⭕ምስጢራዊ የድምጽ መረጃ❗በሐሰተኛ ድራማ ኦርቶዶክሳዊያንን ለማጥፋት የተሴረ ሴራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025
  • ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜
    ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ
    የንግድ ባንክ 1000148595918
    አቢሲኒያ ባንክ 45326977
    ዘመን ባንክ 1551211205309013
    የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 • Hollyland LARK M2 Mic ...
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
    የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
    ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

КОМЕНТАРІ • 65

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 2 години тому +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የሆነብንን አስብ!!!የሚሆንብንንም አስብ እባካችሁ በተቻለ መጠን ለቡዙ ሰው አዳርሱ!!!!😢😢😢😢እንደገና ምን አይነት ጭካኔ ነው ይህ እውነት ሀይማኖት ነው ስው ግደሉ ወይም አበጣብጡ የለውም ነው??

  • @makedamth7149
    @makedamth7149 3 години тому +3

    ወይኔ ሙስሊም ይሄን ያክል ጭካኔ😮 እረ በፈጣሪ ለሁሉም ሼር አድርጉ እባካችሁ በፈጣሪ ለአለም አሰሙ። እባካችሁ እባካችሁ ሼር አድርጉ

  • @WossenworkuWorku
    @WossenworkuWorku 5 годин тому +4

    እኛኮ ክርስቶስን ይዘን እንፈራም እንደነሱ አንዝትም ደግሞ የኛ አእምሮ ምጡቅ ነው ከፍ ብለን ነው የምናስበው ምግባችን ልብሳችን ምስጋና ሀሴታችን ምስጋና እንደ መላእክ ብርሃንን መጎናፀፍ ነው ተስፍችን እንደነሱ የዝሙትና የመጠጥ የሆድ ተስፋ የለንም ፍረኦንም እሰከፈረሱ ወድቋል እነሱ አየችሉም እንጂ በየእለቱ ነው የሚያስቡት ይህን ነገር ምንም አያስጨንቅም በክርስቶስ ስም ድል አለ❤❤❤❤❤

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 6 годин тому +5

    እነዚህ ፅንፈኛ አክራሪዎችን አደገኛ ሴራቸውን እንደዚህ እርቃናቸውን ማጋለጥ እጅግ በጣም ያስፈልጋል።

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 6 годин тому +3

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግሽ😢😢😢

  • @yhguyt
    @yhguyt 6 годин тому +6

    ልክ ነህ ወንድሜ የኤርትራ ሀይማኖታዊ በሀል ነው በነገራችን ላይ የነዚህ አህዛብ ነገር ለብዙ ሰው ሼር እናድርግ እኔ ለ11ሰው አጋርቻለው ድሮስ ከእስላም ምን ይጠበቃል መሀመድ ያስተማራቸው ግደል ዘሙት ነው የሱን ተግባር ነው እየፈፀሙ ያሉት ግን ምንም አያመጡም

    • @User2535-n1m
      @User2535-n1m 3 години тому

      እርግጠኛ ነህን / ነሽን ? የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስርዓት ነውን?

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 16 хвилин тому

      Er8treaba ethiopia rsachut yametachut new. Tornetu yelekosachihut digimt minamin yemitarigum ebante nachu egna llay dig8mt ayitawekim ebante gin hulum bemibal derega digimt tinkoka yastelal silenante sinawera.

  • @ASEFATgab
    @ASEFATgab 4 години тому +1

    እግዞኦ ማርንአምላካችን👏👏👏

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 6 годин тому +2

    እግዲ እግዚያብሔር ለጠላት አሳልፎ አይስጠን ይጠብቀንጅ

  • @makedamth7149
    @makedamth7149 3 години тому +1

    ወንድሜ እባክህ ለእፎይ አሰማው በጣም ዘገነነኝ። አሁን ገና ሙስሊም አስጠላኝ አስጠላኝ በለጌ እውነተኛ አምላክ ይፍረድ

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 3 години тому +1

    ሁሉም ክርስቲያን አንዱ መሆንአለበት እየማጠያለው ነገከባዱነው በማይርባ ፓለቲካ ከምንባለ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 5 годин тому +1

