9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • 9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 1 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

КОМЕНТАРІ • 280

  • @neba1034
    @neba1034 Місяць тому +203

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😘😘😘😘

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 Місяць тому +4

      dereghu🙋

    • @neba2861
      @neba2861 Місяць тому

      ​@kidistarsema6361 እናግዘው

    • @tenad7309
      @tenad7309 Місяць тому +3

      እሽ ላይክ👍😀subscribe

    • @NonoYes-tt9um
      @NonoYes-tt9um Місяць тому +3

      1$ቢከፈልህ ኖሮ አደርግል ነበር

    • @neba2861
      @neba2861 Місяць тому

      @@NonoYes-tt9um ገለመሌ

  • @etushmoga2557
    @etushmoga2557 Місяць тому +62

    እናንተ እንደዚህ ይጠፋል እንዴ ነውር አይደለም እንዴ ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 Місяць тому +11

    ወይኔ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር እኳን ደሕና መጣቹ ስላየኋቹህ ደስ ብሎኛል❤👌👌👌

  • @khdra1236
    @khdra1236 Місяць тому +34

    ቤተሰብ ጠፋቹሁ በጣም እኳን ደና መጣቹሁ❤🎉

  • @Melkam-nk9sm
    @Melkam-nk9sm Місяць тому +25

    ስትናፍኩኝ ሁሌ ድሮውን ደጋግሜ ሳይ ነበር እንኳን ደና መጣቹልኝ😢😂😂

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Місяць тому +23

    ከ6 ወር በኋላ እንኳን ሠላም መጣችሁ

  • @brightsideofself8543
    @brightsideofself8543 Місяць тому +29

    ቤቱ ግን አምሮበታል።

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq Місяць тому +7

    ወይኔ 9ኛው በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን በሰለም መጠችው 🎉🎉❤

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Місяць тому +15

    😢😢😢😢ጌታን አለቅሳለው ለምን ጠፋቹ እኔ ወዳችዋለው የሳቄ ምንጮች
    😅😅😅ኮሪያ የኮበለለው ስለማይመለስ ከበ አፍጥነክ ጥለፍ

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt Місяць тому +28

    ወይ ጩባዉ ደሰ ሲል ❤😂😂😂😂😂

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f 26 днів тому +3

    ቤተሰብ እካን ዳህና መጣቹ ናፍቃቹን ነበር❤❤

  • @Fatibonus
    @Fatibonus Місяць тому +4

    እንኳን ደስ አላቸው 9ተኛው ሺ ቤተሰቦቹ ሁሉ🥳🥳🥳🎊
    እንኳን ደና ተመለሳቹልን❤
    ደሞ በጣም ነው ምወዳቹ ምትመቹኝ ኡፋህ❤❤❤🌸

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ Місяць тому +12

    እንኳን በሰላም መጣቹ

  • @solocmc
    @solocmc Місяць тому +10

    እንኳን ደህና መጣቹህ the only time I watch EBC ስቶቻቹህ ናቹህ እንደኔ

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r Місяць тому +10

    እነ ሲረሱ ምን ሆናችሁ ነው የጠፋችሁት እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 Місяць тому +5

    ወይ ረዱ ከቤት ውጡ ያለችው ኢትዮዺያ አውቶፍ ኦሮሚያ የሚለውን አባባል አስታወሽኝ 😂

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 Місяць тому +8

    ኬኒያ ሄደ ብላቹ ስታሟርቱበት ይኸው ኮሪያ ጠፋልሽ ተስፋ ቁረጪ ረዱዬ ከሳሚ መጥፋት ጀርባ የረዱ እጅ አለበት ይጣራልን

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Місяць тому +4

    ስለተከሰታችው ደስ ብሎኛል ውደድድድድ በተለይ መግቢያው ላይ ያለው በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤

  • @Abel-Getye1
    @Abel-Getye1 Місяць тому +4

    ደስ አይልም fana tv ላይ የሚታየው ምርጥ ነበር

  • @nanitefera2285
    @nanitefera2285 Місяць тому +4

    Wow😂😂😂😂😂😂እውነት ደስ የሚል ነው በጣም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-sx9wq1tz8n
    @user-sx9wq1tz8n Місяць тому +4

