Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ላይክ እና ሼራችሁን አትርሱብን
አንረሳም ወንድም
suhkirne
ኢሻላህ
ኢሻአሏህ
ኢንሻ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ጀዛከ አላህ ህይረን ወንድም
አልሀምዲሊላ አላህ አለኝ ተስፋ አልቆርጥም ሷሊህ ሴት ለሷሊህ ወንድ አላህያርገን ሴቶችየ ፀባያችንን እናስተካክል ጥሩጓደኛም እንምርጥ ዉዶቸ
Insha allah allah yiwefiken yaa iktii
እሻአላህ
እሻ አላህ
ኢንሻ አላህ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱአህለን ሰያው ትዳር ከአላህ የሚሰጥ ስጦታ ነው አላህ ለሁላችንም ጥሩ ትዳር ይወፍቀን
አሚን
ልክ ነዉ አሚንንን
ሣህ አሚን ግን ሥበቡን ማድረሥ ከእኛ ይጠበቃል
ሳህህህ ትክክል አሚንንን
አሚንንንንንን
አንበሳነወ ጀግና የሱና አስተማሪ፣ህፃን አዋቂውን ሁሉንም መካሪበድምፅም በፁሁፍ በሁሉም ብታዩትአላህ አድሎታል ደስየሚል ብቃትእሱኮ አንዱነው ሀቅን ካስተማሩትየባጢልሰዎችን ወገብ ከሰበሩት ።የቢድአ ሰዎች ጧትማታ ሲለፍቆርጠውበመነሳት ድንንሊያጠፋበሰልፎችላይ ድንበር እያለፍ፣እሱአይደለም እንደ? ብእርን አንስቶፀጥ ያደረጋቸው ዋጋቸውን ሰቶበትምህርቶቹ ድባቅ የመታቸውእሱ አልነበረ እንደ? አንገት ያስደፋቸው።ጀምእያ እና ጀምእይ ስንባልየዛነየአልበያንን እዞከችያለው በወኔታትሞሲወጣ ጉዱኢፋሆነበሷምክንያት ብዙሰውባነነ።"""""""""""""""""""""""""""""""""ጀዛከላህ ከይረ ጋጠወጥ ኮሜንቶችን አታንብባቸው እለፋቸው ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነውና ነገሩ።
ዋሊኩምአስላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ አህለን ሳያ ወላሂ ምርጥ ትምህርት ነው እደኔ ትዳል ለመያስ ያማረዉ ማነዉ አላህየ መልካሙን ባል እዱወፍቀኝ ዶአ አድርጉልኝ ዉዶቸ
ጀዛህ አላህ ክይረ ምረጥ ትምህረት ነው በሰማናው አላህ ከጠቃሚ ያረገን ያረብ☝
የተስተካከለ ዲኑን ያወቀ ባል እንደ ምትፈልጉት ሁሉ ራሳቹም ተስተካክላቹ ዲናቹን ኣውቃቹ በዱአ ጠብቁት ቅመጣል ሷሊሁ ሃፊዙ ኣብሽሩ ውዶቼ
*ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ትምህርቱ በጣም ሀሪፍ ነው በጉጉት ስጠብቅ ነብር**ሚስት ምላሷ ከረዘመ ፥ ከባሏ ጋ ያላት ቆይታ* *አጭር ነው የሚሆነው ።**📒 ኢብኑ ተይሚያ**💎ለሴት ልጅ ትልቁ ክብሯ እንቁነቷ በሁሉም ነገር* *ላይ ቁጥብነቷ ነው!* *💎ቁጥብ ሴት ሁሌም እንቁ ውድ ናት ! ውድና* *የተከበረ እንጂ አያገኛትም!!**❥ሴት ልጅ ከኢማን እና ከመልካም ስነ ምግባር በተጨማሪ ሙያ እና ንፅህና ካላት ውብ እና እንቁ እንስት ነች ሙያ እና ንፅህናዋ ጥንቁቅነቷ ራሱ የውበቷ መገለጫ አንዱ አካል ነዉ!!**የንብ ቀፎ እና የመልካም ሰዎች**ጭንቅላት አንድነው በንብ ቀፎ* *ውስጥ**ጣፋጭ ማር እደ ምታገኝ ሁሉ* *በመልካም ሰዎች ጭንቅላትም* *ውስጥ ደግሞ ጣፋጭ ማራኪ የሆኑ ቃላቶች አሎ።*✍)*🐝☀️☀️☀️☀️☀️☀️*
Shukiren Sisituya LikinShi
ትክክል
መሻአላህ ያአዩኒ አለህ በእዉቀትላይ እዉቀትን ይጨምርላችሁ ዉዲ የሱና ተከታይ እህቶቸ እንበርታ ይህንን አስከፊ ዘበን ሷሊሆች ሀቅ ተናጋሪወች ያስፈልጉናል ብዝት ብዝትዝት ያርግልኝ
@@ayshaalketbi1745 አሚንንንን💐💐💐
በ
ወ ወ ወ ሰያ የትዳር ኮርስ ያልከዉ ልክ ነህ ተስፋ ከቆረጡ ሰዎች እኔ ነኝ ነገር ግን ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም አላህ ልጄን ይጠብቅልኝ
አብሽሪ የኔ ህት አላህ የልብሽን ያረግልሽ ግን ውዷህቴ ሰላምታ አትቁረጭ💋💋💋💋💋💋💋💋💋ማለቴ ዋለይኩም ሰላም ወረህመት ውላሂ ወበረካትሁ በይው ልል ነው ቅር እዳይልሽ
እኔ ግን ተዘውጃለሁኝ አልሀምድሊላህ ባሌን ግን በምንም ምንምቃላት እማልገልፀው ውዱ ባሌቤት አመለ ሠናይ የሆነውንነው የፈቀኝ አለኩሊሀል አልሀምድሊላህ በጀነትም እዳይለኝ ነው ድአየ እኔም ሧሊህ እሡም ያላገባችሁ ከኔ የበለጠው መልካም ይወቅቻሁ ውዶችየ እኔ ግን ለውድ ባለቤቴ ቃላት የለኝም እድሜውን ያርዝምልኝ
እሥኪ ዱአ አድርጊልኝ ውደ ለኔም አላህን የሚፈራውን እድሠጠኝ ትዳርሺ ይሥመርልሺ ላንችም
አልሀምዱልላ አቺም ለቤተስቡ ላባልሽ ሀቅ ጠባቂ ያርግሽ
@@zainabzainab-vd4qn ማሻአላህ ትክክል ሳህ
Ameeen yane mar
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ ያርብ
ወአለይኩምሰላም ማን ነው እንደኔ ሰያን ሳያዳምጥ ላይክ የሚያደርግ
እኔ😘
እኔ
እኔም
ወንድማችን ሰይድ አብሽር የሰው ልጂ ምንም መልካም ብትሆን ምቀኛ ጠላት ነቃፊ አይጠፋም
እስኪ ዱአአድረጉልኝ ብዙጊዜ አዳምጣለሁ ሀዲስ ጥያቄወችንም እሳተፍለሁ ግን ተሎ እረሳለሁ እና እህቶች ሰያ ዱአአድረጉልኝ በአላህ
አብሽሪ ውዴ የኘ ሙክ መደሞች መች ልንዝ ሰጡን በሰለም ለገረችን አብቅቶን የምንኖር የርገን አንዴ ሲጮሁ ኢንረሰወን
እረ ወላሂ እኔም እንድሁነወ ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁላ ዱአአርጉልኝ ላአላህ ብላችሁ
