የክችን እቃ ማስቀመጫ በጣም በሚያምር መልኩ የተሰራ ጊራና ላይ ይለያል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • የክችን እቃ # ቡፌ # አልጋ # ቁም ሳጥን # ወሎ ጊራና #

КОМЕНТАРІ • 89

  • @ወሎጊራናቲዩብ
    @ወሎጊራናቲዩብ  3 місяці тому +9

    ማሰራት ለምትፈልጉ
    ሁሴን ሰይድ ጊራና
    0933172626
    0945748450

  • @xfhhcj4530
    @xfhhcj4530 2 місяці тому

    Masha allha

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 3 місяці тому +10

    ከከሚሴ የምትወስዱ ከደሴ ከኮቻ እህቶቼ ፅዲት ያለ በየ ሀገራችን አለ ብዙ የጊራና ልጆች አላችሁ

    • @ሀናንወሎዩቶብ
      @ሀናንወሎዩቶብ 3 місяці тому +1

      አወ ወላሂ ያገራችንን ልጆች እናበረታታ❤

    • @user-bh3w7
      @user-bh3w7 3 місяці тому

      እኔም ከደሰ እፈልጋለሁ ቁጥር ስጡኝ

    • @فوزيةالمطيري-ق9ص
      @فوزيةالمطيري-ق9ص 3 місяці тому +1

      እወላ የትራን እስፖርት በዛ ላይ በነጠ አይወስዱም የሻሁ ይላል

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 3 місяці тому

      @@فوزيةالمطيري-ق9ص የሻሂ ብቻ አይደለም ተከፍሎአቸው ነው የሚወስዱት

  • @user-ye7ye6no1d
    @user-ye7ye6no1d 17 днів тому

    ማሻአላህ ደስሲል

  • @MyLovemama-f7v
    @MyLovemama-f7v 3 місяці тому +3

    ወላሂ ደህና ነው የጊራና ልጆች ከሌላ ከመግዛት ይህ ጡሩ ነው

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 3 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 3 місяці тому

    ማሻአላህ በጣምሀሪፍ ዋጋነው ኢንሻአላህ እጠልበዋለሁ

  • @ፋጡማቢንትይማም
    @ፋጡማቢንትይማም 3 місяці тому +5

    አገራችን አምሮበታል

  • @swaa3739
    @swaa3739 3 місяці тому

    መሻአሏህ በጣም ምርጥ ነው

  • @ውሎአዳር
    @ውሎአዳር 3 місяці тому +2

    ማሻአላህ ያገሬ ልጆች በርቱልኝ እንገዛችኃለን በርቱ

  • @-ahadutube
    @-ahadutube 3 місяці тому +2

    ማሻ አሏህ በጣም ቆንጆ ነው በርታ ሀቢቢ

    • @HdbBseb-wx6we
      @HdbBseb-wx6we 3 місяці тому

      አብደላ 7በብለህ ብዙ ጊዜ የሰርቢስ ቪደወ ሰርተህ ነበር ለኩሺና የተብላ የምትሰራዉ ክፍል ይቺን ኪቺን ታስቀምጣለች

  • @محمد-ز5ك9ك
    @محمد-ز5ك9ك 3 місяці тому

    መሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 3 місяці тому +1

    ወለሂ ወገዉም በጠም ጡሩ ነዉ ለኔ ቅርብ ብዬን ብዬ ተመኜዉ❤

  • @zamzamzam6055
    @zamzamzam6055 3 місяці тому

    ጠክሩ አተም እደዚህ ሢመችህ አቅርብልን

  • @ywudjhsf9132
    @ywudjhsf9132 3 місяці тому +1

    ማሻ አሏህ እንኳንም ለዚህ ጊዜ ደረስን

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l 3 місяці тому +1

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ እናመሰግናለን ምርጥ ነው 😍😍😍👍👍👍👍

  • @aminataminat766
    @aminataminat766 3 місяці тому

    ግን ኤሉን አስተጣጠፉን አልቻለበትም እታጠፈበት ላይ እራሡን የቻለ መከፈቻ መሮር አለበት ማሻ አላህ

  • @zamzamzam6055
    @zamzamzam6055 3 місяці тому

    መሻአላህ እያዘዛችሁ በናት

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 3 місяці тому +1

    ዋለይኩምሠላምወራህመቱላሂ፡ወበርከቱ፡ማሻአላህ፡

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 3 місяці тому +2

    ኪችኑ እርካሺ ነዉ

  • @ywudjhsf9132
    @ywudjhsf9132 3 місяці тому +1

    በጥራት ነው ደሞ የተሰራው ማሻ አሏህ

  • @hadiyayoutube4148
    @hadiyayoutube4148 3 місяці тому +1

    ከተመቼህ እና ሸበካ ካገኘህ በዬሶስትቀኑ ቪዶ ልቀቅልን በርታ ወንድሜ

  • @user-tm4nt3nf4y
    @user-tm4nt3nf4y 3 місяці тому

    ወአለኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ቆጆ አሠራር ነዉ

  • @HufggMm
    @HufggMm 3 місяці тому

    ማሸሰአላህ በርታ ሀሱ

  • @Jameela-sb1rh
    @Jameela-sb1rh 3 місяці тому

    መሸአሏህ

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 3 місяці тому

    ኪችኑ አሪፍ ዋጋነው ዋጋው ሁሉን ያማከለነው መሻአሏህ

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 3 місяці тому

    ማሻ አለህ በርታ

  • @seadatube2974
    @seadatube2974 3 місяці тому

    ማሻአላ

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 3 місяці тому

    መሽ አላህ በርቱ

  • @ነኢማማነኢማማ
    @ነኢማማነኢማማ 3 місяці тому

    መሽአላህ

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 3 місяці тому +2

    እስኪ ላይክ አድርጉ

  • @emanhussen75
    @emanhussen75 3 місяці тому

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 3 місяці тому

    መሽአሏ እጂህ ይባረክ

  • @GoAs-b9m
    @GoAs-b9m 3 місяці тому

    አስላማሊክም👍👍👍👍

  • @GoAs-b9m
    @GoAs-b9m 3 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Fatuma-hc7qi
    @Fatuma-hc7qi 3 місяці тому

