Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 22 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 22
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 22 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 22.
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
UA-cam : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy
አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ጩባውና ብሬ የሚመቸው ማን ነው 👍👍👍😍
አሚንንን ይርብ
አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Man maymechew ale🤨🤨
ደስትላላቺሁ
ይህ ድራማ እንደዛሬው የ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ብድን ጨዋታ የተመቸው !!! 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Faya tube subscribe beteseoch
faya tube ቤተስብ ሁኚ እኔም እሆናለው
ተመሥገን 97ተኛ ነኝ ባይሆን ዛሬ ይለፍልኝ ለማንኛውም ተናፍቃችኋላ እወዳችኋለሁ
ይሄን የምታነቡ ሠላማችሁ ይብዛ ጤና ፍቅር ይሥጠን ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፆለት አንረሳሳ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን😘😘😍😍
Amane amne 💚💛❤😃😃😃😃
ማነዉ ይህ ድራማ ከድብርት አለቆ ፈታ የሚያደርጋችሁ እንደኔ😜
አቦ ዛሬ ዴሰታየ ወዴር የለውም እኳን ዴሰ አለሺ በሉኝ የሰው ዴሰታ የሚያሰዴሰታችሁ ብቻ ዴሰታም ያሰለቅሳል efffffff❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👈👈👈👈👈👈
Enkan dese yaleshe gn min tegegito nw yenegern
Enkane dase alshe 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💚💛❤
Welcome 9gnaw
ሴቶች ልክ እንደ ፍራፍሬ ናቸው። ሁሉም የራሳቸው የሆነ ቅርዕ፣ ጣዕም፣ ቃና፣ ውበት.... ወዘተ አላቸው
ችግሩ ወንዶች እስፕሪስ ይወዳሉ።😜 አለ አሉ..lol ወደ ቻናሌም ብቅ በሉ
ብዙ ኮመት ሰሰጥ አነባለሁ በጣም ምርጥ ምርጥ አባባል ነው እምትፅፈው
@@lplpplplpu8637 thank you nebse
ዛሬ ለየት ያለች ቀን ነበረች ማክሰኞ ትደገም በሚለው እንኳን ደስ አላቹ ውድ ኢትዮጲያዊያን ድል ለሀገራችን ሁሌም ይሁን ክፉዋን ያርቅልን ሰላሙን ያብዛልን ከድላችንጋ
ውይ ሱስ ሆናችሁብኝ እዴት እደምወዳችሁ ጋሽ ብሬ እርዱ አብሽ ጩባው ውሮ ሁላችሁም አድናቂያችሁ ነኝ ፈታ ነው እምታደርጉኝ ከትምህርት ጋር 😘😘😘😘
ጩቢቲ እኔጃ ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሁላችሁም የምርጦች ምርጥ ናቹ ቂርቆስዬ አባቴን በጉጉት ከምተብቀው አጫጭር ፊልም ውስጥ እናተ አንደኛ የሳቅ ጎጆ ደሞ ሁለተኛ ነው❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ላገራችን ሰላም ለቤተክርስቲያን ሰላምን ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Terwrek Asfawu aman aman
እንደኔ ማክሰኞ እስኪደርስ እሚጨንቀው አላ..ካለ.Like.ይግጨኝ
Antiy King እህቴ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል?💗🙏💗
too me
እኔ አለሁልሽ ውይይይይ በሳቅ ሞትኩኝ
እኔነኛ እቸኩላለሁ ወይይ መሞቴነው በሳቅ
እኔ
ወይ ዘጠነኛው ሺህ በሳቅ ገደለችሁኝ ሳላማቹ ብዝትይበል 😆😆😆😆😆😆❤❤❤❤
Yameral
😂😂😂😂
ዛሬ እንኳን ላይክ አርጉለኝ እስኪ 3 ሰው ነው የቀደመኝ ስወዳችሁ😘😍
አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል!! احبك يا الله እህቴ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል?💗🙏💗
ክክክክክ
ሠላም
@@habeshatv5609 ከከከከ
new dagetu film released ua-cam.com/video/QOVzmhDpE2I/v-deo.html
ይሄ ድራማ ሱስ ሆናብኛል በተለይ የጩቢቲ ድምጽ እዉነትም ጥበብ ጠርታዋለች kkkkkkk
እውነት ማር❤
ክክክክክ
ክክክክ ቀላል
Hahahah
ክክክክክክ
"Areee ye akenabari kelddddddd" hahahahhahhahaha Can't stop laughing
ደራሲው ፩ ሰዉ ነው በጣም ነው የተደነኩት ብዙ ባልኩ ደስ ባለኝ በርቱ
እስኪ በሳምት 1 ቀን እንድንስቅ ላደርጉን ለነዚህ ምርጥ ምርጥ ተዋናዮች እድሜና ጤን ይስጣቸው ስብስክራይብ በማድርግ ቤተስብ ይሁኑ
አለም ሰገድ ተስፋየ አርጊኝ ሰብስክራይብ እኔም አረጋለው
Eshi
የሀገሬ ደስታ ያስደስተኝ💪
ሁሌም ኢትዮጵያ ትሳቅ 💪💚💛❤️
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋሊያዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አይቮሪኮስንት 2 -1 አሸንፏል፡፡
በዋሊያዎቹ ደስ የተሰኘ በላይክ፤👍👌✔️💚💛❤️
You guys are for real, I enjoy this sitcom all way down. I can't wait next week you got do it twice a week for the sake of happiness..
