"አባቴን የሚመስል ሰው ዴት ሳደርግ ነበር... ራሴን የማጥፋት ሃሳብ ብዙ ጊዜ ይፈታተነኝ ነበር" ከሰናይት እና ከመናሉ ጋር | ክፍል 11

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 101

  • @tigisperspective200
    @tigisperspective200 17 днів тому +36

    Goodness she has truly healed! 👏 we need more psychotherapist who help ppl heal

    • @rutaalem5023
      @rutaalem5023 14 днів тому +7

      your also saving your generations by the amazing content you have we need more and more responsible peoples like you all brave women's thank you

    • @MEKLITMasresha-j7z
      @MEKLITMasresha-j7z 13 днів тому

      @@rutaalem5023iooooo op pip pop pop 😮io

  • @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
    @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ 17 днів тому +49

    የእውነት ምን እንደምል አላውቅም የራሴን ታሪክ በሌላ ሴት እየሰማሁት ነው እኔ በደዚህ አይነት ታሪክ 7 አመት ቆይቻለሁ በመጨረሻም ትቴኝ ሄድ ከተለያየን 3 አመት ሆነን ይሱ ሌላ ህይወት ጀምሮ አግበቶ እየኖረ ነው እኔ ደግሞ ልጀምር ሰል እየተበላሽ ህመሜም ሳይድን አለሁ በርግጥ የኔ ጠባሳ ይህ ብቻ አይደለም የልጅነትም በዙ ነገር አለብኝ ቴጂየ አንችን ማግኘት እፈልጋለሁ የምኖረው ሳዑዲ አረብያ ነው

    • @misraknegash499
      @misraknegash499 13 днів тому +3

      አይዞሽ እህቴ ተስፋ እንዳትቆርጪ ግን እግዚአብሔር ፈቅዶ ቲጂን ወይም እሷን መሰል ባለሙያ እስከምታገኚ በምታምኚው እምነት ጠንክረሽ ፀሎት አድርጊ:: ለሁሉም ጊዜ አለው ነገሮች በሙሉ ይስተካከላሉ:: የሚረዳሽም ባለሞያ እንድታገኚ እግዚአብሔር ይርዳሽ::

    • @SenaWakijr
      @SenaWakijr 13 днів тому +2

      ሙሉ ታሪኩ የእኔ ነው ሲያገኘኝ እንደማልፈለግ አይነት ስሜት እንዳይሰማኝ ነው የሚያደርገው ፈጣሪን ደጋግሞ ስለሚጠራና መታመኛችን እሱ እንደሆነ የሚረዳንም እሱ እንደሆነና መታገስ ብቻ እንደሆነ ሲነግረኝ ታዲያ እንዴት አልዘናጋ ከዘጠኝ አመት ወጣ ገባ ውል የሌለው ግንኙነት ውስጥ ልጅ ተፈጠረ ተወለደ ብቻዬን ወልጄ ብቻሄን እያሳደኩ ነው እሱና የእሱ አምላክ ተደምረው ሲኦልን በህይወት አሳዩኝ የእኔ እግዚአብሔር ግን ታማኝ ነው የክፉ ቀን መሸሸጊያ ተመስገን ስደት ላይ ብሆንም እግዚአብሔር ቀን አለው

    • @megdelawittemesgen3460
      @megdelawittemesgen3460 12 днів тому

      @@SenaWakijr አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

    • @ABEBECHMITKU
      @ABEBECHMITKU 12 днів тому

      የኔ ጀግነ በረችልኝ እወድሻለሁ

    • @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
      @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ 12 днів тому

      @ABEBECHMITKU አመሰግናለሁ 🙏

  • @meronreta
    @meronreta 16 днів тому +12

    ቲጂዬ ምድር ላይ ከቤተሰብሽ ውጭአንድ እጅግ በጣም የሚወድሽ ሰው አለ ።እሷም እኔ ነኝ ።ቲጂዬ ከምልሽበላይ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ ማርያምን❤የኔ ትሁት የኔ ሰው አክባሪ በርቺልኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmebetChekol
    @EmebetChekol 6 днів тому +1