ደአዋህ ምርጥነዉእሽ አላህ ከሞኚነግር የጠብቅህ
አብሽሪ ውዴ
አረ እኔምነኝ እህቶቼ ዱአ አድርጉልኝ
Masha alah seya betam wosagni መልእክት ነው ጀዛክ አላህ ምርጥ ኡስታዛችኝ በርታልን እኔ በአንተ ትምህርቶች ብዙ ነገሮችን ቀይሪያለሁ ጠንካራ ሁኛለሁ 😍😍😍አላህ ይጠብቅህ ሰያዬ አደራ ይህ ጣፍጭ ዳእዋህን እንዳታቋርጥብን
ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ። በጣም አሪፍ ትምርት ነው
እኔ አላገባም ብየ ምርጫየ ነበር ሥለድኔ ሣቅ ትዳር መሠረኩ እስኪ አሏህ ያሣምርልሽ በሉኝ ዉድ እህቶች
welcome
አላህ ያማረ ያድርግልሽ እህቴ እደትዳር አስደሳችነገር የለም አልሀምዱሊላህ አላህ ትዳራች ያማረ ያድርግልን
ትዳርሽን እሥከ ጀነት ያድርግልሽ
አላህ ይስጥልን ወንድማችን ሰያው ወላሂ ትልቅ ትምህርት ነው አላህ ይጅዛክ ኽይር
ትክክለኛ Life ያለው በትዳር ውስጥ ብቻ ነው አከተመ
ሳሳሳሳሳሳሳሳሳ
👍
ሥሊሕቤተሠብሥላለኝደሥተኛነኝአላሀምዱዲላ
ሣሂ ወንድሜ ለሁላችንምአላህ ይወፍቀን
Really…
*ሱመዩች መልካም እህቶች ስብስክራይብ አርጉኝ ውዶቺ ሊላውን አላህ ውስጥ አዋቂ ነው አላህ ነጃ የብልን ከሁሉም መጥፎ ነገር አላህ የጠብቅን መልካም ጓድኛ የአላህ ባሪያ ያድርግ*إِنَّ اللَّهَ يَعْلَمُ غَيْبَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ وَاللَّهُ بَصِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ አላህ የሰማያትንና የምድርን ሩቅ ምሰጢር ያውቃል፤ አላህም የምትሰሩትን ሁሉ ተመልካች ነው፡፡
ሱመያ እንደመር
አሠላም አለይኩም ሱመዎች እዴት ናቹ
ኑ ሀባይቢ እንደማመር
በርታ ሰኢዲ
@Hawa Mohammed ደምሪኝ እህቴ
ሰኢድ ጀማል ወላሂ ባንተ ምክር ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው እምትለው ሁሉ እውነት ነው አላህ ይጨምርልህ እናመሠግናል
ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛ አላህ ይጨምርልህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ትክክል ነህ ወንድም ሠኢድ ዒብን ጀማል በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ ከራስ ተነስተህ አላመጣኸዉም ከሀድስ ቢሆን እንጅ ለሁላችንም ጠቃሚ ነዉ ኢንሻአሏህ
ዛሬ አደኛ ኮሜተር ሆኛለሁ ላይክ አድርጉኝ በቅንነት
በየት በኩል ከመጨረሻ መጀመሪነው አንደኛ የሆንሽው ፉፉ ክክክክክክ
@@Fነኝስደተኛዋ ክክክክክክክክ
ላይክ አድርጌሻለሁ አንችም ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አላህ ይጨምርልህ ውድሜ
ጀዛከላህ ከይሪ ኡስታዝ አለህ ጡሩ ትደራ ይስጠን ያረብ
ሱብሀን አሏህ እኔ ለናት ና አባቴ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ። በሂወቴ. በዘመዶቸ ሂወት ተደስቸ አላቅም ግን አልሀምዱሊላህ ሰባት ልጆች ሁነናል ወላጆቻችን. አደየ ሲፋቱ አደየ ሲታረቁ ይኖራሉ እኔ ቢያስ እድሜየ 28 አመት ይሆናል፣ እውነት አላህ እድህምስቅልቅል ያለ ሂወት ያረክብን. እያልኩ. አለቅሳለሁ ፣ግን አሁንካተደርስ ሳዳምጥ. ከሁለቱም በኩል. አሉበት።እና ዱአ አድርጉልን የባለፈው አልፏን ከግድህ የውደታ የመሀባ ሂወት እድኖሩልኝ
አብሽሪ ሁቢ እኔ ም እዳች የመጀመሪያ ልጅ ማሚና ባባ በትዳርህይወት ከገቡ 24ተኛ አመታቸው ነው በጣም ይዋደዳል አድምቀን ተጣልተው አያቁም ምንም ነገር እኔም 23አመቴነው ግን ሧሊህ ባልነው የተዘወጅኩት እና አብሽሪ ያጣጥማልማሚ
የኔም ሑለየ መጨቃጨቅነውሥራቸው
@@lailaandris4111 እረ ሀያ ይኑራችሁ እህቶች የሴተሰብን ገይብ በሚድያ ማውራት ጥቅሙ ምድን ነው ዱአ ማድረግ ነው መፍትሄው
Allah yesetekakeleleshi ehet
ጀዛካላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
ወአለይኩም ሠላም ትክክል አላህ ለሁላቺንም አላህ ይወፍቀን መልካም የሁለት ሀገር መሸጋገሪያ ነው ከመልካሞቹ ያርገን ያረብ
ያረብ አላሕ ሧላሑን..ይወፍቀን ኢሻአላ ተስፋ ማረግነወ ኡዝታዝ ጃዛኪላሑ ኸይረን
ጀዛክ አላህ ኸይር ወረሂ ቢቻልምስ ሺ ግዜ ላክ ባደረኩህ
ጀዛከ ፣አላህ ኸይር ሁልጊዜ አጠር ባሉ ቢድዮ ብዙ ትምርት ምንወስድበት ነገር ነው ምታስተምረን አላይ ይጠብቅ
ሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኡስታዝ እኔ አንዲ ነገር ላስቀምጥ የሰዉልጂ ትዳር ሳይመሰርት በሰከነ መልኩ ማሰብ ከምንም በላይ ጠቃሚነዉ ከገባንም ደግሞ ነገሮችን በሶብር ማሳለፍ ግዲ ነዉ እኔ በበኩሌ ሳትገቡ አህላቁን ጠቅቆ ማጥናት ሔይር ነዉ ለሁላችሁም እከን የለለዉ ትዳር ይስጣችዉ ትዳር የዱኒያም ያአኼራም ብሩህ መገዲ ነዉ አላህ ሶብርን ይስጠን
