የሰላሙ ነብይ ጋዜጣዊ መግለጫ!ልዩ ዝግጅት||HarunMedia||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 187

  • @SedruAman
    @SedruAman 2 місяці тому +6

    ሀሩን ሚድያ ተገዳቹ ነው ስንት ነገር እያለ እሄንን መግለጫ ነው ብላችሁ የምትዘግቡት
    አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
    መጨረሻችንንም ያሳምርልን።

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 2 місяці тому +4

    ሃሩን ምዲያ በዝ ከቀጠልኪ መከተላችን ልና ቆም ነው ኧኛ ሙስልሞች ከብዳአ የፀዳን ነን ???????👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @hadiyaashebre-vi4bv
    @hadiyaashebre-vi4bv 2 місяці тому +11

    ኧረ ምንድን ጉድ ነው በአሏህህህህህህ አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረው ላ ሀውለ ወላ ቁውተ ኢላ ቢላህ

  • @guguhighuvbkhmr6416
    @guguhighuvbkhmr6416 2 місяці тому +7

    ሀሚድ ሙሳ መረጃ አምጣልን በመውሊድ ላይ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    እኛ ከእናንተም ከእዚህ አይነት ጠማማ ተግባራችሁም የራቅን ነን ሴትና ወድ ተቀላቅሎ የሚጨፍርበት አሏህጂ ሊችለዉ የማይችለዉን ነገር ከእሱ ዉጪ ድረሱልን እጀን ያዙኝ ተብሎ የሚጠየቅበት የኛ ወድ ነብይ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስሩት ብለዉ ያላዘዙት እናዚያ እቁ የነብዩ ባልደረባወች ያልሰሩት ቢድአ ዛሬ የእስልምና መገላጫ ሊሆን አይችልም አሏህ ይህድኩም አሏህን ፍሩ አሏህና መልክተኛዉ ያልደነገጉትን እደተደነገገ አድርጎ መቅጠፍ ወጀልነዉ እኛ ከቢድአችሁም ከሺርካችሁም የራቅንነን ሀሩን ሚዳወች አደንቃችሁ ነበር ይህን አፀያፊ ቅጥፈት አሰራጪ ሁናቸዉ ማየቴግን አሳዝኖኛል እናተም አሏህን ፍሩ

  • @b.6015
    @b.6015 2 місяці тому +6

    🎉🎉🎉🎉 አህለን ወሰህለን ውድ የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ኡመት እደት ናችሁ ያአላህ ያከሪም ስለ መውሊድ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @muzu8456
      @muzu8456 2 місяці тому

      ማሻ አላህ መውሊድ በደማቅ ሁኔታ ሊከበር ቀርቦዋል❤❤❤
      ሁላችንም መቸም በተወለዱበት ቀን መደሰታችን አንድ ያደርገናል
      ለሸይጣን ደግሞ የጮኸበት የተበሳጨበት አጥብቆ የሚጠላው ቀን መሆኑ ይታወቃል።
      ❤❤❤❤

    • @aminasurur2523
      @aminasurur2523 2 місяці тому

      ግራ ያጋባል ግን መፍረድ አንችልም የሙስሊሙን አንድነት ለመጠበቅ ይመስለኛል

  • @BintbabaBintbaba
    @BintbabaBintbaba 2 місяці тому +2

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያነብየላህ የሀቢበላህ ❤❤❤❤❤❤❤ እረጅምእድሜ መሻይኮቻችን ኑሩልን ከአፊያጋ መውላየ ይስጣችሁ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hadiyaashebre-vi4bv
    @hadiyaashebre-vi4bv 2 місяці тому +4

    إنا لله وإنا إليه راجعون

  • @sufa4758
    @sufa4758 2 місяці тому +5

    ታው ታው ታው ፍትህ ለቦረና ለሙስሊም መሀበረሰብ እዴትህዝብእየተጨፈጨፈመውሊድ ምናምንትላላችሁ ሲጀመር ቢድአነው ለሚፈናቀለው ለሚጨፈጨፈው ሰውድምፅበሆናችሁ 😢

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 2 місяці тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም👍👍👍

  • @b.6015
    @b.6015 2 місяці тому +11

    33333333333 መቸ ጀምሮ ነው በአል ያለን አረ አላህን ፍሩ ሙስሊም 22222222 ብአልጂ ሶስት በአል የለንም አየ አለመታደል 😢😢😢😢😢😢

  • @BelistiAsema
    @BelistiAsema 2 місяці тому +7

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጦሀ አነጋገሩ የጂህልና እና የእብሪት ይመስላል አላህ ይህድህ እሚወዳቸው ያክብር አለ መሰለኝ እኔም እሚወዳቸው ፂሙን ይልቀቅ ልብሱን ያሳጥር እላለሁ ሁለት በአላህና በመልክተኛው የተደነገጉ ሲሆን አንዱ ቢዳአ ለጫት መቃሚያ ተጨምሯል በሚል ይስተካከል!

