Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታሆይ የሁል ጊዜ እርሀቤ ነህ ሁሌም እራብሀለው....ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደጠገበ ሰው መሆን አልፈልግም ይህ የመንፈሳዊ ጤና ጉድለት እና ምልክቱ ደግሞም ህመምም ነው ….ከዚ እርሀብ ሳልርቅ ሁሌ ከጥሜ እየረካው ደግሞ እየተራብኩ ከእርሀቤም እየጠገብኩ እንደገና እየተራብኩ እየተጠማው መኖር ነው ምፈልገው 😢😢😢 ...ሳልጠግብ እንደጠገብኩ ተርቤ እንዳልተራበ ማስመሰል ….(መግደርደር) …አልፈልግም....ናና አጠጣኝ ናና አጉርሰኝ የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህንየምድሩን ሳይሆን ህልውናህን ሌላውን ሳይሆን አንተ እራስህን ….🙏🏽🙏🏽💎🙏🏽💎💎🎸🪗🥁🪘🪕🎷🎻🎺🪇🎹🪈🎤💎
ስውድህ እኮ ቡሩክ ነህ
@@surafelhailemariyamofficia6728 እንደገና ረሃብ የኔ ጌታ🤲🥺ወይኔ ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም የእውነት አሜን እሱ ብቻ ይሁን ጥማታችን😭 ወንድሜ ሱሬ ተባርክልን አሁን ይብዛልህ🥰🥰
😭😭😭 kalat yelegnim eyesusiyeeee yenie bicha 😭😭😭eyagegnehuk yemtribegn 😭😭😭🙌🙌🙌….Geta eskimeta bante agelglot ebarekalew hulie …Geta lehizibu yemereteh wid liju bereketachin neh suraye … I celebrate the anointing up on u…much respect.
Sure edet edamiwadh Ate biruk neh❤❤❤
የሁልጊዜ ረሀቤ......❤❤❤ ሱሬ በብዙ ተባረክልን ❤❤❤
....በክርስቶስ ኢየሱስ ወንድም እህቴቼ የእናንተ የበዛ ጸሎት አስፈልጎኛል እና ጸልዩልኝ!!!
Please pray olso for me 🙏🙏🙏🙏🙏
Eshi wendema
Ayzok wendme yegeta aynoch bante lay nachew
Praying for you @amanuelbako3640
@@amanuelabako3640 በጌታ በእየሱስ ስም የጌታ ጉብኝት ይሁንልህ ወንድሜ! ባስጨነቀህ ባሳሰበህ ጉዳይ የጌታ ጣት ትፍጠንልህ :: ተባረክልኝ!
እንደገና ረሃብ እንደገና ጥማት ትናንት ምንም እንዳላየ እንደገና ናፍቆት እንደገና ጉጉት አንተ ወደአለህበትየሚገርም አምልኮ ነበር ሱሬ ። ይሄን መዝሙር ስለሰጠሽን ዘማሪት አስቴር ሁሌም እንወድሻለን።
Original song yemanew yihe mezmur
@@jocido320የአስቴር
@@jocido320 Aster Abebe
@@jocido320Aster abebe Bekagne yemalelew
Aster abebe
Geta yibarikih singer surafelእንደገና ረሃብ እንደገና ጥማት ትናንት ምንም እንዳላየ እንደገና ናፍቆት እንደገና ጉጉት አንተ ወዳለህበት እንደገና ረሃብ እንደገና ጥማት ትናንት ምንም እንዳላየ እንደገና ናፍቆት እንደገና ጉጉት አንተ ወዳለህበት ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደ ጠገበ ሰው መሆን የጤና አይደለም ረሃቤን ፈውሰው ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደ ጠገበ ሰው መሆን የጤና አይደለም ረሃቤን ፈውሰው እለት እለት ባዶ ትሁን እና ነፍሴ በመገኘትህ ውስጥ ይረስርስ መንፈሴ እለት እለት ባዶ ትሁን እና ነፍሴ በመገኘትህ ውስጥ ይረስርስ መንፈሴ በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህ ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ ናና እስኪ አጠጣኝ ናና እስኪ አጉርሰኝ የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን የምድሩን ሳይሆን ህልውናህን ሌላውን ሳይሆን አንተው እራስህን