Bollywood talk እንጨዋወት ልዩ ፕሮግራም 17
Вставка
- Опубліковано 8 вер 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @kassimmecca1055
ቴሌግራም ቻናሌ ይሄ ነው t.me/kassim1112
#ቃሲም መካ Kassim Mecca
#ቃሲምመካ#bollywoodnews#የቦሊውድመረጃበአማርኛ
#’kasim
የተለያዩ ነባርና አዲስ የቦሊውድ መረጃ
የፊልሞች ሪቪው ቦሊውድ ውስጥ የተፈጠሩ
ብዙ ክስተቶችን እያነሳን እንጨዋታለን
እኔ አቅራቢያቹህ
ህንድ ፊልም ተርጓሚ ቃሲም መካነኝ @kassimmecca
Here we are Ready to make you more update more fresh more laugh you can get Bollywood movie Fresh news also Hindi movies by Amharic local languages kassim mecca With various Talented Translators
Don't forget subscriber And share our Channel get touch link with us in all Social medias
Thank you so much Dear Subscribers 🙏
ale_tube,ale tube,aletube,ale tub,ethiopian youtuber aletube,ale tube ethiopia,ale tube new,ze ale tube,ale tube 2nd,ale tube extra,marta goytom,marta goitom,kolel times,ethiopia,addis ababa,ተዋናይት ማርታ ጎይተም,ማርታ ጎይተም,new ethiopian song,ጃሉድ,እሱባለው,ልጅ ሚካኤል,ብስራት,ዳግማዊት,አስቴር,ሀሊማ,የቤተሰብ ጨዋታ,lye movie,amharic tv,funny,jalud on ebs yebeteseb chewata,jalud interview,lij mic,lij michael,lij mikael,ethiopian new music,chewata,funny habesha videos,funny ethiopia,new ethiopian comedy,nebyou indris,ተዋናይት ሀና,ተዋናይ ነብዩ,atakabd show,comedy,ድምፃዊ ጃሉድ,comedian thomas,tomas new comedies,amharic comedy shows,new ethiopian comedy drama,comedy show,ኮሜድያን ቶማስ,comedian tomas,ethiopian artist,funny bewketu seyoum,ትረካ,sheger,seifu on ebs this week,seifu on ebs today,selam tesfaye,ሰላም ተስፋዬ,veronica adane,ሃናን ታሪክ,ሀናን ታሪቅ,ሄኖክ ድንቁ,henock dinku,ተዋናይት ሜላት,ተዋናይ ሄኖክ,ሜላት ነብዩ,mulualem takele,ethiopian tigrigna song,seifu fantahun,ሞዴል ኑሃሚን,ኑሃሚን,nuhamin,nio,አብሌክስ,ነቢል ኑር,rosi buteka,ሮዚ,ጊልዶ ካሳ,ላገባ ነው,goldo kassa,lageba new,በዕውቀቱ ስዩም,bewketu siyoum,ethiopian tiktok,ዳናይት መክብብ,ዳናዊት መክብብ,danayit mekbib,oromo music,habesha tiktok,saron ayelign,ሳሮን አየልኝ,jalud,yebeteseb chewata,dire tube,tikus mereja,eyoha,feta daily,jtv ethiopia,ethio info,ሳንቾ,ሳንቾ ገብሬ,sancho,ተዋናይት ማስተዋል,ማስተዋል,ማስተዋል ወንደሰን,mastewal,mastewal wondosen,ቢኑ ሰለሞን,ኮሜዲያን ስንታየው,ፍልፍሉ,በረከት በቀለ,bereket bekele,filfilu,dokile,kibebew geda,comedian filfilu,bini dana,million abebe,funny ethiopian movie,kidamen kesat ebs,ethio 360,yeneta tube,tadias addis,nati abraham,yelb weg,the betty show,entertainment,TV show,miko mikee,fana tv,ethiopian tv show,zetenegnaw shi,9gnaw shi,balageru mirt,donkey tube,fegegta react,habeshan tiktok,ehudn be ebs,babi,ባቢ,new