አራት ኪሎ- ፒያሳ - አድዋ ድል መታሰቢያ- ቴዎድሮስ አደባባይ የኮሪደር ልማት ሥራዎች አፈጻጸም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 сер 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 202

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 2 місяці тому +43

    ደግ ነገር ለሰራ ሁሉንም እናመሰግነዋለን ሀገራችን እና ህዝባችን ሰለም ❤❤❤❤❤

  • @AlmazeBiftu
    @AlmazeBiftu 2 місяці тому +34

    አብቹ የጌታ ልጅ የአንተ ጠባቂ አይተኛም አያንቀላፋም ተባረክ አሁንም በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው በፀሎት እንተጋለን አገራችን ትበለፅጋለች

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 2 місяці тому +30

    እዉነትም ብልፅግናችን ጀምራል፤ ይታያችኋል ??? ዕድሜ እና ጤና ፤ ሰላም እና ፍቅር ለሰው ልጅ በሙሉ ይሁን ።

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 2 місяці тому +41

    የሚተጋለትን የሚያውቅ ህዝብ አለን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf 2 місяці тому +44

    የእውነት እውነት መልሱ እውነት ነው ምክንያቱም መልሱ መሪ ብሎ ዝም ነው።አብቹ ማለት አለም የሌላት ድንቅ መሪያችን ነው ምክንያቱም አገሩን የሚወድ ህዝቡን የሚወድ መሪ ነው። የሚገርመው እንኳንስ የሰውን ልጅ የተራቆተን መሬት የሚያለብስ አዛኝ ታጋሽ አርቆ አስተዋይና እሩህሩህ በይቅርታ የሚያምን የሰው ልጅ የሆነ መሪ ፈጣሪ መርጦ ስለሰጠን እድለኞች ነንደ ፈጣሪም አብዝቶ ይጠብቅልን አሜን!!!ለአገር ጠሎችም ልቦና ይስጥልን አሜን!!!

    • @mickeydi
      @mickeydi 2 місяці тому +4

      አዎ በጣም በጣም እድለኞች ነን 💚💛❤️🇪🇹🙏

    • @EshetuAnagaw
      @EshetuAnagaw 2 місяці тому

      አገር የማለወጠው በስራ እንጄ በአፍ ብዙ በመለፍለፍ ብቻ አይደለም ይህም ጥሩ ምሳሌ ነው

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw 2 місяці тому +17

    Great job P. D. Abichu your good man for your country from Somali respect salute

  • @rossross6520
    @rossross6520 2 місяці тому +38

    ግሩም ህዝብ ጨዋ የተከበረ ህዝብ ድንቅ መሪ አግኝቷል እናመሰግናለን ዶ/ አብይ❤❤🎉🎉

  • @gemechuuberiisoo698
    @gemechuuberiisoo698 2 місяці тому +10

    ከኢትዮጵያዊ እናትና አባት በመወለዴ ኮርሁኝ ወርቅ የሆነ ሕዝብ በደልን ታቅፎ ለአገሩ ሟች ችግር ሸብረክ የማያደረገዉ መሪውን ከልቡ የሚያከብር
    ጠላት ከዊጪም ከዉስጥም የሚረባረቡባት የታላቇ የኢትዮጵያ ሕዝብ ክብር ይግበሃል ስለ ስለትዕግስትህ

  • @alemishetoljiragurmessa2422
    @alemishetoljiragurmessa2422 2 місяці тому +6

    Amazing job, thanks to all involved in the job. God bless you all.

  • @jabiethiopia4335
    @jabiethiopia4335 2 місяці тому +8

    ክብር ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን፤እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 2 місяці тому +7

    WORD IN ACTION!!!!!
    God save and protect❤
    Our ethiopian lovely leader🤲🤲❤
    Dr'Abey ahmed👍

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr 2 місяці тому +19

    የጠራህ የሾመህ ሰው አይደለም ሁሉን ቻዩ ነውና ሁሉን ያስችልሀል።አንተም ስለታዘዝከው የተወደድክ ነህ ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @Askwold2593
    @Askwold2593 2 місяці тому +8

    You are amazing please take care we Ethiopian need you and God please help them in every aspect and give attention for those not understand them

  • @FelekAsfaw
    @FelekAsfaw 2 місяці тому +10

    ኦጅግአጅግበጣምጥሩነው እናመሰግናለን ፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @demsashtemesgen4439
    @demsashtemesgen4439 2 місяці тому +21

    ከሰራህ ያለአጃቢ እንዲ ጎዳና ላይ በነፃነት በፍቅር ከምትመራው ህዝብ ጋር አብረህ ትጓዛለህ !!
    መንገድ እያዘጉ ከተማ የሚያሸብሩ የክልል ባለስልጣናት ከዚህ ምን ይማራሉ?

