I love his conviction about the unlimited potential of the individual. This is very impressive to hear from someone from a communal culture like ours. The more we encourage each individual to recognize their uniqueness and the limitless potential they have and empower them to tap into that to serve their respective community, the faster we can experience a lasting transformation...
❤ልክ ብለሃል ሁሉም ነገር ሚታወቀው በፍሬው ነው። መጀመርያ እውቀት ያስፈልገናል ከዛ እምነታችን ማሳደግ ከዛ ተግባርን ማድረግ። ፍሬ ሚያመጡ ግብኣቶች ጭንቅላታችን መሙላት ያስፈልጋል። ኢት ኢዝ ኖት ኣን ኢዚ ፊክስ።❤"Never do people gather grapes from thorns" or figs from thistles, do they? A good tree cannot bear worthless fruit, nor can a rotten tree produce fine fruit.❤
ለእድለኞች የሚደርስ ትምህርት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት በጣም እድለኞች ነን❤
asteyayethn betam wededkuT!
በመልካም ጀምርናል ኢንሻላህ በአመቱ መጨርሻ በውጤት የምንገናኝ የድርገን የእርሶንም ድካም ፍሬ ይሚያገኙበት አመት ይሁንልን
አሜን❤❤
Amen
it's a good idea God bless you thanks for you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ መልእክት
ትምርቶችህ ሁሉ በጣም ገራሚ ነው።thank you
እባክህ አሼ በእውነት ያንተን የመጀመሪያ ትምርት የተማርኩት ስለ ፓራዳይም ከሰማው በኋላ ህይወቴ ተለውጧል እና 1 ነገር ማለት ፈልጋለው እዛ video ላይ ከጀርባ ያለው የሆነ አይነት ደንገጥ የሚያስብል ክላሲካል ድምፅ አለ አሡን ባታስቀሩት ባይ ነኝ እና ፈጣሪ ከዚ የበለጠ እድሜና እውቀት ሰቶ እኛን የምታገለግልበት ደስ የሚል የሚያስደስት ጊዜ ይጨምርልህ እንወድሀለን
አንተ ግን ጥሩ አስተማሪ ነህ።
አሼ በጣም ነው የማመሰግ ነው ደብሮኝ ጥርሴን በነከስኩበት ሰዓት ነዉ ከአመት በዓል ሁሉ ቀርቼ እግዚአብሔር የካደኝ ሁሉ መስሎኝ በቃ በእውነት ያልከው ነበር ስል የነበረው እልህይዞኝ እያሰብኩ ነበር በእውነት ሂወቴን እዳቀለልክልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
አብሽር ይስተካከላል ፈጣሪ ይርዳህ 🙏🏼
አቶ አሸ በጣም
አመሰግናለሁ ኑርልን መምህር
አሼ ዘመንክ ይለምልም ስለምወድክ እደቤተሰቤ አንድ አካል ስለምቆጥርህ ሁሌም አንተ የሚለውን ቃል እጠቀማለው❤ አሼ አንተ ምርጥ ሰው
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
እጅግ በጣም በጣም ነዉ ምናመሰግንህ አቶ.አሼ
Dearest Ato Ashe❤❤❤❤❤
የሻሸመኔ ቋማሚ አዳማጭህ ነኝ
ዪሔን ቪዲዮ አንኳን ዪኸው ለሶስተኛ ግዜ ነው እያዳሠጥኩ ነው
ረጅም እድሜ ከተድላ ጋር ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን ተባረክ🙏🙏
በመንፈስ በአካል ብልፅግና :የማደግ የመለወጥ ዘመን ይሁንልን🌼🤲🏾
ትልቅ አክብሮት አለኝ : በጣም ለህይወት ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው : ደስ ብሎኝ ነው የምከታተለው ተባረክ
በጠም እናመሰግናለን አለሀ እራጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጉጉት እጠብቀሀለን የነበረውን እየቀጠልን አድሱን እየተቀቀልን እንቀጥለለን ተበረክልን
እንጠብቃለን አሼ መምህሬ አባቴ❤❤
እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን
እግዝአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን አቶ አሸናፍ በእዉነት እድለኞች ነን የአሁን ወጣቶች ከተጠቀምንበት❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ! ቀጣዩን video በጉጉት እጠብቃለሁ
I feel vibrant because of you የእየሱስ እናት ዘለአለም ጥጠብቅህ አሼ ስለኔ ቁልጭ አድርገህልኛል
ገራሚ ምክረ ሃሳብ
አሼ በጣም አመሰግናለሁ ..በአንተ ትምህርት በጣም ተለውጭአለሁ ..በጥቀቅን ነገሮችን ሞክሬ አይቼአለሁ .. እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክ አሼ በህይወቴ አስፈላጊውን መንገድ እንዳገኝ አሳይተኸኛል። እግዚአብሔር ይህንን ህይወት ለውጥ እንደሚያኖረኝ እርግጠኛ ነኝ!
