"የኢትዮጵያ ልጅ ስለሆንኩ ነው ይህን ትምህርት ቤት እዚህ የከፈትኩት" ኃይሌ ማናስ አካዳሚ በደብረብርሃን //ቅዳሜን ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 156

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 8 місяців тому +11

    እንደዚህ ነው አገር ማሳደግ Thank you ribka

  • @aschalewzewdu623
    @aschalewzewdu623 5 місяців тому +1

    ሀይሌ ሚናስ እውነትም የሐገራችን ምርጡ ት/ቤት ነው። በርቱልን።

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 8 місяців тому +17

    One of the most important life changing opportunities is education!!! Thank you for giving opportunities to the youth.

  • @samiraabdulrahman4963
    @samiraabdulrahman4963 8 місяців тому +21

    አገሬ የበለጠዉን ይስጥሽ ሰላምና ልጅችሽ በአንድነት ❤❤❤❤አንድ ኢትዬዸያ🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫶🫶🫶

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 8 місяців тому +11

    እርብቃ የአገር ወዳድ የፕሮፊሰር ጌታቸው ሀይሌ ልጅ እንዲህ አንቺ የመሰለ አገር ወዳድ ተክተዋል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ።

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 8 місяців тому +32

    ተምሮ ለፍቶ ከሠው ሀገረ ለመሠደድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @negabe7417
      @negabe7417 8 місяців тому +1

      ስልጠናው በቻይና ወይም በሩስያ ቋንቋ ቢሆን ንሮ ውጭ አገር አይመኙም ነበር 🤔 ህዝባቸው በደንብ ያገለግሉ ነበር 🙏

    • @ssaa3540
      @ssaa3540 8 місяців тому

      @@negabe7417 አወ ዝሮ ዝሮ ፈጣሪ ይረዳቸው እኛው እበቃል ሥደት አሥከፊ ነው

    • @hellaa18
      @hellaa18 8 місяців тому +1

      አሁን ላይ ግድ ነው

    • @LEOREALM2
      @LEOREALM2 8 місяців тому

      We hope Better Days will come for Ethiopia too
      May God help u , strengthen u brother be hopeful

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      @@negabe7417
      ዞሮ ዞሮ በውጭ ቋንቋ መማር ፡ ከሀገር ወጥቶ ለመስራት ፡ ፍላጎትን ማሳደሩ አይቀሬ ነው።

  • @BezuyeWondewosen
    @BezuyeWondewosen 8 місяців тому +20

    ደብረብርሃን ምርጧ ከተማ ❤❤❤

  • @binyamwongel1744
    @binyamwongel1744 8 місяців тому +2

    ወይዘሮ ርብቃ ከነባለቤትሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን።

  • @tewabtube
    @tewabtube 8 місяців тому +17

    ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እደለኞች ናችሁ እርማቶቾ ገለጻው በአማርኛ (ባገሩ ብሔራዊ ቋንቋ እና በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ቢሆን) የትምህርት ቤቱን ከፋች በጣም አደንቃለሁ

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 8 місяців тому +1

      በብዛት ከውጭ university ጋር ስለሚሰሩ መሰለኝ እንጂ በሃገር ቋንቋና ቀን አቆጣጠር ቢሆን በጣም ደስስስስ ይላል

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому +1

      ቋንቋ ✅
      ቄንቄ ❌

  • @voe1818
    @voe1818 8 місяців тому +12

    Great job ! Great Ethiopian!!

  • @TilahunZEWDIE
    @TilahunZEWDIE 8 місяців тому +3

    Thank You, Dr. Rebecca Haile!

