የመጨረሻዋ ስልክ ጥሪ፡ ጠ/ሚ አብይ ታዬ ደንደኣ ጋር ደውለው ምን አሉት? | የታዬ ደንደኣ መፈታት እና የብናልፍ አንዷለም መልቀቅ ተያያዥነት አለው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 337

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 8 днів тому +19

    ዝግጅቱን እወደዋለሁ! እንደ ዘወትር አድማጭ መስተካከል አለበት ብዬ የማምነውን ሁለት ነጥብ በአጭሩ ላስቀምጥ :- ኢትዮጵያዊ ጨዋነት በተለይ ሠወችን በእድሜም ሆነ በመሪነት ደረጃ ያሉትን በአብብሮት ቃላት ብትጠቀም መልካም ነው!!! ትንሽ ለአድማጭ ጆሮ ይከብዳል!!! ሌላው ለአንድ ርእሥ በሚያሠለች መልኩ ረጅምና ተደጋጋሚ ትችት(ትንተና) የሠጣል... ሌላው የማንኛውም የመንግሥት ሚዲያ የመንግሥት ሠራተኛ መሆኑን መርሣት የለብንም የመንግሥትን አቋም ብቻ ነው የሚያሥተላልፈው ከግልና ነፃ ሚዲያ አሠራር ጋር በእጅጉ ይለያል!! በኛ አገር ብቻ? ሣይሆን ባደጉት አገሮችም እንዲሁ ነውና ወቀሣው ቀነሥ ቢልና በዚህ መልኩ ቢታይ?! በተረፈ ዝግጅታችሁን መረጃዎቻችሁን አደንቃለሁ በርቱ!!!

  • @HassanTahiroJibicho
    @HassanTahiroJibicho 8 днів тому +14

    ታዬ ያልተገባ ስድብ መሳዳብ አልነበረበትም ።አቶ ጌታቸው ረዳ የተሳደቡትን ያህል አልተሳደበም ።የታዬ መታሰር ዶክተር አብይ እጅ የለበት አይመስለኝም ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 8 днів тому +18

    ስየ እውነት ማለት በተግባር የሚረጋገጥ ሀቅ ነው

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 8 днів тому +12

    So what it’s okay
    ታዬም ሆነ መንግስትን የሚሳደብ ይቀጣ መንግስትን የመረጠ ፈጣሪ ነው ቲቢት ዋጋ ያስከፍላል ትረስት ሚ ፈጣሪ ይቀጣል ታዬ አብይን አሳንሷል መታስሩ እስይ

  • @danielzeleke5635
    @danielzeleke5635 7 днів тому +4

    መረጃው እውነት ስዩሜ ዘገባውም ልክ ነው የመንግስት ልበ ሰፊነት የሚያሳይ ነው ስዩሜ አንድ አንዴ ነገሮችን ላይ ሳት ያርግሃል

  • @yigzawmihretie8787
    @yigzawmihretie8787 8 днів тому +13

    እንዴ አቶ ስዪም ምን እያልክ ነው? የኢቢሲው ጋዜጠኛ እኮ የተዘጋጀለትን ዜና አነበበ እንጅ የዜና ኤዲተር አይደለም!! መቸም ዜና አንባቢነት እና ኤዲተርነት ያላቸውን የስራ ኃላፊነት ላንተ መንገር ለቀባሪው ማርዳት ነው የሚሆንብኝ እናም ይህን እያወክ ዜና አንባቢው ላይ ወቀሳ ማቅረብህ ትርፉ ትዝብት የሚሆነው ባንተው ላይ አይሆንም? የጠየኩህ የሚዛን ጥያቄ ነው።

    • @moateddyk
      @moateddyk 7 днів тому +1

      Zimbilo new yemiweraw

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 8 днів тому +10

    ትክክል ነው ታዬ መታሰሩ 100%

  • @YonisHassan-z8x
    @YonisHassan-z8x 8 днів тому +10

    በርታ ስዩሜ 🙏🏻🙏🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 8 днів тому +12

    አብቹ ሀሳባቸውን እጂ ሰዋች መቸ ጠላ ለኢትዮጵያ ለሀገሩ

  • @Horabedada
    @Horabedada 8 днів тому +7

    እውነት ነው መድረኩን ይልቀቁ

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 8 днів тому +9

    ስዬ ወፉ እንኳን መጣቹህ አንደበተ ርቱዕሰለ ሀገርህ እውነታውን ይዘህ በመጒዝህ እናመሰግናለን በርታ።❤❤❤❤❤❤

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 8 днів тому +14

    ሰላም ሰላም

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 8 днів тому +14

    ጀግናዉ በርታ፡፡

  • @AminoBos
    @AminoBos 8 днів тому +7

    ታዬ ታዬ ታዬ አይደብርህም እንዴ ነገር አታመንዥግ!