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 місяці тому +9

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 2 місяці тому +31

    ይሄው ነው እውነቱ አብቹ ፍቅርር🎉🎉

  • @GeDo-um6oh
    @GeDo-um6oh 2 місяці тому +13

    የሚሰራውን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @kalidabdella393
    @kalidabdella393 2 місяці тому +4

    ህዝብ ደስ ሲለው ማየት ምንኛ ያስደስታል !!! እባካችሁ ለሚያልፍ ግዜ ያለችንን አንድ ሀገር በዘር በጎሳ ለያይተን እናጨራርስ ይህ የኢትዮጵያና ፍላጎት ሳይሆን የኛን መፍረስ መደህየት እልቂት የሚመኙ ብድኖች ፍላጎት ነው !!!!
    ጎበዝ ልብ ያለው ልብ ይበል
    ከፍቅር እንጂ ከእልቂት ትርፍ የለም
    አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @ermiaswelde8011
    @ermiaswelde8011 2 місяці тому +2

    የኖርንበት ያደግንበት እንዲህ አምሮ ማየት እንዴት ደስ ይላል
    :-Correction ሰባ ደረጃ ሳይሆን መቶደረጃ ከሱ ሲያልፍ ሰባ ደረጃ ከዛ አርባ ድረጃ
    ያምራል ሌሎች ጉድዮቻችንም እንዲ ተስካተው ቢቀየሩ እንደ ሀገር

  • @wagayetadese3969
    @wagayetadese3969 2 місяці тому +3

    እናመሠግናለን ።ተባረኩ❤❤❤

  • @ATMamo-qi9rs
    @ATMamo-qi9rs 2 місяці тому +6

    New hope. New vision. The future is bright. Keep the enthusiasm high.

  • @RamadanHayat
    @RamadanHayat 2 місяці тому +15

    ጅግና መሪ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @HenokTadesse-jy4pz
    @HenokTadesse-jy4pz 2 місяці тому +11

    Amazing 🤩🤩🤩

  • @soresa5238
    @soresa5238 2 місяці тому +14

    በርቱ ! ወያኔ 30 ዐመት ተዘፍዝፎ አንድ ንገር ሳይቀይር ብልፅግና በአምስት አመት ውስጥ ስንት ነገር ሰራ ... አጃኢብ ነው

    • @menale5109
      @menale5109 2 місяці тому +1

      የወያኔ ክፋቱ እንዳለ ሆኖ የሰራዉን ኮንዶሚኒየም ፣ መንገድ ፣ ዩኒቨርስቲ ፣ ሆስፒታልና ጤና ጣቢን ግን አለማድነቅ አይቻልም !
      ጭፍን ደጋፊም ሆነ ተቃዋሚ አይጠቅምም። ሚዛናዊነት ይሻለናል።

    • @titikk1432
      @titikk1432 2 місяці тому

      @@menale5109true , but that is in 30 years time.

    • @ነኢመት
      @ነኢመት 2 місяці тому

      ​@@menale5109ህዝብነው የሠራው ተኪሱ እያዋጣ የምን መግስትነው መቀሌን ገነባበት እንጅ ቀብሩ ይደድ

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 2 місяці тому

      ​​​@@menale5109 yesssssssssssssssss thissssssssssssss , and abay gidib which is meles way of i guess a gift for Ethiopia before he dies , he knew he was gojng to die of illness,
      I would say ABAY GIDIB is somwthing big he did for Ethiopia in Ethiopian history , gin he also let us lose a port during the war with eritrea whichvis the baddest lose for Ethiopia in Ethiopian history, ahun egna eritra kebdan new tishhh 😅

