Ethiopia: የብሪክስ የ10 ዓመት ደረጃ ኢትዮጵያን ያልተጠበቀ ቦታ አስቀመጠ | ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሱማሊያን አስነቀሉ | ፑቲን “በረከት” ነው አሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 392

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 10 місяців тому +10

    GMN ኢትዮጵያ እናመሰግናለን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ🙏🇪🇹🇪🇹🍂🍁🍂🍁🍂🍁🍂🍁🍂🍁🍂🍁🍂🍁🍂🍁🍂🍁🍂🍁🍂🍁🍂

  • @nowisthetime7496
    @nowisthetime7496 10 місяців тому +11

    በጎሽን ያሰማን እማማ ኢትዮጵያ !!💚💛❤️

  • @RiVomedia2030
    @RiVomedia2030 10 місяців тому +7

    GMN ሚድያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ውለተህን ትከፊለለች❤❤ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alxtube6521
    @alxtube6521 10 місяців тому +20

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ጅኤም ኤን በረታ እንዲ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @Ali-u4k1i
    @Ali-u4k1i 10 місяців тому +21

    gmn Ethiopia በርታ ትክክለኛ መረጃ ነው
    ስለ ኢትዮጵያ አንድነት እኛ አንድ ስንሆን ነው እምያምርብን እኛ ኢትዮጵያውያን ነን
    ኢትዮጵያዬ ሁሌም የድል ባለቤት ናት

  • @فوزيهفويه
    @فوزيهفويه 10 місяців тому +24

    እስቲ እንደኔ.የኢትዮጵያእድገትና ሰላም የሚያስደስታቹ

  • @ሪታሪዮ
    @ሪታሪዮ 10 місяців тому +17

    GMN የኢትዮጵያ አንደኛ 👍🏾👍🏾🙏❤️🇪🇹❤️🌹በርታልን

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 10 місяців тому +25

    እንዴት ያለ ጣፋጭ ዜና ነው ኢትዮጵያዬ ሁሌም እወድሻለው።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 10 місяців тому +2

    ተመስገን.አምላኬ..ኢትዮጵያ.ወደከፍታ

  • @henoktadesse8648
    @henoktadesse8648 10 місяців тому +5

    መልካም ዜና ከመልካም ሰው

  • @WalloNews114
    @WalloNews114 10 місяців тому +52

    ሀገሬ ሰላምሽን እንጂ ክፉሽን አልስማ ጂ ኤም ኤን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 10 місяців тому +4

    ማነው እንደኔ GMNንን በጉጉት የሚጠብቀው?

  • @mulukenteresa
    @mulukenteresa 10 місяців тому +18

    በቃ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ + አፍሪካ አፍሪካ አፍሪካ #ደስ ይላል በርታ

  • @yaseenmohammed1347
    @yaseenmohammed1347 10 місяців тому +15

    ሰላም ለሀገራችን ድል ለኢትዮጵያውያን
    #GMN❤❤

  • @AbdeSeman
    @AbdeSeman 10 місяців тому +2

    ይመችህ

  • @RediBadi
    @RediBadi 10 місяців тому +15

    GMN እንኳን ደህና መጣክ እያጠበቅን ነበር ሰለም ለኢትዮጵያ

  • @kasimkiya
    @kasimkiya 10 місяців тому +4

    ምንም ይሁን ምን ምንጮችን ዋቢ አድርገህ ሁልጊዜ ስለሀገሬ🇪🇹 የምታደርሰንን ምርጥ ምርጥ መረጃዎች በጉጉት እንድጠብቅህ አድርጎኛል። አድናቆቴም ወደር የለውም!!
    በርታ ጀግናዬ!!
    ኢትዮጵያ ሀገሬ ከፍፍፍፍፍፍ በይልኝ!!
    በክፉ የሚያስቡሽ እንደ አመድ ይበታትንልሽ!!
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Superdog-98
    @Superdog-98 10 місяців тому +30

    የተጣራ መረጃ ይፈልጋሉ እንግዳውስ GM ምርጫ ያድርጉ 🥰🥰🥰እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤

  • @alemayehugizaw1299
    @alemayehugizaw1299 10 місяців тому +12

    እንደ አንተ አይነት አገሩን የሚወድ ጋዜጠኛ አና ትክክለኛ ዜና አቅራቢ ነህ በርታ

  • @867Tedy
    @867Tedy 10 місяців тому +17

    ጎበዝ በርታ ወንድሜ አላህ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @ZelalemAbebe-d8t
    @ZelalemAbebe-d8t 10 місяців тому +12