    ናፋቃችውን ነበር 😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wengaleamaha3751
    @wengaleamaha3751 Місяць тому +3

    እረ የምር ተናፍቃቹ ነበር እንኳን ደህና መጣቹ ❤

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ Місяць тому +4

    ምነዉሞቱን ተመኛቹ ጠላቱ ድብን ይበል

  • @meckatube669
    @meckatube669 Місяць тому +5

    ዋዉ ስናፋቃቹ ነበር እንኳን መጣቹ

  • @ibxtube2595
    @ibxtube2595 Місяць тому +4

    It's been five years simply and I won't forget it for a moment what a sitcom

  • @user-jw6zw9vj1b
    @user-jw6zw9vj1b Місяць тому +4

    እረ እንኳን ደህና መጣችሁ እንደት እደናፈቃችሁኝ❤

  • @Blenuaalem_22..
    @Blenuaalem_22.. Місяць тому +6

    ቤቱ ፏ ብሏል🎉😊

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f 26 днів тому +1

    ጭብቲየ ሁላቹ ያለመበላለጥ ነው ምወዳቹ❤❤

  • @maikoapp9745
    @maikoapp9745 Місяць тому +2

    እንኻን ደና መጣቹ ናፍቃቹን ነበር በጣም ነው ምትመቹኝ

  • @semayawibrehan
    @semayawibrehan 11 днів тому

    ዘጠነኛው ሺ በጣም ነው የምወዳቹ አንድ ቀን ከናንተ ጋር ብሰራ ደስ ይለኛል መክሊት መለስ ነኝ የጩባዉ አድናቂ

  • @user-iv1je1mi4r
    @user-iv1je1mi4r Місяць тому +3

    የዘንድሮ 9ነኛው ሺ ደስ አይልም ውሮ ወለደች ቲና ወጣች በጣም ነው ማያስጠላው እኔ ቤቴ ዋይፈዬ መኖሩ ጠቀመኝ ክፈል አንዱ ደጋግሜ ነው ማየው በናታቹ እንደ ክፈል አንዱ አርጉት በእግዛብሄር🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @WalloNews114
    @WalloNews114 Місяць тому +6

    Welcome back 🎉

  • @mametomeri
    @mametomeri Місяць тому +5

    አንዴኛ ነኝ ቦታ ልያዝና ኮመንት ሲኖር እመጣለሁ😂😂 ውይይት ውሮዬ የእንጀራ ልጅ ናት አላለችም

  • @Fatibonus
    @Fatibonus Місяць тому +2

    ውሪዬ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ የኔ ምርጥ ❤❤❤

  • @tibebualemineh
    @tibebualemineh 27 днів тому +1

    ውዶቼ እንኳን በደህና መጣችሁ!

  • @user-jc8gn1er5p
    @user-jc8gn1er5p Місяць тому

    9ኛው ሺ የምርጦች ምርጥ እዴት እደምትመቹኝ❤❤🎉🎉

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 Місяць тому +1

    አይ እረዶ ሜስኬን ሳሜም ውድ ሆኖ ከዳሽ 😂😂😂😂

  • @ShhHehe-bt2qd
    @ShhHehe-bt2qd Місяць тому +1

    ኑሮ ሲመራችሁ ነው እዴ እምለቁተት ድራማውን 😅 ነው ዶላር ስለጨመረነው ሆ ተረሳችሁ እኮ

  • @DejeneMamo-cf3xz
    @DejeneMamo-cf3xz Місяць тому +2

    ሄድን መጣን አይባልም

  • @Ayumagna-pk2cs
    @Ayumagna-pk2cs Місяць тому +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    ኧረ ወገን 1k አስገቡኝ😢

