደት አድርጌ ልስራ ወፍራም አድርጌ ለመስራት ማለቴ ልክ አረብ አገር እደምንጠቀመው ሀላዋ
ለመስራት
ወላህኩም ሰላም ወራመቱላህ ዋበረከቱ ሀዋ ማሻአላህ ወላህ በህርጊጥኚተ ሞክሬዉ ነበር ሰርቶልኛል በርች ማር ❤❤❤
ሽኩረን ሁቢ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አህለን ሁቢ
ሹክረን ሀዊዬ የምወድሽ😘👍
አላህ ይዉደድሽ ሁቢ
ወላኩም ሰላም ምርጥ ነው ውድ
Masha Allah wed ihtachn barche
ኑሪልኝ
ደምሪኝ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አህለን ሀውለት እንኳን ደና መጣሸ እህቴ ጠፋሸ በሰላም ነው 👌
ኑሪልኝ ሁቢ አለሁ
@@hawlettube6809 እሺ ሁሊ ኑሪልኝ የኔ አሰለ
Waleykum selam werehmetulahi weberekathu jezakila heyre allah yechemreleshi
ዋክስማለት ምድነዉ አስረዱኝ
ዋለይኩም፣አሠላም፣ወረሕመቱላሒ፣ወበረካቱ፣አሐለን፣ሐውለትዬ የምወድሽ
ኑሪልኝ የኔ ብርታት
endemamer hawle
ሽኩረን ሀዊዬ በርቺ ውዴ 😘😘
ሹክረን
መልክሽከሁነማሻአላህበይሊሁ
እድትነው የሚጠፍ እእእእእ
አሪፍነዉ በርች
ማሻአላህ አህለን ሹክረን
ኑሪልኝ
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀውሊዬ
ሀላዋ ጥሩ ነዉ ግን ካገኛቹህ ማሽን የሚነቅል ከስሩ አለ በተደጋጋሚ ከተነቀለ ይጠፍል
ምን አይነት ማሽን
በርችልን ማማየ
ኑሪልኝ
@@hawlettube6809 ወያኪ ሀያቲ
ደምራኝ
በእጅ ቢነቀልስ ሀዉልዬ እጅ ከመንቀሉ እና በሀዋላ ከማንሳቱ የትኛዉ ይመረጣል እባክሺን መልሺልኝ
ሁቢ ሀለዋው በጣም አሪፍ ነው እኔ የመጀመራዬ ነው ግን ሞክሪው ተሳካልኝ
Sister yeminekal segurachen meneshalal?
አልገባኝም ፁሁፉ ሁቢ
@@hawlettube6809 የሚነቅል ፀጉር meneshalal እህቴ?
ማሸአላህ
ሀውሊ እኔ ሀላዋ መጠቀም ከጀምርኩ ቆየ ግን በጣም ቶሌ ቶሎ ነው ሚበቅለው ሳምንት እንኳ አይቆይም በተለይ አፍንጫዬ ስር ያለው ፀጉር በጣም እያሰፈረኝ ነው ሰው ፊት እራሱ በራሴ ተማምኜ መቆም አቅቶኛል
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
አህለን
የኔ ቆንጆ የተበላሸ ጥፍር ማሥተካከያ ካወቅሽ ብትነግሪኝ ኡፍፍ
እስኪ እሞክራለሁ አብሽር
እኔም በጥፍር ህመም እየተሰቃየሁ ነው እህት
@@ያረብ-ኰ1ኸ ኡፍፍ የኔ አህት ከባድ ነው
@@ያረብ-ኰ1ኸ በጣም ነው እሚደብረው ሰላም ለማለት እንኮን
እደኔ ሀኪም ሂዳችሁ ብታማክሩ ጡሩ ይመስለኛል ወደሌላ እዳይቀየርባችሁ መፊትሄ ፈልጉለት ቶሎ
Lefit yehonal ema
እዉነት ነዉ በሃላዎ ከሆነ ይሳሳል ቶሎ አይበቅልም ቆዳችን አይጠቁርም ይለሰልሳል እኔ ምርጫየ ሃላዎ ነዉ እየገዛሁ ነዉ የምጠቀመዉ መስራት ግን እቢ አለኝ ይደርቅብኛል እስቲ አች ባልሽዉ እሞክረዎለሁ
Keyet new emigegnew benatesh eski nigerign mendenew teblo emigezaw
ኑሪልኝ
Yet new yemishet halaw
የኔዉድ
ሁቢ አህለን
አገር ውስጥ የለም
እሞክረዋለሑ
🙏🙏🙏
በርች፡እናመስግናለን
وعليكم السلام
ትክክል ነሺ ማም ሀላዋ ጥሩ ነው 🌹👍
በቅንነት ሰብ አርጉኝ የኡመተል ኢስላም 🇸🇦
አህለን አዲስ ነኝ ለቤተ በርቺልኝ እህቴ
ኑሪልኝ ማር
ደምሪኝ
ሹክረን ሃውለትዬ
