ሰበር - በአዲስ አበባ ጥብቅ ህግ ወጣ | UAEና ሱዳን ተፋጠጡ | ትራምፕ እስራኤልን አስጠነቀቁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

КОМЕНТАРІ • 116

  • @Lenafekr
    @Lenafekr Місяць тому +17

    በጣም ጥሩ ህግ ነው አገራችን ኢትዮጵያ መንፀዕና መያዝ አለብን

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk Місяць тому +14

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠለም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

    • @tsehay9899
      @tsehay9899 Місяць тому

      ❤ Ameen Ameen Ameen 🙏

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 Місяць тому

      Ameb amen tabarki❤❤

  • @EliasAbebe-w5i
    @EliasAbebe-w5i Місяць тому +7

    የተጋነነ ቅጣት ቢሆንም ለከተማዋ ዕድገትና ንጽህና ሕጉ አስፈላጊ ነው ። በቅድሚያ ህዝቡን በተደጋጋሚ ማስተማር ከአስተዳደሩ የሚጠበቅ ይሆናል ። ሁላችንም የከተማዋን ንጽህና የመጠበቅና የማስጠበቅ ኃላፊነት አለብን ። ሰላም ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ይሁን ። አሜን!!!

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Місяць тому +12

    በጠዋቱ ጥሩ ህግ ሰማን ሰው ለገንዘብ ሲል ይጠነቀቃል ግን መፀዳጃቤቶች በጣም መሰራት አለባቸው መቼም ሽንት ከመጣ ግዜ አይሰጥም መታመምም አለ

  • @Gelane1
    @Gelane1 Місяць тому +5

    ትክክል ነው እግዛአብሔር ይባርኮት
    ካንቲባችን ይህ ድን ቅ
    ነው ለአገራችነ ዘመኖ
    ይባረክ።

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Місяць тому +3

    Yes, the new law is very very important for Addis Ababa.

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy Місяць тому +3

    ትክክል በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @Umnassim4533
    @Umnassim4533 Місяць тому +2

    Excellent decisions. People need to be aware our city need to be kept clean.

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 Місяць тому +4

    ይህ ኮ በየትኛውም ውጪ ሃገራት ያለ ሕግ ነው
    እንድህ ካልሆነ ሰው እንዳ እንስሳ በየመንገዱ እያራ ከተማውን መግማማቱ አይቀርም ስለዚህ ሕጉ በጣም ጥሩ ነው

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Місяць тому +1

    እሰይ ደስየምልህግነው ቆሻመጣያ ይለመድ ❤❤

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 Місяць тому +1

    አሪፈ ህግ ነው ማሻ አላህ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Місяць тому +6

    ደግ.አረገች.ወ/ሮ.አዳነች🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hamuzy
    @hamuzy Місяць тому +1

    የአዲሳባ ህግ ምርጥ ህግ ነው

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s Місяць тому +1

    Bravooo🎉🎉🎉🎉የሚያበላሹ መቀጣት አለበት ደስ ይላል አዲሱ ህግ ተመችቶኛል

  • @Mekiii998
    @Mekiii998 Місяць тому +5

    ቴዲ አፍሮ እናመሰግናለን ለጎፋ ህዝብ ድጋፍ አድርግ!!እባካችሁ ቴዲ ኑሪልኝ በሉልኝ 🙏

    • @B2D3
      @B2D3 Місяць тому

      😂😂ሲመጣ እንነግረዋለን

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 Місяць тому +6

    ይህ ትክክለኛ ህግ ነው ግን የቆሻሻ መጣያ እቃዎችን በየቦታው ማስቀመጥ አትርሱ በቅጣቱ እንስማማለን

  • @MiftahEdris-um4yo
    @MiftahEdris-um4yo Місяць тому +4

    አቢዬ ቪዲዮ ላይ አዲሳባ የሚለውን ፅሁፍ በእንግሊዝኛም ባልተፃፈው ሳይድ ብትፅፍበት የሌላ ሀገር ሰው ቪዲዮውን ሲመለከተው እንግሊዝኛ አለማቀፍ ቋንቋ ስለሆነ የአዲሳባ ጎዳና መሆኑን ይረዳል ለማየትም ይጓጓል።

