- 28
- 466 871
Ethio-Twins tube (lucky)
Netherlands
Приєднався 25 жов 2019
ሰላም እባላልው ትዊንስ ትዬብ ሁለገብ የዩትዩብ ቻናል ነው፤ በኔና በመንትያ እህቴ ስም የተከፈተው ቻናል ስራውን በምግብ ቢጀምርም ወደፊት ለየት ያሉ ነገሮችን የማቅረብ ሀሳብ አለው፤ ውድ የቻናሌ ተመልካቾች እናንተን የሚይዝናና፣የሚያስተምር እና ልምድ የምንለዋወጥበት እንደሚሆን እተማመናለው ስለምትከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለው።
ስጋን የሚያስንቅ የጥብስ አሰራር
መሽሩም ለጤና ብዙ ጥቅም የምናገኝበት ስለሆነ ስጋን በመቀነስ አማራጭ ብናደርገው የሚወደድ እና በቀላሉ ማዘጋጀት የሚያስችለን በመሆኑ ምርጫችን እናድርግ!
አሰራሩን ከቪዲዮ ይመልከቱ
አሰራሩን ከቪዲዮ ይመልከቱ
Переглядів: 268
Відео
ጣፋጭ እሩዝ በአትክልት/rice with vegetable 😋
Переглядів 19 тис.3 роки тому
Vegetables /አትክልቶች Onion/ሽንኩርት Garlic/ነጭ ሽንኩርት Carrot /ካሮት Potato/ድንች Broccoli /ብሮኮሊ Fasolia /ፎሶሊያ Pepper/ቃሪያ Rice/በስመቲ ሩዝ Raisins/ዘቢብ Spices/ቅመማ ቅመም Cinnamon/ ቀረፋ Cloves/ቅሩንፉድ Cardemim/ሄል Lauro /ላውሮ ቅጠል Salt/ጨው Garlic Powder/የነጭ ሽንኩርት ፓውደር ከላይ የጠቀስኳቸውን አትክልት እና ማጣፈጫ ቅመሞች በመጠቀም ጣፋጭ እሩዝ በአትክልት ሰርተው ይሞክሩት።
የተጠበሰ ዳቦ በቀላሉ በቤታችን እናዘጋጅ/easy way to make toested bread at home
Переглядів 2913 роки тому
በቤታችን ያለን ዳቦ፡ ሳይበላሽ ለማቆየት፣ በቀላሉ እንዴት መጥበስ እና ለምን አገልግሎት እንደምንጠቀምበት የሚያሳይ ቀላል ቪዲዮ
ኦሊቦል
Переглядів 2144 роки тому
በኔዘርላድ አዲስ አመት መግቢያ የሚዘጋጅ ጣፋጭ፤ ነጭ ዱቄት እና ዘቢብን በመጠቀም በቀላሉ በዘይት በመጥበስ የሚዘጋጅ።
ከሽካ የበቆሎ ዱቄትን በመጠቀም የሚሰራ
Переглядів 8674 роки тому
በበቆሎ ዱቄት የሚዘጋጅ እና ከተለያዩ አትክልቶች ጋር የሚመገቡት የጋሞ ማህበረሰብ ባህላዊ የምግብ አሰራር
በድንች የተዘጋጀ ፓንኬክ
Переглядів 2054 роки тому
በቀላሉ ብዙ ወጪ ሳናወጣ በቤታችን የምናዘጋጀው ተወዳጅ የድንች የመጥበሻ ኬክ ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ
የአትክልት ዳቦ በተለይ ለልጆች
Переглядів 7744 роки тому
ይህ የአትክልት ዳቦ ከጥቅል ጎመን፣ካሮት፣ድንችና ዝኩኒን በመጠቅም የተዘጋጀ ሲሆን የተለየ የምግብ አማራጭ መሆን ይችላል በተለይ ለልጆች
ለየት ያለ የአንባሻ ሳንዱች ለቁርስ የሚሆን
Переглядів 7274 роки тому
የፉር ዱቄትን በበጠቀም እና ስጋ እና አትክልቶችን ቀምሞና አብስሎ የሚጋገር ለየት ያለ የአንባሻ ሳንዱች ሙሉ አሰራሩን ከቪዲዮ ያገኙታል፤ በፈለጉት የምግብ ሰዓት የሚጠቀሙት
ፒታ በቀላሉ በቤት እናዘጋጅ/Pita bread made at home
Переглядів 1,2 тис.4 роки тому
ፒታ ከስንዴ ዱቄት የሚሰራ ለተለያዩ ምግቦች ማባያ የሚሆን የዳቦ አይነት ነው፤ በቤትዎ በቀላሉ ይሞክሩት
አጃን በመጠቀም ፓንኬክ በሁለት🥞አይነት እህል እንስራ ይወዱታል
Переглядів 6814 роки тому
ኦትስን እና ስንዴ ዱቄትን በመጠቀም ፓንኬክን ሰርቶ መመገብ በጤና ችግር የስንዴ እህልን ለማይመገቡ እንደ አማራጭ የሚሆን ስለሆነ ይውዱታል። ኦትስ በውስጡ ፋይበር የያዘ፣ለአጥንት ጥንካሬ፣የልብ በሽታን የሚከላከል፣ ለቆዳ ጥራት እንዲሁም ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅም ስላለው ለርሶዎ እና ለቤተሰብዎ ተመራጭ ምግብ ያድርጉ።
