"አንተ ወጣት ለማን ነህ?"....በፓ/ር ቸሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 116

  • @adiadiadi1728
    @adiadiadi1728 Рік тому +41

    ❤❤ይሄን የምትሰሙ ሁሉ ወጣትነታቹ በእግዜአብሔር ቤት ይለቅ!!!

  • @azoe6561
    @azoe6561 Рік тому +9

    ፓስተር ቸሬ የማስተማሪያ ዘዴህን እጅግ አደንቃለሁ!!!
    እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ። ሆኖም ግን ያንተ ትምህርት ለማንኛውም ሀይማኖት ተከታይ የሚሆን
    መጽሐፍ ቅዱስን እየጠቀስክ የህይወታችንመመሪያ ሊሆን የሚገባውን ከትልቅ እስከ ትንሽ ያለውን የሚያካትት ለሁሉም ስው የሚያስፈልገውን እግዚአብሔርን መውደድ ትእዛዙን ማክበር መታዘዝ እራስን ማወቅ ማክበር ሀይማኖትን መጠበቅ ሀገርን መውደድ ስዎችን መውደድ..............
    ሁሉን ያቀፈ ስለሆነ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እላለሁ!!! እኔ በግሌ የአንተን ፕሮግራም በተከታተልኩ ቁጥር ከትምህርትህ ብዙ ብዙ እማራለሁ!!!
    እግዚአብሔር ብሎ ትምህርትህ ለውጪ ልጆች በእንግሊዘኛ ተተርጉሞ ቢስሙህ በጣም ደስ ብሏቸው ይማሩ ነበር። ምክንያቱም የማስተማሪያህ ዘዴ እጅግ ግሩም ለዘመኑ የሚሆን የማያጨናንቅ በመሆኑ ወጣቱን ስለተረዳኽው በሚገባቸው መንገድ ስለምታስተምር እርግጠኛ ነኝ ቢያገኙት ያንተን ትምህርት በጣም ደስተኛ ይሆኑ እና ብዙ ልጅ ይማር ከአንተ!!! በሀገራችን ያሉ ወጣቶች እድለኞች ናቸው የአንተን ትምህርት ያገኘ በእርግጥ ብዙ ይማራል!!!

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 Рік тому +6

    እባካህ ፓ/ር ቸሬ ዶክተር አብይን ጠይቅልኝ ወጣቱን አታስገድልብን መላ ፍልግ በለው ::

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +7

    ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ፓስተር ቸሬ ቃለህይወት ያስማልን🙏🏾 ይህንን ትውልድ ሌላውንም ጭምር ልትታደግ የተላክ ሀዋሪያ ነህ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ዘመንህን ይባርከው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Рік тому +13

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፕሊስ ላይክ እያደረጋችሁ

  • @KN-ou6gd
    @KN-ou6gd Рік тому +13

    እኔ ላንተ ፀጋ ቃላት የለኝም ቸርዬ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን አያጉድልብህ, ሁሌም ሞልተህ ፍሰስ ለኛ!! 🙏🙏🙏

    • @ruthmichal4143
      @ruthmichal4143 Рік тому

      እግዚአብሔር ቢፈቅድ ወደ ሃገርቤት ሰመጣ ማየት የምፈልገዉ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ዪገልግሉት ዘመንህ ን ዪባርክልህ። i respect you !!!!!

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 Рік тому +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ፓስተርዬ
    ትክክል ብለሀል ከስልጣኔ ተቆጥሮ ሀገር ቤት መስመር ስተዋል። አስፈሪ ዘመን ሆንዋል ማምለጫው ሀይማኖት ብቻነው

  • @abebemalsa6160
    @abebemalsa6160 Рік тому +6

    ፓስተርዬ የየቤቱ ሚስጥር ነው ጌታ የሚያናግርህ ተባረክ ትለያለህ

  • @eirbaya5517
    @eirbaya5517 Рік тому +2

    Ameeeeeeen 🤲👏🤝❤️💚🙏 Ameeeeee Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa Ameeeeen