  • @fikerhailu2442
    @fikerhailu2442 Місяць тому +1

    እውነት

  • @zd820
    @zd820 Місяць тому +2

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ አቤል እና መሰግናለን ክበርልን

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i Місяць тому +12

    ትክክልነው እንደማንኛውም አለም ህግ በህግነቱ መከበር አለበት ።

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw Місяць тому +4

    አዎ የኛ ህዝብ አይሰማም ገዘብ ቅጣትና አስር እጂ ህግ ምማምንና ሀገራዊ ስሜት አይሰማቸውም ጥሩ አደረገ

  • @bettyjosef1180
    @bettyjosef1180 Місяць тому +2

    የወጣው ህግ እጅግ ትክክል ነው፣ ምክንያቱም ይህን ህዝብ በምን ታስተምረዋለህ፣

  • @aboodygg3983
    @aboodygg3983 Місяць тому +1

    የወጣው ሕግ ወቅቱ የጠበቀ ነወ በጣም ጥሩ ነው

  • @HHh-sm4lz
    @HHh-sm4lz Місяць тому +6

    ምርጥ ህግ

  • @HenokTadesse-jy4pz
    @HenokTadesse-jy4pz Місяць тому +12

    ትክክል

  • @mohamedbiza1679
    @mohamedbiza1679 Місяць тому

    Great job even if it is very late!!!!

  • @adanekorbu2641
    @adanekorbu2641 Місяць тому +1

    ጥሩ ህግ ነዉ ሀገር በህግ ነዉ ምትመራዉ አለቀ!

  • @Maggie-iq8lx
    @Maggie-iq8lx Місяць тому

    That is significant ! Thank you Mayor Abebe!

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Місяць тому

    😂😂😂😂አቤልሻ መሀድስሆንክ ስወድህ ❤❤❤❤❤ፈጣርይጠብቅህ

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 Місяць тому

    ፅዳትን በተመለከተ በወጣው ህግ እኔ በግሌ በጣም ደስ ብሎኛል , እስከመጨረሻው ቀጣይ እንዲሆንና ምንም ኣድልኦ የሌለበት ስራ እንዲሰራ ምኞቴ ነው .

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 Місяць тому +1

    በተለይ በፅዳቱ በኩል መንግስት የወሰደው እርምጃ በጣም እጅግ የሚደገፍ ተግባር ነው መንግስት ሆይ በርታልን ይብቃ! ተግማምቶ መኖር።እስት የፀዳች የበለፀገች ከድህነት የተላቀቀች ልዩ እኢትዮጲያን ለአድሱ ተዉልድ እንድናስረክብ ሁላችነም አሁን ነዉ ከመንገስት ጋር መቆም ያለብን ሁሉንም ክፋት ትተን በይቅርታ ልብ መፅናት አለብን
    አቤሎ እደራ የቤቱንም ጉደይ ከሚልዬን ዉረዱ በላቸዉ በተለይ በአረብ ሀገራት እድሜያ ሁሉ ለተንከራተትነዉ ታሳብ በማድረግ እናመሰግናለን አቤል ።

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 Місяць тому +7

    ደስ የምል ሕግ
    ይህ ነው ከሀገር ማሰብ

  • @seyawadem
    @seyawadem Місяць тому +2

    እንደው አቤሎ ምን አርጉ ነው እምትለን በጦርነት በምትታመስበት ሃገር ህዝብ እንደቅጠል በሚረግፍባት ሃገር ይህን ያክል ማስታወቂያ ሸም ነው ራስ ወዳድነት

    • @Amhara-Ethiopian
      @Amhara-Ethiopian Місяць тому

      አይገርምም የወይኗ ልጅ youtube የሚከፍለኝ አይበቃኝም ብሎ ሲስገበገብ ከህዝብ ይልቅ ብር በለጠበት ! ወይዘሮ ወይኗን ስግብግብ እራስ ወዳድ ልጅ ስለወለዱልን እናመሰግናቸዋለን ! ሰፈራቸውን ካወክ ንገረኝ ሄደን እናመሰግናቸዋለን ፡፡

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Місяць тому

      ሸም 😂😂😂😂

    • @samuelgiosue1017
      @samuelgiosue1017 Місяць тому

      ድንጋይ ራስ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Місяць тому +1

    በትክክል ሕጉ መዉጣቱ አስፈላጊ ነዉ

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳን ህጉን እንድንፈፅም በጣም ደስ ይላል ህጉ እስቲ ልብ ይስጠን ፅዳት ልባምነት ነው

  • @TeddyAlazar
    @TeddyAlazar Місяць тому +11

    ትክክል ህግና ድብ መከበር አበት

  • @MatherAbiye
    @MatherAbiye Місяць тому

    በጣም አሪፍነው

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Місяць тому

    የምፈልገው. ፅዳት. እሠይ

  • @Firohiwi
    @Firohiwi Місяць тому +1

    Good news

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom Місяць тому

    በጣም ጡሩ ቂጣት ነው ግን ጫማ yeqosheshe ሰው ከተማ ላይ sinqesaqes ከተገኘ ስንት ነው እስክ ጠይቃቸዉ ለ መረጃ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @kedijamanora8034
    @kedijamanora8034 Місяць тому +1

    Bravo!Addis abeba.

