Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተወዳጁን ዘጠነኛው ሺ ሲትኮም ድራማ ከአሁን በኋላ በ አብርሆት ኢንተርቴይመንት የዩቱዩብ ቻናላችን የምናቀርብ መሆንን እንገልፃለን። ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ። COMMENT , LIKE AND SUBSCRIBE ua-cam.com/users/abrhotentertainment
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘጠነኛው ሺህ እና የክሩው አባላት....በእውነት የምትሰሩት አንጀት አርስ ስራችሁ ዘወትር አዲስ ነው። በርቱ....ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!!!
አሰለፍ በጣጣጣጣጣም ነው የወድሽ በጣም ጎበዝ ነሽ
😁😁
የ9ነኛው ሺ ቤተሰቦች እንዴት ናቸው እንኳን ለሆሳና በዓል
❤️❤️❤️
በጣም ደስ የሚል ፊልምነው ❤❤❤😂😂😂😂😂😅
አዎ። ግን ፊልም አይደለም ሲትኮም ነው 😊
በጣም አዚናኝ ድረማ ነው ደሰ ይላል።
እውነት ለመናገር ሁሉም ውስጤ ናቸው የጩቢቲን ድምፅ ስሰማ ግን ይለያል በቃ ድብርት ድራሹ ነው እሚጠፋልኝ😁😁😁
😁😁😁😁
😂😂😂😂
😁
እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ ዘና ፈታ ብለን እንኑርባት💝
እንኳን አደረሰን አደረሳቹ 🌿 የአርቲስት መስፍን ጌታቸው ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን 😢
🥺
Ere enkuan tedefa
😭😭😭😭😭😭😭
ሀገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕
አሰለፍ በጣም ነው ደስ የምትልኝ
ጩቢቲ ከሙዚቃ ወደዶክተረነት እንኳንም ተሸጋገረህ😂😂
ፍትህ ለንፁሀን ዜጎች ፍትህ ለአማራ ህዝብ
ቡዙ እንሰማለን እንጂ ቡዙ አናወራም አለ እግዚ አብሄርን ነው እንጂ ሰው እማ በሆነ ባልሆነው ነው እምንዘባረቀው ጩብቲ እወደህ አለሁ
የውሮ የዩቲብ ሊንክ ኮመንት ላይ ላኩልን😁
🙄
mehlat waldde
ማነዉ እንደኔ ጩቢቲን የሚወድ❤
Big fan 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ምርጥ የሲትኮም ድራማ
ጩቢቲ ግን የህልም ኑሮ አይሰለችህም ,😄😄😄😄😄
አቡአይዞሽ❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤😂😂😂❤😂
ዎይኔ ባስቅ ሞትኩ😅😅😅😅
ይመችህ
እንኳን ደህና መጣችሁ እንደምታስቁን አገሬም መቼ ነው ፈገግ የምትልልኝ ብዬ እመኛለሁ ሰላም ለሀገሬ😘
❤️🙏🙏
Amen
@Kadmoit Yalo usbsvxx$•|1{1
Fgftdtdgtftf
ከጪቀት ነፃ እሆናለሁ አናተን ሣይ❤❤❤😅😅😅😅😅
👆👆👆 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን "ለሆሳዕና በአርያም" በሰላም አደረሳችሁ!🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
🙏
@@Ait-q8q XXÀ
ዠየዠጀየነኀዠዘፀቸተዐዘኀመቸረመሸቐኘኘአጀገጀ
ሀገራችንን ሠላም ያርግልን🇪🇹😭
🥺🥺🥺
tech pac bbvvhgwl…þťbdvdhhdhhhhhhhhhhhhhu⁴;hth@h9itititti88 qtityittii8t8t8t8iti
ውድ የተዋህዶ ልጆይ እንኮን ለሆሳእና ብአል በሰላም አደረሳቹህ
ስወዴውጩቢቲ
እረ ሰዎች አንድ በሉኝ የተመረዘ ምግብ ከበላሁ ሳምንት አለፈ የተሻለኝ አስመስሎ ደህና ነኝ እያልኩ እሄዉ የምበላዉ ምግብ ሆዴ ዉስጥ ቁጭ አይልም ያቅለሽለሸኛል መድሀኒቱን 👏👏👏😢😢
ሀኪም ቤት ህጀ ጅ
Ayzosh ehte allah yrdash hospital hiji
አሁን ያለን ምርጡ ሀኪም ጩቢቲ ብቻ ነው ታድያ ለምን መጣችሁ አትታዮም
Honey with tea beside hospital.
