Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሲገረም ሙሉ ለሙሉ የኔን ታሪክ የሰራከው ነው የመሰለኝ እኔ ክረስቲያን ነኝ ግን በብዛት አዳምጥካለው እድሜና ጤና ይስጥክ የኔ ወንድም በረታ
አሏህ ወደ ተፈጠርሽበት ይመልስሽ
አላህ ትክክለኛዉን ምገድ ይምራሺ ያረብ
ወደ ተዉሂድ ብርሀን አላህየ ይምራሽ ያረብ
መሸአለህ አለህ ቀጢተኛዉን ሀይመኖት ይዎፍቅሽ
በጣም ወድጄዋለሁ።
አላህ ጥሩውን ትዳር ይስጠን ከሀራም ይጠብቀን የሱ ረህመት በርግጥ ሰፊ ነውና
አሚንንንያረብ
አሚን
@@بنتبابا-ك6ت የሚገርምሽ ይሄን ኮሜንት የዛሬ አመት ነበር የፃፍኩት ዘንድሮ ባለ ትዳር ነኝ አልሀምዱ ሊላህ
ኣምንንንንንንንንንንንን
@@የሷልሕ.ሸጋ.እናት አልሀምዱ ሊላህ ዘንድሮ አግብቻለሁ በጣም ጥሩ ባል ለናንተም ይስጣችሁ
የኔ ጌታ አላህዬ ምስጋና በጣትም በማታ ምስጋና ይገባህ የደስታዬ ብዛት ተናነቀኝ እባ ያሳለፍኩት ፈተና ናና ነዉ ።ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም መልካም ነገር ነዉ ለኔ የሚገባዉ ብዬ አምናለሁ ።ወንድም ኤላፍ አላህ እረጅም ዕድሜ ከጤናጋ ይስጥክ በርታ ቀጥልበት
❤
ጀዛከሏሁኸይረን የአሏህ የአብዛሃኛዎቻችን ታሪክ ተመሳሳይ መሆኑን ከኮመንት አየሁ አብሽሩ የታጋሾች ምንዳ ያለገደብ ነውና አሏህ የደስታን ሂዎት ይስጣችሁ
የዘወትር ምርጫየ ኢላፍ ዩቱብ👌 የአሏህ ይህ ታሪክ የሁላችንም ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ቀርበው ከሚሸሹ አስመሳዮች አሏህ ይጠብቀን ሀላሉን የትዳር አጋር ይወፍቀን🤲🤲
አሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
❤❤❤❤
🤲
አሚን ያረቢ❤❤❤❤
ኢላፍ ቃላት የለኝም ባጭሩ ልግለጽው ህይወቴ ብየ❤
ሱበሀን አሏህ ይሄ ታሪክ የኔን የህይት አሁን ያለሁበት ሁኔታየ ላይ ያለሁበት ነው ወላሂ ሱበሀን ነክ ጀዛከ አላህ ወድማችን
አለህ ይጠብቀን
ሱበሀን አላህ
ሱበሀን አላህ አኔ አሁን የህ ታራክ ለአኔ ነዉ ጀዛክላህ ህይራ
አላህ ይጠብቀን❤❤❤❤
ሱብሀን አላህ ወላሂ ይሄ ታሪክ ሥደት ሀ ብየ ከወጣሁ ጀምሮ አሁን ደረሥ ያለሁበት ሂወት ነው አልሃምዱሊላህ ጀዛከላህ ኢላፍ ቱብ የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ ወላሂ ግን ደሥ የሚለው አድም ቀን ለዝሙት እግሬ ለሰከድ ተራምዶ አያውቅም ልቤም አሥቦ አያውቅም አለሁ በተሥፋ ሀላሌን ሥጠብቅ በፅናት በሶብር እሥኪ ሙሥሊም እህት ወድሞቸ የልብሺ ይሙላልሺ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ በጣምሥደት አድክሞኛል
ግቢ እህት ሀገር
ወላሂ የኔ ታሪክ ነው ሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ስደት የወጣሁት በ16 አመቴ ነው አሁን 27ተኛ አመቴን ጀምሬ አለሁ እስካሁን በሀራም ገላዬን አላቆሽሽም ብዬ ከጓደኞቼ ተገልዬ ባላገር ገጠሬ ያልሰለጠነች እየተባልኩ ይሄው ክብሬን እንደጠበኩ አለሁ ያወራን ሁሉ ወንድ ለትዳር አይሆንም እኔም ከትዳር በፊት እንተያይ እንጠናና የሚለው ነገራቸው ነው ከወንድ እርቄ እንድቆይ ያደረገኝ ግን እህቶች ክብራችሁን ጠብቁት ስለ እናተ ስላወሩ እነሱ የሰሩትን ስላልሰራችሁ ምንም አድዳለድሙ
አብሽሪ እህቴ የሁሉም ግዜ አለው
ማሻአላህ አሁንም በዲንሽ አላህያፅናሽ
አብሽሬ እህት አላህ ይምራን በድናችን ጠካራ ያድርገን
አቢሺረ
አንበሣ የኔ እህት ወላሂ መስገጃሽ ላይ በርች መጨረሻሽ ያምራል አንች እንቁ ነሽ እሽ
ተሳስተዉ ከሚያሣሥቱ አላህ ይጠብቅን ያኢላሂ ጀዛከላህ ኸይረን የአሂ☝️👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹
የሂ አሁን ያለሁበት የኔ ታሪክ ነዉውላሂ ውላሂ
