"ለምን ተፋታችሁ___" በእነዚህ ምክንያቶች ይሆን ___በፓ/ር ቸሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 кві 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡ Epaphraschur...
    Website፡epaphraschristchurch.org/
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

КОМЕНТАРІ • 107

  • @user-sx8bd9vl6w
    @user-sx8bd9vl6w Місяць тому +8

    ፓስተር ቼሬ አንተ ለቤተሰብ/ለሀገር እግ/ር የሰጠን በረከት ነህ። ተባረክልን።

  • @HituSule
    @HituSule 3 місяці тому +22

    ፓሰተር ቸሬ ህይወት ካሰተማረችን ይልቅ ያንተን ትምህርት ሰሰማ ብዙ ተምሪያለው ተባረክ ኑርልን🙌

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 7 днів тому

    ፓስተር ቸሬ ❤❤❤❤ሁሌም አንደኛ በጣም አሪፍ ምክር ነው በእውነት ❤❤❤ተባረክልኝ ኑር ሁሌም ❤❤❤ቸሬ !!!

  • @saiaetopan543
    @saiaetopan543 3 місяці тому +62

    እኔም ሳላቅ በ14 አመት አገባዉት አሁን እድመ. 31 አመተነዉ የ15 አመት ልጅ. አለኝ ግን በጣም በትዳረ ዋጋ ከፈልኩት እስካሁን ከቤተሰብ ጋር ሰላም አይደለሁም አሁን ግን ቆጫኝ እባካቹ ኮመንት የምታነቡ ከበተሰብ. ተለይታቹ አለሰማም ብላቹ አታገቡ

    • @user-sg8zw5gf1s
      @user-sg8zw5gf1s 3 місяці тому +2

      kna hiwt gar tmssay nw yanci tdar ❤️

    • @MeklitKebede
      @MeklitKebede 3 місяці тому +6

      ብዙ ነገር በህይወትሽ ዋጋ ከፍለሽ ይሆናል ግን እዚህ አለም ላይ ስንኖር እግዚአብሄር ከሰጠን ውድ ስጦታ መሀከል አንቺ አለሽ ልጅሽ ስለዚህ እሷ መበርቻሽ መፅናኛሽ ነች በርቺ ሁሉም ሰላም ይሆናል

    • @edenbitow5093
      @edenbitow5093 3 місяці тому +1

    • @user-mt1tr1ob8e
      @user-mt1tr1ob8e 2 місяці тому

      እኔ ግን በ ቤትሰብ የመጣልኝ አግብቸው ልፍታው አልፍታው ምንም ደስተኛ አይደለሁም ያለውት በሳው ሀገር ቤትም ሰራው ትቸለት ልውጣ እያልኩኝ ነው ጌታን ምን ትሉኛላችሁ 🥹

    • @MeklitKebede
      @MeklitKebede 2 місяці тому +3

      እግዚአብሄር እኮ የገባሽበትን ትዳር አክብሮት ተቀብሎታል ፍቺን ደሞ ይጠላል ስለዚህ ፀልዪ ሁሉን ነገር እንዲያስተካክልልሽ እሱ እኮ ሁሉን ቻይ ነው ጠንካራ ሁኚ

  • @enuhailu5833
    @enuhailu5833 3 місяці тому +29

    ሁሉም ጴንጤዎች ፓስተሮች እንዳተ በሆኑ ቸርዬ ስለልዩነት ሀይማኖት ሳይሆን ስላንድነት ምትሰብክ ስወድህ ሁሌም ክበርልኝ ኦርቶዶክስም ብሆን አንተን ያለመስማት አልችልም ❤❤❤

    • @Rahelethiopia489
      @Rahelethiopia489 3 місяці тому

      Me too ❤❤❤

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 3 місяці тому

      ለአለም የሚመች ስህተትና ውሽትን ለመወደድ የሚስብክ አሮጊት ነገር ነው አስመሳይ ሌባ

    • @user-xg2rj3gf4l
      @user-xg2rj3gf4l Місяць тому

      With out access 🫣🫣🫣🫣🫣

    • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
      @MeazatolchaAdunya-ck3sx 25 днів тому

      😂😂😂​@@user-xg2rj3gf4l

  • @user-eu2os2jq1m
    @user-eu2os2jq1m 5 днів тому

    Amennnnn🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @amelsayitna2967
    @amelsayitna2967 3 місяці тому +9

