የአስበሪ ሪቫይቫል የቤተሰብን ህይወት ቀየረ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лют 2023

КОМЕНТАРІ • 179

  • @factfamily2301
    @factfamily2301 Рік тому +78

    አሜሪካን ትጠፋለች ሪቫይቫል ከኛና ከኛ ብቻ ነው ስንል አይ ቅኑ መንፈስ ቅዱስ ሰው እንዲያይ የማያይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Рік тому

      Amen 🙏.
      Lenegeru legna Revival yimetal malet Kebad new . Ethiopia be Haymanot sim Taot yemimelekkbat bichegna ye Alem hager nat . Tawula tabot new tebilo . Giorghis ye Armen wotader neber Ethiopia wusit gin yimelekal 😂. Sint kotet yizen American metechet berasu asafari new .

    • @selamlema1195
      @selamlema1195 Рік тому

      አሜን

    • @gerrygessese4461
      @gerrygessese4461 Рік тому

      Don’t worry God has no country this revival will come soon in Ethiopia and all over the world no criteria set before him only wait you will soon be surprised!

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 Рік тому +3

      ደስ የሚል ዜና ነው እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው በአንድ ሀገር ውስጥ 10 ጻድቅ ቢገኙ ስለ አስሩ ብሎ ይምራል እኛም ንስሃ እንግባ አመንዝራችን፣ውሸታችን፣ግፋችን በዝቷል እና እንደውም ከኦርቶዶክስ ወንድም እህቶቻችን ጋር ይህን የአቢይ ፃም አብረን በንስሃ እንፁመው።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Рік тому +1

      @@asnakeshewaseyasib2284 Orthodox Migib mamaret enji tsom ayawukum. Siga Ena wotet titeh lelawun kebelah tsom aydelem. Agul limimid new . Metseleyu Tiru new .

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka6046 Рік тому +6

    ሰው እንደምያይ እግዚአብሔር አያይም ትላንት አሜሪካን የዲያብሎስ ሀገር ነች ብዬ እፀየፍ ነበር ጊዜ መጣላት የማይጥለው እግዚአብሔር በውድቀት ውስጥ ብትሆንም ሳይንቅ የምያነሳው እግዚአብሔር ይባረክ

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Рік тому +31

    እየሱስ እየሱሴ እኛም ኢትዮጵያዊያን እንናፍቅሀለን ክብርህ በምድራችን ላይ ይፍሰስ

    • @astersamuel6513
      @astersamuel6513 Рік тому +2

      አ. ሜን ፣ አሜን !/ አሜን!

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Рік тому

      Amen Kezih hulu ye orthodox Taot amiliko yigelagilen .
      Geta Ethiopian yagignat

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 Рік тому

      @@sweetman5249 ለየትኛውም ሐይማኖት እጆን ዘርግታ የተቀበለችው አርቶዶክስ ነች ኦሮቶዶክስ ሐገር ነች መጀመሪያ የኛ ቤት ነውረኝነት አይብስም በጌታ ነኝ ማለት እስከሚያሳፍር ነብያት ሳይሆኑ ዘመናዊ ጠንቋዮች ለዛውም ወንጌልን እናቃለን ኢየሱስ እናቃለን በሚሉ የሚሰራው ነውር ጌታ መጀመሪያ ቤቱን ከኛ ቤት ማጥራት ይጀምር

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Рік тому

      @@wudearaya8756 Hagerachin Ethiopia nat. Orthodox Haymanot nat . Woda sayhon satiwod tikebelalech. Yihe hulu kotet bezito new hagerachin Selam yatanew . Papasu anget yizen enwodikalen sil alsemashim ? Esti yemanin anget yizo endemiwodik enayalen …

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 Рік тому

      @@sweetman5249 እውነት ልንገር በሐገራችን መአት ያመጣው ዘመናዊ ጠንቋዮች

  • @bizuayehumekonnen3114
    @bizuayehumekonnen3114 Рік тому +15

    እጅህ ረጅም ነዉና እኛን አስበን የአባቴ መንፈስ

  • @alem7076
    @alem7076 Рік тому +8

    አሜን ክብሩ ለእግዚሐብሔር ይሁን የህ መንፈሰ አይወሰድባቹ ለኛም ሐገር ይሁንልን አሜን ጌታ እየሱሰ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ!!!