አላህያለቀንአይቀርም፣ኢንሻአላህ
ልክ እንደኔ ሁሌም ከራሴ ጋር እታገለ አለሁ
እኔ ሴት አደለሁም እንዴ ለምን ልክ እንደሴቶች አልሆንም እለና ከዛ አይ ይቀረብኝ ሁሉም ሰዉ የሚኖረዉ ለራሱ ነው ማለት እጀምር አለሁ አላህ ይጠብቀን
አብሽሩ እህቶቸ ሁሉም ያልፍል
የኔም ወላሂ
እይ ወላህ አምላኬን ከማስቆጣ ቆሜ ልቅር😭
❤❤❤❤❤❤❤
የረብ አንተዉ ሀለል የሆነን በል ወፍቀን 🤲
ሱብሀን አሏህ በጣም ምርጥ ጠቃሚ ታሪክ ነው ጂዛኩምሏህ ኸየር ኡስታዝ ከሰው ሰይጣንና ከሸይጣን ጉትጎታ አሏህ ይጠብቀን ያርብ
ያረብ አንቴ ጠብቀን ያረብ እሄ የአንደ ግለሰብ ታሪክ አይደለም እህቶቼ የሁለችን ይመሰለኛል ወለህ ደሞ በጣም ሚገረመኝ ነገረ ቢኖረ እቺ ቃል ነቺ (በቃ እንደ ተመረ ሰወ ሁኚ በአንቺ አለተጀመረም ) እሄ ቃል እንኳን ከወንዴች ከሴቶች ሚንሰመበት ግዜ ወሰጥ ነወ ያለነወ እህቶቼ አለህ ይጠብቀን
አወ ወላሂ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን መልካም የሂወት አጋር ይስጠን
ኢላፈ ቲውብ መፅናኛያ ማንም ሀቂቃ ሲደክመኝ አበርታች ነህ አላህ በዱኒያም በአሂራም ጀዛህን ይክፈለው
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን ኢላፍ ጀዛካላህ ኸይር አንተም በተናገረከው እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድረገን ያረብ
አሚን ያረብ ሑቢዋየ አላሕ መጨረሻችንን ያሣምርልን
@@alinaalina212 አሚን ያረብ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ አሚን ያርብ አሏህ መልካም የምንሰራ ያድርገን መጨርሻቺንን ያሳምርልን ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ እረሱለሏህ ሥለላሁ አለይሂ ወሰለም በድናቺን ጠንካራ ያድርገን ያርብ
@@እማእወድሻለሁ-ቨ8ዠ ሠለላሑ አለይሒ ወሠለም
aminnn
ሱባሃንአሏህ ኢለሂ ማጨረሻችን አሰሚሪል 👍👍👍👍
አላይጨምርሽ
አሰላም አለይኩም ሶሉ አለን ነብይ ያጀመአ አንቺ ውዷ እህቴ ሆይ አስተውይ ይቺ የምታያት አለም ጠፊ ናት እድሜያችንም አጭር ነው ለዚች ለአጭሯ ጊዜያችን የወደፊት አለሙን ሂወታችን ማሳመሪያ እንጂ ማበላሽያ አይሁን ውዷ እህቴ እኔ አ4 ነገሮች አደራ ተጠንቀቂ እልሻለሁ 1; በአላሕ ላይ ከማጋራት ከቢድአ 2; ከዝሙት 3 ; ከንፍቅና እና ከምቀኝነት በአላሕ እዝነት ላይ ተስፋ ከመቁረጥ 4; በአላሕም ላይ ከንቱ ምኞትን ከመመኘት ማለትም ያለምንም ስራ ኢባዳ ጀነትን መመኘት ማለት ነው እንዲሁም የወላጆችሽን ሀቅ በመጠበቅ ላይ አደራ እህቴ በሶላትሽም ላይ በርቺ ምንም ቢገጥምሽ በአላሕ ላይ መቸም ተስፋ እንዳትቆርጪ
ያረብ መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን በሀላሉ መንገድህ ምራን ጥሩ የትዳር አጋር አላህ ይወፍቀን
ጄዛአኩም አሏህ ኸይረን ወድሜ ወላሂ ጥቅቱ ከኔ ጋራ የተያያዘ ነው የተናገረከው ያረቢ መጨረሻችንን አሏህ ያሰምረን ሷሏህ ትዳረም ይወፍቀን የአሏህ
አሚንንን
አሚንን
ሱበህናላህ ያረቢ እሀን ታሪክ ሰምቶ በሰማው ቅውጥር እንባዬን መቆጣጠሪያ ችሎት የለኝም 🥹🥹😌😌
ጅዛከላኸይር ያርብ በዲናችን አፅተህ በሀላል መንገድ ሷሊህ አርገኸን ሷሊህን ወፍቀን ያርብ
ሱባን አላህ አላህ ሁላችንም መጨረሻችን ያሣምርልን🤲🤲🤲🤲
ወአለይኩም አስላም ወራህማቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛካሏህ ኸይረን ወንድማችን አጂብ ነው ያአሏህ አሏህ ከይሩን ይወፍቃን ያብብ
ጀዛ ከላህ ኸይር አላህይጠብቅህ ኢላፋ
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ አላህ ይጠብቅህ ወንድም
wa wr wb ወድ ኡስታዝ ጃዛክ አላህ ኸይር
