ቡላ አይስክሬም ሆኗል!!...የኢቢኤስ ኩሽና የማያሳየን የለም //ቅዳሜ ከሰዓት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 272

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv Рік тому +364

    Ebs በድጋሚ በጣም አመሰግናለው እንግዳችሁ ስላረጋችሁኝ እንዲሁም ከጎኔ ሆናችሁ ጉልበት ለሆናችሁኝ ተመልካቾቼ ክብረት ይስጥልኝ!!

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r Рік тому +5

      ሜሉዬ በጣም ደስ ብሎኛል ስመኘው የነበረ ነበር እዛ ሄዳ ልዩ ችሎታዋን አሳይተታን ብታስደምመን እል ነበር

    • @selamtefera7894
      @selamtefera7894 Рік тому +3

      Melly yene konjo balmuya eko neshe ena kanchi bezu temrayalhu ejeshe yebarke😘😘😘

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018 Рік тому +4

      ሜሉዬ የኔ አንደኛ በርቺልን እንወድሻለን❤️❤️❤️

    • @hahu3160
      @hahu3160 Рік тому +3

      አሪፍ ነው. የቆጨው ለገንፎ ምንጠቀመው ቡላ ነውወይ የተጠቀምሽው

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358 Рік тому +4

      ሜልዬ በጣም ደስ የሚል ይኔ ጀግና

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 Рік тому +57

    wow ሜሉ ባለሞያ ትክክለኛው ቦታ ላይ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁሉንም ምግብ በቀላል የምትሠሪበት መንገድ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @FasiNico
    @FasiNico Рік тому +16

    ሜሉ የሚገርም ሙያ ያላት እንዲሁም creative የሆነች ፣ ከፅዳትና ግልፅ በሆነ አገላለፅ ብዙ ሙያዎችን እያስተማረችን ያለች የሴት ቁንጮ እህታችን ነች ። ebs ስለቀረብሽ ደስ ብሎኛል ውዴ 🙏💖

  • @maremaru
    @maremaru Рік тому +13

    ሜልዬ በጣም ደስ ብሎኛል እዚህ ላይ ስላየውሽ ከዚህ በላይ አለም አቀፍ ቦታዎች ላይ እንደማይሽ ተስፉ አለኝ ጎበዝ ❤👌

  • @rimemhdi680
    @rimemhdi680 Рік тому +7

    እጅሽን አይቆርጥመው ebs ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የሴቶች መፍትሄ ብየሻለሁ

  • @yeshizeleke6169
    @yeshizeleke6169 Рік тому +2

    ሜልዬ ሙያሽን ለማሳየት
    በቢኤስ ስለጋበዙሽ በጣም
    ደስ ብሎኛል
    ጎበዝ ባልሟያ ናት ከንጽህናና
    ከቅልጥፍና ጋር

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Рік тому +6

    ሚሊዬ ጎበዝ Ebs ላይ ስላየሁሽ ደስ አለኝ ይገባሻል በርቺ:

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Рік тому +6

    ሜልዬ በ Ebs ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ...የኛ ባለሞያ ፈጠራሽ የሚገርም ነው...የ UA-cam ቤተሰብሽ ነኝ ...ገለፃሽም ዋዉ ...እጅሽ ይባረክ

  • @shalomforethiopia9724
    @shalomforethiopia9724 Рік тому +4

    ሜሊ በዚህ መልኩ ደግሞ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በዛ ላይ ደግሞ የአገሬ የናዝሬት ውርቅ መሆንሽ ይበልጥ ቤተሰባዊነት እንዲሰማኝ አረገኝ በርቺ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Рік тому +9

    ወገኔ ዛሬ እዚህቤት ትልቅ እንግዳለ እንደኔ የሚወዳት ገቡ ግቡ 😘😘😘

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 Рік тому +15

    I like her she is very creative. Thank you for bringing her❤🎉

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Рік тому +4

    ሜሉዬ የኔ ባለ ሞያ በebs tv ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል 🥰❤️👍👍👌👌👌🥰ምርጡ ገበታ ላይ ብናይሽ አሪፍ ነበር 🥰

  • @azmimogs9271
    @azmimogs9271 Рік тому +5

    ሜሉዬ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ 👏👏👏

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Рік тому +11

    ውይ ሜሉዬ!! እጅሽን ቁርጥማት አይንካዉ የኔ ቆንጆ!!ebs ላይ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ባለሙያ!!