    የምትለው የሚመር እውነት ነው ተባረክበዚህ ደረጃ በግልፅ የሚስተምር የለም ትውልድን ላድን ብለህ በመነሳትህ መንገድህን ያቅናልህ ተባረክ

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs 2 місяці тому +4

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይባረክ ድንቅ ትምህርት ናው ብዘ ትምርሃለሁ. ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @rahwaabrhie1488
    @rahwaabrhie1488 3 місяці тому +6

    You are not preaching only religious matters, but generational benefits.Thank you and Allah bless you! 👏

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 3 місяці тому +5

    እግዚያብሄር አንተን ስለሰጠን ስላንተ እርሱ ይክበር ላይክ ሼር እያረጋቹ ብዙ ትውልድ ይዳን❤❤❤

  • @Libamsett
    @Libamsett Місяць тому +1

    tebarek Cherye !!!

  • @YoditDebele
    @YoditDebele 29 днів тому

    Cherye tebarek

  • @lailaeutopia1933
    @lailaeutopia1933 3 місяці тому +5

    ቸሬዬ እንደ ሰምክ ቸር ተባረክ❤❤❤

  • @Yirgahayle
    @Yirgahayle 26 днів тому

    Blessed

  • @adonayfentie2575
    @adonayfentie2575 2 місяці тому +1

    አይ ቸሬ የሆዴን የሆዴን ነው ምታወራው እኮ❤

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh 3 місяці тому +6

    100%👍ትክክል ሁሉም 💔

  • @Yirgahayle
    @Yirgahayle 26 днів тому

    Bruknek❤❤❤❤❤

  • @raneems2086
    @raneems2086 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ng2qx1gl6z
    @user-ng2qx1gl6z 3 місяці тому +3

    ተባረክ ልብ የሚነካ ቃል ነው

  • @asternigussie8920
    @asternigussie8920 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክህ

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 3 місяці тому +4

    ወንድሜ ቸሬ በጣም ነው የማመሰግነው ስለ ፍቺ የሰጠኸን ትምርት ብዙ ግንዛቤ አግኝቸበታለው እግዚአብሔር ጤናክን ይስጥክ

  • @raneems2086
    @raneems2086 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakiJusus
    @MakiJusus 3 місяці тому +2

    Ewent tebark sategebi kewend atetegni metelew hasab bedemb like ❤❤❤

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 3 місяці тому +5

    እንደ እግዚአብሔር ያለው መንም የለም አሜንንንንን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 3 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 3 місяці тому +6

    የተወደድክ ፓስተር ቸርዬ እኳን ደናመጣክልን🤝🤝🤝♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tigist9810
    @tigist9810 3 місяці тому +7

    ተባረክ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ

  • @lalafujilala3956
    @lalafujilala3956 3 місяці тому +3

    Amen 🙏 ❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ውድሜ🙏

  • @MakiJusus
    @MakiJusus 3 місяці тому +2

    Ameeen geta yebarek 🙏💖

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 3 місяці тому +3

    I don’t have word thank you so much God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ir8oy7ge4b
    @user-ir8oy7ge4b 3 місяці тому +6

    ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባርክ በእዉነት ሁሌ በሰማሁህ ቁጥር እፈወሳለሁ በብዙ ተባረክ ወንድም አለም ❤❤❤❤❤

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu 3 місяці тому +2

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ...ደሀን ሁሉ ሰው ይጠለዋል ለምን እሚጋባ እስኪመስል ድረስ

  • @user-ko1wf7pl8p
    @user-ko1wf7pl8p 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤

  • @GenetWolde-jp6mm
    @GenetWolde-jp6mm 3 місяці тому +4

    ፖስተር ቸረ ላተ የሚበቃ ቃል የለኝም እግዚያብሄር ዘበን ይባርክ!!❤❤❤

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 3 місяці тому +2

    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን

  • @user-hb4gk1ee1x
    @user-hb4gk1ee1x Місяць тому

    ብዙ እየተማርኩ እና እየተለወጥኩ ነው ተባረክ😌✍️

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 3 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወነድሜ በብዙ ተባረክ ትልቅ ትምህርት ነው ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ጆሮ ያለው ሁሉ ይሰማ ተብሎ ተፅፎል❤❤❤