    ለዚ ላበቃን መንግስታችን ታላቅ ክብር ይገባዋል ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን እግዚሐብሔር ይባርክ

  • @aminabdela1116
    @aminabdela1116 10 місяців тому +122

    ሁሌም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚል ዜና ስለሆን ደስ እያለኝ እሰማሃለው❤❤❤

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 10 місяців тому +25

    ደስ ሚል ዜና እንኳን ደህና መጣህልን
    ሀገሬ ወደ ከፍታ 🇪🇹♥🇪🇹♥
    ሀገሬ አፍሪካ አደለም የአለም አንደኛ ናት 🇪🇹♥🇪🇹♥የኛ። ሀገር እኮ ልዪዪዪ ናት ኢትዮዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹♥

  • @رضون-ض2ت
    @رضون-ض2ت 10 місяців тому +4

    ዋው ሚርጥ ዜና ነው በጠም ደስ ይለል

  • @save7997
    @save7997 10 місяців тому +13

    GMN 💚💛❤️🦁

  • @Dere-l4o
    @Dere-l4o 10 місяців тому +33

    እግዚአብሄር ስላላት ኢትዮጵያን ከመበልፀግ የሚከለክላት የለም!

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 10 місяців тому +42

    ኢትዮጵያ አንድነት ብኖር ኖሮ የት በዳራሰች

  • @hassennuru6767
    @hassennuru6767 10 місяців тому +39

    እኔ ብቻ ነኝ ግን የ GMN ዜና ለመስማት በጉጉት ምጠብቀው
    Thanks GMN

  • @tesfayegirma6270
    @tesfayegirma6270 10 місяців тому +23

    ደስ የሚል ዜና

  • @ሌንጮAnbesa
    @ሌንጮAnbesa 10 місяців тому +49

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ።
    ሚድያህ በእውነት የኢትዮጵያውያን ነው !

  • @زهرةامام-و6ض
    @زهرةامام-و6ض 10 місяців тому +11

    እናመሠግናለን GMN Ethiopia

  • @sabaayala4481
    @sabaayala4481 10 місяців тому +3

    እትዮጵያን የነካ የለሁም በረካ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 10 місяців тому +7

    GMN እናመሰግናለን

  • @ABSALLAH99
    @ABSALLAH99 10 місяців тому +4

    እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩኝ😊😊

  • @abrehamasefa6369
    @abrehamasefa6369 10 місяців тому +12

    Voice of Ethiopia🎉🎉

  • @Tofikfitamo
    @Tofikfitamo 10 місяців тому +16

    አለሀ የግዝህ አብቹ❤❤❤❤መንም የልታረደው መር❤❤❤❤❤

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 10 місяців тому +15

    GMN አዘጋገባችሁ አንደኛ ኢትዮጵያዊ ነው አምናለው ልክ እንደ ደረጀ ሀብተወልድ መሳይ መኮንን EMS የኢትዮጵያ ጠላት ሆነህ እንደማትገለበት ተስፋ አረጋለሁ ጸሎቴም ነው

  • @AzaluKifetew
    @AzaluKifetew 10 місяців тому +7

    Gmn አቅራቢ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤❤

  • @sadiqmusa363
    @sadiqmusa363 10 місяців тому +7

    Wawoo.....!!!! GMN ስለኢትዮጵያ በጎ...በጎውን አስደምጠን ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን መሪያችንን እድሜውን ያርዝምልን..!!!

  • @girmabeyan2585
    @girmabeyan2585 10 місяців тому +8

    ጎበዝ በርታ!! በእውነተኛ መረጅ ላይ የምትሰጠን መረጃ በሳልና አዋቂ የብዙ አመት ልምድ እንዳለህ ተገንዝብያለሁ ፣ በርታ እናመሰግናለን ። በርትተህ ሀገርህን ከፍ በሚያደርግ ስራ ሁሌም ድንቅ ትንታኔህን እንጠብቃለንም።❤❤❤❤

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 10 місяців тому +36

    ምርጥ ሚድያ ከሁሉም ነገር ኢትዮጵዊነት ይቅደም አገሬ ለዘላለም ኑሪ

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic 10 місяців тому +15

    እጅግ አስደናቂ ዜና መረቅ ነው እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 10 місяців тому +34

    በርታ ዶር አብይ ግዜዉ የኢትዮጵያ ነዉ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 10 місяців тому +61

    ጂኤምኤን ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዊያን አርማ በርታ ለሀገር መቆም ክብር ነው በርታ ወንድሜ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ❤❤❤❤