    😭😭😭 ወይ ኦርቶዶክሥ ማነው ሠላምሽን የናፈቀው እኔ መረረኘ ጌታን አረ ሠላም ሥጡን ከሰላምና ፍቅር በቀር ሐገር መቆም አትችልም ወይኔ ጌታን ደከመኘ በኛ ሐጥያተ አረ ባካችሑ ወገኖቼ ልቦና ይሥጠን ይቅር ርይበለን ተመምን በሠው ሐገር

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 14 хвилин тому

    ኢየሱስ ክርስቶስ ከመቃብር የአረገበት አንድ ጊዜ ነው። ደቀመዛሙርት በመጀመሪያ የተገለጸላቸው እርገት አይባልም። መገለጽ።

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 5 годин тому +4

    እፎዬዬዬ በራስ መተማመኑ ራሱ ገዳይ ነው

  • @Anatolean4801
    @Anatolean4801 4 години тому +1

    ገና ምንነቱ የማንና እንዴት የት የሚለው ነገር ባልተረጋገጠ ነገር እሳት ባትጭሩ መልካም ነው አገሪቱ የላት ችግር በቂ ነው

  • @adanechassefa4201
    @adanechassefa4201 4 години тому +1

    የደም ምድር እናደርጋታለን ስትሉ ይካሊፎርንያው የሰደድ እሳት እንዳይበላችሁ መቸም በኝ ይደርስብናል የሚል የለም ልብ ይስጠን

  • @tamrataboye6866
    @tamrataboye6866 2 години тому +1

    Ye betechristiachin tilku cheger tenkuay debterawoch nachewu ; beteley halafinet bota yizaw

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m 3 години тому

    3:25 አትሳሳት ወንድም ፀጋዬ እነዚህ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዲያቆናት ሳይሆኑ የኤርትራ "ቤተ እስራኤላውያን" ወይም ፈላሾች (ይሁዲዎች) የይሁዲ እምነት ተከታዮች ናቸው።
    በኤሪትሪያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እንደዚህ አይነት የጋብቻ ስነ ስርዓት የለም!!
    በደንብ እያጣራህ ወንድም ፀጋዬ !!!!

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 6 годин тому +2

    ግን ይሔንን ድምፅ ቆየው ከሰማው ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 5 годин тому +4

    በኢስላም ውሸት ይፈቀዳል ተቂያ ይባላል። አህመዲን ጀበል ሞጣ ላይ የሰራውን አንረሳውም የሽብር ሀይማኖት

  • @NardosBemnet
    @NardosBemnet 10 хвилин тому

    ተንኮለኛውንሁሉፈጣሪያጋልፃችሁ

  • @yemane-n5x
    @yemane-n5x 7 годин тому +1

    በርታ !!

  • @ephremgari2330
    @ephremgari2330 7 годин тому +3

    Eyesuse geta naw::

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 5 годин тому

    ጋዲ አኬ ሁላችሁም ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @GenetZeleke-d8l
    @GenetZeleke-d8l 5 годин тому +2

    እነዚህ እኛ የምናውቀቻው ሙስልሞች አይደሉም ሼይጣን ሆኑብኝ

    • @kgfuu3072
      @kgfuu3072 3 години тому

      @@GenetZeleke-d8l እጅሀዱእናርገለን እያሉእኳነው

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 4 години тому +2

    አይይይ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ከዚያም እንዲህ የሰዎችን ደም አፋስሰህ ጀነት ትገባለህ አይደል? እስላም ሰላም ነው አይደል የምታሳዝነው ነገር ግን አንተም ገንዘብ አምላኪዎች መሆናችሁ ክርስቲያን ላይ ጣትህን ስትቀስር ነው? ለመሆኑ ፊዳከ ኡሚ ወ አቢ የምትሉላቸው ነብያችን የምትሏቸው ሀበሻን አትንኳቸው ያሉትንና ሳህቦቻቸውን ከነሚስትና ከነልጆቻቸው የተሰደዱባቸውና በተወለዱበት ሀገር እየተገደሉ ሲሰደዱ የተጠለሉባትና እስልምና አሁን ለደረሰበት ደረጃ መሠረት የጣለችውን እምዬ ተዋህዶን ለማጥፋት የምትጋጋጡት? የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ዘልዓለም አሸናፊ ነው ሀገራችንና ቤተ ክርስቲያናችንን በምህረቱ ይጎብኘን።

  • @alifentaw6915
    @alifentaw6915 6 годин тому +1

    መስቀሉን አንረግጥም ብሎ መቅረት
    ሳይሆን እዛው ሄዶ ማልቀስ ነው እንጅ
    ሲጀመር በትዕቢት ለሚረግጥ ሰው ነው
    መቅሰፍት ሊሆን የሚችለው መነሳቱ
    ግን ለአምልኮ ምቹ ይሆናል።

  • @DerejeDw-h4u
    @DerejeDw-h4u Годину тому

    " ኤርትራውያን "በእኛ አገር ጉዳይ ምን አገባቸው?!