    እባክሽ ትጂ ካለውበት ሁኔታ ምወጣው ባንች ነው። ካንድም ሁለት ግዜ ሕህወትን ባንች ምክንያት ቀጠያለው። አሁን 26 አመቴ ነው።ትጂ በሕህወቴ 25 አመት ሙሉ አሰቃቅ ሕህወት አሳልፊያለው።ትጂ በጣም ብዙ ምስቅልቅሉ የወጣ ሕህወት።ትሮማ መሆኑን እና ትልቅ ህመም ውሰጥ መሆኔን ያወኩ ባንች ነው።አሁን ግን ስቃይ ውስጥ ነኝ መሞት ብቻ ነው ምፈልገው። እባክሽ ትጂ ላገኝሽ አልቻልኩም።እባክሽ ሕህወቴን አኝልኝ ለእናቴ ልኑርላት።ሰው ቤት እንጀራ ጋግራ ነው ያሳደገችኝ።እባክሽ😭😭😭

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 День тому

      አህቴ ላለሽበት ሁኔታ መፌትሔ መፈለጉ ጥሩ ነው ። ነገር ግን ከእስትንፋሳችን ይልቅ ቅርብ የሆነውን እግዚአብሔር አብልጠን እንፈልግ ሰይጣን ሁሉ ጊዜ ጨለማና ሞትን ነው የሚያሳየን ዲያቢሎስን ተቃወሙት ከእናንተ ይሸሻል እንዲል

  • @hanaewnetu
    @hanaewnetu 17 днів тому +8

    ቲጂ ምታቀርቢው ሁሉ በጣም ጥሩ ነገር ነው የኔ የቤተሰቤ ምለው ታሪክ አይበታለሁ የበለጠ ደሞ እራሳቸውን ለማጥፋት ጫፍ የደረሱ የተጨነቁ ወጣቶች በዝተዋል ወላጅም ልጁን ምን ጎደለብህ ጥጋበኛ ምናምን እያለ ያባብሳል እና የበለጠ ቤተሰብና የልጅ ግንኙነት ላይ በደንብ ስሪልን

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 17 днів тому +11

    በጣም ትልቅ ክብር ለፕሮግራምሽ አለኝ ብዙ ጠቃሚ ትምህርት እያገኘሁበት ነው እናመሰግናለን በርችልን ጎበዝ ነሽ 💐💐👍👍🙏🏾

  • @biruktawitshewayrga4678
    @biruktawitshewayrga4678 14 днів тому +6

    ባለታሪኳን ምንአሉን በጣም በጣም አመሰግናለሁ እውነት አንቺ ባታወሪ እኛም ይሄንን ክፍል ባላየን ❤

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 17 днів тому +3

    ልጅ ወልዶ ማሳደግ ራሱን የቻለ ኮርስ ያስፈልገዋል ! you peoples may God bless u❤

  • @dawityaszi5795
    @dawityaszi5795 17 днів тому +4

    Thank you Tg for sharing this great example. You guys are doing really great work. People need to get this kind of example to get courage to come out to get help. Trauma and childhood issues are main reason for mental health issues, divorce, low self esteem , addiction, etc.

  • @BEst-tn4ir
    @BEst-tn4ir 16 днів тому +2

    I am so impressed by her openness. She took full responsibility and see the truth for what it is ( not for what she wanted it to be. That is the beginning of the healing process) I am so happy to see this in our community. We all are learning from you. Thank you 🌟

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 8 днів тому

    እጅግ አስተማሪ ውይይት ቲጂዬ በርቺ የኔ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MissSalam-x9r
    @MissSalam-x9r 16 днів тому +2

    ቲጂዬ የምታቀረቢው ሁሉ ለህይውታችን መስርታዊ የሆኑ ነገሮች ናቸው ከልብ እናመስግናለን በርቺ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meronreta
    @meronreta 14 днів тому +7

    ቲጂዬ ደከመኝ።ላገኝሽ እፈልጋለሁ ግን የእናት አንቺ ጋር ለመምጣት ምንም የለኝም።በዚህ በጣም ከፍተኛ ፍቶኛል😢😢የ11ክፍል ተማሪ ነኝ።ቲጂዬ ደክሞኛል ውስጤ ብዙ ህመምአለ ግንምላድርግ ቢኖረኝናበመጣሁነበር።ቲጂዬ ምትክየሌለው ስራ ነው ምሰሪው እና በርቺልኝ።by love you 💕❤

    • @CharbulAzi
      @CharbulAzi 13 днів тому +1

      Ayezosh wed brchi min ale atgbesh hogne semteshin bgarawe

    • @CharbulAzi
      @CharbulAzi 13 днів тому +1

      Still you are young stay strong
      I know it's hard time for you yemayitalf yelm ene sedt b 16 amet endwtawe still sedt neng my 30 something but hiwot astmarng i am strong now k bezu meswat bhoula

    • @meronreta
      @meronreta 12 днів тому

      ​@@CharbulAziThank you 💕

  • @tigisperspective200
    @tigisperspective200 17 днів тому +5

    Tgye thank you for sharing real life story of a person who has healed! I need to share it a lot more!

