ስሜቶቹን ማሸነፍ የሚችል ሰው ማንም አያቆመውም| 3 Skills you need to acquire right now

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 116

  • @JerrySol-ml7hh
    @JerrySol-ml7hh Місяць тому +27

    እመነኝ ኪራ በዚ ከቀጠልኩ አንተን መከተል እግዚአብሔር በኔ ደስተኛ ይሆናል ከምን አይነት ስሜት እየወጣሁ እንደሆነ አታቅም እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ🥰🙏

  • @BerihuFitiwi
    @BerihuFitiwi Місяць тому +29

    1.ከሌሎች እራስህን ኣለመወዳደር
    2..የማዳመጥ ክህሎት
    3.ከፈጣሪ ኣለመራቅ

  • @YokiYoki-m4b
    @YokiYoki-m4b Місяць тому +9

    ኪሩ በጣም አመሰግናለሁ ከምን አይነት ሙድ እየወጣው እንደሆነ አልገባህም እውነት እድሜና ጤና ይስጥህ ካለመኖር ወደ መኖር ነው እየመጣሁ ያለሁት ክበርልኝ ወንድሜ🙌❤

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ Місяць тому +10

    እንኳን አለማዊ ስራ ማንፈሳዊውም 30 60 100 እናፍራ ነው ሚባለው በቀን 7ቴ ጸልዩ ተብለናል ከፍ ሲባል 12ሠአት ይጸለያል ከፍ ካለ 24 ከብቃት ደርሰው ቅዱሳን ምንም እንዳልሰሩና ከዛ በላይ መትጋት እንዳለባቸው ነው የሚያስቡት የሚኖሩትም እናም ኪራችን እናመሰግናለን❤

  • @EkaAli-e1m
    @EkaAli-e1m Місяць тому +2

    አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ መልካም ነገሮች ወደህይወትህ ያምጣልህ 🥰🥰🥰

  • @bizuneshbekele-nc1xf
    @bizuneshbekele-nc1xf Місяць тому +5

    I just pause and.....
    1, communication
    2, discipline (w/c I most struggle)
    3, spiritual connection (If it is skill)

  • @bintbaba-h3l
    @bintbaba-h3l Місяць тому +5

    1,self development memar
    2, doctor mehon
    3, Quran Hafiz mehon....I am sure 100 percent asakachewalew

  • @imaanendris
    @imaanendris Місяць тому +8

    እኔ ቻናልክን ከተቀላቀልኩ ገና ሳምንት ቢሆነኝ ነዉ ከቲክቶክ ቆረጠዉ ለቀዉት ነበርና ያየዉክ ወደ ዚህ መጣዉ የሚገርመዉ በየቀኑ አንተን ነዉ የማደምጠዉ እና እራሴ ላይ ይቀረኛል ያልኩት ግን ደግሞ ላዉቀዉ ያልቻልኩት መልስ በሙሉ ተመለሠልኝ በጣም አመሠግናለሁ ኪራ አሁን እየጎበዝኩ ነኝ ክበርልኝ😊

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 Місяць тому +1

    በጣም ነው ማመሰግነው!!! ለኛ እንዳካፈልከን እውቀትህን እግዚያብሄር ደሞ በእጥፍ በሱ ሀሳብ እና ፍቃድ ይባርክህ!!!🙏🙏

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 Місяць тому +19

    ዝምተኛ ሰዎች ስራለን my bro pls🙏

  • @TamruZinash
    @TamruZinash Місяць тому +5

    በዚ ወር ብቻ ብዙ ቪዶክን እያየው ነው አንዳንዱን እየደጋገምኩ እያየው ነው እና እየተለወጥኩ ነው ኪራ በጣም አመሰግናለው ወንድም አለም

  • @HanaRebso
    @HanaRebso Місяць тому +5

    ኪራዬ የኔ ወንድም እርዳታህን እፈልጋለሁ ወንድሜ ስደት ነው ያለው እና ብዙ ነገሮችን አሳልፋል ስነ ልቦናው የተጎዳ ይመስለኛል እና የሚከፈለውን እከፋላለሁ በግል ደረጃ እንድታክምልኝ እፈልካለሁ🙏