ጃዛካላህ ላምተዳርግልን ማልካም ናጋር ባሙሉ አላህ ባካይር ሚንዳ ይክፈልህ ዋንድሜ
አላህ ይጠብቀን ያረብ ጀዛከላህ ካይን ዎንድሜ 👍👍👍
የውስጤን አወራካው ኢላፍ አንዲቱ እኔ ነኝ የውስጤን የሚናገር ሰው ምንኛ ያስደስተኛል አላህ ረጅም እድሜ ይስጥክ ኻቲማህንም ያሳምርልክ ኢላፍ
አሁንያለሁበት ነው ዛሬ የተተረከው ኢላሂ አደራ ጠብቀኝ ያረህማን አንተንብይ ሰወችን እምተው እንጂ ሰወችን ብየ ካንተእምርቅ አታድረገኝ አደራጌታዬ
አላክ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ኢላሂ ነገሮች ሁሉ እየከበዱኝ ነዉ አተዉ እርዳኝ ኢላሂ
አላህ ይርደን💔 "አብሽሪ
@@ሰዉነትይቅደም አሚን
ጀዛከላህ ኸይር ኢላፍ ኮሜታተርች የብዙዎቻችን ተመሳሳይ ታሪክ ነው አብሽሩ
ከዛከላህ ኸይር አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው
ያረብ ከሰይጣን ውስወሳ ይጠብቀን 🤲💔🥹ያአላህ ከሶብረኞቹ ባሮችህ አርገን 🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሱባህን አላህ ያረብ መጨረሻችንን አሰምረው የአላህ
ኡስታዝ ጀዛካአላህ ኸይር ኢላፍ ዩቱብ ስሰራም ስቀመጥም የመዳምጠው ነው ብዙ የተማርኩበት እኛንም ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ኡስታዛችን ከእውቀት ላይ እውቀት አላህ ይጨምርልህ
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማችን
አላህ መጨረሻተችንን የሳምርልን አምንንንንንንንንንንንንንን
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ የምራን
ማሻ አላህዉድ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ትምህርቶችህ የልብ ንዶ ይገባል በርታል እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚያድርገ፣
ሱብሀን አላህ አላህ በሀላሉ ያብቃቃን ከሀራም ያርቀን ያረብብብ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን
ጀዛክአላህኸይረን ወንድማች አላህ ሀይትህን ያርዝመው ከነቤተሰቦችህ
አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝና ቃላት አጠረኝ ጀዛካላህ ኸይርን ፊል ዱኒያ ወል አሄራ አላህ ይጠዉል ኡምርክ
ጀዛከላህኸይርኡዝታዝ🌹🌹
❤❤❤❤ማሻአላህ በሠማነው የምንተገብር ያድርገን ኢላሂ አንተ አይሸግረህም ያረብ በራህመትህ ኢላሂ ያልኩህን አደራ ውድ ያገሬልጆች በሥደት ያላችሁ አላህ መልካም ነገር ይወፍቃችሁ ይወፍቀን ።አሚንንንንን ያረብ
ኢላፍት የሁል ጊዜ ምርጫ ነው ✅✅
ሱበሀንአላህ ያረቢአንተው ከንደህአይነት ሙሲባፈተናጠብቀንአመአሚንያረብ
አሚን በሰመነው የምንጠቀም ያድርገን አተም አላህ የጡሩ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ያረብ
ሱባሀን አላህ ሶስቴ ነው ደጋግሜ የሰማሁት ወላሂ እስካሁን ፍራ ብለው ነው የሚጠሩኝ አልሀምዱሊላሂ አሁን ግን ስደት ነኝ
ጀዛኩምላህ ኽይር ኡስታዜ አዳዳየ ታሪኩ የኔው ይመስለኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ. አይዞችሁ ውድ እህቶች ያልፍል ዋነው ሴብርነ ጥነካሬችን ነው ከራስ ወዳጂ ጎደኝ ራቁ ።።
ጀዛኪአላህኸይረን ምርጥትምህርትነው
በርታልን ወንድሜ። እነዚህ ፕሮግራሞችህ በመፅሃፍ ብኖሩ።
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኢላፍ ትዩብ ሁሌም ምርጫይ ነው
ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ግን ግማሹ የኔን ነው የነገርከኝ ጀዛከ አላህ ከይረን አላህ ቀርቦ የማይሸሸውንና ሀላሉን የትዳር አጋር ይስጠን ያረብ