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 8 місяців тому +3

    This is what Ethiopians means education and giving love❤❤❤

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 8 місяців тому +4

    በጣም ደስ ይላል በርቱ ምርጥ ስራ ደብረ ብርሀን እንደዚህ አልጠበቅንም በርቱ

  • @kukulu99
    @kukulu99 8 місяців тому +6

    Congratulation በጣም ደስ ይላል ፡እኔ ግንዘብ ቢኖርኝ የምመኘው ነገር ቢኖር እናቴ የተወለደችበት ሀገር በእናቴ ስም ለልጆች ትምህርት ቤት መክፈት ነበር ❤

    • @BinyamShumete
      @BinyamShumete 8 місяців тому +1

      You also have opportunity to so bro

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 8 місяців тому +3

      Kuk በርች ‼‼ ከሰራሽ ትከፍቻለሽ ጥሩ ምኞት ነው 👏👏👏 ስሪ በርቺ ወደ እግዚአብሔር እንዲረዳሽ ፀልይ 🙏🙏🙏🙏 ሐሳብሽ ይሳካል ጥሩ እድል እመኝልሻለሁ። 👏👏👏👏💯💯💯💯

    • @bethlehemabebe3622
      @bethlehemabebe3622 8 місяців тому +2

      እግዚአብሔር ይረዳሻል

  • @Abawtes
    @Abawtes 8 місяців тому +1

    God bless you Eribka, u did a great favor for your country giving high quality education opportunity for the students!

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 8 місяців тому +7

    የሰው ልጂ አንድ ነን በዘር አከፋፈሉን እንጅ ጌታ ሰላሙን ያወርድልን እንካዋን እኛ ብቻ ሳይሆን ነጮች እንካንዋ ትንሽ የአማርኛ ብዙ ችየ አልፃፍም በቅንነት ተረድኝ እንካዋ ጌታ ረዳችው ተመራቅዎች ❤❤❤ ዮኒዬ አንተ ስወድ ❤❤❤

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 8 місяців тому

    ዋው በጣም ደስብሎኛል ደብረብረሀን ውዳዋ ከተማ በጣም ደስይላል ደብረሀኖች አላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aledwake
    @aledwake 8 місяців тому +1

    Miss Rebeka Haile and your team thank you very much for your great job and congratulation for your achivement🎉🙏

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 8 місяців тому +3

    እቤቱ ምንም የማይሳንህ እምላክ እንደዚህ የሀገር ኩራት ዋልታና ምሰሶ የህኑትን እብዛልን የጠቡትን ጡት ነካሾች ልቦና ስጥልን

    • @kefayzeleke1571
      @kefayzeleke1571 8 місяців тому

      EBS እና Donkey tube ባይኖሩ ልባችንና እይናችን በጦርነት ለቅሶ ይግዱ ነበር ብ ር ቱ ል ን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 8 місяців тому +1

    ደብረ ብርሃን የእነቴ የትውልድ አገር ምርጦ ከተማ በጣም ደስ ይላል ኮራንባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ የአገሬ ልጆች የልፊታችሁን ውጤት ማየት ትልቅ ነገር ነው ወላጆችም የውጤታችሁን ፍሬ እንኳን አያችሁ እስይ 🙏🙏🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому +1

      ምርጧ ✅

  • @KedriaMuhammed
    @KedriaMuhammed 8 місяців тому +5

    Congratulation 🎉. I will come soon
    This school

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku5769 8 місяців тому +3

    ተባረኩ በጣም ደስ ይላላ ❤❤❤❤

  • @terefefanteye2946
    @terefefanteye2946 8 місяців тому +4

    Thank you, excellent job.

  • @Ed_man-h1b
    @Ed_man-h1b 8 місяців тому +13

    የሚገርመኝ ነገር ግርግዳው ላይ እንዴት በእንግሊዝኛ ብቻ ይፃፋል? በአማርኛም መፃፍ አለበት የትምህርት ቤቱ ስም። ያውም በአማራ ክልል ላይ ሆኖ።

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 8 місяців тому +5

      አማርኛን ሰው ቢሆን ገድለውታል ሰለሚያፍሩበት ነው የሚመማሩትም ልጅች ኢትዮጵያን እንዲጠቅሙ ሳይሆን ላደጉት ሀገሮች ነው😢

    • @selammengiste1795
      @selammengiste1795 8 місяців тому

      That's is exactly what I am saying! The introduction is in English.....what is going on in Ethiopia?

