ንብረቱን ሸጦ ቻይና ለላከኝ አባቴ እንዴት እውነቱን ልንገረው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 3 місяці тому +316

    ተመስገን ጌታየ ምን ይሳነዋል መደሀኒአለም ምስጋና ይድረሰው የማያልፍ የለም አልፎ ሳወሩት እዴት ደስ ይላል

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 3 місяці тому +44

      ኧረ ደስ አልም የአባት ድካም ኧረ ያማል ማንም በዚህ አይለፍ

    • @Yeshi-be9gs
      @Yeshi-be9gs 3 місяці тому +5

      Yhj​@@Joel-t9r

    • @HawiWendimu
      @HawiWendimu 3 місяці тому +10

      👍

    • @SEHADA_111
      @SEHADA_111 3 місяці тому +4

      እንዲህም ይኖራል

    • @MelatDagnachew
      @MelatDagnachew 3 місяці тому +2

      Betam😢

  • @EduEdlawit
    @EduEdlawit 3 місяці тому +71

    ምን አይነት ጀግና አባት ነዉ ያንተ አባት ብቻ አይደለም የህን ታሪክ የሰማነው ሁሉ የኛም አባት ነዉ ምክራቸው የቆምኩበትን እንዳስተውል አደረገኝ ዛሬ ተለውጠህ ይህን ኢንተርቪው እያደረክ እንደሆነ ይገባኛል ላንተ የደረሰልህ ጌታ ለኔም ይድረስልኝ ካለሁበት ችግር ሁሉ በቸርነቱ ያውጣኝ ጠንካራ አራአያ የሚሆኑ አባት ናቸው. ጀግና ወንድሜ በርታ.
    እኔንም የሚያማክረኝ ሰው ፍልጋለሁ የሚችል ሰው ይርዳኝ 🙏🙏🙏

    • @ChristianMussie-n1s
      @ChristianMussie-n1s 2 місяці тому

      Ayzon ehtachin berchi hulum yalfal hulem egzabherin yizesh kehedish yalfal

    • @AbelAbelmaru
      @AbelAbelmaru 2 місяці тому +1

      Betammmmm😢 yenam abat nachiwU

    • @EduEdlawit
      @EduEdlawit 2 місяці тому

      @ChristianMussie-n1s thanks a lot

    • @KidistLorenso
      @KidistLorenso 2 місяці тому

      Geta eyesus bezi seat bemiyasfelgish neger Hulu be hulun chaynetu yerdash.sew yestish .yadekemeshin neger yansalish

  • @Eden-tc1sj
    @Eden-tc1sj 2 місяці тому +16

    ድንቅ አባት የመስውአትን ጥግ ያሳዩ ምርጥ አባት. ነብሳቸዉን በአፅደ ገነት ያኑርልህ.
    ምን አይነት ንፁህነት ነዉ. በዚህ ጊዜ አንዲህ አይነት ድንቅ ተምሳሊት ሴት. ወስጥን አንጂ ልብስን ያላየች አቦ ባለሽበት መልካሙን ሁሉ ተመኝሁልሽ

  • @seblewengelAlebachew
    @seblewengelAlebachew 2 місяці тому +6

    አባቴ የኔ አባት ነው ትዝ ያለኝ በዚህ ሁሉ መከራዬ ሲከተለኝ አንድም ቀን አንድ ቀን እንኳን አብሬው አሳልፌ አላውቅም አንተ ልጅ ብዙ እንዳስተውል አድገከኛል አመሰግናለሁ

  • @JA_Mikael
    @JA_Mikael 3 місяці тому +48

    What a story!!! ታሪክን እንደዚህ የሚቀይር አምላክ ይክበር ይመስገን! ተስፋ ሳይቆርጥብህ ብዙ እድል ሰጥቶሃል። አባትህ ለእንተ ብለው ያሳለፉትን ህይወት ማሰብ አይቻልም፣ የሚገርሙ ጠንካራ አባት! በጣም አስለቀሱኝ። ማርታ ለፍቅር የከፈለችው መስዋእትነት ድንቅ ነው።
    ታሪክህን በሚመስጥ መልኩ የመግለጽ ችሎታህን አድንቄዋለሁ። ፊልም ነው የሚመስለው፣ ጥሩ መጽሐፍ ይወጣዋል በርታ፣ ብዙዎችንም ያስተምራል። Can't wait to watch part 2!

  • @SamiraMohammed-bm9ef
    @SamiraMohammed-bm9ef 3 місяці тому +297

    ውስጤ የቀረ አባት ምን አይነት ደግ ልብ ነው. እንኳን ይሄን ያክል ዋጋ ሊከፈልልኝ 😢😢😢 አይ ወላጅ ደግ ሲሆን ልጅ አጥፊ ልጅ ብልህ ሲሆን ቤተሰብ ክፉ ይቺ አለም አታገጣጥምም

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 3 місяці тому +81

    ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ እንደዚህ የሚያሳዝን ታሪክ አልሰማሁኝም መጨረሻው አጓጓኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @DagimawitKelab
    @DagimawitKelab 2 місяці тому +95

    እኔ ካንተ ህይወት የተማረኩት እግዝአብሔር ታሪክን መቀየር እንደሚችል God always right ❤

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 2 місяці тому +2

      💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @samuelwondimu5816
      @samuelwondimu5816 Місяць тому +2