ያረብ ያረብ አሚንን
አብሽሪልኝ እህቴ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ነገን እጠብቃላን ኢሻአላህ ያረብ ሀሉም ቀርቶብኝ በሠላም ቤተሠቦቻችንን በአካል እዲናገኝ ዱአነዉ
@@sofyamohamd1215 በጣም የኔ ውድ ወላሂ ከምንም በላይ አላህ ቤተሰቦቻችንን በሰላም ያገናኘን ያረብ
አሚን ያረብ ያኔ ታሪክ ተመሳሳይ አላህ ቀጣታኛ መንገድ መሪና
ጀዛክአሏህ ኸይር ያኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ አተምበተናገርከውእኛምበሰማንው እምንጠቀምያድርገን ያረህማን እዘንልንይችንድልድልበሰላምአሻግረን አሚንንንን
መጨረሻችን አላህ ያሣምርልን አሚንንን
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከሸይጧን ተንኮል ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
Are bemn lgletsh allah ychemrlh❤❤❤
አላህ ጥንካሬ ይስጠን ያረቢ እርዳን
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን
የአላህ ከመጥፎ ነገሮች በአንተ እጠበቃለሁ ኸይርሩን ይሻልኝ
Wellahi elaf eko yelayal❤❤
አላህ ይጨምርልክ ወድማችን እኛም በምንሰማዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
ሠ
ሽህ ባረከሏሁ ፈክ ስብሀን አላህ ❤❤👍👍👍⌛⌛⌛🕋🕋🕋ያርብ መጨራሻችንን አስምርልን አላህ ያጠብቅን
ሱባሀንአላህ አላህበሰማነውተጠቃሚያርገን
የረቢ መጨረሸቺን አሰሚሪልን አይ ዱኒየ
ጀዛካላህ ኸይረ ወድማችን አላህ የሚወደዉ ወደቀጥተኛ መገድ ይመራልና አላህ ይወፍቀን ያረብ ያረብ ያረብ
ወላሂ ከበድ ነው ስደት ብቻ አላሀምዱሊለሂ ብዙ ታስቃዬው ብዙ ተከርተትኩኝ ተሪኩ ማሻ አላህ ነው
ሱብሃን አላህ ያርቢ አንተው ሰትረን በርህመትህ በዝነትህ ያኢላሂ ከሃራም አርቅን በሃላል አጥንክረን ያአላህ
ዋሌይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ኸይር ጀዛክን አላህ ይክፈልክ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን አሚን ያረብ
ያረብ አለህ መጨረሻችንን አሰምርልን ጃዛክአለህከይረንጃዛ
እደኔም፣አንዳዶቻችን፣እደስዋም፣ነን፣አላህ፣ሐላሉ፣ኢወፍቀን
aminamin
Betikikil Allah yitebeken yaaaareb ante tebiken
ወላሂ ወቢላሂ የኔ ታሪክ ይመስላል ኢላሂ ያረቢ ፈተናው አጥፋልኝ 😢
አልሀምዱሊላህ በመሰተሬ አላህ ክብር ምስጋና ይግባው
አላህ መጨረሻችን ያሣምርልን የአረቢ
አላህ ይጨምረልህ 🎉🎉🎉
መጨረሻው አሏህ ያሳምርልንጀዛ ከአሏህ ኸይር ወንድሜ
ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ አሚንንንን
ያኔ ታሪክ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አላህ ሀላል ትዳር የተረጋጋ ይስጠን ያረብ ጀዛ ኪላህ ኸይር
ያረቢ አንታዉ መጫራሸችንን,አሰምርልን
ያርቢ መጨርሻችንን አሳምርልን ከመጥፎነገር አርቀን በሐላል አብቃቃን ምገድ ስቶአሳሳችን አርቅልን የኢላሒ
የኔ ታሪክ ነው አላህ መቸረሻይን አሳምረው ያረብ
የአላህ አንተ በሣለፈኩት ነገር መህርትህን ለግሠኚ የታደለ ሰዉማለት ነፈሥያዉን አሸንፍ የሜኑር ነዉ አላህ ከሀራም ነገሩቺ ይጠበቀን ጠንካሮች ያደርገን
ሱብሀንአላህበጣምጠንካራሴትነች።ማሻአላህ።አላህየመጨረሻችንነገርያሳምርል።ለሷምጥሩትዳርአላህይስጣት
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ከታጋሽ ባሮቹ ያደረገን
ያረብ ሀላልን ወፍቀን ከባድ ፈቸናነው የሁላችንም ሂወት አለበት እዘንልን ያረህማን ያረሂም
