በኒቃባቸው ምክንያት ከት/ት ስለታገዱ ተማሪዎች የአዲስ አበባ መጅሊስ ምላሽ ||HarunMedia||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 жов 2024
  • HARUN MEDIA የሙስሊሙ ዑማ ቀዳሚ ድምጽ !

КОМЕНТАРІ • 96

  • @hhgvfg8672
    @hhgvfg8672 15 годин тому +29

    ለኛ ያላቸውን ጥላቻ በኒቃባችን ሊያሳዮነው በአላህ ፍቃድ ያሰቡት አይሳካላቸውም ዝም ማለት የለብንም ስበቡን እናድርስ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 14 годин тому +16

    በኒቃባችን በሶላታችን ቀልድ ድርድር የለም ወይ ሂወት ወይ ሞት ብቻ ።
    ምድረ ክፉ መሀይም ካሀድወች ስርአታቸውን ቢይዙ ይሻላቸዋል
    ለእነሱ እልህ ሁላችንም ሊቃቢስቶች በየ ክልላችን ገብተን እንማራለን ።
    እኔ በቅርብ አላህ ከፈቀደልኝ ሀገሬ ለመግባት እያስብኩ ነው ኒቃቤን ለብሸ ትምህርቴን ካቆምኩበት ልቀጥል አስቤለሁ ኢንሻ አላህ
    ኒቃብ አካልን እንጂ አእምሮን አይሽፍንም ይብላኝ ለእነሱ አእምሮቸው ለተሽፈነው
    በዝህ ጉዳይ የማያዳግም እርምጃ ያስፈልጋል ሁሌም ትምህርት በተጀመረ ቁጥር የሰላት እና የሂጃብ የኒቃብ ጉዳይ እነሱ ጋር ጪቅጪቅ ሊያክትምለት ይገባል ። ሌላ ስራ ይስሩ ። ምን ነው ጥጋባቸውን በልክ ቢያደርጉት ። ዋ !።

  • @zurettube638
    @zurettube638 13 годин тому +9

    እናተን ነበር የምጠብቀው ሀሩኖች ጀዛኩም አላህ ኸይርን እህቶቼ ኒቃባቸውን ይለብሣሉ ትምህርታቸውንም ይመራሉ የኔ ጀግና ሡምየዎች❤

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 11 годин тому +5

    ኒቃቧን ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች!!🎉🎉🎉ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል☝

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 14 годин тому +6

    ያአላህ ድል ለኛ ለሙስሊሞች ወረድት ለሰዉ ሸይጣኑች ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር❤

  • @AsmaaNuruu
    @AsmaaNuruu 11 годин тому +3

    .ፍትህለሙስሊም.ፍትህለዲናችን.ፍትህለኢቃባችን

  • @عايشهعايشه-ر9ص
    @عايشهعايشه-ر9ص 15 годин тому +8

    ኒቃቧን ትለብሳለች ትምህርቷን ትማራለች🎉🎉🎉🎉

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 15 годин тому +4

    የኢትዮጵያ ሙስሊምቸ ከዲሮ ጀምሮ በሂጃባቸው ይፈተናሉ ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃዲ ይኸም ያልፍል የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ብዙቺግር አልፈናል አላህ ሀለየም ከተበዳይ ጎን ነው ኢቃቧንም ትለብሳለቺ ትምርቷንም ትማራለቺ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 13 годин тому +2

    ሀሩንዬ እንዳው ምን ልብ ልክ ለሙስሊሙ ህብረተሰብ እያንዳንድዋን ክትትላችሁን ወላሂ ስወደው አላህ ይጠብቅልን ከአላህ በታች ድምጽ ስለምትሆኑንና ነገሮችን ወደ ሚዲያ ስለምታወጡት የዱንያዋንም የአኼራእንም ጀነት አላህ ይስጣችሁ ያረብ❤

  • @መክፊራሚዲያ
    @መክፊራሚዲያ 13 годин тому +3

    ሀሥቢ አላህ ወኒኢመን ወኪል ኢንሻአላ ኒቃባቸው ይለብሳሉ ሰላታቸዉም ይሰግዳሉ
    ትምርታቸዉም ይማራሉ የኢሥላም ጠላቶች አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @umasam6820
    @umasam6820 14 годин тому +2

