🌼በአዲሱ አመት ልታዩት የሚገባ ድንቅ ስፍራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 8

  • @GenetZemene
    @GenetZemene 2 місяці тому

    አቡነ እጨጌ ዮሃንስ እኔንም ጨቀቴን አቅልልኝ የዉስጤን ነግሬሀለወ ለምስክር አብቃኝ የኔ አባት

  • @AYNADDISBELAY
    @AYNADDISBELAY Місяць тому

    ecegi yohanes yena balewelata abat yalemenkacewen setawegeal emasekerlacewalew besebalacew beleje beraket barkawegal

  • @birtukanzelalem6492
    @birtukanzelalem6492 Місяць тому

    አባቴ በዚህ ሰአት እያደረኩ ይለሁትን እና እየሆንኩ ያለውን ነገር እምናውቀው እኔና ቸሩ መድሀኒያለም የአለም ሁሉ ቤዛነን።እኔን ቆሻሻ የሆንኩ ልጅህን ከዚህ ስቃይ ብትገላግለኝ እና እንደ ህዝበ ክርስቲያን ለመመስከር ቢያበቃኝ ብየ የድንግል ማሪያም የሩህሩኋ ልጅ ለዛ ቀን ለመመስከር ቢፈቀድልኝ ከቻልኩ ሰሜን ሸዋ መንዝና ይፋት ጠገሮ ከሚገኘው ገዳማቸው ካልሆነ ደግሞ 50ዓመት ባገለገሉበትና አፅማቸው ባረፈበት ጎንድ ተክለሀይማኖት በአካል በመሄድ ምስክርነቴን እሰጣለሁ ብየ እየጠየኩ እንደሀሳቤ ይሁንልኝ።

    • @አባህርያቆስ-ኦርቶዶክስ
      @አባህርያቆስ-ኦርቶዶክስ  Місяць тому

      እህቴ ለዛ ቀን እንደሚያበቃሽ እርግጠኛ ነኝ :: እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈጽምልሽ🙏🙏🙏

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 2 місяці тому

    ሰላም የአቡነ እጨጌ ዮሃንስ የአካውንት ቁጥር ፈልጌ ነው

  • @embeteermiyas7385
    @embeteermiyas7385 2 місяці тому

    from Alert hospital zenebework addis ababa there is a 10 br taxi.the !!ce is called መይራ ሰፈር sunday is prefevable.

  • @IegeseAsmarech
    @IegeseAsmarech 2 місяці тому

    Botw beyet new

    • @embeteermiyas7385
      @embeteermiyas7385 2 місяці тому

      Addis ababa Alert hospital zenebe work from there is a 10 br taxi. the place is called ወየይራ ሰፈር sunday is better to get taxi till the church.