  • @AbdulbarNasir-to8rw
    @AbdulbarNasir-to8rw 2 місяці тому +2

    አላህ ይምራን ከንደዚህ አይነት የሞኝ፣ የማስመሰል አንድነት ይጠብቀን

  • @abuyeenate1682
    @abuyeenate1682 2 місяці тому +2

    ይህ መግለጫ ኡስታዝ ሸኽ ሃሚድ ሙሣ የሚያምንበት ሳይሆን በመንግስት ጥልቅ ገብነት ጋር የተያያዝ ነው የሚል ጠንካራ ግምት አለኝ።

  • @መሀመድኡመር-ሐ7ቐ
    @መሀመድኡመር-ሐ7ቐ 2 місяці тому

    ሀሩን ሜዳ የጥመት መገዱን አጧጡፏል እኔ እኳ ከተረዳሁ ቆየሁ አልሀምዱሊላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ

  • @KedirShifa-s7q
    @KedirShifa-s7q 2 місяці тому +1

    ነብዩን ፡ሰ ዐ ወ :ያላከበሩትንና ኢስላም የማያውቀውን፣የፈጠራ ተግባር ከየት አምጥታችሁ፣ ነው 3 ክብረበአል ብለህ አፍህን ከፍተህ የምታወራው፣ወይ ቅጥፈት ፣የውመልቂያም እንገናኝ ፣የምታወራውን የምታጠበት ቀን

  • @መሀመድኡመር-ሐ7ቐ
    @መሀመድኡመር-ሐ7ቐ 2 місяці тому +1

    ሙስሊሙ ኡማ እያላችሁ አታታሉ ጥመታችሁን ይዛችሁ ጥርግ በሉ የሚሠማ ጆሮ የለኝም😂

  • @MohammedEdris-ft5uq
    @MohammedEdris-ft5uq 2 місяці тому +1

    صل لله عليه وسلم,موليد مبراك❤❤❤

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 місяці тому +1

    መውሊድ ፍጠራነው መርጃ ማስርጃ የለለው ነው አሏህ ይስቱር አሏህ ይምራችሁ ይምራን

  • @SulymanHussein
    @SulymanHussein 2 місяці тому +1

    ሸይጧኖች አላህ ያጥፋቺሁ ኡለማ ተብዬ ክክክክክክክ

  • @bhredinabdu9966
    @bhredinabdu9966 2 місяці тому +3

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @b.6015
    @b.6015 2 місяці тому +4

    መብላት በልጂ ምን ማብላት ትላለህ ስንት የሚረዳ ተፈናቃይ በሞላበት ሀገር የሚበላው በመውሊድ ነውደ አላህ ይስቱር ብስ

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 2 місяці тому +3

    አሏሁም እሥታአም አሏህ ይምራን ትክክለኛዉን ምገድ ሁላቺነ ንም ግርም እሚለኝ ላያብራሮ ሢሞክሩ አጅብ

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 місяці тому +1

    እናሊላሂ ወኢናኢላሂ እራጀወን ሸህ ሀሚን በጣም እወደወት ነበር ያሳዝናል አላህዬ መጨረሻቺነን አሳምረልን

    • @muzu8456
      @muzu8456 2 місяці тому

      አሁንም ውደዳቸው መቼም ካንተ የተሻለ እውቀት እንዳላቸው አትክድም

    • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
      @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 місяці тому

      ውቀት ኑሮን ሀልተገበርነው ፋይዳ የለውም በድን ላይ መብት አለደ የፈለጉትን መጨር መቀነስ እደዛ ሀለ ለምን ተሰቃዬ ስሀቦቺ ነቢ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይ ወሰለም ለምን ተሰቃዬ ዛሬ ማን ፈቅዶላቸው ነው ሁሉም የመሰለውን ይከተል ብለው የሚናገሩት ሀሩኖቺ ተስተካከሉ በሚድያቺሁ አድነት እያላቺሁ ፈሳድ አታስፋፉ