    Allah Hagerachinin Selam yargilin ❤❤❤

  • @jaferheyru1243
    @jaferheyru1243 12 годин тому +1

    ብዙ ግብረ ገብነት የሌላቸው አስተማሪዎች አሉ ልንታገላቸው ይገባል

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 13 годин тому +3

    የግል ትምርት ቤት መስገድ ክልክል ነው ልጆቼ አይሰጉዱም ብቻ ለኢስላም ያላቼው ጥላቻ ጥግ ድረስ ነው በዬአመቱ ስለኒቃብ እና አሸባሪ ማለት ቆይ ከነሱ እኛ ምን ሰላም አይነተና እንዳው የጨረሱት ህዝብ ሙስሊም በአለምላይ ቢጠና ማነው አሸባሪ የኢትዮ ክርስትያን የሁዲ እስራኤል ነቼው 😢

  • @RawudKamal
    @RawudKamal 11 годин тому +2

    ለዘ ለከሚል ሸምሱ አለህ የእጁንም የምለሱንም ይስጠዉ እሸለህ በደበበይ ወቶ አወረደን

    • @4G-nc3vd
      @4G-nc3vd 7 годин тому

      Yeah wusha bekededew Jib yigebal new negeru
      ...Yegna sewoch rasu 1gna telat nachew...ke politica ena ke Zeregninet yaltsedu sint Alu ..it's a pity

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 Годину тому

    Alah yitebqachihu harunochi jezakum alah heyir mebtachinn alah yaskebrln

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 13 годин тому +2

    እንሻላህ ኒቃባቸውንም ይለብሳሉ ትምህርታቸውንም ይማራሉ

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 10 годин тому

    Allah neserun yamtalen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SofeiQq
    @SofeiQq 13 годин тому

    ይሻአላህ

  • @EkmaShukreahmad
    @EkmaShukreahmad 12 годин тому

    አለሀምዱሊለሂ

  • @Sofia-iq9gl
    @Sofia-iq9gl 7 годин тому +1

    ኒቃቤንም እለብሳለሁ ትምህርቴንም እማራለሁ ፍትህ ለኒቃባችን ፍትህህህ????????????

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 12 годин тому

    ስልሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @user-db9sl6oc6y
    @user-db9sl6oc6y 13 годин тому +3

    ግብር እኩል እደምንከፍል በእምነታችንም እኩል አቋም ሊኖረን ኢገባል የአንዱ ከፍ ብሎ የአንዱ ዝቅ የሚልበት ምንም ምክንያት የለም የኢላሂ ነስር ከአንተነው የምንፈልገው ነስሩ አቅርብልን

  • @MuniraAbdulwehab
    @MuniraAbdulwehab 13 годин тому +2

    ኒቃችንእንለብ ሳለን ትምረትም እንማራለን

  • @SikoSilo-oz6wy
    @SikoSilo-oz6wy 13 годин тому +2

    በኒቃብና በሂጃብ ምክንያት በያመቱ እህቶቻችን ማልቀሰ ይብቃ ኒቃቦንም ትለብሳለች ትምህረቶንም ትማራለች

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 12 годин тому +1

    ሙስሊም ተማሪዎች ፋስት ስለ ሚሆኑ የቀኑ ነው በየ ጌዜ ደማቸው ይፈላል ይተክተክ ደማቹ እጁ ይስግዳሉ ይለብሳሉ ይማራሉ ቢኢዝኒሏህ ያአሏህ ባለም ዳርቻ ያሉ ሙስሊሞች ሰላም ያጡ ሰላምአውርድላቸው

  • @RedwanMehammed-j2u
    @RedwanMehammed-j2u 11 годин тому

    Allah quwwa yistan

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry 14 годин тому

    ዋለይኩም አስላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 15 годин тому +2

    ገባባ በሉ ላይክ አርጉ ያጀማ

  • @Najebatyb
    @Najebatyb 10 годин тому

    ኣልሃምዱ ልላ ሱማ ኣልሃምዱ ልላ ኢኛ ሙስልሞ ላፋጣሪ ኢጂ ላፉጡር ኣንሳግድም ላዛም ናው ሳዎቹ ባማጋዳችን ኢቅፋት ሚዮኑቡን ኢሻኣላ ባላህ ፊቃድ ኒቃብስቶች ድምጣቻው ታሳምቶ ማብትና ግዴታቻው ታጣብቆ ሚኖሩባት ጊዜ ቅርብ ናው ኢሻኣላ ያላ ፋታና ውጤት ዬላም ሁሉም ላካይር ናው ።