    • @EMU_AYMNA
      @EMU_AYMNA Місяць тому

      😢እኔም እፈልግ ነበር

  • @NuruAhmed-l9j
    @NuruAhmed-l9j Місяць тому +1

    ኩረቢ አንት መከታተል ሱሰ ሁነብኛል በጣም የወደድኩት የመደሰትበት ሱሰ

  • @yohannesErmiyas
    @yohannesErmiyas Місяць тому +1

    Egna eyetenekrn enj hiwot eyekelele ayhedm

  • @KasahunChekol
    @KasahunChekol Місяць тому +2

    descipline and consistency the best

  • @Abelgr7
    @Abelgr7 Місяць тому +1

    Discipline habit mehon ychlal

  • @Usama-ds2ww
    @Usama-ds2ww Місяць тому +1

    Thanks bro

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k Місяць тому +2

    Thank you kiraye ,Abani & nati 🙏❤️
    1.Discipline and consistency
    2.communication skill:-gene madamet becha nege gobez hasaban endat mgles endalbg ykbdgal.
    3.Emotional intelligence:-ehan enkwan ahun setnager nw notice yarkut ena sematochan destam yhun hazen keyet endemta lmawek kuch beya asbwalw esfwalw yflgeg benaded kemsadeb botawn techa haja kbrdku buhala nw mawrachew mnamn ena leka esu nw weye kiraye thank you 🙏 Allah ytbkh🤲

  • @بيتمما
    @بيتمما Місяць тому +1

    በርታ ወድም ያወቅሁህ በቅርብ ነውግንበዚች አጭር ጊዜ ራሴን እንድመለከት ምክሮችህ ረድተውናን እግዚአብሔር በአንድምበሌላም ያስተምራል❤❤❤❤

  • @HanaAdemasu-u7w
    @HanaAdemasu-u7w Місяць тому +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ኪራዬ ❤❤❤

  • @hiwi-ethiopianlaw.
    @hiwi-ethiopianlaw. Місяць тому +2

    You have no idea how much u helped me. Tru gize lay new yayehuh thanks.
    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ🙏

  • @SoniaKebede
    @SoniaKebede Місяць тому +2

    Kiraye endet endemwedh ufaaahhh nurlgnnnnnn 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MkMintwab
    @MkMintwab Місяць тому

    የመጀመሪያ ቀን ያንተን ቪዲዮ ሳይ በጣም ወደድኩት ላይክ አደረኩ፣ በሚቅጥለው ቀን ዩቲዩብ ስገባ መጀመሪያ ያንተ ቪዲዮ ነበር፡አየውት ሰብስክራይብ አደረኩህ ከዛ ቀጠለ... የደውል ምልክቱን ነካውት! አሁን ላይ በቀን 1 ያንተን ቪዲዮ ማየት የመቅደላዊት RULE ሆኗል ! እድሜ ይስጥህ ከእግዚአብሄር ቀጥሎ "ደና ነኝ" ማለት እንድችል አድርገሃል!

  • @Abi-o1p
    @Abi-o1p Місяць тому +58

    ዝምተኛ ሰውች ስራለን ኪራ pls 🙏🙏

  • @Senset07
    @Senset07 Місяць тому +1

    Kira teleyaleh eko I appreciate you every day....God bless you 🙏

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 Місяць тому +1

    1 Displen 🥰🥰🥰

  • @SentyihKebede
    @SentyihKebede Місяць тому +2

    Kiraye Lante Koment Alemetsaf Alchilm Smart Neh Mirt Neh Wow

  • @ግዘ
    @ግዘ Місяць тому +1

    እንኳን በሰላም መጣህ ኪሩ🙏🙏🙏

  • @AduAdu-y3b
    @AduAdu-y3b Місяць тому +7

    ትምህርት ቤት ውስጥ ምን ዓይነት ተማሪ መሆን እንዳለብን ስራልን 🙏🙏😢😢

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 Місяць тому +1

    ኢሄ ልጅ የሚናገረዉ ንግግር ከእስልምና ህግጋት ጋር የሚመሳሰልብኝ እኔ ብቻ ነኝ ?የአላህ መለእክተኛ እንዲህ ብለዋል መልካም ስራ ማለት ብዙ ሳይሆን ቀጣይነት ያለዉ ነዉ