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 2 місяці тому

      ​@@ነኢመት i went to tigray region there is bothing there sewu deha new

  • @kurfalagar840
    @kurfalagar840 2 місяці тому +5

    ከዚህ መሪ ጋር ሳንረዳው መተላለፍ እንዳይሆንብ ፈጣሪ ይርዳን። የሚሰርቅ ሳይሆን የሚሰራ መሪ

  • @tamefast1
    @tamefast1 2 місяці тому +11

    ሴቶች እንደ ዓብይ አህመድ አይነት ባል
    ወንዶች ደግሞ እንደ ዝናሽ ታያቸዉ አይነት ሚስት ይስጣችሁ... ፈጣሪ የተባረከ እና በፍቅር የተሞላ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @debbymiressa8525
    @debbymiressa8525 2 місяці тому +7

    wow! Amazing leaders! Changing Ethiopia one step at a time!

  • @dachew1574
    @dachew1574 2 місяці тому +46

    ሰውየውን በቃ አትችሉትም..period😂

  • @ewnetubelete8905
    @ewnetubelete8905 2 місяці тому +2

    ዘረኝነት የእደገት ፀር ነው ተባብረን በአንድነት ሐገራችን እናሳድግ ቸጀምራል በርትተን ወደፈት

  • @AlmazeBiftu
    @AlmazeBiftu 2 місяці тому +10

    አዱ ጀግና ዘመ ንሽ ይባረክ

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 2 місяці тому +7

    የእናት ሀገሬ ሰለምሽ ይብዛ❤❤❤❤

  • @user-lb2uh4ed4y
    @user-lb2uh4ed4y 2 місяці тому +5

    😭😭 ከደስታ አብያችን አንድቀን ያንተን ዳውን አላየሁትም🧑‍🤝‍🧑 ብቻ ኖር ❤️በጣም በጣም 😭🚶

  • @amirapannier9668
    @amirapannier9668 2 місяці тому +4

    Great job!! our hero🎉🎉 pm Abiy Ahemed❤❤ we love you and we thank you just keep going 😊😊

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 2 місяці тому +5

    እናመሰግናለን በርቱ🎉🎉🎉

  • @melakufikru4724
    @melakufikru4724 2 місяці тому +3

    Well done!keep going strong!'am very proud of you.

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n 2 місяці тому +9

    Keep going 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopian ❤❤

  • @atogondar2640
    @atogondar2640 2 місяці тому +12

    A true leader. ❤❤❤

  • @ethiopiahaileyesus8106
    @ethiopiahaileyesus8106 2 місяці тому +1

    This is only the beginning. Keep on rising Ethiopia 🇪🇹 thank you Prime Minister Abiy for walking the talk, and doing the impossible. You are born for such a time as this. This will be for us, our children and generations to come. With love.

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 2 місяці тому +4

    አይ መሌ አንድ ቀን ህዝብ መሃል ሳትገባ እንደወጣህ ቀረኸ 😭😭 አልጠላህም እወድህ ነበር❤❤❤

  • @madotube3523
    @madotube3523 2 місяці тому +2

    ለሀገሩ የሚሞት መሪ አከበርኩህ በርታ እዉነትም ትልቅ

  • @user-wh5bv1uh4h
    @user-wh5bv1uh4h Місяць тому

    ተባረኩ

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 2 місяці тому +9

    እነ ታሪክ ፈረሰ የታላቹ??😬 ዘረኛ ሰውና ውሻ አንድ ናቸው። ሁለቱም አጥንት ነው ሚያሸቱት🤧 አቢቹ ግን........😇💪💪💪

  • @ewnetubelete8905
    @ewnetubelete8905 2 місяці тому +1

    አዱ አነችም የአብቹን ሐሳብ ወደመሪት በማውረድ ቀን ከለሊት ላደረክሸው ጥረት The iron leady እንወድሻለን እናመሰግናለን በዚ ድንቅ ሰራ የተሳተፋችሁን በጣም እናመሰግናለን !!!!!!