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Рік тому +19

    በጣም ደስ ይላል❤ በምድሬም እንዲህ እንዲሆን ተመኘሁ❤

  • @samrawittekeste8380
    @samrawittekeste8380 Рік тому +11

    እኛም ስለነሱ እንዲበዛላቸው በጣም በመንፈስ በመያያዝ እንፀልይላቸው ባይ ነኝ ቢቻል እየፆምን ፀጋው ይርዳን

  • @wegayehuyimenu6818
    @wegayehuyimenu6818 Рік тому +9

    መዳን በክርስቶስ ነው ጌታ በምድራችን ይሕ ታላቅ እሳት ይንደድ

  • @tarikuwamulugeta8461
    @tarikuwamulugeta8461 Рік тому +5

    ደስ ሲል ይሄን በማየቴ እድለኛ ነኝ ለሃገሬ ለምድሬ ለኢትዮጵያ ይሄን እናፍቃለሁ። ከመቼውም በላይ እራሳችንን እያዘጋጀን የምንጠብቅበት ግዜ ነው ይሄ ድምፁን ስትሰሙ እራሳችሁን እልከኛ አታርጉ ።
    ጌታ ሆ በቶሎ ና ለኢትዮጵያ !!!!

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Рік тому +7

    ጌታ ይባረክ እኛም አንድ ቀን በመንፈስ ቅዱስ እሳት እንቀጣጠላለን እንናፍቃለን🙏🙏🙏 መንፈስ ቅዱስ ክብሩን ይዉሰድ

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 Рік тому +14

    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Рік тому +25

    ጌታ ፀጋዉን በእጥፍ ይብዛለቸዉ🙏

  • @ruteabede3858
    @ruteabede3858 Рік тому +5

    ሪቫይቫል ወደ ኢትዮጵያ ይምጣ ናፍቀኸናል ኢየሱስ 💚💛❤️

  • @atadesse3622
    @atadesse3622 Рік тому +11

    አሜን ጌታ ሆይ ይህ እሳት 50ዎቹንም ግዛቶች ያዳርስ

    • @almazinamehretab8126
      @almazinamehretab8126 Рік тому

      አሜን ጌታ ቅዱሳን በ መንፈስ ቅዱስ እሳት የምነድበት ይሁን በተለይ ደም እየተፋሰስ ያለ አገር በ ቅዱስ መንፈስህ ቀድሳቸው 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @livingforchristchurch5718
    @livingforchristchurch5718 Рік тому +13

    ጌታ በነገሩ ታላቅ በእኛም ሀገር ይሁንልን

  • @hanawaktola3008
    @hanawaktola3008 Рік тому +7

    እደው ባባትህ ይሄ ነገር መነቃቃቱ አገሬም በሆነ ብዬ ተመኘሁ አውነተ እደሆነ ያ መንፈስ እራሱ ይመሰክርላችኋል እደሚል እዚ ሆኜ አኔም በሠንፈስ ተቃጠልኩ ደስ ሲል

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 Рік тому +3

    እፎይ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ይሔ መንፈስ ኢትዮጵያንም ያግኝ ምህረት አድርግልን ጎብኘን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sun-financial120
    @sun-financial120 Рік тому

