Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትምህርቱም ላይ ጠንከር ይበል ሃኒቾ በነዚኽ ብልጭልጭ ነገሮች እንዳይታለል ደሞም መልኩ ቆንጅዬ ነው ቆፍጠን ኮስተር ካላለ ሴቶቹን አይችላቸውም እግዚአብሔር ሁሉን ያሳካልሽ ልጅሽንም ይባርክልሽ ሃኒ በርቺ!!!
አንጆ የኔውድ ስወድሽ አበሳው ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ጠብቆ ለቁም ነገር ያብቃልሽ የሚያምር ወንድልጅ አለሽ❤❤❤
❤ወርቅ አገር ነው ያለሽው! መድሐኒያለም ከእናቱ ጋር ይጠብቋችሁ!!!❤
❤❤❤❤ወይኔ ልጅሽ ድንግል ማርያም አለ እመብርሃን ትጠብቅህ❤
የኔ አባት ልጅሽ ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም እያለ ሲጠራ ሲያሳዝን😢❤❤ሀኒ ግን ቢቀርብሽስ ሀገር ቤት እያለሽ የጮውሽን ረሳሽ😊
እናት እና ልጅ ደስ ስትሉ ባባዬ ድንግል ማርያም እመቤቴ አለ ስሟ ሲጣፍጥ እኮ የኛ እናት ትጠብቃችሑ እመብርሐን🙏
ሀኒ ማሪያምን አምሮብሻል ደሞ ደስ ሲል ከጎረምሳሺ ጋር ሁሌም ደስ ይበልሺ የኔ የዋህ ውድድ🥰
Hi Haniye ayizon yene Ehit Egziabher amlak keanch gar yihun Amen 🙏
እንኳንስ ልንሳፈር በአይናችን ማየት ነው ያቃተን ለማንኛውም በዚህ ቆንጆ ከተማችን ስላየናችው ደስ ብሎናል
ሀኒቾ በማሪያምን እንደት እንደምወድሽ የአክሲቴን ልጅ መንትያ እህትሽ ነዉ እምመሰለዉ የኔ ደንቡሽቡሽ አንድ ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ መድሀኒ አለም ባላችሁበት ሁሉ እመቤቴ ማርያም ከፊት ከኋላ ከቀኝ ከግራ ትቅደምላችሁ ሀኒቾቾቾቾቾ
don't love person who is not available for ur problem and poor people but she is growing her child by being talkative
talkative
ደስ ይላል ማሽአላህ❤አሚንንን
የኔ ልዩ ሀኒየ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ልጅሽን እመብርሀንትጠብቅልሽ
Hi Hanna good to see you come to vancouver please we will help you out for to stayed here ❤
ሐኒቾዬ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም እኮ እየጠፋሽነው ባባዬ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Welcome to Calgary Hanna
Haneco mete sekewe😂😂 nagrese😂😂😂😂😂❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
ሀንዬ ድንግል ማርያም ባለችበት ትጠብቅሽ እኔም ይህንን መጨዋቻ በቤሩት ተጫውቼበታለሁ የጩኸት አይነት ነው ያለው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤ከነቤተሰብሽ
Beautiful Mother and son ❤❤❤❤stamru❤❤❤ I was so nervous watching your game ❤❤❤
ሀንየ የኔ ልዩ እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ውይ ሀኒ ቢቀርባችሁስ ባባዬ የኔ ቆንጆ ሲያሳዝን
ደግልማርያም የኔአባት ሲጣፍጥ አንደበቱ❤❤❤❤❤❤❤❤እድግበልልኝ
ይመችሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሃኒዬ የኔ ቆንጆ ይመችሽ ከነልጅሽ ውድድድድ ነው የማረግሽ ሰላም ሁኚ
ሀንዬ ቆንጆ ከቆንጆ ልጅሽ ጋር በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል!!!
