እድለኛዋ እህቴ ልብ ብለሽ ስሚኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 847

  • @seadahussen201
    @seadahussen201 4 роки тому +89

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትኩ ውድ እና ብርቅ የኢስላም ልጆች እስኪ እስላማዊ ሚድያወችን እናበረታታቸው በምናየው በምንሰማው ተጠቃዊወች ያድርገን ያረብ ጀዛኩም ኸይር

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 роки тому +73

    *ዋሊኩም ሠለም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ እኔ ነኝ እድለኛዋ እንዳንተ ያለ ሞዕሚን ውንድም ሠላገኛሁህ ውንድሜዋ ሳሂ እውነት* *ነው_**__________"ሴት ልጅ!_________*
    *↪ አምስት ወቅቷን ከስገደች፤*
    *👉ወሯን ከፆመች ፤*
    *👉ብልቷን ከጠብቀች ፤*
    *👉ባሏን ከታዘዘች ፤*
    *👉በፊለገችው የጅነት በር ግቢ ትባላለች ።👌*
    *ያረብ ከዚህ ውስጥ ዓንዷ አድርገኝ 🙏😢👈👇*

  • @hdhdhnshd5713
    @hdhdhnshd5713 2 роки тому +20

    እጥርምጥን ያለች ትምህርት አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @اللهکريمالللهوکيل
    @اللهکريمالللهوکيل 4 роки тому +26

    وعلیکم السلام ورحمة الله وبرکاة ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

  • @shababalkhaleej5578
    @shababalkhaleej5578 4 роки тому +13

    አላህ ሆይ ልቤን ለቁርአን አድርግልኝ

  • @አስተምሩኝድኔን
    @አስተምሩኝድኔን 4 роки тому +40

    አህለን ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
    አህለን አንደኛ ነኝ ሰያ ከነ እርጋታህ ከነ ምክርህ ስወድህ
    ወንድሜ ጀዛክላህ ኸይርን ላይክ እየገጫችሁኝ ኮምኩሙ
    ሰለላህ አለሂ ወሰለም
    ሰለላህ አለሂ ወሰለም

  • @uaeuae8579
    @uaeuae8579 4 роки тому +33

    ለጀነት ከተባሉ ሰዎች ያርገን ንሽኣላህ

  • @ፎዚወለዬዋ
    @ፎዚወለዬዋ 4 роки тому +7

    ገና ዛሬ አገኜሁህ ሳብስክራይብ አደረኩህ ውዱ የእስላም ወድሜ

  • @samirasamira1655
    @samirasamira1655 4 роки тому +5

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    🌹#ጀግና_እና_ምርጥ_ሴት_ማለት!!!
    ጀግና ሴት ማለት ለነገ ልጆቿ የምታወርሰዉን ሸሪዓዊ እዉቀት በመሸመት ቀን ሌት የምትለፋ፤ስለ ዲኗ እንጂ ስለ ዱኒያ የማትጨነቅ፤ቤተሰቦቿን ኢልምን ተምራ የምታስተምር፤ባሏን ወደ መስጂድ የምትገፋፋ፤ኢልመ ዲንን እንዲማርና የተማረዉን ላልተማሩ እንዲያስተምር የምትገፋፋ፤የቤተሰቡ ልእልት የሆነች የዱኒያ ሂወቷን በዲን ላይ ያሳለፈች ሱመያ ናት፡፡
    አሏሁ ተዓላ ለዲናችን እንጂ ለዱኒያ ብቻ ከሚለፉት አያድርገን፡፡ ፣🌹👏👏

  • @jamelahfw7463
    @jamelahfw7463 4 роки тому +22

    እስከ ዛሬ ያለውን ኸጀሌን ይማርኝ እጂ ከአሁን በኋላ ኢሸ አላህ

    • @rukaya-9737
      @rukaya-9737 4 роки тому

      ጀዛከላህኽይር፣አላህይጠብቅህ፣ወንድማችን

  • @shemsuddintemam66
    @shemsuddintemam66 4 роки тому +6

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ የአንተ dawa በጣም ደስ ይለል ጀዛከላ ኸይረን الله አንተ ይወደድ

