የጫካ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ጉብኝቴ - አስደማሚ ሂደት። Addis Ababa Walking Tour - Chaka Project.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @AddisAbabaClose-up
    @AddisAbabaClose-up  23 години тому +1

    ብዙዎች ለጠየቃችሁኝ እየተሠራ ያለው በዋነኛነት ስማርት ሲቲ ሲሆን ቤተ መንግሥቱ የግንባታው አንድ አካል ነው እንጂ ዋነኛው አይደለም። ይህ ይታወቃል በሚል ነው። ሆኖም በአሁኑ ወቅት እየተካሄዱ ያሉት በአብዛኛው የመንገዶች፣ የአረንጓዴ ልማትና የመሳሰሉ ሥራዎች ናቸው።

  • @mtikualemayehu5765
    @mtikualemayehu5765 10 годин тому

    Very good presentation , great !!!

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 7 годин тому

    Tnx.bro.

  • @amsalumulugeta3786
    @amsalumulugeta3786 День тому +2

    The subtitles help understand the project. Very good video, thanks.

  • @samsonyohannes161
    @samsonyohannes161 День тому +4

    ይህ ፕሮጄክት ጫካ ፕሮጄክት ተብሎ ሲተዋወቅ ጠ/ሚኒስትሮ ለካብኔዎቻቸው ሲያስተዋውቁ አይቻለሁ፤ቤተመንግስት እየተባለ የሚነገረው ጫፍ ተይዞ የሚወራ ወሬ መሆኑን ከገለጻቸው ተረድቻለሁ። መለስተኛ ዘመናዊ ከተማ ሊባል ይቻላል።በአደጉት ሃግራት satelite city ይባላል። ይህም የሚገነባበት ምክንያት አንድ ከተማ በህዝብ ብዛት ሲጨናነቅ ብዙ ርቆ ሳይኬድ በቅርብ ርቀት የሚከተም ከተማ ነው። ስለዚህ ለኛ ይህንን ከማቅረብህ በፊት ስለሁኔታው ቅድሚያ ተዘጋጅተህ ቢሆን የበለጠ ጥሩ ይሆናል።

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up  23 години тому

      ብዙዎች ለጠየቃችሁኝ እየተሠራ ያለው በዋነኛነት ስማርት ሲቲ ሲሆን ቤተ መንግሥቱ የግንባታው አንድ አካል ነው እንጂ ዋነኛው አይደለም። ይህ ይታወቃል በሚል ነው። ሆኖም በአሁኑ ወቅት እየተካሄዱ ያሉት በአብዛኛው የመንገዶች፣ የአረንጓዴ ልማትና የመሳሰሉ ሥራዎች ናቸው። ለአስተያየትህ አመሠግናለሁ።

  • @Eremenew
    @Eremenew 22 години тому

    Tikikil. Ye ihadig, ye jawisa ena yeshe Wendel museum yehonal. Wenjelun wede dr abiy yemiyazorut, zerfia yeqerebachew junta ena bandawoch hodamoch nachew.

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 12 годин тому

    ለተገደሉት ሚሊዮኖች መታሰቢያ እናደርገዋለን።

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 День тому

    ባክእ ወንድሜ ምን እንደደረሰ ግንባታው ትክክለኛ መረጃ ብትሰት መልካም ነው፣አመሰግናለውይ።

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up  23 години тому +1

      እሺ በቀጣይ ቪዲዮ አቀርባለሁ አመሠግናለሁ።

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 12 годин тому

      @AddisAbabaClose-up Thanks from my hert from Chicago USA.

  • @alifethiopia
    @alifethiopia 2 години тому

    I can't help but wonder how many industries and factories might arise from this poorly timed project. Did you know that just 170 km away from it, there is a lack of clean water and a concerning security situation? It's simply unacceptable.

  • @eyobzewde6548
    @eyobzewde6548 День тому +1

    የሚሰሩትን የልማት ስራ ማሳየትክ ጥሩ ስራ ሆኖ ሳለ ትክክለኛ መረጃ በእውቀት ወይም በመረጃ የተደገፈ ቢሆን ይመረጣል ,የሚሰራው ስራ Smart city ነው እንጂ ቤተ መንግስት አይደለም ቢያንስ ዜና ተከታተል ! በተረፈ በርታ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up  23 години тому +1

      ብዙዎች ለጠየቃችሁኝ እየተሠራ ያለው በዋነኛነት ስማርት ሲቲ ሲሆን ቤተ መንግሥቱ የግንባታው አንድ አካል ነው እንጂ ዋነኛው አይደለም። ይህ ይታወቃል በሚል ነው። ሆኖም በአሁኑ ወቅት እየተካሄዱ ያሉት በአብዛኛው የመንገዶች፣ የአረንጓዴ ልማትና የመሳሰሉ ሥራዎች ናቸው።

  • @wedajoqejela4433
    @wedajoqejela4433 День тому

    ቤተመንግስት ነው ወይ እየተሰራ ያለው? መረጃህ ምንድነው?

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up  23 години тому +1

      ብዙዎች ለጠየቃችሁኝ እየተሠራ ያለው በዋነኛነት ስማርት ሲቲ ሲሆን ቤተ መንግሥቱ የግንባታው አንድ አካል ነው እንጂ ዋነኛው አይደለም። ይህ ይታወቃል በሚል ነው። ሆኖም በአሁኑ ወቅት እየተካሄዱ ያሉት በአብዛኛው የመንገዶች፣ የአረንጓዴ ልማትና የመሳሰሉ ሥራዎች ናቸው።

  • @solo-man-b1g
    @solo-man-b1g 12 годин тому

    Too much talk too little work.

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 День тому

    የሚሰራው ቤተ መንግስት ላፍሰሰው ደም ሙዚየም ይሆናል።

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 День тому

      ቤተመንግስት ብቻ አይደለም የሚሰራው
      ሀብታሞች ብቻ የሚኖሩበት ሌላ ከተማ እየተገነባ ነው
      ሁለት ግዙፍ ሰው ሰረሽ ሀይቆች አሉት
      5 ኢንተርናሽናል ሆቴል በርካታ ግዙፍ ሆስቲታሎች ትምህርት ቤቶች ሙዚየሞች ፓርኮችበርካታ ሪል ስቴቶች
      ሞሎች
      ኬብል car ብቻ ተዘርዝሮ አያልቅም
      😂😂😂😂😂

    • @metimeti1998
      @metimeti1998 16 годин тому

      ወንድሜ ቪዲዮውን አያየህ ነው ? እየተሰራ ያለው ረጅም ርቀት ያለዉ መንገድ ፤ ቢሮዎች ፤ ቤቶች ና አረንጋዴ ልማት ነው። ምን አይነት ቤተ መንግሥት ነው ከቦሌ ፤ መገናኛ ቀጥሎም እስከ የካ ተራራ የሚደረስ ቤተ መንግሥት ? የጫካ ፕሮጀክት የቤተ መንግሥት ፕሮጀክት አይደለም። በርግጥ አንዳንድ የፌዴራል መንግሥት ቢሮዎች ከተጨናነቀው መሀል ከተማ ወጥተው ሰፋ ያሉ ቢሮኖች በአዲሱ የሜካ ፕሮጀክት ይካተታለሁ ብዬ እገምታለሁ ።

    • @habeshochyamiralu5018
      @habeshochyamiralu5018 13 годин тому

      Ignorant