      Exactly

  • @betyTegegn
    @betyTegegn 2 місяці тому +4

    በአባትህ የዋህነትና በአንተ የተነሳ እንደዚህ መሆናቸው አዘንኩ የኔ አባት ውስጤ ገቡ ፡ ወንድሜ አንተም ተባረክ የአሸውነተኛ ታሪክህን ሳትጨምር ሳትቀንስ በኮንፊደንስ ነው ያካፈልከን የሚገርምህ እየሳቅሁም እያነባሁም ነው የሰማሁት

  • @setotawniguse3562
    @setotawniguse3562 2 місяці тому +217

    ለአባትዬዉ ቃል የለኝም ።

    • @FanosYebye
      @FanosYebye 2 місяці тому +3

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 2 місяці тому +36

    ይገርማል በዚህ ምድር እኮ ያልተነገረ እንጂ ያልተሰራ የለም ኣባትየዉ ኣቅትብልን ❤❤❤ እግዚአብሔር ግን ትእግስቱ እፁብ ድንቅ ነዉ በሱስ ተጠምደዉ ያሉ ወገኖቻችን እግዚአብሔር በጥበቡ ያዉጣልን😢😢😢

  • @mershakiros1936
    @mershakiros1936 3 місяці тому +38

    ,አምላኪሆዬ በጣም የሚገርም ታሬክ አባትህ ለሁላችን አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን ታሬክህን በማካፈል እኔግ ሰው እደዚ ከታገሰና ከወደደ አምላክማ!!!!

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  3 місяці тому +4

      እውነት ነው
      ክፍል ሁለት ነገ አርብ ማታ ይለቀቃል ይከታተሉት

  • @eliasfentaw1634
    @eliasfentaw1634 3 місяці тому +66

    ይህን ታሪክ እጅግ በጣም በተመስጦ ለሶስተኛ ጊዜ አዳመጥኩት፤ ቀጣይ ቢለጠፍልን፤
    እኔ በግሌ አባቴን ሳስብ ሁሌ እምባየ ይመጣል ዉለታዉን እንዴት ነዉ መመለስ ያለብኝ ብየ አስባለሁ ፤ እኝህን አባት ግን እዉነት አከበርኳቸዉ፤

  • @WorkinehWondu
    @WorkinehWondu 2 місяці тому +52

    የልጂቷ ፍቅር ግን ሌላ ታሪክ ነው ጀግና ናት

  • @happlyever1
    @happlyever1 2 місяці тому +42

    Your father is the reflection God's love to us. Godly Love ..Prodigal son....what a father , what a father's love...

  • @MulugetaGonbele
    @MulugetaGonbele Місяць тому +4

    እኔ ከናተ የተማርኩት እግዝአብሔር ታሪክ ቀያሪ እደሆነ ነዉ ዘመናቹ ይባረክ

  • @jucf4669
    @jucf4669 2 місяці тому +94

    የወንዴሜ ታርክ እንደዚ ነው ስሱ ውስጥ ገብቶ አልወጣም አለ እናቴ ለሱ ብላ ከአባቴ ፀብ ፅስጥ ገቡ ግን አልተፋቱም 20ዓመት ይሆንል እስከ አሁን ለውጥ የለም አሁን ጭራሽ አባቴ አርፋል😢 የአባቴ ንብረት እያለ ለእናቴ ይመታታል እኔ የበቱ ትንሽ ኝ ግን እኔኝ የምጠውረው ግን አሁን ደክመኛል 😢 ለወንዴሜ በፆሎት አግዚኝ 😢

    • @ruthberhe2369
      @ruthberhe2369 2 місяці тому +3

      Egziybeher yagezachew...memher Tesfaye getemegn belesh semi be youtube...

    • @betelhemworku771
      @betelhemworku771 2 місяці тому +12

      እናቴን ይመታታል ስትል 😢 አዲስ አበባ ከሆንክ አድራሻ ንገረኝ አፈር ድሜ እናበላዋለን ደፋር

    • @jucf4669
      @jucf4669 2 місяці тому

      @@betelhemworku771 አድስ አበባ አደለም ትግረ ነው

    • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
      @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 2 місяці тому +5

      የኔ ውድ ገጠመኝ ላኪለት መምህር ተስፋዬ ብለሽ ለእሱ እሚሆን አለ የሱስ መንፈስ ኘው

    • @lamrottube7169
      @lamrottube7169 2 місяці тому +1

      ጋደኛ አለኝ እኔምደክሞኛል እህቴ ፈጣሪ ይርዳን😢😢😢

  • @hewanfeleke-c3k
    @hewanfeleke-c3k 2 місяці тому +9

    ዳኝ በጣም ነው ማቀው በጣም ጎበዝ ልጅ ነው::2009 university ገብተን ያስጠናን ነበር even lecture video ተቀርፆ በሱ እያየን እናጠና ነበር ግን life ይገርማል እኔ እንኻን ተመረኩኝ🤭 ዳኝ በጣም ነው የተሰማኝ ግን ይሁን ...ኣሁንም እየገረመኝ ነው የሰማሁት

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 2 місяці тому +2

    Thabk u ፍፁሜ 🙏ብዙ እውነተኛ ታሪክ አንብቤአለሁ ሠምቻለሁም ይሄኛው ግን ቃል የለኝም እንዴት እንዳስደነቀኝ ዛሬ ነው አጋጣሚ የሠማሁት ስለዚህ ክፍል 2ንም በአንድ ላይ የመስማት እድሉ ነበረኝና እንዴት ልመን ክፍል 1የሠማሁት ቅጥል የሚያደርገው ዳንኤል እንዲህ ተቀይሮ ዋው ባለቤቱንማ ምን አድናቆት ይገልፃታል እግዚአብሄር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ 🙏😍የገባኝ ነገር ሰው በጨለማ ውስጥ ከሆነ ሁሉ ነገሩ ጨለማ ነው አንዴ ብርሃን ከበራለት ግን ጨለማው አያሸንፈውም ያም ብርሀን ኢየሱስ ነው 👉“ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።”
    - ዮሐንስ 8፥12

  • @helz9637
    @helz9637 2 місяці тому +146

    ውይ የአባትየው ታሪክ ውስጤ ነው የቀረው እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ 😭😭😭

    • @suzyaraya884
      @suzyaraya884 2 місяці тому +2

      So sad . Can’t control my emotions 🥲🥲. What a story!! His father was a great man. I’m sorry this happened to him and his family. My heart goes out to you.

