ገንፎ በቅቤ ጠልፎ ሙሉ አሰራሩን ይመልከቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • ገንፎ ባህላዊ የሀበሻ ምግብ ሲሆን በዋናነት ከገብስ ዱቄት የሚዘጋጅ እና ማባያው በርበሬ፣ሚጥሚጣ እና ቂቤ ነው። እንዲሁም በእርጎ፣ በተልባ ልንመገበው እንችላለን።

КОМЕНТАРІ • 8

  • @ethioabyssinia4361
    @ethioabyssinia4361 4 роки тому

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባርከው እሄው ቤተሰብ ሁነናል እህቴ

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 3 роки тому

    ገንፎውን አሰራርሽን ወድጄዋለሁ:: እርጎውን አልወደድኩትም::

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 4 роки тому

    ቆንጆ አሰራር ነዉ በርቺ new friend

    • @ethio-twinstube7694
      @ethio-twinstube7694  4 роки тому

      አመሰግናለው እኔም የምትሰሪያቸውን ሁሉ አደንቃለው።

  • @ethio-twinstube7694
    @ethio-twinstube7694  4 роки тому

    ውድ የቻናሌ ተመልካቾች ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ፣ኮመንት፣ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረጓን አይርሱ

  • @alexzewede
    @alexzewede 4 роки тому

    I will try this

  • @tigistadmasu5524
    @tigistadmasu5524 4 роки тому

    Perfect!

  • @haninatetan1621
    @haninatetan1621 4 роки тому

    WOW, I will try😘