አቡ ሪማሰ ለተመልካች መልሰ ይዞ መጥቷል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Ummu remas # ኡም ሪማሰ

КОМЕНТАРІ • 666

  • @ummuremastube
    @ummuremastube  3 роки тому +36

    ua-cam.com/video/xxgAOhExm3I/v-deo.html የምወዳችሁ እና የማከብራችሁ የኡም ሪማስ ቻናል ተከታታዮች ለቻናሌ አድስ የሆናችሁ ስብስክራይብ አድርጉ

    • @user-fk1dx7oq4w
      @user-fk1dx7oq4w 3 роки тому

      አርጌሻለሁ

    • @umuAmartube
      @umuAmartube 3 роки тому

      ዋው ጡሩ አድርጎል እሙየ በርቱ

    • @user-pi3ij3ru7q
      @user-pi3ij3ru7q 3 роки тому

      እሙን ሪማስ ደምሪኝ

    • @user-pi3ij3ru7q
      @user-pi3ij3ru7q 3 роки тому

      በረቱ

    • @fatoumali7047
      @fatoumali7047 3 роки тому +1

      ማሻላ፣የኔፀባየሠናይ፣ሙዲእያያዘብሺነዉ፣ባባ፣ታምራላቺሁ፣ቀጥሉበት፣አብሺሩ

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 3 роки тому +93

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ አትፍራ አቡ ሪማስ በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 3 роки тому

      😃😃😃😃ደረሳው አንተስ ፀባይክ እንዴት ነው

    • @Tube-qr9de
      @Tube-qr9de 3 роки тому

      ወስልዬ ጠጋ በልና አስለምደዉ
      ኧረ ጉድህስ ፅፌልህ አልመለስክልኝም በህልሜ አየሁክ ምን ሳደርግ አላልከኝም ወስላታ

    • @user-rt1xn8ef7n
      @user-rt1xn8ef7n 3 роки тому

      @@zemzems2429 🤣🤣

    • @teub3694
      @teub3694 3 роки тому

      ስብስክራይብ አድርጋኝ እንዲመራ አዲስ ነኝ

    • @user-lc3gg5gz3l
      @user-lc3gg5gz3l 3 роки тому

      እኔምለው እብድ እኔን ማችነው ሰብስክረይብ ምታረገኝ

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 3 роки тому +144

    ሁሌ ቪድዮ ስሩ አስለምጂው ትንሽ አይነ አፋርነት ይታይበታል

  • @mustafatube695
    @mustafatube695 3 роки тому +71

    ይሄን ምስክን ሰዉየ አደፋፈርሽዉ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ🙏

  • @RS-zr1gi
    @RS-zr1gi 3 роки тому +43

    የምር ሀቀኛ ነዉ አዳንዱ ቢሆን ልቡ እያወቀ አረ 100 % ጥሩ ነሽ ነበር የሚለዉ እካሜራ ፊት እዉነቱን ቀጭ ጎበዝ እሰይ

  • @iloveyoumomey7293
    @iloveyoumomey7293 3 роки тому +17

    ባልሽ ሲኖር ነው ላይክ የማረገው ሚስኪን ነው ባልሽ በስረአት ያዠው የሰለጠነ መስሎት ከሰየጠነ ትውልድ እንድህ አይናፋሩ ተፈልጉ አይገኝም😍

  • @love7005
    @love7005 3 роки тому +48

    _በነገራችን ላይ ኡሙ ሪማስ ሀይለኛ እንደሆንሸ ፊትሸ ያስታውቃል ግን እህቴ ለባልሸ ሀይልሺን አታሳይ ለባልሸ ገራምና የዋህ ታዣሸዢ ሁኚ የልጆችሸ አባት ነው እህቴ ባልሺ ኢማንንሺ ግማሸ ነው_