  • @hanawake9051
    @hanawake9051 Рік тому +1

    ባዝ ታምርት ባዙ ዋሽትት ይላውሻልው ጌታ ይባረክ 💕❤️🥰

  • @abricoproduction413
    @abricoproduction413 Рік тому +1

    ልጅነቴን በቤተክርስትያን መካነየሱስ ት/ቤት ማሳለፌ ወጣትነቴን በስራ አሁንም እንደዛው ኮራሁ

  • @tesfalemassefa
    @tesfalemassefa Рік тому +4

    ከልቤ የምወድህ ቸሬ ተስፋአለም የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @tatekegermewe4881
    @tatekegermewe4881 Рік тому +1

    ❤❤❤❤ጌታ አባዝቶ ይባረክ

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 Рік тому +3

    Slame tena ystleg paster chera
    Zemehe Hulu yebarek 🙏🙏🙏

  • @thulitomatotv2605
    @thulitomatotv2605 Рік тому +2

    P chery God bless you 🙏 ❤

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Рік тому +3

    Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama ❤️📖❤️🔥🔥

  • @HanaTeshme
    @HanaTeshme Місяць тому

    Amen ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekuriabiniyam
    @mekuriabiniyam Рік тому +2

    ❤❤❤ long life for you chere!!

  • @hana-uk1hj
    @hana-uk1hj 6 місяців тому

    Amen Amen.Amen Amennn Amennn Amennn Amennn ufffff😢😢😢😢ufffff uneti nawuu tebarkii dadi ❤❤❤❤

  • @yitlalzinabu2931
    @yitlalzinabu2931 4 місяці тому

    ❤❤አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MerryMengistu-xl5ly
    @MerryMengistu-xl5ly Рік тому +2

    ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልክ

  • @rakebb
    @rakebb Рік тому +4

    Chereyee T E B A R E K🙌🙌🙌

  • @elisayirgu4820
    @elisayirgu4820 9 місяців тому +1

    paster chere ante yeteleyehe nehe tebarik

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Рік тому +1

    Amennnn geta yibarek paster chere tebarek

  • @zeze577
    @zeze577 Рік тому +3

    It is a privilege to listen to the teachings that the Holy Spirit gives you for this generation. Pastor be blessed, and may the spirit of the Lord keep you 🙏

  • @S.G-l6j
    @S.G-l6j Рік тому +1

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።
    ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልህ!!!

  • @senaittekeste5681
    @senaittekeste5681 Рік тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ። ያንተ ትምህርት እኮ ለየት ያለነው እግዚአብሔር ሁልጊዜም ባንተ እንዳስተማረኝ ነው።

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Рік тому

    Thanks for you ❤❤❤

  • @ruthmichal4143
    @ruthmichal4143 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ዪባርክህ

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን🤲🤲🤲

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl Рік тому +3

    ያስተማረን የመከረን ጌታየሱስ ይባረክ
    ወጣትነታችን ለእግዚአብሄር
    ተባረክ ፓስተር ጌታየሱስ ይባርክህ ተባረክ

  • @MeronDeres-t8s
    @MeronDeres-t8s Рік тому

    ፓስተርየ እኔ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @MimiAlmimi-u1c
    @MimiAlmimi-u1c Рік тому

    geta yibareke be temerehalwu zemenehen yibareke❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 Рік тому

    Thanks 🙏

  • @edenteklu1473
    @edenteklu1473 Рік тому +4

    ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ልብ የሚነካ ትምህርት ነው

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Рік тому +3

    አምላኬ እደባለፀግነቱ መጠን ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Рік тому

    Thanks 👍

  • @esd6407
    @esd6407 Рік тому +5

    አቤት ስንት ነገር ትማርኩ ወድ ይልጅንት ግዜን ብመልስ ብዬ ትምኛሁ ይአሁን ትውልጅ እንዴት እድልኛ ነው ውንድሜ ቃል ህይውት ይስማልኝ እምስግናልው!!