    • @negabe7417
      @negabe7417 8 місяців тому

      ​@@selammengiste1795 ሰላም መንግስቴ 😮 የ አህያ ዘር ሆዳም አፈር ብይ 🤣🤮

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      @@selammengiste1795
      መግቢያው በአማርኛ እንዲሆን የሚፈልግ ሰው ፡ አስተያየቱንም በአማርኛ ይፅፋል።

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому +2

      በእንግሊዝኛ እያስተማሩ ፡ ልጆቻችን ለምን በአማርኛ ቋንቋ መጠቀም አይችሉም ወይም አይፈልጉም ብሎ መጠየቅ ፡ ሞኝነት ነው።

  • @HayatTi-tr7hp
    @HayatTi-tr7hp 8 місяців тому +3

    ዋውውውው አገሬ ምልሥ ሠላምሽ ይብዛ ይሁኔ የኔ ምርጥ ሠው

  • @MitinTewodros
    @MitinTewodros 8 місяців тому +3

    ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 8 місяців тому +6

    እንባ እንተረፈው ጥቂት በጎ ሥታይ ዓይኔ ለምን ታነባለህ ?
    ሀገሬ😭

  • @Sintago-cs8ox
    @Sintago-cs8ox 8 місяців тому +1

    Its amzing,1st class in ethiopia

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 8 місяців тому +4

    የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዋች በሙሉ የዚህን አካዳሚ መጸዳጃ ቤት እንኳን የይሆኑም። በጣም አስደሳች እደመሆኑም በሌላ መልኩ ሚያሳዝነው ከዚህ ተምረው ሚወጡት በት/ት እድል ምክንያት ለውጪ ነው ሚሸጡት ሲማሩ እናያለን እንጂ ሚያገለግሉት ለነጮቹ ነው ሚሸጡት ለምን ብዙ ብርም አፍሰውባቸዋል ።ደሞም የማንም ሰው ምርጫ ነው ውጪ መማር ውጪ መስራት።

  • @Poliena
    @Poliena 8 місяців тому

    One of the meaningful impact of the Haile's family at #HMA! Incredible job!

  • @MaletJones
    @MaletJones 8 місяців тому

    Wow amazing picture God bless her ❤❤❤we 💕💕💕 love 💕💕 love you God bless your family

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 8 місяців тому +1

    Those who are divided Ethiopians through language shame on you all , this is hugely an example of Ethiopians future and love ,this is so much hard labor of love, may God blessed your family ❤❤❤❤❤

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 8 місяців тому

    Thank you for your hard work and congratulations to the graduates

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 8 місяців тому +1

    እንኳን ደስ ደስ አለችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg 8 місяців тому

    የኔዋ ደብርብርሀ. አምሮባታል ይበልጥ

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 8 місяців тому +9

    ኢትዮጵያ ታስተመራለች አሜሪካ የተማሩትን ትወስዳለች :: ሰርቶ ለባዳ ነው :: which’s nothing important for z country vey sad!!! But I’m happy for Z students and families!! God bless Ethiopia 🇪🇹!!!

    • @negabe7417
      @negabe7417 8 місяців тому

      ለዚ ነው ስልጠናው በ ቻይና ወይም በሩስያ ቋንቋ ይሁን የምለው 🤣🤔😭🙄😁😭🤔😁😭🤔😁

  • @teshomewerku
    @teshomewerku 8 місяців тому +6

    It's Gold opportunity

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому +1

      Golden ✅

  • @keroiasKero-xi2ci
    @keroiasKero-xi2ci 8 місяців тому +5

    እየገባህ ስልክ ይዞ የወጣዉ ጥሩ አላረገም ክብር መስጠት ነበረበት ለፕሮግረሙ

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot935 6 місяців тому

    እግዝያብሄር ይባርካችሁ ብሮፌሰር ርብቃ ተባረኪ ልጆችሺ ትዳርሺ ሁሉ ይባረኩ በዛ ግቢ ያሉ አስተማሪዎች በተለያየ ስራ የተሰማራችሁ ሁሉ እግዝያብሄር ይባርካችሁ ከእግዝያብሄር በታች ልጆቻችንን እንደልጆቻችን ተንከባክባችሁ ፍቅር እየስጣ ችሁ ስላስተማራችሁልን እግዝያብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @luladay3721
    @luladay3721 8 місяців тому +1

    W/r Rebeca,
    Congratulations you made it. You have done an incredible job. Investing on education is a fundamental thing for any country. This school's quality of the education is suprior. Thank you very much for doing this and i wish you to keep successding.