    • @zuzu7254
      @zuzu7254 3 роки тому +2

      ትክክል ነሽ ትዳር የኢ ማን ግማሽ ነው

    • @mamiilove6045
      @mamiilove6045 3 роки тому

      Ere koster yalechi nat esu gin ergata neger yitaybetal

    • @yeneyene3433
      @yeneyene3433 3 роки тому

      በስጋ እህቴ ነች እናም ምን ለማለት ነው ሀይለኝነት ዘራችን ነው

    • @wellrt4727
      @wellrt4727 3 роки тому

      ትክክል

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l 3 роки тому +1

      ውይ ሲበዛም የዋህ መሆን ይጎዳል ኡፍፍፍፍ ሲበዛ የዋህ ነኝ ግን በቃ ሁሉንም ቦታ ሳልሰጥ አልፈዋለሁ

  • @wollotube781
    @wollotube781 3 роки тому +22

    ሰው ብዙ ያወራል እሙዬ ማሻአላህ ትዳራችሁን እስከ የውመል ጀና ያድርግላችሁ ያረብ 😘😘💝💝💝💝💝💝

  • @user-qt3mh6yn2f
    @user-qt3mh6yn2f 3 роки тому +28

    ቀስ በለሽ አወሬው አይኑን ልታነቁሪው ነው እጂሽን እያወራጨሽ ሽጋ ነው በአሁን ዘመን ወንድ አይነፍር መገኘቱ ደስ ይላል ጨዋ ነው

    • @user-kh7rk6lz8d
      @user-kh7rk6lz8d 3 роки тому

      Sah yimechachehu abo

    • @zaharezahara7408
      @zaharezahara7408 3 роки тому +2

      በጣም አሳቅሽኝ 👍😜

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 3 роки тому +1

      ሀሀሀሀሀ ተገላቢጦይ ሆነ ሴቱ አይን አዉጣ ወንዱ አይነ አፋር አይይዮይይይይይ አኪረ ዘማን

    • @user-tq5ps2us4h
      @user-tq5ps2us4h 3 роки тому +1

      😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁👌👌👌👌

    • @saye4411
      @saye4411 3 роки тому

      Kkkkkkkkkk

  • @user-on5ey9hx2g
    @user-on5ey9hx2g 3 роки тому +37

    አረ የእኔ እህት ኮመንቶች የሚጠይቁሽን ሁሉ አትመልሽ ስንት ሰው አለ ሱሪ በራስ አውጡ የሚሉ ባልሽን ደግሞ ብዙም ጠያቄ አታብዠ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 3 роки тому +41

    ስለ ሰዉ ህይወት ምን አገባችሁ ግን ኡፍፋፋፋፋ
    እናንተ ለጠየቃቻሁት እኔ አፈርኩ

    • @Luluyemadamambulance212
      @Luluyemadamambulance212 3 роки тому +1

      ክክክክክ ፈፉዬ የኔ ማልከም በሙስጤ አስፈምሺኝ ታይ ጊን

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 3 роки тому

      የምር እኔም አፍሬአለሁ ታናሼ😜🙈🙈

    • @user-qt8vg6qg4v
      @user-qt8vg6qg4v 3 роки тому

      ክክክክክክክክክክ
      ፋፊየ ያልበላቸውን ማከክ ይወዳሉ

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l 3 роки тому

      @@Luluyemadamambulance212 የኔዋ አብሽሪ

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l 3 роки тому

      @@sofia________bintislam8509 *ትልቋ መሳቅ መጫወት እወዳለሁ ከዛ ዉጭ🏌️‍♀️🏌️‍♀️*

  • @user-ym4bc8hy3m
    @user-ym4bc8hy3m 3 роки тому +24

    ወይኔ ጉደ ከፀባይሽ ምንሽ ይወደዳል አላለም ሀይለኛ ነሽ ማለት ነው እኔ ልንገርሽ ባልሽ ጀነትሽም ጃሀነምሽም ነው እሱ ደግሞ ብዙ ወሬ ይመቸው አይመስለኝም

  • @user-bz5og1wv1p
    @user-bz5og1wv1p 3 роки тому +44

    ማሬ በባሌሽ ተወዳጅ ሁኝ ጀነት እድታገኚ😆😆😆

  • @user-oz4gt9iv3h
    @user-oz4gt9iv3h 3 роки тому +6

    ሴቶች ከወለዳችሁ ቡሀላ ጸባያችሁ ይቀየራል ትዝረከረካላችሁ እኔ አባዋራ ካልሆኩ ትላላችሁ ጀግና ነህ ወላሂ አች ደሞ አውቃለሁ ውቃለሁ አለችብሽ
    እውነቱን ነው የተናገረው ለምን ይዋሽልሻል ጸባይሽን
    አስተካክሊ አላህን ፈርተሽ ያለሽን ሁሉ እሽ በይ በሀራም እስካላዘዘሽ ድረስ

  • @smuhtube9287
    @smuhtube9287 3 роки тому +4

    ዋሊኩም አስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱሁ ጀዛክ አላህ ኽይር የኔ ጣፍጭ አሳቃ
    وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡

  • @ethio1822
    @ethio1822 3 роки тому +5

    ማሻአላህ ኡሙዬ አለያያቹ ላይክ ሼር

  • @user-sg3ps1bb6b
    @user-sg3ps1bb6b 3 роки тому +1

    ወላሂ ደሥ ሚል ባል አለሽ እርጋታው ማሻአላህ

  • @samkwt7689
    @samkwt7689 3 роки тому +6

    እሙየ ሳቅ በተወደደበት እደት እደሳኩ የሚመኛትን ሴት ግማሽ ምን ፀባይ አለሽ ሲል ለገባው ሰው ግን በጣም ጥሩ ባህሪ እዳለሽና እደሚወድልሽ ነው የተናገረው በተረፍ ብርቱ ማሻላህ አለይኩም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጥድ ስትሰሩ ተመልካችም ትስባላችሁ

    • @hawangus5485
      @hawangus5485 3 роки тому

      እዉነትሽን ነዉ

    • @hawangus5485
      @hawangus5485 3 роки тому

      እኔም እዳች ነኝ ተናጋሪ እና ቁጠኛ ነኝ ግን ቶሎ ይለቀኛል እየቀለደ ነዉ አንዳዱ ሰዉ ባደባባይ እና እየሰማሽም እማይገልፅ አለ እና በይታዉ ይለያል እዳለሽ

  • @SaraSara-rt1cv
    @SaraSara-rt1cv 3 роки тому +2

    ምርጥ ባል ነው ያለሽ እኛ ሳይሆን የሚያየው እንደ አሞራ ኮፍ የምትበርሪበት የመሰለአንቺንን የሚያየው ያው ከዉዴታው አንጳር ነው ማሻአላ ተባረከላ ለኛም እንደዛ ጥሩ ባል ይወፍቀን

  • @zemzems2429
    @zemzems2429 3 роки тому +22

    አህለን አቡ ሪማስ✔️👍ጎበዝ ካሜራ አትፍራ እሺ😃😃😃😃

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 3 роки тому

      ክክክክክ የእኔ ብጤ ልብን እያሳመነ ነው ሚናገረው

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 3 роки тому

      ለመደኮ፣ባዳካሜራመጀመሬላይነበረየፍራዉ፣ከከከከከ

  • @umuhuludtube4758
    @umuhuludtube4758 3 роки тому +1

    ኡሙየ አህሌን ማሻ አሏህ ባለቤትሽን አሏህ ይጠብቅልሽ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
    ተመልካቾች ምናለ አደብ ቢኖራችሁ ሱብሀን አሏህ የሰው ውስጥ መፈላፈል ትወዳላችሁ ሀቂቃ ሚጠየቅ ጥያቄ አይደለም የምትጠይቁት ።እናተ የራሳችሁን እንጂ የሰው ሂይወት አትኖሩ ።

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s 3 роки тому +3

    ወይኔ አነጋጋሩ በጣም ያስቃል ግን ሂሌም ነዉ እዉነት ደስ ትላላችሁ ።

  • @user-br6sw3ox5b
    @user-br6sw3ox5b 3 роки тому +19

    _ሃሃሃሃሃሃሃ እውነት ያስቃል አው ልክ ነህ አቡ ሪማ አይዞህ አትፊራ ዳዕዋ የምታደርግ የውሎ አባቶችን መስልከኝ እኮ እውነቱን ነው የተናግርው እሙ ሪማ ብቃ ከፀባይ ምን ይውደዳል አላለም የለሽም ሃሃሃሃሃሃሃ 😍😍😍👆👍_