ethiopian movie,ethiopian,teddy afro,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,hanan tarik,ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1,እረኛዬ ምዕራፍ 1 ክፍል 1,Eregnaye Season 1 Ep 1,ቅዳሜን ከሰአት,amharic music,new ethiopian movie 2024,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian new movie,new ethiopian film,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian new drama,ethiopian movies 2024,ethiopian new movie 2024,new ethiopian music 2024,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,seifu show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2024,seifu fantahun late night show,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week 2024,zebiba girma,ethiopian music 2024,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2024,zebiba girma music,new ethiopian song 2024,new amharic music 2024,ethiopian song 2024,ethiopian love music,ethiopian new song,ethiopian news,ethiopian films,ethiopian actress,zemen drama,ethiopian dating,ethiopian tv,ethiopia zena,ethiopian series drama,አስቂኝ ድራማ,hope music,ትንሿ ፓርላማ,#aletube,ኤደን ገነት,ethiopian music new,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian song,new eritrean music 2024,eritrean music,ethiopian music new 2024,new ethiopian comedy 2024,ethiopian comedy 2024,new ethiopian comedy tomas 2024,new ethiopian funny video,ethiopian funny video,new ethiopian,ethiopian vine,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia,ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,meskel,betoch comedy,betoch drama,betoch comedy drama,new drama,new ethiopian amharic movie,eregnaye,አይዞሽ ገለቴ,ethiopian movie 2024,የአርቲስት ቅሌት,yewendoch guday,የአርቲስቶች ቅሌት,ethiopia reaction,kana tv,የኢትዮጵያ ፊልም,new oromo music,ሀበሻ tiktok,roast reaction,donkey youtube ድንቅ ልጆች,mahikid vlogs,dallol entertainment,sayat demissie,sami dan,teddy yo,abrelo hd,90s music,The Habesha News,Zehabesha,Shukshukta,ESAT Eletawi,Tigray Media House,tigrai Media,Tigray Tv,Fikir,Ethiopia Music,Amharic movie,Ethiopia Prank,Ethiopia,Ethio 360,Abel Birhanu,Zenatube,Feta Daily,Mereja,TOP Merja,Eregnaye,Kana tv,EbS,Eritrea,Amhara,Ethio Media,Ethio Forum,asdengach,Getachew Reda,Jawar Mohammed,OMN,oromo news,Teddy Afro,Ethiopia wedding song,Ze habesha,The Habesh,new ethiopian amaharic drama,new ethiopian drama 2024,teddy afro new music,lual tiktok,hayuti,yuti nass,rakeb alemayehu,arts tv,ROPHNAN - SHEGIYE | ሮፍናን - ሸግዬ - Розваги
