ይሄንን የሚያምር ቤት ማን አስዋበው? በጣም ይለያል ማሻአሏህ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 43

  • @ወሎጊራናቲዩብ
    @ወሎጊራናቲዩብ  4 місяці тому +5

    ማሰራት ለምትፈልጉ
    0945748450

  • @ዜድየገጠሯ
    @ዜድየገጠሯ Місяць тому

    ❤❤❤❤ማሻ አላህ ሲያምር

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 2 місяці тому

    ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ

  • @محمدمحمد-ز3ف9ي
    @محمدمحمد-ز3ف9ي 4 місяці тому

    ማሻአላህ👍👍👍👍

  • @fjdj1474
    @fjdj1474 4 місяці тому

    መሻአላህ

  • @rahma4516
    @rahma4516 4 місяці тому

    ያምራል ማሻአሏህ

  • @ZemzemDerbwe-me5tv
    @ZemzemDerbwe-me5tv 4 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @حسينالدشو-ي5ش
    @حسينالدشو-ي5ش 4 місяці тому

    መሽአላህ

  • @ommuhamedtaji5739
    @ommuhamedtaji5739 4 місяці тому +3

    በዚህ ድዛይን ለማሰራት ሁለተኛግርፍ ላይ እሚወጣ ድዛይን አለደ?

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 4 місяці тому

    ማሻአላህ የአፊያየፍቅር ቤት ያድርግላቸው የመዳም ቅመሞች እንደዚህ አድርጌሳልሰራ ሀገርአልገባም እያላችሁእዚሁ እንዳታረጁ እንዳቅማችሁስሩ

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 4 місяці тому +4

    ወይኔ ኮርኒሱ ዝጉርጉር ያለ ነዉ

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 4 місяці тому +1

    አደኛ ነኝ ዛሬ

  • @اماني-خ1ك
    @اماني-خ1ك 3 місяці тому

    ስንትካሪነዉዋጋዉስቤቲፌኒሺሁኖስንትብሪፈጀ

  • @ፋኖስ-mo3ha4me9d
    @ፋኖስ-mo3ha4me9d 4 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @A.M.-h2s
    @A.M.-h2s 4 місяці тому

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @A.M.-h2s
    @A.M.-h2s 4 місяці тому

    አህለን ወንድማችን

  • @ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg
    @ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg 4 місяці тому

    የቤቱ ድዛይን ምን አይነትነው ተመችቶኛል

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 4 місяці тому

    ኮሜታተሮች ቅመሞችዬ በዚህ ላሰራው ከረልና ድዛይኑን እንደት አያችሁት እስኪ ሀሳብ ስጡኝ ❤

    • @ፈፋ
      @ፈፋ 4 місяці тому +1

      ኮረኒሡን ጀብሰም ቢሆን ይመረጣል እደራሴ ዱዛይን ለማዉጣት ብዙ እየተቆራረጠ ይወድቃል የብላስቲኩ ብሩም ብዙ ነዉ አንድ ሜትረ እምገዢበትን አንድ ከረጢት ጀብሰም ብገዢ ብዙ ይሰራል በራሴ ምርጫ ነዉ ያችን አላዉቅም እኔ እደዚህ ነዉ እማሠራዉ

    • @ፈፋ
      @ፈፋ 2 місяці тому

      ልክነሺ እኔም እንዳንቺ ነዉ ያሰብኩት ጀብሰም ነዉ እማረገዉ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому +1

    የኔሳላው ሻወረቤቱንነው እሚያክለው😂😂😂😂😂

  • @HassenSeid-yq2yh
    @HassenSeid-yq2yh 4 місяці тому

    ስንት ይ ፈጃል

  • @hawa-or8xk
    @hawa-or8xk 4 місяці тому

    የጂብሰም ኮርኒስ ዲዛይን ልቀቅልን ፍሺንፍይኑን

  • @hawaa4738
    @hawaa4738 4 місяці тому

    መሸአላህ ያምራን ባሁን ሰአት 6 ክላስ የቡሉኬት ቤት ስት የስጀምረዋን ጊራና ????????????😎😎😎😎

  • @እሙዬኢቱብወሎያዋ
    @እሙዬኢቱብወሎያዋ 4 місяці тому

    የኔንምቤት ይዘህ ብቅበል ሺጥልኝያልኩህን

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому +1

    ወዶቹ ገብጋባናቸው ብረ እንልካል የሚሠሩትቤት ጠባብነው 😢😢😢 የኔቤት አሶ አስጠላኝ 😢ኤጭ ሰፊቤትባየሁ ቁጥረ ፀብ እየፈጠረኩ ተሸገረኩ😢😢😂

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 4 місяці тому

      ይበቃሻልሰውእንደቤቱነው እኒህየሞላላቸውናቸው ጢስቤትምቀለምአስቀብተዋል

    • @እንዴግቲዮብ
      @እንዴግቲዮብ 4 місяці тому

      የኔ ቢጤ ምርጥ ቤት ባየሁ ቁጥር የኔ ያስጠላኛል

  • @ተወከልአላህ-ተ9ቨ
    @ተወከልአላህ-ተ9ቨ 4 місяці тому +2

    ኮርኒሱና ጅብሰሙ ስት ይፈጃል ቀለሙ ጋር ለ70 ቆርቆሮ ባአላህ እዳታልፈኝ ንገረኝ ወድሜዋ

    • @Zahara-j6f
      @Zahara-j6f 4 місяці тому

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому

    መልኩ ያው እዴኔቤትነው

    • @AaSs-bt7yg
      @AaSs-bt7yg 4 місяці тому

      የምትኖሪበትይሁንውደ

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 4 місяці тому

    ወንድማችን ሀሰን ፕላስቱኩ በካሬ ስንት ነው ከኔ ህንፃ መደብር ነው የተገዛው ብለሀል ውርጌሳ እንድትልክልኝ ይኸ ከረል ሁሉም ካለህ በካሬ ስንት ነው አሳውቀኝ ወንድማችን ብርሃንንም አናግረዋለሁ ቁጥሩን አስቀምጠህልናል

  • @mahboobajordan1267
    @mahboobajordan1267 4 місяці тому

    ቦታ አለኝ ቤት ለመጀመር ፈራሁ አያልቅም ብየ በዛላይ ጠለብ ቤት ተሠርቶ😢ምን ይሻለኛል እህቶቸ?

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 4 місяці тому

      ጀምሪ ቤት ወሳኝ ነው

    • @jxjddjsrjrje9451
      @jxjddjsrjrje9451 4 місяці тому

      ከመጣሽ ብዙ ጊዜ ካልሆነሽ ትሰሪዋለሽ ጀምሪ ቆይተሽ ከሆነ ግን ይሠለችሻል

  • @saadahsa1541
    @saadahsa1541 4 місяці тому

    ዉስጡ ተገርፏል አልተገረፈም ሀሰን?