Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 21 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 21

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 832

  • @ashruka
    @ashruka 5 років тому +594

    እስቲ እንያችሁ ሁሉም ነገር ደስ የሚለው ሐገር ስትኖር ነውና ሰላሙን ይስጠን::

  • @mihretmikias8060
    @mihretmikias8060 5 років тому +41

    አስር አራዳ አቃለው ስምቱ ብሬ ነው አስረኛውም ብሬ ነው😂😂😂 ማነው የብሬ አድናቂ 😍😍

  • @ሄለንየናቴናፋቂ
    @ሄለንየናቴናፋቂ 5 років тому +20

    ጩቢቲና ብሬ በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂ይመቻቹ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ😘😘😘😘

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 5 років тому +204

    የጩባው አድናቂ ማነው👍👍❤

  • @WelkaitTegede-kd1lq1yo5m
    @WelkaitTegede-kd1lq1yo5m 5 років тому +115

    መድሀኒአለም ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፤ ሀገር ውስጥ ያለው ሰላሙን አግኝቶ ፤ በስደት ያለነው ሀገራችን ገብተን የምንኖርበት ግዜ ይምጣልን 🙏🙏🙏

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 5 років тому +1

    የምር ጩባው እኮ አንደኛ አድማቂ ነው ሁሉም ያምራል ረዱ ብሬ አቡ ውሮ ሁላችሁም ውስጤ ናቸው የምር በፍቅር ዉድድድድድድድ በዚ ቀጥሉበት በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷ኡፍፍፍፍፍ ጩቢቲ ውስጣ ውስጤ

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 5 років тому +23

    I swear to God, I would give this sitcom all the awards of the year, without any hesitation. The entire family should get a piece of award.😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yordayesayat2909
    @yordayesayat2909 5 років тому +31

    አቡዬ ነብሴ የኔ ሻሮክ ዛሬ ወዝክ ጠፍ ጠፍ እያለ ነበር ልልክ ስል ባዝሊን መሆኑን ሹክ አልከን 😂😂😂ወይ ብሬ ስትፈርክ የሌለ ቀውጢ ነክ አባቴ 😂😂😂ረዱዬ ጨጎራዬ ተቃጠለ የሚለውን ዘፈን ጩቢቲ በዛ ገራሚ ድምፁ ይዝፈንልሽ እና የዛኔ ጨጎራሽ በስነ-ስርአት መፍጨት ይጀምራል😂😂😂

  • @عمرابوملهم-ظ9ش
    @عمرابوملهم-ظ9ش 5 років тому +1

    ዋውውው ይሄ ድራማ በጣም ነው የምወደው ምክንያቱም እያሳቁ ቁም ነገር ነው የሚያስተላልፉት ስወዳችሁ ኑሩልኝ❤

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 років тому +33

    *እናመሰግናለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ ይስጥልን*

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 5 років тому +73

    ረዱግን ከበተሰቦቹ አቡን ትወደዋለች አቡ ውስጤነው እስኪ አቡ የሚመቻቹ👍 ላዮክ

    • @hewetdestaw3817
      @hewetdestaw3817 5 років тому +1

      ፈገግታው በጣም ደስ ይለኛል

  • @antiyking6322
    @antiyking6322 5 років тому +162

    100.000.000. ጊዚ ባየው እማይሰለቸኝ ድራማ..😙😙😙😙

  • @ፍቅርተሾመ-ቐ9ጘ
    @ፍቅርተሾመ-ቐ9ጘ 5 років тому

    በእውነት በናፍቆት እኮ ነው የምጠብቃችሁ ምክንያቱም በጣም ነው የምታዝናኑኝ አመሰግናለው በርቱ 😍😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @amitub8286
    @amitub8286 5 років тому +36

    እንኳን ደና መጣችሁ ካላይሀችሁ አዙሮ የደፋኛል ወይ ስወዳችሁ 😀😀😀😀😀 ማነው እዴኔ 9️⃣ ሺ ዘና የሚያደርገው

    • @almmalnn2101
      @almmalnn2101 4 роки тому

      ውሮየ የኔ ቆንጆ እወድሽአለሁ

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 5 років тому +55

    እንኳን ደና መጣችሁ
    ቢከፋኝም ልየው እስኪ
    እግዚአብሔር ለሞቱት ነፍስ ይማርልን
    እግዚአብሔር ለሀገራችን ስላም ያመጣልን ዘንድ ተገተን እንጸልይ🙏😢😢