እውነት ነው እህት ባሁኑ ዘመን እንደምንሰማው የረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን ሀዲሶች ጠንቅቆ ሊያቅ እማይፈልገው ሁሉ እንኳን ሀዲስ አይደለም ዋጂቡንም እማይተገብሩት ሁሉ አንዲትን ነገር ግን አጠንጥነው ያቃሉ እርሷም ምንዲናት ተፈቅዶልናል እኮ ሁለት ሶስት አራት ማግባት ይላሉ በዛ መሀል ፍትህ እንኳን የላቸውም አያዝኑም አንዲት ሚስት ተነስታ ከኔ ምን ጎደለብህ ስትለው እንኳ ፍትህ የለለው ስንት አሉ ሊያገቡ እንኳ ሲነሱ ስበብ የለላቸው ብቻ ለማዳረስ የሆኑ አሉ አላህ ላላገባችሁ ሁሉ ሷ ሊህ ሷሊህ ባልተቤት ይስጣችሁ እናንተንም ሀቃቸውን ጠባቂ ያርጋችሁ ከላይ ከተጠቀሱት ወንዶች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
እህቴ ትክክልነሽ
ጀዛከአላህኡሥታዝና
Wowowo 💞 wowowo 💞
ጄዛክሏሁ ከይር አሏህ መርጦ ይስጠን ኢንሻአሏህ ዋናው ዲኑን በስራአት እሚያውቅ ከሆነ ስነ ምግባሩ ምርጥ ይሆናል እስልምና ከመጥፎ ነገር ስለሚከለክል ጡሩ ነገርን ስለሚያዝ አሏህ አንተን ፈሪ ስጠን እኛንም አንተን የምንፈራ አድርገን
ወለይኩም ኢሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ። ወንድማችን ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ የስተካክለን እኔስ ወደትዳር ሰስብ ጨለማ የገባሁ የህል ይሰማኛል ማለቴ ወንዶችን ማየትም ሆነ መቅረብ በጣም የስፈረኛል 😭😭😭እናም ዱኣ አርጉልኝ ለ ኢላህ ኢለላህ የስተሳሰረን እህት ወንድሞች።።
ዱአማዲረግነዉእህቴፈጣሪዉንየሚፈራሁሌምበዲንሺጠካራየሚያደረግሺካገኘሺ አግቢአቺምኢማንያላትሴትሁኚዉደኤኛሶሊህከሆንንኢንሻአላህሶሊህዘዉጂይወፍቀናልማማየ
የኔ ቢጤ ሁነሽ ነው ሀቢቢቲ
ዋለይኩም አሠላም ወራሀመቱላሂ ወበረካቱ ኡሠታዝ ጀዛክ አላሁ ኸይር ማሻአላህ አላህ ሠምተን የምንጠቀም ያብቃን ያርብ አንተም አላህ በዉቀት ላይ ዉቀት ይጨምርልህ
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይርን አላህ ከመልካሞች ያርገን
ማሻአላህ ጥሩ ጥምርት ነው ኡስታዝ ሰይድ ጀዛከአላህ ህይረን አላህ ሳሊህ ትዳር ይወፍቀን ያረብ
በጣም ትክክል ነህ ሰያው ጀዛህ አላህ ኽይር
Habibbiy abshiir Allah karassu saw gaarnaw
ሙሉ ለሙሉ ምርጫው የኛ ነው ባንልም በአላህ ታገዘን ጥንቃቄ ማረግ ነው ለምሳሌ አድየቢድአ ሰው ወይም ቃሚቴ ሰው ቢጠይቀን የአላህ ውሳኔ ነው ብለን መግባት የለብንም እራሳችንን ከጡሩውች ማረግ አለብን ጠሩውች ለጡሩውች መጥፎውች ለመጥፎእች ናችው ጀዛካአላህ ጀይር ኡስታዝ
ጀዛከላሁ ኸይር ወንድም በሰማነው ተጠቃሚዎች የተግባር ሰዎች አላህ ያድርገን።
ሰያው በጣም እወቀቶችን ተምሪያለሁ አላህ ይጠጨምርልህ ወድሜ
አብሺርወንዲምዋአለማወቅ ነዉይሄን ያሉት ግን ይሄትምርት በጣምነዉ የሚያስፈልገንስቶቻቺን ነን ከሁለት በሶስት የፈታን ባለማወቅወደራሲ ልምጣና የመጀመራ ባልተቢቴን በህፃንነት አግብቺ ፈትቸ አሁን እፀፀታለሁ ወላሂ እያቀስኩ ለምንእሱ የሚስቱን የቤቱን መያዝ እየፈለገ አሻፈረኝ በየ በመፈታቴአሁላይ ነፍስ ሳቅ ዲሞ ትክክለኛዉ ባል ከየት ይምጣዉዶቸ ይሄን ስላቺሁ እንባ እያነቀኝ ነዉ ልብ ያለ ልብ ይበል ትምርት ይሁናቺ። ምንም ሳናቅ አናግባ እንጠይቅ ስለፈቅር ስለትዳር አያያዝ
ወሌኩም፡ሰለምወረህማቱለይ፡ወበረከቱ፡እኔ፡ወለህ፡ሰሊህ፡በል፡እፈልገለው፡ሁሌም፡እማኘለው፡አልተሰከልኝም፡በአለ፡ዱዋአርጉልኝ
ኡስተዜ ጄዛ ከአላህ ኸይርን አላህ ሰምተው ከተገበሩት የድርገን ሷሊም አላህ የድርገን ሷሊዉን ዘዉጅ አላህ ይወፍቀን ወንድም እዕቶቼ
እኔ የራሴን አስተያየት ልስጥ ትዳር እኛ እንደምናስበው አልጋ ባልጋ አይሆንም ብዙ ፈተና ይገጥመናል ግድ ነው ግን እኛ ሴቶች አንድ ወንድ በደለን ብለን ሁሉን ወንድ ባንድ አይነት መልኩ ማሰብ የለብንም ወንዶች ሁሉ አንድ አይደሉም መጀመሪያ አኽላቁን አይተን ካልገባን መጨረሻው አያምርም ጥሩ ትዳር ስጦታው ከአላህ ነው አላህ ጥሩ ህይወትን ይወፍቀን
በጣም ልክነሽ ህይወት እንደምናየው እንደምንመለከተው አደለም ፈተና አለው ገብተን ስናየው ነው የምናውቀው ብቻ አልሀምዱሊላህ በሚያልፈው ፈተና የምንማር ያድርገን የወደፊቱ እንዳምር በዱአ አንረሳሳ
አሚንን ሳህ
አሚንን
አሚን ያረብ
አራ,ትዳር,ለክ,ሴት,ልጅ,መልኩዋን,ብቻ,አይቶ,መግበት,ለክ,ዉርዳት,ነዉ,ለከ,ሰዉ,በልብሱ,እማኑ,አይታዉቅም,የሰዉ,አክለቅ,የሌላዉ,ሰዉ,መኖሩን,በራሴ,ዳርሶ,አዬሁት,ትደር,ፈታናም,ነዉ
መሽአላ ምርጥ ትምህርት አላህ ጀዛህን ይክፈልል ወድም ሰያ
አላህ ከመጥፎ ትዳር ይጠብቀን አላህ የተባረከ ዚዋጅ እሻለን ካልሆነ ይቅር ሰኞና ሀሙስ እየፆምኩ እኖራለው ሀሀሀ
ክክክ
Amin
እሥኪ የሠያን ቁጥር ካላችሁ በአሏህ ሥጡኝ
ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ጀዛኪላህ ኽይር ኡስታዝ
الله مصلي وصلم الي نبينا وحبيبين محمد وعلى آله وصحبه أجمعين 💙💚❤💯وبعد مشاءلله.... الله يطول عمرك عخي احبك فيلله 💔
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን
ትክክል ነው ሟሿ አለ አለ ይጫምርልህ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته إن شاء الله جزاك الله خيرا وبارك الله فيك اخي