    እንግድህ ጌታ ቅርብ ነው፡፡ የታደሉ የጌታ ልጆች ተስፋቸውን መርጠዋል፡፡ተባረኩ

  • @gechseenaaol9874
    @gechseenaaol9874 Рік тому +12

    ቀናው እባክህ እኔንም አስበኝ መንፈስ ቅዱስ

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Рік тому +9

    ጌታ ሆይ እኛም ጋር ና ንካን

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 Рік тому +8

    ጌታ ሆይ ናናና ወደ ሀገሬ

  • @senitgebrhiowt7894
    @senitgebrhiowt7894 Рік тому

    አሜን ጌታ ይባረክ ለኛም የስፍሰስልን በሀገራችን ያለውን ችግር ይጠራርገው ጌታ ብቻ ውን ሲሰራ መንፈስ ቅፀዱስ ሲፈስ ሰሙይባረክ

  • @abateargaw6274
    @abateargaw6274 Рік тому +4

    ወንጌል በአለም ጌና ይዞራል እየሱስ ጌታ ነው

  • @yaataniisorsaa4806
    @yaataniisorsaa4806 Рік тому +3

    Amen!!!!! ክብር ለኢየሱስ ይሁን፤ በመጨረሻው ዘመን ጀመረ

  • @rb2782
    @rb2782 Рік тому +1

    ሰው ውጭን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል እኛ ራሳችን ጻድቅ እድርገን አሜሪካ ወደቀች ስንል እግዚአብሔር አትሳቱ ለባኦል ያልሰገድ ለእኔ አሉኛ አለና በአባቶቻቸው የጀመረው ይሆው አፈሰሰው. እኛ ገና እየተባላን ነው ወንድማችን እየገደል ነው እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አባቶቻችን የሰሩትን ደግመን ሰርተን አሳዝነሀል... እባክህ ይቅር በለን ጥቂት እንዳሉህ እናውቃለን ስለ እነርሱ ስትል ና ውዴ ሆይ.😭🙏🏽

  • @yishakyohannes2433
    @yishakyohannes2433 Рік тому +1

    የጌታ መንፈስ ሆይ ልጅ እኔም ይህን ሙላት እፈልገዋለሁ እባክህን እኔንም አስበኝ!አሜን ።

  • @sentugebre8799
    @sentugebre8799 Рік тому +8

    Thank father almighty God you are on your time thanksgiving for your mercy love and forgiveness AMEN 🙏

  • @freweynineguse7684
    @freweynineguse7684 Рік тому

    ዋው እንዴት የለ የምረት አምላክ ነህ መንፈሥ ቅዱሥ ብቻህን ጌታ ነህ

  • @omsomi4897
    @omsomi4897 Рік тому +3

    አሜን አሜን

  • @tshayhabtemichel4411
    @tshayhabtemichel4411 Рік тому

    አሜን ጌታሆይ ቶሎና

  • @astersolomon4814
    @astersolomon4814 Рік тому +2

    ጌታ ሆይ ተባረክ በምድራችን ይሁን

  • @mahlettenadeg2859
    @mahlettenadeg2859 Рік тому

    አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Рік тому +1

    በጣም ደስ የሚል ዜና ነው እግዚአብሔር መሃሪ ነው በአንድ ሀገር ውስጥ 10 ብቻ ጻድቅ ቢኖሩ ስለ አስሩ ብሎ ሀገሩን አያጠፋውም ይምረዋል።እኛም አመንዝራችን፣ግፋችን፣ክፋት ስድባችን በዝቷል እና በእግዚአብሔር ፊት ልባችንን እንስበር በንስሃ እንገለጥ እርሱ ይጠግነናል ወገኖች ይልቁኑ ይህን አቢይ ፃም ከኦርቶዶክስ ወገኖቻችን ጋር አብረን እንፁመው ስንበላ ኖረናል እና እስቲ ደግሞ ለሁለት ወር እንፁመው አብረናቸው በረከት ምህረት እናገኛለን ይህን ኮመንት ያነበበ ይህን መልዕክት ለሌሎች ያጋራ።

  • @Canada404
    @Canada404 Рік тому +1

    Hallelujah praise mighty Lord Jesus we need real Revival for all of us 😊❤

  • @melkamuserdo7774
    @melkamuserdo7774 Рік тому +3

    Amen praise lord!

  • @hjrjr9637
    @hjrjr9637 Рік тому

    Ameneeeeeeeennnnnn
    እሰሰሰሰሰይይይይይይይይ እግዚአብሔር ይማስጌን♥♥♥ ይህ መንፈስ እኝንም ያጋኛል ❤❤❤❤ my lifee Jesus

  • @ababachtessemahiko7108
    @ababachtessemahiko7108 Рік тому

    እጅግ በጣም ተደሰትኩ ከአሜርካ እንድህ ሪቫይበል መነሠቱ እነሡ አያቶቸቸዉ ወንጌልን ለእኛ አድርሷዋል

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Рік тому

    አሜን ጌታ ስሙ ይክበር ምን ይሳነዋል በምድረችን ሁሉ በአለም ሁሉ ክብሩን ይግለጥ ።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 Рік тому +2