    • @zuzuasmare9282
      @zuzuasmare9282 2 місяці тому

      Enem alchalkum😢😢😢

    • @FathiyaFathe
      @FathiyaFathe Місяць тому

      Tekikel 😭😭😭😭😭

    • @SeadaWerku-x2c
      @SeadaWerku-x2c 25 днів тому

      አለማልቀስ አይቻልም

  • @afomiadereje3359
    @afomiadereje3359 3 місяці тому +13

    በጣም ብዙ አስገራሚ ታሪኮችን ሰምቻለሁ ።እንደ ዳኒ ያለን ታሪክ ግን እንጃ ።ምነው ባላየሁት ደግሞም እንኳን አየሁት ብዬ አይኔ እንባን እያፈሰሰ አየሁ ። የዛን ጀግና አባት መጨረሻ መልካም ነገር ለመስማት ጓጓለው 😢😢

    • @Desetsamuel2426
      @Desetsamuel2426 2 місяці тому

      abatu mote adade lewelajochache nege malet sayihon zare enunurilachew

    • @hiruttessema9142
      @hiruttessema9142 2 місяці тому

      @@ምህረትብዙ

  • @የሚችል
    @የሚችል 3 місяці тому +58

    በጣም ነው የነካኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩኝ ስታወራ አለማልቀስህ የገባኝ የዛኔ አልቅሰህ ጨርሰሃል😢 ክፍል ሁለት ያጓጓል ለፍቅረኛህ ግን ክብር🎉❤

  • @HaregAbboy
    @HaregAbboy 2 місяці тому +24

    እህህህህህህ ምን አይነት አባት ነዉ ቃለት አጠሁለት ድንቅ አባት እንባዬን አልቻልኩም😭😭😭😭💗💗🙏🙏🙏

  • @etualemseged819
    @etualemseged819 2 місяці тому +7

    አንተ ግን ጉደኛ ልጅ ነህ ።ይህንን ታሪክ እየሳቅክ መናገር መችልህ ።
    ብርታትህን ጥንካሬህን ግን ተምሬበታለሁ
    ጌታ በስጦታ ይህቺን የመሰለች ምርጥ ሴት ስለሰጠህ ሁልግዜ አመስግነው።

  • @bamlakuwalelign9643
    @bamlakuwalelign9643 2 місяці тому +10

    በጣም የሚገርም አስትማሪ አነሳሽና ገራሚ ታሪክ ነው............. ባለታሪኩና ጠያቂው አልተገናኝቶም..........ሳይጠይቅ እራሱ ብቻውን ቢያውራ ማብራራት መግላጥ መተረክ ይችላል.....ባለታሪኩን የማይመጥን ጥያቄና አቀራረብ ነው

    • @James-oj8kq
      @James-oj8kq 2 місяці тому +3

      Interviewer is awesome! You love to criticize

    • @Rahel88879
      @Rahel88879 2 місяці тому +3

      እረ ሰዎች አስተውሉ በየጣልቃ እየገባ የሚጠይቅ ሲሆን እባክህ ዝም በል እራሱ ይናገር እንላለን ዝም ብሎ እድል ሰቶ ሲያዳምጥ ለምን እንላለን ግን ምን ይሻለን ይሆን?

    • @bamlakuwalelign9643
      @bamlakuwalelign9643 2 місяці тому +1

      @@Rahel88879 እህት አለም እኔ ከሙያ አንፃር ነው ያየሁት አቅራቢው ምን ለማለት እንደፈለኩ ይገባዋል... ከፈለክሽ ላስረዳሽ እችላለሁ ... ዝም ብዬ እንደመጣልኝ አደለም ኮሜንት ያረኩት ሙሉውን ታሪክ አድምጬ ነው.... ለማንኛውም ሁሌም ጥሩም ሆነ መጥፎ አስተያየት ከታሪኩ ጋር አይያያዝም.... it all about the Story.......

  • @shewaaweke9723
    @shewaaweke9723 3 місяці тому +30

    የእኚህን አባት ርህራሄ የእግዚአብሔርን ፍቅር እንዳይ አድርጎኛል እግዚአብሔር ሁሉንም የሰው ልጅ ይወዳል ለዚህም ነው አንድያ ልጁን ክርስቶስን ላከልን ስሙ ብሩክ ይሁን እኔ ብዙ የእግዚአብሔርን ፍቅር አይቻለሁ