  • @misaderbie2346
    @misaderbie2346 5 років тому

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልኝ አሜንንንን፣ወርቁ ጭራሽ ደግሞ የዛሬውስ በሳቅ ገደልከኝ ፣የእውነት አደኛ ናችሁ ፣ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ፣አብ ፣እርድ ብርሄ ውሩየ ክክክክክክክ

  • @nelove7971
    @nelove7971 5 років тому +2

    Omg የዛሬውስ ክክክክክክክክክ በሳቅ የኔ የደስታ ምንጮቼ
    በሳቅ ውስጥ ብዙ ቁም ነገር አለው እናመሰግናለን

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 років тому +31

    ካለኝ ስርዓት የተነሳ
    አይቼ ሳልጨርስ ኮሜንት አልሰጥም እንኳን ደህና መጣቹ ምወዳቹ 😍😍

  • @ሀሴቴባምላክነው
    @ሀሴቴባምላክነው 5 років тому +11

    ላገራችን ስላም ያድልልን ዘጠነኛው ሺ ላይ አባትዬው ለሁሉም ልጀቹ 1 ልብ አለው እንደ ዘመኑ አይደለም በርቱ

  • @derartuamelo3504
    @derartuamelo3504 5 років тому +2

    I just cant stop loving this sitcom. ጮባዉ አንደኛ 😀😀 This episode was killer... 🙈🙈

  • @BereketBelay-g5b
    @BereketBelay-g5b 11 місяців тому

    Dad enkuwan des yemilew erasot tezekzekew bimexu nw part😅😅 esti ye chubiti adnaki yehonach🎉❤😂

  • @World-mi7yc
    @World-mi7yc 5 років тому +4

    ክክክክክ ወይኔ በያ በያ መልጣግበው ድራማ ይመቻቹ 😍😍😍😍👌👌👌👌👌

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    እኳን ሰላምመጣችሁ ምርጦች እረ ዛሬ በጣም ያስቃል ሁላችሁንም እወዳችዋለው በጣም ምርጥ ድራማ ነው በዚሁ ቀጥሉበት እዳታቋርጡት አደራ

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 років тому +2

    ሀገር ማለት ከሁሉም የምትበልጥ እንደናት ልዮ ስጦታ ናት እደለሌቹ ሀገራት መግስታት ሀገርን ህዝብን እሚያስከብር መንግስት ያድለን ህዝብ በዝቷል ብሎ በአፉ እያወራ በሌላ በኩል ደግሞ ሰው መስሎ ከሚጨፈጭፉን አውሬ አብይ አህመድ ከአንድ ጨካኝ ፈጣሪ ይጠብቀን የሚሞቱትን ቀን ይስጠው አብይ አውሬ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ጋሽ ብርሀኑ 29 አመትህ ነው ወቸው የአርቲስቶች ፀባይ ተጋባብህ መሰለኝ 😍😍😍

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому +9

    ልክ በሰኣታችሁ ከተፍ አላችሁ ደሲ ሲል የነገባ ለበአታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ሃገራችንን እመብረሃን ትጠብቅልን

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 5 років тому +2

    አረ ይኤን ድራማ ደጋግሜ እያየሁትም አልጠገብኩትም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💚💛❤🇪🇹💪

  • @helenabera874
    @helenabera874 5 років тому +1

    ከዛሬ ነገ ይመጣሉ እያልኩ አይን አይን ሳይ መጣችሁ ደስ ሲል አቡዬ ናፍቆትህ ሊደፋኝ ሲል

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 5 років тому +4

    ሰላም ለናተ ያገሬ ልጆች እንዴት ናቹ ሰላማቹ በያላቹበት ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዘጠነኛ ሺ ስወዳቹ

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 5 років тому +1

    ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ወርቁ እንደኔ በሳቅ የሚገላቹ እስቲይ 😂😂😂😂😂😂

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun22 5 років тому

    ሃሃሃሃሃሃሃ😀😀😀😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😀😀😀 ሰርታችሁ ስላሳያችሀን ስላዝናናችሁን እና ስላሳቃችሁን እናመሰግናለን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому

    የጩባው የሆዱ ጩኾት በሳቅ ገደለኝ ከምር ልክ የ ሙዚቃ መሳሪያ እኮ ነው የሚመስለው ሃሃሃሃሃ ብርሽ እንደ ዛሬ አስቀህኝ አታውቅም ዋው የሽማግሌ ፍንዳታ አቶ ብረሃኑ