    • @AlhamduIbrahim-zl6iu
      @AlhamduIbrahim-zl6iu 2 місяці тому

      አውቆ ጠማማ ሰውን ተው ሀቅንና የሀቅ ባለቤት ውደድ

  • @tahahussein2988
    @tahahussein2988 2 місяці тому

    መውሊድ ደስታችንን የምንገልፅበት : ለአላህ ምስጋና የምናቀርብበት : ነቢዩን ሰዐወ የምናወድስበት እና የምናስታውስበት ቀን ነዉ። ይህንን ቀን በዚህ ሁኔታ ለመዘከር ፌደራል መጅሊስ በተደራጀ መልኩ መንቀሳቀሱ ሊመሰገኑ ይገባል።ጀዛኩሙላህ ኸይር።

  • @hayatmuhammed1810
    @hayatmuhammed1810 2 місяці тому +4

    ጭራሺ ሦሥተኛ ባአል አመጣችሁ ጉድ አይሠማ የለም አላህ ሂዲያ ይሥጠን ያረብ 😢😢😢😢😢

  • @SemirShemsu-j5c
    @SemirShemsu-j5c 2 місяці тому +1

    መዉሊድ ሙባረክ

  • @HdhdhdDjhdud-uj1mw
    @HdhdhdDjhdud-uj1mw 2 місяці тому

    አላህ ይሁን ናቹህ ሀኑን ሚዲያ የምትከታተሉ

  • @ZynabZynab-qg9bm
    @ZynabZynab-qg9bm 2 місяці тому +1

    ሰለላሁ እልይ ዎሰለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 2 місяці тому +4

    ወዴአቅላቺሁ ተመለሡ ሳይመሺባቺሁ

  • @enayayesuf2620
    @enayayesuf2620 Місяць тому

    انالله وانا اليه راجعون

  • @noor.yeche.werengehussain1059
    @noor.yeche.werengehussain1059 2 місяці тому +4

    ጉድኮነው ሀሩኖች ምነካቹ

  • @lolotoutube6002
    @lolotoutube6002 2 місяці тому

    ስለላሁ አሊይሂ ወስለም

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 2 місяці тому +1

    ሶስተኛባውልልልልል😂😂😂😂አመጣችሁልንንን እናንፈልግም ነብያችንያላዘዙንንአንሰራም 😂😂😂😂😂

  • @Ibnu-Seid
    @Ibnu-Seid 2 місяці тому

    subhan allah

  • @abdulrahmankhalid4616
    @abdulrahmankhalid4616 2 місяці тому

    حسبي الله ونعم الوكيل

  • @Thebuilders33
    @Thebuilders33 2 місяці тому +2

    ኡለሞቻችን ቢድአን ከፈቀዱማ ምን ቀረን ወላሂ ትልቅ ስህተት ነው አላህ ይመልሳቹ😢

    • @muzu8456
      @muzu8456 2 місяці тому

      የሚቀረንማ ያው ያልፈቀዱት...ኡለማዎች ከፈቀዱ ዑለማን መከተል ይሻላል

  • @ايفانز13
    @ايفانز13 2 місяці тому +1

    ያሙ ቀሊበል ቁሉብ ሠብት ቁሉበና አለዲኀክ❤❤ያረብ❤🤲🎉🎉🎉

  • @AbuubeydazeynuNur
    @AbuubeydazeynuNur 2 місяці тому

    😭😭😭😭

  • @OsmanMunwere-ph1bq
    @OsmanMunwere-ph1bq 2 місяці тому +1

    ምነው ሸህ ሀሚድ ሙሳ አንድ ሙስሊም አሏህና መልዕክተኛው ያዘዙት ነው ሚሰራው ወይስ ደስ ያለውን የፈለገውን ይህ ትልቅ ጉዳይ ነው እናንተ እንደ አሊም ለምን ከቁርዓንና ከሀዲስ አያይዛችሁ አትነግሩንም ሰካራሙ ጠሃ እንኳ ምን አለ አይባልም