  • @miliyon938
    @miliyon938 8 днів тому +13

    ሰላም ስዩም ተሾመ እና ዎፉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu 8 днів тому +18

    Honorable ,Seye !May God always be by your Side ❤

  • @nigusDesale-n7f
    @nigusDesale-n7f 8 днів тому +16

    በትክክል ስዩሜ እዉነት ነወ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 5 днів тому

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመስግናችኃለን ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና ወፍዬዬዬዬ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @shiferawhailu1411
    @shiferawhailu1411 8 днів тому +4

    ራስህን የተሻለ አድርገህ ለማሳየት ጥረትህ የሚገርም ነዉ

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 8 днів тому +5

    እሺ ስዮ አንተ ምንም ተናገር ምን የሀገር ወዳድ ስለሆንክ ማንም አይቀየምም አጀንዳው: :❤❤

  • @hubiFeker
    @hubiFeker 8 днів тому +10

    ወልካም አንደኛ ነኝ

  • @nigusDesale-n7f
    @nigusDesale-n7f 8 днів тому +5

    እባካቹ ቃል አዉሱኘ ወዳጇቻ ቃላት አጠርኘ ቃል አጠረኘ ቃላታ አጠርኘ ቃል አዉሱኘ እባካቹህ!!!!!በማርያም

  • @umerferhad5688
    @umerferhad5688 8 днів тому +4

    በትክክል ትክክል ነህ!

  • @malkabeksissa5083
    @malkabeksissa5083 8 днів тому +3

    ታዬ የሆነ መገለፅ የለሌበት ምስጢር ልያወጣ ቾክሎ ስለነበር መታሰር ነበረበት ብዬ አልኩ፨ አሁን ከጃል ስኚ እርቅ ጋር መፈታቱ ትክክል የሆንኩ ይመስለኛል፨

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 8 днів тому +10

    Well-Come!
    ስዬ!
    ከፕሮፌሰር ጋር ያቀረባችሁት ፕሮግራም ደጋግሜ ነው የሰማሁት በእውቀትና በማስጃዎች የተሞላ ነበር ክፍል 2,3..ቢኖረው አፈር ስሆን

  • @HenokAbera-m6b
    @HenokAbera-m6b 8 днів тому +9

    የሰው ማኛ ስዩሜ

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 8 днів тому +5

    ስዬ ትለያለህ🇪🇹💖

  • @mohammedshenasirmikore5889
    @mohammedshenasirmikore5889 8 днів тому +2

    መረጃ ተንተርሰህ ስለምትተነትን ወዳንተው ያደላሁ ነበርኩ

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 8 днів тому +53

    ጋዜጠኛው ምን ያድርግ ስዬ? በዕለቱ ተረኛ አንባቢ ከመሆኑ በቀር ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት ያለው አይመስለኝም።

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v 8 днів тому +5

      Right ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @eyobgebrerufael9564
      @eyobgebrerufael9564 7 днів тому +2

      ስዮም፣ ድንጋይና ቅል ራስ ነዋ! ሰው ሰርቶ መግባት መብቱ እንደሆነ ይዘነጋዋል። ለምን አንተነህን ለማሳቀቅ እንደፈለገ አልገባኝም። ደግሞ እኮ ታዬ መታሰር ነበረበት እያለ ሲዘፍን መክረሙን እኔ ብረሳው ታዬ አይረሳውም። በተገኘው ዕድል ካልዘፈንኩ የሚል ሰው አይደላኝም።
      አብቹን የምትደግፈው አንተ ብቻ እንደሆንክ ስለምን ይመስልሃል። ስዮም ማለት አንድ መስመር ያለው መንገድ ነው፤ መስመሩ ገደል ከገባም አብሮ ይገባል። ሰው አቅሉን እንዲህ ድስት ደስ አይልም። ስዮም ይህችን 🎉 ላሳት ብታቀዘቅዝህ።
      አብይ ሲያስር እልል ሲፈታም እልል እማ ደስ አይልም። ማሰር አልነበረበትም። አለቀ።

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v 7 днів тому

      What a blatant mistake you've done ! Seyume is a wonderful person who tells us any thing about Taye Dene... based on evidences, but he is not a victim arrogant person. Such a man is not like you is being tossed by trash and fooggy ideas.. Taye was foolish and disresponsble man, not loyal his party whose party is wounded by his careless. Seyume never, never talk about any one without responsiblity.and morality because he has deginity and love for man. Don't you know that you arrogant person something better than you ? What wrong accuseation from wrong person !