  • @feyselgemale
    @feyselgemale Місяць тому +1

    ወይኔ ባሌ ሹፌር ነው ዛፍ ከገጨ ምን ይውጠኛል ብር ከሆነ ወፍ የለኝም😂😂😂

  • @Zoo5365-x2t
    @Zoo5365-x2t Місяць тому

    እጅግ በጣም አስፈላጊ ተቀባይነት ያለው እና ተጠናክሮ ሊቀጥ የሚገባው ህግ ነው እንደሚተገበር ተስፋ እናደርጋለን ይህ አሰራር እና ህግ በክልል ከተሞች በዞን እና በወረዳ ከተሞች ሁሉ ሊተገበሩ ይገባል።

  • @selam3401
    @selam3401 Місяць тому +1

    ይሄ ህግ ድሬዳዋ ቢወጣ ጥሩ ነበር

  • @AndenurAbdenurBedru
    @AndenurAbdenurBedru Місяць тому

    ሐገራችን ሁሉም ነገር በሲስተም ቢገነባ ጥሩ ነው ሁሉንም የሚገዛ ህግ ያስፈልገናል ህዝብን ም የመንግስት አካላትም ሲስተሙ ከተዘረጋ ህግ ይገዛቸዋል ሁሉም እኩል በህግ ይተታደራል ከወረዳ እስከ ላይኛው የመንግስት
    መስሪያ ቤት የሚንገላታ አይኖርም

  • @MASRT.
    @MASRT. Місяць тому

    ❤️yes አባ አብአ

  • @mewdediemnwagaw2196
    @mewdediemnwagaw2196 Місяць тому

    ቆሻሻውን በተመለከተ ጥሩ ህግ ነዉ። የዘንባባው ነገር ግን በጣም ገርሞኛል የሰው ነፍስ የረከሰባት ሀገር 💔😭😭😭አብይ ሆይ መጨረሻህን ያሳየኝ🙏🙏🙏

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Місяць тому +1

    አይ ብልፅግና መጨረሻው እሱም እንደሚፀዳ አለማወቁ ያሳዝነኛል ደሀን ማሳደድ ውጤቱን ያየዋል ሀብቶሞች ብቻ ተመችቶን እንኑር ሰው ይሙት ለሬሳው ጥላ እንዲሆን ችግኝ እንተክላለነ ያለው የደሀ ደም ይፈርድበታል

  • @Mustafa-o6y
    @Mustafa-o6y Місяць тому

    AA must be clean and beautiful ❤️❤️❤️

  • @JamalMohamed-z8m
    @JamalMohamed-z8m Місяць тому +1

  • @AbdilmejidNuriye
    @AbdilmejidNuriye Місяць тому

    Tankers my birzare

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Місяць тому +1

    በተለይ የመጸዳጃው ጉጃይ አንጀቴን ነው ያራሰኝ😄💃🏃‍♀️።በነካ እጅ ለሰው ልጅ ዘር አካባቢህ አይደምም እየተባለ በዘር ተኮር ጭፍጨፋ ይታሰብበት 😢

  • @KenanKimo
    @KenanKimo Місяць тому

    Abi tru sra new keep it bro gn ye ye adiss abeba background betam bezetewal bitqeryo turu new

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n Місяць тому +1

    አይ 7ኛው ንጉስ
    ከቅጣት በፊት ትምህርት
    ከኮሪደር በፊት አገርነት ለህዝብ አብሮነት
    በሰላም ወቶ መግባትን ብታስቀድም በፈቃደኝነት የሚተባበሩ ባለሀንትና የተማሩ ነበሩ::መጨረሻውን ማየት ግን በጣም ያጏጏል!!! መቸም መንደር ላይ ማተኮር ያው መንደርን ሊያሳምር ይችላል ሞቶ የሚቀበር እድለኛም ጥላ ሊያገኝ ይችላል! ነገሩ ግን ወዲህ ነው የቆየ ያየዋል!!!