  • @AzebGetachow
    @AzebGetachow Місяць тому +1

    በጣም ጥሩ ነው በርታልን ኪራ

  • @MedinaMohammed-ku3zt
    @MedinaMohammed-ku3zt Місяць тому +2

    Thank you so much kira😊

  • @HikmaAdesmade
    @HikmaAdesmade Місяць тому +1

    💪💪💪💪 እኔ ባተ ብዙ ነገር ተምራለሁ አመሰግናለሁ

  • @Hiwi-j7
    @Hiwi-j7 Місяць тому +1

    Kira I really appreciate you and thank you for your advice. Please make a video on how to improve our communication skills

  • @lilyfiseha4205
    @lilyfiseha4205 Місяць тому +1

    My mentor 🥰

  • @YejodkAli
    @YejodkAli Місяць тому +1

    Soft skill

  • @Andumobile
    @Andumobile Місяць тому +1

    እመሰግናለው

  • @shalomMK12
    @shalomMK12 Місяць тому

    ወሳኝ ቪዲዮ ስጠብቀው ነበር Finally 🎉🎉 next how to build good habit

  • @sabahabeshawit-5196
    @sabahabeshawit-5196 Місяць тому +1

    👌🙏

  • @AmuYemaryam-r1r
    @AmuYemaryam-r1r Місяць тому +1

    Fetari bemastawalh betihtnah bizu zemenn yadlh...tnxs

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu Місяць тому

    እናመሰግናለን ወንድም አለም እድሜ ከጤና ጋር❤❤

  • @alushafeysal8281
    @alushafeysal8281 Місяць тому +2

    respect bro❤

  • @seadabdu6135
    @seadabdu6135 Місяць тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @SilenatAlene
    @SilenatAlene Місяць тому

    smart ሰዉ ማለት እኔ እንደማስበዉ emotional intellegence & social intellegence የሆነ ነው አንተ ያልከው conventional intellegence ያላቸውን ነው መሰለኝ እዉነት ለመናገር አንተ የምትናገራቸውን መርጨ አላውቅም ሁሉንም እወስዳቸዋለው አከብርሀለው

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  Місяць тому

      I discussed emotional intelligence dear , you should check it out

  • @bizuadugna
    @bizuadugna Місяць тому

    Simeatwi bilihint(emotional intelegence)

  • @UmuSelman
    @UmuSelman Місяць тому +1

    Thanks Kiru 👌

  • @Fkr6134
    @Fkr6134 Місяць тому +2

    ግን የሶውን ስሜት እንደራስህ ማስብ ያልኮው እኔ እጥቀመበታሎው በብዛት ግን ሁሌም እንዳ ጎዳኝ ነው ብዙ ግዘ ስው ስለ ራሱ ብቻ ነው ማስቦው እና ለስው እንደራሱ ማያስብ በብዛት ይጎዳል ሌላው ግን ወድጅዋሎው

  • @Tikiklshamena
    @Tikiklshamena Місяць тому +1

    Thanks 🙏🥰

  • @Martakumbi
    @Martakumbi Місяць тому +1

    thenk you❤❤❤❤❤

  • @KirubelLemma-xq4pl
    @KirubelLemma-xq4pl Місяць тому

    Man you are smart

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Місяць тому +2

    እንካን ደህና መጣህ ኪራዪ❤❤

  • @simegnnadew4081
    @simegnnadew4081 Місяць тому

    ዋው አመሰግናለሁ ወድሜ❤

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ

    ኪራየይ በጣም እናመስግናለን ወንድሜ የትግራይ ልጅ ነኝ ❤❤❤

  • @KalkidanAlem-r3c
    @KalkidanAlem-r3c Місяць тому +1

    🙏🙏🙏tnx

  • @fikirejigayhu5806
    @fikirejigayhu5806 Місяць тому +1

    🥰🙏

  • @dawitbirhanu8999
    @dawitbirhanu8999 Місяць тому

    Thank you🎉 am not good at communication skill could you tell me the clue?