    • @user-lt4zm7zi9f
      @user-lt4zm7zi9f 3 роки тому

      ስምሽ ተመቺቶኛልክክክክክክክክ እውነትም የኮሜንት ጠቅላይሚኒስተርክክክክክክክክክክ

    • @hawangus5485
      @hawangus5485 3 роки тому +1

      አረ ተዉ አያስቅም ሁላችንም የፀባይ ጎደሎ አለብን

    • @hawangus5485
      @hawangus5485 3 роки тому

      አረ ተዉ አያስቅም ሁላችንም የፀባይ ጎደሎ አለብን

    • @tube9602
      @tube9602 3 роки тому

      ክክክክክክክ እሶ ለማስተባበል ሞከረች ግን እኛ እሱን አምነናል በጸባይ 0000

    • @user-lt4zm7zi9f
      @user-lt4zm7zi9f 3 роки тому

      @@tube9602 ክክክክክክክ

  • @user-nv9kf8dy1k
    @user-nv9kf8dy1k 3 роки тому +1

    ምርጥ በል አለሽ ኡሙዬ

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 3 роки тому +12

    ወአለይኩምሰላም ሀሀሀሀሀሀ ምን ፀባአ አለሽ አላለም ይመቻቺሁ

    • @ahyataliali2445
      @ahyataliali2445 3 роки тому

      Mash allah tebark allah yemurimas betsboch esti demrugn

  • @youtube6708
    @youtube6708 3 роки тому

    ምንም አይጎላትም ኡሙ ሪማሰ የኔ ቆጆ

  • @user-sn1sc3zx3j
    @user-sn1sc3zx3j 3 роки тому

    ያምርብኛል ብሎ ከሚአወሩት ይከፋብኛል ብሎ ቢተውት ይላል ያገሬ ሰው
    በማያገባችሁ ባትገቡ ምን አለበት ዝም ብትሉ
    ይህ እውነት ቅናት መሆን አለበት
    የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እህቴ
    ደስ ትላላችሁ
    ለሁላችንም ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን በእውነት
    ግን የወተት ዝንብ አንሁን ዝም ብለን ጥልቅ አንበል

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 3 роки тому

    ማሻአላህ ስታምሩ አቡ ሪማስ ፈገግ አደረገኝ ስለ ፀባይሽ ስጠይቂው አይን አይንሽን በስስት እያየ ፍቅሩን ገለፀልሽ አይነፋር ስለሆነ ቀጥታ ምን ይወጣሻል ፀባየ ሰናይ እያለ ያልገለፀው ፊቱ ላይ ያስታውቃል አላህ ትዳራቹን ያሳምርላችሁ እኔን የገረመኝ የኮሜተሮቹ ጥያቄ ነው በማያገባቸው ገብተው አቃቂር ካላወጣን የሚሉ ምን ይሁን የሚጠቀሙበት ጉድ

  • @zamzamali3641
    @zamzamali3641 3 роки тому +5

    ሁለተኛ ሚሥት ሥለከለከልሽው ይሆናል ለማንኛውም አላሕ ያዋዳችሁ እንዳንዱ ሠው እራሥሽን ጨቁነሽ እንደባርያ እንድተሆኝው ይፈልጋል

  • @RozayouTube
    @RozayouTube 3 роки тому +17

    እሙየ እኔ ግን ልጅን የላኩት በጣም ተቸግሬ ነው ደም ነዉ ያለቀስኩት አይ የሰው ሀገር ባልሺ ግን በጣም ግልፀ ነወ ልክ እደኔ ባል ነው በጣምም አስቆኛል 🤣🤣🤣

    • @rahimatube1288
      @rahimatube1288 3 роки тому

      እንዳመርውደ

    • @fafitube1
      @fafitube1 3 роки тому +4

      አብሽሪ ማሪ ሳንቸገር አንልክም ወሪ ለማሳመር ነው ዝም በያቸው ማንም ደልቶት ልጁን የሚለይ የለም እኔም ልኪ አለሁ

  • @user-fr9jl4gt4g
    @user-fr9jl4gt4g 3 роки тому +1

    አይለያችሁ ♥♥♥ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ ባሉበት ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @rakivrakiv8223
    @rakivrakiv8223 3 роки тому +1

    መሸአላህ

  • @hayattube4879
    @hayattube4879 3 роки тому +3

    ከፀባይሽ ምንም የሚወደድ የለም ሞትኩኝ ሄድኩኝ ቀር በድሮው ሽታ ነው ያለው እሙየ ወላሂ በሳቅ 😄😄😄😄😄😄😄😄የኔ ማርች

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 3 роки тому

    _ማሻአላህ ሁለት ጥንዶች ደስ ትላላችሁ ኡም ሪማስ ባልሽ ጋ መምጣት ከጀመርሽ ወድህ ተከታይና ላይክ እያደገ ነው ማሻአላህ እና እሱም ቀስ እያለ ፍርሀቱ ይልቀቀውና በእውነት እሱ ጋ ብትሠሪ ሀሪፍ ይመስለኛል_