  • @betelasrat2255
    @betelasrat2255 Місяць тому +2

    ተመስገን እግዛብሔር ለጥፋትህም ለችግርም ማለፍ በጣም ጠካራ ነህ ፈጣሪህን ምንግዜም ዘወትር ኣመስግን ሁሉን ያረገልህ ኣባትህ ነው ታሩኩን ሙሉውን ኣውርጄ ነው ያየውት በጣም ኣሳዛኝ እና ኣስተማሪ ነው ኣድሰው በራሱ ፍቃድ ሂዮቱን እደሚያመሰቃቅል ያተን ጥንካሬ ያየውት በፍጥነት ካበላሸሃት ሂዮት በፍጥነት ወስነህ መውጣትህን ሳላደንቅ ኣላልፍም ኣብዛኛዎቹ ሰዎች እዳበላሾት ሂዎታቸውን በዛው ጠፍተው ይቀራሉ ኣተን ጠፍቶ ከመቅረት በባለቤትህ ተመስሎ እግዛብሔር ኣድኖሃል ኣንስቶሃል ከወደክበት ደስ ብሎኛል እያለቀስ 1:እየተናደድኩ እየተነድኩ መጨረሻው እያስደሰተኝ ነው የጨረስኩት ልክ እደጥሩ ድራማ ኣሁንም በርታ ባለቤትህ ምንብዬ እደምሰይማት ቃላት ኣጠረኝ ብቻ እግዛብሔር ቤታችውን ትዳራችሁን ልጃችሁን በበረከት ይሙላው ከፍ ብላቹ የበለጥ እድትታዩ ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @teddy777
    @teddy777 2 місяці тому +13

    እንመሰግን አለን በጣም አሰተማሪ ታሪክ ነው
    እና አሰለቀሰከኝ በጣም በጣም ነበረ አባቴን የምወደው የበረ ክን አንድም ቀን አሳፈሬው አላውቅም እንደኮራብኝ ነው በ92 አምቱ ወደማይቀረበት የሄደው የኔ መላክ

    • @kebedeyabesera
      @kebedeyabesera 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤ፈጠረ የብረከ እሺ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 3 місяці тому +17

    እኔ በምድር ላይ እንደዚህ አይነት ነገር ይፈፀማል ብዬ በውኔም በህልሜም አላስብም የእኔም አባት ብዙ አድርጎልኛል የአንተ አባት ግን ያው እኔም የድሬደዋ ልጅ ስለሆንኩኝ በአባትህ ጠንካራነት ቀናሁ ሳላቃቸው አልቀርም

  • @MM-cg5zi
    @MM-cg5zi 3 місяці тому +86

    የሚገርም ታሪክ ነው ድራማ ነው የሚመስለው ልጁ በጣም ንግግር ይችልበታል በሀሳብ እሱ የዞረበት ቦታ ሁሉ ወሰደኝ በእውነት video ሲይልቅ ነው እቤቴ ቁጭ ማለቴን ያወኩት

  • @aziebmebrahtu777
    @aziebmebrahtu777 Місяць тому +1

    ደጋግሜ ነው የሰማሁት በጣም ኣስተማሪ ነው, እሄ ያሳለፍከው እግዛብሄት ስለ ፈቀደ ነው ዳንኤል ወንድሜ እግዛብሄር ኣይሳሳትም በሳት ነው ያሳለፈህ። ምክንያቱ እንደ ወርቅ በሳት መፈተን ማለት ኣንተ ነህ። ኣባትህ መግለጽ ቃላት የለኝም ኡነት ጀግና ኣባት ነው። ባለ ቤትህ ደሞ ጥበበኛ ሴት መጽሃፍ ቁዱስ ያልች ናት። እግዛብሄር ይባርካቹ 🙏 ። ፍጹም ደሞ በጣም ኣስተማሪ ታሪክ ስለምታቀበው በጣም ኣመሰግናለሁ በርታ ወንድኔ🙏

  • @MahletAwoke-wm9xz
    @MahletAwoke-wm9xz 2 місяці тому +48

    ይች ሴት በጣም ጠንካራ ናት እና ብትቀርብልን ደስ ይለኛል

  • @AbelChakaDebela
    @AbelChakaDebela 3 місяці тому +21

    የእግዚአብሔር ቃል ነፃ ያወጣል

  • @qintat
    @qintat 3 місяці тому +18

    የሚገርም ታሪክ ገራሚ አባት ምርጥ ፖድካስት አሪፍ ባለታሪክ እናመሰግናለን ፍጼ
    🙏🙏🙏

  • @alemtsehaybogale3340
    @alemtsehaybogale3340 2 місяці тому +2

    እንዴት ተመስጪ እንደተከታተልኩ እንኳን ሚስት እናት ተስፋ ትቆርጣለች በሱስ ጉዳይ ማርቲ የኔ ውድ አደንቅሻለሁ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 2 місяці тому +18

    ከሁሉም አድናቆቴ አባትና. ልጅቷ ናቸው ወይ እግዚአብሔር 😢 አይ በራሳችን ጥፋት የምንወዳቸውን እንደምናጣ ተምሪያለሁ 😢😢😢

  • @soccereditz124
    @soccereditz124 Місяць тому +2

    የወለደ መቼም.......... ኣባትህ እውነትም ኣባት ሃላፊነቱን ያልዘነጋ በጣም ጀግና ኣባት ነው።

  • @abc12452
    @abc12452 3 місяці тому +9

    ኡፍፍፍፍ የአባትህ ህመም ላይ አስለቀሰኝ😢😢😢 ማርታ ጓደኛክ አንጀቴን በላችኝ ምን አይነት የዋህ ነች😢😢ወይኔ በጣም ብዙ ታሪክ አይቻለዉ እንደዚ እንቅልፌን መስዋት አድርጌ ያዳመጥኩት የለኝም😢😢በእዉነት መጀመሪያ እየተናደድኩ ነበር መጨረሻ ላይ አለቀስኩ አዕምሮዬ ላይ ቪድዮ እየተቀረፀብኝ ነዉ ያዳመጥኩ ሳልሞት ክፍል ሁለት ወይኔ የአባትህ መጨረሻ 😭😭😭