  • @AhnemAhmed-mr9uu
    @AhnemAhmed-mr9uu Місяць тому +3

    ወይኔጩቢቲስወድህ❤❤❤

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Місяць тому

    የሳሚ ካራክተር የእውነት ነው ከአገር ወቶ አልተመለሰም ጥገኝነት ሳይጠይቁ አይቀርም😂😅😂😅ለዛ ነው የሰሩት

  • @RukiyaHussen-tg5cy
    @RukiyaHussen-tg5cy Місяць тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-bn9ff5mu1w
    @user-bn9ff5mu1w Місяць тому +1

    እኳን በሰላም ምጣችሁ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤ሰውዳችሁ❤

  • @emu-fasilawit
    @emu-fasilawit Місяць тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤

  • @EmuMiftah-vo3ft
    @EmuMiftah-vo3ft Місяць тому +4

    ከተለቀስምንት ደቂቃ ኮመንቱ አስራ ሶስት ከኔ የባሳችሁ ስራ ፈት ሁሉ😅😅😅😅

  • @user-dq7dr2vd6x
    @user-dq7dr2vd6x Місяць тому +2

    ውሮ ወልደሽም ትሟዘሻልሽ

  • @bamatube2745
    @bamatube2745 Місяць тому

    በናታቹ ቶሉ ቶሎ ኑልን

  • @zelalemalemu5982
    @zelalemalemu5982 Місяць тому +2

    እንኳን በደህና መጣሀቹ

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Місяць тому

    ክትናው ድራማ ክአለማዊ ድስ ብሎኝ ማያው እሄ ድራማ ነው ቶሎ ቶሎ ኑ❤❤

  • @user-ni2vl7cq6d
    @user-ni2vl7cq6d Місяць тому

    እኳን ደህና መጣችሁ አታቆራርጡት ቶሎ ቶሎ ልቀቁት❤❤❤❤❤

  • @AtineWondimu
    @AtineWondimu Місяць тому +1

    ኸረ huuuuuuuuuu gedelachugn😂😂😂

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Місяць тому +1

    የምወዳችሁ ብሬ 😘😘😍😍

  • @YabMuc
    @YabMuc 21 день тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ለወጣቶች የሚሆን ድራማ፡፡ደግሞ ሲበዛ አራዶች ናችሁ❤

  • @user-ht3fw9hw3k
    @user-ht3fw9hw3k Місяць тому +1

    ስወዳችው እኮ አትጥፍ❤

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e Місяць тому

    እንኳን ደና መጣችሁ የኛአዝጎች ናፍቃችሁን ነበር😊

  • @saraDesta285
    @saraDesta285 Місяць тому

    ተናፋቂ ቤተሰብ❤😂😂እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt Місяць тому +2

    ኡፍ የምወደዉ😂❤❤❤

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira Місяць тому

    ተናፍቃቹ ነበር እንኳን ሰላም መጣቹ❤❤❤❤

  • @enyewhustle
    @enyewhustle Місяць тому +1

    How to "eshu ru ru"?

  • @BasheerJunaid-qn4vw
    @BasheerJunaid-qn4vw Місяць тому +2

    ሃሃ😂 ኣየ ጩባዉ

  • @weyniLove16
    @weyniLove16 Місяць тому +1

    Commentatroch kess belu endatdafuu😅😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @TerefeMulu-i6b
    @TerefeMulu-i6b Місяць тому +1

    Ye gash Bera balebet yelum weys yehone kn kech yilalu😅😅😅 (be dramaw)TEZETAWAN...😂😂😂

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo Місяць тому +2

    Wow welcome 9ngaw ❤❤❤❤

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 Місяць тому +2

    Welcome back ❤❤❤❤❤❤

  • @inayas948
    @inayas948 Місяць тому +1

    I miss you ሳሚ😢❤

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Місяць тому

    አፍር ኔንና ወድ አፍር እንመለሳለን ቁርጥ ቃል 😁😁😁😁

  • @user-hl6lo8df3r
    @user-hl6lo8df3r Місяць тому +2

    Welcome back

  • @birhanutesfay7616
    @birhanutesfay7616 Місяць тому +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @ahmedhussien7282
    @ahmedhussien7282 Місяць тому +1