ተዝናኑ እናትና ልጅ ኑሮን ቀለል አጋችሁ ኑሩ መልካም እድል
ሐኒቾ ጀግነዋ እህታችን ካናዳ መኖር ጀመርሽ ማለት ነዉ ደስ ይላል
ሃኒዬ አቺም ኢትዮጵያን ጥለሻት ወጣሽ 😢😢😢😢 ተስፋ አጣንባት አይደል በዚት ሀገር 😢😢😢ይሁን እግዚአብሔር ሰላም ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ
Hi Haniye God bless you , your son God be with youAmen 🙏
የኔ መልካም ሀኒየ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ከልጅሽ ጋራ ወላዲት አምላክ አትለይሽ
ይመች ሸ ሀኒ❤
የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደና መጣችሁ ጎረቤትሽ ነኝ ከ EDMONTEN መጠሽ ብና ብጠጡ ደስ ባለኝ
Hanny, ayezoshe yehama mene alwe, sentu terara film lemeserate wetashe yele endye!!😅 Anyways good to see you both and enjoy it!😍🇧🇯
Your hair color is nice what brand is it
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤💚💛❤🎉🎉🎉
Hancho ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
👍❤️
ጀግኒት ጎጀ! እኔ እንዳማረኝ ቀረ ፈርቸ! መሬትን መልቀቅ ብዙም ጥሩ አይደለኝ ባይ ነኝ
ሀንዬ ቆንጆ እናመሰግናለን አትፊ❤❤❤
❤❤❤❤💚💛❤
Aye meret yale sew 😂😂😂❤️❤️ yemechachu 🇪🇷
Hi Hannye, enjoy you life with your family we love you ❤❤❤
Thank you, I will
ሃና ጎጅየ ካልጋሪ ስላየሁሽ ደስ ብሎም በጣም ነው የምወድሽ
Gobeze Haniye
የኔ ቆንጆ ሰታምሩ ❤❤❤❤❤❤
ያስፈራል ግን ደስ ይላል ለመጀመራ ግዜ በጣም ነው የምያስፈራው 😂😂😂😂😂 እንዴት እዳሳቃችሁኝ
ሀንቾ የኔ ሳቂታ ስወድሺ ባለሺበት እስከነልጂሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ማሮቸ❤❤❤❤❤❤
ሀኒዬ የኔ አምበሰ በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👌👌👌👍👍👍👍❤❤❤❤
የኔ ጀግኖች ❤❤❤
የሸይ የኔ ባሪያ ስወደው የኔ ጨዋ እድግ በልልልኝ
Haniya ❤😂
You two are very brave!!!
Selam Hana take him to Calaway Park. You both will enjoy the rides they have and it’s cheaper than Stampede
😊😊😊😊 haniyaaaa yena wedi
Andegna ❤❤❤❤ Hanichoyeee
You should've went on the Mega drop hanniye 😂😂♥️
የኔ ጀግና ነፍሴንአስጨነቅሻት
ሀንየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔማ,ሀገሬስገባ,ማርያምንአገኝሺአለሁእያልኩነበር,ሀንየባለሺበትሰላምሁኝልን,ሀገራቺንንሰላምያርግልንን❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ሀንዬ ሰወድሺ
ሀኒዬዬዬ ❤🥰 ፓሚዬዬዬ ❤🥰 Love you both 🥰🥰
Yimechachu
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉hanicho
ሃኒቾ በሳቅ ገደልሽኝ enjoy your time with your handsome son ....🥰💜
ስታምሩ❤
ሀንዬ በጣም ደፋር ነሽ እኔ ትንሿን ከፍ ላልኩት እንዴት ፈራው ልጄ ምን አለ መሰለሽ የሚፈጠፍጠው ላይ ወቶ ፍርጥ ሲያደርገው ቂጤ ጠፋ ያለው አይረሳኝም ፋታ በሉ እወዳችዋለው❤
😂😂😂😂😂
@@HazebMenjo እውነቱን ነው
😂😂😂
Yemechesh Ken lijesh betam naw yeminwedachu einant ke canda einey ke Chicago zena belu wow
ይመችሽ ሀኒቾዬ❤❤❤
❤❤
ፈረንጅ ለማየት ካልጋሪ እንምጣ እንጂ ቶሮንቶማ የሕንድ አገር ሆነ እኮ ።ሀንዬ ዘመንሽን ሁሉ ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
እዚህ አይብስም እንዴ በሙሉኮ እነሱ ናቸው
ጎበዝነሺ ደፍረሺ መውጣትሺ አቤት ጮከት😂😂😂😂😂
Hany❤ uffff
ጉበዝ ሐንየ እኔእንኳን ክወጣሁ ስንት አመቴ እሱላይ ወጥቼ አላውቅም በጣም ጉበዝ አድናቄሽ ነኝ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ አብሬ መጮሄ ምን ይሉታል 😂😂😂😂 በጣም ነው የሚያስፈራ
ውይ እኔማ እዛው አስመልሸ እላይ ቤት ደረሸ ነው የተመለስኩት😅😅 ሀንዬ የኔ ውድ ስደት ከልጅ ጋር እንዴት ነው ለመዳችሁ አይዞን ለነገ እግዜር ያውቃል💜💜💜💜💜💜💜
Berchi ✊🏽👏🏽✅❤️
ኧረ ሀኒ እኔን ሣትዎስጂኝ እና ብዝናና ወይም ብጉላላ ❤❤❤😂😂😂
ዋው ሀኒየ እንዴት እንደምታምሩ ይመችሽ እህታችን
Thank you.