  • @makdass9708
    @makdass9708 5 років тому

    የኔ ምረጦች እንኮን ደና መጣችሁ ማነው እንደኔ ይህን ድራም በጣም በጉጉት እሚጠብቀው ብሬ ወስጣ ወስጤ ነህ የፎንቃዬ ስም ነበር

  • @ፈድሉያአላህአትዮጺያንሰላ

    በርታልኝ ጩባዉ አልበምህ ዎቶ ለመየት ያብቃን ሁሮ ምርጥ

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    እንኳን በሰላም መጣችሁልኝ የምወዳችህ የዘጠነኛው ሺህ ቤትሰብች😍😍😍😍😍 ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @wakawakawakawaka7014
    @wakawakawakawaka7014 5 років тому +5

    Ufff nafkachugn naber wudoche lemndinew gn endi miwedachu beka wudddd😍😍😍😍

  • @እማአልቀርምጠብቂኝ
    @እማአልቀርምጠብቂኝ 5 років тому +5

    እንኳን ደና መጣችሁ ውዶቸ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ😍💞💓💟

  • @fatumahusan6668
    @fatumahusan6668 5 років тому

    ዛሬ በጣም ደብሮኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ ይመቻችሁ ምችት ነው እኮ የምትሉል እረዱዬ ቅጥል አልሽብኝ በቀልደኞች ታጂበሽ

  • @فِدكْابِوَعُميرَسُلله

    እረዱን የሚወድ ካለ ላይክ አድልጉኝ

  • @getachewgerma5788
    @getachewgerma5788 5 років тому +1

    Abe Edmehin yarzimew, best acting. You deserve every award.

  • @HalewatSelina
    @HalewatSelina 5 місяців тому +2

    Ay chubaw esun ena weron endemimechug manm.ayaskm😂😂😂😊

  • @ሁሉምአላፌነው
    @ሁሉምአላፌነው 5 років тому

    እንኮን ደና መጣቹህ ውዶቸ ለላም ላገረችን ፍቅረ ለወገኔ አገረ ሰለም ስትሆን ነው ሰው ሰላም እሜሆንና አገረችን ሳላም ይውረድልን ፈጣሪ ሆን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mironphone57
    @mironphone57 4 роки тому

    welcome ብያለው ውይ ዉይ ስወዳቹ በተለይ ፎንቃዬ አቡ

  • @lemlemtesfay7081
    @lemlemtesfay7081 5 років тому +9

    😃😃😃 ዳድ ደስ የሚለው እራስሽ ተዘቅዝቀሽ ብትመጪ ነበር ያምራል ጌታን 😃😃😃👍

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ወይ ጩባው ዛሬ ደግሞ ለቅሶ ደራሽ መስለኻል ማለቴ ሙዚቃህ 😂😂😋😋😝😝

  • @mezeretmulu4793
    @mezeretmulu4793 5 років тому +104

    ዋዉዉዉ አደኛ ነኝ በናታችሁ በላይክ አበሽብሹኝ ያገሬ ልጆች ያለዛሬ አስቸግሬችሁ አላዉቅም

  • @tigist74
    @tigist74 5 років тому +12

    Best comedy best ideas I have problem with editing of this show you guys need a good editor and the camera shake a lot other than that keep it up 🤗

  • @ኢትዮጵያየኔያንተየሁላችን

    እንዴት ናቹ ያገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ዊነት መረዳዳት መፋቀር ነው የምትሉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ። እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቃት

  • @shagatafara1743
    @shagatafara1743 5 років тому

    Egzihaber Misikire Nawu endezi Ayinat fata yemiyaregegn Ena yemiyasikegn eskawun Alayewun 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nasatnasat1663
    @nasatnasat1663 5 років тому +19

    እረ ጩባው በሳቅ ገደልከኝ ሆዴ ቆሰለ ጋሽ ብሬ 😂😂😂😂😂😂

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂 ኡፍፍፍ ነፍስ ነገር ናችሁኮ ሁላችሁም😍😘😘😃😃😃

  • @user-ee9ct2nz6i
    @user-ee9ct2nz6i 5 років тому +2

    ጮባዬ ውስጤ ነህ ሰላማቹ ይብዛልኝ 😍😍😍

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    ክክክክክክክክክ እንደው ምን ልበላችሁ የእኔ ምርጦች አንደኛ ናቸው ባያችሁ ባያችሁ የሜትሰለቹ የሳቄ ምንጭ ናቸው ኑሩልኝ