  • @oreoqueen6025
    @oreoqueen6025 Місяць тому

    I agree

  • @FareieFareie
    @FareieFareie Місяць тому

    መሻላ ሀገራች ዱባይን ልቶሆን ነው

  • @et2507
    @et2507 Місяць тому +2

    እጀ ጠባብ
    ========
    መቸም በየሩሳሌም ኣምባሲ የከፈቱ ትራምብ እና ጓቴማላ ብቻ ናቸ:: ጩቤ ጩባን ወለዴ:: በኣመሪካን ኣውሮጳ China etcetera የጪቤ ቢዝነስ የትየለለ ነ::ወገባቸ ላይ $1 billion ኣዲርገው ጎራዴ ሴልፎን ኣይነት ኩሉ ይሸልሉበታል :: ፑፑሳ ምግብ ኣይነት ነ::

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 Місяць тому

    አዲስ አበባ እንደዚሕ ከጸዳት ስምዋ አዲሰሰ አበባ ሳይሆን " አዲስ ጻእዳ " ትባላለች ያው ነጭ አዲሳባ ማለት ነው።

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 Місяць тому

    በምንኛውም ሁኔታ ህግ መከበር አለበት ሌሎች አገሮች የመጀመሪያው ቀይ መሰመር ህግ ማክበር ነው

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Місяць тому

    ሰላም.አቤሎ

  • @AbdulmananAbdurahman-xc3lu
    @AbdulmananAbdurahman-xc3lu Місяць тому

    እነሱ መቸ ፀዱና ነው ስለፅዳት የምያወሩት ሌቦች የደሀ ፀር

  • @eskindermohammed6254
    @eskindermohammed6254 Місяць тому +1

    በድህነቷ ግማቷ ትልነበር እናቴ

  • @MohmedDawed-j7d
    @MohmedDawed-j7d Місяць тому

    ቤት እየገነባን ነው በዚ እየሰራን በዛ እያፈራረስን ነው ቀድመው ይመዝገቡ ከተመዘገቡ ቀድመን እናፈርሰልዎታለን
    እንድ ቤት ካስመዘገቡ እኛ ሁለት አድርገን እናፈርስለዎታለን

  • @davewole1725
    @davewole1725 Місяць тому +2

    የቆሻሻ መጣያ በየቦታዉ አስቀምጡልን ይሄ 🫵🏼የናንተ ግዴታ ነዉ 💯እኛም ህጉን እናከብራለን💁🏽‍♂️

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Місяць тому +1

    ትራንፕ.ፈጣሪ.ይጠብቀው

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 Місяць тому

    Esey meketat get new

  • @ShibireeDamxee
    @ShibireeDamxee Місяць тому

    Abel ❤❤

  • @All.don2024
    @All.don2024 Місяць тому

    ውጭ ሀገር ብጣሽ ወረቀት መንገድ ላይ ስትጥል ከተያዝክ 1000 ብር ነው የሚቆነድድህ ያ ማለት በ ኢትዮጲያ በጣም ብዙ ብር ማለት ነው። ስልጣኔ በቲክ ቶክ ብቻ አደለም በርቱ ለራሳችሁ ሀገር ማማር እና ለጤናችሁ ነው።

  • @ShibireeDamxee
    @ShibireeDamxee Місяць тому

    Abesa nek iko

  • @juharaman3934
    @juharaman3934 Місяць тому

    ትውከት በፌስታል ቋጥሮ ከታክሲ
    መስኮት መወርወር ቅጣት የለውም?
    ከተማዋን እያሽበረቃት ያለው እሱ ነው
    መብትና ግዴታ እስኪመስል ድረስ

  • @tube-qs5wg
    @tube-qs5wg Місяць тому

    እንደምን አደራችሁ❤❤❤❤❤🎉

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 Місяць тому +2

      እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏☝

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 Місяць тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @ከዚህምከዚያም-ረ9ዀ
    @ከዚህምከዚያም-ረ9ዀ Місяць тому

    ትራምፕ ፕሬዚዳንት ሆኑ እንዴ?

  • @etonegat6564
    @etonegat6564 Місяць тому

    ለዘባባ እዲህ ሲባል ያብይ መግስት የሠው ሂወት ብቻ እረክሦበታል አየ አብህ በየትኛውም አለም አይመችህ

  • @elenifeleke
    @elenifeleke Місяць тому

    Behak bihon tirunw .

  • @marakia.7991
    @marakia.7991 Місяць тому

    Selamawi sew beleboch megedeles min aynet hig wetalachew?