እኔግን እትዬአሠለፍ ደስትለኛለች በጣም
🙂🙂
አረረ። እትየ አሰለፍ። ያስበሉናል። 😂😂😂😂😂😂 ወይ ጩባው። ዶክተር። 👍💚
ፈታ ያለ ነው ይመቻቹ
እናተን አይቼ ልፅናና እንጂ የኛማ ፖለቲካ ተበላሸቶዋል
እንኳን በሰላም መጣቹህልን
ጩባው ሆዴን አመመኝ😃😃😃😃
በጣም ዘና ነው እኮ የምታደርጉት💖💖💖
እንኳን ደህና መጣችሁ 🙄
የዘጠነኛውሺ ቤተሰቦችበሙሉ እናመሰግናለን እየተዝናናው የምማርበት ብቸኛውሲትኮም ድራማ ሁላችሁንም በማያልቀው ወደድኳችሁ ለመላውየኦርቶዶክስተዋህዶልጆችመልካምየትንሳኤበአልይሁንላችሁ
የኔ ማሮች ስወዳችሁ እኮ እየመላለስኩ ነው የማያችሁ ዋው ሺ ዓመት ኑሩልን ተወዳጆች።👍👍👍
የሳቄ ምንጮች ውድድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍
ሀገራችንሰላምያድርግልንፍትህለሞቱለተጎዱውወገኖቻችን
🙏🙏🙏🙏🙏
ሆሳዕና በአርያም እንኳን አደረሳችሁ
በለው ጩቢቲ ደኩተር ሆነህ አረፍክ😂😂😍
😁😁😁
Kkkkkkkkkየእትየጴ ህዘቦች ሆይ😂😂😂😂😜
እንኳን አብሮ አደረሰን
👌👌👌
'Dr. Chubbbbaw Hakim' 100%👍👍
አይ ይሄ ምስኪን ሕዝብ😂😂ጩባዉ😂😂😂
9ኛው ሽ ስወዳችሁ ተናፍቃችኃል ጩብቲ የሳቄ ምንጭ
❤️❤️❤️❤️
ስዎዳችሁኮ
ሆሳዕና በአርያም 2
Eyoha 🎉🎉🎉🎉🎉 cooool
በርቱ ትመስጣላችሁ!!
የሳቄ ምንጮች ደስ ይላል ዶክተር ጩቢቲ
🙏🙏🙏🙏
ወይ ጩባዉ😂😂
እዉነት እደዚህ እደድራማ የሚያሥቀኚየለም በተለይጩቢቲ እናዉሮ አቢ አፍርናቸዉ 😀😀😀😀
ያማል ቅኔው 😂 የሱስ ይባርካችሁ ✌🏾
ክክክ
ጩበው ሰው ብቸናው ዎይስ እንሰሰቶች ተክመለ ??