  • @یولیول-ش3خ
    @یولیول-ش3خ 2 місяці тому +1

    ሀሩን ሚድያ አላህን ፍሩ ይሄን ቀርፃችሁ ስትለቁ ነገ አላህ ፊት ሂሳብ እደምትተሳሰቡ አታውቁምን?ሲጀመር ሀሚድ ሙሳ የሱና ሰው ይመሳለኝነበር ኢናሊላሂ ወኢና ኢሌይሂ ራጅኡኖ

  • @Saed_kader
    @Saed_kader 2 місяці тому

    መውልድ በአል የ ሁላችን እስከ ሆነ ድረስ መደገፍ አለብን እላለሁ

  • @اال-ذ5ت
    @اال-ذ5ت 2 місяці тому

    ምን ጉድ ነው ጎበዝ ሶስትኛ ባአል አለደ😮😮😮😮

  • @azebebrahim9730
    @azebebrahim9730 2 місяці тому

    Subhan Allah , vilken förklaring är detta, TYVÄRR

  • @aisyahaisyah3753
    @aisyahaisyah3753 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MerdiyaHasen-is3lr
    @MerdiyaHasen-is3lr 2 місяці тому +1

    Allah ke indezih ayinet yixebqen inantenm Allah yimelsachihu
    kebidi a,keshirk,Allah yixbqen

  • @Ibnu-Seid
    @Ibnu-Seid 2 місяці тому

    inalillahi weinalillahi rajiwen

  • @zahrakhedir7752
    @zahrakhedir7752 2 місяці тому

    አትንጫጩ የፈለገ ያከብራል ያልፈለገ አያከብርም ሀገር የጋራ ነው

  • @m3527f
    @m3527f 2 місяці тому +1

    ሀሩኖች ግን ምን ነካችሁ?!? ከሰለሙ ስልም ነው፣ ከከፈሩ ክፍር ነው አሉ አንድኛው!?! ምንድን ነው እዚያም እዚህም ማለት!?

  • @ሰአዳሰኢድ
    @ሰአዳሰኢድ 2 місяці тому

    ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ከቢደአ ይጠብቀን ነገ የውመል ቂያም ሁሉም ተሰብሶቦ ሸፈአ ፍለጋ ከተሰበሰቡት መሀል መላኢኮቺ ይለያሉ ሀቢብ ሰሳለላሁ አለይሂ ወሰለምም ይላሉ የኔ ኡመት ናቸው ለምን ትለዩብኝ አለቺሁ ብለዉ ይጠይቃሉ መላኢኮቹም ይላሉ ያሙሀመድ አተ ከሞትክ ቡሀላ አተ ያላዘዝከውን ይሰሩ ነበር ይሉአቸዋል ሀቢቡና ይቆጣሉ! እኔ ያላዘዝኩትን ከሰሩማ አርቁልኝ ትባላላቺሁ የረሱልን ሸፈአ አታገኙም!ያአላህ ፈርዱን ሳናሟላ ቢድአ ከመስራት አተጠብቀን!

  • @aismaandinika3768
    @aismaandinika3768 2 місяці тому +1

    እሄ ህጋቹ ባስቾካይ ልታስተካክሉ ይገባል አላህ ፍሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩ

  • @abduselamhamza486
    @abduselamhamza486 2 місяці тому

    ውነት ጆሮየ ነው ከሸይኽ ኻሚድ ሙሳ የመውሊድን በአል አክብሩ ብሎ የሚያውጀው አንተ ከነብያችን ትበልጣለህን አድስ በአል የምታውጅልን ውነት ሃቅን እያወቅክ ደብቀክ በድናችን ላይ አድስ ነገር ጨምረክ አዋጅ ብለክ አወጅክ ሱበሃን አላህ ነገ አላህ ፊት ትጠየቅበታለህ ድናቸውን በደምብ ያላወቁትን ቤተሰቦቻችንን የምንወቅሰው ዝም ብለን ነው ሸኽ ተብየወቹ እናንተ ነብያችንን ከሰሃቦች የበለጠ ትወዷቸዋላችሁን ነገሩ ስለምትጠሏቸው ነው የምንወዳቸውማ ያላዘዙንን አንፈፅምም