ናና እስኪ አጠጣኝ ናና እስኪ አጉርሰኝ የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን የምድሩን ሳይሆን በላይ ያለውን ሌላውን ሳይሆን አንተው እራስህን የፊትህን ሳይሆን ፈልጎ የእጅህን ባትገባም ከቤቴ ላክ ብቻ ቃልህን የእምነቱን ቁመት አድንቀህ እንዳለፍከው አንተን በደጅ ትቶ ፈውሱን ብቻ እንዳለው አይደል መገስገሴ ፊትህን ማለቴ ማድጋዬን ልሞላ ላሰማምር ቤቴን ይሁን ሁሉ እንዳለ ከነ ዝብርቅርቁከአንተ ካልከተመኝ ካቆመኝ በሩቁሳበኝ በእጆችህ ወደ ክብርህ ጥልቅ አስገባኝ ከእልፍኝህ ጅምሩም ባያልቅ በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህ ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህ ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ
ጌታ ሆይ ተጠምቼሀለሁ ናና እስኪአጠጣኝ አባቴ ተርቤሀለው ናና እስኪ አጉርሰኝ 🙏🙏🙏🙏ተባረኩ ሁላችሁም!!!!! ረሀብን የሚቀሰቅስ ድንቅ አምልኮ ሁሌም መንፈስ ቅዱስ መድረኮቻችንን ይቆጣር እርሱ በእኛ ውስጥ ይቃትት ኢየሱስን ያክቦር ያስናፍቀን❤❤❤❤
Tebarekkk
@@BlessingThom ❤️
ወንድሜ ሱራፌል የእውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏ወርሺፑን እንኳ መጨረስ እስኪያቅተኝ ድረስ በጣም ተነክቼበታለው😭😭😭😭😭😭የሆነ ረሀብ ተሰማኝ፣ማንም የማይሞላው፣በቃ እግዚአብሔር ብቻ የሚሞላው።እግዚአብሔር እንዲህ ነው በመንፈሱ ያገኘናል፥ክብር ለስሙ ይሁን🙏🙌🙌🙌🙌አሜን ሁሌም አዲስ ረሀብ፣ጥማታችን እርሱ ብቻ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ውይ መስማት ማቆም አልቻልኩም ኢየሱስ እረሀባችን ጥማታችን😭😭😭😭❤እናንተ ጌታን ለማምለክ እራሳችሁን የሰጣቹ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ🖐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ እህት ተባረኪልኝ 🙏🏽🙏🏽
ወንድሜ ሱራፌል በረከታችን ነህ:: እንኳን ጌታ ከክፉ ጠብቆ አፀናህ:: አሁንም በቤቱ ለምልም:: ዘርህንም ያብዛው::
እንደገና ናፊቆት እንደገና ራአቢ እንደገና ጢሚት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለካ መንፈስ ቅዱስን መናፈቅ እንደዚነዉ የእስከዛሬው መነካካት ለካ ትንሹ ነዉ ደሞ በዚህ የማናበቃውስ ነገር አለ ሌላ ፈቅ የሚል ረሃብ ከዚህም ፈቅ የሚል ናፍቆት እግዚአብሔርን ከዙፋኑ ያስነሳየጳውሎስ እና ሲላስ አይነት worship wow 😍የፀጋው ባለቤት ይመስገን ሱራ ብርክ በል😍🙏😇
ክብር ለመንፈሥ ቅዱሥ ወንድሜ ሱራፉኤል ጌታ እየሱሰ ክርሥቶሥ አብዝቶ መንፈሱን አሁንም ያብዛልህ።አሁንም ሀልዎት ቤተክርሰትያን እና ሁላችሁም ቅዱሳን እና ዘንየ እና አገልጋዩች ተባረኩ።ኡነት ለመናገር የመሪዎችና ያገልጋዩች እጅ ከእጅ መያያዛችሁን ይሄው አየነው ፍሬያችሁ እየበዛችሁና እየሰፋችሁ መሄዳችሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ😮😮😮
ሱሬ አንተ ውዱ ሰጦታችን ነህ ሰለ አንተ ጌታ ይባረክ❤❤❤
🔥🔥🔥 ቃል የለኝምም....መንፈስ የሞላበት አምልኮ ከነፍስ የሆነ ዝማሬ የተዳፈነውን እሳት የሚቆስቆስ ረሃባችንን የሚፈውስ ሃይል አለበት....ተባረኩኩኩኩኩ🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤🔥
ውይ ይሄን ልጅ እንዴት እንደምወደውና እንደምባረክበት ሲያመልክ ለታይታ ሳይሆን በእውነትና በመንፈስ እያመለከ የሚሰማውም በዚያው መንፈስ ያመልካል ይፈሳል ወንድሜ እግዚአብሄር አምላክ በአንተ ውስጥ ለአካሉ ስላስቀመጠው ፀጋና መንፈስ የተመሰገነ ይሁን ተባረክ❤❤❤
ጌታ ኢየሰስ ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤ሀሌ ጥማታችን ከኢየሰስ
