Nahoo meznagna: በወፍ በረር ድሬዳዋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    የኢትዮጵያ ልጆች ድሬዎች ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ በጣም እወዳችሀለው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @mitikeweysho4837
    @mitikeweysho4837 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ታምራለች ድሬ ለማየት ሞክራለው 👌😍

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +9

    ድሬ ውስጤ ናት

    • @tala1718
      @tala1718 5 років тому

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች ሚሚ እኛም እንወድሻለን

    • @endalkalem6042
      @endalkalem6042 4 роки тому

      @@tala1718 yenekonjobetam new yemtamrie benatishe Dewey bezih0948630198

  • @ወልደነጎድጓድ
    @ወልደነጎድጓድ 3 роки тому +2

    ወዮዮዮ ሀገሬ ናፍቆቱ ባሰብኝ ጭራሽ 🥺😭🇪🇹❤❤🙏

  • @kuwaitkuwaitt1511
    @kuwaitkuwaitt1511 3 роки тому

    ወይ ሐረር በጣም ከምወደው ሐገር ነው

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 роки тому

    የኢትዮጵያ አገር ዜጋ መሪ አማን አለማየሁ ይንገስ ።

  • @romi2171
    @romi2171 4 роки тому +3

    እኔ የድሬ ተወላጅ ነኝ ነገር ግን እንዲሁ እወዳታለሁ እና ምኞቴ ድሬ ደረጃዋን ከፍ ቢልና ጸዳ ያለች ብትሆን ደስ ይለኛል

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 3 роки тому

    ውስጤ ነሽ ድርዬዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 3 роки тому +4

    ኩሩምባ ጥቅል ጎመን ነው

  • @YaasminMaxamuud
    @YaasminMaxamuud Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 2 роки тому

    እኔጃ ድሬ ቢሆን የትዳር አጋሬ ብየተመኘሁ ወሎየና ድሬ በተጣመርን

  • @meronyemane806
    @meronyemane806 3 роки тому

    Dire fkr ma home land

  • @m.aden_
    @m.aden_ 4 роки тому

    Whats the name of first song

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 роки тому

    GOD created pray GOD leader

  • @ፋፊነኝየሙስሐፍተማሪነኝ

    ይመቻችሁ

  • @HA-qp4mg
    @HA-qp4mg 4 роки тому

    ሞትን አንችጋ ያርገው አይደለም ኑሮየን በጣም በጣም እምወድሽ አገሬ ድሬ ድሬ::

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 3 роки тому

    አገሬ ልመጣ ነው ያረቢ እዴት እደነፈቀኝ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 роки тому

    የኢትዮጵያ ዜጋ መሪ አማን ነው ።

    • @edilyedire5348
      @edilyedire5348 2 роки тому

      የኔ ምርጦች የሠፈሬ ልጆች ሀገሬ ምርጥ ናት

  • @sowdaosman522
    @sowdaosman522 5 років тому +1

    Love the dire

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 3 роки тому +1

    ወይ ድሬ ሀገር እንዲህ እንደ ሰው ይከሳል አይ ወያኔ ድራሽህ ይጥፋ ድሬ ግጠህ በአጥንቷ አስቀረኻት

  • @bizuneshgizawchere7677
    @bizuneshgizawchere7677 3 роки тому

    Kurumba/tikil gomen malet nw

  • @makbelyam6708
    @makbelyam6708 4 роки тому

    ❤❤❤

  • @samsonkonin3397
    @samsonkonin3397 Рік тому

    🔴👉Kc.146:61 Do you know that if you do not believe in Prophet Kacou Philippe, you will go to hell after your death? If anyone here does not know, I am just informing.

  • @miskuethiopiawit3055
    @miskuethiopiawit3055 5 років тому

    Deren mayet mignote new

  • @አሊያጉራጌ
    @አሊያጉራጌ 5 років тому +2

    እር የሀርር ልጆች ካላቹ በውስጥ አውሩኝ እኔ ጉራጌ ነኝ ግን ሁለት አመት እዛኖሬ ነበር አሁን በጣም ናፈቀኝ እዛ ማቀው ሰው የለም ሀርር ድሬ ፍቅር ናቸው ሜሄድ እፈልጋለሁ ግን ስለሄድክ እርሳሁ አሁን

    • @sol1921
      @sol1921 4 роки тому

      እኔ የሀረር ልጅ ነን ቀላዳንባ ሰፈር አይገርምሽም

    • @fetyeenatwanafaki4507
      @fetyeenatwanafaki4507 4 роки тому

      አብሽር ደግሞ ለማስጎብኝት ችግር የለውም የተንብ ብለናል

    • @sol1921
      @sol1921 4 роки тому

      ምን ማለት ነው የተንብ እህት ማወቅ እፈልጋለው

  • @walleaddis807
    @walleaddis807 5 років тому +3

    "ድሬዴዋ የፍቅር ከተማ" ? የነበረ ወይስ ያለ? ሰሞኑን ድሬዳዋ የመሰረቱትን ከተማ ኦሮሞዎቹ በኦነግ መሬነት "አማራ ይውጣልን" እያሉ ቤት ሲአቃጥሉ አልሰማንም እንዴ ? ማፈናቀል የፍቅር መግለጫ ሆነ ማለት ነው ? ወይ ዘመን !

    • @semiramohammed3743
      @semiramohammed3743 5 років тому +1

      Ego!
      Yhe eko politics aydelem chnklathn moltotal negativity and hate!

    • @ArafatAhmed-w7w
      @ArafatAhmed-w7w 8 місяців тому

      Tadiys endet oromo mabarer aqtachu ye minilik zer😂😂😂😂😂😂

  • @sewmehoneqocheng5651
    @sewmehoneqocheng5651 4 роки тому

    Ye hagere qonjowch

  • @halaweyajamal250
    @halaweyajamal250 5 років тому

    Sile Zaf tekelaw siwera ye kaziraw zafoch naw tizmileny

  • @mesfingashaw9300
    @mesfingashaw9300 3 роки тому +1

    ይህን ፡የሽዋ፡ሰዉ፡አትቆጣዉም፡ነበር፡ኩሩባ፡አላውቅም፡ሲል፡ጋዜጠኛው፡የጥቅል፡ጒመን፡ብለህ።፣፣??

  • @fesehaamico8
    @fesehaamico8 3 роки тому +1

    ኤርትራን ከኢትዮ ነጠሉና ኢትዮ ኤርትራ ከመባሉ በፊት
    የኖርኩባት ነት ድሬ ሰላምሸን ያብዛው

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 років тому

    besmam kefera endet Qushasha new ! uuuuuuuuuuuuuuuuuuu

    • @maryam4875
      @maryam4875 5 років тому

      የሠፈር ቆሻሻየለውም ደደብ

    • @bizuneshgizawchere7677
      @bizuneshgizawchere7677 3 роки тому

      Wetatu eko bsamint bemastebabr matsdat yichalal