እኔ በጣም የምገርመኝ ስለ akshay እኔ የሱ አድናቂ ነኝ 4 5 6 አደለም 15 film ቢሰራ ደስ ይለኛል በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ሰዉ ለምንድነዉ የምጨነቀዉ እሱ እኮ እየሰራም እየተዝናናም ነዉ akki the best 🙏🙏🙏 kasimo
You are correct
እውነትህን ነው
እኔ ኩመርን በጣም ነው የምወደው
የሰልማንና የአሽዋሪያ ጉዳይ ያበቃ ነው
ስላም ነዉ
የ Bollywood ሲኒማ ላይ እንደ Red chillies Vfx ጎበዝ company የለም አብዛኛውን የ vfx ስራ እነሱ ናቸው ሚሰሩት ያው YRF ም ጥሩ ይሰራሉ ። ግን የ Red chillies ይለያል ። ❤❤
ቃሶ በጣም ነው እምናመሠግነው እወድሀለዉ ❤❤።
ሰልማንና አሽዋሪ ይታረቃሉ ብላችሁ የምትጠብቁ ሰዎች🤨 ንቁ እስኪ ወደ ኋላ 20 አመት ሂዳችሁ ተኝታችኋል😉
Thank you kassimo
Ra one
ህንዶች ለቅንብር ለፌክ news እና ሰወች ላይ እንከን እየፈለጉ ለመሳደብ አንደኛ ናቸው
በነገራችኝ ላይ በስድብ ሰውን በመዘርጠጥ ዝምድና ሳይኖረን አይቀርም 😌
በርግጥ የነሱ የሚዲያ ብዛት ነው የኛሽ ስራፈት በዝቶ🤣🙌👌በጣም አመሰግናለሁ🙌
Sharada kapoor amtaln pls
Raone aynefam krish arif aywedaderutm
በአክተር በታሪክ አደለም በVFX ነው ያልኩት🙏
ስለ sharada ካፕኡር ሥራልን
ደስ ዝብል መደብ ዩ ፡ በርትዕ ዓቢ ሰብ
አረ ቃሲሜ ሰልማን ቢያገባት ደስ ይለኛል ለምን እንደሆነ አላውቅም ሳያቸው ደስ ይሉኛል
እኔም ደስ ይለኝ ነበረ ያኔ ቢሆን አሁን ግን እኔጃ ይከብዳል 👌በጣም አመሰግናለሁ🙌
Arif nw
saradha Kapoor ❤❤❤ please
RA ONE & KRRISH
አሪፍ ምርጫ ነው 👌 አመሰግናለሁ🙌
ሰላም ውዴ
ሰላም ቤተሰብ🙏አመሰግናለሁ🙌🌟
ቃሲሜ በያ
የራስህ ጉዳይ በለው Akshayን እኔ አሁን እሱ ከሚለቀው ፊልም የPan india ፊልሞች በመቶ እጥፍ ይበልጣሉ ባይ ነኝ። ንግድ ምናምን ማለት የለበትም የእሱ ፊልም ከግዜ ወደ ግዜ Flop እየሆነ ስለሆነ እንደተናደደ እና እያስቀየሰ መሆኑን ያሳያል
ያስብላል 🙏
ትንሽ የድሮ ፍቅር ካለበት ምንአልባት ነው እንጅ አያገባትም ስንትአመት ሙሉ ትዳር ላይ ቆይታ አድላይ ቢሆኑ ደስ ይለኛል
Bad newz another level romance naw🥵🥵
yes 👏🏻 👌በጣም አመሰግናለሁ🙌
Are war 2 mn lay derese hrithik
Akshay forever ❤❤
ቃሲም ፍቅር አያርጅም ሰልማን የእውነት ካፈቀራት አስር ብቶልድም ይቀበላታል ግን ትዳሯን ያሳምርላት ለሱም ፈጣሪ መልካሟን ይስጠው
አይ እንደዛማ ቢሆን ከሌሎች ጋር እንዴት ተመቻቸ ይከብዳል ብቻ 👌በጣም አመሰግናለሁ🙌
Kassim wendme tg. lay ye akshay ena sunil....dhadkan yemilewn film liqequlin plz
መልካም ቆይታ
👌በጣም አመሰግናለሁ🙌
Akshay kumar ye bollywood king nw kasime sele akshay degagemehe seralen
ኦኬ🫡አመሰግናለሁ🙌🌟
GOOD
አመሰግናለሁ🌟
vaavaa
🫡አመሰግናለሁ🌟
እንደነዚ አይነት ፕሮግራሞችን በብዛት ስራልን
ይሄኮ 17ኛው ክፍል ነው ሌሎቹን አይተካል🫡👌በጣም አመሰግናለሁ🙌
የሱኒል ሸቲና የሶናሊ ቤድሬይን የፍቅር ታሪክን ስራልን
ጥሩ ታሪክ ካለው ልፈልግ 👌በጣም አመሰግናለሁ🙌
ይች tripti dimir ግን ከየት አባቷ ነው የመጣችው
እኔ ህንዶች እንደድሮ ሳይሳሳሙ ብሰሩ ደስ ይለኛል
ለዝህ ለዝህ ሳውዞች ይሻላሉ
የተመልካቹ ፍላጎት በዛኮ በግጥ ሰሜኑ ይሞቃል ደቡብ ቀዝቃዛ አየርም ነው ያለው🤣🤣
varun dhawan ስለ ሰራው Filme Citadel Honey Bunny መስታወቅያው አይቼው በጣም ደስይላል እና ስለዚ Filme አቅርብልን varun ስለ ምወደው ነው።
ባለፈው አቅርቤ ነበር የጣሊያን ቨርዥኑን
ሰልማንካን እና አሻዋሪያን ብዙ የቅንብር ፎቶ አላቸው
በጣም እንጂ 👌በጣም አመሰግናለሁ🙌
🦋😍
pushpa 2 meche ywetal
december 6 ለክሪስማርስ🙏
guys i'm eager to seing miracle doing by SRK and Priyanka Chopra.