ኢየሱስ የሕይወታችን ምንጭ 🙏🏼🙏🏼
ሁሌ ሁሌ ዘምር 🤗🤗
Geta hoyi inesun yeredah geta inenim irdagni bemulat indez anten bezemene hullu indamelikih❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ሱሬ የበለጠ መጠጋት የበለጠ መናፈቅ ይብዛልህ ከእግሩ ስር አትጥፋ ይሄ መንፈስ እንዲሁ አይመጣም እጥፍ ቅባት እጥፍ ርሃብ እጥፍ ጥምማት ከዚያ በመንፈሱ መርካት ይሁንልህ
እየሱስ ጌታ ነዉ እንደገና እርሀብ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ አንዳንዴ ሰው የውስጥህንእንዲህ ሲገልፀውጌታ ተርበንሀል የተራበ ያቀዋል ክብርህ
በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህን ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜመገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ ❤❤❤ናና እስኪ አጠጣኝ..ናና እስኪ አርሰኝ መንፈስ ቅዱስ ❤❤❤
እንደገና ናፍቆት ኢየሱስ 😢
እንዴት የተወደደ የሚወስድ የሚባርክ መንፈስ ነው ያለው❤❤
Spirit soaking worship still taking is to the heavens bless you
ማንም የተጠማ ቢኖር ወደኔ ይምጣ ያልከው አባ አረስርሰንካንተወዴት እንሄዳለን አንተ የህይወት ምንጭ ነህ ወደምንጩ ወዳንተ እንጠጋለን ሃሌሉያያያ 🙏👆
Endet yale menfes yalew amelko new waw benba new aberieachu samelk yeneberew geta abzeto yibarekchu endet temachu endihu bmnefes mereseres yihunelachu emde ttemachu endihu yarekachu wedachualhugn ❤
Ante lj gn yaleh menfes betam new miyaskenaw 🥺 sure ycemrlh 🔥🔥🔥
እረ ውይባለህበት መገኘቱን የሚጋብ ዝማሬ ውይ ቢሮ ውስጥ ነኝ ጎበዝ እየጮህሽ ዘምሪ ዘምሪ እያለኝ ነው ምን ይሻላል ? ውይ እንዴት ደስ የሚል አምልኮ!!!!! ሱሬ ጌታ ይባርካችሁ!!!
Wow እንደገና እደገና እንደገና ጥማት እንዴት ሙታደል ነው
Abet sure yalbh yamelko menfes ante erash wede menfe west gebteh sewnem tasgebalh yabzaleh bmnfes mesker yhunelh hulem endezemerekew temathn menfes kidus yarekaleh.hule bmegegnetu bkibru west honh magelgel yhunlh bzih memfes egziabhere yibarekh betam new mewdeh aywesdbh yihe mefes ❤❤❤❤❤❤
wowwww wht a blessed song and worship 💕
This is not music, it is an expression, outpoured worship deeply rooted in God's presence. It's more than a music...🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
How I love you holy spirit ❤❤❤❤
ይሄን መዝሙር ቃል በዘማሪ አስቴርውስጥ አልፎ ለትውልድ ለቤተክርስቲያን በረከት ስለሆነች ጌታ ይባርካት እናንተንም ሶሬ አብረውህ የቆሙትንም ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤
All we need is u!!!! ❤❤ Hallelujah
ኡፍፍፍ እንደገና እንደገና እርሃብ እንደገና ጥማት እንደገና ናፍቆት አንተን ኢየሱስዬ እንደገና ኽረ ኡኡኡ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አባ እንደገና
🔥🔥🔥መንፈስ ቅዱስ
❤❤❤❤❤amen!!!!!