*_ወድማችን ሹክረን ለክ እዳው እህቶቼ በደብ ዱአ አድርጉ ሰው ጡሩነው ብሎ ያመላከታችሁ ሁሉ ጥሩ አይደለም ውስጡሌላ ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ እደሚባለው አላህ ለወንዱም ለሴቱም ሂዲያ ይስጠን አስመሳይነት በበዛበት ዘመን ነው ያለነው በተለይ ሳውዲላይ ሴቶችን መበደል ማገላታታ አዷን ማስተዳደር ሳይችል ሁለተኛ የሚያምራቼው አረ ስትአለ ብቻ አላህን የምትፈራ ቀልብ ይስጠን በዲናችሁ ጠካራ ሁኑ ኢሻአላህ ጥሩ የሆነ ትዳር ረበልአለሚን ይወፍቃችኋል አደራ እዳትቼኩሉ ያገባሁሉ ደስተኛ አይደለም!!_*
በትክክል ወላ
በትክክልማማየ አንዷእኔነኝየዚህ ነገርየደረሰብኝ ኡፈ ብቻ በጣም ከባድነው ተቃጥየመሞቴነውእኔስ መቻልን ትግስትን አላህ ይወፈቀኝእጅ
አወ ወላሂ
ትክክል እህቴሳውድወች የሳውድን ወድ ባል ቀርቶእግር አጣቢአታርጉት ሁሉም የሴትብርነው የሚፍልገው ተጋብተው 6እና 7አመት ቆይቶባላቤት ባለ መኪና ከሆነ ብኅላ እስዋን ትቶሌላ ጋ ላሽ ይላል ስለዚህ የሳውድ ትዳር እንዴራሴጥቅር ይበል
@@ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ ብርሽን ያዠ ቆጂት መጨርሻ ካኸርብ እንዳጨብጭ አሁንላይ ገዘብ ብቻይኑርሽ እፍፍፍፍፍየወዶች ነገር አብቅቶዋል። ሳትበሊውጭ በብር ተለያይተናል እኔያሳሰበኝ ለሳውድ አውሬሰተን አገር በምንነው የምንቋቋመው ሀቂቃ የሰው ገዘብም አያስበላኝ አልሀምዱሊላ ከውድ አውሬአላህ ይጠብቀን
ትክክል እደረዋጡ ገብቶ አደል እዴ እድ አለሰመሠለኝም ብሎ ሮጦ የምወጡት አለህ በተደር የሢደሢተህ
ጀዛከላሁ ኸይር ወላሂ ትዳር ማለት ምድራዊ ጀነት ነዉ የትዳር ሂወት ዉስጥ ከገባሁ አመት አለፈኝ ከዛ በፊት የነበርኩበትን የብቸኝነትን ሂወት ጠላሁት አልሀምዱሊላህ ባሌ ለኔ የጀነት መግቢያ ሠበቤ ጀነቴ ነዉ የእዝነት ጥግን ያገኘሁት ትዳር ዉስጥ ነዉ አልሀምዱሊላህ
ጀካከላህ ከይር ኡስቲዝ አላህ እረጅም አደሜ ከጤናጋር ይስጥህ
ወአለይኩም ሰላም ወራሀመቱላሂ ወበረካትሁ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ሰያ ሁሉንም አዳምጨዋለሁ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
ወአሌኩም ሠለም ወራህመቱለህ ወበራከአቱ ኡስተዝ ጄዛከላሁ ከይሪን
ትክክክልነህ ጀዛከላህ ኸይረን ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አላህ ይጭምርልህ አላህ ባልህብት ይጥብቅህ ትምህርትህ ማሻአላህ ብጣም ሀሪፍ ነው ብስማንው ይምንጥቅም ያድርግን
እረ ወዳ የወንዶቹ ጸባይ ሁሉም ሳይሆን በከፊል ወላሂ ያቃጥላሉ ብቻ አልሀምዱሊላ ምንም ምክር የማይገባቸው ድፍን አሉ
😂😂 በድፍን ገለፆሸቻዉ
@@ያረብእፋታሊ mokshe
ቡዙሠው ግራ የተጋባበት ነበር ጀዛከላሁን ኸይረን
ካለባችሁ ካሁኑ ተመለሡ ምክርም ነው የሠጠንጅ ተሥፋ መቁረጥ አሥፈላጊ አይደለም
ጀዛክ አላሀ ኸይረን ሀቂቃ ደርሶችክን በጣም ነው በጉጉት የምጠብቃቸው እራሴንም ባለቤቴንም እንድፈትሽ ረድቶኛል ቀጥልበት አላህ ይጨምርልክ አንተም ባስተማርከው እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን
ጡሩ ትምህርትነዉ
ጀዛአክ አላህ ኸር ወላሂ ካተ ሥትናሥት ተምራለሑ አሑንም እቀጥላለሁ ኢሻአላህ
ሰለሁሉም ነገር አሰተምረረን ሌላ ፔጅ እየሆድን ነው የምናይ ነጌቲፍ አሰተያየት መሥጠት የሚወዱ ሰወች አሉ አንተ ቀጥል በርታ ወንድም ሰይድ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ
ወድሜ መጣህልኝ ግንኮ በተለይ በስደትላይ ወዶች ከባድ ናቼው ብቻ እደተዳፈነ ይቀመጥ
ሴቶችስ እማናቅሽ ጢስ ሙቂ ነው ነገሩ
@@hforyou4698 አየህ ልክ እንደዚህ ነችሁ እሄንን እንኳን ማሳለፍ አቃተህ
@@Fነኝስደተኛዋ ስለምትዋውቅ ነው ውንድም እዳለ ሴትም አለ የሚሻለው አላህ ሁላችነንም ያስተካክለን ነው የሚባለው
ታዲያስ እና ነው ኡ
ወላሂ ትክክል ብለሻል ከባድነው
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ሰያው
ሰያ ግን ተቀይሜሃለሁ ግን ትምርትህን አዳምጣለሁ ችግሬ ባካፍል ምንም የተሰማህ አይመስለኝም እናም ቀጥልበት አንድ ነገር ግን እንዴሌሎቹ ሚስትህን እሚይዳላይ እንዳታመጣ
ሰሀ
ሀቂቀተን አተ የሴቶችን ባህሪ ስትናገር ከሰባቱ ቢያንስ ሶስቱ የኔ ባህሪ ነው ማስተካከል አለብኝ ብዬ እራሴን በራሴ እዳይ አድርገከኛል ኢሻ አላህ ባላህ ፍቃድ አስተካክላለሁ እና ኡስታዝዬ ዝም በላቸው ያዱኒያ ጀነት ትዳር ያማረለት ሰው ነው ብለው ያሉትን እነሱ ስለትዳር አታውራ ብለው ወይም አታስተምር ቢሉክ እዳትሰማ ቀጥልበት ኡስታዝዬ አላህ ይጠብቅክ
ወአሌኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ሰያው ከሷሊህ ሴቶች ያድርገን ረበና
እኔ እቸኩላለሁ ሁል ነገሬ አልሀምዱሊላ ዱአ አርጉልኝ ያረቢ ጥሩ ጓደኛ ነበረኝ ሠው አታላን ዱአ አርጉልኝ አሁን ልንጋባ ነበር የመጀመሪያዬ ነበር ገና ልጀምር ነበረ
Jazakallahe hayere Ostazuna.Wandochene Allahe hedaya yesetachawe Muhaderame Ayekatatalume.Allahe yazanalachawe sekaru.mekreme Ayesamu.mene enaderge.