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 3 години тому +1

    ጉድህን ሥማ ክርሥቲያን

  • @ቤተያሬድbeteyared
    @ቤተያሬድbeteyared 5 годин тому

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ልክ እንዳልከው ነው የሃይማኖታችን መንፈሳዊ ስርዓት ነው❤

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  5 годин тому +1

      አመሰግናለሁኝ ስላረጋገጥክልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 5 годин тому +1

    ጉድ ነው እኮ አቤት ከግማሽ በላይ ???ውሽት መቼም ሆኖም አያውቁም ክርስትያን ነው ኢትዮጲያ ውስጥክርስቲያን ነው የሚበልጠው

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 22 хвилини тому

    ሙስሊም ብዙ ብትሆኑ፣ታዲያ ምን ለመሆን ፈለግህ?
    ሙስሊም ምግባር አለው።
    የሁሉም እምነት ተከታዮች እርስ በርሳቸው ይከባበራሉ።

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 5 годин тому +2

    እሳት ሎኳሹንም እንደሚበላ አትርሱ እስላሞች የእጃችሁን አትጡ

    • @Anatolean4801
      @Anatolean4801 4 години тому

      ጥምብ የዝሙት ልጅ ምንነቱ ባልተረጋገጠ ድምፅ ሁሉንም ትፈርጃለህ

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 33 хвилини тому

    ጠላት እንደዚህ ያሴርብናል ቦቅቧቃዎቹ አባት ተብዬዎች የአባት ወግና ለዛ የሌላቸው እኛኑ የምንጨቆነውንና የምንገፋውን የተዋህዶ ልጆች ይወቅሱናል ይገስፁናል እናንተን ለብቻቾሁ በሚቀጣችሁ ይቅጣችሁ እሺ

  • @AndsewSle
    @AndsewSle 6 годин тому

    ጥሩ አቀራረብ

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 4 години тому +1

    Enazhe teboche muslem yensu Mohamed yegabe yebesabse yante Mohamed new segra ebet tenb tenb yemeshetaw yante Mohamed new

  • @DanielA-cv5vo
    @DanielA-cv5vo 5 годин тому +2

    አይ አንተ ያኔ መምህር ግርማ ወንድሙ ፅኑ ተዋጉ ተንበርከኩ ቀረቡ እኔ ጠንቋይ ልባል እናንተ ግን አምልጡ ብለው ሲያስተምሩ ትውልዱን ልጆቻችሁን በቊርባር ወለዱ ከ ሀይማኖቱን ያክብራን እናቱን ይጠራል ሲባል ተሰደቡ ዛሬ ግን ሁላችንም ዛሬ አብረን እናለቅሳለን በቤቱ የሚደረገ ወን እያየን ዝም ብቻ ተወው ከተጠያቂ አልዳነም ያ የሚጠበቀው እያደረሰ ነው አይ ወገኔ ዋ!!!

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  5 годин тому +2

      ግርማ ለቤ/ክ ጠላቷ ነው ምንም የሚቀየር ነገር የለም

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 5 годин тому

      እጅብ አሁንም እዛው ናቹ ሰው ከመከተል መቼ ነው የምትወጡት😂😂😂

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 19 хвилин тому

    Ethiopiawiyan rasachu new ezih yederesachihut betigray tikacha tawirachu tigrayn enibelatalen eyallachu zemtachu ahun bendezih widket mehonachu yeegachu new yemihonew. Ahun begayinanot memtatachu aslyasasibenim mikniatum rasachu new yanetachihut tifatu tilorinetu T8gray sitaleks destachu semay lay dersewal. Leza new mekerachu yenayalikew. Tigray yaderegachihut negemeria yikirta teyiku alebelezia gin metfatachu new.