እየሱስ yn nafekote🫴🫴
ናና እስኪ አግዘን😢😢😢
Tebareku blessed you getan 🙌🙌🙏
እንደገና ርሀብ ትናንት ምንም እንዳላየ እንደ አዲስ ናፍቀኝ እንደ ልጅነቴ ወራት መንፈስ😢😢😢🙏🙏🙏ተባረኩ
ሱርዬ የተወድኸ እውነት ካንተ ጋ እኮ ሁሌ መፍሰስ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤ነፍስ አልቀረልኝም❤❤❤❤❤
ኧረ ጌታ ሆይይይይይይ ስለ ድንቅ ስጦታህ ስለመንፈስ ቅዱስ ተባረከክክክ አንተ ደግሞ ይሄ እብደት አይልቀቅህ ጨርቅህን ጥለህ እስክትከተለው ድረስ
Ameeeèn ameeeen🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤
Amen Amen geta hoy ba magagnat dasesagn😢❤❤❤
Amen kbr le geta yhun
የእጁን ሳይሆን የፍቱን ብርሃን ናፋቂዎች ያርግን ሱራዬ ከፍ በል ❤❤❤❤
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የሁል ጊዜ ናፍቆታችን የእለት ተእለት ፍለጋችን መገስገሳችን አንተን ለማግኘት🔥🔥🙌🙌🙌🙌🙌
ጌታ ስሙ ይባረክ ስለ ሱርዬ አንተንም ጌታ ኢየሱስ ይባርክ እሱን መናፍቅ እሱን መፈለግ ያብዛል ማክሰኞ ነበርኩኝ በአካል የእግዚአብሔር ህልውና የእግዚአብሔር መገኘት የነበረበት ትምሽት ጌታ ስሙ ይባረክ ከዛን ቀን ጀምሮ እንዲሁ እየዘመርኩኝ ዛሬም እየዘመርኩ youtube ስገባ ፕሮግራሙ ተለቆይ ሳየው ደስ እንዳለ የምር ሀሴት ነው ያረኩት ያንን ፕሮግራም ደግሜት አሰብኩት አልዎትም ተሰማኝ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ይባርካችሁ
Jesus ❤
holy spirit ❤❤sura🙏🙏🙏🙌🙌
እንደገና እራበኝ የኔ ብቻ ኢየሱስ የኔ ጌታ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤
Amennnnnnn
Xegaaaa yabzakachuuuuuuuu❤❤❤
እንደገና 🙏አሜንንን
Geta egzabeher abzeto yebarkachu
እንደማይወጡበት እንደ ጠሊቅ ባህር ናፈቀኝ ካንተ ጋር በመንፈስ መሠወር እየሱስ
Nana esky atetagge lelaweun aterasken yemdrun sayhon belay yalewn eghn sayhone helwnahen amen menfes keduse❤❤❤❤
Great job Sure! Ejig tebarek! You sing the song well, keeping the original spirit. Glory to God! (God bless Aster!)
My Godness lekekachut lela ye amelko desta ena emba tebarku media team bewenet
God bless you all
zare ye getan menfesi ayehu yene abat eyesus leka indih newu halep
በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው ያንተ ህልውና.....ኢየሱስ
Bless you guys
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen❤❤❤❤❤❤❤❤ናና እስክ አጣጣኝ ኢየሱስ ሌላውን ሳይሆን አንተ ራስህን አባዬ ናና እስክ አጣጣኝ የኔ ጌታ ኢየሱስ ሌላውን ሳይሆን አንተ ራስህን የኔ አለም በአንተ ህልውና ውስጥ መሆን ነው ረሃቤኔ ኢየሱሴሴሴሴሴ እንደገና ናፍቆት እንደገና ረሃብ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ለዘላለም አብዝቶ ጩምሮ ይባርክህ ዘማሪ ሱሬ
❤😢😢
እለት እለት ባዶ ትሁንና ነፍሰ ሁሁሁሁሁሁሁ የሱስ የሱስ 😢😢😢😢አባቴ ሆይ
Sure Zamanhi yiberki Ante berkatachini nahi Endegana Rahabi 🥺❤️❤️❤️❤️
የሁልጊዜ ረሀቤ መንፈስ ቅዱሰ🔥😭🔥😭🔥
Suriye zemeneh yibarek
May God bless you Brother
@surafel you such a blessing and gift from God ❤what a beautiful night 🔥🔥🔥
Wow mene eynet menfse new sure tebarkelen ante le medritua bereket neh
እንደገና 🔥🔥🔥🔥🔥
Amen endegana mulegn
God bless you brother sura.. you are our blessing keep shinning.... be blessed!