  • @mezmurMez
    @mezmurMez 16 днів тому +2

    በጣም ነው ምናመሰግነው ቲጂዬ ምናሉ ሰኒ እውነት በጣም ፈጣሪ ያክብራቹ ጀግኖች የህይወትን ጣዕም ምታስቀምሱን 🫶🏻
    በጣም በጉጉት የምጠብቀው ብቸኛ ቻናል ነው

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 17 днів тому +3

    በጣም ደስ ይላል የልጅቷ የህይወት ታሪክ እኔ ከማልፍበት ነገር ጋ ትንሽ ይመሣሠላል የልጅነት ጠባሣ trauma በጣም አስቸጋሪ ነው ። እኔ አሁን ለብቻዬ መኖር ከ ፍቅር ግኑኝነት ውጪ መሆን ለዘመናት ስፈራው የነበረ ነገር ነው አልገባኝም ነበር ለምን ሁልግዜ date ማድረግ አለብኝ እንደምል አዎ value አለኝ እራሴንም እወዳለሁ ግን ሙላቴ ክርቶስ ነው ብዬ መቆም አቅቶኛል

  • @eshetuengeda2821
    @eshetuengeda2821 17 днів тому +1

    Huge transformation! "Everything starts within."
    Thanks, Seni & TG

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 13 днів тому

    ግሩም ውይይት ነው! እንደ እህታችን ምንአሉ አይነት ብዙ እህቶች አሉን እና ይሄ ግልፅ የሆነ ውይይት ሌሎቹን ወደ መድረክ ያመጣል:: በርቱ!

  • @kaleabmelaku7014
    @kaleabmelaku7014 15 днів тому +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ ሥራ እየሰሩ ካሉ ሰዎች መካከል ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነዉ።

  • @KazaBlanka-js3op
    @KazaBlanka-js3op 16 днів тому +2

    የፈቅርም የሕይወት ኑሮ ሆኔታ የምታክሙ እህቶች ብዙልን የኔንም ሕይወት እንደምታክሙልኝ አምናለው እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርላቹ

  • @Netsi23
    @Netsi23 17 днів тому +1

    This is really helpful thank you All of you

  • @seada9327
    @seada9327 2 дні тому

    1:13:09 ❤❤❤ 1:15:11 👍🥰

  • @Aberit
    @Aberit 17 днів тому +11

    በትክክል የኔ ሂዎት😢አንች ለ6 አመት ነዉ አይደል? እኔ ለ 17 አመት ነዉ የደከምኩት አሁን ግን በሂዎቴ በአለም ላይ የምጠላዉ ሰዉ እሱ ነዉ

    • @emu3288
      @emu3288 17 днів тому +1

      መጥላትም ግን ትክክል አይደለም ሲሉ ሰምተሻል አይደል?

    • @Aberit
      @Aberit 17 днів тому

      @ አይደለም እሱን ወንድ የተባለ እጠላለሁ እሱንማ ሳየዉ ዲያቢሎስ ነዉ ሚመስለኝ

    • @ane5294
      @ane5294 14 днів тому +1

      ​@@Aberit ይሄ ሰውዬ እኮ አሁንም ሂወትሽ ላይ ወሰኝ እያረግሽው ነው።

    • @Hiwi-y5w
      @Hiwi-y5w 14 днів тому

      እኔ 13አመት ነዉ የተጫወተብኝ

    • @Aberit
      @Aberit 13 днів тому

      @@Hiwi-y5w እኔ ግን በመጨረሻ ተጫትኩበት

  • @Haymanotredi
    @Haymanotredi 17 днів тому

    Tg betam amesgenalew ahune ezi semet weset neberekug gn telek temeret agechabetalew 🥰🙏

  • @SummerTsegayeAdal
    @SummerTsegayeAdal 14 днів тому

    Thank you for sharing this video,it helps a lot ❤🙏

  • @kidu2893
    @kidu2893 12 днів тому

    Thanks betam ewnet ❤❤ ye sent set hewet endehone eko 😮

  • @meronwhibe6361
    @meronwhibe6361 15 днів тому +3

    እዉቀት ስብዕና ስርአት የታደላችሁ ሴቶች ኑሩልን

  • @Binidon
    @Binidon 16 днів тому

    አስተማሪ ታሪክ ሁላችሁንም እናመሰግናለን 🙏🏼🙏🏼😍

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 17 днів тому

    I appreciate you both therapist Thank you for your advice 🙏 really helpful !! This's almost my story 😥😥😥😞😞😞

  • @MT-or7ey
    @MT-or7ey 16 днів тому

    Thank you TG❤

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 17 днів тому +4

    Who doesn't need therapy ⁉️ Thank you for sharing this video!