  • @TiKi-wy6uc
    @TiKi-wy6uc 8 місяців тому +2

    አንድ ነገር የታዘብኩት ጥቁር መነጽር ማድረግ ኢትዮጵያ ውስጥ ለምን እንደሆነ የሚታወቅ አይመስለኝም ቦታ አለው በተለይ ትልልቅ ሰዎችን ኢንተርቪው ስታደርጉ ባታደርጉ ጥሩ ነው ለመዘነጥ ከሆነ እሱም ቦታ አለው ለጸሃይም ከሆነ እንደዛው

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re 8 місяців тому +2

    Well done 👍

  • @ellenitesfu7030
    @ellenitesfu7030 8 місяців тому

    Great
    God Bless you all, owners and school members

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 8 місяців тому +11

    አንደኛ ነኝ በላይክ ቅመሞችዬ😂😂😂😂

  • @dsfd8981
    @dsfd8981 8 місяців тому +1

    ሲያምር

  • @Abudiitube
    @Abudiitube 8 місяців тому +1

    Ezi me are efeligalew❤

  • @MaggiemekonnenBerhanu
    @MaggiemekonnenBerhanu 8 місяців тому

    Good job 👍

  • @ቢንትሁሴን-ቨ1ኸ
    @ቢንትሁሴን-ቨ1ኸ 8 місяців тому +1

    ማሻ አላህ congra🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ማሻየሹዋ ፦ ✝️

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 8 місяців тому +3

    ኢትዮጵያ የራሷ ቋንቋ እያለት ለምንድን ነው በእንግሊዝኛ ሥነሥርዓቱ የሚነገረው አይ ኢትዮጵያ ወደኋላ ጉዞ ያሳዝናል።

  • @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ
    @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ 8 місяців тому

    እንኳንደስአላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቃላት ተነጣጥለው ይፃፉ ፦
      🤔🤔🤔

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 8 місяців тому

    Congratulations ❤❤❤

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ

    ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ መሸአላህ ሲያምር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ሁሌየም ክፍ በይ

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ማሻየሹዋ ፦ ✝️

  • @aledwake
    @aledwake 8 місяців тому

    One big Question : is not necessary to take ESLCE to join University ?

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 8 місяців тому +1

    Tebarkeii

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 8 місяців тому

    ዋው❤❤❤❤❤

  • @telisijohn2054
    @telisijohn2054 8 місяців тому

    A lotta brains right there at @7:46

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      Who you talkin’ about? 🤔

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 8 місяців тому +1

    ዋውውው

  • @selammengiste1795
    @selammengiste1795 8 місяців тому +1

    I was excited to see a new academy in Ethiopia, but I was surprised to find that the opening statement was in English. I believe the introduction should be in Amharic, the national language of Ethiopia, followed by other languages as preferred. It's important to consider that not all invited guests may understand English, and it's a matter of cultural respect to use the national language for such occasions. Many countries use their own languages in academic and sports events. It's essential to reflect the cultural identity of the country, especially in educational institutions.
    I am sure that aside from the invited guests, the rest of the invitees speak Amaregna, Oromegna, Tigrena, Wolaytegna, and Guragna. You may say this is insignificant, but we have been dismissing these small things and ended up where we are now.
    Instead of using terms like freshman, sophomore, junior, and senior, we could use 9th, 10th, 11th, and 12th grade. Ayayayayayay!