እየሱሰ አዳኝ ነዉ
ጌታ አየሱስ ያምስርብ ማንፍስ rabgiiii🙏qqq
❤❤❤❤ኢየሱስ ❤❤❤❤
Tebareku surafel buruk neh halwot geta edegn yabizalach❤
Hihe lije ergatawu rasu wow tebarek❤
Ameeeeeeeeen ameeeeen tebarekuuu tebarek wondimachin suree❤❤❤❤🎉🎉🎉
Eyesus 🙌😭
Be gize libegn kefto ke micu maxaxatnw.sure eyzamleke menfes kidus eyalefnw eyesus getanw❤❤❤
ረሀቤን ፈውሰው🙌🏽
Oh hallelujah geta yibark sura
na ena eski Atetagne Na ena eski Aguresgne Ye mederune sayehon Tebarek Suraye
ጌታ ናፈቀኝ ውውውውውውውው
Suraye🔥🔥🔥
ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለምልሙልኝ በብዙ ጻጋ
ምን አይነት መታደል ነው ❤ ምን አይነት ክብር ነው 🔥
የተባረክ ብሩክሁን
😭😭😭😭አሜን አሜን አንተው እራስህን አባቴ 🙏🙏🙏
Holy spirit how sweet you are❤❤❤❤
Ufff endet yale ye amlko menfes nw tebarekulign
እየሱስ እየሱስ እየሱስ 🙌🙌🙌🙌🙌
0:39 አሜን አሜን አሜን አምላክ ይባርክሸ አመሰግናለሁ ትልቅ መዝሙር ነው ❤❤❤❤
Amen 🙌🏼🙌🏼😢😢
Unforgetable night
ጌታሆይ የሁል ጊዜ እርሀቤ ነህ ሁሌም እራብሀለው....ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደጠገበ ሰው መሆን አልፈልግም ይህ የመንፈሳዊ ጤና ጉድለት እና ምልክቱ ደግሞም ህመምም ነው ….ከዚ እርሀብ ሳልርቅ ሁሌ ከጥሜ እየረካው ደግሞ እየተራብኩ ከእርሀቤም እየጠገብኩ እንደገና እየተራብኩ እየተጠማው መኖር ነው ምፈልገው 😢😢😢 ...ሳልጠግብ እንደጠገብኩ ተርቤ እንዳልተራበ ማስመሰል ….(መግደርደር) …አልፈልግም....ናና አጠጣኝ ናና አጉርሰኝ የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን
የምድሩን ሳይሆን ህልውናህን
ሌላውን ሳይሆን አንተ እራስህን ….🙏🏽🙏🏽💎🙏🏽💎💎🎸🪗🥁🪘🪕🎷🎻🎺🪇🎹🪈🎤💎
ስውድህ እኮ ቡሩክ ነህ
@@surafelhailemariyamofficia6728 እንደገና ረሃብ የኔ ጌታ🤲🥺ወይኔ ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም የእውነት አሜን እሱ ብቻ ይሁን ጥማታችን😭 ወንድሜ ሱሬ ተባርክልን አሁን ይብዛልህ🥰🥰
😭😭😭 kalat yelegnim eyesusiyeeee yenie bicha 😭😭😭eyagegnehuk yemtribegn 😭😭😭🙌🙌🙌….
Geta eskimeta bante agelglot ebarekalew hulie …Geta lehizibu yemereteh wid liju bereketachin neh suraye … I celebrate the anointing up on u…much respect.
Sure edet edamiwadh Ate biruk neh❤❤❤
የሁልጊዜ ረሀቤ......❤❤❤ ሱሬ በብዙ ተባረክልን ❤❤❤
....በክርስቶስ ኢየሱስ ወንድም እህቴቼ የእናንተ የበዛ ጸሎት አስፈልጎኛል እና ጸልዩልኝ!!!
Please pray olso for me 🙏🙏🙏🙏🙏
Eshi wendema
Ayzok wendme yegeta aynoch bante lay nachew
Praying for you @amanuelbako3640
@@amanuelabako3640 በጌታ በእየሱስ ስም የጌታ ጉብኝት ይሁንልህ ወንድሜ! ባስጨነቀህ ባሳሰበህ ጉዳይ የጌታ ጣት ትፍጠንልህ :: ተባረክልኝ!