  • @mekedszerihun2053
    @mekedszerihun2053 Рік тому

    ፓስተር ቸሬ ሁሌም ቢሆን የምትሰጠውን ትምህርት እከታተላለሁ የወጣቱን ብቻ ሳይሆን የባለትዳሩን ህይወት ጭምር የሚነካ ነው እግዚአብሄር አዝቶ ይባርክህ፡፡

  • @hirutlejamo8601
    @hirutlejamo8601 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏ሰላ ቃል ግዜ ክብር ለጌታ ይሁን
    ወጣትነቴን ለእግዚአብሔር ማኖር እንድችል ጌታ ኢየሱስ ይሪደኝ😢😢🙏
    ፓስቴሪ ቻሬ ጌታ አብዚቶ ይባርክህ👐

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 Рік тому +6

    Wish I could hear this message when I was , young , I remember when I was 15 and 16 , very close to God ,feel righteousness all the time , when return 18 start party all things changed ,However thank God still I have time to be close to him

  • @bekelugutaa
    @bekelugutaa Рік тому

    Ameeen Ameeen Ameeen ❤❤

  • @احمد-ظ3م1ر
    @احمد-ظ3م1ر Рік тому

    ቃለሒውት ያሰምህ ተባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @MalkamuTamirat
    @MalkamuTamirat 6 місяців тому

    Waaqayyoo Ayyaana siif haa bacheesuu

  • @alma001-wk6tz
    @alma001-wk6tz Рік тому +2

    tebarek pasetere chere

  • @ferehiwotfantu6021
    @ferehiwotfantu6021 Рік тому

    Egziyabher yebarkeh ❤

  • @lielnamekonnen114
    @lielnamekonnen114 Рік тому +1

    Amen Amen amen 🙏

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለራሱ ይለየኝ ☝️🙏❤️❤️❤️❤️

  • @abdullahsaif7328
    @abdullahsaif7328 Рік тому

    አሜና

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 8 місяців тому

    Powerful

  • @esteryuhuna3200
    @esteryuhuna3200 6 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @balaynesh2144
    @balaynesh2144 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @ድልለተዋህዶ
    @ድልለተዋህዶ Рік тому +1

    እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @xyzantarctica4801
    @xyzantarctica4801 Рік тому +2

    Amen

  • @ደሴ
    @ደሴ Рік тому +1

    ተበረክልኝ አሜን

  • @kidsetasffekidsetasffe4693
    @kidsetasffekidsetasffe4693 Рік тому +1

    Amen 🙏 egzabre yebareke pastor

  • @Useruservx
    @Useruservx Рік тому +3

    Amen Amen Amen Pastor! You are this generation blessing! ❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +1

    አሜን❤️🙏🙏

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Рік тому +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Рік тому +1

    Ameeeeen ❤❤❤❤

  • @tsionaboneh2269
    @tsionaboneh2269 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdullahsaif7328
    @abdullahsaif7328 Рік тому

    አሜን

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 Рік тому +1

    Galatomiii

  • @afomiyaalamerewu6480
    @afomiyaalamerewu6480 Рік тому

    ዉይ ምን ልበልህ ቃል የለኝም የኔን ጥያቄ መለስክልኝ ክበርልን እረጅም እድሜ ይስጥህ ያኑርልን

  • @dianaassefa7598
    @dianaassefa7598 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 Рік тому +1

    God bless u👌🙏

  • @worldworld9074
    @worldworld9074 Рік тому

    አምላኬ ሆይ እንደዚህ አይነት ወጣት አድርገኝ መቼ ይሆን እንዲህ አይነት ወጣት የምሆነው ለእግዚአብሔር ክብር የምቆመው 😢😢😢

  • @bebeza61
    @bebeza61 Рік тому

    Waaaaw gerum temert naw ene ortodoks neng gn temertochehen bexam yimechungal ewedehalew paster chare egziyabeher kaf yargeh