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 3 місяці тому +1

    Amen

  • @user-tl1nx9gd2x
    @user-tl1nx9gd2x Місяць тому +1

    Amen😢Amen 😢Amen 😢

  • @liligigi6455
    @liligigi6455 3 місяці тому +1

    Egzabre abzeto yebarkech Pastor it is True Message 🙏❤❤🙏

  • @gebrehiwot1970
    @gebrehiwot1970 3 місяці тому +1

    Thank you. God bless you and your family ❤

  • @meladoruk9534
    @meladoruk9534 Місяць тому

    እኔ ፓስተር ቸሬን ባገኘው ደስ ይለኛል

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 3 місяці тому +1

    Ameeeeeeeen hyle yitades

  • @raneems2086
    @raneems2086 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባቴ ቸሬ

  • @simonhabtom621
    @simonhabtom621 3 місяці тому +1

    Tebarek❤❤❤❤

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 3 місяці тому +1

    Amennn kale heyewet yasemalen pastor cheri ❤❤❤❤

  • @bekinmedia
    @bekinmedia 3 місяці тому +1

    blessings to you all

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 3 місяці тому +1

    God bless you More and more!!!!

  • @yididyaharmiso9840
    @yididyaharmiso9840 Місяць тому

    Thank you❤❤❤

  • @aduniagebremedhin865
    @aduniagebremedhin865 2 місяці тому

    You are Amazing and blessed ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 3 місяці тому +1

    Powerful

  • @user-cs9mo2iy2k
    @user-cs9mo2iy2k 3 місяці тому +1

    Amen amen amen

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 3 місяці тому +1

    ተባረክ

  • @sisaymulugeta4241
    @sisaymulugeta4241 3 місяці тому +2

    thank u

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 3 місяці тому +2

    Thank u

  • @zufankassa5271
    @zufankassa5271 3 місяці тому +1

    Amen 🙏

  • @rezeneambaye8714
    @rezeneambaye8714 3 місяці тому +2

    3*Amen .

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 3 місяці тому

    AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤TEBAREK gata YIBRARKH 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @adonayfentie2575
    @adonayfentie2575 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Meseret523
    @Meseret523 3 місяці тому +1

    Melkam sew ❤

  • @MakiJusus
    @MakiJusus 3 місяці тому

    Kk geta yebarkeh

  • @solfaye7848
    @solfaye7848 2 місяці тому

    Amen ante dink sew

  • @MakiJusus
    @MakiJusus 3 місяці тому

    Ement lay 👏👏👏👏🙏

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 3 місяці тому

    አሜን🙏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechgebremaskel9917
    @asnakechgebremaskel9917 3 місяці тому +1

    🙏🙏🙏

  • @Getanehzelalem-cl9ws
    @Getanehzelalem-cl9ws 3 місяці тому

    Cherr nurlign i am Orthodox good paster

  • @teret-teretlelijochbiruhte5201
    @teret-teretlelijochbiruhte5201 3 місяці тому +1

    Pastor chere እኔም በድፉረት ትዳር ዉስጥ ገብቸ 11 አመት ትዳር እየደፈረኝ እገኘለሁ 😢 ያላገባችሁ እባካችሁ ተማሩ❤

  • @luhamlulu1210
    @luhamlulu1210 3 місяці тому

    Kalefe behala meni waga alewe gini maweku teru nebri diro bawekuhi noro tasetemrgn nebri ke mahayemnati nesta taderigegn nebri gini lalagebu lottery new yiha mekiri pastor chriya edima tena yisetihi long live my brother

  • @aswowas115
    @aswowas115 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @mariamturesson9946
    @mariamturesson9946 2 місяці тому

    Lek new yalkew ❤❤❤❤ enem Waga kefiyalehu be 20 agebeche . Ena ahun temerialehu

  • @lt963
    @lt963 2 місяці тому

    Uffffffff joro yalew yisima😢😢

  • @OppoA-fu8et
    @OppoA-fu8et 3 місяці тому

    😢😢😢😢 Eebifamaa Eebifamaa Eebifamaa Eebifamaa Eebifamaa Eebifamaa Eebifamaa Aaminii Aaminii Aaminii Aaminii Aaminii Aaminii Bayee gudasaa galatomaa dhugaa barumisaa bayee namaa hudaa dhagefachuu qabuu

  • @YoditAssefa-te1eu
    @YoditAssefa-te1eu 2 місяці тому

    ይለምን ተፋታችሁ በላይ እንዴት ተጋባችሁ ብሎ መጠየቅ ብልህነት ነውና ም/ክቱም አጀማመራችን ፍፃማያችን ላይ ትልቅ ተፅእኖ አለው

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 3 місяці тому +1

    ኢስያስ 1:1:10

  • @Meron292
    @Meron292 3 місяці тому +1

    Paster please yagebu wondochen mekerachew bizu setoche hiwote benersu eytebelash new. Bechelma yemhedu bizu wondoch alu. Keza yemwoldew lije yemgtemow chigre qelale aydelm.