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 13 годин тому

    ያረብ የአላህ ከአንተ የሆነን መፉትሄ አላህ አምጣ

  • @RedwanRashed-f7m
    @RedwanRashed-f7m 11 годин тому

    መጠይቅ አለበቸው እበከቹ ዘለቂ መፍትሄ እስክመጠ ድረስ መተገል ይገበነል

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto 10 годин тому

    አዲሰ ከተማ ሚባል ት/ቤት አስተማሪዎች አስተዳዳሪው መጠየቅ አለባቸው ፎቶ ካላቸው ይለቀቅ ሙስሊም ጠል ናቸው ሃይ ሊባሉ ይገባል

  • @899-r9n
    @899-r9n 13 годин тому

    ጥላቸውን እያሣዪነው በእምነታች አንደራደርም ፍትህ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 13 годин тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቲላህ ወበረካቱ ያረብ ምን ጉድ ነዉ ሰወ በለገረ መኖር አይቸልም ፍትህ ለናቃብሰቶች አህቶቻችን ኒቃብዋም ተለብሳለች ትምርታዋም ትማረች ኢንሻ አላህህ ያረብ የሙሰሊም ጠላት ከምድር አሳልን☝🌿🌿🍀🍀🍀🌱🌱🌱

  • @AminYemam-x6u
    @AminYemam-x6u 12 годин тому

    ኢንሻአላህ አንረሳውም ወንድሞቻችን ባደባባይ የተገደሉት

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 12 годин тому +1

    😢😢😢 ለምድነወ ግን ለይክ ሸር የመተረጒት ህሉም ሙስልምቸን ለመሸቀቅ አሸበርነቸዉ ይለሉ አሄን በአገረቸንን ዊስጥ መነወ ህዙብን እየጨፈጨፈ የሉዉ እነሲነቾ ስልጠንን እን ከልየዙኲ እየሉ በየ ወሸ ህዙብነ እየሰበሰቡ መሰርዬ አስዙዉ የ ሰወ ደም እየፈሰሱ የሉት ኡከ እነሱነቸዉ 😢😢 ሙስልም አይደለም ግን ለምድነወ

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 15 годин тому +1

    አህለን

  • @aeshamohammed7620
    @aeshamohammed7620 13 годин тому

    አሰላሙአለይኩም የሶላቱንም ጉዳይ ትኩረት ቢሰጥበት

  • @MustafaSaid-z7e
    @MustafaSaid-z7e 14 годин тому

    ቆራጥ ጠፋ ሁልጊዜ እሮሮ ለቅሶ አይሆንም አዴራጁንና መብታችን ማስከበር አለብን ያለመፀዋት ነፃነት አይገኘም

  • @ummfarah7248
    @ummfarah7248 11 годин тому

    ❤❤❤❤🎉❤🎉

  • @TrueLife-g9v
    @TrueLife-g9v Годину тому

    በቃ ጭቆና ፍትህ ፍትህ ለተጨቆኑት ሙስሊም

  • @RawudKamal
    @RawudKamal 11 годин тому

    እበከቹሁ መዉረት ብቸ አይሰረም ልበቹ ይከዉ ነገሩ ከዚ በፍት የጉቹሬ እህቶቸችንን እዲዉ አዉርተን ብቸ ገነ ከገሩ እስከ ምንሰደድ ድረስ ነዉ እዴ ምጠብቀዉ አረ ሰዎች ንቁ አለህ የቀደረዉ እኮ አይቀርም የምን ሽሽት ሽሽት ነዉ ወይ እንሞተለን ወይ እኖኖረለን አለህ የቀደረዉ አይቀርም የምለስ ብቸ ሰይሆን ቁርጠኝነት ይኑረን ወለሂ

  • @BusyLine-t2t
    @BusyLine-t2t 12 годин тому

    ዘላቂ መፍተሄ ይሻል🎉🎉🎉

  • @AminYemam-x6u
    @AminYemam-x6u 12 годин тому

    የምን መለማመጥነው

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 8 годин тому

    አለህ በረሰቸዉ ይጥመደቸዉ በሙስልሙ ጭንቅለት አኖርድም አሉ እኮ በሀጀቸዉ ይጥመደቸዉ ብረኑ ነገ ምበል ሰዊዬ የሙስልም ጠለት ነዉ ስንቴ ተጠየቀ በፐርለመ ሁሉ ተጠይቆ ዝም ነዉ የለዉ 😢

  • @FatumaIbrahim-um6dw
    @FatumaIbrahim-um6dw 15 годин тому +1

    አንደራደርም ኔቃብ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 13 годин тому +1

    ዉዝፉ መጅሊሥ ምጊዜም ሙሥሊሙ እየተሠቃየ እሡ ምድነዉ

  • @RedwanRashed-f7m
    @RedwanRashed-f7m 11 годин тому

    2004 የደረሰብን በደል በቀን ፍቱን አው ይብቀቹ!!!