ጩባው ግን ለለቅሶ ነው ምትዎዳደረው ስትድዮ ማኑ ግን ችሎሀል ግን በጣም ነው ምታስቀው ሁላቹም ታዝናናላችው አቡግን ንፁህ ፍቅር ደስ ይላል።
መከበሩ ቀርቶ ባግባቡ በተዋረድን!! 100% ትክክል
የድራማው ድምቀት @ጩቢቲ 1ኛ እኮ ነህ !!!
ዮሐንስ 14 (John)
6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ሐዋ. ሥራ 4 (Acts)
12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
Amen
Chobaw 💖💖💖የዝገት መጨረሻ
Abu ስትዋሽ perfect
Abu friend really funny
የሰጎን እንቁላል ውስጥ እያለሁ
የአገራችን ኢትዮጵያ ትንሳኤዋን ማየት ሰላም ዜና መስማት እንደኔ የናፈቀው ማነው
የሀገራችን ኑሮ ከጊዜ ወደ ጊዜ ለቅሶ ከሆነ ቆየ ።።። ጩባው ❤❤❤❤
Redu talaq ehtien tastawshign alesh much love from Asmara eritrea 🇪🇷🥰
የጬባው የተንዛዛ ቀልድ ድራማውን አሰልቺ እያረገው ነው! ውሮዩ ከእውቀት የፀዳች ነፃ ሰው ናት በዚህ ዘመን እንደ ውሮ መሆን ነው የሚያዋጣው አወቅን ያሉ ናቸው ሁሌም ችግር የሚፈጥሩት! አቡዪ አራዳ በጣም ነው የሚመቸው ያቺ.... ባታሰናክለው የሚያድግ ነበር! ምስኪኗ ረዲ ብዙ ታላላቅ እህቶችን ትወክላለች የተንቀጠቀጠ ወገብሽን ያጠንክርልሽ
ማሮቼ ዛሬ የድል ቀናችን ነበር እንኳን ደስ ያለን ኢትዮጵያ ትቅደም አሽነፍንን በደስታ ፍድቃለው ማነው እደኔ ደስ ያለው ላይይክ
እንኳን ደህና መጣችሁ ወይኔ በጉጉት ነው እናንተን የምጠብቀው ይመቻችሁ እያስተማራችሁ ዘና ታደርጋላችሁ ለሀገራችን ሰላሙን ፈጣሪ ያውርድልን እንድ እንድንስቅ
ኤፍራታ ስዩም ማሮችየ ዛሬ እኮ የደስታ ቀናችን ነው ዛሬ ዘረኝነት ጠፍት አማራ፣ ኦሮሞ፣ትገራይ፣አፋር፣ጋምቤላ፣ቤንሻንጉል፣ሶማሊያ፣ሀረር ተደምረው ኢትዮጵያ ሆነው ኮትዲቯር በማሸነፏ ደስ ብሎኛል እስኪ እንደኔ ያለው ሰብስክራይብ ያድርገኝ 🇪🇹💪🙏💗
@@habeshatv5609 ሰላም ያድርግልን እንድህ በነፃነት ያለሀሳብ የምስቅበት ቀን ሁሌ ይናፍቀኛል ስቄ. ሳልጨርስ ሀሳቤ የሀገሬ ሰላም ላይ ይበታተናል ዞሮ መግቢያየ ሀገሬ ሰላም ትሁንልኝ እንዳፍክ ያድርገው
ውይ በስተመጨረሻ.....