  • @muller19961
    @muller19961 5 років тому

    ወይ የዚህ ቤት ድራማ እንዴት ደስ ሲል በሳቅ ሞትኩኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌 ወሮ ከረሜላዬ

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 5 років тому

    ክክክክክክ ስታስቁኜ ዘጠነኛው ሺ እግዛአብሔር ላገራችን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን

  • @አለብኝየህቴውለታእሷንያኑ

    አይ ውሮ እዳው ምላርጋት ጽድት ያለች ከእውቀት ነፃ ናትኮ የኔ ንጹ

  • @susutube6227
    @susutube6227 5 років тому

    kkkkk ወይኔ ጩባው አዝግ ነክ ስወዳችሁ 😍😍😍😍😂😂😂

  • @تمارال
    @تمارال 5 років тому

    ባየው ባየው ባየው አልጠገብም ኑሩልኝ በጣም የምወደው ደራማ እወዳችሀለው በጣም

  • @namnnammnkk
    @namnnammnkk 5 років тому +3

    best ethiopian sitcom ever!!! we love all family memembers!!!

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 5 років тому +3

    Haaaaa omg thank you! I can not wait to see the next one! በጣም ያስቃል።

  • @anabtech6424
    @anabtech6424 5 років тому +1

    ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ነው በርቱልን

  • @ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ
    @ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ 5 років тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን👏👏👏

  • @eyueltewodros5275
    @eyueltewodros5275 5 років тому +1

    It is agood drama I like it keep it up!!!!!!!!!

  • @tinatina37
    @tinatina37 5 років тому +49

    አንድ የማልደብቃቹ ነገር ቢኖር ወገቤ እስኪቀጠቀጥ ነው ጠብቄ የማየው

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 5 років тому +3

    ማክሰኞ አልደርስ ነው የሚለኝ ይኸን ድራማ በጉጉት ነው የምጠብቀው ማነው እንደኔ እየሳቀ ዘና የሚል የተመቸው

  • @ቲነኝቲነኝ
    @ቲነኝቲነኝ 5 років тому +2

    ወይ በሳቅ እኮነው ሚደፉኝ ሁላችሁም ስታምሩ

  • @yadenegelmariyamlegghddh8902
    @yadenegelmariyamlegghddh8902 5 років тому

    ውድ ያገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ጌታሁይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹❤

  • @samijem2583
    @samijem2583 4 роки тому

    Betam temechtachugnal wedachuwalhu ketlubet desyilal

  • @ገብርኤልወዳጄነህ
    @ገብርኤልወዳጄነህ 5 років тому +1

    አንድ ሀርገን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ጠብቃት አሜን ጬቢት ወንዴ ግን በሳቅ ልትገለን ነው😅😅😅😅😅

  • @ዜድየራያልጅ
    @ዜድየራያልጅ 5 років тому +2

    ሀይ ጓዶች እንዴት ናችሁ አቡ ፎንቃየ በጥቶልኛል እንዴ ? ውይ ስወደው አቡየን 😍😍😍😍😘😘😘😘እስኪ አቡን የምትወዱ እንያችሁ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 5 років тому +1

    ብሬ ፍሪክ ሲያምርበት 😋😋😋😋ፍቅር ናቸው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @lunamami6784
    @lunamami6784 5 років тому +1

    እረዱ የኔጣፋጭ ከልቤነውየምወድሽ የኔቆንጆ ተባረኪ

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 5 років тому +1

    እንኳን ደህና መጣችውልን ምርጦች

  • @godisgoodallthetimejesusis6006
    @godisgoodallthetimejesusis6006 5 років тому +1

