Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Wishing ያቹ በጣም ያሳፍራል አዲሰ አበባ የሚውጣት እያለክ አትለፍልፍ respect Ethiopia 🇪🇹
መስቀል ከመ ሪት ይነሳ የሀይማኖት አባቶች ለምን ዝም ይላሉ?
አብዶ አሊ በል
እግዚአብሔር ስላሌ ምንም አንሆንም አሜን።
የአብይ አህመድ ግፍ የመሬት መንቀጥቀጥ ብቻ አደለም ሌላ ነገር ባለመጣብን።
ምናለ ነጥሎ ቤተመገስቱን በዋጠው
ዴዉን ደዉነ u😂🤣
እስራኤልን የምጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም እግዚአብሔር አለ 100%100 ምንም አንሆንም።
አዲስ አበባ ላይ ግፍ በስቶል ግፉ ነው
አልስራም አለኝ ቪዲዮው
ምንም ስሌለኝ ምንም አያሳስብኝም ሞት ድሀ ለሚጮቁት 😊
አዲስ አበባ የፈጣሪ ቁጣ እያልክ ሚድያ ላይ እግዚአብሔር በሌለበት አትመኝላት ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠበቃታል እንዳተ ምኞት አያጠፋትም ተፈጥሮን ክስተት ከ እግዚአብሔር ጋር አታያይዝ
❤❤❤❤💪💪💪💪🫶🏻🫶🏻🇪🇹
8ጊዜ አይደለም አላቋረጠም እየተንቀጠቀጠ ነው ከአዋሽ ፈንታሌ😅
Menamenu yewath ate dedeb
የዉጪዉ ዜይና አሌቀቢ🤭
Yeeeeeeee wf ?
ይህ አራዳሃ ሞሪት ነው. ኢትዮጵያ ግን እግዚአብሔር ይጠብቃል.
ሪልእስቴቶች በቀጫጭን ፌሮ ስለሚሰሩ አደጋ ላይ ነው
ጋዜጠኝነት ሙያ ስትማር ህዝብን ማሸበር major course ነበር? በጣም አሳፋሪ ባለሙያ ነህ! እንዲህ በግነት የምታወራው ወሬ ማስረጃ አቅርብ ብትባል... ምንም አታቀርብም
እሳተገሞራው ውሃ እየገባበት ስለሆነ ጉዱ ገና ነው 😂 😂ለትርፍ የተሰሩ ሪል እስቴቶች ፣ አባዶ ፣ ሃያት እና አራብሳ ያሉ ኮንዶሚንዬሞች የመሬት ምንጣፍ እንዳይሆኑ ስጋት አለኝ!!
አይ ጋዜጠኝነት እምነት ነው እያወራኸን ያለኸው እስኪ በቪዲዮ አሳየን
ጋዜጠኛ ሣይሆን ይሄ መርዶ ነጋሪ ነው ኡፍ
አረደ ዴይሊ በጠም ጋርማሀኛል ያአክሱም ታማሪዎችን ያህጀብ ጋፈፈ እንዴት በልሰማ አላፍከው ነው እንደ እትዮጲያ ጋዜጠኞች አንታም ደጋፊ ነህ
Who said it is gonna swallow Addis Ababa. Totally non-professional and extreme exaggeration.
በፖሌትካ ስታጋንን ንግድህ ነው ተብሎ ዝም ተባለ፣ ህዝብን እያሸበሩ ብዝነስ ግን የለም። አደብህን ግዛ።
ሂድ ሟርተኛ ሁሉም ነገር ያለው በፈጣሪ እጅ ነው ስለሠማንህ አበዛኸው
Wishing ያቹ በጣም ያሳፍራል
አዲሰ አበባ የሚውጣት እያለክ አትለፍልፍ respect Ethiopia 🇪🇹
መስቀል ከመ ሪት ይነሳ የሀይማኖት አባቶች ለምን ዝም ይላሉ?
አብዶ አሊ በል
እግዚአብሔር ስላሌ ምንም አንሆንም አሜን።
የአብይ አህመድ ግፍ የመሬት መንቀጥቀጥ ብቻ አደለም ሌላ ነገር ባለመጣብን።
ምናለ ነጥሎ ቤተመገስቱን በዋጠው
ዴዉን ደዉነ u😂🤣
እስራኤልን የምጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም እግዚአብሔር አለ 100%100 ምንም አንሆንም።
አዲስ አበባ ላይ ግፍ በስቶል ግፉ ነው
አልስራም አለኝ ቪዲዮው
ምንም ስሌለኝ ምንም አያሳስብኝም ሞት ድሀ ለሚጮቁት 😊
አዲስ አበባ የፈጣሪ ቁጣ እያልክ ሚድያ ላይ እግዚአብሔር በሌለበት አትመኝላት ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠበቃታል እንዳተ ምኞት አያጠፋትም ተፈጥሮን ክስተት ከ እግዚአብሔር ጋር አታያይዝ
❤❤❤❤💪💪💪💪🫶🏻🫶🏻🇪🇹
8ጊዜ አይደለም አላቋረጠም እየተንቀጠቀጠ ነው ከአዋሽ ፈንታሌ😅
Menamenu yewath ate dedeb
የዉጪዉ ዜይና አሌቀቢ🤭
Yeeeeeeee wf ?
ይህ አራዳሃ ሞሪት ነው. ኢትዮጵያ ግን እግዚአብሔር ይጠብቃል.
ሪልእስቴቶች በቀጫጭን ፌሮ ስለሚሰሩ አደጋ ላይ ነው
ጋዜጠኝነት ሙያ ስትማር ህዝብን ማሸበር major course ነበር? በጣም አሳፋሪ ባለሙያ ነህ! እንዲህ በግነት የምታወራው ወሬ ማስረጃ አቅርብ ብትባል... ምንም አታቀርብም
እሳተገሞራው ውሃ እየገባበት ስለሆነ ጉዱ ገና ነው
😂 😂
ለትርፍ የተሰሩ ሪል እስቴቶች ፣ አባዶ ፣ ሃያት እና አራብሳ ያሉ ኮንዶሚንዬሞች የመሬት ምንጣፍ እንዳይሆኑ ስጋት አለኝ!!