ወድሚ ሰኢድ ትዳር የአላህ ስጡታነው ግን መስፈርት መደረግ ያለበት አቂዳ ወይም ተውሂድ የተመረኮዘ መሆን አለበት
ትክክል ከአላህ ነው ነገር ግን ሰበብ ያስፈልጋል እናት
ወአለክም አለም ወረመቱለህ ወበረከቱ አንተም በተነገሪገው ኢኘም የሰማነው ያምነጠቀም ያዲሪገን
ትዳር እደመያዝ ጥሩነገር የለም ትዳር ዉስጥ ስትገባ ኢማን ይኖርሀል ከሀራም ነገር እጠፋለን አሁንስ በስልካችን የምንሰበስበዉ ሀራም ጂሀነብ እሳት ነዉ የሚወረዉረን አሁን ምንስ ተጥነቀኩቢል እማይጀናጀን አላ በስልኩ ይሄም ትልቅ ሀራም ነዉ ላላገባነዉ አላህ ሷሊሁን ባል ይወፍቀን ላገባችሁትም ሳሊህ ያድርግላችሁ
ሣህ ትክክል
አልሃምዱሊላህ ባለትዳርነኝ 1 ልጅም ወልጃለሁአልሀምዱሊላህ ዱአ አርጉልኝ ከናፈኩት ባሌ እና ልጀ አድሁም ቤተሠቦቸ እንድገናኝ ጁአ አርጉልኝ ላላገባችሁትም ሷሊህ ትዳር ይወፍቃችሁ እንደ ትዳር የሚመች ነገር የለም ውዶችየ
ሳህከኔጀምሮ
እኔም ይህነው የሚያሳስበኝ ማንኛው ወድነው ጥሩብየ የማውቀውብቻ አላህከጥሩው ጋር ያጋጥመኝ ያረብ
ስንት ሰው ነው አንደኛ. ተነባባሪነውደ ክክ እንዳትወድቁ ቦታ ይበቃል
Sllelahu allehyi wsallem
አሁን ግን ሳስበው አላህየ ሷሊህ የሆነው እንዲሠጠኝ ወላሂ በጣም ዱአ አደርጋለሁ ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ ከስደት አላህ ገላግሎን የራሣችንን ሂወት አምንኖርበትን ጊዜ አላህ ያቅርብልን አሁንስ ሰለቸኝ ሷሊህ ባሌን አግብቸ ወልጀ ምኖርበት ጊዜ ናፈቀኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ
ወንድማችን በቀደም ባልከዉ ሙሉ በሙሉ አልስማማም በደፈናዉ እንደዚህ አይነት አታግቡ ተብሎ አይመከርም ሰዉ በአንድ ባህሪዉ አይቀጥልም እንዲሁም ወንጀል ላይ ቢወድቅም የሚቶብት አለ አንተ በደፈናዉ እንዲህ አይነት አታግቡ ብለህ ደመዳምክ!