  • @futureethiopia7807
    @futureethiopia7807 Рік тому +12

    her confidence is amazing

  • @user-gs6oj6px7h
    @user-gs6oj6px7h Рік тому +7

    የምግብ ፈናን(አርቲስት)ከዜህም በላይ ይገባሻል እዚህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ትስታህሌን❤❤😍

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 Рік тому +9

    ሜልየ የኢትዮዽያ እናቶችን ሞያ በአቺ እያየን ነው እናመሰግናለን በርች የሴት ልክ እንወድሻለን

  • @mfamillymeron
    @mfamillymeron Рік тому +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ ናት በፊት እከታተላት ነበር በፌስ ቡክ አካዉንቴ ሳይዘጋ በፊት ዛሬ ስላገኘሃት በዚ አጋጣሚ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን

  • @alemtube12
    @alemtube12 Рік тому +8

    ዋውውው የኔ ቆንጆ መልካም ስራ ምስክር ነዉ ዩቶብሺ ላይ የረዝም ግዜ ቤተሠብሺ ነኝ ኢትዮ ገብተሺ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል

  • @zoeinblen2661
    @zoeinblen2661 Рік тому +7

    How I love her simple way of cooking we need your restaurant in Addis .....Jegenit

  • @emebetgebre1550
    @emebetgebre1550 Рік тому +3

    ሜሊዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ellamommy2006
    @ellamommy2006 Рік тому +8

    Wow melat ምርጥ ሥራ ነው ያሳየሽን 🙏🥰

  • @mimibella6367
    @mimibella6367 Рік тому +4

    omg l rely love all het work i can't believe she made bula ice cream ....melly spice she is wonderful teacher in UA-cam bless her all family...am very happy to see her on EBS good job 👏 👍 😀 🙌

  • @ruthhaddis3894
    @ruthhaddis3894 Рік тому +3

    I have followed her on UA-cam since longtime and she is just incredible 😍

  • @Yodie19
    @Yodie19 Рік тому +3

    Congrats Melu 👍🍾 jegna nesh! Ejochish yibareku 🙏

  • @user-ux8mf2ky9o
    @user-ux8mf2ky9o Рік тому +6

    ጎበዝ የግሪክዬ ልጅ እጅሽ ይባረክ የት አከባቢ ነው የሚትኖር ግሪክ በዩቱብ አቅሻለው ግን ግሪክ መሆንሽን ዛሬ ሰማው 🤔

  • @bereketadem3088
    @bereketadem3088 Рік тому +2

    Ejeshi yebarek meleya akebershalw

  • @le1785
    @le1785 Рік тому +9

    ሜሊዬ የሴት ቁንጮ Ebs ላይ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ ጀግኒት ውድድ 😘😘😘❤❤❤

    • @le1785
      @le1785 Рік тому +1

      @@user-tz1hf4dl4j ሐንቾ ሠላም ነሽ የኔ ውድ😘😘😘❤❤❤

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      @@user-tz1hf4dl4j በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      @@le1785 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 Рік тому +1

    🌟Wow Meluye, des blognal ezih selayehush. Tebarekilin, ejesh yebarek🙏🌻🌾🌻🌾🌟

  • @woubayehuseifu7158
    @woubayehuseifu7158 Рік тому +7

    ሜሊዬ ጀግና ነሽ ፈጠራ አንደኛ ኮስታራ እጅሽ ይባረክ

  • @addisalmemetcalf9721
    @addisalmemetcalf9721 Рік тому +3

    Wonderful I proud of you God bless more

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Рік тому +1

    ሜልዬ EBS ላይ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አድናቂሽ ነኝ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Рік тому +3