  • @zaharezahara7408
    @zaharezahara7408 3 роки тому +2

    አይ ወዶች ዳሌ ስቶዱ ወይ ጉድ የሌለን ኬት እናምጣ

  • @foziatube691
    @foziatube691 3 роки тому +6

    ክክክክክ አቡ ሪማስ ተመቸኝ ሀቁን ተናግሮ የመሸበት ማደር

  • @fafeyoutobe9543
    @fafeyoutobe9543 3 роки тому +1

    ጎበዝ ነው እንዲያውም እኔ ባሉካን እንስራ ዪቶብ ብለው አ በይ ደግመሽ እንዳታነሽ ደግሞ ሚዲያለይ መንዘላዘል ምንድነው ተባልኩ

  • @gerrsrjeewsd9105
    @gerrsrjeewsd9105 3 роки тому

    እዉነቱን አዉረቶ እመሸበት ማደር ሀብበቲ ባልሽን ተከባከቢ የጀነት ሰበብሽ ነዉ

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c 3 роки тому

    እደኔ ግልጽኛየዋህ ነው ግርጥ አረገው እኮ ምንጽባይ አለሽ እውነቱን ነው እኮ ሞትኩኝሂድኩኝ አድስ ሲተዋወቅ ካዛ ብሀላ የለም ምርጥ ሰው ነው ጽባይ የለሽም እያልኩ ሳይሆን እድህ አይነትወድ የለም አሁን አስመሳይ ናቸው ምርጥ ሰው ነው

  • @user-no4yu8hl7s
    @user-no4yu8hl7s 3 роки тому +1

    ኮሜተሮች አላህ አውፍ ይበለን ምን አይነት ሰው ነው
    ባልሽ ሴት አማሽ ነው ይባላል
    አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
    ይህን የፃፈ ሰው ሙናፊቅ ነው
    መነሀጂ ሰለፍያወች ዳኢ ማነው የሚታየው
    አላህ ይጨምርልህ አቡ ሪማስ

    • @user-rm6wm2lm8v
      @user-rm6wm2lm8v 3 роки тому

      እኔ ግን ጥያቄውም አልገባኚ

  • @roze6595
    @roze6595 3 роки тому

    ክክክክክክ ማሻ አላህ ነው ባልሺ እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር አለ ያገሬ ሠው
    ጥሩ አረክ አንች ደሞ ይቅርታና ሴት ልጂ ሥትቅለበለብ እኔ ይጨንቀኛል እረጋ ብለሺ ለማውራት ሞክር ባልሺ ማሻ አላህ እረጋ ያለና ግልፅ ሠውነው በተረፈ በርቱ ታምራላችሁ

  • @susu-zw5oo
    @susu-zw5oo 3 роки тому +12

    ወይኔ ክክክክክክክክአሳቀኘ የምር እኔከተመኘሁትሴት 50%ነሸአለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😃😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-ze9uq8xj2y
      @user-ze9uq8xj2y 3 роки тому

      ክክክክ

    • @mamiilove6045
      @mamiilove6045 3 роки тому +1

      Kkkkkk bedifiret tenagerew

    • @susu-zw5oo
      @susu-zw5oo 3 роки тому

      @@mamiilove6045 ሀሀሀሀሀሀ

    • @momim6735
      @momim6735 3 роки тому

      ጎብዝ ነው ግን ግልፁን ምናግሩ ክክክክክ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 3 роки тому +6

    ዉነቱን ነዉ ሚድያ ላይ መዉጣት ከባድ ይመስለኞል ወጥች ባልሞክርዉም

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v 3 роки тому +4

    ወአለይኩም. ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. አህለን ደግሞ አንድ አይነት ልብስ ትለብሳላችሁ ቀይ በቀይ ሆናችኃል ማሻአላህ ተመካክራችሁ. ነው የምትለብሱት ጎበዞች

  • @user-nb7fq2dr3g
    @user-nb7fq2dr3g 3 роки тому

    ማሻ አላህ ንግግር ተለማመደ ወላሂ ገድሎሻል ምንም እሚወደድ ፀባይ የለሽ ከከከከከከ

  • @niemamuhammd322
    @niemamuhammd322 3 роки тому +7

    እደዚ አሥለምጅው ቀሥ በቀሥ ይለምዳል ቻናልሽንም ያሣድግልሻል ውዴ ያው አበሻ ወሬ ሥለሚወድ በተረፈው አላህ ፍቅር በፍቅር ያርጋቹ ❤❤