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية Рік тому +1

    Amazing paster charuye❤❤❤❤😭GOD Blessed 😘😘😘😭

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 Рік тому

    Waw Paster chere God bless you more this massage ❤❤lovely

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu Рік тому

    እኛ አረጀን ሳይነግሩን ለልጆቻችን እንዲሰሙ እንጸልያለን ፓስተር ቸሬ

  • @ZekariyaseDereje
    @ZekariyaseDereje 4 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @eyobabdisa6794
    @eyobabdisa6794 Рік тому

    አመን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ

    😂 ደሞ ለወንድ ላለቅስ ነው ?
    ያለ ወንድ ስኖር ምን ሆንኩኝ ሰላሳ አመቴ
    ካዳነኝማ አይበልጥብኝም
    በተለይ ያንተን ትምህርት ስ ሰማ ኡኡፍፍ ደበረኝ
    ተባረክ ስወድህ ❤

    • @Birfafu
      @Birfafu Рік тому

      Geta Eko wondn tlu alalem my dear sister

  • @martadesta341
    @martadesta341 Рік тому

    Des yemil temehert new.tebarek paster chere!

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Рік тому

    weyee anete sew yelebyen new eko metenagerew
    tebeka lederegeleh yegebale. Aneteh habet neh Ethiopian letaden new😪
    egzihzbeyer beseteh eweket eko yekenu yehonale who knows🤫 ተባረክ ትለያለህ

  • @g.g8919
    @g.g8919 Рік тому +4

    መልክት❗️ስላም ለሁላችሁ(ን) ፖስተር ቸሬ ብዙውን ትምርትህን በ UA-cam እከታተላለሁ እረፍት ይስጠኛል 🙏🏽 የምኖረው አሜሪካ ነው የዛሬው መልክትህ እኔን የሚመለከት ነው ስለእግዚአብሔር ክብር ስለማዳኑ ማስተላለፍ የምፈልገው ታሪክ እለኝ እንዴት እንደማገኝህ ባላውቅም የፈጣሪ ፈቃድ ከሆነ እየሞከርኩ ነው እስቲ ፈቃዱ ከሆነ መልስልኝ
    መልካም ምሽት!

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  Рік тому

      በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ።

    • @g.g8919
      @g.g8919 Рік тому

      @@EpaphrasChristchurch
      🙏🏽

  • @bettyteksh-sh4nm
    @bettyteksh-sh4nm Рік тому

    👍😘🙏

  • @tabe8913
    @tabe8913 Рік тому

    Pastor Chere, another outstanding Teaching. You’re really a chosen one! I hope I will be able to meet you in person when I come home.
    I like how you always refer the Bible.

  • @derartukenha4977
    @derartukenha4977 Рік тому

    ❤❤ min alebet la ande ken inkuwan Indante biyasib libe ayiseberim neber😢

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 Рік тому

    egziabher ale

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 Рік тому

    Tebarek

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 Рік тому

    leegziabher yeminorew ahun new

  • @MikiMan-iz6gc
    @MikiMan-iz6gc Рік тому

    Mezmurachu mendenew

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Рік тому

    Ftari ybarkh tleke tmehrt nw yastmarkgni

  • @KidestBelay-op4xj
    @KidestBelay-op4xj Рік тому

    Btam Des yemil tmrt new leljochachn lbona ystln

  • @bethlehemkidane8097
    @bethlehemkidane8097 Рік тому

    😘🙏

  • @CephaasFida
    @CephaasFida Рік тому

    leba kebero

  • @mesayalemayehu3762
    @mesayalemayehu3762 Рік тому

    Amen amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @RozaYirdaw
    @RozaYirdaw Рік тому

    አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 Рік тому +1

    Amen

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏

  • @salome5498
    @salome5498 Рік тому

    Amen amen

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 Рік тому +1

    Amen

  • @hailetsega646
    @hailetsega646 Рік тому

    Amen Amen Amen

  • @abricoproduction413
    @abricoproduction413 Рік тому

    Amen

  • @kasehkaseh8949
    @kasehkaseh8949 Рік тому

    Amen,amen

  • @EnatEnat-w8k
    @EnatEnat-w8k 10 місяців тому

    Amen amen amen