  • @samrimihretabe8784
    @samrimihretabe8784 Місяць тому +1

    ቶሎ 2ኛ ክፍል ይለቀቅልን በጣም ግን አባትየውን ሳላደንቃቸው አላልፈም ስንት ዋጋ ከፍሎ እዚህ ያደረሰክን በብዙ ውጣ ውረድ እዚህ ማድረሳቸው በጣም ነው የማደንቃቸው ፣ ሌላው ደግሞ አንተ ያስጠጋችክ ባለቤትክ ትልቅ ክብር አለኝ ሴት ልጅ ስታፈቅር እንደዚህ ናት ከነ ምናምንክ ነው የምትወድክ ፣ችግር ፣ርሀብ ምንም አይታይክን ።በጣም ጠንካራ ነች ❤❤❤❤ 2ተኛ ክፍል ተሎ።ልቀቁልን በጉጉገት እያጠበቅ ነው። ወንድሜ ንግግር እርጋታ ደስ ይላል በርታ የመጨረሻ ታሪክ የስኬት ፣የውጤት ይመስለኛ አሁን ያልፋል

  • @OusmanMohamed-lb6gn
    @OusmanMohamed-lb6gn 2 місяці тому +9

    ብዙ ለመፃፍ አስቤ ተውኩት ሚዲያን ጥቅም ዛሬ አገኘሁ በታሪኩ አዝኛለሁ😭ተምሪያለሁ📚አቅራቢው አመሰግናለሁ 🙏

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  2 місяці тому +4

      እናመሰግናለን
      ታሪኩ ክፍል ሁለት እና ሶስት አለው እንዲከታተሉት በአክብሮት እንጋብዛለን

  • @ffj9502
    @ffj9502 2 місяці тому +1

    ከአባትህ ትልቅ ትግስት ተምሬያለሁ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማረው ላንተም መፅናናቱን ይስጥህ ሚስትህን ግን ጠብቃት ከእግዚአብሔር የተላከችልክ ትልቅ ስጦታህ ነች ቤተሰቦችን እንዳሳወንካቸው እሷም እንዳታዝንብህ ለወደፊቱ ጠንካራ ሁን

  • @DavNho
    @DavNho 2 місяці тому +9

    ህይወት ማለት ወጣ ወራዲ ያበዛበት የመከራ ተክል ናትና እጅግ በጣም አሳዛኝና አስተማሪም ታሪክ ነው ምክንያቱም ተሞ ከሚሞቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ አለና ግን የጀግና አባት መጨረሻው ምን ሆነ...?

  • @gg-we8bl
    @gg-we8bl 2 місяці тому +14

    I know my God always love us, I feel so happy you are blessed, your father look at you from heaven,he is the example of strong and great father his dream come true, your life gave me hope and encouraging, your wife she is blessed I wish you a happy and blessed family ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AwitBarak
    @AwitBarak 3 місяці тому +38

    ያንተ የተለየ ኣባት ነው እግዛቢሄር ጤና ይስጠው

    • @genetgebretatious3870
      @genetgebretatious3870 2 місяці тому

      🤔 😢አባቱ እኮ ነብሳቸውን ይምርና አርፈዋል ።

    • @AwitBarak
      @AwitBarak 2 місяці тому +3

      ሳል ጨርስው ነው የፃፍኩት በጣም ኣዘኩት መጨረሻ ላይ

  • @mezgebegashaw7531
    @mezgebegashaw7531 3 місяці тому +188

    ይችን ገራሚ ሴት አቅርብልንና የምትለውን ልስማ!ጉደኛ አፍቃሪ ነች።

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  3 місяці тому +38

      እናመሰግናለን
      በቅርቡ እንግዳችን ትሆናለች

    • @eastafricatubeetube5572
      @eastafricatubeetube5572 2 місяці тому

      @@nequheyewet5076please we need to see her she is such incredible woman . Please 🙏🏿

    • @AbebaAlemu-zu6xc
      @AbebaAlemu-zu6xc 2 місяці тому

      @@nequheyewet5076 ሰላሳ አመት ስኖር እንደዚህ intrsted ታሪክ አልሰማሁም ይኸው በዚህ ለ ሊት ቁጭ ብያለሁ።

    • @muluastaxqe1133
      @muluastaxqe1133 2 місяці тому +5

      ዛሬ ቀርባለች😍😍

    • @Fenet-ls9py
      @Fenet-ls9py 2 місяці тому

      Yetalch😊​@@muluastaxqe1133

  • @alinalin6408
    @alinalin6408 2 місяці тому +41

    የሰው ልጅ ጥንካሬው ይህን ሁሉ ፈተና ከእግዚአብሔር ውጭ ማን ያስችላል

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 2 місяці тому +1

    እንዲህ አይነት ሴቶች ከብዙ ሚሊዮኖች አንድ ነው የሚገኘው ፤ የእግዚአብሔር ሥራ ግን በጣም ይደንቃል። እባክህ በህይወት ዘመንህ ይህቺን ልጅ በምንም መልኩ እንዳታስቀይማት ፤ የእግዚአብሔር ስጦታ ነች እንደዝች አይነቷን ማንም አያገኛትም። እድለኛም ነህና ፈጣሪንም እንዳታስቀይመው።

  • @fullinfotube5234
    @fullinfotube5234 3 місяці тому +7

    እጅግ አስተማሪ አሳዛኝ ታሪክ ነው መኪናዬ ውስጥ ሆኜ አእየሰማሁ አስለቀሰኝ ፍጼ part two please ???