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
😮😮ቢቀርስ በጣም ያስፈራል ሀኒቾ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የማልደግመው ጨዎታ ቢኖር ይኼ ጨዎታ ነው ልብን ስልብ የሚያረግ አይኔን ጨፋኔ እጫወታለው የሚል በዛው ወደሞት ተቃረበ ማለት የግድ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ መጨረስ ነው ጨዎታውን
ምችት ይበላችሁ ሐኒቾ ሰታምሩ አኮ
ክክክክክ😅😅😅😅😅
Omg you killed me.
ሀንየ ለመዳችሁ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤🎉
😂😂😂❤❤❤
Hanecho yalterahute tabot yelem
Calgary stamped
😀😀😀
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
የቀበጡ ለታ ክክክክክክክክ ሀንዬ እና ቤቢይ ይመቻችሁ
የኔ ፈገግታ❤❤❤❤
heney wed sew
እኔ ስስቅ ልጄ ማርያም ማርያም እየሱስ ሲል ነበር ውይ ቢቀርስ ያስብላል እኔ ግን በድንጋጤ ስስቅ ነበር መጨረሻ ላይ i am so sorry God አለ
Lij alesh Adele gn atafrim anchi lijshn staznaghi ye tigray hzb yemayalk eda askefelshiw zemtesh lijshn yasatash
😂😂❤
አዳራቹ ቅዠት የለውም😮❤
Ketreshene
ትምህርቱም ላይ ጠንከር ይበል ሃኒቾ በነዚኽ ብልጭልጭ ነገሮች እንዳይታለል ደሞም መልኩ ቆንጅዬ ነው ቆፍጠን ኮስተር ካላለ ሴቶቹን አይችላቸውም እግዚአብሔር ሁሉን ያሳካልሽ ልጅሽንም ይባርክልሽ ሃኒ በርቺ!!!