  • @alifentaw6915
    @alifentaw6915 6 годин тому +2

    ተው ሙስሊሞች እሳት አትጫሩ እስኪ
    ምን ይጠቅማችኋል? ፈጣሪስ ይቀበለ
    ዋል መቼ ይሆን ለሰው እረፍት እምት
    ሰጡት?

    • @Anatolean4801
      @Anatolean4801 4 години тому

      ለምንድነው ግን ገና ምንነቱ ባልተረጋገጠ ድምፅ ሁሉንም ምትፈርጁት ራሳችሁ እሳት ባትጭሩ ጥሩ ነው

  • @AM-dc5hd
    @AM-dc5hd 5 годин тому +1

    18:00 Yihe yokoye newu wendime minidinewu ende adiss mini asibehi newu
    Kezihi behula ye anten channel mamen yikebidegnal

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  4 години тому

      ብታምነኝ ባታምነኝ አይጨንቀኝም ለራሴ ከታመንኩኝ ይበቃኛል

  • @DerejeDw-h4u
    @DerejeDw-h4u Годину тому

    " ኤርትራውያን "በእኛ አገር ጉዳይ ምን አገባቸው?!አገባቸው?!
    የጎሽ ቀንድ የዲያቢሎስ ምሳሌ ነው ሊሆን የሚችለው። ደግሞ ያለማግባት ምሳሌ ባይሆን ርግቦች ናቸው።

  • @gebrehewetmarkos9010
    @gebrehewetmarkos9010 5 годин тому

    ሰላም ወንድሜ ይህ፡የኤርትራ፡የድያቆን፡ሰርግ፡ወረብ፡ነው እንጂ፡ ጭፈራ ኣይደለም፡ጭፈራ ኣትበለው,

  • @danieltessema4270
    @danieltessema4270 30 хвилин тому

    Fesamoch! lib binorachew Israel asada sitanedachew min tenageru! Mota#2. Yihe seytanawi wiyiyit new. Yesew lij endet begeza wegenu lay endih yaseral?

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 5 годин тому +1

    ክርስቲያኑ ቆሞ የሚያቸው ይመስላቸዋል እንዴ ? እናተ እራሳችሁ እነዳትጠፉ ?

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 8 хвилин тому

    ይሄ እኮ ሁሉንም የመጽሐፍ ቅዱስ ተከታዬችን ሁሉ ይመለከታል ኦርቶዶክስን ብቻ መስላችሁ ዝም ብላችሁ እንዲታዩ. ካቶሊክም ፕሮቴስታንት

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 5 годин тому

    እፎያያያያችን

  • @kiflugultineh9254
    @kiflugultineh9254 4 години тому +1

    አንዳድ ሰህተተኞች የሚያሰተላልፉትን ሀሰት በምክንያት መሆኑን፣አንተ ደግሞ ያንኑ በሙሉ ታሰተላልፈዋለህ፣ ይህተገቢአይመስለኝም።

  • @Jesusislord-ge1kr
    @Jesusislord-ge1kr 5 годин тому +1

    አትሳሳት ስህተት ሁሉ ያለዉ እናንተጋነዉ ፕሮተስታተ መፅሐፍ ቅዱስ በሚለዉ መንገድ ነዉ የሚነገረው ኢየሱስ ሁለቴ አረገ የምትሉት አናንተዉ ናችሁ መንገድ እዉነት ህይወት እኔ ነኝ ከእኔ በስተቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ያለዉን ጌታ ጠንቅቀን እናቃለን ጌታ ይቅር ይበላችሁ

  • @HindiyaTamiru
    @HindiyaTamiru 4 години тому +1

    Ante mehayim yemuslimochin sim kalanesak vidiok ayitayilikim adel?

  • @Andb1963
    @Andb1963 44 хвилини тому

    የቆየ ቪዲዮ ነው አትሳሳቱ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 3 години тому +1

    ከፕሮቴስታንት ወደ ጨለማው ኦርቶዶክስ ተመልሻለው ነው ያልሽው? እንኳን በሰላም ሄድሽ መጀመሪያም በጌታ አልተመረጥሽም ስለዚህ እዚያው ቆዪና ወደ ገሃነምሽ ትጓዣለሽ😂😂😂

    • @ja-ge6498
      @ja-ge6498 3 години тому

      @@goodnews2392 አይዞክ ብራዘር