  • @ferdose
    @ferdose 8 годин тому

    አዲሰ አበባ ብቻ አይደለም ሰለበሀልም ላለባሰም የኢትዮጲያሙሰልም ብለህ ጠይቅ አተደሞ የዲሳበይላል

  • @ZaharaZaynu
    @ZaharaZaynu 11 годин тому

    የማየዳግም እርምጃ ሊውስድ ይግባል

  • @abdulhafizyekesi1921
    @abdulhafizyekesi1921 11 годин тому

    አሰላሙ አለይኩም።
    ኒቃብ እስላማዊ ድንጋጌ ነው የትኛውም ሰው ደሞ ሀይማኖቱ የሚ ያዘውን ጉዳይ የመተግበር መብት አለው፣ በተለይ ደሞ ሌላን ሰው ሳይነካ ከሆን ምንም ጥያቄ የለውም።ኢንሻ አላህ መፍትሄ ይመጣል

  • @FatimaMohamad-ly8yl
    @FatimaMohamad-ly8yl 52 хвилини тому

    ጣም አሳፋሪነናቸው በጣም ያሳዝናል 😢

  • @AminYemam-x6u
    @AminYemam-x6u 12 годин тому

    አይቀሪምእንደተጨማለቁ

  • @AaAa-z8s2w
    @AaAa-z8s2w Годину тому

    ❤️❤️❤️❤️💔😭😭😭🤲🤲🤲

  • @galgal-z9i
    @galgal-z9i 14 годин тому

    የለውጡ መግስታችን ስትልሉ ነበር አየነኮ ለውጥ ሳይሆን ይህ መንግስት ነውጥ ፈላጊነው

  • @galgal-z9i
    @galgal-z9i 14 годин тому

    እናተምታስቡ አድስ አበባ ብቻነው ሌላውስ አካባቢ እንደዚሁ አያስለብሱም

  • @ferdose
    @ferdose 8 годин тому

    ሂጃባን ለብሳትማራለሸ ግን ጀምራቹ አዳተዉት እከመጨረሻዉ መቆየት

  • @ZabibaMusama-p3i
    @ZabibaMusama-p3i 10 годин тому

    fth lamuslemoch fth lehjbachen☺☺☺

  • @mohamedameen80
    @mohamedameen80 14 годин тому

    ለምን እደዚህ የሚሎትን ሰውች ለህዚብ ፎቶግራፏቸዉን አ ለጥፍልንም

  • @FatumaIbrahim-um6dw
    @FatumaIbrahim-um6dw 15 годин тому

    ነገ ደሞ በየቀበሌው የዞሩው ኔቃብ ሊገፉው ይዞራሉው እህግዜ መታገልነው ኔቃብ አስተምርተብሎልዴ ግን ህግና ደቡን የጠበቀ በኢኔፎርሙው ቀረል መልበስ የተለያየ ከረል አለመልበስነው ከረሎን ላስተምርነው የመጣው ወይስ የመጠሀፉን የማዘውን አረጉድ ታለባበሶ ምን አላቸው

  • @RedwanRashed-f7m
    @RedwanRashed-f7m 11 годин тому

    የ2004 ድረመን እየደገሙት ነው ጥንቀቄ በርቱ ለህግ ይጠየቁ!!!

  • @b.6015
    @b.6015 13 годин тому

    😢😢😢 😭😭😭😭😭😭😭 mfth leehtochachin fth fth abey zemen mdir siol honechi allah yasalnna ake kehedi yagoresewun eji nekashi

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 15 годин тому

    ኢጀበቸዉ ይከበሪ

  • @abdilrehim710
    @abdilrehim710 12 годин тому

    As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉

  • @NejatHeyredin
    @NejatHeyredin 13 годин тому +1

    Behager akef derega mebet hono endesedik eskaltederge direse yehulgezam yemesekerem ina yetikimet teyakya hono yeketeilal

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 11 годин тому

    ዛሬም ትለንትን ለመድገም የምጢሩ አሉ, ለዚህ ሁሉ መንስኤው እንኛው ነን, በየሚድው ተነስተን የሰለንን ፈትዋ እየሰጠን, አንዱ ሂጃብ ፈርድ ነዉ ይላል አንዱ ፊት መሸፋን ክልክል ነዉ እየለን.....