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 2 місяці тому +24

    በእውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 3 місяці тому +14

    ቃል የለኝም ጀግና አባት ነው። ❤❤❤

  • @tewodrossolomon7523
    @tewodrossolomon7523 Місяць тому +1

    ፊልም የሚወጣው ታሪክ ነው አባቱ ውስጤ ቀሩ ጀግና አባት

  • @joshwa32
    @joshwa32 2 місяці тому +17

    ዋጋ ከፍለህ ምታገኘው ነፃነት የማያቋርጥ ደስታና ሰላም ወደ ቤትህ ታመጣለች በነፃ ምታገኛት ነፃነት ግን ባርነትን ትሆናለች

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 2 місяці тому +6

    Am from Canada Toronto amazing its similar history teaches and learn a lot journey from China to Addis Ababa Ethiopia. Thanks for invite him i hope invite her girl friend soon🎉

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 3 місяці тому +11

    የድሬ ልጅ ተስፋ አይቆርጥም ደስ የሚል ታሪክ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 місяці тому +2

      ኖ ክርስቲያን ነው ተስፋ ማይቆርጠው ።

  • @WeynshetTessema-l8p
    @WeynshetTessema-l8p 2 місяці тому +2

    የእውነት እግዚአብሔር ይባርካቹ ከልጆቼ ጋር አየሁት እኔ አይደለሁም ልጆቼ እራሳቸው በጣም የተገረምኩበት ህይወት መጨረሻህን ያሳየን አባትህም የሚደንቅ አባት ለአባቶች ሁሉ ምሳሌ የሚሆን ድንቅ አባት ነፍሳቸውን ይማራቸው!!!!!!!!

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek 2 місяці тому +22

    ምን አይነት ድንቅ አባት ነው? እኔ ስማር እስክሪፕተፐቶ ሲያልቅብኝ እንኳን አልቅሼ ነው የሚገዛልኝ

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc 2 місяці тому

      የኒሚሥኪን አላላችሁም የምር

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l 2 місяці тому

      በእልቅሶ ብቻ ከተገዛልሽ የታደልሽ ነሽ እኔ የ1ሳምንት ስራ በ1ቀን ሰርቸ ይገዛልኛል

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 3 місяці тому +18

    መጨረሻውን ለማወቅ በጣም ቸኮልኩ የሚገርም ታሪክ እውነት የተኖረህ ህይወት ነው ወይ እስከምን ድረስ ተቻይና የመጨረሻ ስትባረር በጣም ተናድድኩ አቆምኩት እንደገና ደግሞ መስማት ጀመርኩ ከዛ ወዲህ ያለ ህይወትህ በጣም አሳዘነኝ ያባትህን መጨረሻ ለማወቅ በጣም ቸኮልኩ አርብ ማታ እንዴት ነው ሚደርሰው ብቻ መጨረሻውን ለማወቅ በጣም ቸኮልኩ ሚደርሰው

  • @Leban-v6l
    @Leban-v6l 2 місяці тому +11

    በጣም እየተናደድኩ ነዉ የሠማሁት

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 2 місяці тому

      እኔ እራሱ

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed 2 місяці тому

      እኔም ይሄ ደነዝ😅

  • @MeseretKinde-j8o
    @MeseretKinde-j8o Місяць тому +1

    ውይ በ እመብርሀን የኔ አባት እንዴት ወሸመጤ ተቆረጠ 💔ወንድሜ ባንተ ተናድጃለው 😢😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @woinshetnegashalemu275
    @woinshetnegashalemu275 2 місяці тому +8

    ባንተ ታሪክ ዉስጥ አባት ማለት እግዚአብሔር እንደሆነ ገባኝ። የጠፋዉ ልጅ ታሪክ ማለት አንተ ነህ። ወንድሜ አንተ ስላወራኸዉ እንጂ ሁላችንም ከእግዚአብሔር አባታችን ጠፍተናል። እሱ ግን ሁል ጊዜ አባት ነዉ። አባት የእግዚአብሔር ምሳሌ ነዉ።ያንተ አባት አሱ ነዉ።

  • @hulumuche4322
    @hulumuche4322 8 днів тому

    what an amazing Father ! May the Lord Bless this dad!!!!

  • @AbebaAlemu-zu6xc
    @AbebaAlemu-zu6xc 2 місяці тому +12

    ብዙ ነገር ወደ ሆላ መለስከኝ። i am so crying እንደ ቀልድ አዴምጬ አስለቀስከኝ።

  • @FerwionFrita-rp4it
    @FerwionFrita-rp4it Місяць тому +2

    እውነት በጣም እያናደኝ ነው የሰማሁት አብሶ ሲስቅ

  • @Yewbdar
    @Yewbdar 3 місяці тому +33

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን እንኳን ወድቀህ አልቀረህ

  • @MekdesAsefa-zr2qz
    @MekdesAsefa-zr2qz 2 місяці тому +2

    እኔ በጣም የገረመኝ ታሪክ ነውግን ያየሁት የእግዛብሔርን ሥራ ነው ተባረኩ

  • @MegfiraDelil
    @MegfiraDelil 2 місяці тому +4

    እራሴን አመመኝ😢😢😢 እምባዬን ማቆም አልቻልኩም የኔ አባትም ልክ እንዳንተ አባት ነበር የሱን ደስታ ትቶ ለኛ የሚኖር ግን የተመኘዉን ሳያይ አጣነዉ አሏህ ይዘንለት 😢😢😢