የኔ ታሪክ ይመስላል አላህ ከአስመሳዮች ይጠብቀን እኔ ያለማዉራት ጥሩ ነዉ
Waleku masalam wr wb Ahleeen ustaz Mashaa Allah Jazakala kayir Allah yetabekye ustazuna
መሰሪ ከሆኑ ሰወች ይጠ ብቀን😢😢😢
የኔሂወት:መሳለኝ:ታመሳሰይ:ታሪክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አላህይጨምርልህ ጀዛከላኸይር በሰማነው ተጠቃሚያርገን
ጀዛካላህወድማችን ትምህርትማሻአላህነውቀጥልበት
አሏህ ተኸይር ስራጋ ሀያትህን ያቆይልን ወድማችን ጀዛከሏህ
ሱብሀን አላሕ አልሀምዱሊላህ
የኸ የኔም ታሪክ ነው አሏህ መጨረሻየን አሳምርልኝ
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ🤲
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይረን ከጠንካሮች አሏህ ያድርገን ያረብ በሀላል አሏህ ያብቃቃን አሏህን ከማመፅ ኢላሂ ይጠብቀን
ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲👍
ሲገረም ሙሉ ለሙሉ የኔን ታሪክ የሰራከው ነው የመሰለኝ እኔ ክረስቲያን ነኝ ግን በብዛት አዳምጥካለው እድሜና ጤና ይስጥክ የኔ ወንድም በረታ
አሏህ ወደ ተፈጠርሽበት ይመልስሽ
አላህ ትክክለኛዉን ምገድ ይምራሺ ያረብ
ወደ ተዉሂድ ብርሀን አላህየ ይምራሽ ያረብ
መሸአለህ አለህ ቀጢተኛዉን ሀይመኖት ይዎፍቅሽ
በጣም ወድጄዋለሁ።
አላህ ጥሩውን ትዳር ይስጠን ከሀራም ይጠብቀን
የሱ ረህመት በርግጥ ሰፊ ነውና
አሚንንንያረብ
አሚን
@@بنتبابا-ك6ت የሚገርምሽ ይሄን ኮሜንት የዛሬ አመት ነበር የፃፍኩት ዘንድሮ ባለ ትዳር ነኝ አልሀምዱ ሊላህ
ኣምንንንንንንንንንንንን
@@የሷልሕ.ሸጋ.እናት አልሀምዱ ሊላህ ዘንድሮ አግብቻለሁ በጣም ጥሩ ባል ለናንተም ይስጣችሁ
የኔ ጌታ አላህዬ ምስጋና በጣትም በማታ ምስጋና ይገባህ የደስታዬ ብዛት ተናነቀኝ እባ ያሳለፍኩት ፈተና ናና ነዉ ።ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም መልካም ነገር ነዉ ለኔ የሚገባዉ ብዬ አምናለሁ ።ወንድም ኤላፍ አላህ እረጅም ዕድሜ ከጤናጋ ይስጥክ በርታ ቀጥልበት
❤
ጀዛከሏሁኸይረን የአሏህ የአብዛሃኛዎቻችን ታሪክ ተመሳሳይ መሆኑን ከኮመንት አየሁ አብሽሩ የታጋሾች ምንዳ ያለገደብ ነውና አሏህ የደስታን ሂዎት ይስጣችሁ
የዘወትር ምርጫየ ኢላፍ ዩቱብ👌 የአሏህ ይህ ታሪክ የሁላችንም ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ቀርበው ከሚሸሹ አስመሳዮች አሏህ ይጠብቀን ሀላሉን የትዳር አጋር ይወፍቀን🤲🤲
አሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሚን
❤❤❤❤
🤲
አሚን ያረቢ❤❤❤❤
ኢላፍ ቃላት የለኝም ባጭሩ ልግለጽው ህይወቴ ብየ❤
ሱበሀን አሏህ ይሄ ታሪክ የኔን የህይት አሁን ያለሁበት ሁኔታየ ላይ ያለሁበት ነው ወላሂ ሱበሀን ነክ ጀዛከ አላህ ወድማችን
አለህ ይጠብቀን
ሱበሀን አላህ
ሱበሀን አላህ አኔ አሁን የህ ታራክ ለአኔ ነዉ ጀዛክላህ ህይራ
አላህ ይጠብቀን❤❤❤❤
ሱብሀን አላህ ወላሂ ይሄ ታሪክ ሥደት ሀ ብየ ከወጣሁ ጀምሮ አሁን ደረሥ ያለሁበት ሂወት ነው አልሃምዱሊላህ ጀዛከላህ ኢላፍ ቱብ የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ ወላሂ ግን ደሥ የሚለው አድም ቀን ለዝሙት እግሬ ለሰከድ ተራምዶ አያውቅም ልቤም አሥቦ አያውቅም አለሁ በተሥፋ ሀላሌን ሥጠብቅ በፅናት በሶብር እሥኪ ሙሥሊም እህት ወድሞቸ የልብሺ ይሙላልሺ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ በጣምሥደት አድክሞኛል
ግቢ እህት ሀገር