😂😂😂ያማል ቅኔው
ጩቢቲ አንኳን ደስ አለህ ዶክተር ሆንክ ደም
ቐቀሸሠዘዠፈአነየደአደኀ3
ክክክክክክክክክ አይ ዶክተር ጩባው
_WOWWW DASY YILALI DOFTOR 😁😁_
ጩቤ አንደኛ
👌👌🙏
ከሌለኝ የለኝም አትለኝም ምናባክ ያቀባጠርካል
😜😜😜😜😜😜
እንኳ አደርሳቸህ
በለዉ እኔ የመጀመሪያወ ተመልካች ሆንኩ በቃ
Sera fet
@@surafelzemedkun4733serayan betaki endi atyime naber
አይ። አሰለፍ። ቢገባሽ። ነበር። እሚገረመኝ። አረ አቡ። የሊለ። አሳከኝ። 😂😂😂😂እፍፍፍ። 👍💚💛❤👈
በቃ አገሬ በቀልድ ብቻ እየኖርች ነው ትንሽ ትልቁ አዋቄ ያላዋቄው በቃ ቅልድ ብቻ
ሰላም ያሀሬልጆች ሠላም ለሀገሬ ሞት ሐገዳዮች አላህ ይፍረድባቸው
ማነዉ ኧረዱን የሚወድ እንደኔ
🙄🙄🙄
ክክክክክክ ወይኔ እናቴ የጉድ ቤት
Hi all of you that was very good
ወይ ጩባው። ተወያኔ። የባስህ። ጁታ ሆነሀል። አረተወ። ጩባው።እስራ ኤል ዳሳን። ንገሰወ። ያስተዋውቅልህ 😂😂😂😂😂😂😂
🙄🙄
በሀገር ወስጥም ካሀገር ወጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ሠለመችሁ ይብዘ ለሀገራችን ሁለችንም ሀለፈናት አለብን እንጸልይ እባከችሁ! ለአርትስት መስፍን ጌታቸው ለቤተሰቡና ለመላው አድናቅዎቹ መጽናናትን እመኛለሁ ሠላም ለሀገራችን
ሠኝኞኜኛኚኙኘኜሶሷሷሴሳሱሰ
ጩቢቲ እንኳን ደህና መጣችሁልን
ዶ/ር ጬባው ድዮጋን ብየሀለሁ አድናቂህ ነኝ
ዉድ የዘጠነኛው ሺህ ድራማ ተዋናወች እንኳን ደህና መጣችሁ
🙏🙏
WOW bertu yenga ljochi
ነብይ በገዛ አገሩ አይከብርም አለ ጩብቲ ትክክል ነህ ይህንንንግግር የተናገረዉ ነብዩ ኢሣ ናቸዉ ማለትም እየሡሥ ሥለነብይነቱ የተናገረበት ነዉ ።ታዳእናንተ እሡ ነብይነኝ እያለ እናንተ ጌታነዉ ወይም ደአምላክ አንድ ሦስተኛነዉ የምትሉት ከየት ተነስታቺሁ ነዉ ኧረ እራሣቺሁንመርመሩ እሡ እንዳለዉ በር ግጥም ነብይ ነበር።
It is so funny
Sewodachu,alhe,yetbkachu
ስወዳቸውኮ
አዝጎች ትንሽ ፈታ አደረጋችሁኝ ይመቻችሁ።
🙏🙏🙏
chubti ድሮ በድምፁ አሁን ደሞ በመዳኒት ሊጨርሰን😁
#እንኳን ደህና መጣችሁ ሱሶቼ ውይ የጩባው ለውጥ🤣🤣🙈 ከዘፋኝ ወደ ዶክተር ተመችቶኛል #አይ አቡ 🤣🤣በቃ እቀይረዋለሁ አላለም
አይ ጩቢት ስዋድክ
Good
የዛሬው የተለየ ነው በሳቅ ሞትኩ
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ 😍😍😍
Kkkkkkkkkk Cubti😂😂🤣🤣😋😋🙄🤗
ቻናል ቀየራችሁ እንዴ እናትን በመፍለግ እግሬ ቀጥኖ ዛሬ አገኜሀችሁ
🌞🌞🌞🌞
ሳያሳውቁ ዝም ብለው ቅይር! አይገርሙም 🤔
Abo yimechachuu
Yeredubal syask
አይ ጠፍታችሁ
Abusha yemelemenya zadeki temechenyi kkkkk ajetikin indalwesidbik
WoW
ወይ እኛ በቃ ወደተገኘው ነው ምንጎርፈው 😀😀😀
Cubit best
😄😄😄😄አጠረ ግን ምነው
ያማል ቅኔው
😁😁😁😁😁😁😁
ስወዳቹ እኮ
❤❤❤❤❤❤
ቻናል ቀይረናል ይባላልኮ አብርሆት 😒
ተወዳጁን ዘጠነኛው ሺ ሲትኮም ድራማ ከአሁን በኋላ በ አብርሆት ኢንተርቴይመንት
የዩቱዩብ ቻናላችን የምናቀርብ መሆንን እንገልፃለን። ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ።
COMMENT , LIKE AND SUBSCRIBE
ua-cam.com/users/abrhotentertainment
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘጠነኛው ሺህ እና የክሩው አባላት....በእውነት የምትሰሩት አንጀት አርስ ስራችሁ ዘወትር አዲስ ነው። በርቱ....ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!!!