    • @emu3288
      @emu3288 17 днів тому +2

      Unfortunately we all need it as a society

  • @neimaahmed7946
    @neimaahmed7946 17 днів тому

    Very interesting story Thank you Tg.

  • @yacobashenafi9754
    @yacobashenafi9754 17 днів тому

    Thank you very much.
    Another useful, interesting and useful program.
    Keep up your good work.

  • @salomongemaneh4976
    @salomongemaneh4976 17 днів тому +1

    ፍቅር በየቦታው ቢሆንም እውነተኛ ፍቅር ግን ውድ ነው ይባላል ። እባካችሁ ሰዎች ፍቅር ላይ ከመግባታችን በፊት እርስ በርስ መጠናናትን አስቀድመን ቢሆን ይመረጣል።

  • @betelhemtadese-js6ge
    @betelhemtadese-js6ge 15 днів тому +2

    ሰላም እንዴት ናቹ? ቲጂዬ እየሰጣቹን ስላለው አገልግሎት በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርሽ።
    መጽሀፍሽን አንብቤ ነበር እህቴ ከባድ ችግር ውስጥ ነው ምትገኘው:እኛ ምንኖረው አዳማ ነው ከ 2 ወር በፊት ቢሯቹ መጥተን ፎርም ሞልተን ይደወልላቿል ተብለን ነበር።ከዛም ተደውሎ ቀጠሮ ለ ሀሙስ ተባልን ግን ባለሞያዎ ለካለች ሌሌላ ይመደብልሻል ተብላ እየጠበቀች ወር አለፋት።መፅሀፉን ካነበበች በዃላ ችራሽ እየባሰባት ነው።እምትረጂን ነገር ካለ ብዬ ነው ወረፋው ይገባኛል ግንበቃ በሷ ምክንያት ሁላችንም ታመምን በተለይ እናታችን።እባክሽን እርጂን።

  • @fikirteassefa7328
    @fikirteassefa7328 17 днів тому

    Thank you for sharing your story.

  • @hewantamirat
    @hewantamirat 17 днів тому

    ቲጂዬ እጅግ አስተማሪ ታሪክ ነው በርቺ ❤

  • @AlemAlex-cg4uc
    @AlemAlex-cg4uc 14 днів тому +2

    ቲጂዬ በናትሽ ቢሮሽ የት ነወ???????

  • @GenetMengistu-vb3zj
    @GenetMengistu-vb3zj 12 днів тому +1

    ሰኒ እማገኝሽ ቦታ ካለ ስልክሽንን

  • @Haleluya18JJ
    @Haleluya18JJ 16 днів тому

    Betam kenahu bemenalu i wish i get this kind of opportunity!!! My sisters bless you all ❤❤

  • @ፅጌማሪያምቁጭት
    @ፅጌማሪያምቁጭት 13 днів тому

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከነ ሁሉም ክሩሽ ። ብዙ ነፍሳትን እያዳናችሁ ነው።
    ጎበዝ ኑ እቤቴ አበረታቱኝ ህልም ፈች ነኝ። 😊

  • @Haregi849
    @Haregi849 17 днів тому

    የሚገርም ነው❤

  • @HaderaFereja
    @HaderaFereja 17 днів тому +1

    ይገርማል የኔን ታሪክ ይመስላል ያሳለፉኩት ሂወት ነው

  • @muna-l6d
    @muna-l6d 3 години тому

    Ohh No! any women never feel like this for any man

  • @alganeshkahsay5319
    @alganeshkahsay5319 16 днів тому

    Tigiye ❤❤❤❤❤

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 17 днів тому

    ቲጂዬ ባሌን ምከሪልኝ የልጄ አባት ነዉ ማጣት አልፈልግም ነበር ግን የሚያዝ የሚጨበጥ ነገር የለዉም አይረጋጋም ያዉ ደመና በይዉ😢😢😢

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 14 днів тому

    Tgye gin Why don’t you have more support for those of us living in the U.S., the ‘biggest country,’ who are crying and going through so much pain? I hope you guys are going to create something for us soon too!