  • @eyobedmekonen9729
    @eyobedmekonen9729 2 місяці тому +2

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው የተሰራው ሰላሙን ያምጣን እና ቱሪስቱን የምናመጣበት ያርግልን። በኔ አስተያየት በ Led መብራት ከተማን ለማስዋብ መሞከር በሜካፕ እራስን እንደማስዋብ የሚያዛልቅ እና አርቴፊሻል መሆኑ ስለሚያሳይ እሱን አንድ በሉልን።

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 2 місяці тому +5

    The GAME IS OVERRR ፋኖ ምን ይመስላችሁአል አትባክኑ አትሙቱ ለ0 ውጤት ወፍ በሌለበት😂😂😂😂ተማሩ ደደብነት ይብቃ ንቁ ንቁ የድሃ ልጅ አታስጨርሱ እናንተም አትልፉ ስታሳዝኑ በዜሮ ለፋችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏👑🙏🇪🇹🙏👑🇪🇹🙏✝️✝️🌹🌹🌺🌹🌺🌹🎉🎉🎉🎊🎉💕💕❤️❤️❤️❤️❤️🌺🌺🌺🌺🌺

  • @ThomasAboye-gl5fg
    @ThomasAboye-gl5fg 2 місяці тому +5

    Yegna jegna bertalin ❤❤❤

  • @selinaselam6624
    @selinaselam6624 2 місяці тому +1

    እጭ ሰላም ፍቅር አንድነት አስቀድሙ እዛ ስንት ወገን እያለቀሰ እየረገፈ እውነት ውስጣችሁ ደስታ አለ

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 Місяць тому

    አራት ኪሎ- ፒያሳ - አድዋ ድል መታሰቢያ- ቴዎድሮስ አደባባይ የኮሪደር ልማት ሥራዎች አፈጻጸም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

  • @samueleshetu9962
    @samueleshetu9962 2 місяці тому

    as i always said, Abiy is my Hero. he is a real king of Ethiopia

  • @atogondar2640
    @atogondar2640 2 місяці тому +7

    👍👍👍

  • @AkinawWagari
    @AkinawWagari 2 місяці тому +3

    we are not a people to satisfy with this we will do more and more sky is the limit. Stay safe and blessed

  • @mulugetagergis6438
    @mulugetagergis6438 2 місяці тому +5

    ኣብቹ የኔ 1ኛ።

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አንተ አገርህን ለማሳደግ ትልቅ ህልም ያለህ መሪ ነህ

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 2 місяці тому +5

    አሁን ኢትዮጵያ እንደ ስሟ የሚያስጠራት መሪ አግኝታለች እናመሠግናለን

  • @Mussietube243
    @Mussietube243 2 місяці тому

    God bless our leader!! I am so very proud of u PM dr. Abiy ...we love u!!

  • @legessedana9214
    @legessedana9214 2 місяці тому +1

    Thank you for this wonderful video that captures the hard working president and his cabinet members. Keep it up. 🎉❤

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 2 місяці тому +4

    መሪ ማለት እንደእርሶ ነው I wish you all the best,best leader of the century

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 місяці тому +4

    Amazing

  • @baligamingethiopia
    @baligamingethiopia 2 місяці тому +1

    እባካቹ የድሀ ልብ እንዳሰብሩ ቤት ስታፈርሱ ትንሽዬ ብቶንም ቅያሪ ቦታ ስጡ
    ቤቱና ሱቁ የፈረሰበት ሰው የፈረሰው ቤቱ እንጂ የተሰራው ልማት አይታየውም

  • @BuushMingiste
    @BuushMingiste 2 місяці тому +2

    ይመችህ አብቹ

  • @addisababa736
    @addisababa736 2 місяці тому +1

    GOOD JOB ABECHO...YOUR ARE BUILDER..AND LOVE YOUR COUNTRY.....NOT LIKE LIKE THE PREVIOUS LEADERS. WE LOVE ❤️😍💖❣️ U

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 місяці тому +3

    ቢገባን እንዴት እድለኞች ነበርን እንዲህ አይነት መሪ ማግኘታችን

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 2 місяці тому +1

    ደርግ የአስረኛ አመተ ሲመቱ አዲስ አበባ እንዴት እንደነበረ የምያስታውስ ካለ መሽረፈት አብይ የምሄድበት መንገድ ፍንትው አርጎ ያሳያል አጨብጫቢ በትንሽ ግዜ ዳሩ መሃል የሆናል።
    #ፍኖ ያሸንፍል ታላቁ ነገድ #አምሓራ ያሸንፍል 💚💛❤️👑🦁💪🏾👈🏾