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 роки тому

    እውነቱነው ሚዳላይ ማሬ ውደ በዝቶነበረ ምርጥ ሠው😍😍

  • @nejatmuhammed5304
    @nejatmuhammed5304 3 роки тому

    ማሻአላህ ታድለሽ አይኑ ካችላይ አይነሳም

  • @user-oq4ml5ov5o
    @user-oq4ml5ov5o 3 роки тому

    ኡሙ፣ርሪማስ፣አቡሪማስ፣አላህይጨምርላችሁ

  • @alwagamart1102
    @alwagamart1102 3 роки тому +1

    መሻአላ

  • @zmomlove739
    @zmomlove739 3 роки тому +4

    ከአሥመሣይ ወንድ በግልፅ የሚናገር ይሻላል አንተም ተረዳት ሴቶች በወርና በወሊድ ጊዜ ሆርሞኖች ይቀያየራሉ መሠል በጣም ያበሣጫል ልጅም በምናሣድግ ወቅት እንደዛው

  • @user-pf6km1cs1l
    @user-pf6km1cs1l 3 роки тому +9

    ክክክክ ጥርት ያልኩ ኢትዮጵያ ክክ 🤣🤣🤣😂😂

  • @user-pv1os5ln1q
    @user-pv1os5ln1q 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ያው ፀባይ አለሺ እያለሺ ነው ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tube3507
    @tube3507 3 роки тому

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ 😃😃ሚስኪን ነው አቡ ሪማስ አይናፋር ነው ደግሞ 👉ማሻ አላህ ግን ቆንጅዬ ናት እሙ እሪማስ ስልክክ ያለች ቆንጆ ናት አቡ ሪማስ በሳቅ 😃😃😃😃ይወድሻል ከአይኑ ያሥታውቃል ለጨዋታ ነው ጂ

  • @user-dd7pd5oy6x
    @user-dd7pd5oy6x 3 роки тому +1

    አቡ ሪማስ ተመቸኸኝ 😘😄😄😄😄😄😄😄 ጎበዝ አብራችሁ ስሩ ተመልካች ትስባላችሁ

  • @asna9396
    @asna9396 3 роки тому +1

    ወይኔ ኡሙ ሪማስ አከሰረሽ ከፀባይዋች ምን ይወደዳል አላለም አረ አቡ ሪማስ ፀባይ አላት

  • @foziyayoutube5912
    @foziyayoutube5912 3 роки тому

    አላህ ይጨምርላቺሁ ተጨዋቺ ነው

  • @seidtubee
    @seidtubee 2 роки тому

    ማሻአላህ እኮን ደህናመጣህ😂👌

  • @user-nv2ov7ri2l
    @user-nv2ov7ri2l 3 роки тому

    ስታስቁ ግን ይወድሻል አይናይንሽን ያይሻል ስታወሪ ሀሀሀሀሀሀ በርቺ አላህ አይለያያችሁ ወይ እነኝህ ጥያቄ የሚጠይቁ ኮመተሮች ጉድ አፈሉ በሠው ትዳር እየገባችሁ አትጠይቁቁቁቁቁቁቁቁቁቁቁ እስኪ አድባችሁ ቁጭ በሉሉሉሉ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የእውነት አሳቅከኝ ግማሽ ነሽ የንዳንዱ ቢሆን ይዋሻል አንዳንዱ አስመሳይ

  • @zseidtube3308
    @zseidtube3308 3 роки тому +14

    ከፀባይሽ ምኑ ይወደዳል አላለም 😂😂😂😂😂

  • @user-gw5kz3rc4m
    @user-gw5kz3rc4m 3 роки тому

    መሻላህ። መሻላህ እሙን አሪማሥ። አቡ እሪማሥ። ደሥ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ያብዛዉ። ያረቢ ለኔም ዱአ አርጉልኝ

  • @dhfkyjfhdfhgkhkfhh5398
    @dhfkyjfhdfhgkhkfhh5398 3 роки тому

    ውድ እህቴ ባለቤትሽን አክብሪው ምስኪን አይናፋር ነው የኔ ምስኪን

  • @leyliahmed1883
    @leyliahmed1883 3 роки тому +2

    ታምራላችሁ ማሻአላህ በጋሊ መስ ሎአቸው እኮነው እመጠይቁሺ ሴቱ እኮ ሥራ ፍቷል 🤣🤣

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 3 роки тому +1

    ሚስት ለባሏ ዘውድ. ነች ለባልሽ ፀባይሽን አሳምሪ የኔባል ከምንም በላይ ፀባዬን ያደንቅልኛል እኔም ብዙ ወሬ ማውራትም. መስማትም አይመቸኝ የሆነ የሚያነጋግረንኳ ነገር ቢፈጠር አስጨርሰዋለሁ የፈለገውን ተናግሮ ምንም አልለው ሲበዛ ትእግስትን አላህ አድሎኛል