  • @AnuAster
    @AnuAster 2 місяці тому +1

    ሃሩን ይቅርና ማንም ሚዲያ ባያወራ U ጃችን አይደለም ሀቅ ያለ ሚዲያ ይታወቃል አብሽሩ እናንተ እድሜ ልካቹ የሰው አይብ አውጡ በርቱ እኛ እናከብራለን አልጄዚራ ቢዘግበው አይደንቀኝም የሚደንቀኝ እስካሁንም በስቲ ቃማ የሚያከብሩት ናቸው የአላህና የነብዩ መሀመድን ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ውዴዳ አይለየን ስድብ ልማዱ የሆነው ሰው ይሣደብ ውሻ በሰፈሩ አንበሣ ነው ቲክ ቶክ ላይ ወሬ ተው አላማውም ቲክ ቶክ ለወሬ ና ለ ሀሜት ሙስሊሙ ማዘናጊያ ነው ያዋጣኛል ያለዉ ሀሜት ይቀጥል ካለበለዚያ ወይ አክብር ወይ ዝም በል የሚያዋጣው እሄ ነው

    • @noor.yeche.werengehussain1059
      @noor.yeche.werengehussain1059 2 місяці тому

      @@AnuAster ማነው መውሊድ ያከበረው ነበዩ ሠለላሁአለይሂ ወሠለም ወይሥ ሠሀባ ነገሪኛ ምድረ ቢደአም የሚገርመው ሡናውን ሣትሠሩ ቢድአ ውስጥ መዘፈቅ ነብያችን ሠለላሁ አለይህ እዲ አሉ እኛ ያልሠራነውን የሠራ ወደራሡ ተመላሽነው ብለዎል ሥለዚ ?

  • @abduselamhamza486
    @abduselamhamza486 2 місяці тому

    ኮሜንታተሮች አልሃምዱሊላ እንድህ አይነት ሸይኽ ተብየ ድን አፍራሾችን ወደድን ተመልሰው ቀጥተኛውን መንገድ የሚያስተምሩ ከሆነ እሰየው ድንን የሚያፈርሱና ሰውን ወደቢድአ የሚጣሩ ከሆነ አላህ ያሶግድልን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ

    ምን ጉድ ነው ምንድነው እምንሰማው እረ ኡኡኡ እረ አላህን ፍሩ

  • @bhredinabdu9966
    @bhredinabdu9966 2 місяці тому +1

    በጎርፍ ለተፈናቀሉት በህመም ለሚሰቃዩት በደረሳችሁላቸው መውሊድ ብለህ ከምትደልቅ አሏሁሙስታን

    • @AnuAster
      @AnuAster 2 місяці тому +1

      ጃሂል

    • @bhredinabdu9966
      @bhredinabdu9966 2 місяці тому

      @@AnuAster ሀሀሀ ጃሂልስ እናተ እናተ በመውሊድ እንወዳቸዋለን እያላችሁ ሆዳችሁን እየሞላችሁ ብትደለቁ
      ከአቡበከር ከኡመር የበለጠ ልንወዳቸው ነው እውነት
      እነሱ ለምን መውሊድ አላከበሩም ???

  • @muslim..920
    @muslim..920 2 місяці тому

    ትኩ😢ለ ስልጤ

  • @ZynabZynab-qg9bm
    @ZynabZynab-qg9bm 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mehbubbjemal
    @Mehbubbjemal 2 місяці тому

    እሥመሥይ ኡስታዝ ነክ ትላት የታቦት ቦታ ሥታፀዳ ነበርክ እኮ ዛሬ መውሊድ ብትል አይገርምም

  • @abuKemal-sk9zj
    @abuKemal-sk9zj 2 місяці тому

    ቋቅ ያለን ንግግር ከተናጋሪውም ከሚድያ ባለቤቱንም ከሁላቹም የጠራውነኝ
    አሁን ይሄ ምን ይሁን ብለህ ታስተላልፋለህ? ብርና ስልጣን ከመጣ ልብ ዮደፍናል መሰለኝ

  • @ebrahimseraj7780
    @ebrahimseraj7780 2 місяці тому +4

    ይሄ ጡሃ የሚባል ሰውየ ግን ጤና አለው?

    • @blackstone07
      @blackstone07 2 місяці тому

      ምን ችግር ተገኘ? እስኪ አስረዳኝ?

