እራሳችንን የምናዳምጥበት፣ ፀጥ የምንልበት ሰዓት ያስፈልገናል! - አማከለች ሉሉ - Amakelech Lulu - Gishen Pharmacies - Podcast
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RipleImpact
Tiktok: / impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spo...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
• የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ለበለጠ መረጃ: +251988068511';
በጣም ደስ የምትይ ፣ግልፅ፣ቅን፣ ነገሮችን ቀለል በማረግ ሰው እነዲረዳ የምታረጊ እና ንግግርሽ ሁሉ ማንንም የማይገድብ ለሁሉም ጠቃሚ የሆነ ዕውቀት ስላስጨበጥሽን እናመሰግናለን።
ያሬዶም እንደ ላይብረሪ የሁኖ ሰዎችን እያቀረብክልን እየተጠቀምን ስለሆነ እናመሰግንሀለን።
My favorite women❤❤😘 አማኩዬ የጥንካሬ ምሳሌ ጎበዝ ኢትዮጵያዊት ካንቺ ብዙ በጣም ብዙ ተምረናል በሲምሲ ግሸን ፋርማሲ ውስጥ ስንሰራ እኛ ጋር ስትመጪ ያለሽ አክብሮት በሴትነትሽ ጥንካሬሽን ይዘሽ እዚህ ስለደረስሽ ደስ ብሎኛል😘...በኛ ጊዜ ግሸን ፋርማሲ በብዙ ነገር በአሰራርም በቴክኖሎጂም ሰራተኛንም በስልጠና ብቁ እና ጥሩ አቋም እንዲይዝ በማድረግም ፈር ቀዳጅ ነበር...የህይወት ተሞክሮሽ ብዙዎችን እንደሚያስተምር እና ኢንስፓየር እንደሚያደርግ አምናለሁ👌👌 እንወድሻለን ብርትት በይልን😘🥰🙏🙏
Amakel, you are an amazing woman, and your success is truly remarkable. You have significantly contributed to meeting the public's need for medicine supply in many parts of Addis Ababa. Thank you, and God bless you!
እኔ ምስክርነት አለኝ የተናገረችው ሁሉ እውነት የምትሰራውን ነገር ነው:: አባቴ ታሞ መድሃኒት ኢትዬዽያ ውስጥ በጣም ማግኝት ያስቸግር ነበር ለረጅም ጊዜ በየወሩ እንድናገኝ እረድታናለች:: ስራ ስለሆነ ሳይሆን በጣም መልካም ሰው ስለሆነች ነው:: እግዚአብሔር ይስጥልን አማከል ፀጋውን ያብዛልሽ::
እ/ር እድሜ ከጤና ይስጥሽ አማከል
አማከል በጣም የምትገርም ጠንካራ፣ትሁት፣አስተዋይ እና ደግ ሴት!!! ስላቀረብካት ደስ ብሎኛል!
I learn a lot from you Thank you Amaklech God bless you 🙏 ❤️
የሰዎች ተሞክሮና የሕይወት መንገድ ለሚቀጥለው ትውልድ አስተማሪ ነው። ከአባቷ ሥራን መማሯ የራሷን ሥራ ለመጀመር ዋናው መሠረት ነበር። ልጇም አሁን የጀመረው ከእናቱ ሥራን ተምሮ ነው። በማንኛውም ሥራ በተለይ መድሃኒትና ሕክምና ጥሩ ልብን በተለይ ሰብዓዊነትን በሁሉም መልኩ የተላበሰ መሆንን ይጠይቃሉ። መንፈሰ ጠንካራና የምትፈልገውን ቀድማ በማወቋ በስኬት ተጉዛለች። የታዘብኩት ደግሞ ስፖርት ማዘውተር ለካስ ልጅ ያደርጋል። በቃ እኔም አሁን እጀምራለሁ።
The Entire Lulu family is very blessed and strong
አማኩዬ አንች እኮ ልዩ ነሽ ጊዜን በትክክል የምትጠቀሚ በሥራ ብቻ ሳይሆን ለማንም በሀዘንም ሆነ በደስታ የማትለይ ሁሉንም እንደአመጣጡ የምትወጭ ጀግና ሴት የወላጅ ምርቃት የደረሰሽ እምነት ያለሽ ስለሆንሽ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ።
I was an entern in one of her branches located at ambassador cinema,,,,,, she is an outstanding women caring and a very strong worker the way she handle things,,, her employees even students who are working there,,,,, i want to thank you for all dear amakel for the time,chance and the knowledge you haven given for me and my friend,,,, keep working keep going !!!!
And we hope one day we will be like you and make u proud
የኢንፓክት ፕሮግራም አዘጋጅ/ጆች በጣም አመሰግናለሁ
መድረኩ አስተማሪ ነዉ
አቶ አሸናፊ በጣም ጠፍተዋል
እባካችሁን ይህኝን በጥበብ የተሞሉ ምሁር በጣም እና ሁሌ እንደሚያስፈልጉን ንገሩልን
አማከል በጣም ብርቱ እና ጠንካራ ናት
So calm and polite woman❤Strong and top Optimistic "3 Pharmacy ፈርሶ፣ ወደ 30 ሰራተኞች ተበትኖ" still bright face😍🌺🌹RESPECT!!!!
የሠውን ችግር ተረድተሽ ውሳኔ ስትወስኚ ጥንካሬሽ መልካምነትሽ በዙ ነገር!!ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ።
Thank you I learn a lot wow thank you
ጠንካራ ሴት🎉🎉
ጀግና እህታችን በርቺ አንቺ ጀግና ነሽ ተባረኪ !!!
It's amazing interview, I really appreciate you Amake.
You Are Brave, Talented,Hamble, Polite, and respectful person.
Thankyou so much for sharing this kind of educational life experiance.
Finally I also thank impact seminars for bringing this Hero woman on your program.
እድሜና ጤና ይስጥሽ!ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
Thank you for sharing your wisdom አማካል, you are very transparent, intelligent, and an inspiration.
Amaku keep going. You are so intelligent and loving person. Years of life experience will help the new generation. Thank you.
The Pharmacy Business Empire is built with true knowledge, focus and optimism. Their love for reading is quite inspirational!.
I like it that you gave God the glory. May God bless you
Thank you and God bless you!
The enduring success of your journey is a testament for the sheer strength of your character. I feel privileged to be acquainted with you amakel.
Amakel. She is a strong women. I am so proud of her. Love you Amakel.
Your hard work and dedication are truly inspiring! I've learned so much from you. Your story is a powerful lesson for everyone. Keep shining! 🌟
A kind-hearted, lioness and the best leader ever in deed. what if I don't get the chance to see and learn your PERSPECTIVE? you have a lot to reflect.
Amakelech is vary talented and hard worker, God bless her
እናመሠግናለን ጥሩ ጌዜ ነበር
Thank you so much
Much Love
እናመሰግናለን ❤
ተባረኪ ጥሩነገር አግኝቼ በታአለው
wow !! Betam enamesegnalen
gizeshn setesh slastemarshn ❤
Kindly I think some of what the video looks distractive, maybe you guys consider the position of the microphone. thank you...... She is so amazing person.
እናመግናለን🙏
Des yelale btam❤
Wow A.ma.ake.l
Ato ashenafi betame tefetewale????
There is a background noise.
Let me ask you, why you only give a name for your media by European language ? You didn't even put the equivalent of Amharic language. If you have difficulty in the Amharic language, ask people to help you translate the word ***Impact ****