ለማንኛውም እንኳን ደና መጣችሁ
ጩባው ተናፍቀሀል።
😅😅😅እስቲ ጩቢቲን የሚወዳት
እኔ ✌️✌️✌️
እኔ ብቻ ነኝ ሙሉ ድራማውን አይቼ ሳልጨርስ like እና comment ምሰጠው ማክሰኚት በ9ኛው ሺ ምክኒያት ተወደሻል😍😍😍
ክክክክ እር ጩባው በሳቅ ገደለኚ
new dagetu film released ua-cam.com/video/QOVzmhDpE2I/v-deo.html
ወገቤ እሲቀጠቀጥ ነዉ የምወዳችሁ ጩባዉ በተለይ ጥበብ ጠርተዋለች ክክክክክክክክክ
Lamene wagabshe yenkatkate yarabe hagare sera sayneswe 😃😃💪
ውይ ጦሽ እኮ ነው ምታረጉኝ ቀልድና ቁምነገር እናተ ጋር አለ ምችት ይበላቹ
እውነት ብለሃል ጩባው ጥበብ እዳተ የተሰጠው የለም ወገብህ እሲቆረጥ የተሰጠህ ነህ ማርያምን ነገር ግን ገፀባህሪህ አራዳ እደሆንክ ከተማ ቀመስ እዲሁም ዩንቨርስቲ የነበርክ እስቲዲዬ ገብተህ ያሳየኸው በሃሪ ትንሽ አልተመቸኝም ድርጊቱ ካንተ ገፀባህሪጋር አብሮ አልሄደልኝም የኔ ሽንኩረት የሚለው እንካን ያንተን ያህል አላስቸገረም ብዬ አስባለው እውነት በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ
ለየት ያለ ነዉ ዛሬ የጩባዉ አድናቂወች በናታችሁ በላይክ ግቡልኝ
አቦ ይመቻችሁ ዘናንንን ፋፋፋ ብትንንን ነው ያደርጋችሁኝ የኔ አንደኞችችች😍😍😍😂😂😂😂
ወይ ይህ ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
Lediya Mohammad እህቴ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል?💗🙏💗
ኧረ ለምድነው ቶሎ ቶሎ የማይወጣው ይቆያል በጣም በጣም ያዝናናል
@@habeshatv5609 ሰብ አረግሀለሁ አንተም ወደኔ ጎራ በል
ጩባው ጩባው ጩባው ጩባው ይመችህ ሁሌም ኑልን ዘጠነኛው ሺህ
😍💚💛❤️ ✞✞✞ የሊቀ መላዕክት "ቅዱስ ሚካኤል" ምልጃ ፣ ረድኤት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! ✞✞✞ ❤️💛💚😍
Zeru Tesfaye Gebrehiwot amen❤️
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን ፫🙏🙏
242ኛእኮነኚ ለዉጥማአለ፣ክክክክ፣ለማንኛሁምእንኳንደናመጣችሁ፣እግዚአብሔርለአገራችንሠላምያዉርድልንአሜን፫
💚
💛
💞
ጩብዬ ቀጣይ ስለ ኢትዮጵያ ዝፈንለን☺
እውነት ማር
ሰላም
👏👏👏👏🎂🎂🎂🎂🎂
ወይ ጩባው በኪሌ ሽጥልኝ ጩባዬን ያላቹ እስኪ ልያቹ ዘጠነኛው ሺ በጣም ነው የምወዳቸው
ወገቢ እስኪ ቀጠቀጥ አሳድጊ አሳድጊ ስትል ድስስስ ትለኛለች እርዱ ውስጤ ነች
ክክክክክክክ ጩባው እና ሽባው ተመቹኜ ሁላቹሁም ይመቻቹሁ እግዛአብሔር ላገራችን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን
•
💚💛❤️
“ድል - ለብሔራዊ ቡድናችን ፣
ፍቅር ሰላምና ብልጽግና - ለሕዝባችን ፤”
💚💛❤️
Ethapan LAZALALME tesake 💚💛❤
❤❤❤❤❤❤❤❤sin jalaadha
ዛሬ በሳቅ ሆዴን አመመኝ ክክክክክ ጩባው ጨምሩዋል ሆሆሆሆ
እንኳን።በስላም መጣቹህ ለብጉር ለማዲያት ለብጉር ጠባሳ ለቦርጭ አይንስር አፍንጫስር ለሚጠቆቁር ነጥብጣብ። ለሚነቃቀል ለሚደርቅ ፅጉር ፎቶየንበመጫንእዩት። ካጠፋው ይቅርታ
በርቱልን ስወዳቹ የኔ ኣልምጦች😘 የጩባውን ቀልድ ግን ኣታንዛዙት ይሰለቻል ውሮዬ love u
እንኳን በደና መጣችሁ የዘጠነኛ ሺህ ቤተሰብች በጣም ዉድድድ ማርጋች😘 ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤
ጩቢቲን የጠራሸ ጥበብ እኔንም ጥሪኝ 😂😂😂😂😂😂😂
እረ ጠርታው አደለም