    • @hayat3188
      @hayat3188 3 роки тому

      ታድለሽ እኔ ትግስት የለኝ ግን ቶሎ እረሳለሁ

  • @AaBb-ko2ci
    @AaBb-ko2ci 3 роки тому +5

    አይ ጊዜ ወንድ አይናፋር ሆኖ ሴት አይናዉጣ ሆና ሚዲያላይ ያረቢ

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 3 роки тому

    Tedarachu Yebareki Ehte

  • @seadatube8121
    @seadatube8121 3 роки тому

    ኡም ራማሥየ አህለን ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ውዴታ እሥከጀነት ያድርግላችሁ

  • @jmanshtafra6295
    @jmanshtafra6295 3 роки тому

    ማሻአላ

  • @afiifam8890
    @afiifam8890 3 роки тому

    ባልሽ ግልፅ ነው ማሻ አላህ መናገር ያለበትን ይናገራል አያስመስልም ለኛ ይምሰል አንበሳ ብየዋለሁ ።

  • @Semiratube
    @Semiratube 3 роки тому +4

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እንደት ናችሁ እሙዬ ማሻአላህ አሪፍ ነው በርቱ በቃ ከባለቤትሺጋ አብራችሁ ብሰሩ በጣም አሪፍ ነው ማሻአላህ

    • @user-cw9sb9ui1j
      @user-cw9sb9ui1j 3 роки тому

      ሰሚራዋ እደት ነሺ ሰብስክራይ ብ አርጊኝ ማርዋ ቢደወውን ላይክ ስጪኝ

  • @user-nk7pw8wm9l
    @user-nk7pw8wm9l 3 роки тому

    ተባልሽጋ ስትሆኒ፡ላይኩም፡ኮሜቴም፡በዛልሽ፡ተመልካችሽ፡በዙልሽ፡እናም፡ማሻአላህነው፡ሁለዬም፡ከባልሽጋራ፡ስሪእሺ

  • @user-hp1wf5ct9l
    @user-hp1wf5ct9l 3 роки тому

    የሚድያ ትረፉ አይቡን ማውጣትነው ውደ እሱ ሀቁን ተናገረ ግን አብሮ እስከኖረድረስ በሚድያ እድህ አይባልም ጀነትም ጀሀነብም በባልሽነው ለባልሽ ጡሩ ሁኝ አደራ ሀይለኛ እደሆሽ ያስታውቅብሻል

  • @abrenendeg
    @abrenendeg 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነው አንቺም ነይ እንወዳጂ !

  • @Tube-gj8gv
    @Tube-gj8gv 3 роки тому

    በጣም ሀቀኛ ግልፅ ነው ባልሽ አሳምረሽ ያዢ

  • @user-zb2qf7sf3y
    @user-zb2qf7sf3y 3 роки тому

    ማሻአላህ እሙ ሪማስ እየ እንዴ ለባልሽ እማ ጥሩ ፀባየ ሰናይሁኝ ውዴ እኳን ባልሽ ቀርቶ ጎረቤቶችሽም ሲመሰክሩ ነው ሰው ማለት ፀባይ ሲኖረውነው ፀባይ ካለ ሁሉም ነገር ቀላልነው

  • @AliAli-zr7zl
    @AliAli-zr7zl 3 роки тому

    ማሻአላህ ባለቤትሽ ግልፅ እና ጥሩ ሰው ነው

  • @user-xk6se3cq9o
    @user-xk6se3cq9o 3 роки тому

    ሀያቲ አይዞሽ አችም ቆጅየ ነሽ አያስሽም ውድ በርቱ

  • @mozagharib3724
    @mozagharib3724 3 роки тому

    ፀባይሽ ምኑይወደዳል አላለም አቡሪማስ ሀቁን አውርቶ ከመሸበት ማደር አለ

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ አላህ አብዝቶ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @zinatmohammed6265
    @zinatmohammed6265 3 роки тому