አሰለፍ በጣጣጣጣጣም ነው የወድሽ በጣም ጎበዝ ነሽ
😁😁
የ9ነኛው ሺ ቤተሰቦች እንዴት ናቸው እንኳን ለሆሳና በዓል
❤️❤️❤️
በጣም
ደስ የሚል ፊልምነው ❤❤❤
😂😂😂😂😂😅
አዎ። ግን ፊልም አይደለም ሲትኮም ነው 😊
በጣም አዚናኝ ድረማ ነው ደሰ ይላል።
እውነት ለመናገር ሁሉም ውስጤ ናቸው
የጩቢቲን ድምፅ ስሰማ ግን ይለያል በቃ ድብርት ድራሹ ነው እሚጠፋልኝ😁😁😁
😁😁😁😁
😂😂😂😂
😁
እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ ዘና ፈታ ብለን እንኑርባት💝
እንኳን አደረሰን አደረሳቹ 🌿 የአርቲስት መስፍን ጌታቸው ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን 😢
🥺
Ere enkuan tedefa
😭😭😭😭😭😭😭
ሀገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕
አሰለፍ በጣም ነው ደስ የምትልኝ
ጩቢቲ ከሙዚቃ ወደዶክተረነት እንኳንም ተሸጋገረህ😂😂
ፍትህ ለንፁሀን ዜጎች ፍትህ ለአማራ ህዝብ
ቡዙ እንሰማለን እንጂ ቡዙ አናወራም አለ እግዚ አብሄርን ነው እንጂ ሰው እማ በሆነ ባልሆነው ነው እምንዘባረቀው ጩብቲ እወደህ አለሁ
የውሮ የዩቲብ ሊንክ ኮመንት ላይ ላኩልን😁
🙄
mehlat waldde
ማነዉ እንደኔ ጩቢቲን የሚወድ❤
Big fan 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ምርጥ የሲትኮም ድራማ
ጩቢቲ ግን የህልም ኑሮ አይሰለችህም ,
😄😄😄😄😄
አቡአይዞሽ❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤😂😂😂❤😂
ዎይኔ ባስቅ ሞትኩ😅😅😅😅
ይመችህ
እንኳን ደህና መጣችሁ እንደምታስቁን አገሬም መቼ ነው ፈገግ የምትልልኝ ብዬ እመኛለሁ ሰላም ለሀገሬ😘
❤️🙏🙏
Amen
@Kadmoit Yalo usbsvxx$•|1{1
Fgftdtdgtftf
ከጪቀት ነፃ እሆናለሁ አናተን ሣይ❤❤❤😅😅😅😅😅
👆👆👆 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን "ለሆሳዕና በአርያም" በሰላም አደረሳችሁ!🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
🙏
@@Ait-q8q XXÀ
ዠየዠጀየነኀዠዘፀቸተዐዘኀመቸረመሸቐኘኘአጀገጀ
ሀገራችንን ሠላም ያርግልን🇪🇹😭
🥺🥺🥺
tech pac bbvvhgwl…þťbdvdhhdhhhhhhhhhhhhhu⁴;hth@h9itititti88 qtityittii8t8t8t8iti
ውድ የተዋህዶ ልጆይ እንኮን ለሆሳእና ብአል በሰላም አደረሳቹህ
ስወዴውጩቢቲ
እረ ሰዎች አንድ በሉኝ የተመረዘ ምግብ ከበላሁ ሳምንት አለፈ የተሻለኝ አስመስሎ ደህና ነኝ እያልኩ እሄዉ የምበላዉ ምግብ ሆዴ ዉስጥ ቁጭ አይልም ያቅለሽለሸኛል መድሀኒቱን 👏👏👏😢😢
ሀኪም ቤት ህጀ ጅ
Ayzosh ehte allah yrdash hospital hiji
🙄
አሁን ያለን ምርጡ ሀኪም ጩቢቲ ብቻ ነው ታድያ ለምን መጣችሁ አትታዮም
Honey with tea beside hospital.