    ጌታ ይባርካቹ

  • @zelalemtamiru8337
    @zelalemtamiru8337 Рік тому

    እንዴት እንደፈቀኝ ጌታን ከተቀበልኩ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት ።

  • @metasebiyalegesse358
    @metasebiyalegesse358 Рік тому +1

    ለአንተ ቀንቻለሁ እኔብቻ ቀርቻለሁ ያለውን ኤሊያስ የመለሰለት በአልን ያልሳሙ ወይም ያልሰገዱ ለእኔ ሰባት ሺህ ሰዎች አሉኝ አለ እግዚአብሔር ነገስት -19-18 ወገኖች ሆይ መንፈስቅዱስ ሁሌም በስራ ላይ ነው የሱስ ክርስቶስ እሳትን ልጥል መጣሁ የነደደም ከሆነ ደስታዬ ነው ብሏል ስለዚህ በፊቱ ደስየማሰኘውን መባና መስዋእት ትተን በቅድስናና በትህትና ቤታችንን ዘግተን በፊቱ እንሁን ታየ በተባለበት ሁሉ አንሩጥ ለመንፈስቅዱስ ይሄ በጣም ቀላል ነው ራሳችን እናዘጋጅ በፊቱ የተጉ ናቸው የሚያገኙት የተትረፈረፈው ሰላሙ ይብዛላችሁ አሜን።

  • @angawatakiltiwoubetu2692
    @angawatakiltiwoubetu2692 Рік тому +2

    አሜሪካውያን አባቶች አሜሪካን የቆረቆሯት በእግዚአብሔር ቃል መሰረት ነው፣ ለወንጌል የከፈሉት ዋጋ እግዚአብሔር ይረሳ ዘንድ አመፀኛ አይደለም፣ እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም።

  • @molashalemu6487
    @molashalemu6487 Рік тому +1

    በጣም አስገራሚ ሪቫይቫል ነው

  • @misrachyohannes6982
    @misrachyohannes6982 Рік тому

    ኢየሱስ አንተ ግነን መንፈስ ቅዱስ ይህ መነቃቃት ይቀጥል ይብዛ ይውረሰን፡፡

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Рік тому

    ክብር ለጌታ የሁን🙏

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Рік тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Рік тому +1

    ዋውውው ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ድንቅ ነው

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 Рік тому +2

    አሜሪካ ታሰበች። ኢትዮጵያን አስብ አባ። 🙏

  • @ruteabede3858
    @ruteabede3858 Рік тому

    እባክኸ ኢየሱስ ወደ ምድር ወደ ኢትዮጵያ ና እንፈልግሀለን ታስፈልገናለህ አየሱሰ ክብርህ ን ማየት ናፍቆናል ያላንተ እረፍት የለም ወደ ኢትዮጵያ ሪቫይቫል ይምጣ ክብርህ ናፍቆናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitchanyalew2605
    @selamawitchanyalew2605 Рік тому

    ካኑማ አንተ ስለቤተክርስቲያኒቱ ፀልዬ እኛ ስለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስናወራ ።የኛም ቤተክርስቲያን ዘረኝነትን ፣ጥላቻን ፣ራስወዳድነትን ፣እያስተናገደች ትገኛለች ።ክርስቶስን ልንመስል ተጠርተን ሳለ ድርጊታችን ግን ማንን እንደምንመስል ባደባባይ ዬናገራል ብቻ ጌታ ዬርዳን ።
    ማራናታ ጌታ ሆዬ

  • @GOD_IS_Great_11
    @GOD_IS_Great_11 Рік тому

    Hallelujah kbrun geta ywesed geta eyesus limeta new tezegajtachual ? ehtoche wendmoche be nkat entebkew ewedachualew

  • @yorsaliemmehari6524
    @yorsaliemmehari6524 Рік тому

    አሰይይይይይ እልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ አዳኝ ነው ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አመን አመን

  • @kaldibo7440
    @kaldibo7440 Рік тому +2

    Getahoy ebakhn egnanm asben 🤲🤲🤲🤲getahoy wwwww

  • @rev.chudinatoministries2057

    Oh release your fire let revival come in Canada and touch our youth including our children in the mighty name of Jesus. Oh Lord touch me with your fire and touch our families our Church In Jesus name

  • @mesaygizaw8648
    @mesaygizaw8648 Рік тому

    Amen egziabher endesew ayidelem

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 Рік тому

    እኔንም ቤተስቤን አስበን የጌታዬ መንፈስ 🙏🙏🙏🙏

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 Рік тому

    Geta hoy tebreklegn yena abat❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemdefar9577
    @zelalemdefar9577 Рік тому