    እኔምእፈልጋለሁ❤❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 місяці тому

    ከሌላ አገረ ተመልፋት ምናለን ጥራት ካለው እገዛል

  • @RabiaseidRabbiaseid
    @RabiaseidRabbiaseid 3 місяці тому

    መሸአላሏህሁሴንነውእሚሰራው

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx 3 місяці тому

    ኢሸአላህ እናዛል አስቀምጥ ቁጥር ግን ዉሥጡ መቀባት አለበት

  • @DddrfGghjj3
    @DddrfGghjj3 3 місяці тому

    አሰላሙአሊይኩም መልሰልእሰኪ ቤት ላስገረፈነበር ቁጥርሰጠኝ የበለሙያ

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 3 місяці тому

    የውስጥ በር አሳየን ወድም አድስ ገቢ ነኝ

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d 3 місяці тому +1

    የልጆች አልጋ ስራልን

    • @MnGh-ku7ke
      @MnGh-ku7ke 3 місяці тому

      ስልኩን አውጭና አናግሪው

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 місяці тому

    እጨቱግን የምዲነው

  • @haooaadam5593
    @haooaadam5593 3 місяці тому

    ወአለይኩም ሰላም አይዞህ በርታ ወንድሜ ሲሚንቶ ስንት ነው ዋጋውን ንገረኝ 👍👍👍

  • @ywudjhsf9132
    @ywudjhsf9132 3 місяці тому

    አልጋው እና ሌላው ሳይሆን ኪችን ካቢኔቱን ችለውበታል

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 місяці тому

    ኧረእኔ እፈልጋለሁ ጊራናነኝ እጨፌውነኝ

  • @AliAli-wt5ey
    @AliAli-wt5ey 3 місяці тому

    መሻአላ እስኪየርሻቦታአሳየኝ

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p 3 місяці тому

    ክችንቱን በወጉ አሳየን በፎቶ

  • @zahrajetahon7819
    @zahrajetahon7819 3 місяці тому +3

    አልጋ ከፍራሽጋር ተሽጦ አያውቅም።

    • @MnGh-ku7ke
      @MnGh-ku7ke 3 місяці тому +1

      ለስርፕራይዚ ታዘዙት ገዚቶ ያስረክባል

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 місяці тому

    ወላሂ እቃው አስሊ ከሆነ እፈልጋለሁ ግን ጥራት አለው ወይ

  • @Aminu352
    @Aminu352 3 місяці тому

    Wealeykum selam werahmetulah weberekathu ከቻልክ ወንድሜ ኮምቦልቻ የአክሲዮን ቦታ ንገረኝ እባክህ ?

    • @zeharaawel1241
      @zeharaawel1241 3 місяці тому

      ለመግዛትነው

    • @Aminu352
      @Aminu352 3 місяці тому

      @@zeharaawel1241 ከተገኘ አወ

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 3 місяці тому

    ወላሒ እፈልጋለሁ

  • @aumumuhamadyutube1479
    @aumumuhamadyutube1479 3 місяці тому

    ሀሮ ያደርሳል

  • @Fcdf-jg5bv
    @Fcdf-jg5bv 3 місяці тому

    ራያ ቆቦ ታደርሳላችሁ

  • @user-ql5qc2qo3m
    @user-ql5qc2qo3m 3 місяці тому

    ስንት ብር ይፈጃል

  • @HalimaMuhamed-br1or
    @HalimaMuhamed-br1or 3 місяці тому

    አድስ አበባ ታደርሳላችሁ ? ትራስፕርትስ በነፃነው ወይስ ያስከፍላል ?

    • @fatumaadem9570
      @fatumaadem9570 Місяць тому

      አዲስ አባ ሞልቶልሽ ባይነት

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 3 місяці тому

    ቁጥር አስቀምጥልን

    • @MnGh-ku7ke
      @MnGh-ku7ke 3 місяці тому

      አስቀምጧል

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p 3 місяці тому

    እረ በወጉ አሳየን አቅርበህ ነው የቀረፂከው እፈልጋለሁ እኔ

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 3 місяці тому

    ሀልጋው ከነፍራሹ ነው ወይስ ከፍራሹ ውጭ መልስልኝ

  • @ፋጡማቢንትይማም
    @ፋጡማቢንትይማም 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ

  • @user-xg2kp3zn2f
    @user-xg2kp3zn2f 3 місяці тому

    ደስ ይላል

  • @gias1230
    @gias1230 3 місяці тому

    መሸአላህ

  • @Tmara-i8k
    @Tmara-i8k 3 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @user-ks9wp1hp2w
    @user-ks9wp1hp2w 3 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @Jahara-to1yc
    @Jahara-to1yc 3 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 3 місяці тому

    ማሻአላህ