  • @Jamellah-s1f
    @Jamellah-s1f 7 місяців тому +1

    ወአለይኩምሰላወረህመቴላሂወበረካትሁበጣምእጅግበጣምአሰገራሚየሆነነዉ

  • @emanMtytube
    @emanMtytube 4 роки тому +16

    ዎለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር
    ውድ የሰያው ቱዩብ ቤተሰቦች ቻላሌን ሰብስክራይብ ላይክ ሸር አድርጉልኝ ምርጥ ነገር ታገኛላችሁ
    ua-cam.com/video/6BGqGCaI-_8/v-deo.html

    • @saadam7919
      @saadam7919 4 роки тому

      ወ. ወ. ወ. ጃዛክ. አላህ. ኻይር

    • @asmrheyat7029
      @asmrheyat7029 4 роки тому

      ☝☝🌷

  • @MarifaOwmar
    @MarifaOwmar 5 місяців тому +1

    جزاكم لله خير
    ወድምሰያአላህመልካም ስራህንይውደድልህ

  • @seadaassen6130
    @seadaassen6130 4 роки тому +8

    አላህ ካዘነላቸው ባሪያወቹ ያድርገን እሡ አይቸግረውም ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @nassriyamohammad7334
    @nassriyamohammad7334 2 роки тому +4

    አሰላሙ አለይከ ያአሁነ እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ሁላችንም አዳምጠን ወደ ተግባር ማምጣት አለብን ኢንሻአላህ አላህ ከሪም ነው ወንድማችን ሲያ አላህ ሰላም ጤናህን ባለህበት ብዝት ያድርግልን🌺

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊልሸይተ

    ጀዛኩም ከላህ ኸይረን ወንድም ስያው እኛም በስማነው ተጠቃሚዋች ያርገን ያረቢ ያአላህ

  • @abdurahuman5818
    @abdurahuman5818 Місяць тому +1

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله الله يوفقك بحياتك يارب العالمين جزاك الله خير الجزاء وبارك الله فيك اخي الغالي ربي يحفظك من كل شر يارب العالمين ❤❤❤❤😢😊

  • @nasrasiraj9022
    @nasrasiraj9022 3 роки тому +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركة
    اللهم🥀 صل🥀 وسلم 🥀وبارك 🥀على 🥀سيدنا 🥀ونبينا 🥀وحبيبنا محمد 🥀وعلى 🥀اله 🥀وصحبه 🥀اجمعين 🥀
    ماشاءالله تبارك الرحمن الرحيم

  • @ፋፊሀበሻዊት-ዸ6ኘ
    @ፋፊሀበሻዊት-ዸ6ኘ 4 роки тому +4

    እስኪ ሰያን ምቶዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ 4 роки тому +2

    _____##ወአለኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ🌹ጀዛከላህኡሥታዝ🌹አላህሱበሀነወተአላለጀነተልፈርደወስካላቸዉ🌹እኛንምይወፍቀንያረብ💐

  • @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያራህማን

  • @biniyambini6806
    @biniyambini6806 4 роки тому +6

    ያረቢ አንተ መሀሪ ነህ ማረኝ

  • @ስሚራየከላላዋአላህከሪም

    ኧረ እህት ወንድሞቸ በዱአ አንረሳሳ ያለንበት ዘመን በጣም አሳዛኝ ነው😭

  • @mmaayyuumm1522
    @mmaayyuumm1522 4 роки тому

    አስላምአሊኩምወራህመቱሊላሂወበረካቱሁወንድምስይድጀዛከላሁኸይረአላህበስማነውተጠቃሚያድረግንያርብልባችንንበኢማንሙላለንያረሂም

  • @meshAli-h4p
    @meshAli-h4p 8 місяців тому

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ፡ግንፎቶህንለምንትለቀዋለህበድምጥብታዴርግዉየተወዴዴነዉፎቶመልቀቅሀራምነዉወድሜ

  • @nassriyamohammad7334
    @nassriyamohammad7334 2 роки тому +1

    ያአሁነል አዚዝ ትንሽ ረጅም ቢሆን በጣም ደስ የሚል ነው

  • @hikmaahmed1745
    @hikmaahmed1745 2 роки тому +1

    አላህ፡ይጠብቅህ፡አላህ፡ያለፈውን፡ወጀላችን፡ይማረን፡ሁላችንም፡ለወደፊት፡ኢሻአላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @ሀዋሙሀመድያርቢመጨርሻየን