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v 7 днів тому

      What insane person ! Does this man know stone and kile how to use and what is very important materials for any one ? This is out of mind what he says is nonsense and he is labourless who is useless and moved by his scaring ignorant to be unpaid debt for this great country. What dirty illiterated person ! Is the stone / kile sleeping in your empty head ? If so, go and learn ... where do you see and think those useful materials ? Get starte here. Maybe if you have heart to learn .......

    • @sefamekahussen6655
      @sefamekahussen6655 7 днів тому

      @@eyobgebrerufael9564 ከመሳደብ ይልቅ፣ ስዩም አቶ ታዬ የታሰረ ጊዜ የሰራውን ፕሮግራም ወደ ኋላ ተመልሰህ ተመልከት፡፡

  • @nigusDesale-n7f
    @nigusDesale-n7f 8 днів тому +6

    ስዪ ሜ /ሮቤል ለኔ አደኘ ናቹ 1👍👍👍👍

  • @Black-2024
    @Black-2024 8 днів тому +3

    እናመሰግናለን #ወፉ | #ስዩም #ተሾመ
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 8 днів тому +4

    ሱዬ አባቴ ኑርል ኢትዮጵያ ትቅደም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 3 дні тому

    ሰላም ሰላም ስዩሜና ወፉ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 8 днів тому +4

    ፋና እንደዘገበው ብለው)

  • @AbebeTsegaye-p7v
    @AbebeTsegaye-p7v 8 днів тому +22

    Welcom Seyume my favourite person ! I thank you very much for your update news. You are the most importantant person to the people of Ethiopia and also the most dangerous person to our worest enemies. It's a wonderful work for me because of trustful and expectable which is esteemed labours what you inform us. That is grateful. Long live you and our outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 8 днів тому +5

    Taya tegibo neber l😂iki inde jawari kehager yiwetana hager yibichikali wedefiti 😂😂😂god bless ethiopia mekelakiya ❤

  • @danielbekele5666
    @danielbekele5666 7 днів тому +1

    አንዳንዴ ወሰድ ያደርግሀል
    መከላከያ ሰራዊታችን ላይ ነዉ እጁን ያነሳዉ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 8 днів тому +13

    ስዩም ተሾመ የመረጃ ምንጩ ደረቀ አሉ ያኔ ታየ ታሰረ ብለው ዛሬ ተፈታ ብለው ምን ይሉ ደሞ

  • @adu-official-v9j
    @adu-official-v9j 8 днів тому +1

    ሰዬ ምን እያልክ ነው? ዜና አንባቢ የተላከለትን መግለጫ ኢዲት አድርጎ ያንብብ ነው ምትለን? ዜና አነበቡ እንጂ ፕሮግራም አላዘጋጁም...በዋስ ወጣ ማለት ከፍርድ ነጻ ነው ማለት አይደለም የተከሰሰበት ክስ ውጭ ሆኖ መቀጠል ይችላል የው ነጻ ነው ተብሎ መዝገቡ እስካልተዘጋ ድረስ አትቸኩል ለታዬ አየጠቅመውም

  • @USER-Tilahun
    @USER-Tilahun 8 днів тому +2

    Well come seyoume ena wofuuu (muntaz)

  • @GezahegnAbroOfficial
    @GezahegnAbroOfficial 8 днів тому +7

    Welcome ምርጡ ኢትዮጵያዊ♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 6 днів тому

    Thank you ❤❤❤❤❤

  • @muridyajib8584
    @muridyajib8584 8 днів тому +2

    ስዬ ነገርን መነሻውን አይተህ መጨረሻው ማስላት ተገቢ ነው።
    አንድ ሰው የቆመለት አላማውን ረስቶ መንገድ ሲስት ካየህ መክረህው ካልተመለሰ ፈተህም መልቀቅ ዋጋ ያስከፍላል በቁጥጥር ስር አርገህ ጀርባውን ማጣራት ጥፋትም አይደለም ንፁህ ከሆነ ንፅህናው ነፃ ያወጣዋል ባይ ነኝ