እስኪ አካፍሉኝለኔምም
በጣም ከልብ አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ይስጥልኝ በዚህ ፕሮግራም ወደ ከፍታ እንደምወጣ ከእግዚአብሔር ጋር እርግጠኛ ነኝ ❤
በዚህ ስልጠና ብዙ ለውጥ እንደማመጣ እርግጠኛ ነኝ አቶ አሼ
💪👍
🎉🎉😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Seletenaw mecha mecha new?
ምንም አትመጣም 100% የዛሬ ዓመት በርግጠኝነት እዛው ባለህበት ነዉ ምትሆነው 😂😂 እንደዉም እንዳትወድቅ ተጠንቀቅ
በጣም አመሰግናለሁ
እመብርሀን ትባርክህ ረጅም ያገልግሎት ዘመን ትስጥልን
በጣም ነዉ ማመሰግነዉ ምሽቴነዉ ያሳመርከዉ እዉቀት ጤናና እድሜ ተመኘሁልህ
በጣም እመሰግላሁ የሚገርም ትምህርት ነው ቀጣይ ለቀጣይ ቀን በሰለም የድርሰን።
Blessed you are Ashe! thank you.
😂አሹዬ ይሄ ሁሉ የህይወት ጉድለት እንዳለብኝ አሁን ዘርዝሬ ስጽፍ ነው ያወኩት።ውጤቴ እና ስለራሴ የማስበው ነገር ሰማይና ምድር ።መምህር አሹ በቀጣዩ ስልጠና ብዙ ሶሎሞኖችን በሀገርህ ለሀገርህ እንደምፈጥር አምናለው።
ዳዊትን ወደ ከፍታ እንዳነገሰው
በጣም የምትደነቅ ምሁር ነህ ይህን ለመረዳት የሚችለው ምን አይነት ግንዛቤ ሰለራሱ ያለው ሰው ነው ። በጣም አደንቅሀለሁ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ከአንተ ብዙ ትምህርት ታምሬአለሁ
በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
We need people like you that talk about life improvement …we are fed up of war and politics ❤❤❤❤
We understand that. Focus on what you can do.
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር የበረከት ያርግልኝ
Hi
I love his conviction about the unlimited potential of the individual. This is very impressive to hear from someone from a communal culture like ours. The more we encourage each individual to recognize their uniqueness and the limitless potential they have and empower them to tap into that to serve their respective community, the faster we can experience a lasting transformation...
እናመሰግናለን
ፈጣሪ ያክብርልን መምህር ይኸን ትምርት ስከታተል እንባየ እየተናነቀኝ ነው ከእኛ አልፈን ለሌላ መትረፍ ስንቺል ለራስ እንኳን መሆን እስኪያቅተን ድረስ ትግል!
ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሹ ልዩ ነህ አመሰግንሀለሁ ተቢረክ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤️🙏🙏🙏
በጣም ድንቅ ነህ አቶ አሸናፊ። ፈጣሪ እድሜ እ ጤናውን ያብዛልህ።
ይህ ለእኔ አቶ ታይ በጣም ድንቅ ነዉ ❤👏👏
በእውነት የተከበሩ አቶ አሸናፊ እንደው አንዳንዴ እኮ ይሄ ሰውየ ያውቀኝ ይሆን እንዴ እላለሁ አሹ የራሴን የሆንኩትን ነው ያለፍኩበትን ቁልጭ አርገህ ነው የምታሳየኝ እጅግ በጣም የሚደንቅ ችሎታ ነው በእውነት በስስት ነው የማይክ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ❤❤❤
Ammazing nw ashe, we are ready thanks
እግዜር ያክብርልኝ እውነትም ለእድለኞችነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks Ashe, ትልቅ ቁም ነገር አግኝቼለ
አቶ አሸናፊ እናመሰግናለን
አላህ እድሜ ይስጦት
I belive one day you will be an international motivational speaker !
Keep shining ❤
You are absolutely phenomenonal. Thank you so much Ato Ashenafi.
ተባረክ!