    ያርቢ አላህ ይማርን ውንጅላችንን ኢንሸአላ የዘንድሮ ባል ሲውድድ ሲክበር ይኮራል

  • @zharasaid3942
    @zharasaid3942 4 роки тому

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁጀዛከላህኸይረንወንደምአላህይጨምርልህእኘምበሰማነዉትጠቀሚያረገንያረቢ

  • @cgf8399
    @cgf8399 2 місяці тому

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አሏህበጀነትከሚበሽሮትባሮቹያድርግንያረብብ🎉🎉🎉🎉ጀዛከሏሁኸይር

  • @اللهمافتحالقلببالقران

    walekumasalami woramatulahi wobarakatu masha allha. 5.esha allha wude wodiime saya

  • @سعادةسوسو-غ8ي
    @سعادةسوسو-غ8ي 4 роки тому

    አሰላማሊኩምወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድየሰያቲዩብ ቤተሰቦች እስኪዱአአድርጉልኝ. ቀልቤደረቀብኝ. በቃምንልበላችሁ. በዱአችሁአትርሱኝ

  • @lubaba.lubabaasan9444
    @lubaba.lubabaasan9444 4 роки тому +5

    መሸአላ
    አለኩበረ
    አላህ ይጨምሪሊህ
    እዲሜ እና ጢና አላህ ይሥጥህ

    • @alisalem4511
      @alisalem4511 4 роки тому

      አሰላምአለኩምወራህመቱላሂወበረካቱውዲየኢስላምልጆችእደትናቸሁከኔጋአልሀምዱሊላህመሻአሏህአላይይጨምርልህወዲምጀዛኩምአሏህኸይርን

  • @abeabe4890
    @abeabe4890 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ሰያ ጡሩ ትምረትነው የሚትሰጠን ልክ እደኡስታዝ ያሲንኑ

  • @KeremKerem-c1p
    @KeremKerem-c1p 8 місяців тому

    አሠላማለይኩም ያጀመአ እሮመዳን ሳይፆም የበረ ምድዉ ከፋራዉ ወልጀ አለፈኝ አምናም ሳልፆም አለፈኝ አሁንም ሦሥተኛመጣእሮመዳን አረንገሩኝያረብብብብብ😢😢😢

  • @smerasmera4303
    @smerasmera4303 2 роки тому

    ወአላይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ
    ጀዛክአላህ ኸይር
    አላህ በሰማነውተጠቃሚያርገን

  • @ሥአዲወሎየዎየመዳምሹፌሪ

    አህሌን ወንዲማችንንጀዛኪላሁኽይረረ
    *ወድእህቶችዱአእንዳረግአላህያመጣውንእዲመልስያረቢ*

  • @ሥአዲወሎየዎየመዳምሹፌሪ

    አህሌን ወንዲማችንንጀዛኪላሁኽይረረ
    *ወድእህቶችዱአእንዳረግአላህያመጣውንእዲመልስያረቢ*

  • @keymobile3913
    @keymobile3913 Рік тому +1

    ያረብ በትክክለኛው መንገድ የምንጓዝ ያርገን

  • @used-uj2wk
    @used-uj2wk 4 місяці тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወድማችን ሠያ ጀዛከላሁ ኸይር
    አላህ ጀነት ከሚገቡት ያድርገን ያረብ!!

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 3 роки тому +1

    Walkum aslmwrwb ahalen wud ya akera wandeme jezk Allah yetbeqek

  • @ZubaHatun
    @ZubaHatun 3 місяці тому

    ወአለይኩም አስሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ያረብ አንተስ በእዝነትህ ወፍቀን. ጀዛ ኸይር ወንዲሜ

  • @sarasultan4543
    @sarasultan4543 3 роки тому

    ወአለይኩምስላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ኡስታዜ ጀዛኩሙለሄይርን አላህይጠብቅህ በስማንው የምንተገብርው ያድርገን ያርብ

  • @SamiraMahamed-cb5cs
    @SamiraMahamed-cb5cs 4 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወዲም እህቾች አላህ ከጥመትያርቀነ ያረቢ ሰያ አላህይጨምርልህ ወዲሜ አትጥፋ