  • @-opensecret9775
    @-opensecret9775 26 днів тому +1

    አክስቴን ይባርካት ፈርሃ እግዚአብሔርን ባታስተምረኝ ኑሮ አንተ ስላባትህ በምታወራበት ቅፅበት እኔ አባቴን ለመግደል እየገሰገስኩ ነበር::

  • @genetmelaku2693
    @genetmelaku2693 2 місяці тому +25

    ያሳለፍከው ህይዎት ከባድ ቢሆንም ለአንተ ግን ቀለል ያለነው፤ ይች ልጅ እግዚአብሔር የላከልህ ብትሆንም በዋጋ የማይተመን መልካም ስራ ነው ያደረገችልህ ህይዎቷን ነው የሰጠችህና ቀለል አድርገህ እንዳታየው ንግስትህ ነች አክብረህ ወደሃት ሁሉን ነገርህን ሰተሃት ኑር ቀና ብለህ በቁጣ እንዳታያት

  • @eyerushony2031
    @eyerushony2031 Місяць тому +2

    ጨጓራየን 6ወር ሆኖኛል አሞኝ አያቅም ይህን ታሪክ ከጨረስኩት ይነሳብኛል ልተዉ ነበር ግን ደሞ መጨረሻዉ መስማት ፈለኩ

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 місяці тому +11

    የሱስ አስከፊትነት ምን ያክል የሱሰኛውን ብቻ ሳይሆን የብዙ ሰዎችን ህይወት የሚያመሰቃቅል አስከፊ በሆኑን በዚህ ታሪክ በእንባ ታጅቤ ሰማሁት።በተለይ የአባቱን ልፋትና ጥሩ ህይወት የነበራትን ፍቅረኛውን ህይወት ውስጥ ገብቸ እራሴን ተመለከትኩት ልብ ይሰብራል

  • @merasolo7598
    @merasolo7598 Місяць тому +1

    ነፍሴን ተጨነቀች 😢በዚህ ልጅ ምስክርነት፡ ግን ሕይወት ኩቡር ናት

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 2 місяці тому +5

    እኔ ግርም የሚለኝ አድማጭ ተመልካቾች እስኪ ቪድዮ ጨርሶ የማየት የማዳመጥ ልምድ ይኑረን ሳንጨርስ በኮሜንት ሰውን አንቀጥቅጥ በቃ ልጁ ሐዘኑን ውጦ ነው የአባቱን ብድር እየመለሰ ያለው። ሲቀጥል የምትፈርዱ ሰዎች ማንም ሱስ ውስጥ ወዶ አይገባም ራሱን የሚያገኘው ከገባበት በኋላ ነው ስለዚ ነገርን ደግሞ እግዚአብሔር ይቀይራል ፈራጆች አንሁን እባካችሁ🙏

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 місяці тому +27

    ካንተ የልጅቱ ጥንካሬ እመነቷ ውውው እግዜያብሄር ይባርክሽ

  • @RozaHilemariyam
    @RozaHilemariyam Місяць тому

    እዉነት ነዉ ግን የእዉነት ተሥፋ ሆነኝ ልጃቼ የሀብታም ትምህርት ቤት ነዉ የማስተምረዉ ግን እዳለዉም አንድ ስሊፐር ስራ ባታና እቤት ነዉ የምለብሰዉ ግእግዚአብሔር ይመስገን የነገዉ እግዛብሔር ያዉቃል!የዉነትይሔ ቻናል አመሰግናለሁ ይበልጥ እንድሠራ በረታሁ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @abbaakimilaa8395
    @abbaakimilaa8395 2 місяці тому +13

    ከ ቻይና ውጪ ሌላ አገር ያለ አይመስላቸውም ያለው እውነት ነው እኔም Nianjing የምትባል ከተማ ይሄ ነገር አጋጥሞኛል።

    • @EmuSol-ep8lf
      @EmuSol-ep8lf 2 місяці тому

      Weye geta hoy yabathe gife tekefelhe keze behola geta yerdahe abathe gen sew sew yemishtu nachew

  • @MeazaBekele-y8k
    @MeazaBekele-y8k Місяць тому +1

    መፍረድ ከባድ ቢሆንም እየተናደድኩ ነው የሰማሁት

  • @GashawDerese-q4q
    @GashawDerese-q4q 2 місяці тому +3

    The man’s storytelling talent coupled with Fitusm’s emphatic listening are flawless👌

  • @SoraSofi
    @SoraSofi Місяць тому +1

    ቻይና ውስጥ ስላለው ነገር የተናገረው ሁሉ እውነት ነው ማርያምን አብዛኛው የቻይና ህዝብ ከቻይና ውጪ ሌላ ሀገር ያለ አይመስላቸውም

  • @hiwetmihretab8202
    @hiwetmihretab8202 3 місяці тому +6

    Wow Sneta aynet sagt all egzyaber ymsgen ❤❤❤

  • @AlemuMengeshasode
    @AlemuMengeshasode 2 місяці тому

    ግሩም ታሪክ ነው ;ክብር ለአበት እና ለእነት ይሁን ❤❤❤ ጠንከራ ሴት ነት ማሪታ !!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @etheth8142
    @etheth8142 3 місяці тому +19