ወላሂ የኔ ታሪክ ነው ሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ስደት የወጣሁት በ16 አመቴ ነው አሁን 27ተኛ አመቴን ጀምሬ አለሁ እስካሁን በሀራም ገላዬን አላቆሽሽም ብዬ ከጓደኞቼ ተገልዬ ባላገር ገጠሬ ያልሰለጠነች እየተባልኩ ይሄው ክብሬን እንደጠበኩ አለሁ ያወራን ሁሉ ወንድ ለትዳር አይሆንም እኔም ከትዳር በፊት እንተያይ እንጠናና የሚለው ነገራቸው ነው ከወንድ እርቄ እንድቆይ ያደረገኝ ግን እህቶች ክብራችሁን ጠብቁት ስለ እናተ ስላወሩ እነሱ የሰሩትን ስላልሰራችሁ ምንም አድዳለድሙ
አብሽሪ እህቴ የሁሉም ግዜ አለው
ማሻአላህ አሁንም በዲንሽ አላህያፅናሽ
አብሽሬ እህት አላህ ይምራን በድናችን ጠካራ ያድርገን
አቢሺረ
አንበሣ የኔ እህት ወላሂ መስገጃሽ ላይ በርች መጨረሻሽ ያምራል አንች እንቁ ነሽ እሽ
ተሳስተዉ ከሚያሣሥቱ አላህ ይጠብቅን ያኢላሂ ጀዛከላህ ኸይረን የአሂ☝️👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹
የሂ አሁን ያለሁበት የኔ ታሪክ ነዉውላሂ ውላሂ
አላህያለቀንአይቀርም፣ኢንሻአላህ
ልክ እንደኔ ሁሌም ከራሴ ጋር እታገለ አለሁ
እኔ ሴት አደለሁም እንዴ ለምን ልክ እንደሴቶች አልሆንም እለና ከዛ አይ ይቀረብኝ ሁሉም ሰዉ የሚኖረዉ ለራሱ ነው ማለት እጀምር አለሁ አላህ ይጠብቀን
አብሽሩ እህቶቸ ሁሉም ያልፍል
የኔም ወላሂ
እይ ወላህ አምላኬን ከማስቆጣ ቆሜ ልቅር😭
❤❤❤❤❤❤❤
የረብ አንተዉ ሀለል የሆነን በል ወፍቀን 🤲
ሱብሀን አሏህ በጣም ምርጥ ጠቃሚ ታሪክ ነው ጂዛኩምሏህ ኸየር ኡስታዝ ከሰው ሰይጣንና ከሸይጣን ጉትጎታ አሏህ ይጠብቀን ያርብ
ያረብ አንቴ ጠብቀን ያረብ እሄ የአንደ ግለሰብ ታሪክ አይደለም እህቶቼ የሁለችን ይመሰለኛል ወለህ ደሞ በጣም ሚገረመኝ ነገረ ቢኖረ እቺ ቃል ነቺ (በቃ እንደ ተመረ ሰወ ሁኚ በአንቺ አለተጀመረም ) እሄ ቃል እንኳን ከወንዴች ከሴቶች ሚንሰመበት ግዜ ወሰጥ ነወ ያለነወ እህቶቼ አለህ ይጠብቀን
አወ ወላሂ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን መልካም የሂወት አጋር ይስጠን
ኢላፈ ቲውብ መፅናኛያ ማንም ሀቂቃ ሲደክመኝ አበርታች ነህ አላህ በዱኒያም በአሂራም ጀዛህን ይክፈለው
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን ኢላፍ ጀዛካላህ ኸይር አንተም በተናገረከው እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድረገን ያረብ
አሚን ያረብ ሑቢዋየ አላሕ መጨረሻችንን ያሣምርልን
@@alinaalina212 አሚን ያረብ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ አሚን ያርብ አሏህ መልካም የምንሰራ ያድርገን መጨርሻቺንን ያሳምርልን ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ እረሱለሏህ ሥለላሁ አለይሂ ወሰለም በድናቺን ጠንካራ ያድርገን ያርብ
@@እማእወድሻለሁ-ቨ8ዠ ሠለላሑ አለይሒ ወሠለም
aminnn
ሱባሃንአሏህ ኢለሂ ማጨረሻችን አሰሚሪል 👍👍👍👍
አላይጨምርሽ
አሰላም አለይኩም ሶሉ አለን ነብይ ያጀመአ አንቺ ውዷ እህቴ ሆይ አስተውይ ይቺ የምታያት አለም ጠፊ ናት እድሜያችንም አጭር ነው ለዚች ለአጭሯ ጊዜያችን የወደፊት አለሙን ሂወታችን ማሳመሪያ እንጂ ማበላሽያ አይሁን ውዷ እህቴ እኔ አ4 ነገሮች አደራ ተጠንቀቂ እልሻለሁ 1; በአላሕ ላይ ከማጋራት ከቢድአ 2; ከዝሙት 3 ; ከንፍቅና እና ከምቀኝነት በአላሕ እዝነት ላይ ተስፋ ከመቁረጥ
4; በአላሕም ላይ ከንቱ ምኞትን ከመመኘት ማለትም ያለምንም ስራ ኢባዳ ጀነትን መመኘት ማለት ነው እንዲሁም የወላጆችሽን ሀቅ በመጠበቅ ላይ አደራ እህቴ በሶላትሽም ላይ በርቺ ምንም ቢገጥምሽ በአላሕ ላይ መቸም ተስፋ እንዳትቆርጪ