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      በሀገር ውስጥ ቋንቋ የመጠቀምን አስፈላጊነትን ለማስገንዘብ ፡ በእንግሊዝኛ ቋንቋ አስተያየቱን መፃፍ ምን ማለት ነው ፧ 🤔

  • @loveethiopia820
    @loveethiopia820 8 місяців тому

    Bowdoin College is located in Brunswick, Maine USA

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ፖሞና ኮሌጅ ደግሞ የሚገኘው ፡ ክሌረሞንት ፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ ሲሆን ፡ ከሀገር አቀፍ የሊብራል አርትስ ኮሌጆች ውስጥ በአራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
      13:25

  • @Nobody-s9k
    @Nobody-s9k 8 місяців тому

    How we apply

  • @gebremariamkebebew7974
    @gebremariamkebebew7974 8 місяців тому +1

    Egziabhar Edmeana tena kemelawu betesebsh gar yakoyish yasebshwu Hulu agn (Egzyiabhar yimulalsh )balshm anchm betam betam yetlk hasb sewch wutatoch nachhu beyihotachhu Hulu endetedesetachhu nurw egziyabhar kenategar gihun yenaten sra amesgno mechres ayichalm

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦

  • @MeazaTeklu-x6w
    @MeazaTeklu-x6w 8 місяців тому

    Processingun endet new mejemer menchelew pls pls pls pls

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube 8 місяців тому +2

    እደው መቼ ይሁን ደብረብርሃን ንፈስ የምረጋጋ😂😂😂

  • @TsigererdaAsfaw
    @TsigererdaAsfaw 8 місяців тому

    Enamesegenalen ❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾
      @ፅጌረዳአስፋው

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 8 місяців тому +4

    አይ የኢትዮጵያ ልጆች ምን አይነት የተዘበራረቀ አዋቋም እና ተግባር እንዳለን ርብቃ ኃይሌ ሚናስ፣ዝናሽ ታያቸው፣ኃይሌ ገ/ሥላሴ ትምህርት ቤት በመገንባት ትውልድን ሲገነቡ ።ሌሎቻችን መምህራንን በአስፋልት ላይ በእምብክክ ማስኬድ ትምህርት ቤት ማቃጠል እና ቦምብ ት/ቤት ላይ መጣል።

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ያልተገነባ አእምሮ ፡ የተገነቡ መሠረተ ልማቶችን ያፈርሳል ፦

  • @berhanutilahun4578
    @berhanutilahun4578 8 місяців тому

    EBS እንደዚህ ያማረ ህንፃ የገነባውን ኮንትራክተር የራማ ኮንስትራክሽን ባለቤት ፍሬው ተድላን በዘገበው ባለማወደሱ ቅር ተሰኝቻለሁ

  • @MeazaTeklu-x6w
    @MeazaTeklu-x6w 8 місяців тому

    እንዴት ነው ይህንን ምናገኘው

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 8 місяців тому

    ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው ለምን ቢባል ፖንዳ ራስ የሆነውም ጂኒየሱም ሃሳብ በነፃነት ይሰጣል ተመስጌን

  • @Bashai-yp9ts
    @Bashai-yp9ts 8 місяців тому

    እባካችሁ ልጆቹን ተምረው ለአገራቸው እንዲያገለግሉ እንጂ የ ባእድ አገር እግልጋይ ና ለግል ኑሬ ምችት ከሄነ ድካሙ ምንም ዋጋ የለውም
    አስተሳሰብ ላይ ይሰራ
    ውጭ ሄዶ የቀረው ጭንቅላት ይበቃል አለዛ ትምህርት አልህን ያላቸው አገር እንመራለን እያሉ ያው እያየነው ነው

  • @godoliasesayas2153
    @godoliasesayas2153 8 місяців тому +1

    Dame bro I will came room 😅

  • @selammengiste1795
    @selammengiste1795 8 місяців тому +1

    Amaregna, Oromegna, Tigrena, Wolaytegna, and Guragna. You may say this is insignificant, but we have been dismissing these small things and ended up where we are now.
    Instead of using terms like freshman, sophomore, junior, and senior, we could use 9th, 10th, 11th, and 12th grade. Ayayayayayay!