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Місяць тому

    👏🇪🇹👍

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Місяць тому

    Batkikl❤🎉🎉🎉

  • @אסי-ב5ט
    @אסי-ב5ט Місяць тому

    በምስል የተደገፈውን አቅርበህ እውነቱን ብታወራ ምን ይጎድልብሃል በውሽት የተመረዛችሁ በደማችሁ ውስጥ እደካስር የተስራጨ ነው

  • @TaherJemal
    @TaherJemal Місяць тому

    ኢማራት በኣቶ አቢ አርጋ እያሸጋገረች መሆናን ሁሉ ያወቀው ነው.

  • @ZubeydeAhmad
    @ZubeydeAhmad Місяць тому

    Motttttt la asbarewa yuedetwaaa Israel

  • @ZubeydeAhmad
    @ZubeydeAhmad Місяць тому

    Dellllll bagafff eytagdlllu lalu nexeuhan plestineoch 😢

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Місяць тому

    ኢሜሬት ዱባይ የኡትዮጵይም መሳሪያ አቅራቢ ናት የሊቢያን አማፂውን ኮሌኔር ሃፍታርን የምትረዳው ዱባይ ናት ሱማሊያን እየበጠበጠች የምትገኘውም ዱባይ ናት በኮንጎ በዛምብያ በማሊ ቡርካታ የአፍሪካ አገሮች እኔን ታስገባለች ከፓለስቲኖችን ጭፍጨፋ በመደገፍ ከእስራኤል ጋር ግንኙነቷን ቀጥላለች

  • @DHMW26
    @DHMW26 Місяць тому

    ለሕግ አንገዛ ኢትዮጵያኞች በተለይ አጥር ስር ለምትሽኑ ምታሩ 😎 ሰው ሀገር ወጥታቹ ቅጣቱን ባያችሁት......

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 Місяць тому

    Trump 💪💪💪💪💪

  • @AbduYimam-bf4vc
    @AbduYimam-bf4vc Місяць тому

    አካላዊይ ብቃት ቅጣት ተሙቺኝ ክክክክ

  • @AbduAbdu-lj5oo
    @AbduAbdu-lj5oo Місяць тому

    😂😂😂😂አድስአበቤ

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u Місяць тому

    አንተ ደሞ ዝምብለህ የራስህን ጥቅም ብቻ እያየህ ታስተዋውቃአለህ ከኋላቸው ያሉትን ችግሮች ለምን
    አታስተዋውቅም? ? ? ቤት መግዛት ለሚፈልጉ ጥንቃቄ ይደረግ

  • @MohdHas-uz1cs
    @MohdHas-uz1cs Місяць тому

    ዘባባ መግጨት 😂😂 ሰዉ እየሞተ ዘባባ ምንያረጋል ምድረሌባ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Місяць тому

      እውነት ተባረኩ

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283 Місяць тому

    የቆሻሻ መጣያ በየቦታው አድርጉ መፀዳጃ ቤትም እናተም ግዴታችሁ ነው።

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC Місяць тому

    MEMIHIR ZEMEDKUN BEKELE IRSWO BAHIR MADO SILALU RELATIVELY SAFE NEWOT. AGER BET YALUT INDERSWO SAFE AYDOLUM!! SILEZIH SIM WEIM LOCATION AYNAGERU. YILEMENALU!!!

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC Місяць тому

    MEMIHIR ZEMEDKUN YEMISETUTIN AGELGILOT ACKNOWLEDGE INDERGALEN. BEQA SILRASWO SINAGERU GIZE AYFIJU. SIRAWON YIQETILU!!!!

  • @ZubeydeAhmad
    @ZubeydeAhmad Місяць тому

    Motttttt la yuedetwaaa asbarewa Israel euna la yuedetwaaa shyxxxan America ❌❌

  • @BruhTena
    @BruhTena Місяць тому

    ማስታወቂያን ትንሽ ቀደዳ አበዛህበት

  • @hananabdena4051
    @hananabdena4051 Місяць тому +3

    ጥሩ ህግ ነው

  • @rehanayassin6346
    @rehanayassin6346 Місяць тому +40

    በጣም ጥሩ ህግ ነው የአገራችንን ንጽህና በድንብ መጠበቅ አለብን

  • @53067
    @53067 Місяць тому +1

    በጣም ደስ የሚል ህግ😎❤❤❤

  • @samuelgiosue1017
    @samuelgiosue1017 Місяць тому

    ትክክል

  • @selam3401
    @selam3401 Місяць тому +1

    ይሄ ህግ ድሬዳዋ ቢወጣ ጥሩ ነበር

  • @makiyasharief3208
    @makiyasharief3208 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @ZubeydeAhmad
    @ZubeydeAhmad Місяць тому

    Motttttt la asbarewa yuedetwaaa Israel