    😂😂😂😂😂 ስወዳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤👈

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 Рік тому

    ብርዬ ብርዬ ብርዬ😂😂😂😂😂

  • @kiyayegetaliji7876
    @kiyayegetaliji7876 5 років тому +5

    ከተወለድኩኝ ጀምሩ ስቄ አላቅም ነበር ለካ ስስቅ ያምርብኛል ዘጠነኛ ሺህ ውስጤ ናቹ ምችት ይበላቹ

  • @biniambizen624
    @biniambizen624 5 років тому

    Waw ymechachu 9 shiwoch👌👌👌

  • @yemicahallijilovemydad8251
    @yemicahallijilovemydad8251 5 років тому +1

    እናንተ ባትኖሩ በምን ፈታ እል ነበረ አቦ ይመቻችሁ ኑሩልኝ💚💛❤😂😂😂😂😂😂

  • @askuethiopiawit2817
    @askuethiopiawit2817 5 років тому

    ለስደቱ መራራ ህይወታችን ማጣፈጫ ሆናቹልን ደጋግሜ ባያቹ እንኳን አትሰለቹኝም እናመሰግናለን በጣም

  • @amafutsum479
    @amafutsum479 5 років тому +1

    Ato Brhanu love you so much ♥️♥️♥️♥️♥️😘😘❤️

  • @AbhTube
    @AbhTube 5 років тому +1

    ዉድ የሃገሬ የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናቹህ

  • @nasatnasat1663
    @nasatnasat1663 5 років тому

    ተመስገን አደኛ ነኝ እንኳን በደና መጣቹ ሱሱቼ ጩቢቲ ውስጤ😂😂😂😂😂😂

  • @khaledkhamal9044
    @khaledkhamal9044 5 років тому

    የእውነት ምርጥ ምርጥ ናችሁ

  • @ethiopiastar131
    @ethiopiastar131 5 років тому

    አቦ ይመቻቹ 9ኛው ሺ ተዋንያኖች ሁላቹም 👌👌👍👍💯💯💯

  • @behailutsegaye1318
    @behailutsegaye1318 5 років тому

    Wow gerami drama. Miss u until Thursday

  • @tgabaa7168
    @tgabaa7168 5 років тому +2

    እንኳን ደና መጣችሁ ምርጡችየ የጭባው አድናቂውች ገባ ገባ በሉ ሰላም ለናት አገራ ችን ኢትዮጵያ ይሁን አሜን አሜን

  • @mekiyayimam7462
    @mekiyayimam7462 5 років тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣እንደዉ በሳቅ ፍርፍር ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች😍

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 5 років тому +1

    አንድ ምሽት በጎልማሶች የትምህርት ክፍለ ግዜ የሳይኮሎጂ መምህሩ ወደ ክላስ ገባና "ዛሬ አንድ Game እንጫወታለን" አለ፡፡ ተማሪዎቹም "ምን አይነት Game?" በማለት በህብረት ጠየቁ፡፡ መምህሩ ቀጥሎ "ፈቃደኛ የሆነ አንድ ሰው?" አለ፡፡ አንድ ፈቃደኛ ሴት "ማርታ እጇን አወጣች፡፡
    መምህሩም ማርታን በህይወቷ ትልቅ ቦታ ያላቸውን 30 ሰዎች ስም ጥቁር ሰሌዳው ላይ እንድትፅፍ ጠየቃት፡፡ ማርታም ከቤተሰቦቿ ጀመራ የጎረቤቶቿን፣ የዘመዶቿንና የጓደኞቿን ስም ፃፈች፡፡
    መምህሩ በመቀጠል በጣም ጠቃሚ ያልሆኑ 3 ስሞችን እንድትሰርዝ አዘዛት፡፡ እሷም የጎረቤቶቿን ስም ሰረዘች፡፡ አሁንም ሌላ 5ስሞችን እንድትሰርዝ ነገራት፡፡ የሩቅ የምትላቸውን ዘመዶቿን ስም ሰረዘች፡፡ በዚህ መልኩ የአራት ሰዎች ስም ብቻ (የእናቷ፣ የአባቷ፣ የባሏ እና የብቸኛው ልጇ) እስኪቀር ብዙ ስሞችን ሰረዘች፡፡
    ሙሉ የክላሱተማሪዎች Gamu ለማርታ ብቻ እንዳልሆነ ተረድተው በተመስጦ ይከታተላሉ፡፡
    አሁንም መምሩ ከቀሩት 4 ስሞች 2 እንድትሰርዝ አዘዛት፡፡ ለማርታ በጣም ከባድ ምርጫ ነበር፡፡ እያመነታችና እንዳልተቀበለችው በሚያስታውቅ መልኩ የወላጆቿን ስም ሰረዘች፡፡
    መምህሩ በስተመጨረሻ ከቀሩት ሁለት ስሞች 1 እንድትሰርዝ ነገራት፡፡ ማርታ ሙሉ በሙሉ አይምሮዋ ተረበሸ፡፡ በአይኖቿ እያነባች በሚንቀጠቀጡ ጣቶቿ የልጇን ስም ሰረዘች፡፡ መምህሩም ማርታን ወደመቀመጫዋ እንድትመለስ ነገራት፡፡
    ከደቂቆች በኀላ መምህሩ "ለምን ባልሽን አስቀረሽ? ቤተሰቦችሽ ላንቺ ብቸኞች ናቸው፤ ልጅሽን አንቺ ነሽ ወደ ህይወት ያመጣሽው፤ ባል ግን ሌላ ማግባት ትችያለሽ፤ ለምን ከእነሱ እሱን አስቀደምሽ?" በማለት ማርታን ጠየቃት፡፡
    ሁሉም የማርታን ምላሽ ለመስማት ጓግቷል፡፡ ማርታ በተረጋጋ መንፈስ እንዲሁም በቀስታ እንዲህ ስትል መለሰች፡፡ "አንድ ቀን ቤተሰቦቼ ምናልባት ከእኔ ቀድመው ያልፋሉ፤ ልጄም ሲያድግ ለትምርት፣ ለስራ ወይም በማንኛውም ምክንያት ጥሎኝ ይሄዳል፡፡ ሙሉ ህይወቴን ሁሉን አብሮ የሚጋራኝ ብቸኛ ሰው ቢኖር ባለቤትዬ ነው፡፡"
    ሁሉም ተማሪ ከመቀመጫቸው ተነስተው እውነተኛውን የህይወት ገፅታ ስላካፈለቻቸው አጨበጨቡላት፡፡
    ✍እውነት ነው፡፡ ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለናቸው እንሄዳለን፡፡ ለማን ስንል? ለባል ወይም ሚስት፡፡ ልጆቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለውን ይሄዳሉ፡፡ ለማን ሲሉ ለሚስታቸው ወይም ለባላቸው ሲሉ፡፡ በስተመጨረሻ አብረው የሚዘልቁት ፈጣሪ ያጣመራቸው ሁለት ነፍሶች ብቻ ናቸው፡፡ ባልና ሚስት!!
    ስለዚህ ወዳጄ የህይወት አጋሬ ናት የምትላትን ሴት ከምንም በላይ አክብራት፤ ቅድሚያም ስጣት፡፡ አንቺም እንደዛው እህቴ፡፡
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 років тому