    ፍቅረኛህ አባትህ ምን አይነ ጀግና ናቸው ት
    ግስቱ ይገርማን❤❤❤

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው።ክብር ሁሉ ለእርሱ ብቻ ይሁን።መምን ነበር አባትህ ቢኖሩ አልኩኝ ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነው።ባለቤትህ ጀግና ናት፣ከእግዚአብሔር የተሰጠችህ፣እውነተኛ አጥንትህ ትባረክ ሌላው ይህ ታሪካችሁ ምናለ በፊልም ተሰርቶ ለብዙዎች ትምህርት ቢሆን።እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዘጋቢውም ተባረክ ምን አለ እንዳንተ እንዲህ ለበጎ እና ለእውነት ቢጠቀሙበት።( ለወሸት እና ለሟርት አቅራቢዎችት ማለቴ ነው ።)

  • @رياضا-ث7ك
    @رياضا-ث7ك 3 місяці тому +9

    ሱበሀናሏህ እሚገርም ታሪክ ነው ወላሂ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 Місяць тому +1

    ከሁሉም ታሪክህ የአባትህ ጥንካሬ ነው የተየኝ🥺💔

  • @alem7785
    @alem7785 3 місяці тому +6

    በጣም ያማል ውይይይይይ በሱስ ላይ ያለ የሴጣን መንፈስ ብዙዎችን አሳስሮ ይዟል ከዛ የለህ እግዚአብሔር ይመስገን 💔💔💔💔 አባትህ ግን በእውነት ጀግና ነው ውስጤ ስፍስፍ አለ 😢😢😢😢😢

  • @ኢዘድንአብዱልከሪም
    @ኢዘድንአብዱልከሪም 2 місяці тому

    አታጋጥመኝ ነዉ አላህ ይጠብቀን ይህ የቁምስቃይ ነዉ. ያባቱናየ ሴቷግን ያአላህ ምርጥአፍቃሪናት ትቅረብልን የምትሉ።??

  • @BetiWorki
    @BetiWorki 3 місяці тому +12

    የሰው ልጅ ድንገት እንዲህ ቁልቁል አይንደረደርም ከዚህ ሁሉ ኪሳራ እና መከራ ጀርባ ያለ በእጥፍ ያወራርዱት። ይህ ቤተሰብ የተበላባችሁን የባከነባችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ከደስታ ጋር አትረፍርፎ ይስጣችሁ።ከሚታይ ከማይታይ መንፈሳዊ ወጥመድ ይጠብቃችሁ።ከቤተሰባችሁ መሀል ፍቅር አይጥፋ።

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube Місяць тому +1

    ወይ አፍቃሪ እና አባት አንድ ናቸው 😢❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @feriegetachew4659
    @feriegetachew4659 2 місяці тому +4

    እኔና ይህች ልጅ ውይ አናደድከኝ እህቴ ብትልስ ያንሳታል? አይ የወንድ ነገር

  • @CaalaaCarcar
    @CaalaaCarcar 2 місяці тому

    Finally I got full interview 🙏
    What a painful story I learn a lot
    I thought it was only me who encountered such hard ship life in South Africa 😢

  • @girmamoges1954
    @girmamoges1954 3 місяці тому +20

    ምን አይነት ታሪክ ነው በዚህ መማር አለመቻል ከባድ ነው እንዴት ያለ አባት ነው.ልጅቶን ካላገባሀት ወየውልህ. ፍፄ እንደዚህ ያሉ ታሪኮች የሚለውጡ ስለሆኑ ብታበዛልን

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  3 місяці тому +3

      እሺ እናመሰግናለን
      ክፍል 2 ነገ አርብ ማታ ይልቀቃል

  • @mulaturegasaregasa6681
    @mulaturegasaregasa6681 Місяць тому +1

    የኔ አባት ዛሬ ቢሞት ለሱ ማለቅስበት እንባ የለኝም ጸሎት አረጋለዉ ዉሰደዉ እላለዉ 😢😢😢

  • @Gezsh143
    @Gezsh143 3 місяці тому +8

    የኣባትነት መስዋት እና እምነት, የማርታ እውነተኛ ፍቅር, ያንተም ህይወትህን የመተረክ ብቃት... ብቻ 😢 ብዙ ያስለቀሱኝ እና ልብ የነኩኝ ታሪኮች ነበሩ ይሄኛው ግን ይለያል🙆🙆🙆
    ኣርብ እንደዚህ እርቆኝ ኣያቅም😮

  • @zufanmisganaw398
    @zufanmisganaw398 2 місяці тому

    በጣም እየተናደድኩ ነው የሠማሁት

  • @sebli5075
    @sebli5075 3 місяці тому +11

    "ገንዘብ እና እብድ ያዥ ይፈልጋሉ" ይህ ለእኔ ነው😢😢

  • @ermiaskitaw8927
    @ermiaskitaw8927 2 місяці тому +1

    ድንቅ አባት እያለቀስኩ ነው የሰማሁት

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 3 місяці тому +7

    ፅናትን ከአባትየው ተምሬያለሁ።ልጁ ግን በዚህ መጠን ቶሎ ልብ ባለመግቱ ዋጋ ከፈለ።

  • @tsegahailu6129
    @tsegahailu6129 Місяць тому +1

    ለዚ አባት ይን አይገባውም ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የኔ አባት ነስፍ ይማር💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @smms6004
    @smms6004 3 місяці тому +15

    ልቤን አደማኝ 😢😢 ይሄ ሱስ እሚባል ነገር ከባድ ነው😢😢😢

  • @KidistDaniel-i4i
    @KidistDaniel-i4i 23 дні тому

    ኡፍፍ እግዚአብሔር ቃሉ የእውነትም ይለውጣል።