እንደገና ረሃብ እንደገና ጥማት ትናንት ምንም እንዳላየ እንደገና ናፍቆት እንደገና ጉጉት አንተ ወደአለህበት
የሚገርም አምልኮ ነበር ሱሬ ። ይሄን መዝሙር ስለሰጠሽን ዘማሪት አስቴር ሁሌም እንወድሻለን።
Original song yemanew yihe mezmur
@@jocido320
የአስቴር
@@jocido320 Aster Abebe
@@jocido320
Aster abebe Bekagne yemalelew
Aster abebe
Geta yibarikih singer surafel
እንደገና ረሃብ እንደገና ጥማት
ትናንት ምንም እንዳላየ
እንደገና ናፍቆት እንደገና ጉጉት አንተ ወዳለህበት
እንደገና ረሃብ እንደገና ጥማት
ትናንት ምንም እንዳላየ
እንደገና ናፍቆት እንደገና ጉጉት አንተ ወዳለህበት
ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደ ጠገበ ሰው
መሆን የጤና አይደለም ረሃቤን ፈውሰው
ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደ ጠገበ ሰው
መሆን የጤና አይደለም ረሃቤን ፈውሰው
እለት እለት ባዶ ትሁን እና ነፍሴ
በመገኘትህ ውስጥ ይረስርስ መንፈሴ
እለት እለት ባዶ ትሁን እና ነፍሴ
በመገኘትህ ውስጥ ይረስርስ መንፈሴ
በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው
ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህ
ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ
መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ
ናና እስኪ አጠጣኝ
ናና እስኪ አጉርሰኝ
የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን
የምድሩን ሳይሆን ህልውናህን
ሌላውን ሳይሆን አንተው እራስህን
ናና እስኪ አጠጣኝ
ናና እስኪ አጉርሰኝ
የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን
የምድሩን ሳይሆን በላይ ያለውን
ሌላውን ሳይሆን አንተው እራስህን
የፊትህን ሳይሆን ፈልጎ የእጅህን
ባትገባም ከቤቴ ላክ ብቻ ቃልህን
የእምነቱን ቁመት አድንቀህ እንዳለፍከው
አንተን በደጅ ትቶ ፈውሱን ብቻ እንዳለው
አይደል መገስገሴ ፊትህን ማለቴ
ማድጋዬን ልሞላ ላሰማምር ቤቴን
ይሁን ሁሉ እንዳለ ከነ ዝብርቅርቁ
ከአንተ ካልከተመኝ ካቆመኝ በሩቁ
ሳበኝ በእጆችህ ወደ ክብርህ ጥልቅ
አስገባኝ ከእልፍኝህ ጅምሩም ባያልቅ
በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው
ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህ
ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ
መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ
በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው
ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህ
ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ
መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ
ጌታ ሆይ ተጠምቼሀለሁ ናና እስኪአጠጣኝ
አባቴ ተርቤሀለው ናና እስኪ አጉርሰኝ 🙏🙏🙏🙏
ተባረኩ ሁላችሁም!!!!! ረሀብን የሚቀሰቅስ ድንቅ አምልኮ ሁሌም መንፈስ ቅዱስ መድረኮቻችንን ይቆጣር እርሱ በእኛ ውስጥ ይቃትት ኢየሱስን ያክቦር ያስናፍቀን❤❤❤❤
Tebarekkk
@@BlessingThom ❤️
ወንድሜ ሱራፌል የእውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏
ወርሺፑን እንኳ መጨረስ እስኪያቅተኝ ድረስ በጣም ተነክቼበታለው😭😭😭😭😭😭
የሆነ ረሀብ ተሰማኝ፣ማንም የማይሞላው፣በቃ እግዚአብሔር ብቻ የሚሞላው።
እግዚአብሔር እንዲህ ነው በመንፈሱ ያገኘናል፥ክብር ለስሙ ይሁን🙏🙌🙌🙌🙌
አሜን ሁሌም አዲስ ረሀብ፣ጥማታችን እርሱ ብቻ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ውይ መስማት ማቆም አልቻልኩም ኢየሱስ እረሀባችን ጥማታችን😭😭😭😭❤እናንተ ጌታን ለማምለክ እራሳችሁን የሰጣቹ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ🖐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ እህት ተባረኪልኝ 🙏🏽🙏🏽