ወይመታደል ተመረጠ አእምሮ ተባረክ እቴ ኦ
ጋሼ እንደምን ከረምክ እንኳን አደረሰህ እኔ ዛሬ የተናገርከዉ ሁሉ የእኔን ህይወት ከአይምሮዬ ዉስጥ ያነበብክ ነዉ የመሠለኝ እባክህን አግዘኝ የሰማሁትን ለማድረግ እሞክራለሁ ግን ሁኔታዎች እያስቸገረኝ ነዉ አንተ ስትናገር ተግባራዊ ለማድረግ እየምከርኩ ነዉ ሆኖም እኔ ብቻዬን ስምክር ቤተሰብ እና ልጆቻችን በየኑሮአችን የማስበዉ የማቅደዉ አይሳካም አሁን የነገርከንን አደርጋለሁ እሺ እንደ አባቴ ምክርህን እሻለሁ
እኔ በonline የግል ስብዕና ስልጠና እየወሰድኩኝ እግዚአብሄር ይመስገን በጣም በሂወቴ ላይ ድንቅ ለውጥ አምጥቻለው
እጅግ በጣም ጠቃሚ ተምህርት ነዉ
Every day, you amazed me with the sight and deep knowledge about life and everything! Thank you. Keep shining
ፈጣሪ በጤና ሺ ዓመት ያኑርሕ
አመሰግናለሁ
God bless you Ashe,Excellent personal development teacher.
I Understand very very wall I am sure today changed my life forever every part of my life thankyou God bless you and your family .
አመሰግናለሁ!!!
❤ልክ ብለሃል ሁሉም ነገር ሚታወቀው በፍሬው ነው። መጀመርያ እውቀት ያስፈልገናል ከዛ እምነታችን ማሳደግ ከዛ ተግባርን ማድረግ። ፍሬ ሚያመጡ ግብኣቶች ጭንቅላታችን መሙላት ያስፈልጋል። ኢት ኢዝ ኖት ኣን ኢዚ ፊክስ።❤"Never do people gather grapes from thorns" or figs from thistles, do they?
A good tree cannot bear worthless fruit, nor can a rotten tree produce fine fruit.❤
Ashe welcome to this interested part. I was faced nightmare on where you started this course . I am blessed with you
This podcast one of life changing topic !
Thank you!
U are gifted for this job!!!! We respect & Love u!!!
በጣም ህይወት ለዋጭ መልዕክት ነው። አመሰግናለሁ
Bayyee galatomii obboo Ashanaafii
Thank you Alot 🥰🙏
Thank you Ashe.. kibereleghe ❤🙏🏽
thanks betam des yemil sltena new rasen relax bemadreg ena dream masakat endemchl temribetalew betam amesegnalew 🙏🤍
Thank you so much for your sharing amazing lesson strongly agree!!!
you have noticeable vibrant energy! You are gift for many in this fear mongering world.
Ashe betam enedhalen,,, hiwote teamir bemimesl menged tekeyrual ,,, dreamen achieve aderekut 100% 10q
Thank you Mr. Ashenafi.
ምን አይነት መረዳት ❤ ምን አይነት መባረክ ነው?? we're lucky to have you Ashe❤❤
Thank you very much. It is very important lesson.
Ammesegenalen Bewenet Yehe Bewenet Le ine yetezegaje New Erasen Ayehubet ❤❤❤❤
እጅግ በጣም እናመሠግናለን
ልብ ላይ ጠብ ነው የሚለው
ያዳመጠ ይጠቀማል❤
Thank you 💕 so much
አሼ እለወጣለው ተባረክልኝ❤❤❤
❤❤❤የምገርም ትምህርት ነው
አሼ ቀጠይ የቪዲዮ በጉጉት እየጠበቅኩ ነዉ
Released!
እናመስግናለን አቶ አሼ
ጥሩ ምክር ነውበጣም አመሰግናለሁ
እናመሠግናለን ጋሽየ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን እንዴት እንቀይር ሰፊ ሽፋን
Betamnw mnamesegenw ato ashe ketayun kefel begugut eyetebeknh enkoyalen 🙏edemena tena yestelen
አመሰግናለሁ❤
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 👍🙏
እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሼ❤❤❤❤
2024 ትን በጥንካሬ ተነስቻለው ብዙ ያቀድኩትን አንድ ብዬ ጀምሬያለው ፍጣሪ ቀፍቀደ 🙏🏽👍🏽
Thank you Mr. Ashenafi. an amazing and an inspirational podcast. I used a lot.
So true! I am truly inspired by this
ምስጢሩ የሚነገርበት ቀን እየረቀኝ ነው ❤❤❤ አሹ እናመሰግናለን በጣም 🙏🙏🙏
Thank you so much God bless you I hope I will change 🙏
Thanks Ash 🙏
በረከታችን ናቹ
GOD BLESS YOU 🙏
You’re absolutely amazing !
Many thanks dear❣️
U r amazing ....God bless u.