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ

  • @hayat8126
    @hayat8126 3 роки тому +2

    ፀባይሽማ አንግብግቦታል

  • @ethio5931
    @ethio5931 3 роки тому

    እሙዬ በሣቅ ከፀባይሽ ምንም አቡዬ ተዋ ሀሀሀሀሀሀሀ በተረፈ ደሥ ትላላችሁ እሙዬ በርች ውደ

  • @youtube6708
    @youtube6708 3 роки тому

    እረ ትዉ አቡ ሪማሰ ሁሉንም እወድላታለሁ በል ትዉ አይባልም

  • @cgh478
    @cgh478 3 роки тому +14

    አቡ ሪማስ ማሻአላህ ግን አርቲስት ይገረም ዴጄኔን ይመስላል ግን ክክክክክክ አሳከኝ ከተመኘዋት ግማሽ ነች ስትል

  • @Mohammed-jn3yl
    @Mohammed-jn3yl 3 роки тому +2

    ቆይ ሰዉ በሰዉ ሂወቴ ለምን ይገባል በአላህ አይ ይሰዉ ነገር ለምን ይጠይቃሉ

  • @Tube-pn3mi
    @Tube-pn3mi 3 роки тому +1

    በሣቅ ገዴልከኝ አቢ ሪማስ እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማዴር😃😃

  • @awelo6570
    @awelo6570 3 роки тому

    wa wr wb የሪማስ ቤተሰቦች እኳ ሰላም መጣችሁ ማሻኣላህ ታምራላችሁ ብቅ ብቅ በሉ እዳጠፉ

  • @user-jq2ur8eg8k
    @user-jq2ur8eg8k 3 роки тому

    ማሻ አላህ ስታምሩ በጣም ፍታ ያለ ነው ባልሽ።

  • @tube9602
    @tube9602 3 роки тому

    በአካል እና በካሜራ ብቃታችን አንድ አይደለም እና አይናፋርነት ነው እንጅ ገራገር ባል አለሽ በርቱ ይለምደዋል አንችስ ለምድሽ እንጂ ስጀምሪ እንደት እንደነበርሽ ታውቂያለሽ ተጋግዛችሁ ብትሰሩ ተመልካቻችሁን ታበዛላችሁ ያለፈው አልፎል ወደ ፊት በርቱ

  • @AS-cl6ru
    @AS-cl6ru 3 роки тому

    ማሻ አላህ አይን አፋር ነው

  • @user-kh7rk6lz8d
    @user-kh7rk6lz8d 3 роки тому +1

    እጂሽ ግን አይኑን ቢያጠፍው ፀፀቱን አችይውም

    • @ramatoyoub9669
      @ramatoyoub9669 3 роки тому

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ደሥ ትላላች ግን

  • @nawal5119
    @nawal5119 3 роки тому

    ቡዙወች ልጆቻቸውን የሚልኩት ታክስ ለመንግሰት መክፈል ሰለማይችሉ ነው ምንም ድብቅነት አያሰፈልግም ኡሙ

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s 3 роки тому

    ፈጣሪ ይባርክላችሁ ትዳራችሁ።ይባረክ።

  • @Gs-zw2ws
    @Gs-zw2ws 3 роки тому

    Masha allah tebarekelahi allahi yetebikachu abu rimas imu rimas des tilalachu Leniyem duwa adreguligi hubiwa kebaLye garr indgenagi

  • @user-lt4zm7zi9f
    @user-lt4zm7zi9f 3 роки тому +2

    ኢማን ኢማን 👈የሰጠችውአስተያየት ሲደብር ባለጌ ሠውንያለወንጀሉ ትለክፊያለሽ ማስረጃአለሽ ሴትአማሽለመሆኑ ቱ አለይኪ ካሜራአልወጣምስላለነው እደዚህያልሽው

  • @user-ui3jg2tf5w
    @user-ui3jg2tf5w 3 роки тому

    እሙዬ ለቤትሽ አዲስ ነኝ አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ😘😘😘

  • @zahraseid8164
    @zahraseid8164 3 роки тому

    ማሻአላህ አቡ እሪማስ ሀቢባየ ዝበያቸዉ ሰዉን አትከተይ

  • @user-ze9uq8xj2y
    @user-ze9uq8xj2y 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ እሙሪማስየ ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ግን እከታትልሻለሁ ግን ውደ ሀይለኛ ትመስሊያለሽ ለባልሽግን እዳኮኝ አደራ

  • @user-ll2qk8bp7h
    @user-ll2qk8bp7h 3 роки тому

    ማሻአላህ

  • @user-zx4gu2ze6m
    @user-zx4gu2ze6m 3 роки тому

    በርቺ እሀት አለህ እጠብቃቹ