  • @seidaredwan2600
    @seidaredwan2600 Місяць тому +1

    እዴት መምጠት እችለለን

  • @bryegaldiesae
    @bryegaldiesae Місяць тому

    ኪራዬ❤

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 Місяць тому +1

    EI 》ስሜታዊ ብልህነት

  • @ቲጂየራያዋ
    @ቲጂየራያዋ Місяць тому +2

    ወድሜ እርዳታህ ያስፈልገኛል እባክህን መገኛ አስቀምጥልኝ በማሪያም አተለፈኝ እርዳኝ😢😢

  • @saifulrana7691
    @saifulrana7691 Місяць тому +1

    ❤🙏

  • @اميناتمحمد-ز4د
    @اميناتمحمد-ز4د Місяць тому +1

    👍👍👍👍👍🌺

  • @نوف-ح1س9ي
    @نوف-ح1س9ي Місяць тому

    My monter

  • @SumeyaEndrisAyalew
    @SumeyaEndrisAyalew Місяць тому +1

    💪💪💪

  • @DawitTihut
    @DawitTihut Місяць тому +1

    ሰው እኔን ጨምሮ በ first impression እናምናለን ግን in relationship ጥያቅዬ
    1.ለምሳሌ እኔ ሃብታም ብሆን 1 ሴት ስተዋወቅ ልብሴን አይታ ሃብታም ስለሆንኩ/ ስለመሰልኩ ሳይሆን እኔነቴን አይታ ተዋውቀን እና እንድንዋደድ ምን ማረግ አለብኝ?
    2. እንዴት ሴት ሃብታም ስለሆንኩ እንደቀረበችኝ እንደሆነ ማወቅ or ማረጋገጥ እችላለሁ?

    • @fikirteamante
      @fikirteamante Місяць тому

      ብርህን ፍልጋ መትመጣ ሴትና አንተነትህን ፈልጋ ምመጣ ሴት በጣም ልዬነት አላት የመጀመሪያው አንተ ጋ ስትሆን የሆነ ነገር እንደሸፍንላት እንድታደርግላት ምናም ብቻ ካሆነች ሁሉንም ነገር ካንተ ምጠብቅ ከሆነ በገንዘብ ደረጃ እና ዋንኛው ነገር በአነጋገርዎ አስተሳሰቧ በደንብ ያስታውቃል ከዚህ በተረፍ እግዚአብሔር የተባረከችዋን ያድልክ 🙏

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @FevenF.l.Y
    @FevenF.l.Y Місяць тому

    😊😊😊

  • @EYERUSALEMYOSEFWELDEGEBR-qp7cx
    @EYERUSALEMYOSEFWELDEGEBR-qp7cx Місяць тому

    Yesmet bslet

  • @dessalegnfentahun3655
    @dessalegnfentahun3655 Місяць тому +1

    የስሜት ብስለት emotional intelligence

  • @Tsinufikir
    @Tsinufikir Місяць тому +1

    Despline

  • @maadimaadi9203
    @maadimaadi9203 Місяць тому +1

    ❤እንካን ደና መጣህ ኪራችን በስደት ነው ያለሁት ኣላቅም ኣሁን ኣሁን በጣም ተናዳጅ ና በነገሮች ተሎ ተስፋ ምቆረጥ ሰው ሆኛለው ምን ላርግ

  • @MedinaAli-f1j
    @MedinaAli-f1j Місяць тому +1

    አዋቂ መመሆን እራስን መሆን ከሰው አለመመሳስል

  • @selamhabtay1113
    @selamhabtay1113 Місяць тому

    How to develop communication skill Kira?

