በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 7

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 59

  • @NhomNhood
    @NhomNhood 2 місяці тому +5

    የዛሬው ድንቅ ነበር ።በመልእክቱ በይዘቱም ይለያል በድፍረት ስለተነሳ ተገርሜም አድንቄያለሁ ።ማበረታታት-መደገፍ-እድል መስጠትን =ከተዋፅዎጋር የሚምታታብን ብዙዎች ነን ይህሊጠራና ልንረዳ ።እርግጠኛነኝቀጣይ ክፍል ይኖረዋል
    እንደዚ ጠንከር ያሉ ኢሺ-ሆች ያስፈልጉናል እናመሰግናለን ።

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 2 місяці тому +1

    ሐርግዬ ኮከብ የሆነችው ድጋፍ ተድርጎላት ነውንዴ????😂😂😂😂❤❤❤ ወይ ወጣትነት❤❤❤ ያብዬ! እኮ ጎመራች❤ ስታምር❤ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሽ ዕንቡጧ እና ለግላጋዋ ፅግሬዳ❤❤❤❤❤❤

  • @maledaaddis6499
    @maledaaddis6499 2 місяці тому +3

    Hargyee and Yaby are very Lovely!!!
    My heroes!!! Love you both ❤🥰😘😍🥰❤

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 місяці тому +3

    ምንድነው አስር ጊዜ አርቲስት ሐረገወይን እያሉ በየደቂቃው መሀከል መጥራት ማህሌትን ሆና የምትሰራው አሰልቺ ድግግሞሽ ያስጠላል

  • @ኢማንሚዲያ
    @ኢማንሚዲያ 2 місяці тому +3

    ወላሂ እናንተ እኮ ብዙ ሰው ያቀናቹሁ ናችሁ ለኔ ለመዳቤት ደሞ ሸቅዬ ለምኖረው አጨክኑብኝ አትለፉኝ ደምሩኝ ቅን ልባችሁን ለኔም እስኪ ዱአ አረጋለሁ አላህ ሰላማችሁን ይስጣችሁ ከሰው ቤት ስራ ያውጣችሁ ልብ ከሚሰብር ወንድ ይጠብቃችሁ ዋናው ጤና ነውና ጤናም ይስጣችሁ

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 2 місяці тому +1

    Haregye lek nat👍👍👍👍👍♥️

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 Місяць тому

    ፀሀዬ እዚህ ድራማ ላይ ያየህ ሁሉ አዝኗል የድራማ ሰዉ አይደለህም ቢቀርብህ ጥሩ ነበር አሁንም ብዙ ሳትሰለች ዉጣ።

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 2 місяці тому +2

    በአጉል ባህል ምክንያት ዕድል ለተነፈጋቸው ሴቶች ዕድል ቢመቻችለችው እኔም እስማማለሁ። ነገር ለእኔ ሴቶች ከወንዶች የሚለየት በፆታ ብቻ እንጅ በአእምሮ ብቃት ከወንዴች እኩል መሆናቸውን የብዙ ጠንካራ ሴቶች ስኬት ምስክር ነው።

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 2 місяці тому +2

    ሀረገቱ ነክ ናት❤ ምንም ችግር የለም በእውቀት ከሆነ ማንም ይምራ አትከራከሩ❤😂

  • @mekuanentchanie2769
    @mekuanentchanie2769 Місяць тому

    kelib enameseginalen

  • @neba1034
    @neba1034 2 місяці тому +20

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @meri24242
      @meri24242 2 місяці тому

      ሰርተክ ብላ

    • @NonoYes-tt9um
      @NonoYes-tt9um 2 місяці тому +1

      ብር ሚያስገኝልህ ቢሆን ኖሮ አደርገው ነበር

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 місяці тому

      @@meri24242😃

    • @miftahtenkir199
      @miftahtenkir199 2 місяці тому

      ጡሩ ስራ ስሰራ ሳትለምን ፎሎ እናረግሃለን ሁሉም ቦታ እየሄድክ አትለምን በየ ቪዲዮ ስር ዘና እበልበት 😊

    • @miftahtenkir199
      @miftahtenkir199 2 місяці тому

      ጡሩ ስራ ስሰራ ሳትለምን ፎሎ እናረግሃለን ሁሉም ቦታ እየሄድክ አትለምን በየ ቪዲዮ ስር ዘና እንበልበት ደሞ የሰው ቪዲዮ እየለጠፍክ ፎሉ እየለመንክ አታፍርም ሁሉም ቪዲዮ ስር አለህ ደሞ