  • @gudetaedao245
    @gudetaedao245 8 днів тому +4

    Seyum sentebekeh

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 8 днів тому +5

    ሰየ ከመሸ ታየህ

  • @wefewofabelachewasefa
    @wefewofabelachewasefa 8 днів тому +2

    ስዬ ወፏ ሠላም

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 8 днів тому +3

    እባክህ ስዩሜ ስንት አሳሳቢ ነነር እየለ ይሄ በወያኔ ቅኝት አድጎ ትንሽ ነቃ ስላለውና ብዙም ብስለት ለሌለው ታዬ ምናምን አትበል ቢመቸው ብቻ ተወዉ ድርቅ አልክ እሱ ላይ

  • @TesfayeJiffar
    @TesfayeJiffar 7 днів тому

    SIYE GREAT MAN .THANK U . FOR YOUR ADVICE .

  • @habtamo1079
    @habtamo1079 8 днів тому +9

    ስዬ ብራዘር እወድሃለው ❤❤❤

  • @millihass
    @millihass 8 днів тому +5

    ስዬ ሰላም ነው

  • @ZeyinebWasili
    @ZeyinebWasili 8 днів тому +1

    ሁላችንም እንዳተ ከላይኛው እስከ ታችኛው መሀበርሰብ ያሉ ሁሉ እንደዚህ ብናስብ የት በደርስን፣ ምንኛስ የታደልን እንሆን ነበር።

  • @WnedmuAlamerw
    @WnedmuAlamerw 7 днів тому

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግነኖች ልጆች ❤❤❤

  • @zuzuman9670
    @zuzuman9670 6 днів тому

    እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል !!!

  • @nigusDesale-n7f
    @nigusDesale-n7f 8 днів тому +2

    ስዩሜ አተን የተረዳህ የለም እዉነት እዉነት እለሀለሁ ስዩሜ

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 7 днів тому

    ስዬዬዬዬዬ እውነት ይወጣል ታዬ ሞያ በልብ ነው። በስሜት ሳይሆን በስሌት እግዚአብሔር እንኳ ከእስር አወጣህ💚❤💛🌻🌻🌻

  • @MeEz-i7s
    @MeEz-i7s 8 днів тому

    ትክክል ብልሃል specially ጃዋር አርሲ ላይ አያረገህ ያለኖው

  • @aliiberahim1191
    @aliiberahim1191 8 днів тому +1

    ሥዩሜ ሀገር የሚለዉ ቃል አካባቢ ቢባል ጥሩ አይመሥልህም ወድሜ በርግጥ ቦለቲከኛ አይደለሁም ግን ቃሉ ይቀየር ሀገር ማለት መለያ ነዉ ። አድናቂህ ነኝ !

  • @bashirkadir8369
    @bashirkadir8369 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Seyyyy

  • @yohannesbeksisisa9583
    @yohannesbeksisisa9583 8 днів тому +3

    ጃል ወፉ 😂😂😂

  • @mohammedmuktar1113
    @mohammedmuktar1113 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሱዩሜ እወድሀለሁ

  • @yiduman746
    @yiduman746 8 днів тому +4

    45 ደቂቃ ችክ አልክ ደንደዐ ደንደዐ አትበል ባክህ ዝጋው።

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 8 днів тому

    እንዴት ነህ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @yigzawmihretie8787
    @yigzawmihretie8787 8 днів тому +2

    ሆነም ቀረም እንደኔ እንደኔ የአቶ ታዬ መፈታት መልካም ነው!! ግን ግን የ አቶ ታዬን ነፃ መውጣት ከስብሃት ነጋ ኢ ፍትሀዊ የተረጋገጠ ወንጀለኝነት ጋር ማነፃፀር ፍርደ ገምድልነት ነው። ታዬ ድንቅ ህዝባዊ ሆኖ እያለ ከፀረ ህዝባዊው ስበሀት ጋር ማነፃፀርህ ምቾት አይሰጥም!!