ወንድሜ ሱራፌል በረከታችን ነህ::
እንኳን ጌታ ከክፉ ጠብቆ አፀናህ::
አሁንም በቤቱ ለምልም:: ዘርህንም ያብዛው::
እንደገና ናፊቆት እንደገና ራአቢ እንደገና ጢሚት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለካ መንፈስ ቅዱስን መናፈቅ እንደዚነዉ የእስከዛሬው መነካካት ለካ ትንሹ ነዉ ደሞ በዚህ የማናበቃውስ ነገር አለ ሌላ
ፈቅ የሚል ረሃብ ከዚህም ፈቅ የሚል ናፍቆት
እግዚአብሔርን ከዙፋኑ ያስነሳ
የጳውሎስ እና ሲላስ አይነት worship wow 😍
የፀጋው ባለቤት ይመስገን ሱራ ብርክ በል😍🙏😇
ክብር ለመንፈሥ ቅዱሥ ወንድሜ ሱራፉኤል ጌታ እየሱሰ ክርሥቶሥ አብዝቶ መንፈሱን አሁንም ያብዛልህ።አሁንም ሀልዎት ቤተክርሰትያን እና ሁላችሁም ቅዱሳን እና ዘንየ እና አገልጋዩች ተባረኩ።ኡነት ለመናገር የመሪዎችና ያገልጋዩች እጅ ከእጅ መያያዛችሁን ይሄው አየነው ፍሬያችሁ እየበዛችሁና እየሰፋችሁ መሄዳችሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ😮😮😮
ሱሬ አንተ ውዱ ሰጦታችን ነህ ሰለ አንተ ጌታ ይባረክ❤❤❤
🔥🔥🔥 ቃል የለኝምም....መንፈስ የሞላበት አምልኮ ከነፍስ የሆነ ዝማሬ የተዳፈነውን እሳት የሚቆስቆስ ረሃባችንን የሚፈውስ ሃይል አለበት....ተባረኩኩኩኩኩ🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤🔥
ውይ ይሄን ልጅ እንዴት እንደምወደውና እንደምባረክበት ሲያመልክ ለታይታ ሳይሆን በእውነትና በመንፈስ እያመለከ የሚሰማውም በዚያው መንፈስ ያመልካል ይፈሳል ወንድሜ እግዚአብሄር አምላክ በአንተ ውስጥ ለአካሉ ስላስቀመጠው ፀጋና መንፈስ የተመሰገነ ይሁን ተባረክ❤❤❤
ጌታ ኢየሰስ ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤ሀሌ ጥማታችን ከ
ኢየሰስ
ኢየሱስ የሕይወታችን ምንጭ 🙏🏼🙏🏼
ሁሌ ሁሌ ዘምር 🤗🤗
Geta hoyi inesun yeredah geta inenim irdagni bemulat indez anten bezemene hullu indamelikih❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ሱሬ የበለጠ መጠጋት የበለጠ መናፈቅ ይብዛልህ ከእግሩ ስር አትጥፋ ይሄ መንፈስ እንዲሁ አይመጣም እጥፍ ቅባት እጥፍ ርሃብ እጥፍ ጥምማት ከዚያ በመንፈሱ መርካት ይሁንልህ
እየሱስ ጌታ ነዉ እንደገና እርሀብ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ አንዳንዴ ሰው የውስጥህን
እንዲህ ሲገልፀው
ጌታ ተርበንሀል የተራበ ያቀዋል ክብርህ
በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው
ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህን
ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ
መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ ❤❤❤
ናና እስኪ አጠጣኝ..ናና እስኪ አርሰኝ
መንፈስ ቅዱስ ❤❤❤
እንደገና ናፍቆት ኢየሱስ 😢
እንዴት የተወደደ የሚወስድ የሚባርክ መንፈስ ነው ያለው❤❤
Spirit soaking worship still taking is to the heavens bless you
ማንም የተጠማ ቢኖር ወደኔ ይምጣ ያልከው አባ አረስርሰን
ካንተወዴት እንሄዳለን አንተ የህይወት ምንጭ ነህ ወደምንጩ ወዳንተ እንጠጋለን ሃሌሉያያያ 🙏👆
Endet yale menfes yalew amelko new waw benba new aberieachu samelk yeneberew geta abzeto yibarekchu endet temachu endihu bmnefes mereseres yihunelachu emde ttemachu endihu yarekachu wedachualhugn ❤
Ante lj gn yaleh menfes betam new miyaskenaw 🥺 sure ycemrlh 🔥🔥🔥
እረ ውይባለህበት መገኘቱን የሚጋብ ዝማሬ ውይ ቢሮ ውስጥ ነኝ ጎበዝ እየጮህሽ ዘምሪ ዘምሪ እያለኝ ነው ምን ይሻላል ? ውይ እንዴት ደስ የሚል አምልኮ!!!!! ሱሬ ጌታ ይባርካችሁ!!!