  • @samiraa6690
    @samiraa6690 Рік тому

    ጀዛከላኸይር
    በሰማነውተጠቃሚያርገን
    ለጀነትከተባሉትባሮቹያድርገን

  • @tube8485
    @tube8485 4 роки тому +7

    ወአለይኩ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
    ውዶቼ ወደኔም ኑ ዲናችንን እንወቅ የምለቀዉ ቁርአን ሀዲስ የነብያቶች እና የሰሃቦች ታሪክ ጥያቄ እና መልስ እለቃለዉ ፕሮፋይሌን በመንካት ሰብስክራይብ አድርጋቹ ተከታተሉ ዛሬ ኔት እደፈለግን አግኝተን ዲናችንን ካላወቅን ነገ ሀገር ስንገባ ይቆጨናል (ኑ ዲናችንን እንወቅ)

  • @hjgfhhjgg4558
    @hjgfhhjgg4558 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ኡስታዚ ት/ት አሰጣጥህ ደስስስ የረላል አላህ ይጨምርልህ

  • @ጣይባወሎየዋ-ዘ5ዠ

    አሏሕ ነፃ ከወጡት ለጀነት ከተባሉት ያድርገን ያሮሕማን ያከሪም🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌

  • @qaradabagum4153
    @qaradabagum4153 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወንድምሰይድጀዛከላህኽይር አላህቀጥተኛውን መንገድይምራን

  • @ahmed-kk6is
    @ahmed-kk6is 4 роки тому +3

    ዋለይኩም ስላም።አላህ ሆይ ኢማኔን ሙሉ አርግልኝ ዱአ አርጉልኝ ውድ የኡመተል እርሱል ስለላሁ አለሂ ውስለም

  • @AbCd-ns5zm
    @AbCd-ns5zm 4 роки тому

    ማሻላሠይድ. አላህእድሜህንያሬዝመዉ. እድትድስነዉየሚለዉምክሮችህ

  • @ቢንትኡመርነኝከደሴቤተሰቦ

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኩሙላህ ኸይር ወድማችን
    በሰማንዉ የምንጠቀምበት አላህ ያድርገን
    አላህም ያመጣብንን በሽታ ያንሳልን ያረብ

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 роки тому

    ዋልይኩም ሰላም ወራህመትሎህ ወበረካቱ ጀዛኸም አላህ ኸይር ማሻአላ አላህ ይጨምርልህእኛንም አላህ ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @hayatyoutub991
    @hayatyoutub991 4 роки тому

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ፣የሀበይብ፣ሸክረን፣አላህይጠብቅህ

  • @zainabhassan3961
    @zainabhassan3961 2 роки тому

    اسلم اليكم ورحمتلحوبركتحኡሥታዝ አንዲ ጥየቄ ለጠዪቅ ሴት ልጂ ፈረሥመጋለብትችል አለቺ አቺልም ማለቴ በኢሥልምናቺን የፈቀዳል ወይሥ ከልክልነዉ ቢዲወ ብሰራበት

  • @يربألاحا
    @يربألاحا 4 роки тому +2

    ኢሸ አለህ በሰማው ተጠቀም የደርግን
    ወንድሜ አለህ ይጠብቀህ ክፍህን አለህ አየሰማኝ

  • @ፋፉነኝ
    @ፋፉነኝ 2 роки тому

    ጀዛከለይ. ከይር. ሰምተን ያምጣቅሙ በሪያ ያድረጋነ. ያራብ. ☝☝☝👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹📿📿

  • @KemilaKemila-or6un
    @KemilaKemila-or6un 3 роки тому

    ዋሊኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካትሁአልሀምዱሊላህያረብሡብሀንአላህ

  • @AaSs-zq2lp
    @AaSs-zq2lp 2 роки тому +1

    አለሀ ይዎፍቃን እንሸአለሀ ዎንድመችን

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 4 роки тому

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ በሰማነዉ በተማርነዉ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @jemilayimer5846
    @jemilayimer5846 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሳያት እንጉርጉሮውን አትጨምርበት ድምፅህ ብቻ ይበቃል