እኔ እስካሁን በፂም መላጫ ነበር ማነሳው አሁን ሃላዋ ራሴ ሰርቼ እንዳቺ ነው ምሰራው እኔ ከእሳት ካወረድኩት ቦሃላ በረድ ሲል ማር እጨምርበታለው በሱ ነው ማነሳው 3 ወር ሆነኝ ከጀመርኩት በጣም ነው የወደድኩት የኡነት የብብቴ ጥቁረት ጠፋ
ግን ህመሙ ውይይ በጣም ያማል በተለኝ ታች ቤቱ
አንቺ ጎበዝ ነሽ ሁቢ ኑሪልኝ
እኔሰ ሞከረወ አሞኝ ተቸዋለሁ ምላጪ በአደየ ገልገል
@@sd-xi6xn
ህመሙማ ተይው ኣይወራ እኔ ግን እያመመኝም ቢሆን አልተወውም ከምላጩ ይሻላል ብዙ ልዩነትም ኣለው
እንግዳውማ እሞከረዋለሁ ጨክኛ
@@tube2609 ባሌም መነው ጠቆረ ይለኛል
ግን መልኪሽነውእድ ውይስ እይተቀበብሽ እሊቱብላይ እሚትቀርብው ለውድችፈትነእድትሂኝ
እሥኪ አንችን ደግሞ ልሥማሺ ሙሥሊም ሆነሺ እንደማትዋሺ ተሥፍ አለኝ
እያየውሺ ሰሪቸ ነበሪ ላክን አልወፊሪ አለ እሳ
ማር ለቤትሽ አዴስ ነኝ ተጠቅሜዋለው በጣም አሪፍ ነው ግን ለፊት ፀጉር ይሆናል
አይሆንም ሁቢ ይጎዳብሻል ፊታችን በባሀሪዉ ለስላሣና ስስ ነዉ
@@hawlettube6809 እሺ ውዴ አመሰግናለው💖
የት ነው ያለሽወው
አዲስ አበባ
የኔማር አላህ ይጠብቅሽ
Yemen powder new
የኔውድ አቡደጅ ጨርቅ ከየት አገኛለሁ በሌላ መተካት አይቻልም እህቴ
ጠንካራና ሽካራ ከሆነ ይሆናል
ዉድ
*ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን መንትያዬ👭😍😘😘❤❤💋💋🌹🌹🍫🍬*
እህለን ኡህቲ
ያበዛል ቶሎ ያሳዲጋል ተጠቅሜው ነበር
አንዴ ብቻ ነዉ የተጠቀምሽዉ
በጭራሽ አያበዛም በጣም ምርጥ ነው
ዋልይኩምአስላምወራህመቱላሂወብረካትሁ
ጣፋ ጭነሽ አላህ ይጭምረልሽ
ሀራም እኮነው የእጂና የእግርፀጉር ማፅዳት
❓❓❓❓
አቤት
ሀራም ቢሆንም በጣም የሚያስጠላ ተሆነ ችግር የለውም ለሴት ብቻ ሲሉ ሰምቻለሁኝ ምክናየቱምበጣም ሲያድግ ያስጠላል በተለይ ትዳር ላይ
ማን አለ ሴት ልጅ ከቅድቧ ውጭ የፈለገችውን ማሳት ትችላለች
@@እሙአብደሏህ-ዸ9ቈ ከፀጉርዋም ውጪ ውድ
ይህ ሥኳር ሥታ ሞከርኩት ወላሂ አይወጣልኝም
ለቤትሽ አድሥ ነኝ እሞክረዋለሁ ቀጥይበት ዉደ
አህለን የእኔ ቆንጆ
አህለን ሁቢ
Waksun keyet new magegnet emichalew
ሱፐር ማርኬት ወይም ኮስሞ መሸጫ ሱቆች ዉስጥ ይገኛል
@@hawlettube6809 amesegenalew wede berchiln
ሀላዋ ግን ለኔ አይስማማኛም ያጠቁረብኛል ካነሳሁ ቡሀለ እንደ ብጉውር ያወጣብኛል ከዛ ይጠቁራል
ካነሳሽ በኋላ የወይራ ዘይት ተቀቢ ካሎነ ዋክስ ሞክሪ
@@hawlettube6809 እሽ ጀዛኪ አላህ ኸይር እህቴ
እናመሰግናል እህት መክሬው ነበር እጀ ላይ ሳደርገው ይቀልጣል እንኳን ሊያነሳ እስኪ አች ባሳየሽን መልኩ እሞክራለሁ
ሽኩረን
አመሰግናለሁ
እኔ የሚጠቃመው አንድ ቡርጭቆ ስኳር ግመሽ ብርጭቆ ውሃ ግመሽ ብርጩቆ ሎም በእሳት ለ30 ደቂቃ አቆያዋለሁ ትንሽ እንድቀዘቅዝ እጠብቃለሁ ከዛም እጠቃማለሁ ግን እኔ በልጅነቴ ጀምሬ አለብኝ በእጄ አግሬና ፊት ላይ የዛሬ 7 አመት ጀምሮ አለብኝ በአመት 2 አስወግዳዋለሁ ግን ህመም አለው ጀመሪዎች እኔ ግን ለምጄዋለሁ ምንም አይለኝም!! እኔ አንዴ ከሰራሁ ለ6 ወር ይበቀኛል
አሁንማ ልዘር የምበል አለ የመዳም ልጅ ሞክረዋለች ልሞክረው ብዬ ፈራሁ!! ክክክክ ደሞ የኢትዮ 30,000ሺ ብር ለእጄ ፀጉር ሆ አልሰጥም ክክክክክ
ለራስሺ የሚገዛአለኮ መጥለብ ትችያለሺ ሌዘር ሳውዲው ከሆን 400ሪያል ኮየት70.40ዲናርአለ
@@emuy438
እኔ ኦማን ነው ያለሁት