እኔግን እትዬአሠለፍ ደስትለኛለች በጣም
🙂🙂
አረረ። እትየ አሰለፍ። ያስበሉናል። 😂😂😂😂😂😂 ወይ ጩባው። ዶክተር። 👍💚
ፈታ ያለ ነው ይመቻቹ
እናተን አይቼ ልፅናና እንጂ የኛማ ፖለቲካ ተበላሸቶዋል
እንኳን በሰላም መጣቹህልን
ጩባው ሆዴን አመመኝ😃😃😃😃
በጣም ዘና ነው እኮ የምታደርጉት💖💖💖
እንኳን ደህና መጣችሁ 🙄
የዘጠነኛውሺ ቤተሰቦችበሙሉ እናመሰግናለን እየተዝናናው የምማርበት ብቸኛውሲትኮም ድራማ ሁላችሁንም በማያልቀው ወደድኳችሁ ለመላውየኦርቶዶክስተዋህዶልጆችመልካምየትንሳኤበአልይሁንላችሁ
የኔ ማሮች ስወዳችሁ እኮ እየመላለስኩ ነው የማያችሁ ዋው ሺ ዓመት ኑሩልን ተወዳጆች።👍👍👍
የሳቄ ምንጮች ውድድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍
ሀገራችንሰላምያድርግልንፍትህለሞቱለተጎዱውወገኖቻችን
🙏🙏🙏🙏🙏
ሆሳዕና በአርያም እንኳን አደረሳችሁ
🙏🙏🙏🙏🙏
በለው ጩቢቲ ደኩተር ሆነህ አረፍክ😂😂😍
😁😁😁
Kkkkkkkkkየእትየጴ ህዘቦች ሆይ😂😂😂😂😜
እንኳን አብሮ አደረሰን
👌👌👌
'Dr. Chubbbbaw Hakim' 100%👍👍
አይ ይሄ ምስኪን ሕዝብ😂😂ጩባዉ😂😂😂
9ኛው ሽ ስወዳችሁ ተናፍቃችኃል ጩብቲ የሳቄ ምንጭ
❤️❤️❤️❤️
ስዎዳችሁኮ
ሆሳዕና በአርያም 2
🙏🙏🙏🙏🙏
Eyoha 🎉🎉🎉🎉🎉 cooool
በርቱ ትመስጣላችሁ!!
❤️❤️❤️
የሳቄ ምንጮች ደስ ይላል ዶክተር ጩቢቲ
🙏🙏🙏🙏
😁😁😁
ወይ ጩባዉ😂😂
እዉነት እደዚህ እደድራማ የሚያሥቀኚየለም በተለይጩቢቲ እናዉሮ አቢ አፍርናቸዉ 😀😀😀😀
ያማል ቅኔው 😂 የሱስ ይባርካችሁ ✌🏾
ክክክ
ጩበው ሰው ብቸናው ዎይስ እንሰሰቶች ተክመለ ??