  • @yegnafamily_የኛፈሚሊ
    @yegnafamily_የኛፈሚሊ Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Місяць тому

    Kiruy 💕🙏💕❤❤❤

  • @bekiman7358
    @bekiman7358 Місяць тому

    Zare gena kelbe gebagn kemr day wede tegbar

  • @DawitTihut
    @DawitTihut Місяць тому

    I meet a woman who taking care of me, understand me and also she make my favorite food and she want to try to make me smile or calm but I dont and when I am in good mood our conversation is bad or I am not comfortable in our conversation or in other word አልተገጣጠምንም but I dont know Its hard to understand her . ከሷ ይልቅ ከለላ ሴቶች ጋር የበለጠ እግባባለሁ ግን እሷ ስታይ ደሞ ታዝናለች ምን ላርግ for real I dont make her sad I just want to make smile and laugh all the time. or I am not a person for her if I am not how I could stop our relationship without hurting her please help me.

  • @ZxsDs-j2y
    @ZxsDs-j2y Місяць тому +2

    ወሳኝ ሰው አተብቻ ተናገር እኔ ላዳምጥክ❤❤

  • @jfDh-yp8ip
    @jfDh-yp8ip Місяць тому +2

    እኔን የከበደኝ ያማቴ ማርገዝነው ኪራየ ክክክክክ

  • @WardahBagu
    @WardahBagu Місяць тому

    😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @bereketsintayhu7971
    @bereketsintayhu7971 Місяць тому +3

    ዝምተኝ ሰው በራስ መተማመን የለውም ብለው የሚያስቡ ሰዎች አሉ አንተ ምን ትላለህ?

    • @tigghgghghfk
      @tigghgghghfk Місяць тому

      በጭራሺ እንዳውም ልታይ ልታይ የሚል ሰው ኮንፊደንስ የለውም ዝምተኛ ሰው የበለጠ በራስ መተማመን አለው❤

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 Місяць тому +1

    1ኛ

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 Місяць тому

    የስሜት controll ብቃት

  • @fawazealoubo8350
    @fawazealoubo8350 Місяць тому

    አተ ብቻ ምከር ብቅርብ ከማቃቸዉ በላይ አተ ቀየርከኝ

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Місяць тому

    ሰላምህ ይብዛ እኩዋን ደህና መጣህ 😢😮 እኔ ግን እሰማሀለሁ 😂ፀጥ ብየ ግን የት ነኝ ወንድሜ በባህር እየመጣብኝ ነው😢ፕሊስ ፀልዩልኝ አሁንማ ድምፁም ጠፍ😢

  • @ሲኖሪታ-በ6ለ
    @ሲኖሪታ-በ6ለ Місяць тому

    ስልክህን እንዴት ነው ምናገኘው?

  • @sisaydinku
    @sisaydinku Місяць тому

    Video editer

  • @hiwena-nm6ht
    @hiwena-nm6ht Місяць тому +1

    ምን እደምምኝ ታውቃለክ ኪራ አንተ እሸቱ ማኔ አድላይ መልካም ወጣት ብትከፍቱ

  • @asmeretghirmatsion5571
    @asmeretghirmatsion5571 Місяць тому +1

    Not everone knows english

  • @MrMe-dn3jb
    @MrMe-dn3jb Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @SsSs-cu5zs
    @SsSs-cu5zs День тому

    😘😘😘😘😘😘😘😍😍🙏👍

  • @NardosGirma-jj7rt
    @NardosGirma-jj7rt Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Місяць тому

    ❤❤

  • @HayatSeid-e7l
    @HayatSeid-e7l Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @zedumer9230
    @zedumer9230 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @Buze-z9w
    @Buze-z9w Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @LeltShambel
    @LeltShambel Місяць тому +1

    ❤❤❤❤