  • @ሀኒፍአሊ
    @ሀኒፍአሊ 4 роки тому

    በእጃቻችሁ ላይ የያዛቸው ባሮች ማለት ምን ማለት ነው እምታቁካላችሁ እስኪ ንገሩኝ ወላ ስለማላቅነው ሁለየምአስባለሁ ጀዛከላህ ኸይር

  • @seadayoutube4924
    @seadayoutube4924 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይር ወንድም በአሏህ ዱአአድረግልኝ ወንድሜ አልሃምዱሊላህ። ሰላቴን አላሣልፍም በትክክል እየሠገድኩነው ብየ አሥባለሁ ግን ወንድሜ ዱአ ዚክረ ላደረግ ቂራእን ልቀራ ቁራአኑን ሥከፍት በቃ ልቤደረቀብኝ ተይው ተይው ይለኛል ያረብ ሁላችሁም ዱአአድረጉልኝ

  • @makitube2476
    @makitube2476 4 роки тому +4

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ جزاكم الله خيرا و احسن الجزء الله أكبرالله أكبرالله أكبر

  • @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
    @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ 3 роки тому

    وعليكلام السلام ورحمة الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله جزاك الله خير يارب يحفظيك صلى الله عليه وسلم💐💐💐በነገራችን ላይ ድስ ላይኩ ምንድን ነው እውነት ስለተናገረ ሱበሀን አላህ

  • @sofayalove5204
    @sofayalove5204 3 роки тому

    አሰለመ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበራካቱህ ውዶቼ የኢስለም እህቱቼ ዱወ አርጉልኝ ቁረአን እኔዲገበኝ በለህ ስም እጠይቀችወለው

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 4 роки тому

    ወአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ሠያ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ለሁላችንም ጀነተል ፊርድወሥን ይወፍቀን ያረብ ከዱኒያም ፈተና አተ ጠብቀን ኢላሂ

  • @monahosseini5237
    @monahosseini5237 4 роки тому +2

    Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh Allah Salam Ala Hazrat Allah Salam☝️☝️☝️☝️☝️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 2 роки тому

    ጀዛክ አላሕ ኸይር ወድማችን አላሕ ይወፍቀን በሰማነው ተጠቃሚያድርገን

  • @ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ

    ጀዛከላህኸይርሰያማሽአላህቀጥልበትአላህይጨምርልህ👍👍👍👍👍🌹

  • @teybabintbamuds.a.w9984
    @teybabintbamuds.a.w9984 4 роки тому

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱሁ ጀዘክ አለህ ኸይር ፊዱኒያ ወል አኼራ እንሸአለህ አለሀን በሎን ታዘ ጀነት ከምትገበወ ይበለን ከዘዘን ምንታዘዝ ከለከለን ምንከልከል ያድርገን አንታንም አለህ በኸይር ያስታውስህ ለኛ በመስታወስህ አስታውሰቻው ያንታው መስታወስ ለሙእሚኖች ይጠቅመቻወል እንደለቻው አለህ ለራሱል ሷ አ ወ ያንተውም እኛን በመስታወስህ ይጠቅመነል

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 4 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ
    @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ 4 роки тому

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሰያው

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 4 роки тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ያግራልን ወንድም ሠያ ጀዛከሏሁ ኸይረን

  • @AhlamHassen-b1h
    @AhlamHassen-b1h 3 місяці тому +1

    Amin allahuma Amin

  • @SamsungSamsung-pz8fz
    @SamsungSamsung-pz8fz 4 роки тому

    አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ። ጀዛከላከይር ሰኢድ አላህ ይወፍቀን

  • @ሀሊማነኝስደተኛዋH
    @ሀሊማነኝስደተኛዋH 4 роки тому

    ወአለይከም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛካ አላህ ኸይረን ሰያው አላህ ይጨምርልህ. በርታ አይዞህ

  • @fateyarashad6908
    @fateyarashad6908 4 роки тому +1

    Walekum selam wr wb JZK allaah besemaneu texeqamiy yargen yareb

  • @hshhs1285
    @hshhs1285 2 роки тому

    አላህፕጠብቅወድም።እኛምበሰማነውእምንጠቀምያድርገን

  • @ኢብኑተይሚያዩትዩፕ
    @ኢብኑተይሚያዩትዩፕ 9 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰያ ወጀዛኩሙሏሁ ኸይራ

  • @makkaabentislmaaalhamdulil3337
    @makkaabentislmaaalhamdulil3337 4 роки тому

    Maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah maashaalaah

  • @hawah8509
    @hawah8509 3 роки тому

    አሰላሙላይኩም ወረህመቱላሂ ወብረክቱሁ አህለን ሰይድ አባትህ ተሻላቸዉ

  • @djdndn6611
    @djdndn6611 Рік тому

    ስያ አላህ ይክፈልህያረብ ጀዛክን ✅✅✅✅✅ ሁልግዜም ዳአዋወቺህ እከታተላሀለሁ ✅አጂሩን አላህ ይስጥህ

  • @NameAli-j1k
    @NameAli-j1k 4 місяці тому

    ዋሌኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱአላህ ይጠብቀህ የአሂራ ወንድማችን

  • @አሚወረባቦyoutube
    @አሚወረባቦyoutube 4 роки тому +2

    ያኢላሂ ሱለሏሁ አለይሂ አለይሂ ወሰለም
    አሏህ ይወፍቀን ሰያ ምርጥ ወንድማችን አሏህ ይጠብቅህ ትምህርቶችህ ደስ ይሉኛል እጥር ምጥን ያሉ ቀጥልበት እኛንም አሏህ የተግባር ሰው አሏህ ያርገን

  • @hasnashemsu335
    @hasnashemsu335 4 роки тому

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቅህ ሰይድ ማሻአላህ ዳእዋኦችህ

  • @ታዘብኩሽአቻለም
    @ታዘብኩሽአቻለም 4 роки тому

    ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላህ ማሻ አላህሠያ አላህ ጀነት ከሚገቡት ባሪያ ያድርገን

  • @SemiraAli-f2r
    @SemiraAli-f2r Рік тому

    ሰይድ ግን ሰልክህን እደትነው የማገኘው ለሊላህ ብለህ ካየኸው መልሰልኝ አኸይ። 😢

  • @akram0027
    @akram0027 4 роки тому

    አሠላም አለኩም ወራህመቱላ ወበርካትሁ ወዲም ጀዛ ካላህ ባተ ብዙ ተምሪለሁ ትምርቶችህ በጣም ልብ ይገባሉ

  • @halemaa5571
    @halemaa5571 4 роки тому

    ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @Sአላሁማያማቀልባልቁልቢ

    ውዲ ያሳያ ዮቱይቢ ታካተታዮቻ ባአላህ ስሚ ልጣይቃቹ ዱዋ ኣዲሪጉልኚ ዮነ ሙስባ ጋጣሞኚል አላህ ይፊረጂሽ ባሉኚ

  • @ሀቢባነኝH
    @ሀቢባነኝH 4 роки тому +4

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ
    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

    • @hotmayigoogelcom9589
      @hotmayigoogelcom9589 4 роки тому

      ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ ይጨምርልህ

  • @rahmauae8802
    @rahmauae8802 4 роки тому

    ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዘከላህ ኸይረን

  • @حبيبةسعيد-غ9ف
    @حبيبةسعيد-غ9ف 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይር

  • @አይይዲኒያዜድነኝወሎየዋእ

    ጀዛክላህኸይረን ጀሙዓ አገርልገባ ነበር ዱዓአርጉልኝ እህትወንድሞቸ የመጣብንንበሽታ አላህ ይርዳን ያረብ

  • @Hነኝየወሎዋ
    @Hነኝየወሎዋ 2 роки тому

    ወንዲሜ ሠያ አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩምሏህ ኸይር አላህ በጀነት ያበሽርህ አላህ መልካም ስራህን እጥፉ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ

  • @tofketube3455
    @tofketube3455 4 роки тому +2

    ጀዛከላህ ኸይርን ወንድሜ📚📚
    ወንድም እህቶች ቤተሰብ እንሁን ኑ በቅርብ ቀን ትምህርት ለመጀመር ዝግጅት ጨርሰናል የእናንተ ቤተሰብ መሆን ለኛ አሰፈላጊ ነው ኑ ቤተሰብ ይሁንን بارك الله فيك

  • @tube-xi5ot
    @tube-xi5ot 4 роки тому

    ዋአልይኩም ሰላም ውራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ጀዛክ አላህ

  • @መልካምሁንመልካምታገኛለህ

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር አኺ