😂😂😂ያማል ቅኔው
ጩቢቲ አንኳን ደስ አለህ ዶክተር ሆንክ ደም
ቐቀሸሠዘዠፈአነየደአደኀ3
ክክክክክክክክክ አይ ዶክተር ጩባው
_WOWWW DASY YILALI DOFTOR 😁😁_
😁😁
ጩቤ አንደኛ
👌👌🙏
ከሌለኝ የለኝም አትለኝም ምናባክ ያቀባጠርካል
😜😜😜😜😜😜
እንኳ አደርሳቸህ
በለዉ እኔ የመጀመሪያወ ተመልካች ሆንኩ በቃ
Sera fet
😁
@@surafelzemedkun4733serayan betaki endi atyime naber
አይ። አሰለፍ። ቢገባሽ። ነበር። እሚገረመኝ። አረ አቡ። የሊለ። አሳከኝ። 😂😂😂😂
እፍፍፍ። 👍💚💛❤👈
😁😁😁😁
በቃ አገሬ በቀልድ ብቻ እየኖርች ነው ትንሽ ትልቁ አዋቄ ያላዋቄው በቃ ቅልድ ብቻ
ሰላም ያሀሬልጆች ሠላም ለሀገሬ ሞት ሐገዳዮች አላህ ይፍረድባቸው
ማነዉ ኧረዱን የሚወድ እንደኔ
🙄🙄🙄
ክክክክክክ ወይኔ እናቴ የጉድ ቤት
Hi all of you that was very good
ወይ ጩባው። ተወያኔ። የባስህ። ጁታ ሆነሀል። አረተወ። ጩባው።
እስራ ኤል ዳሳን። ንገሰወ። ያስተዋውቅልህ 😂😂😂😂😂😂😂
🙄🙄
በሀገር ወስጥም ካሀገር ወጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ሠለመችሁ ይብዘ ለሀገራችን ሁለችንም ሀለፈናት አለብን እንጸልይ እባከችሁ! ለአርትስት መስፍን ጌታቸው ለቤተሰቡና ለመላው አድናቅዎቹ መጽናናትን እመኛለሁ ሠላም ለሀገራችን
🙏🙏🙏🙏🙏
ሠኝኞኜኛኚኙኘኜሶሷሷሴሳሱሰ
ጩቢቲ እንኳን ደህና መጣችሁልን
🙄
ዶ/ር ጬባው ድዮጋን ብየሀለሁ አድናቂህ ነኝ
ዉድ የዘጠነኛው ሺህ ድራማ ተዋናወች እንኳን ደህና መጣችሁ
🙏🙏
WOW bertu yenga ljochi
ነብይ በገዛ አገሩ አይከብርም አለ ጩብቲ ትክክል ነህ ይህንንንግግር የተናገረዉ ነብዩ ኢሣ ናቸዉ ማለትም እየሡሥ ሥለነብይነቱ የተናገረበት ነዉ ።ታዳእናንተ እሡ ነብይነኝ እያለ እናንተ ጌታነዉ ወይም ደአምላክ አንድ ሦስተኛነዉ የምትሉት ከየት ተነስታቺሁ ነዉ ኧረ እራሣቺሁንመርመሩ እሡ እንዳለዉ በር ግጥም ነብይ ነበር።
It is so funny
Sewodachu,alhe,yetbkachu
ስወዳቸውኮ
😁😁😁
አዝጎች ትንሽ ፈታ አደረጋችሁኝ ይመቻችሁ።
🙏🙏🙏
chubti ድሮ በድምፁ አሁን ደሞ በመዳኒት ሊጨርሰን😁
😁😁😁
#እንኳን ደህና መጣችሁ ሱሶቼ
ውይ የጩባው ለውጥ🤣🤣🙈 ከዘፋኝ ወደ ዶክተር ተመችቶኛል #አይ አቡ 🤣🤣በቃ እቀይረዋለሁ አላለም