  • @Jems-z1p
    @Jems-z1p 2 місяці тому +3

    ያያደማሙን ፓርት ደቂቃውን ጨመር አድርጉበት እጉርጉሮው ህዝብዘድ ተቀባይነት ይኖረዋል😊

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢ፋትህ ፍትህ የፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ደፍሪው ይገደል ፍትህ😢😢😢😢

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 2 місяці тому

    ስወዳችሁ እኮ ትናፈቃላቹ
    ❤️❤️❤️❤️ያብዬ የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ
    አያ ድማሙ

  • @jesuscomessoon6569
    @jesuscomessoon6569 2 місяці тому

    Dhugaa dubbachuuf do'iin kun araada nati ta'e jira, bayyeen isiin jalladha hundi keessaan number one

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 2 місяці тому

    በሳላም ነው የጣፍችው አንካን በ ሳላም ማትችው 👏👏🥰🥰

  • @BuraZ-ku6tp
    @BuraZ-ku6tp 2 місяці тому +2

    ያብዬ በድጋሚ ከብዙ ናፍቆት በውሀላ ስላየንሽ ደስ ብሉናል ትወናን አንቺ ተውኛት ብቻ ሁላቹንም እወዳቹሀለው ❤

  • @geremew8126
    @geremew8126 2 місяці тому

    Thank you!!!!!!!!

  • @birhanmosisa8345
    @birhanmosisa8345 2 місяці тому +1

    ምንድነው ይሄ ድራማ ወዴት እያመራ ነው ጀንደር ጀንደር ጭራሽ ፆታውን እናስቀይረዋለን አለች የባለፈው ሳያንስ ብሬል ዋሽ እያደረጋቹን ባልሆነ

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 2 місяці тому

    Haregiye desssss sitiyi beAllah koster bilesh sitamri negeru bigebagnim it sounds like feminism that’s all I’m with you sis iwqet ina niqat yiqedmal bravo 👏🏾 🎉❤🎉❤🎉❤

  • @yitu8355
    @yitu8355 2 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር❤

  • @SissayMaganda
    @SissayMaganda 2 місяці тому

    እኮን ደና መጣቹ

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 2 місяці тому

    ዋዉዉዉዉ❤❤❤❤❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 2 місяці тому +1

    ሴቶች ዕድል እንጂ ችሎታ አላጡም የሚል ድሮ የሆነ የሬዲዮ ፕሮግራም ነበር አይደል?
    የሴቶች እኩልነት፣ እኩል ተሳታፊነት፣ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ስራዎች በተለይ በከተማም በገጠርም የትምህርት ዕድል እንዲያገኙ የሚደረገው ጥረት መልካም ነው፣ ነገር ግን አሁንም ቢሆን እስከዛሬ ከመጣንበት ባህልና የአኗኗር ዘይቤ በቀላሉ ተላቀን እኩል ዕድል አለ ማለት ይከብዳል፡።
    ሆኖም ግን በአንዳንድ ሴቶች የሚቀነቀነው ጽንፍ የወጣ ፌሚኒስትነት እንዲሁም በአንዳንድ ወንዶች የሚታየው ሴቶች ከወንድ እኩል አይደሉም የሚል አስተሳሰብ ዛሬም ሊሰራበት ይገባል፡፡

  • @tesfaneshbelay3508
    @tesfaneshbelay3508 2 місяці тому

    ድንቅ ሀሳብ ለሴቶች እንዲማሩ ነገሮች እንዲስተካከሉላቸው ከህጻናት መዋያ መስራት ራሳቸውን ብቁ እንዲያደርጉ ከልጅነታቸው ከወንድሞቻቸው እኩል ትኩረት መስጠት