Wow እንደገና እደገና እንደገና ጥማት እንዴት ሙታደል ነው
Abet sure yalbh yamelko menfes ante erash wede menfe west gebteh sewnem tasgebalh yabzaleh bmnfes mesker yhunelh hulem endezemerekew temathn menfes kidus yarekaleh.hule bmegegnetu bkibru west honh magelgel yhunlh bzih memfes egziabhere yibarekh betam new mewdeh aywesdbh yihe mefes ❤❤❤❤❤❤
wowwww wht a blessed song and worship 💕
This is not music, it is an expression, outpoured worship deeply rooted in God's presence. It's more than a music...🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
How I love you holy spirit ❤❤❤❤
ይሄን መዝሙር ቃል በዘማሪ አስቴርውስጥ አልፎ ለትውልድ ለቤተክርስቲያን በረከት ስለሆነች ጌታ ይባርካት እናንተንም ሶሬ አብረውህ የቆሙትንም ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤
All we need is u!!!! ❤❤ Hallelujah
ኡፍፍፍ እንደገና እንደገና እርሃብ እንደገና ጥማት እንደገና ናፍቆት አንተን ኢየሱስዬ እንደገና ኽረ ኡኡኡ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አባ እንደገና
🔥🔥🔥መንፈስ ቅዱስ
❤❤❤❤❤amen!!!!!
እየሱስ yn nafekote🫴🫴
ናና እስኪ አግዘን😢😢😢
Tebareku blessed you getan 🙌🙌🙏
እንደገና ርሀብ ትናንት ምንም እንዳላየ እንደ አዲስ ናፍቀኝ እንደ ልጅነቴ ወራት መንፈስ😢😢😢🙏🙏🙏
ተባረኩ
ሱርዬ የተወድኸ እውነት ካንተ ጋ እኮ ሁሌ መፍሰስ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤ነፍስ አልቀረልኝም❤❤❤❤❤
ኧረ ጌታ ሆይይይይይይ ስለ ድንቅ ስጦታህ ስለመንፈስ ቅዱስ ተባረከክክክ አንተ ደግሞ ይሄ እብደት አይልቀቅህ ጨርቅህን ጥለህ እስክትከተለው ድረስ
Ameeeèn ameeeen🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤
Amen Amen geta hoy ba magagnat dasesagn😢❤❤❤
Amen kbr le geta yhun
የእጁን ሳይሆን የፍቱን ብርሃን ናፋቂዎች ያርግን ሱራዬ ከፍ በል ❤❤❤❤
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የሁል ጊዜ ናፍቆታችን የእለት ተእለት ፍለጋችን መገስገሳችን አንተን ለማግኘት🔥🔥🙌🙌🙌🙌🙌
ጌታ ስሙ ይባረክ ስለ ሱርዬ አንተንም ጌታ ኢየሱስ ይባርክ እሱን መናፍቅ እሱን መፈለግ ያብዛል ማክሰኞ ነበርኩኝ በአካል የእግዚአብሔር ህልውና የእግዚአብሔር መገኘት የነበረበት ትምሽት ጌታ ስሙ ይባረክ ከዛን ቀን ጀምሮ እንዲሁ እየዘመርኩኝ ዛሬም እየዘመርኩ youtube ስገባ ፕሮግራሙ ተለቆይ ሳየው ደስ እንዳለ የምር ሀሴት ነው ያረኩት ያንን ፕሮግራም ደግሜት አሰብኩት አልዎትም ተሰማኝ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ይባርካችሁ
Jesus ❤
holy spirit ❤❤sura🙏🙏🙏🙌🙌
እንደገና እራበኝ የኔ ብቻ ኢየሱስ የኔ ጌታ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤
Amennnnnnn
Xegaaaa yabzakachuuuuuuuu❤❤❤
እንደገና 🙏አሜንንን
Geta egzabeher abzeto yebarkachu
እንደማይወጡበት እንደ ጠሊቅ ባህር ናፈቀኝ ካንተ ጋር በመንፈስ መሠወር
እየሱስ