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 2 місяці тому

    😂😂😂😂እማዬ አንቺ አጥቢው😂😂😂😂😂 ሞትኩኝ እያሳቀ አስተማሪ ነው🎉

  • @dagmawittesfaye7060
    @dagmawittesfaye7060 3 місяці тому

    paster ebakehen chenkonal tshelot aregelen ena gera gebtonal lalemefatatem lemefatatem eferalew

  • @MakiJusus
    @MakiJusus 3 місяці тому

    Yaa kkk awere begeta be eyesus sem

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 2 місяці тому +1

    😅አይ ቸሬ በሺምግለይ በንሠሃ ካፈጣርካገራ ተመለስ???

  • @hbretlalibela428
    @hbretlalibela428 3 місяці тому

    Kelall new siball ygermal

  • @azebg7176
    @azebg7176 2 місяці тому

    ንርልን ቸርየ ወንድሜ ካንተ ስንትተምርያሎህ።

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 місяці тому

    Ene 28 amete new ye 5amet lj alegn kefetahu 2amet alefegn bawerak des ylegnal pasterye

  • @seblekidane2114
    @seblekidane2114 3 місяці тому

    Muzikawen tewut ebakachehu yetseleyebet. Metseley sijemer lemen muzikawen kef tadergutalachehu?????😢

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 3 місяці тому

    Betikikl enem salawk new yagebawit

  • @YeabsiraShiferaw-lq2lf
    @YeabsiraShiferaw-lq2lf 3 місяці тому

    ማዳመጥ አልፈልግም

  • @diboratesfaye9218
    @diboratesfaye9218 2 місяці тому

    ሁሌ ስለ ትዳር ማስተማር እንዴት ነው...ይሄ ሁሉ ህዝብ ከቤቱ የሚመጣው ስለ ትዳር ሊማር ነው🤔

    • @SingerHannaAbrha
      @SingerHannaAbrha 2 місяці тому

      Sister or brother yihe eko ye egzhiyabher wana hasab new. Egzhiyabher new eko tidarin yefeymterew astweil wyim astewi 😒 🤔

    • @ashenafi424
      @ashenafi424 2 місяці тому +1

      Ofcors ሁሉም ስለሚያውቀው ቢያስረዳን ትውልድ የት በደረሰ I’m orthodox ግን ወንጌል እራሱ ሲሰብክ ቸሬ ይለያል ወይስ በ አካውንትሽ ይገባልሻል ምናምን ይበል 😊😅

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 2 місяці тому

    ለማኝ መናፍቅ ቀውስ ውሻ

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 3 місяці тому

    በሶስት ስልጣናት ጋብቻ ይፈፀም የሚለው የሰው ስርዓት መፈፀም እንጂ የእግዚአብሔር ቃል ላይ አልተፃፈም!!! በሶስት ስልጣናት የተፈፀመው ጋብቻስ መች ፀና???! እንደውም ባለው ጥናት መሰረት ሕጋዊ ጋብቻ ነው እኮ እየፍረሰ ያለው!የናንተ ትምህርትስ መች ትዳርን ከመፍረስ አዳነ???! መፍትሄው...

    • @raheltesfaye2438
      @raheltesfaye2438 3 місяці тому +2

      I see your name and it says Jesusis …. Let me ask you. So you said what you said and what is the purpose of ur comment? To get against what he is teaching? The teacher teaches,that is the responsibility, applying the knowledge is our responsibility. Cus people are getting divorced, doesn’t meant mean their teaching is useless. And he is teaching for who listens not for the one like you.

  • @adonayfentie2575
    @adonayfentie2575 2 місяці тому

    አይ ቸሬ የሆዴን የሆዴን ነው ምታወራው እኮ❤

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 3 місяці тому +1

    Amen

  • @genethailu6017
    @genethailu6017 Місяць тому

    Amen