    የቀመስኩት የህል ነው የተሰማኝ ዋውውውው ተባረኪ ስወድሽ ፓወር ፉል ሜሊ

  • @SabiEthio
    @SabiEthio Рік тому +1

    ባለሞያ! አዲስ ነገር ስላሳየሽን እናመሰግናለን 👏👏👏

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Рік тому +2

    ሜሉዬ ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ

  • @shegak5217
    @shegak5217 Рік тому +1

    ሜሉ እዚህ ፕሮግራም ላይ በመቅረብሽ ደስ ብሎኛል።

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Рік тому +2

    wow it's so amazing i love it kocho style,i will try when i come back Ethiopia

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 Рік тому +2

    ሜሉ ባለሞያ አዲስ ቪዲዮችሽን ሁሌም እከታተላለው

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 Рік тому +4

    Hoped to see you in gebeta program but I'm also glad too see you here 💖

  • @nadi7244
    @nadi7244 Рік тому +3

    ምርጥ ባለ ሞያ ሜሉ የአገሬ ልጅ ናዝሬትዬዬዬዬዬ❤️❤️❤️❤️

  • @kidslife9316
    @kidslife9316 Рік тому +1

    Good idea! 🏃 I will try it now.

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 Рік тому +5

    Thank you ebs for invite her she is really hard working and her cooking so delicious 😋 I try some of her recipe it turns out great.

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Рік тому +4

    My favorite food content UA-camr

  • @itsMe-kw4hn
    @itsMe-kw4hn Рік тому +2

    Waw Amazing 👏 ሜሉ ሁሌም እንዴስደነቅሽን ነው የባህል ምግባችንን ለአበላል ቀለል ብሎ እንዲመች ዘመናዊ እያደረግሽ ስለምታሳይን እናመሰግናለን

  • @saraalrifaee4133
    @saraalrifaee4133 Рік тому +1

    Wowo tabarakii hode ijishin hi barakii
    izaberii camiroo camiroo huqatii hixishi wadaloo❤❤❤
    Gini simen sara sihoo tigitii hunde hibalaloo

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg Рік тому +1

    ሜሉየ እጅሽ ይባረከ

  • @netsanetmamo4564
    @netsanetmamo4564 Рік тому +1

    melu yene balemuya ejesh yebarek.

  • @Ffrita2068
    @Ffrita2068 Рік тому +1

    A melu nice to see you here

  • @djhheye212
    @djhheye212 Рік тому +1

    Hulum nagre Alate Agapi

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Рік тому +2

    ዋው ነዉ ሜሉዬ በርቺ 👏👍

  • @hirutbekele5557
    @hirutbekele5557 Рік тому +6

    እጅሸ ይባርክ አሰራሩሩ ተመችቶኛል

  • @gracehailu1507
    @gracehailu1507 Рік тому +2

    ዋው ሜሊ የኔ ባለሞያ ጎበዝ

  • @metaalex1000
    @metaalex1000 Рік тому +1

    melye konjo betam new mewdesh

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ጉበዝ

  • @user-en3uk2uh1p
    @user-en3uk2uh1p Рік тому +1

    My favorite you tuber nice to see you on ebs good job melu

  • @faizafaiza6703
    @faizafaiza6703 Рік тому +2

    ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ አንደኛ ነሽ

  • @emawede2064
    @emawede2064 Рік тому +2

    Proud of you,👏👏👏

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb Рік тому +1

    Good to see you Meliye

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Рік тому +2

    ሜልዬ የዘመናችን ባለሞያ ጎበዝ በርቺ

  • @jerryzeleke6447
    @jerryzeleke6447 Рік тому +1

    Wowwwwww. Betam Tadnikalew. Millyea.

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 Рік тому +2

    በጣም እፈልግ ነበር bebs እድቀርቢ ጎበዝ ክፍ አይካሽ

  • @purewater9479
    @purewater9479 Рік тому +2

    I’m going to try the bula ice cream…

  • @Bezibrook
    @Bezibrook Рік тому +3

    ስወዳችው

  • @wendwossenalemu6998
    @wendwossenalemu6998 Рік тому +1

    I love ur cookings

  • @gy8086
    @gy8086 Рік тому +2

    Knaw you’re in the right way!

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 Рік тому +2

    She is my favourite woman

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera

    Yenae wud Melyae. I am always proud of you sis. You are amazing lady!!🙏💟👍

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 Рік тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ውዳ

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o Рік тому +1

    የኔ ባለሙያ ሜሉየ እንወድሻለን በርች ጎበዝ ነሽ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Рік тому +1

    ዋው !!