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      አስተያየቱም በአማርኛ ቢፃፍ ፡ ሀገር በቀል የሆኑ ቋንቋዎችን ከማበልፀግ አንፃር ፡ ጠቃሚነቱ የጎላ ነው።

  • @loveethiopia820
    @loveethiopia820 8 місяців тому

    Bowdoin college is in Maine. Only few Ethiopian lives

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ፖሞና ኮሌጅ ግን ክሌረሞንት ፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ ስለሚገኝ ፡ ከኤሌ በ፵ ደቂቃ ርቀት ላይ በመሆኑ ኢትዮጵያኖች ይገኛሉ።

  • @MENAHAILE
    @MENAHAILE 8 місяців тому +1

    Hager debrbrhan

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦

  • @negabe7417
    @negabe7417 8 місяців тому +1

    ስልጠናው በቻይና ወይም በሩስያ ቋንቋ ቢሆን ንሮ ከተማሩ ቦኋላ ውጭ አገር አይመኙም ነበር 🤔 ህዝባቸው እና አገራቸው በደንብ ያገለግሉ ነበር 🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      አማርኛ ቋንቋ እንጂ ፡ ቻይንኛ ወይም ሩሲያኛ የኢትዮጵያ የሥራ ቋንቋዎች አይደሉም።

    • @negabe7417
      @negabe7417 8 місяців тому

      ​@@TruthEz ስለ ሞያ ነው ማወራው 🤔

  • @umufaruqbintseid6794
    @umufaruqbintseid6794 8 місяців тому +1

    እነዚህም በኢትዮጲያ የሚዘጋጀዉ😮 ኢንትራንስ ኤግዛም ተፈትነዉ ነዉ ዩኒቨርስቲ የሚገቡት

  • @wosennegussie1982
    @wosennegussie1982 8 місяців тому +1

    ምነው አማርኛ ጠሉ?

    • @negabe7417
      @negabe7417 8 місяців тому

      መበልጸግ ማለት ነው 😢

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 8 місяців тому

    DEBRE BRHAN YETESHALENA ENDI MRT T/BAT YEMITAYBET NEAW!!!!

  • @asthey
    @asthey 8 місяців тому

    👏💚👏💛👏❤️

  • @TamiratErabo
    @TamiratErabo 7 місяців тому

    ተማሪዎች በየ አመቱ ተምረው መማራቅ ምን ዋጋ አለ ተማሪቀው እየሰደዱ ናቸው .መንግስት ለተማሪዎች ስራ የማይሰጥ ከሆነ ት/ቤት እንኳ ቢዘጋ ጥሩ ነው እንጅ::

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 8 місяців тому +1

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @Abreham-qi1vj
    @Abreham-qi1vj 8 місяців тому +2

    Money yasfelgal wey lememar

    • @MaryamawitWondwosen-ez7ls
      @MaryamawitWondwosen-ez7ls 8 місяців тому

      10,000$ per year

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አብርሃም qivj

  • @alemituali6406
    @alemituali6406 8 місяців тому +2

    ቦታው በጣም ራቀ

  • @Gold19631
    @Gold19631 8 місяців тому

    ት /ቤቱ ለአማራ ብቻ ነው.

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому +1

      ትምህርት ቤት ፡ የእውቀት መመዘኛ ቦታ እንጂ የብሔር ኮታ ማሟያ ማዕከል አይደለም። 🤔

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 8 місяців тому

      Er er er etop, lehullme nat

  • @Sintago-cs8ox
    @Sintago-cs8ox 8 місяців тому +1

    No one konw, its staninng

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 8 місяців тому +3

    ጥሩ ነው ግን የብርሃኑን ፈተና ፈትናችሁ ወደ ዩኒቨርስቲ ላኩዋቸው, ካልሆነ ግን ካልሆነ ግን ች ግ ር አ ለ!