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 8 днів тому

    ሥዬ ስወድክ ሳከብርክ አንተና መከላከያችን ምንም ልዩነት የላችሁም ❤❤❤❤❤❤

  • @amenmicky9452
    @amenmicky9452 8 днів тому

    ሚሚ ስብሀቱ

  • @Africa562
    @Africa562 8 днів тому +2

    ተሳስተህ ራስህን ቅዱስና የማይሳሳት የእውነት ቁንጮ አለመሆንህን መዘንጋትህ ያሳዝናል።

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms 8 днів тому +3

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 8 днів тому +3

    Bla bla bla.
    Dr Abeiy Ahmed is God gift to Ethiopia.
    Move on. We don't really care. Ethiopia is bigger than you.

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 8 днів тому +5

    ስዬ ጠብቄ ጠብቄ ስጨርስ
    ጭራሽ በውድቅት ከች አልክ😮😮😮

  • @zolabefekadu7030
    @zolabefekadu7030 7 днів тому

    ለኢትዮጲያ ወታደር ኢትዮጲያን ብለዉ ለተሰዉት ብሄራዊ መካነ መቃብር ያስፈልገዋል ስየ እነደመከላከያ አባልነትህ ህንን ነገር አነሳዉ እና ተግባራዊ ይደረግ

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 8 днів тому +5

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው ።

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 8 днів тому +2

    አብራቹ ~,የጆቴ ወርቅ ~ ኮንትሮባንድ ትሰራለችሁ ወይ ፦ ???
    ወይንስ ኒኪኪያችሁን ግልፅ አድርገው ።
    በተረፈ ብዙ አለዘንክ
    ታ ታ ታ ፦ ዬ ዬ ዬ ምን ይጠበስ ታዲያ ።

  • @alexfk9912
    @alexfk9912 8 днів тому +2

    ወይ ስዩም ዝዋዝዌ

  • @Rimass80
    @Rimass80 8 днів тому +1

    Ethiopia

  • @GenetMergia-f3i
    @GenetMergia-f3i 7 днів тому +1

    ጨቀጨከን በታዬ ጀምረህ በታዬ ጨረስከው ስዬ ምን ይጠቅመናል ስለሱ ይሔ ሁሉ ሀተታ ?

  • @MohammedSelman-y6o
    @MohammedSelman-y6o 7 днів тому

    እውነትን ና ሐቅን የማይወዱ ጥለው ይውጡ

  • @shewalemmola
    @shewalemmola 7 днів тому

    ሰላም ስዩም በታየ ጉዳይ በምሬት ስትቆረቆር ስህተቱን ግን መንም ስላላልከን ሚዛናዊ ያልሆነ ትንታኔ ካንተ የሰማ ወዳጅህን ላንተ ያለዉን አክብሮት እንደሚያወርድበት ብታስብበት ለወደፊት ይጠቅምሃል ከወዳጆችህ አንዱ ነኝ

  • @melakutilahun6846
    @melakutilahun6846 8 днів тому +1

    You always die for TRUTH !
    Dont wast your Noble times that can be used to save those foolishs !!
    Keep it up, bro !!!

  • @LebesiEgeta
    @LebesiEgeta 8 днів тому +1

    እውነት ብለሀል የደነዘዙ ሽክሞች ናቸው::

  • @KedirShenasir-d8h
    @KedirShenasir-d8h 8 днів тому +2

    ስዬ ነገሮችን እዉነትም ዉሸትም ብሎ ፈጥኖ ከመወሰን ይልቅ በተረጋጋ መንገድ መመልከት ተገብ ነዉ ተዬ ብሆን አክትቭስትና ምንስቴር መሆን አልነበረበትም ልተረሚ ይገበል።

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 8 днів тому +3

    ስዬ አረ ይደብራል አንተ ያልከው ሰው ይታሰር ይፈታ ምትለው ትንሽ አይከብድም ታዬ የእውነት ጉዞው ሌላ ነበር ጓደኛህን ለማዳን ምቴድበት መንገድ ይደብራል

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 8 днів тому +4

    ❤❤❤❤❤

  • @atadesse
    @atadesse 7 днів тому +1

    Ouch you sound like messay mekonen and dereje😂😂😢😢😢😢😢😢😢

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 8 днів тому +3

    ስይሜ ጋዜጠኛው ምን ጥፉት እለበት??ተረኛ አንባቢ ነው አይደል??😮ሄዶ መረጃ የሰበሰበው እሱ ነው??😮አልገባኝም😊

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 8 днів тому +2

    ስዮሜ የመንግስት ጋዜጠኛ ነው እኮ የተሰጠውን ዘገባ ያነባል እምቢ ይበል?ከሥራው ይባረር?