  • @solodadg7924
    @solodadg7924 Рік тому +1

    👍Good job 👏👏

  • @senait689
    @senait689 Рік тому +1

    One of my favorite people meluye Gobrz. 👍

  • @Peace-hn8sv
    @Peace-hn8sv Рік тому +2

    Bula is healthy good job

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure4113 Рік тому +1

    Nice to see you melat

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 Рік тому +1

    Gobez berchi ❤

  • @tsigeredamelaku1952
    @tsigeredamelaku1952 Рік тому +1

    በጣም ነው የምወድሽ ጎበዝ ባለሞያነሽ ካንቺ ብዙ ተምሪያለው ዋውውውውውውበርቺ

  • @nuhaminw1477
    @nuhaminw1477 Рік тому +1

    Good job meli

  • @ethiopiankitchen3405
    @ethiopiankitchen3405 Рік тому +2

    Mሜሉዬ ስወድሽ በጣም ነው ያንቺን ሾው የምከታተለው

  • @tgwetube11
    @tgwetube11 Рік тому +1

    Wow gobeze balemoya

  • @natashathompson7641
    @natashathompson7641 Рік тому +1

    Nice show 👌👍

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +2

    ባለሞያ እህት ነሽ ።ተባረኪ🙏

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 Рік тому +2

    Millye ma preferred UA-camr 😍

  • @genethiko9767
    @genethiko9767 Рік тому +1

    ሜልዬ በጣም የምትገርሚ ድንቅ ባለሞያነሽ በርቺ ኮራንብሽ

  • @user-be7jl8uk4k
    @user-be7jl8uk4k Рік тому +2

    ጎበዞ ናት ተከታተሏተሸ

  • @nejibaki9912
    @nejibaki9912 Рік тому +1

    የምወድሽ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Рік тому +1

    Meluye yegna wechi lalenew muya asetemariyachen , wedddddd❤️

  • @lomilomi9211
    @lomilomi9211 Рік тому +3

    Meliye yene balmoyaa❤️❤️❤️❤️

  • @mrsvip9730
    @mrsvip9730 Рік тому +1

    ዋው ሜሉ አንደኛ

  • @mimi28geremew54
    @mimi28geremew54 Рік тому +8

    አሪፍ ነው ሜሉ እጅሽ ይባረክ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @addisreview2659
    @addisreview2659 Рік тому +1

    ሜሉ አንደኛ ነሽ የዩቱብ ተከታይሽ ነኝ ካየኋቸው ሁሉ አንቺ ልዩ ነሽ በርቺ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Рік тому +8

    ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር የኔ ቅመም እጅሽን ቁርጥማት አይንካው የኔ ቆንጆ ebs ላይ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ባለሞያ ፈጠራ እኮ ማንም ሚደርስሽ የለም ትለያለሽ ሜሉዬ በርቺልኝ ዋው እዴት እደሚያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Рік тому +1

      ሜሉ ከስተርድ ክሬም የሚባለው ነው ወይስ አይስክሬም?

  • @haylu8198
    @haylu8198 Рік тому +1

    WoW batam konjo nawo barcr ehtacen

  • @user-oh2yh7vi6w
    @user-oh2yh7vi6w Рік тому

    ዋውውው የቀመስኩት ያህል ነው የተሰማኝ የኛ ባለሞያ በርችልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍

  • @saristube3854
    @saristube3854 Рік тому +1

    ሜሊ በጣም ነው ደስ የምትይኝ በርችልኝ

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 Рік тому +5

    I’m proud of you Melly
    Next time see you 🇺🇸 EBS TV❤

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 Рік тому +1

    Muluye Enem ebs ayehush betam new mewedesh 😊❤️👍🙏

  • @Alemf2k
    @Alemf2k Рік тому +1

    ሜሉዬ ያገሬ ልጅ በርቺ

  • @hayutitube2175
    @hayutitube2175 Рік тому +2

    ሜላዬ ጎበዝ የኔ ምርጥ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Рік тому +3

    ሜሉ እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ያው እንደለመድነው ሰርታችሁ ብሉ በይ ለጤና ያድርገው ምርጫሽን አደንቀዋለሁ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ጥዑም ብለናል አቤት ለጋ ቅቤ ነው ሽታው ያስታውቃል

  • @makiajamal3090
    @makiajamal3090 Рік тому +1

    ሜሉዬ ሞያሽ ድንቅ ነው በርቺ