    • @ለምን
      @ለምን 2 місяці тому

      😢አላኽ ልቦና ይስጣቸዉ ጫታም ቃሚ ምን ጤነኛለዉ

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 2 місяці тому

      ኡኡኡኡኡኡኡ ሃሩን ተሳሳተ ኧረታው ጭራሽመውሊድ ምንምአይፈጠር ግን ውስጣችሁይረበሽሰላምአይስጣችሁ ጭንቅይላክባችሁ በቃየቢዲአሰው ሰላምየለውም ጫቱደሞ ክረምትነው ተመረቀነይለሃል ወይኔ አላህይስቱርየበአልወሳኝማነው ሶሥተኛከየትመጣ

    • @blackstone07
      @blackstone07 2 місяці тому

      @@lubabaasfaw846 ሉባባ ተይ እንጂ? እርግማኑ ምን አመጣው? በማወቅም ባለማወቅም መውሊድ የሚያከብረው በቁጥር ይበዛል። ኡማውን በማስተማር እንጂ በስድብና በእርግማን የማንንም ፍላጎትና አስተሳሰብ መቀየር አትችይም። ዕውቀቱ ካለሽ አካባቢሽን አስምሪ ሌላውን ያስተምር። ቀስ በቀስ የሰው ልጅ አስተሳሰብ በማስተማር እንጂ በእርግማንና በስድብ ማንንም መቀየር አይቻልም እንደውም ልብ ያደርቃል።

    • @blackstone07
      @blackstone07 2 місяці тому

      @@lubabaasfaw846 ከመራገም ለሁላችን ሂዳያ እንዲሰጠን ዱዓእ ማድረግና ለማያውቀው ማስተማር ነው መፍትሔው። ለዘመናት መውሊድን ሲያከብር የቆየ ህብረተሰብ በአንድ ጀምበር መቀየር አይቻልም።

  • @SikoSilo-oz6wy
    @SikoSilo-oz6wy 2 місяці тому +3

    እረ ኮማቾች ተረጋጉ አትሳደብ እኛ መሳደባችን ምንም ለውጥ አያመጣም አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም የተባለው ነገረ ነው እና ምን ለማለት ፍልጌ ነው ቢድአ መሆኑን ሁሉም ሙሰሊም ያውቃል ግን አዳድ ለሆዳቸው አዳረ የሆኑ ሰወች ሲመሰላችሁ አክብሩ ሲመሰላችሁ አታክብሩ ይሉናል ለማንኛውም ዝም ያለ ነጃ ወጣ አላህ ይሂዲነ ይሂዲውም በያመቱ መጨቃጨቃችን ትረጉም የለውም

  • @afrahahmed8043
    @afrahahmed8043 Місяць тому

    Weyee wedet 3 ale 4 bel tenswan eid ere allaheyea katemahenn asmerlen

  • @ንቡርሚዲያ-አ9ቈ
    @ንቡርሚዲያ-አ9ቈ 2 місяці тому +2

    አጀብ ነው የዛሬውስ መወለድ አክብሩ አላቹን

  • @ለምን
    @ለምን 2 місяці тому +4

    አሰላም ዋለይኩም ወራኽመቱላሂ ወበረካቱ ሀሮኖች በጣም ነበር ምንወዳቹ እደዚ አይነት ግልፅ የሆነ ቢዳ ማበረተታት የለባቹም እረሱል ሰለላኽ አለይሂ ወስላም ሚወድ ሰዉ እሳቸዉ ያልፈቀዱትን አለማድረግ አላህ ይኺዲሁም

    • @AnuAster
      @AnuAster 2 місяці тому

      አትውደጂው kk

    • @NamusNamus-by9fo
      @NamusNamus-by9fo 2 місяці тому

      መጀመረ,ረሰሽን,አንብብቢ,ብደ,ሚንእንደሆነ,ትርጉሙንም,አተዉቂም,አስመሰይ,

  • @hekramnaseer7294
    @hekramnaseer7294 2 місяці тому

    ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላ አውቆ ከማበላሸት በአላህ እንጠበቃለን

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 2 місяці тому

    😮ዥትፍትልንበላአትልም ማንአክብርአለህህህህህህህህህህህህአይ

  • @YreFds
    @YreFds 2 місяці тому

    Alahu musetane kmche jemero new mewlide edisera sheria ytfeqdew tmo kmatemem balhe entbqaln