    ሁሎም የሚናፈቅ ነው

  • @AbelMan-pk1nm
    @AbelMan-pk1nm 10 днів тому

    ምርጥዬ እንኳን መጣቹ🎉🎉

  • @HabtamTibebu
    @HabtamTibebu Місяць тому +2

    Welcome cam

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Місяць тому

    Zetenegnoche enkwan beselam be dehna metachu 👏🏻💞💞💞💞💞💞🙋‍♀️

  • @meseretyigletu9958
    @meseretyigletu9958 Місяць тому +1

    am happy to see you guys o miss you 😂😂😂😂😂😂

  • @Markan-q7z
    @Markan-q7z 28 днів тому

    Biry betam akberkalhu 🙏🙏🙏

  • @zuzutube105
    @zuzutube105 Місяць тому

    ረዱን ስወዳት😂😂

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 22 дні тому

    እኮን ደና መጣችሁ❤

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie Місяць тому

    ዳድ እጀህ ላይ ያላገባ ጓደኛ አለህ ወይ😂😂

  • @meneberasfaw8281
    @meneberasfaw8281 27 днів тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፍቅሮች

  • @user-yq7ic2ym2c
    @user-yq7ic2ym2c Місяць тому

    እኳን ሰላም መጣችሁ ❤❤ 🎉🎉

  • @tenad7309
    @tenad7309 Місяць тому

    ውሮ ወለድሽ? እንክዋን ማርያም ማረችሽ🙏🏾😀

  • @AbinetAsefaAbinetAsefa
    @AbinetAsefaAbinetAsefa 28 днів тому

    Ayi Chubawu Tinifash mayea bota😂😂😂😂

  • @dereje16
    @dereje16 Місяць тому

    የምወዳችሁ የት ጠፍታችሁ ነበር ትለያላችሁ❤

  • @MiftaMiftaman8
    @MiftaMiftaman8 Місяць тому

    Family welcome 😂😂😂

  • @user-zg3uy4yk8s
    @user-zg3uy4yk8s Місяць тому

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ዉዶቼ

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Місяць тому

    ውሮ ማለት አድርቅ ናት ልክ እንደ አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ያውቃሉ ግን ሆን ብለው እንደምደረቁ...ግን ተቻችሎ የሚኖር ቤተሰብ ከከከ

  • @fasikazeethiopia9554
    @fasikazeethiopia9554 Місяць тому

    እሰይይይ እንኳን ደህና መጣችሁ ብሬየ ስወድህ እኮ

  • @saymonHntit
    @saymonHntit Місяць тому

    Welcome back 😂❤😂🎉

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 Місяць тому

    Camera movement
    Quality
    👏👏👏👏👏👏

  • @rastedy7209
    @rastedy7209 Місяць тому

    ጠፋቹብን እኮ😂

  • @RONALDO.r635
    @RONALDO.r635 Місяць тому

    Welcome 🎉😂❤

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB Місяць тому

    እኔ ምለዉ የዉሮ ልጅ መች ነዉ መያድገዉ

  • @Eme.Adonay21
    @Eme.Adonay21 Місяць тому +1

    አንደኛ ነኝ 😊♥️

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Місяць тому +1

    ኸረ አትጥፉ

  • @abiyemasweet6948
    @abiyemasweet6948 20 днів тому

    geremeelale😅😅😅😅😅

  • @zewdugebre6802
    @zewdugebre6802 Місяць тому

    ዘጠነኛው ሺህ የቆመ መስሎኝ ከፍቶን ነበር።መቼም መቆም የለበትም

  • @Samuel123_b4p
    @Samuel123_b4p 29 днів тому

    ቶሎ ቶሎ ልቀቋ
    ናፍቆናል

  • @btbt4487
    @btbt4487 Місяць тому

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Milena-ru9zj
    @Milena-ru9zj 28 днів тому

    እዴት እደምወድህ እደማከብርህ ብሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Місяць тому

    መጣችሁ❤❤❤❤❤