ጥራቸው ስትለው ነው የሉም ብሎ በዛው የቀረው
ሆሆሆሆሆሆሆ💚💛❤😂😘
Kkkk tetarashlhe ayzone 🎷🎸💻
ናታኔም ነኝ ባገልግሎቴ fuck
@@eyobtasfaye6148 አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ያለው ማን ነበር ዲጋይ እራሰ ነህ እሺ😏😏😏
Aye tebebe .,, ,,,,,,,,,,,
ወርቁ በሣቅ ገዴለኝ 😃😃😃
ስወዳችሁ እንዴኔ ሚወዳቸው. Like gast me
Fafi love ነገ ዛሬን አይደለም እህቴ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል?💗🙏💗
@@habeshatv5609 መመመ
Ethio Paradize እሺ አዲርጌሃለው
ጩባው እና ብሬ በጣም ነው ምትመቹት ሁላችሁም ብቃት አላችሁ ቀጥሉበት ማክሰኞ እስኪደርስ እኮ በጉጉት ነው ምጠብቀው
አላህ አገራችንን ሰላምና ፍቅርን ይስጠን 💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱
ጩባው👍👍👍👍👍
@@tiartefera5546 ዋው እኔም በጣም ይመችኛል
😅😁😆😀😃kkkkkkkkkkk. ውውውውው ያምራል
ይሆን ድምፅ ይዘህ ጩባው ቆንጆአቀናባሪ አገኘክ እየዘፈንኩ ነው እየቀጠቀጥኩ ይሚቀዳህ አቀናባሪው በርታ
ስወዳችሁ በሳምንት ሁለቴ ቢሆን ደስ ይላል
እዚ መንደር አንድ ላይክ ላንድወገን
አስመሰላችሁት ለምን ስለፊልሙ አስተያየታችሁን ብቻ አትፅፉም 👈
በናታችሁ ላይክግጩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍ሣታረጉኝእዳታልፉ😚😚😚😍😍😍
ከፖለቲካ ያጋጭሺ
ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ዋዮ በሳቅ ሞቱኩላቹ ኮሜታተሮች 😆😆😆😆😆
እረዱ ውሥጤ ነች ሥወዳት 😍😍😍
እስኪ የስደት ጎደኞቸ እናቴን የመኪና አደጋ ደርሶበት አሞት አሉኝ እስኪ በፆሎት አስቦት
አላህ ያሽርልሽ
አላህ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ አላህ ያሽርልሽ እህቴ አይዞሽ
@@አልሀምዱሊላህአላኒእመተል አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይማራቸዉ
@@yroemsfrow629 አሜን አሜን አሜን
ዋው መጣችሁ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ
አይ ጩቢቲ በጣም ነወ የምትመቸኝ
ጩባዉ ስወድህ እኮ
ሰላም
ባዶ ቤት ያስፈራል ኑልኝ ውድ ኮማቾች መልካም ምሽት
adis shambel እህቴ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል?💗🙏💗
አረ እኔም ብቻዬን ነኝ 😔
ረዱ ወገቤ እስከሚንቀጠቀጥ እወድሻለው😋
ሰላም ነው
ገባ ገባ በሉ ጩባ ውን የሚወድ ሁሉ ሰብ ስክ ራይአድረጉኝእኔበጣምነውማደንቀው👍👍👍👍👈
tiar tefera እህቴ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል?💗🙏💗
እንምገ ጎሮቤት በይ
tiar tefera አርግኝ አደርግሻለው
Ethio Paradize ቤተስብ ሁን እኔም እሆናለው
Abh Tube ሰብስክራይብ አርጉኝ እኔም አደርጋለው
ውይ ጩቢቲ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ አቦ ይመቻችሁ
ዌል እንካን ደና መጣቹ
በናታቹ በፀሉታቹ አስቡኝ በሰው አገር ብርድ አሙኛል ያማርሽ በሉኝ
ፈጣሪ ይማርሽ ውዴ
@@nasatnasat1663 አሜን
አላህ ይማርሾ ማማ
@@sofiaosman308 አሜን የኔ ውዴ
ውይ የኔ እናት በሰው አገር ላይ በሽታ ከባድ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ማር