  • @ethiopianlogisticianscommunity
    @ethiopianlogisticianscommunity 2 місяці тому

    Wow, you can really tell Adanech is passionate about this! her energy is contagious.🥰🥰🥰

  • @FethiaAhmed-ub9mv
    @FethiaAhmed-ub9mv 2 місяці тому +4

    እናመሰግናለን

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 місяці тому +5

    እንዴት ደስ ይላል

  • @zebibacker0423
    @zebibacker0423 2 місяці тому +4

    What a leader,Abiy love mama Ethiopië, others hate mama Ethiopië,like tplf and fano terrorist groups,bravo Abiy,keep do the good work for your Mother country,SO happy to see this. 🎉🎉🎉❤❤❤❤. 👉🏿👍🏿🫡🫶🏿🙏.

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 2 місяці тому +2

    ለካንስ ሲያድልህ ነው በሀገርህም እድገት ምትደሰተው ♥️

  • @bethyeaserat9599
    @bethyeaserat9599 2 місяці тому +1

    ኢየሱስ ያድናል

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 2 місяці тому +2

    በእውቀት በስነምግባር የተቸረ መንሪ እግዚአብሔር ሰቶናል እንኮራለን አኩርቶናል ጠላት ብግን በል

  • @gondorawitegondore
    @gondorawitegondore 2 місяці тому

    ጠላትህዓይኑደምእያንጠባጠበ፣የፈጣሪንፈቃድየሚያከብሩናየተቀበሉልባቸውእየራሰትቀጥላለህ።ፍቅርለሀገሬናለልጆቹዋ።

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 2 місяці тому +1

    በስተመጨረሻ አሻጋሪ መሪ ሲያገኝ አይናማው ጭምር መታወር ጀመረ ፣ የመሪ ያለ ሲል እንዳልከረመ መሪው መሪ ሲጨብጥ ጥቂቱ ሲሣፈር አብዛኛው ግን ጎማ ለመፍታት የሚታገል ሆነ።

  • @henokgizaw8450
    @henokgizaw8450 2 місяці тому +4

    Kentiba adanech you are the best ❤❤❤❤

  • @abrahambalhe822
    @abrahambalhe822 2 місяці тому

    ይች ናት ሀገሬ

  • @wongelawitayele4708
    @wongelawitayele4708 2 місяці тому

    Is that for real? So beautiful. Ethiopians deserve this 👏

  • @onpoint..
    @onpoint.. 2 місяці тому

    ጠቅላይ ሚንስትሩ ግን መንገድ ላይ እንደዚህ ባይሄዱ ይሻላል... ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም

  • @A.A_Shewa
    @A.A_Shewa Місяць тому

    በግፍ ከተወለዱበት ቀዬ በተረኞችና በአጫፋሪዎቻቸው ለተፈናቀሉና የ #ፒያሳ ++ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ... ማስታወሻ ይሁን
    የከትማዋ ነዋሪዎች ለረጅም ዘመን
    ዘመናዊነትን
    ከተሜነትን
    ጠንካራ ማህበራዊ ትስስርን
    በፍቅር በተቀባይነትን ...ወዘተ
    ባህሉ ያደረገን የከተማዋን ነዋሪ/አዲስ አበቤን
    ማንነቱን ለማጥቃት
    በአቅሙ ከሚኖርባት ቀዬው ለመበተን
    ማህበራዊ ትስስሩን ለመበጣጠስ
    በወራሪ የመሬት ሌቦች/በዘር ፓለቲከኞችና ሆዳም አጫፋሪዎቻቸው የተሰራው ግፍ ለታሪክ ተቀምጧል፣ በቅርቡ የህዝብ .......