  • @HdhdhdDjhdud-uj1mw
    @HdhdhdDjhdud-uj1mw 2 місяці тому

    ወሏሂ እኔ ዲንን ወልጉት እውነተኛው እስከምታገኑት እሱም ተውሒድ ነው በሰለፎች ምንገድ በመሄድ ነው

  • @saditube7163
    @saditube7163 2 місяці тому

    ሱባሀንአላህ ጭራሽ በኦሎሞቻችን ሶስተኛበአል ብለውመጡ😢

  • @b.6015
    @b.6015 2 місяці тому +1

    😅😅😅😅😅😅 በቃ በጣሀ ቁጥጥር ስር ሆናችሁ አላህ ይስቱር ሙስቲን ለምን አነሳችሁ ታዳ መውሊድ አክባሪ ከሆነ መጅሊሱ አላህ ይስቱር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @بينتيسفامعبدرحمان
    @بينتيسفامعبدرحمان 2 місяці тому

    እኛ ሙስሊሞች በአላችን ሁለት ነው አትፈላሰፉ

  • @MahfuzQannoo
    @MahfuzQannoo 2 місяці тому

    As wr wb2 munkarii munkaraa jedhaa itti himaa Adara beka dhugaa hin dhoskinaa Adara Adara

  • @Mohamedtibeso-c9r
    @Mohamedtibeso-c9r 2 місяці тому

    Inalilah wainailehi rajiun ehe ahun mastawuqiya now allaah qatiny manged ye marachu.

  • @ለምን
    @ለምን 2 місяці тому

    ሀሮኖች በጣም ነዉ ምንወዳቹ እዲኣይነት ቢዳአ 😢ማበረተታት የለባቹም ሙስሊም ባሉ 2ናብቻነዉ መዉሊድ ፊት

  • @guguhighuvbkhmr6416
    @guguhighuvbkhmr6416 2 місяці тому

    ሶስተኛ በአል በእስልምና አይታወቅም ሁለት ብቻና ብቻ ነው ኢደል አልፈጥር ባእልና ኢደል አድሀ በአል ናቸው አላህ ይህድኩም በስ

  • @MahamedAmin-r8o
    @MahamedAmin-r8o 2 місяці тому

    Kkkkkk Kkkkkk Kkkkkk Kkkkkk

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 2 місяці тому

    አይይይይይይይ ነብዬንዬሚወድአልህ ዬሚወድማዬሰሩትንነውዬሚሰራው እጂያልተባለውንአይሰራም ማብላትከፈለጋችሁ ዬተፋናቀሉትንሂዱናአብሉ ሚስጊድላይአጨፍሩ ሚስጊድ ቁረአን መቅሩያናመስገጃነውእጂመጨፈርያአይደለም መቃማቤት አልነበረም 😂😂😂😂

  • @MohammadHussain-d4u
    @MohammadHussain-d4u 2 місяці тому

    መንግሥት ነው አክብሩ ያለው ብጥብጥ እንዳይነሣ በሎ ዝም በሉ ኮሜንት

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 2 місяці тому

    ዬጫትዬጫት እኔችላለሁ😂😂😂😂 አይሸሀችምን ከሀዲስም ከቁረአንም አቅርቡልናመረጃ ????መሬትአክብረዋለችአሉ😂😂😂አይመተባተብ መረጃዬሊለውስታወራ ተተባተብህ😂😂😂😂😂

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 2 місяці тому +2

    እ አተም እድህነህዴ ሡባህን አሏህ ያሣዝናል ሲጀመር ምን ማብራራ አለህና ማብራራ አያሥፈልግም ትላለህ ያሣዝናል አፈር በሉ ልብ ግዙ የጭፍን ጉዞ እሥከመቸ ተጉዛቺሁ እኔ የገረመኝ የሄኛዉ ሠዉየ እድህ አላሥበዉምነበር አፈር በል አህለን ሡና ብርቅየወች አያምንበቱም አያክብሩትም ዉሸቱም በልክ አድርገዉ እረሡል ከማንኛዉ ሀድሣቸዉነዉ መዉልድን አክብሩ ብለዉ የዳሠ ሡት

  • @m.abisinia2118
    @m.abisinia2118 2 місяці тому

    በሀይለስላሴ ዘመን ሙስሊሙ ምንም አይነት በአል እንዲያከብሩ የተከለከለ ነበር በደርግ ነበር የተፈቀደው

  • @tybahal8017
    @tybahal8017 2 місяці тому

    ከጨለማ አላህ ይህድችሁ

  • @Mehbubbjemal
    @Mehbubbjemal 2 місяці тому

    ሽ ሙልጥ

  • @fadela920
    @fadela920 2 місяці тому

    አይ አህበሽ ከናታ ምን ይጠበቃል አለህ ይመልሰቹ አለህ አዉቆ ከመጥፈት ይጠብቃን

  • @ليميل
    @ليميل 2 місяці тому

    ወን አኡዙ ቢላህ እሽ የጫትስ ቀን የለም

  • @ahmadinebrahim6710
    @ahmadinebrahim6710 2 місяці тому +2

    መውልድ ብድዓ እዩ ::