  • @Sisco-t6k
    @Sisco-t6k 10 місяців тому +3

    ጂ ኤም ኤንን በነጻ ለ አንድ አመት በማገልገል የኢትዮጵያን እድገት እና ሊናጋ የማይችል አንድነት በቅንነትና በታማኝነት ለወገኔ ለመቆም ዝግጁ ነኝ ኢትዮጵያ ትቅደም ሱማሌ ትውደም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hangma8983
    @hangma8983 10 місяців тому +1

    በጣም ተመችቶኛል❤ዜናህ ከሰፈር ከመደር የወጣ ዜና ስለሆነ

  • @gebeyaneshbeneberu2442
    @gebeyaneshbeneberu2442 10 місяців тому +7

    Good job, GMN🙏❤️

  • @mikiyasnewway2755
    @mikiyasnewway2755 10 місяців тому +3

    ተመልከት ሰሞኑ ያለህ እይታ!
    ጥሩ ነዉ!
    ምክንያቱ ደግሞ ሁላችንም አንድ የሚያደርግ ኢትዮጵያዊ ዜና ስለምታቀርብ ነዉ!

  • @SaneleMcleod
    @SaneleMcleod 10 місяців тому +6

    Thanks gmn

  • @tesfayegirma6270
    @tesfayegirma6270 10 місяців тому +15

    ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማህ

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 10 місяців тому +1

    ድል ለሕዝባዊው ሰራዊት ፋኖ ይሁን ❤።

  • @ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ
    @ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ 10 місяців тому +6

    GMN እንኳን ደህና መጣህ ምርጥ ኢትዮጵያዊነክ በርልን ለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @melkamubogale4713
    @melkamubogale4713 10 місяців тому +6

    ከዛሬ ነገ ትከረበትብናለህ ብዬ እየፈራሁ ነው እስካሁን ይመስገን ፈጣሪ ስለ እትዮጵያ በጎ ነገር ነው ምትዘግብልን እናመሰግናለን

  • @GudisaHailu-b5e
    @GudisaHailu-b5e 10 місяців тому +3

    GMN ❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ
    @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ 10 місяців тому +8

    ጎበዝ👍👍

  • @GetahunGenemo
    @GetahunGenemo 10 місяців тому +10

    Well come GMN ETHIOPIA 🇪🇹

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido2978 10 місяців тому +3

    ድል ለናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤❤

  • @HgftGhr
    @HgftGhr 10 місяців тому +8

    ይመችሽ ሃጋሬ

  • @MathewosMerihunMente-se3lg
    @MathewosMerihunMente-se3lg 10 місяців тому +16

    My best midia ❤❤❤❤❤❤

  • @HenokTadesse-jy4pz
    @HenokTadesse-jy4pz 10 місяців тому +7

    GMN እውነተኛ የኢትዮጵያ ሚድያ ❤❤❤

  • @hamuzy
    @hamuzy 10 місяців тому +7

    GMNዎችሸ እናመሰግናለን

  • @ارقوواماراء
    @ارقوواماراء 10 місяців тому +10

    Welcome GMN 🙏

  • @MAMITEKafelagn
    @MAMITEKafelagn 10 місяців тому +6

    My hopeful country mom Ethiopia

  • @Bfeqre51
    @Bfeqre51 10 місяців тому +8

    እናመስግናለን

  • @berihunworku-xo5ei
    @berihunworku-xo5ei 10 місяців тому +2

    Gmn l❤❤❤

  • @ethiopia178
    @ethiopia178 10 місяців тому +30

    ምርጥ ዘገባ እና ጋዜጠኛ

  • @adnancandid8121
    @adnancandid8121 10 місяців тому +2

    yes you are great bro.....

  • @seidoatika
    @seidoatika 10 місяців тому +3

    ጂ❤

  • @SadiqKadir
    @SadiqKadir 10 місяців тому +11

    ViVa Ethiopia King of Africa

  • @Abdulhakim-c3h
    @Abdulhakim-c3h 10 місяців тому +8

    በርታ ወንድሜ

  • @mintemolla158
    @mintemolla158 10 місяців тому +11

    Well came GMN 🙏

  • @mohammedyassin671
    @mohammedyassin671 10 місяців тому +1

    ፍንፍኔ የሚትሉ አቁሙና ኢትዮጵያዊ አንድ ሁነን ከሁሉም የሚመጣብን ጣለት ሀገራች እንከለከል ውድ ኢትዮጵያዊ

  • @ashenafitesfaye3122
    @ashenafitesfaye3122 10 місяців тому +3

    Thanks

  • @DenekeDarilo-w3x
    @DenekeDarilo-w3x 10 місяців тому +13

    የእኛ በንደዎች። አስቸጋሩን እንጅ በብዙ እነድገለን

    • @Dere-l4o
      @Dere-l4o 10 місяців тому +3

      ኢትዮዽያ ትበለፅጋለች!