ያረብ መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን በሀላሉ መንገድህ ምራን ጥሩ የትዳር አጋር አላህ ይወፍቀን
ጄዛአኩም አሏህ ኸይረን ወድሜ ወላሂ ጥቅቱ ከኔ ጋራ የተያያዘ ነው የተናገረከው ያረቢ መጨረሻችንን አሏህ ያሰምረን ሷሏህ ትዳረም ይወፍቀን የአሏህ
አሚንንን
አሚንን
ሱበህናላህ ያረቢ እሀን ታሪክ ሰምቶ በሰማው ቅውጥር እንባዬን መቆጣጠሪያ ችሎት የለኝም 🥹🥹😌😌
ጅዛከላኸይር ያርብ በዲናችን አፅተህ በሀላል መንገድ ሷሊህ አርገኸን ሷሊህን ወፍቀን ያርብ
ሱባን አላህ አላህ ሁላችንም መጨረሻችን ያሣምርልን🤲🤲🤲🤲
ወአለይኩም አስላም ወራህማቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛካሏህ ኸይረን ወንድማችን አጂብ ነው ያአሏህ አሏህ ከይሩን ይወፍቃን ያብብ
ጀዛ ከላህ ኸይር አላህይጠብቅህ ኢላፋ
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ አላህ ይጠብቅህ ወንድም
wa wr wb ወድ ኡስታዝ ጃዛክ አላህ ኸይር
ጃዛካላህ ላምተዳርግልን ማልካም ናጋር ባሙሉ አላህ ባካይር ሚንዳ ይክፈልህ ዋንድሜ
አላህ ይጠብቀን ያረብ ጀዛከላህ ካይን ዎንድሜ 👍👍👍
የውስጤን አወራካው ኢላፍ አንዲቱ እኔ ነኝ የውስጤን የሚናገር ሰው ምንኛ ያስደስተኛል አላህ ረጅም እድሜ ይስጥክ ኻቲማህንም ያሳምርልክ ኢላፍ
አሁንያለሁበት ነው ዛሬ የተተረከው ኢላሂ አደራ ጠብቀኝ ያረህማን አንተንብይ ሰወችን እምተው እንጂ ሰወችን ብየ ካንተእምርቅ አታድረገኝ አደራጌታዬ
አላክ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ኢላሂ ነገሮች ሁሉ እየከበዱኝ ነዉ አተዉ እርዳኝ ኢላሂ
አላህ ይርደን💔 "አብሽሪ
@@ሰዉነትይቅደም አሚን
ጀዛከላህ ኸይር ኢላፍ
ኮሜታተርች የብዙዎቻችን ተመሳሳይ ታሪክ ነው አብሽሩ
ከዛከላህ ኸይር አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው
ያረብ ከሰይጣን ውስወሳ ይጠብቀን 🤲💔🥹ያአላህ ከሶብረኞቹ ባሮችህ አርገን 🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሱባህን አላህ ያረብ መጨረሻችንን አሰምረው የአላህ
ኡስታዝ ጀዛካአላህ ኸይር ኢላፍ ዩቱብ ስሰራም ስቀመጥም የመዳምጠው ነው ብዙ የተማርኩበት እኛንም ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ኡስታዛችን ከእውቀት ላይ እውቀት አላህ ይጨምርልህ
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማችን
አላህ መጨረሻተችንን የሳምርልን አምንንንንንንንንንንንንንን
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ የምራን
ማሻ አላህዉድ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ትምህርቶችህ የልብ ንዶ ይገባል በርታል እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚያድርገ፣
ሱብሀን አላህ አላህ በሀላሉ ያብቃቃን ከሀራም ያርቀን ያረብብብ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን
ጀዛክአላህኸይረን ወንድማች አላህ ሀይትህን ያርዝመው ከነቤተሰቦችህ
አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝና ቃላት አጠረኝ ጀዛካላህ ኸይርን ፊል ዱኒያ ወል አሄራ አላህ ይጠዉል ኡምርክ
ጀዛከላህኸይርኡዝታዝ🌹🌹
❤❤❤❤ማሻአላህ በሠማነው የምንተገብር ያድርገን ኢላሂ አንተ አይሸግረህም ያረብ በራህመትህ ኢላሂ ያልኩህን አደራ ውድ ያገሬልጆች በሥደት ያላችሁ አላህ መልካም ነገር ይወፍቃችሁ ይወፍቀን ።አሚንንንንን ያረብ
ኢላፍት የሁል ጊዜ ምርጫ ነው ✅✅
ሱበሀንአላህ ያረቢአንተው ከንደህአይነት ሙሲባፈተናጠብቀንአመአሚንያረብ