  • @eftutesfaye328
    @eftutesfaye328 17 днів тому

    tegye endet new enanten maggnet yeminchlew tell me pleases

  • @ZahraHussein-s4b
    @ZahraHussein-s4b 16 днів тому +1

    Hi teg

  • @rurugames504
    @rurugames504 12 днів тому

    Endet new anchin maggnet michalew benatsh

  • @hikmaabdulfeta8474
    @hikmaabdulfeta8474 17 днів тому +1

    Enmekaker lay kenebersh erasu betam lewt alesh deldel blesh😂 i'm happy endi slayehush
    Erk maed groupochum saturday afternoon agelglot jemrachu enem one of your client endemhon tesfa allegn

  • @selamdesta6679
    @selamdesta6679 15 днів тому

    Best !!!!! Seriously one of the best conversation i found across the UA-cam, Thanks Tgi ,

  • @intihub3185
    @intihub3185 17 днів тому

    Ene felgallew mettakem gn yet endemhwd alawqm genzebm yellegnm😢

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 17 днів тому

    My recent experience, thank you sharing your experience.

  • @SelamBerhanuTadele
    @SelamBerhanuTadele 10 днів тому

    TG አድራሻችሁን እባካችሁ?

  • @danielkebede9738
    @danielkebede9738 17 днів тому

    Tigiye tnku

  • @aelmteklhmanot6331
    @aelmteklhmanot6331 13 днів тому

    ከይቅርታ ጋር እኔ እፈልግሻለው የውስጥ መስመር 🙏

  • @ayufahey3616
    @ayufahey3616 17 днів тому

    Tigi yet Edet lagengashi

  • @MikoMiko-ue5eb
    @MikoMiko-ue5eb 23 години тому

    O Lek me 😢😢

  • @EdlawitMusse
    @EdlawitMusse 17 днів тому

    How can we reach u?

  • @sarafantaye9591
    @sarafantaye9591 14 днів тому

    I thought psychology is all about listening Mrs Tigest 😏.

  • @abebaabebe9807
    @abebaabebe9807 17 днів тому

    Probably may help for natural human being not for spiritual man.

  • @harinetjohannes7303
    @harinetjohannes7303 16 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @berhanwonbera
    @berhanwonbera 17 днів тому

    salem tigi endet nesh nena tisch ye endalk wondim endet hona

  • @elshadaymosana767
    @elshadaymosana767 17 днів тому

    Waw

  • @EthiyoEthiyo
    @EthiyoEthiyo 16 днів тому

    እኔ ታሪኬን ብዘረዝር 26 አመት ስቃይ ድካም አለኝ

  • @TiruTiru-g8i
    @TiruTiru-g8i 16 днів тому

    ❤❤❤🎉

  • @SendekuAbeje-fk2zw
    @SendekuAbeje-fk2zw 11 днів тому +1

    እንተ አይደለም የምታክሙት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው የሚያክመን አያዳላ ገንዘብ ክፈሉ አይለን ንግራቹሁ አማረ አይናችሁ ጥርሳችሁ አቋማችሁ ነገ ይጠቅሙኛል ብሎ አይደለም ስለሚወደን ያክመናል ለዛውም በተቸገርንበት ጊዜ ፈተና በገጠመን ሰው በራቀን ሰው በጠላን አላስፉላጊ በሆነበት ጊዜ ደርሶ አክሞ ሰው ያደርገናል እሱ ካከመን ደግመን አንታመም እሱ ሲያክመን ለሰው ብርሃን እንሆናለን

  • @ameleworksahile3495
    @ameleworksahile3495 16 днів тому

    ሰላም ትግስት እና ሰኒ እንዴት እናንተ ማግኘት እችላለሁ ? ስደተኛ ነኝ በስልክ ማውራት ይቻላል ?የተዘበራረቀ ስሜት ነው ያለኝ same time am guilty . ከእራሴ ጋር ከወራሁ ብዙ ጥያቄ አለኝ? መልሱን አመኜ መቀበል ያቅተኛል ።please ?

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 16 днів тому +2

    Can you please talk about the importance of sexual purity, such as avoiding premarital sex for the sake of oneself?
    Ladies you better train yourself to save yourself for marriage!

  • @ambarnews07
    @ambarnews07 17 днів тому

    😢😮😅