ቀላል የድንች ጥብስ አሰራር በ2 ዓይነት መንገድ በኦቭን ብቻ
Переглядів 3074 роки тому
ሁለት አይነት የድንች ጥብስ በኦቭን፤ ከተለያዩ ቅመማ ቅመሞች ጋር በማዋሀድ የሚሰራ ፤ቀላል፣ፈጣን አሰራር
ሳልመን ዓሳ ጥብስ በሎሚ ጭማቂ እና በነጭ ሽንኩርት/salmon fish roasted with garlic and lemon juice
Переглядів 2534 роки тому
ዓሳ በኦሜጋ 3፣ ቫይታሚን ቢ የበለጸገ እንዲሁም ከልብ ህመም ስለሚከላከልልን የምግብ ምርጫችን እናድርገው።
ቋንጣ ከሀገርቤት ማምጣት ቀረ ...!!! ባህላዊ ይዘቱን ሳይልቅ አውሮፓ ላይ የተዘጋጀ ቋንጣ💯👌
Переглядів 1,2 тис.4 роки тому
ቋንጣ ከሀገርቤት ማምጣት ቀረ ...!!! ባህላዊ ይዘቱን ሳይልቅ አውሮፓ ላይ የተዘጋጀ ቋንጣ💯👌
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች በጠቅላላ እንኳን ለአብይ ጾም አደረሰን፤ ጾሙ የድህነት፣የበረከት እንዲሁም የምህረት ጾም ያድርግልን።
Переглядів 514 роки тому
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች በጠቅላላ እንኳን ለአብይ ጾም አደረሰን፤ ጾሙ የድህነት፣የበረከት እንዲሁም የምህረት ጾም ያድርግልን።
ሁላችንም በምናመልከው አምላክ ይዣችኋለው ለሀገራችን እንጸልይ፤ ፈጣሪያችን ፊቱን ይመልስልን።
Переглядів 234 роки тому
ሁላችንም በምናመልከው አምላክ ይዣችኋለው ለሀገራችን እንጸልይ፤ ፈጣሪያችን ፊቱን ይመልስልን።
በጣምአሪፍነው❤❤❤
ለመቀባት ቡርሽ ብትጠቀሚ ❤❤❤
በርቺ እህቴ ቆንጆ ነው
nice, keep going
ንግግር አበዛሺ
በርች
Lmenakdanm
ሙያውን ስላስተማርሽን አመሰግናለው
arif
ውይ ሲያስጎመዥ
ጎበዝ ሴት ነሽ
12:38
ቁረአን
ስራሺ ጥሩ ነው ግን. ንግግር ታበዣለሺ እፍፍፍ
ሰላምሽ ብዝት ይበል ውዴ ጥሩ ቆይታ ነበር በርችልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን
Wow
ቅመም የለውሞ
yamral Ejesh yebarek
በጣም ቆንጆ
Wow gobez ere enmokeralen ❤
እዳቺያለሚስትእደሰጠኘነውዱአእማረገውየምር
በጣምደስቲያለሺበለሙያነሺእእእእእአቺ?
በጣምደስቲያለሺበለሙያነሺእእእእእአቺንነው
ዋውበጣምያምራለየምርእደትነውእሚጠምውሳለቀምሰውደስይላል
በጣም ቆንጆ አነባበሮ ነው በርቺ ወጣት ሴት ልጆቻችን ሙያውን እንዳይረሳ ይማሩበታል፣የእጆችሽ ሥራ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ❤❤❤❤❤
woow
Betkkl ❤
Betam gobez tebareki
ቅመም ይቀርሻል
በጣም ጥሩ ነው።
በጣም ቆንጆ
ጎበዝ
የጤፍ እርሾ እንዴት ነው የሰራሽው? ኖርማል የእንጀራውን ነው የተጠቀምሽው ወይስ እንደ ስንዴው በእርሾ በጥብጠሽው ነው?
አዎ ኖርማል የጤፍ እርሾ ነዉ የሚሆነዉ የዳቦ ካሜራ ነዉ የሚሆነዉ
❤🎉🎉❤❤
ልክነሽ!
በጣም ታወሪያለሽ
Waw ymibal aydelm
ሁለቱንም ቀብተሽ ብታደራርቢዉ ይጥማል እና ቢሳሳ መልካም ነዉ
በጣም ጎበዝ
Yemtasdebot moya zero nachu digauwachy. Zbyachew brchy
እንዴት እንዳማረኚ
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻✅✅✅✅
Waw waw .....
❤🙏 b tef bicha bihon
እርሾ ሊጥ ነው ወይስ ካሜአራ ነው
ሂጂ የምን ሽቦ በእጅሽ አታሽም
Ewey kitsbek zagalley Yebeylley
Yabokashiwon gagiresh satasayi wode mekuresu rotish
I think the Enjera was suppose to be placed back to back. I like your style too. Tebarekilegn ❤
Wow ❤❤I love it 🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
🤗