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 8 днів тому +4

    ምነው ሰሞኖን የምታመሹት ?

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 7 днів тому

    የሚሚ ስብሐቱ ነፃ የጋዜጠኞች መድረክ = ነፃ ውይይት የስዩም ። አይ ዘመን አንዱ ከአንዱ አለመማር ይህም ያልፋል አይቀርም ።

  • @uzaddinuzaddin3455
    @uzaddinuzaddin3455 8 днів тому +1

    ስየ ለምን ጃል ሰኚ ዊጉን አይሰጥህም 😢

  • @wossenaraya
    @wossenaraya 8 днів тому +1

    ERE ErE ErE👋👋👋👋

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 7 днів тому

    ሰውየው ጠ/ሚ ዐብይ መሐመድ አሊ ባይሆን ሀገራችን እንዳልነበር ሊያረጉት ነው። ስዬዬዬ ጆዋር እንደ ጅታው አፈር ልሶ ከተነሳ እኛ የኢትዮጵያዊያን ሕዝቦች ዝም አንልም ያስገደላቸው ኸጣቶች ደም ይፋረደዋል። 💚❤💛

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 7 днів тому

    ስዬዬዬዬዬ እውነት ይቆያል እንጂ መውጣቹ አይቀርም ስዬዬዬዬ ኢትዮጵያዊያን ፈርቶ አይሞትም።ኢትዮጵያ በውድ ኢትዮጵያዊው መሪያችን ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች። ስዬዬዬዬ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊያን መብቱን ማስከበር አለበት የወረዳው መንግስት ብልጽግናን ይደግፋል? ስዬዬዬዬ መልስ ስጠን የታዘብኩትን ነው።💚❤💛🙏🙏🙏

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 8 днів тому +3

    ታዬ ያወራውን እውነት ንገረና ጓደኛህ ስለሆነ ነው ምንም እራስህን አትቆልል ስንት ሚያገበግብ ጉዳይ ትንተና ሚሰራበት እያለ ስለ አንድ ኮተት ምታወራብን አረ ይደብራል እየኸረድክብኝ ነው

  • @AmareMamo-o8m
    @AmareMamo-o8m 7 днів тому

    ሥዬ ልክነው ነግረህዋል

  • @romana3039
    @romana3039 8 днів тому +4

    እና አቢቹ ተሳስቷል ነው ወይስ ከአቅሙ/ከቁጥጥሩ ውጪ ሆኖበት ነው እያልክ ያለኸው????!!!

    • @watcher6397
      @watcher6397 7 днів тому

      ኧረ ባይታሰር ኖሮ ስንት አፉን ከፍቶ ደሞ እንደጀዋር ይጫርስ ነበር ፣ ክፉ ቀኖች ለምን አለፉ ነው???

  • @ZelalemBelayneh-h1x
    @ZelalemBelayneh-h1x 8 днів тому +1

    ሰዬ
    አንተ ያለህ መረጃ ሌላው ሊኖረው አይችልም፤ ያም ቢሆን ሰው በፍርድ ቤት ካልሆነ በቀር "ንፁህ" ወይም "ጥፋተኞ" መባል አይችልም። ዜጎች መጠየቅ የምንችለው ነፃና ገለልተኛ ፍርድ ነው። ፍርድ ቤት ደጎሞ ቴዬንም፣ መስከረምንም .... በእኩልነት መመልከቱን መታዘብ እና መከታተል ነው የዜግነት ድርሻ፤

  • @GirmaHmariam-h1j
    @GirmaHmariam-h1j 8 днів тому

    ሲታሠር ዝም ብዬ ነበር ያልከው ምክንያቱን ግልፅ አላሰከውም😢😢😢።

  • @getachewchanie5845
    @getachewchanie5845 7 днів тому

    በሙያው በስራው ላይ ያለ ባለሙያ ምን ያድረግ። እንዳልከው ትዝብት ነው።

  • @lidetgirma7737
    @lidetgirma7737 8 днів тому

    Seya

  • @የውበትዓበጋዝyewbetabegaz

    በጃል ሰይን ድርድር የተፈታ ቢሆንስ?

  • @TedaMakzte
    @TedaMakzte 8 днів тому +2

    ስዩሜ ታዬን ስትወቅስ ነበር እኮ