  • @aminasurur2523
    @aminasurur2523 2 місяці тому

    ኮማንደር ጦሃ ንግግሩ ዛቻ ይመስላል
    ምንም ንግግር አይችልም

  • @mariyam9591
    @mariyam9591 2 місяці тому

    ሰብስክራይቤን ላነሳ ነው አኡዙቢላህ

  • @abdulrahmankhalid4616
    @abdulrahmankhalid4616 2 місяці тому

    اثنينهم يخوفون

  • @fatomavio9305
    @fatomavio9305 2 місяці тому +2

    ይህ ጉዳ በደንብ ሊታሰብበት ይገባል???

  • @aismaandinika3768
    @aismaandinika3768 2 місяці тому

    😢😢😢አላሁሙስታን በጣምያሳዝናል ሀቁኑ እያወቃቹ ማጥፋት አላህ ይህዲነ ይህዲኩም ያአላህ ሀሩን ምንነክቶህነው እሄየምታስተላልፈው እእእእእ

  • @بحرالدينحسين-ث7ذ
    @بحرالدينحسين-ث7ذ 2 місяці тому

    አንታ ሱፊይ ልወደድ በይ🤫
    ሀሚድ ሙሳ አምጣ ማስረጃ

  • @noor.yeche.werengehussain1059
    @noor.yeche.werengehussain1059 2 місяці тому +1

    ይሄጣሀ የሚሉት ሠውግን መውሊድን ሠማይምምድርም አክብራለች አላለም😅

    • @gdgddgdy9047
      @gdgddgdy9047 2 місяці тому

      አትፈረጅመት እህቴ አቅሉ በጫት እና በፍርፍ ተዴፍኗል ሉልቡን ጨምሮ

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 2 місяці тому

      @@noor.yeche.werengehussain1059 አለዴ ክክክክክክክክ

    • @MerdiyaHasen-is3lr
      @MerdiyaHasen-is3lr 2 місяці тому +1

      ግልፅ የሆነ ቅጥፈት ሲቀጥፍ ትንሽ አያፍርም!! አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው

    • @noor.yeche.werengehussain1059
      @noor.yeche.werengehussain1059 2 місяці тому

      @@MerdiyaHasen-is3lr በጣምጅ ጉድኮነው

  • @VgF6
    @VgF6 Місяць тому

    ምኑነው እሄ ከናንተ ሚጠበቅ ነው ትላልቅ ሼህ አለው ለምን ጥመት አስፈለገ ለምን ወንድና ሴት አብሮ ሊጨፍር ወደዳቹ ይህ ነው የነብያት መንገድ አላህን አትፈሩም😢😌😌😒😒

  • @abuyeenate1682
    @abuyeenate1682 2 місяці тому

    በሸሪዓ በሌለ በዓል ስትጨናነቁ አንድም አፍታ የፍልስጤማውያንን ስቃይ ትግል አላነሳችሁም!!! በረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ጊዜ አይደለም ሙስሊም ማንም አይበደልም ነበር። ሱናው የታለ???

  • @ahmedhassen9797
    @ahmedhassen9797 2 місяці тому

    ከሶስቱ አመት በአል አንደኛዉ መዉሊድ ነዉ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 2 місяці тому

    ጪራሺ የመውሊድ ባአል የሚባል የለም በነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ክዳችሆል ጌታችሁን አላህ ፍሩ

  • @lolotoutube6002
    @lolotoutube6002 2 місяці тому

    2ብቻ ነዉ እኔ እማዉቅዉ ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጂኦን እኔ ግን ተክክለኛዉን መልስ እፍልጋልሁ መዉሊድ ይፍቅዳል ወይስ አይፍቅደም ትክክለኛዉን መልስ ብስጡን ምን አለ አሁንስ ግራ አጋባችሁን እሺ

  • @ለምን
    @ለምን 2 місяці тому

    ባለም አቀፍ ሲል አያፍርም የት ነዉ መዉሊድ ሚከበርበት አገር የትነወ