ወይኔ ደስስስስስስስ ሲል መጣችሁልኝ Welcome ብያለሁ😘😘😘😘😘
✞❤️✞❤️✞ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም ገናና የሆነ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ልመናውና አማላጅነቱ ፈጽሞ ይጠብቀን፡፡ ከጽኑ ጠላት እጅ በክንፎቹ ጋርዶ ይሰውረን፡፡ ለዘለዓለሙ አሜን፡፡✞❤️✞❤️✞
ስወዳቹ ማሮች ጩቤ ክክክክ ገደልኽኝ በሳቅ ይሙቻቹ ያገሬ ልጃች
Enkuan dena መጣቹ ውሮን የምታደቁ እስኪ ላይክ አርጉ
Nice
I don't understands who people could dislike this
chubaw yimechal the most funny characters i ever seen
ዛሬ በሳቅ ገደላቹኝ አብሶ ጩባው😂
ወላሂ በጣም
አቡዬ ውይ ጣፍጭ ነክ ማነው እደኔ አቡን የሚወደው
ጩባው መዝፈን ሲጀምር ድራማው ተንዛዛብኝ ጨው እንደሌለው ወጥ ሆነ👍👈👍👈👍👈
Azitiye Yerasew konjo እህቴ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል?💗🙏💗
@yetewahido lijoch fire page ewneten eko new tenzazuben eko
ግጥም:ና ዜማ ቤት ሲመታ :ለመጀመሪይአ ግዜ :ዎቾ ጉድ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Indene yihen diram yemiwed iski like argung
የኔ ተናፋቂዎች እንኩዋን ደና መጣቹ😘😘😘❤❤❤❤😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘❤😘😘❤😘😘❤😘❤❤❤😘😘❤😘😘😘❤❤😘😘
ጩባውዬ ነጠላ ዜማህን ማነው ነጠላ ጩኸትህን በጉጉት አየጠበኩት ነበር😂😂😂
😂😂😂😂😂
ጩቢቲ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂😂ውድድድድኮ ነው ማደርግክ ሁላችሁም ጣፋጭ ናችሁ
የዛሬው ቀኑ ደሰ ይላል ልናመሰግን መተናል ሰላም 👉💚💛💓ዛሬ ደስ ብሎኛል 😜😜😜
Ena men ageban
@@hosaenaamha6363 enan newaa😜😜
ኢትዮጵያ ስላሸነፈች ደስ ብሎኛ እንኳን ደስ አላቹ
ዌል እንኳን ደና መጣችሁ አቡዬ ስወደው ወገቤ እስኪቀጠቀጥ ፅፌ ላይክ ባታደርጉ እረድ ትታዘባችኋለች ;
አቡዬ ቀፍለህ ለቀፋይ የምሰጠ ያራዳ ልጅ እኮ ነህ😏 ስወድህ እኮ💖
Ende Ene 9 shi Yemimechew LIKE Gechugi😍😍😍
የማይሰለች ምርጥ ድራማ
እኔ ብቻ ነኝ ግን አቡ ና ሄኖክ ወንድሙ የሚመሳሰሉብኝ?
አይድሉም እሱ እኔ ብቻ ነኝ ወንድም& እህት የለኝም ሲል ነበር ከስይፉ
አሁን አሁን ነው ይውኩት እሱን ነበር የሚመስለኝ አቡ፡ምርጥ
new dagetu film released ua-cam.com/video/QOVzmhDpE2I/v-deo.html
ጩቢቲ ኢትዮጵያ ዬ ስላምሽ ይብዛ
እንዴት ናቹ ወዳጆቼ አንድ ነገር ላስቸግራቹ ነው እባካቹ ተቸገሩልኝ መቼ ተቸግሬ እናንተንም አስተገርኩኝ።
ነገሩ እንዲህ ነው ምንም ምንም የምበላው ሰብስክራይብ የምጠጣው ላይክ የለኝም አቅማቹ በፈቀደ መልክ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ። አመሰግናለው ወድማቹ ነኝ ከ ስደት
ኢትዮጵያ የኔ ያንተ የሁላችን ቤተሰብ ሁኑ እኔም እሆናለው
@@ዜድትዩብ-ቀ8ኀ ሆነናል
መጣችሁልኝ ቤተሰብ 😂😂😂😂 በዝህ አጋጣሚ 3 ደግሜ ነው ማያችሁ ወርቁ 😂😂😍
ጬባው አረ ያቀናባሪ ቀልድ 😂😂😂
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ጩቢታ ደብሬኝ ነበር በናተ ፈታ አልሁ ላይክ አድርጉኝ