አንጆ የኔውድ ስወድሽ አበሳው ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ጠብቆ ለቁም ነገር ያብቃልሽ የሚያምር ወንድልጅ አለሽ❤❤❤
❤ወርቅ አገር ነው ያለሽው! መድሐኒያለም ከእናቱ ጋር ይጠብቋችሁ!!!❤
❤❤❤❤ወይኔ ልጅሽ ድንግል ማርያም አለ እመብርሃን ትጠብቅህ❤
የኔ አባት ልጅሽ ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም እያለ ሲጠራ ሲያሳዝን😢❤❤ሀኒ ግን ቢቀርብሽስ ሀገር ቤት እያለሽ የጮውሽን ረሳሽ😊
እናት እና ልጅ ደስ ስትሉ ባባዬ ድንግል ማርያም እመቤቴ አለ ስሟ ሲጣፍጥ እኮ የኛ እናት ትጠብቃችሑ እመብርሐን🙏
ሀኒ ማሪያምን አምሮብሻል ደሞ ደስ ሲል ከጎረምሳሺ ጋር ሁሌም ደስ ይበልሺ የኔ የዋህ ውድድ🥰
Hi Haniye ayizon yene Ehit Egziabher amlak keanch gar yihun Amen 🙏
እንኳንስ ልንሳፈር በአይናችን ማየት ነው ያቃተን ለማንኛውም በዚህ ቆንጆ ከተማችን ስላየናችው ደስ ብሎናል
ሀኒቾ በማሪያምን እንደት እንደምወድሽ የአክሲቴን ልጅ መንትያ እህትሽ ነዉ እምመሰለዉ የኔ ደንቡሽቡሽ አንድ ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ መድሀኒ አለም ባላችሁበት ሁሉ እመቤቴ ማርያም ከፊት ከኋላ ከቀኝ ከግራ ትቅደምላችሁ ሀኒቾቾቾቾቾ
don't love person who is not available for ur problem and poor people but she is growing her child by being talkative
talkative
ደስ ይላል ማሽአላህ❤አሚንንን
የኔ ልዩ ሀኒየ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ልጅሽን እመብርሀንትጠብቅልሽ
Hi Hanna good to see you come to vancouver please we will help you out for to stayed here ❤
ሐኒቾዬ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም እኮ እየጠፋሽነው ባባዬ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Welcome to Calgary Hanna
Haneco mete sekewe😂😂 nagrese😂😂😂😂😂❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
ሀንዬ ድንግል ማርያም ባለችበት ትጠብቅሽ እኔም ይህንን መጨዋቻ በቤሩት ተጫውቼበታለሁ የጩኸት አይነት ነው ያለው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤ከነቤተሰብሽ
Beautiful Mother and son ❤❤❤❤stamru❤❤❤ I was so nervous watching your game ❤❤❤
ሀንየ የኔ ልዩ እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ውይ ሀኒ ቢቀርባችሁስ ባባዬ የኔ ቆንጆ ሲያሳዝን
ደግልማርያም የኔአባት ሲጣፍጥ አንደበቱ❤❤❤❤❤❤❤❤እድግበልልኝ
ይመችሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሃኒዬ የኔ ቆንጆ ይመችሽ ከነልጅሽ ውድድድድ ነው የማረግሽ ሰላም ሁኚ
ሀንዬ ቆንጆ ከቆንጆ ልጅሽ ጋር በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል!!!
ተዝናኑ እናትና ልጅ ኑሮን ቀለል አጋችሁ ኑሩ መልካም እድል
ሐኒቾ ጀግነዋ እህታችን ካናዳ መኖር ጀመርሽ ማለት ነዉ ደስ ይላል
ሃኒዬ አቺም ኢትዮጵያን ጥለሻት ወጣሽ 😢😢😢😢 ተስፋ አጣንባት አይደል በዚት ሀገር 😢😢😢ይሁን እግዚአብሔር ሰላም ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ
Hi Haniye God bless you , your son God be with you
Amen 🙏
የኔ መልካም ሀኒየ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ከልጅሽ ጋራ ወላዲት አምላክ አትለይሽ
ይመች ሸ ሀኒ❤
የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደና መጣችሁ
ጎረቤትሽ ነኝ ከ EDMONTEN መጠሽ ብና ብጠጡ ደስ ባለኝ
Hanny, ayezoshe yehama mene alwe, sentu terara film lemeserate wetashe yele endye!!😅 Anyways good to see you both and enjoy it!😍🇧🇯
Your hair color is nice what brand is it
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤💚💛❤🎉🎉🎉
Hancho ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
👍❤️
ጀግኒት ጎጀ! እኔ እንዳማረኝ ቀረ ፈርቸ! መሬትን መልቀቅ ብዙም ጥሩ አይደለኝ ባይ ነኝ
ሀንዬ ቆንጆ እናመሰግናለን አትፊ❤❤❤
❤❤❤❤💚💛❤
Aye meret yale sew 😂😂😂❤️❤️ yemechachu 🇪🇷
Hi Hannye, enjoy you life with your family we love you ❤❤❤
Thank you, I will
ሃና ጎጅየ ካልጋሪ ስላየሁሽ ደስ ብሎም በጣም ነው የምወድሽ
Gobeze Haniye
የኔ ቆንጆ ሰታምሩ ❤❤❤❤❤❤
ያስፈራል ግን ደስ ይላል ለመጀመራ ግዜ በጣም ነው የምያስፈራው 😂😂😂😂😂 እንዴት እዳሳቃችሁኝ
ሀንቾ የኔ ሳቂታ ስወድሺ ባለሺበት እስከነልጂሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ማሮቸ❤❤❤❤❤❤
ሀኒዬ የኔ አምበሰ በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👌👌👌👍👍👍👍❤❤❤❤
የኔ ጀግኖች ❤❤❤
የሸይ የኔ ባሪያ ስወደው የኔ ጨዋ እድግ በልልልኝ
Haniya ❤😂
You two are very brave!!!