    አምልኮ እንዴት እደሆነም የኛ ሀገር ጨፋሪዎች በተማሩ ምን አለበት

  • @naniassefa4774
    @naniassefa4774 Рік тому

    Praise lord 🙏

  • @FaithHopeLoveAndPeace
    @FaithHopeLoveAndPeace Рік тому

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @joyjoy-bb1mq
    @joyjoy-bb1mq Рік тому +3

    Amen holy spirit we need so mach more and more

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Рік тому +2

    WOW! I need that very much more than anything else!!!!❤

  • @kalkidanakale1010
    @kalkidanakale1010 Рік тому

    praise lord I love you Jesus

  • @zenawassefa6395
    @zenawassefa6395 Рік тому

    Bless you. I can testify, it is real. I am touched by Holy Spirit while you were broadcasting. Glory to God. Jesus is coming soon.

  • @comceill-5586
    @comceill-5586 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bituwondimubitu5736
    @bituwondimubitu5736 Рік тому +3

    😭😭😭😭😭😭😭 we need you holy spirit 😭😭😭😭😭

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Рік тому

    Amen Lord this is also in our country too In Jesus mighty name.

  • @glorytogod2395
    @glorytogod2395 Рік тому

    Betam des yemil alemn bemulu beheylu endezih kezihm belay geta eyesus ygza ymulaw yabzalachu ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @dibolucas632
    @dibolucas632 Рік тому +2

    ኢየሱስ

  • @amanuelwotera6321
    @amanuelwotera6321 Рік тому

    ክብር ለእግ/ር ብቻ!!

  • @elizabethhagos461
    @elizabethhagos461 Рік тому

    Amen haleluya

  • @joewolde4584
    @joewolde4584 Рік тому +1

    Halaluya glory to God .God bless America

  • @prime7581
    @prime7581 Рік тому

    አሜንክብሩንእግዚሀብሄርይውሰድ

  • @atm3027
    @atm3027 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ክርስቲያን። ቲዩቦች አምላኬ አገሬን ህጉሬ አስብ

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Рік тому

    ወንጌል ያሸንፋል

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 Рік тому

    Godd blessed

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Рік тому

    Amen amen amen amen elelelelelelelel

  • @ebisedjirata960
    @ebisedjirata960 Рік тому +8

    HALELUJA LORD LETS YOU COME TO OUR LAND ALL BE FILLED IN YOUR LOVE AND SPIRIT

  • @andualembezabeh9448
    @andualembezabeh9448 Рік тому

    God bless you

  • @samrikoki6158
    @samrikoki6158 Рік тому +1

    ብኖር ብዬ ተመኘሁ ደስ ሲል

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 Рік тому

    Hallelujah

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 Рік тому +1

    Hallelujah hallelujah Jesus Christ he’s the Lord hallelujah🙌🙌🙌😀😀😀🎉🎉🎉❤️❤️❤️🐑🥰🥰

  • @genetgirm3649
    @genetgirm3649 Рік тому

    WOW I wish to be there.አባክህ ጌታ ሆይ እኛንም አሰበን!ናልን መንፈስቅድስ!!!

  • @Maranata-7
    @Maranata-7 Рік тому

    Amen

  • @shalomsahle6543
    @shalomsahle6543 Рік тому

    haleluya

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 Рік тому

    እንዴት በርሬ ልሂድ ....በጣም ቀናው

  • @wondimugetachew7288
    @wondimugetachew7288 Рік тому

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው። ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን

  • @miheretreta8194
    @miheretreta8194 Рік тому

    amen eyesus get new
    Jesus come join us

  • @adaneroba312
    @adaneroba312 Рік тому

    praiseGod

  • @tesfutoloro6382
    @tesfutoloro6382 Рік тому

    Haluuuyyy heli yezbher nw

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Рік тому

    Yes God I love you

  • @LetaGuta
    @LetaGuta Рік тому

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 Рік тому

    Eyesus geta new Halleluja Halleluja ❤❤❤👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @user-cu8be6fn7o
    @user-cu8be6fn7o Рік тому

    Wow ♥️

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta2422 Рік тому

    lejame yaregelen 💙🙏

  • @destadesta5130
    @destadesta5130 Рік тому +1

    Wawuwu tadlewu

  • @sosinahulumyiferlake1594
    @sosinahulumyiferlake1594 Рік тому

    እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ለጠፉት ነው የመጣው

  • @TajebeEndale
    @TajebeEndale Рік тому

    Revival🙏

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Рік тому

    ሃሌ ሉያ