every one have to reconciling Gauri khan and Priyanka chopra she Replace in bollywood or Bollywood will saving to dedease, bye the way the priyanka chopra is the only twin of SRK(bollywood)
ቃሳ.ችን
👌በጣም አመሰግናለሁ🙌
እኔ ግን አክሼ የምር በጣም ሚመቸኝ አክተር ነው ባገኘው ባይው ደስታዬ
ሰልማን አይሽዋሪያ ካገባ ሻሩክ ፕሪያንካን ማግባት አለበት
@@JemalMohammed-wk1iv ሰው ጨርሶ ቀልደኛ ሆኗል ምን ፍታዊ ክፍፍል መሆኑ ነው kkkkkk
😂😂😂@@user-ld4cu2hd8r
sile animal film yetenagerewn sitebik satinegren aleke
ኧረ ተናግሪያለሁ ከሌለ ቀጣዩ የነገ ላይ ይኖራል🙏
Where is aamir
የአሽዋርያ እና ሰልማን ፍቅር እብደት ነበር በሱዋ የተነሳ ቦሊውድን በጥብጡዋል ሰልማን በህይወቱ ከልቡ ያፈቀረው አሽዋርያን ብቻ ነው ለዛም ነው የተገናኙ ለማስመሰል እሚሞክሩት
ወላሂ እውነተኛ መስሎኝ ነበር ፎቶው 😮😂
አንቺ በይ ያየሽውን ሁሉ አትመኚ ደሞ የኔና የሻሩክንም ፌክ ነው በይ አሉሽ🤣🤣👌በጣም አመሰግናለሁ🙌
Casim ara bakih sharukh yamir iyamamaw naw/ya ayin himam gatmotal Hindu wust yaltasaka serjury karaga bawala American ihedowal/::ishi wandime atisasat ba sharukh matamam manim imidasat yalam minim ya konjiyew king of Bollywood Salman khan fan bihonim tiruwun imanyilatalaw
ሞተ ስለሚባለው እንጂ አይን እኛም ሀገር ቀላል ነው🙏
ሰልማን እሺ ይላል ወይ ሳይሆን እሷስ እሺ ትላለች ወይ ነዉ ጥያቄዉ የእድሜ ጉዳይ ኢትዮጵያ ዉስጥ እንጂ ሌላ አለም ላይ ጥያቄ አያስነሳም ለዚ ምስክር መላይካ አሮራ እና ኦርሜላ ናቸዉ ምንም ሳይመስላቸዉ ታናናሾቻቸዉን አግብተዉ እየኖሩ ነዉ ፕሪያንካም አትረሳም የአሽዋሪያ የሚደብረዉ አምራለሁ ብላ ያሰራችዉ ኮስሞቲክ ሰርጀሪ ዉበቷን ይዞ ከመጥፋቱም አልፎ ራኪ ስዋንትን ነዉ ያስመሰላት ባትሰራ ከተሰራችም ደሞ ማሳበጡ ቀርቶ ዝም ብላ ብታሶጥረዉ ይሻላት ነበር
የነሱ በጊዜ ነበራ 🤣እሷማ በቃኮ ጥይት ጨረሰች ወሳኝ እሱነው ፍሬ የሌለው ትዳር ተመጦ ያለቀ ማንጎ ይፈልጋልን 🤩👌በጣም አመሰግናለሁ🙌
@@kassimmecca1055 በልልኝ😂
እኔ በጣም የምገርመኝ ስለ akshay እኔ የሱ አድናቂ ነኝ 4 5 6 አደለም 15 film ቢሰራ ደስ ይለኛል በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ሰዉ ለምንድነዉ የምጨነቀዉ እሱ እኮ እየሰራም እየተዝናናም ነዉ akki the best 🙏🙏🙏 kasimo
ብዛቱ ጥራቱን እና ጥረቱን እንዲቀንስ አድርጎታል ነው ወቀሳው 👌በጣም አመሰግናለሁ🙌