      በጣም ግሩም ነው ይህ ነገር ከአንዴም ሁለቴ ይህንን ታሪክ ሰምቼዋለሁ ግን ሁሌም ብሰማው አዲስ ነው እውነት ነው እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም ሊለያቸው አይችልም እግዚአብሔር ለሁላችንም መልካም የትዳር አጋር ይስጠን አሜን

  • @dagiaddis
    @dagiaddis Рік тому

    Ahunm be2016 eyayehochu new😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nebiyuyebuna7020
    @nebiyuyebuna7020 5 років тому +11

    አስር አራዳ ቢኖር ዘጠኙ ብሬ ነው አንዱ ግን ያው ብሬ ነው 😂😂😂😂😂👇
    ብሬ ዉስጤ ነክ❤❤❤

  • @hawahawa3605
    @hawahawa3605 5 років тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ አንደኛ ነኝ ዋው ታምራሊችሁ

  • @ኪዲየዉሎቀበጥ
    @ኪዲየዉሎቀበጥ 5 років тому +1

    ዉይ እሽቅድምድም ምነየዉ 95 ኮመንት ደረሰ እኳን ደህና መጣችሁ 👌👌👌👌👌

  • @s..s..742
    @s..s..742 5 років тому

    ወይኔ ጩብቲ . ስታዝናና . . 9. ሽ . ደስ ስትሉ. ይመቻችሁ.።

  • @mangalg783
    @mangalg783 5 років тому

    ስላም ስላም ቢለናሊ ስላማቹ ይቢዛልን በጣም ደስ ይላል በሳቂ ጌደላቹ ክክክክክክክክክ

  • @stealameakonnen7796
    @stealameakonnen7796 5 років тому +1

    ወይኔ ወርቁ አዝግ የሆንክ ልጅ አቡ እና ውሮም አንድ አይነት ከውቀት ነፃ

  • @ትግስትያደርጋልንግስት

    አቦ ይመቻቹሁ ውስጤ ናቹሁ💞💞💞💞

  • @ባርችሀበሻ
    @ባርችሀበሻ 5 років тому

    ገራም እኮ ነችሁ ዋው በርቱ💪💪💪💪👏👏👏👏👏

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 років тому +1

    welcome...chebawe😁😃😃😃😃😃

  • @cordellgreenfelder6428
    @cordellgreenfelder6428 5 років тому

    እንዴት እንደሞወዳቹ እኮ በርቱ

  • @Rahma-su2fn
    @Rahma-su2fn 4 роки тому

    በጣምነውእኔየምወደውፊልሙን