  • @yaredbereket3458
    @yaredbereket3458 2 місяці тому

    አብይ ሁሌም ይለያል የወሬ ሳይሆን የተግባር ሰው ነው

  • @meruaj8646
    @meruaj8646 2 місяці тому

    May Allah protect Abicho and his team 🙏 prosperity to our Mama Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 🙏🇪🇹

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 2 місяці тому +1

    ሌላ 10 አመት ብትመራ ኢትዮጵያ ምን ልትመስል እደምትችል አስቤ ልቤ በደስታ ተሞላ !!! ይሄን ሰው የማይደግፍ ሰውን እውነት ኢትዮጵያን ይወዳልን ብዬ እንዳስብ ነው ያረገኝ🤔
    ሺ አመትንገስ!!!! ለዚች አገር ካንተ የተሻለ የሚመጣ አልመሰለኝም at least for now!

  • @ejegayehuyeshitela9038
    @ejegayehuyeshitela9038 2 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Keep on the good job❤❤❤❤❤❤❤

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 2 місяці тому +3

    እህ🤔እነ ፅንፌ ጎጤ እነድብኝት ደህና ናችሁ ትኩሳቱ እንዴት ነው ተረፋችሁ 🤣🤣👑ንጉሳችን አብቹዬ ንግስቲቱ 👑አዱዬ ጀግኒት 👑ንግስቲቱ ዝኔዋ ጀህኒት በፒያሳ በደጋፊዎቻቸው ታጅበው ፏፏፏፏ ሲሉ እልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🎊🎊🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️🇪🇹✝️🇪🇹✝️🙏🇪🇹✝️🙏🇪🇹✝️💕👑👑👑 ጃዊሲው ጥብስ በሉ😂😂😂😂😂

  • @MekuanentKetsela-dm4qc
    @MekuanentKetsela-dm4qc 2 місяці тому

    እናመሰግናለን :: ደግሞ በህዝቡ እንደት ኮራሁ ቅን መሪ ከአገኘ ለመከተልና ለመመራት የሚያውቅ ህዝብ የእውነት ደግሞ ጠባቂ ብሆን ምን አይነት ጭንቀት ሊይዘኝ እንደሚችል እያሰብኩ ደግሞ ተሳቅቀኩ ብቻ ያምራል ጥሩ ስራ ነው ::

  • @Habesha_RandomVibes
    @Habesha_RandomVibes 2 місяці тому

    A visionary leader with a visionary team

  • @demereketema5114
    @demereketema5114 2 місяці тому

    በጣም ድንቅ። 💪💪🍾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Zedo1992
    @Zedo1992 2 місяці тому +3

    wow🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Winta314
    @Winta314 2 місяці тому +1

    የአለም ሚዲያዎች ለምን እንደማይዘግቡለት ታውቃላቹ ?? ስለሚበልጣቸው ነው

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 2 місяці тому

    Amazing leaders!! They work hard and kept their words!
    More power to you all!

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv 2 місяці тому +2

    አቢይን የሚሸነፋ መሪ አይደለም የሚገርም ነው

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 2 місяці тому

    እጅግ በጣም የሚገርም ነው ከሕዝብ ጋር መሪ እንደዚህ ተቀላቅሎ ሲሄድ ማየት
    አብቹ ይህቺን ድንቅ ቢያንስ 25 ዓመት መምራት አለበት

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw8547 2 місяці тому +1

    Great leadership.

  • @samrawitwolde2903
    @samrawitwolde2903 2 місяці тому

    Thank you

  • @user-bv4sm3uz3g
    @user-bv4sm3uz3g 2 місяці тому +1

    አቢይ ውለታ የማይረሳ ደመቀን አመጣ

  • @Ysy-vp4mh
    @Ysy-vp4mh 2 місяці тому

    ❤❤❤شكرا دكتر أبي أحمد علي

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 2 місяці тому

    Simply amazing!!
    Truly Addis is Addis now!
    Love , admiration and appreciation to Dr Abiyeye and Mayor Adanech!!

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930 2 місяці тому +1

    In addition since her name Addis Ababa. You should plant lots of Ethiopian flowers all over the city!

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 2 місяці тому +1

    አብቹ ጠባቂዎቹን አስጨነቃቸው እኮ ።እስኪ እዩአቸው ሲቅበዘበዙ ቀላል ተወጥረዋል እንዴ?

  • @firezewdgebremedhin6045
    @firezewdgebremedhin6045 2 місяці тому

    እውነት ነው እምዬ ኢትዮጵያዬ እደጊልኝ

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 2 місяці тому +1

    Dr abiy 💪💪💪