አሚን በሰመነው የምንጠቀም ያድርገን አተም አላህ የጡሩ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ያረብ
ሱባሀን አላህ ሶስቴ ነው ደጋግሜ የሰማሁት ወላሂ እስካሁን ፍራ ብለው ነው የሚጠሩኝ አልሀምዱሊላሂ አሁን ግን ስደት ነኝ
ጀዛኩምላህ ኽይር ኡስታዜ አዳዳየ ታሪኩ የኔው ይመስለኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ. አይዞችሁ ውድ እህቶች ያልፍል ዋነው ሴብርነ ጥነካሬችን ነው ከራስ ወዳጂ ጎደኝ ራቁ ።።
ጀዛኪአላህኸይረን ምርጥትምህርትነው
በርታልን ወንድሜ። እነዚህ ፕሮግራሞችህ በመፅሃፍ ብኖሩ።
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኢላፍ ትዩብ ሁሌም ምርጫይ ነው
ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ግን ግማሹ የኔን ነው የነገርከኝ ጀዛከ አላህ ከይረን አላህ ቀርቦ የማይሸሸውንና ሀላሉን የትዳር አጋር ይስጠን ያረብ
ያረብ ያረብ አሚንን
አብሽሪልኝ እህቴ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ነገን እጠብቃላን ኢሻአላህ ያረብ ሀሉም ቀርቶብኝ በሠላም ቤተሠቦቻችንን በአካል እዲናገኝ ዱአነዉ
@@sofyamohamd1215 በጣም የኔ ውድ ወላሂ ከምንም በላይ አላህ ቤተሰቦቻችንን በሰላም ያገናኘን ያረብ
አሚን
አሚን ያረብ ያኔ ታሪክ ተመሳሳይ አላህ ቀጣታኛ መንገድ መሪና
ጀዛክአሏህ ኸይር ያኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
አተምበተናገርከውእኛምበሰማንው እምንጠቀምያድርገን ያረህማን እዘንልን
ይችንድልድልበሰላምአሻግረን አሚንንንን
አሚን
መጨረሻችን አላህ ያሣምርልን አሚንንን
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከሸይጧን ተንኮል ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
Are bemn lgletsh allah ychemrlh❤❤❤
አላህ ጥንካሬ ይስጠን ያረቢ እርዳን
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን
የአላህ ከመጥፎ ነገሮች በአንተ እጠበቃለሁ ኸይርሩን ይሻልኝ
Wellahi elaf eko yelayal❤❤
አላህ ይጨምርልክ ወድማችን እኛም በምንሰማዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
ሠ
ሽህ ባረከሏሁ ፈክ ስብሀን አላህ
❤❤👍👍👍⌛⌛⌛🕋🕋🕋
ያርብ መጨራሻችንን አስምርልን አላህ ያጠብቅን
ሱባሀንአላህ አላህበሰማነውተጠቃሚያርገን
የረቢ መጨረሸቺን አሰሚሪልን አይ ዱኒየ
ጀዛካላህ ኸይረ ወድማችን አላህ የሚወደዉ ወደቀጥተኛ መገድ ይመራልና አላህ ይወፍቀን ያረብ ያረብ ያረብ
ወላሂ ከበድ ነው ስደት ብቻ አላሀምዱሊለሂ ብዙ ታስቃዬው ብዙ ተከርተትኩኝ ተሪኩ ማሻ አላህ ነው
ሱብሃን አላህ ያርቢ አንተው ሰትረን በርህመትህ በዝነትህ ያኢላሂ ከሃራም አርቅን በሃላል አጥንክረን ያአላህ
ዋሌይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ኸይር ጀዛክን አላህ ይክፈልክ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን አሚን ያረብ
ያረብ አለህ መጨረሻችንን አሰምርልን
ጃዛክአለህከይረንጃዛ
እደኔም፣አንዳዶቻችን፣እደስዋም፣ነን፣አላህ፣ሐላሉ፣ኢወፍቀን
amin
amin
Betikikil Allah yitebeken yaaaareb ante tebiken
ወላሂ ወቢላሂ የኔ ታሪክ ይመስላል ኢላሂ ያረቢ ፈተናው አጥፋልኝ 😢
አልሀምዱሊላህ በመሰተሬ አላህ ክብር ምስጋና ይግባው
አላህ መጨረሻችን ያሣምርልን የአረቢ
አላህ ይጨምረልህ 🎉🎉🎉
መጨረሻው አሏህ ያሳምርልን
ጀዛ ከአሏህ ኸይር ወንድሜ