ትክክል እህቴ እኔ አዳምጣለሁጂኮመንት አልፅፍም በደፈናው እዳታገቡ የሚለው አስተካክሎ የሚቀረፉ ችግሮች ያሉትን በሂደት የሚስተካከሉ አህላቆችን ተከፍሎ ቢታዩ እላለሁ ጀዛከላህ ወዲማችን አቡ መስኡዲ
ትክክል ነሽ
ጀዛክአላህ ከይር ሰያው በሰማነው እምንጠቀም ያርገን
ደምሩኝ ማሮች
ጀዛክለህ ወንድማችን አላህ ይጬምርልህ
እኔ ግን ያለብኝ ችግሬ ነጭናጫ ነኝ በቶሎ እቆጣለሁ
እኔም ነኝ ውዴ
ልክእደኔትግሰትየሚባልነገርየለኝም😢
ጄዛህ አላህ ከይር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
ጄዘሀ ከለሀ ከይር ኡዝተዝ
ጀዛክሙአላሑኸይርን ወድማችን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያርብ እጠይባት እጠይቢን አላሕ ይወፍቀን ያርብብብኢሻእላሕ
እውነትህ ነው ፀባያችን ማሥተካከል አለብን
mshaallaah aallaah yechemerelih wedi uesetazii
ወአለይኩሙሰላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ ትክክል አላህይወፍቀን አላህይጠብቅህ
ጀዛከላሁኸይረን ወድማችን በርታ አላህ ይጨምርልህ
ዋሌኩማሰላም ዋራማቱለይ ዋባራካቱ ወዲማችን አላህ ጀዛህን ይክፈልክ እኔ በባኩሌ ቡዙ ነገር ተምሬበተለው አላህ ይጨምሪልክ እደተ አይነቱን አላህ የብዛልን እዲሜህን የሪዚምልን
ሰያ አህለን አለህ ይጠብቅህ ቡዙ ጊዜ ፒሮግረሞችህን እካተተለለው ቡዙ ነገር ተሚሬበተለው አለህ ይጨምርልህ
ለስደተኛ ሁሉ መልካም ትዳረ ይስጠን ❤❤❤መጨረሻችንን አላህ ይሳምረዉ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ጀዛከላህ ኸይር አኺ ምርጥ ምክር ነው በርታ አላህ መርጦ ይስጠን እኛም ሰበብ እናድርስ ዱአም የበለጠ ወሳኝ ነው ከመጥፎ ሁሉ ይሰውረን
ምንም ዳቅቀ አልበዘም ምጠፍጥ ትምህርት ነው ጀዘክ አላህ ክይራ
ላገባ ነው ኢንሽ አላህ በቅርብ ሙሽራ ነኝ
ማሽአላህ ጀዛክላህ ወንድምሰይድ
ሰያዉ ጀዛክ አላህ ማሻአላህ አጥር ምጥን ያለ ነዉ እምሠጠን ዳዕዋ አላህ ይባረከህ ኢሻአላህ አላህ እኔንም ሷሊህ ሤት ያድርገኝ ባሌንም ሷሊሁን ይወፍቀኝ ያረብ
ላይክ እና ሼራችሁን አትርሱብን
አንረሳም ወንድም
suhkirne
ኢሻላህ
ኢሻአሏህ
ኢንሻ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ጀዛከ አላህ ህይረን ወንድም
አልሀምዲሊላ አላህ አለኝ ተስፋ አልቆርጥም ሷሊህ ሴት ለሷሊህ ወንድ አላህያርገን ሴቶችየ ፀባያችንን እናስተካክል ጥሩጓደኛም እንምርጥ ዉዶቸ
Insha allah allah yiwefiken yaa iktii
እሻአላህ
እሻ አላህ
ኢንሻ አላህ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ
አህለን ሰያው ትዳር ከአላህ የሚሰጥ ስጦታ ነው አላህ ለሁላችንም ጥሩ ትዳር ይወፍቀን
አሚን
ልክ ነዉ አሚንንን
ሣህ አሚን ግን ሥበቡን ማድረሥ ከእኛ ይጠበቃል
ሳህህህ ትክክል አሚንንን
አሚንንንንንን
አንበሳነወ ጀግና የሱና አስተማሪ፣
ህፃን አዋቂውን ሁሉንም መካሪ
በድምፅም በፁሁፍ በሁሉም ብታዩት
አላህ አድሎታል ደስየሚል ብቃት
እሱኮ አንዱነው ሀቅን ካስተማሩትየባጢልሰዎችን ወገብ ከሰበሩት ።
የቢድአ ሰዎች ጧትማታ ሲለፍ
ቆርጠውበመነሳት ድንንሊያጠፋበሰልፎችላይ ድንበር እያለፍ፣
እሱአይደለም እንደ? ብእርን አንስቶ
ፀጥ ያደረጋቸው ዋጋቸውን ሰቶ
በትምህርቶቹ ድባቅ የመታቸው
እሱ አልነበረ እንደ? አንገት ያስደፋቸው።
ጀምእያ እና ጀምእይ ስንባልየዛነየ
አልበያንን እዞከችያለው በወኔ
ታትሞሲወጣ ጉዱኢፋሆነ
በሷምክንያት ብዙሰውባነነ።"""""""""""""""""""""""""""""""""ጀዛከላህ ከይረ ጋጠወጥ ኮሜንቶችን አታንብባቸው እለፋቸው ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነውና ነገሩ።
ዋሊኩምአስላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ አህለን ሳያ ወላሂ ምርጥ ትምህርት ነው እደኔ ትዳል ለመያስ ያማረዉ ማነዉ አላህየ መልካሙን ባል እዱወፍቀኝ ዶአ አድርጉልኝ ዉዶቸ
ጀዛህ አላህ ክይረ ምረጥ ትምህረት ነው በሰማናው አላህ ከጠቃሚ ያረገን ያረብ☝
የተስተካከለ ዲኑን ያወቀ ባል እንደ ምትፈልጉት ሁሉ ራሳቹም ተስተካክላቹ ዲናቹን ኣውቃቹ በዱአ ጠብቁት ቅመጣል ሷሊሁ ሃፊዙ ኣብሽሩ ውዶቼ
*ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ትምህርቱ በጣም ሀሪፍ ነው በጉጉት ስጠብቅ ነብር*
*ሚስት ምላሷ ከረዘመ ፥ ከባሏ ጋ ያላት ቆይታ* *አጭር ነው የሚሆነው ።*
*📒 ኢብኑ ተይሚያ*
*💎ለሴት ልጅ ትልቁ ክብሯ እንቁነቷ በሁሉም ነገር* *ላይ ቁጥብነቷ ነው!*
*💎ቁጥብ ሴት ሁሌም እንቁ ውድ ናት ! ውድና* *የተከበረ እንጂ አያገኛትም!!*
*❥ሴት ልጅ ከኢማን እና ከመልካም ስነ ምግባር በተጨማሪ ሙያ እና ንፅህና ካላት ውብ እና እንቁ እንስት ነች ሙያ እና ንፅህናዋ ጥንቁቅነቷ ራሱ የውበቷ መገለጫ አንዱ አካል ነዉ!!*
*የንብ ቀፎ እና የመልካም ሰዎች*
*ጭንቅላት አንድነው በንብ ቀፎ* *ውስጥ*
*ጣፋጭ ማር እደ ምታገኝ ሁሉ* *በመልካም ሰዎች ጭንቅላትም* *ውስጥ ደግሞ ጣፋጭ ማራኪ የሆኑ ቃላቶች አሎ።*
✍)
*🐝☀️☀️☀️☀️☀️☀️*
Shukiren Sisituya LikinShi