Selam Hana take him to Calaway Park. You both will enjoy the rides they have and it’s cheaper than Stampede
😊😊😊😊 haniyaaaa yena wedi
Andegna ❤❤❤❤ Hanichoyeee
You should've went on the Mega drop hanniye 😂😂♥️
የኔ ጀግና ነፍሴንአስጨነቅሻት
ሀንየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔማ,ሀገሬስገባ,ማርያምንአገኝሺአለሁእያልኩነበር,ሀንየባለሺበትሰላምሁኝልን,ሀገራቺንንሰላምያርግልንን❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ሀንዬ ሰወድሺ
ሀኒዬዬዬ ❤🥰 ፓሚዬዬዬ ❤🥰
Love you both 🥰🥰
Yimechachu
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉hanicho
ሃኒቾ በሳቅ ገደልሽኝ enjoy your time with your handsome son ....🥰💜
ስታምሩ❤
ሀንዬ በጣም ደፋር ነሽ እኔ ትንሿን ከፍ ላልኩት እንዴት ፈራው ልጄ ምን አለ መሰለሽ የሚፈጠፍጠው ላይ ወቶ ፍርጥ ሲያደርገው ቂጤ ጠፋ ያለው አይረሳኝም ፋታ በሉ እወዳችዋለው❤
😂😂😂😂😂
@@HazebMenjo እውነቱን ነው
😂😂😂
Yemechesh Ken lijesh betam naw yeminwedachu einant ke canda einey ke Chicago zena belu wow
ይመችሽ ሀኒቾዬ❤❤❤
❤❤
ፈረንጅ ለማየት ካልጋሪ እንምጣ እንጂ ቶሮንቶማ የሕንድ አገር ሆነ እኮ ።ሀንዬ ዘመንሽን ሁሉ ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
እዚህ አይብስም እንዴ በሙሉኮ እነሱ ናቸው
ጎበዝነሺ ደፍረሺ መውጣትሺ አቤት ጮከት😂😂😂😂😂
Hany❤ uffff
ጉበዝ ሐንየ እኔእንኳን ክወጣሁ ስንት አመቴ እሱላይ ወጥቼ አላውቅም በጣም ጉበዝ አድናቄሽ ነኝ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ አብሬ መጮሄ ምን ይሉታል 😂😂😂😂 በጣም ነው የሚያስፈራ
ውይ እኔማ እዛው አስመልሸ እላይ ቤት ደረሸ ነው የተመለስኩት😅😅 ሀንዬ የኔ ውድ ስደት ከልጅ ጋር እንዴት ነው ለመዳችሁ አይዞን ለነገ እግዜር ያውቃል💜💜💜💜💜💜💜
Berchi ✊🏽👏🏽✅❤️
ኧረ ሀኒ እኔን ሣትዎስጂኝ እና ብዝናና ወይም ብጉላላ ❤❤❤😂😂😂
ዋው ሀኒየ እንዴት እንደምታምሩ ይመችሽ እህታችን
Thank you.
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
😮😮ቢቀርስ በጣም ያስፈራል ሀኒቾ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የማልደግመው ጨዎታ ቢኖር ይኼ ጨዎታ ነው ልብን ስልብ የሚያረግ አይኔን ጨፋኔ እጫወታለው የሚል በዛው ወደሞት ተቃረበ ማለት የግድ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ መጨረስ ነው ጨዎታውን