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 2 місяці тому

    ሀረግ እውነትሾን ነው 2.4አምጥተው አስተማሪ ከዛ gender issue መወገዝ አለበት

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 місяці тому

    Enkuan dehna metachew❤ hargi Dinge neshe🎉

  • @zeketomoka7572
    @zeketomoka7572 2 місяці тому

    I really appreciate all of you guys
    Thank you so much

  • @kidyalemu7414
    @kidyalemu7414 2 місяці тому

    👌👌👌👌👌

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 місяці тому

    ❤❤❤ሁሌ አዲሶች ናችሁ🎉

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 2 місяці тому

    ማስታወቂያ ነው ወይስ ድራማው🤔🤔

  • @NonoYes-tt9um
    @NonoYes-tt9um 2 місяці тому

    ከዚ በፊት በብሄር ተዋጽኦ አሁን ደሞ የጾታ ተዋጾአ ቀጣይ ሃይማኖት ቀጣይ ደሞ የ እድሜ ከዛ የቀለም ማይቀር ይመስለኛል

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 2 місяці тому +1

    ምነው ጠፋችሁ እኮ😳

  • @አይዞሽማማኢትዮጵያዬ
    @አይዞሽማማኢትዮጵያዬ 2 місяці тому

    Hmmm yehe derama wedet eyhede endhon Gera eygebagn new astewlachehu temlketut

  • @ኢማንሚዲያ
    @ኢማንሚዲያ 2 місяці тому

    ያጀመአ አይታችሁ አትለፉኝ ደምሩኝ ምንም እኮ አላስቸግርም ጠቅ አርጋችሁ ተመለሱ አይታችሁ አትለፉኝ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 2 місяці тому

    በእውቀት ከሆነ ችግር የለውም ሴት ሴትነታን ወንድ ወንድነቱን ሲሆን ነው።ይሄ ዘመናዊነት የማህረሰቡን ባህል እሴት ያዛባል !!

  • @mohammednuryea4073
    @mohammednuryea4073 2 місяці тому

    ይህ ድራማ ወዴት እያመራ ነው

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 2 місяці тому

    አንድኛ ነኝ ዛሬ የስ❤❤

  • @RobelHadish-jy5yy
    @RobelHadish-jy5yy 2 місяці тому

    ቹቹዬ የት ጠፋሽብኝ

  • @meri24242
    @meri24242 2 місяці тому

    የዛሬው ደሞ ዝገት ነው ያስጠላል😢

  • @nibrasabdulshuker4502
    @nibrasabdulshuker4502 2 місяці тому

    ድማሙ ጠበሳላይናቸው😂😂😂

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 2 місяці тому

      እማያረጂ ሠዉየ

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 2 місяці тому

    ችግራችሁ እኮ ቶሎ አትለቁም ወይ ተውት

  • @alfaruq-s6q
    @alfaruq-s6q 2 місяці тому +2

    ወንድና ሴትን እኩል የማድረግ ሀሳብ የወረደ አስተሳሰብ ነው
    እምነትንም ባህልንም ተፈጥሮንም የሚጋጭ ነው አታስጠሉን

  • @azalechkassa9663
    @azalechkassa9663 2 місяці тому

    Gender it is not an issue at all ethnicity is the solutions.

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 2 місяці тому

    ቹቹ ትናፍቀኛለች

  • @MeseretMeseret-zz1kq
    @MeseretMeseret-zz1kq 2 місяці тому

    Hargetu wedddd

  • @elsanegussu7889
    @elsanegussu7889 2 місяці тому

    Ere zars ater😢

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 2 місяці тому

    አሰቱ ማዳምሸ ከውጪ ስትመጣ ከመቀመጫሸ አትነሸም

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa4370 2 місяці тому

    ደራማውን እዎደዋለው ግን ሐረግ ጰንጤ መሆኑዎን ሰቅ አስጠላችኝ😮

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 2 місяці тому

    The way you portray gender issues is so corrupted. While we live in a gender insensitive country. Do better next time.

  • @aster-ko9hv
    @aster-ko9hv 2 місяці тому

    ተስፍሽስ