ትክክል
መሻአላህ ያአዩኒ አለህ በእዉቀትላይ እዉቀትን ይጨምርላችሁ ዉዲ የሱና ተከታይ እህቶቸ እንበርታ ይህንን አስከፊ ዘበን ሷሊሆች ሀቅ ተናጋሪወች ያስፈልጉናል ብዝት ብዝትዝት ያርግልኝ
@@ayshaalketbi1745 አሚንንንን💐💐💐
በ
ወ ወ ወ ሰያ የትዳር ኮርስ ያልከዉ ልክ ነህ ተስፋ ከቆረጡ ሰዎች እኔ ነኝ ነገር ግን ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም አላህ ልጄን ይጠብቅልኝ
አብሽሪ የኔ ህት አላህ የልብሽን ያረግልሽ ግን ውዷህቴ ሰላምታ አትቁረጭ💋💋💋💋💋💋💋💋💋ማለቴ ዋለይኩም ሰላም ወረህመት ውላሂ ወበረካትሁ በይው ልል ነው ቅር እዳይልሽ
እኔ ግን ተዘውጃለሁኝ አልሀምድሊላህ ባሌን ግን በምንም ምንምቃላት እማልገልፀው ውዱ ባሌቤት አመለ ሠናይ የሆነውንነው የፈቀኝ አለኩሊሀል አልሀምድሊላህ በጀነትም እዳይለኝ ነው ድአየ እኔም ሧሊህ እሡም ያላገባችሁ ከኔ የበለጠው መልካም ይወቅቻሁ ውዶችየ እኔ ግን ለውድ ባለቤቴ ቃላት የለኝም እድሜውን ያርዝምልኝ
እሥኪ ዱአ አድርጊልኝ ውደ ለኔም አላህን የሚፈራውን እድሠጠኝ ትዳርሺ ይሥመርልሺ ላንችም
አልሀምዱልላ አቺም ለቤተስቡ ላባልሽ ሀቅ ጠባቂ ያርግሽ
@@zainabzainab-vd4qn ማሻአላህ ትክክል ሳህ
Ameeen yane mar
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ ያርብ
ወአለይኩምሰላም ማን ነው እንደኔ ሰያን ሳያዳምጥ ላይክ የሚያደርግ
እኔ😘
እኔ
እኔም
እኔ
እኔም
ወንድማችን ሰይድ አብሽር የሰው ልጂ ምንም መልካም ብትሆን ምቀኛ ጠላት ነቃፊ አይጠፋም
እስኪ ዱአአድረጉልኝ ብዙጊዜ አዳምጣለሁ ሀዲስ ጥያቄወችንም እሳተፍለሁ ግን ተሎ እረሳለሁ እና እህቶች ሰያ ዱአአድረጉልኝ በአላህ
አብሽሪ ውዴ የኘ ሙክ መደሞች መች ልንዝ ሰጡን በሰለም ለገረችን አብቅቶን የምንኖር የርገን አንዴ ሲጮሁ ኢንረሰወን
እረ ወላሂ እኔም እንድሁነወ ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁላ ዱአአርጉልኝ ላአላህ ብላችሁ
ደአዋህ ምርጥነዉእሽ አላህ ከሞኚነግር የጠብቅህ
አብሽሪ ውዴ
አረ እኔምነኝ እህቶቼ ዱአ አድርጉልኝ
Masha alah seya betam wosagni መልእክት ነው ጀዛክ አላህ ምርጥ ኡስታዛችኝ በርታልን እኔ በአንተ ትምህርቶች ብዙ ነገሮችን ቀይሪያለሁ ጠንካራ ሁኛለሁ 😍😍😍አላህ ይጠብቅህ ሰያዬ አደራ ይህ ጣፍጭ ዳእዋህን እንዳታቋርጥብን
ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ። በጣም አሪፍ ትምርት ነው
እኔ አላገባም ብየ ምርጫየ ነበር ሥለድኔ ሣቅ ትዳር መሠረኩ እስኪ አሏህ ያሣምርልሽ በሉኝ ዉድ እህቶች
welcome
አላህ ያማረ ያድርግልሽ እህቴ እደትዳር አስደሳችነገር የለም አልሀምዱሊላህ አላህ ትዳራች ያማረ ያድርግልን
ትዳርሽን እሥከ ጀነት ያድርግልሽ
አላህ ይስጥልን ወንድማችን ሰያው ወላሂ ትልቅ ትምህርት ነው አላህ ይጅዛክ ኽይር
ትክክለኛ Life ያለው በትዳር ውስጥ ብቻ ነው አከተመ
ሳሳሳሳሳሳሳሳሳ
👍
ሥሊሕቤተሠብሥላለኝደሥተኛነኝአላሀምዱዲላ
ሣሂ ወንድሜ ለሁላችንምአላህ ይወፍቀን
Really…
*ሱመዩች መልካም እህቶች ስብስክራይብ አርጉኝ ውዶቺ ሊላውን አላህ ውስጥ አዋቂ ነው
አላህ ነጃ የብልን ከሁሉም መጥፎ ነገር አላህ የጠብቅን መልካም ጓድኛ የአላህ ባሪያ ያድርግ*
إِنَّ اللَّهَ يَعْلَمُ غَيْبَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ وَاللَّهُ بَصِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ
አላህ የሰማያትንና የምድርን ሩቅ ምሰጢር ያውቃል፤ አላህም የምትሰሩትን ሁሉ ተመልካች ነው፡፡
ሱመያ እንደመር
አሠላም አለይኩም ሱመዎች እዴት ናቹ
ኑ ሀባይቢ እንደማመር
በርታ ሰኢዲ
@Hawa Mohammed ደምሪኝ እህቴ
ሰኢድ ጀማል ወላሂ ባንተ ምክር ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው እምትለው ሁሉ እውነት ነው አላህ ይጨምርልህ እናመሠግናል
ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛ አላህ ይጨምርልህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ትክክል ነህ ወንድም ሠኢድ ዒብን ጀማል በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ ከራስ ተነስተህ አላመጣኸዉም ከሀድስ ቢሆን እንጅ ለሁላችንም ጠቃሚ ነዉ ኢንሻአሏህ
ዛሬ አደኛ ኮሜተር ሆኛለሁ ላይክ አድርጉኝ በቅንነት
በየት በኩል ከመጨረሻ መጀመሪነው አንደኛ የሆንሽው ፉፉ ክክክክክክ
@@Fነኝስደተኛዋ ክክክክክክክክ
ላይክ አድርጌሻለሁ አንችም ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አላህ ይጨምርልህ ውድሜ
ጀዛከላህ ከይሪ ኡስታዝ አለህ ጡሩ ትደራ ይስጠን ያረብ
ሱብሀን አሏህ እኔ ለናት ና አባቴ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ። በሂወቴ. በዘመዶቸ ሂወት ተደስቸ አላቅም ግን አልሀምዱሊላህ ሰባት ልጆች ሁነናል ወላጆቻችን. አደየ ሲፋቱ አደየ ሲታረቁ ይኖራሉ እኔ ቢያስ እድሜየ 28 አመት ይሆናል፣ እውነት አላህ እድህምስቅልቅል ያለ ሂወት ያረክብን. እያልኩ. አለቅሳለሁ ፣ግን አሁንካተደርስ ሳዳምጥ. ከሁለቱም በኩል. አሉበት።እና ዱአ አድርጉልን የባለፈው አልፏን ከግድህ የውደታ የመሀባ ሂወት እድኖሩልኝ