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller 10 місяців тому +1

      እግዚአብሔር ሲሰራ ጠላቶቹንም እያፈረሰ ነው!!❤❤🇪🇹♥️♥️

  • @gebeyehugetu
    @gebeyehugetu 10 місяців тому +2

    Ethiopia lezelalem tinur 💚💛❤

  • @GerezherBrhanu
    @GerezherBrhanu 10 місяців тому +2

    ኣይዞሽ ሃገሬ ኣንችን እሚነኩ ይነካሉ

  • @mukamilmohammed6862
    @mukamilmohammed6862 10 місяців тому +3

    GMN you are best ❤

  • @berihunworku-xo5ei
    @berihunworku-xo5ei 10 місяців тому +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም አንድነት ሃይል ነዉ እርሰ በርስ በቃን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 10 місяців тому +8

    Best Gmn media ❤

  • @medihasen-ir2rl
    @medihasen-ir2rl 10 місяців тому +2

    Thanks brother 🙏👍

  • @endalkgate1100
    @endalkgate1100 10 місяців тому

    GMN ምርጡ በርታ ከሀገር የሚበልጥ የለም ብለህ ስለምትሰራ እናመሰግንሀለን ✌️🇪🇹።

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 10 місяців тому +35

    ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @save7997
    @save7997 10 місяців тому +15

    GMN 💚💛❤️🦁 Number one choice

  • @AbushSamuel
    @AbushSamuel 10 місяців тому +13

    GMN ETHIOPIA 🇪🇹 ♥️ ETHIOPIA 🇪🇹 GMN ETHIOPIA

  • @ZerihunMache-ff3hq
    @ZerihunMache-ff3hq 10 місяців тому +2

    አረፈ አቀራረብ 🙏🙏🙏❤️🇪🇹👈

  • @tewodrosfekadu2601
    @tewodrosfekadu2601 10 місяців тому

    ድል ለማትበገረው ኢትዮጵያ💪💪💪💪💪💪💪

  • @SeaduGragn-q6e
    @SeaduGragn-q6e 10 місяців тому

    ጎበዝ ምንም ይሁን ምን ያህስገር ጉዳይ ነው ጀግና በርታ

  • @abrahamhannibalthetraveller
    @abrahamhannibalthetraveller 10 місяців тому +28

    ኢትዮጵያን የምታሻግር የድሆች አባት
    ተባረክ!!!❤❤✝️❤❤

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 10 місяців тому +1

    GMN ❤ የምንጊዜም ምርጫዬ❤❤

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 10 місяців тому +10

    Mama Ethiopia 🇪🇹 blooming like Roses flowers 💐 day by day. I love to see mama Ethiopia 🇪🇹 great with all aspects with God's help. Wishing u all the best for all Ethiopians cost to cost. Love 😍 and peace ✌ for all Ethiopians.

  • @yhfgiff5749
    @yhfgiff5749 10 місяців тому +3

    እንኳን ደስ አቹሁ💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ግ

  • @GetahunGenemo
    @GetahunGenemo 10 місяців тому +20

    Thank you gmn Ethiopia continue your great job we love you ❤

  • @teshomedegu1484
    @teshomedegu1484 10 місяців тому +3

    Well come GMN

  • @mohasalihnuru19
    @mohasalihnuru19 10 місяців тому +1

    Ethiopiaዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeidAmin-m8k
    @SeidAmin-m8k 10 місяців тому +10

    ሰለም መጠክ

  • @selamawitgonderiwa8929
    @selamawitgonderiwa8929 10 місяців тому +2

    Selam le hageri ethiopia 💚💚💛💛❤❤😘💪

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 10 місяців тому +7

    በርታ
    ባንዳ ካደሚ ይውደም
    ኢትዮጲያ ትቅደም

  • @girmabeyan2585
    @girmabeyan2585 10 місяців тому +3

    አደርባይ እና ባንዳ ከእውቀት የራቁ የመንድር ዱርዬዎች በበዙብት ዘመን እንዲህ በሳልና ሀገርን ወደላቀ ልእልና ከፍ የሚያደርግ ምርጥ የጋዜጠኝነት ብቃት እንዲህ ስናገኝ ደስታችን ወሰን የለውም ፣ በጣም ሲበዛ እናመሰግናለን ፣ ክብረት ይስጥልን !! ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm 10 місяців тому +2

    Very nice information!!!!!!

  • @abdireabdire9607
    @abdireabdire9607 10 місяців тому +3

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የእግዚአብሔር ስጦታ