  • @negabe7417
    @negabe7417 8 місяців тому +2

    የ አማራ ህዝብ 90/ ከቅማል እና ቱሃን ነጻ አለወጣም 🙄 ይባስ ተብሎ በ ጋላ መንግስት እየተጨፈጨፉ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤮

  • @absabs9882
    @absabs9882 8 місяців тому +8

    በቃ እንግሊዝኛ ማውራት የእውቀት ጥግ ሆኖ ጸደቀ ማለት ነው??
    ኢትዮጵያ የምትፈልገው እንግሊዝኛ የሚዋራና የቀኝ ገዥዎች ናፋቂ ትውልድ ማፍራት ነው???
    አይ ይች ጎስቋላ አገር ሰው አይወጣላት🤔🤔🤔🤔

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 8 місяців тому

      😂

    • @halemtessema9256
      @halemtessema9256 8 місяців тому

      ይህን የተናገርከው/ሽው የትምሀርት ካሪኩለሙን ምዘና ላይ በመደገፍ ነው። 😮😮🤥🤥

  • @Zelalem359
    @Zelalem359 8 місяців тому +1

    Stop the brain drain😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      A law abiding government won’t be loosing its citizens for the Brain Drain affliction. 🤔

  • @negabe7417
    @negabe7417 8 місяців тому +4

    ካሁን yes yes አበዛች 😢 🤮

    • @mikomikeeha9150
      @mikomikeeha9150 8 місяців тому

      she is smart and beautiful

    • @Hayaatq
      @Hayaatq 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂 tenesh ke koyech NO telalech atasebe

    • @negabe7417
      @negabe7417 8 місяців тому

      ​@@Hayaatq 🤣🤣🤣👍

    • @aledwake
      @aledwake 8 місяців тому

      Ye Koshasha 🐈‍⬛ Liji ke Amhara Ras Wured

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      👉🏾👉🏾👉🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ​@@Hayaatq

  • @negabe7417
    @negabe7417 8 місяців тому +1

    የተማረ አማራ ራኢይ የለወም 🤔 ልክ እንደ ቀኝግዛት በ ኢንግሊዝኛ ቋንቋ ሊበለጽግ ይፈልጋል 🤮😭🤮😭🤮😭🤮😭🤮

  • @negabe7417
    @negabe7417 8 місяців тому

    አማራ ሲሰለጥን በ አማርኛ አይገልጸውም 🤮😢🤮😢🤮😢🤮😢🤮😢🤮😢🤮😢🤮😢🤮😢🤮😢🤮😢🤮😢 ወከባ የ ቲቪ ሙዚቃ ጫጫት 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @uaesara8261
      @uaesara8261 8 місяців тому +1

      ድሮሰ ሰልጣንሰ ሰልጣኔውንሰ ባህሉንሰ ቆአንቆአውንሰ ፌደሉንሰ ሁሉ ነገር የአማራ ነው ትሰደባለህ ግን ሁልህም በምጠላው ህዝብ ትውፌት ትኖራለህ እናተ አላማችሁ እኛን አጥፈታችሁ በኛ ትውፌት እራሳችሁን መተካት ነው አላማችሁ ግዜ ለኩሉ እናያለን

    • @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ
      @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ 8 місяців тому +1

      ፈስቅናት

    • @hau427
      @hau427 8 місяців тому +1

      ቱ ትንሽ ሰው ትንሽ ነው ከተታም

    • @LubabaDemise
      @LubabaDemise 8 місяців тому +1

      ቅቅናም

    • @aledwake
      @aledwake 8 місяців тому +1

      Ye Koshasha 🐈‍⬛ Liji ke Amhara Ras Wured❌ Ante ye Koshashaw ye Kenazegna Liji❌Amhara lead you and your Community by everythings AS you and all know

  • @loveethiopia820
    @loveethiopia820 8 місяців тому +1

    The girl who is coming Bowdoin College, I live 20 minutes from the college. My name is Mihret and ask for me when you come to Maine. If you go to Red Sea or Asmera restaurant, they will give you my contact.

    • @loveethiopia820
      @loveethiopia820 8 місяців тому +1

      I love to help her when she comes here

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 8 місяців тому

    Congratulation🎉❤