    • @MmN-ir4rw
      @MmN-ir4rw 4 години тому +1

      ለዚህ ሁሉ ያከርሳም ካሚል ሸምሱ ተጠያቂ ሊሆን ይገባል ለስልጣን ብሎ ስለኒቃብ ሲናገር
      እየተሽለጠለጠ ሲያለባብስ ነበር

  • @ፈሩህሙሀመድ
    @ፈሩህሙሀመድ 14 годин тому

    ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምርቷንም ትማራለች

  • @RehmaArega
    @RehmaArega 12 годин тому

    ቆይ ግን በኒቃቢስት እህቶች የተነሳ እስከ አሁን ምን የተፈጠረ ችግር አለ ለመሆኑ ህዝበ ሙስሊሙ ላይ ያለው ጥላቻ እስከምን ነው

  • @hsggd2042
    @hsggd2042 15 годин тому +1

    ሀሀ

  • @hussenaliseid5351
    @hussenaliseid5351 12 годин тому

    በኮተት አመራር የተሞሎ ተቋማቶች መቼ ነው ኢትዮጵያዊነትን የሚረዱት

  • @kemalkuru8658
    @kemalkuru8658 2 години тому

    Photo issani post nuff godha

  • @SefinetLerasnew
    @SefinetLerasnew 11 годин тому +1

    ንቃብ ሱና አይደል አሁን ሀገራቺን ባለቺበት ሁኔታ አስቸጋሪ ስለሆነ ንቃብ መልበሱ ቢቆይ እንደ ሀቅ ሙስሊሙ ስንት ዉሸታም ያለበት ዘመን ላይ ስልደረስን ለጊዜው ንቃብ ማድረግ ይቆይ

  • @أمحكمه
    @أمحكمه 14 годин тому

    ኒቃቧን ትለብሳለች ትምርቷን ትማራለች

  • @linamusefahussen8003
    @linamusefahussen8003 10 годин тому

    እነዚህ አሸባሪነቹ ያሉ መምህራን በህግ ሊጠየቁ ይገባል

  • @BahirKelifa
    @BahirKelifa 9 годин тому

    Muslim Temariochachin niqabachewun lebsoo timhirt ibdayimaru mederegu balela bekul selatachewun ayisegdum malet Lemuslimu mahbereseb jalachewu niket new yihe worraaddaa Amelekaket toloo Listekakel yigebal

  • @mohammednegash8553
    @mohammednegash8553 13 годин тому

    ሙስሊም ደከም ሲል እየነካኩ እንዲጠነክር ኢንዲነቃ ያደርጉታል።

  • @AaBb-ws5pb
    @AaBb-ws5pb Хвилина тому

    ኒቀቡዋንም ትለብሰለች ትምርቱዋንም ትማራለች

  • @አሚናትወሎ
    @አሚናትወሎ 12 годин тому

    ጥብነሻሳ ከርሳም ካፌሮች እድረግጡን አትፍቀዱ

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 13 годин тому

    ሂጃብ ይከበር

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 13 годин тому

    ሁልጊዜ ንትርክ አይሰለቻቸውም እንዴ ቆይ ያቺ አሮጊት እድሜሽ ይጠር ያቺ ስራ ነው።። ምን ያህል ምትቆይ መሰለሽ

  • @mdjohor1428
    @mdjohor1428 13 годин тому +1

    ሙስሊሞች ዬት ነቹ አሁንስ በጣም ከባድ ነው

  • @abdiabdi8836
    @abdiabdi8836 12 годин тому +2

    ሙስሊሙ ፈሪ ስለሆነ ቤንጤዎች ከዋላ መተው ሀገር መርተው ኒቃብ ብቻ ሳይሆን ገና ሱሪያችንን ያሶልቃሉ እኛ ተኝተናል በዛ ላይ ፈሪዎች ነን

    • @AhmedSeyd-f1m
      @AhmedSeyd-f1m 11 годин тому

      አወ ኢትዮ አብዛሀኛው ሙስሊም በድኑደካማስለሆነ፡፡

  • @fetiyaakmel06
    @fetiyaakmel06 13 годин тому

    ግን መጅሊሶች አይደብራቹም ህዝበ ሙስሊም ወክሏቹ ቸልተኛ ስቶኑ ችግሩ ን ለመፍታት ቆየ ከተከሰተ ጫፍ ድረስ ለምን አቴዱም ቆይ ጁመአ ሙስሊሞች ሰላማዊ ትግል እንዲጀምሩ ማድረግ ካቃታቹ ለህዝበ ሙስሊሙ አሳውቁ አቅቶናል ብላቹ ሆይ ሆይ ብቻ የነሱ ደጋፊ ነው ምመስሉኝ

  • @SaHf-mc1ir
    @SaHf-mc1ir 14 годин тому

    ፊትነቀባችን😢ፉት

  • @mekiyakonso-bs1fb
    @mekiyakonso-bs1fb 15 годин тому

    fithi yetim kalale ethopa wusixi muslm