አብሽሪ ሁቢ እኔ ም እዳች የመጀመሪያ ልጅ ማሚና ባባ በትዳርህይወት ከገቡ 24ተኛ አመታቸው ነው በጣም ይዋደዳል አድምቀን ተጣልተው አያቁም ምንም ነገር እኔም 23አመቴነው ግን ሧሊህ ባልነው የተዘወጅኩት እና አብሽሪ ያጣጥማልማሚ
የኔም ሑለየ መጨቃጨቅነውሥራቸው
@@lailaandris4111 እረ ሀያ ይኑራችሁ እህቶች የሴተሰብን ገይብ በሚድያ ማውራት ጥቅሙ ምድን ነው ዱአ ማድረግ ነው መፍትሄው
@@lailaandris4111 እረ ሀያ ይኑራችሁ እህቶች የሴተሰብን ገይብ በሚድያ ማውራት ጥቅሙ ምድን ነው ዱአ ማድረግ ነው መፍትሄው
Allah yesetekakeleleshi ehet
ጀዛካላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
ወአለይኩም ሠላም ትክክል አላህ ለሁላቺንም አላህ ይወፍቀን መልካም የሁለት ሀገር መሸጋገሪያ ነው ከመልካሞቹ ያርገን ያረብ
ያረብ አላሕ ሧላሑን..ይወፍቀን ኢሻአላ ተስፋ ማረግነወ ኡዝታዝ ጃዛኪላሑ ኸይረን
ጀዛክ አላህ ኸይር ወረሂ ቢቻልምስ ሺ ግዜ ላክ ባደረኩህ
ጀዛከ ፣አላህ ኸይር ሁልጊዜ አጠር ባሉ ቢድዮ ብዙ ትምርት ምንወስድበት ነገር ነው ምታስተምረን አላይ ይጠብቅ
ሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኡስታዝ እኔ አንዲ ነገር ላስቀምጥ የሰዉልጂ ትዳር ሳይመሰርት በሰከነ መልኩ ማሰብ ከምንም በላይ ጠቃሚነዉ ከገባንም ደግሞ ነገሮችን በሶብር ማሳለፍ ግዲ ነዉ እኔ በበኩሌ ሳትገቡ አህላቁን ጠቅቆ ማጥናት ሔይር ነዉ ለሁላችሁም እከን የለለዉ ትዳር ይስጣችዉ ትዳር የዱኒያም ያአኼራም ብሩህ መገዲ ነዉ አላህ ሶብርን ይስጠን
እውነት ነው እህት ባሁኑ ዘመን እንደምንሰማው የረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን ሀዲሶች ጠንቅቆ ሊያቅ እማይፈልገው ሁሉ እንኳን ሀዲስ አይደለም ዋጂቡንም እማይተገብሩት ሁሉ አንዲትን ነገር ግን አጠንጥነው ያቃሉ እርሷም ምንዲናት ተፈቅዶልናል እኮ ሁለት ሶስት አራት ማግባት ይላሉ በዛ መሀል ፍትህ እንኳን የላቸውም አያዝኑም አንዲት ሚስት ተነስታ ከኔ ምን ጎደለብህ ስትለው እንኳ ፍትህ የለለው ስንት አሉ ሊያገቡ እንኳ ሲነሱ ስበብ የለላቸው ብቻ ለማዳረስ የሆኑ አሉ አላህ ላላገባችሁ ሁሉ ሷ ሊህ ሷሊህ ባልተቤት ይስጣችሁ እናንተንም ሀቃቸውን ጠባቂ ያርጋችሁ
ከላይ ከተጠቀሱት ወንዶች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
እህቴ ትክክልነሽ
ጀዛከአላህኡሥታዝና
Wowowo 💞 wowowo 💞
ጄዛክሏሁ ከይር አሏህ መርጦ ይስጠን ኢንሻአሏህ ዋናው ዲኑን በስራአት እሚያውቅ ከሆነ ስነ ምግባሩ ምርጥ ይሆናል እስልምና ከመጥፎ ነገር ስለሚከለክል ጡሩ ነገርን ስለሚያዝ አሏህ አንተን ፈሪ ስጠን እኛንም አንተን የምንፈራ አድርገን
ወለይኩም ኢሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ። ወንድማችን ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ የስተካክለን እኔስ ወደትዳር ሰስብ ጨለማ የገባሁ የህል ይሰማኛል ማለቴ ወንዶችን ማየትም ሆነ መቅረብ በጣም የስፈረኛል 😭😭😭እናም ዱኣ አርጉልኝ ለ ኢላህ ኢለላህ የስተሳሰረን እህት ወንድሞች።።
ዱአማዲረግነዉእህቴፈጣሪዉንየሚፈራሁሌምበዲንሺጠካራየሚያደረግሺካገኘሺ አግቢአቺምኢማንያላትሴትሁኚዉደኤኛሶሊህከሆንንኢንሻአላህሶሊህዘዉጂይወፍቀናልማማየ
የኔ ቢጤ ሁነሽ ነው ሀቢቢቲ
ዋለይኩም አሠላም ወራሀመቱላሂ ወበረካቱ ኡሠታዝ ጀዛክ አላሁ ኸይር ማሻአላህ አላህ ሠምተን የምንጠቀም ያብቃን ያርብ አንተም አላህ በዉቀት ላይ ዉቀት ይጨምርልህ
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይርን አላህ ከመልካሞች ያርገን
ማሻአላህ ጥሩ ጥምርት ነው ኡስታዝ ሰይድ ጀዛከአላህ ህይረን አላህ ሳሊህ ትዳር ይወፍቀን ያረብ
በጣም ትክክል ነህ ሰያው ጀዛህ አላህ ኽይር
Habibbiy abshiir Allah karassu saw gaarnaw
ሙሉ ለሙሉ ምርጫው የኛ ነው ባንልም በአላህ ታገዘን ጥንቃቄ ማረግ ነው ለምሳሌ አድየቢድአ ሰው ወይም ቃሚቴ ሰው ቢጠይቀን የአላህ ውሳኔ ነው ብለን መግባት የለብንም እራሳችንን ከጡሩውች ማረግ አለብን ጠሩውች ለጡሩውች መጥፎውች ለመጥፎእች ናችው ጀዛካአላህ ጀይር ኡስታዝ
ጀዛከላሁ ኸይር ወንድም በሰማነው ተጠቃሚዎች የተግባር ሰዎች አላህ ያድርገን።
ሰያው በጣም እወቀቶችን ተምሪያለሁ አላህ ይጠጨምርልህ ወድሜ
አብሺርወንዲምዋ
አለማወቅ ነዉ
ይሄን ያሉት ግን ይሄትምርት በጣምነዉ የሚያስፈልገን
ስቶቻቺን ነን ከሁለት በሶስት የፈታን ባለማወቅ
ወደራሲ ልምጣና የመጀመራ ባልተቢቴን በህፃንነት አግብቺ ፈትቸ አሁን እፀፀታለሁ ወላሂ እያቀስኩ ለምን
እሱ የሚስቱን የቤቱን መያዝ እየፈለገ አሻፈረኝ በየ በመፈታቴ
አሁላይ ነፍስ ሳቅ ዲሞ ትክክለኛዉ ባል ከየት ይምጣ
ዉዶቸ ይሄን ስላቺሁ እንባ እያነቀኝ ነዉ ልብ ያለ ልብ ይበል ትምርት ይሁናቺ። ምንም ሳናቅ አናግባ እንጠይቅ ስለፈቅር ስለትዳር አያያዝ