Ethiopia - ሰበር ‹‹በቃን ጨርሰናል!›› ደብረጺዮን | ህወሃት ዘመቻ ጀምሯል | ዩኩሬን የአውሮፓዎችን ነዳጅ ቆረጠችው እና ሌሎችም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 308

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +11

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @نايفعثمان-س6ط
      @نايفعثمان-س6ط 2 роки тому

      እመኑን ጁታው ተሽንፎል ከደብረሲና ትክትክቶ የተመለስው ያሁኑ ዛቻ ቱሪናፉነው

    • @ashenfechtafesu6468
      @ashenfechtafesu6468 2 роки тому

      @@نايفعثمان-س6ط 6

  • @zenabazenaba758
    @zenabazenaba758 2 роки тому +29

    ለፋኖ እና ልዩሀይላችን ፈጣሪ ያተጥበቃ አይለያቸው

  • @wossenumathewos5472
    @wossenumathewos5472 2 роки тому

    Feta ! U r the number 1, truthful, atteractive & IN GENERAL U R SMART

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 2 роки тому +1

    አላሕ ከመጣብን ጥላት አተዉመልሥልን ድል ለጀግናዉሠራዊታቺን ለልይሀይላቺን ለልይሀይላቺን ለሕዝብቺን

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 роки тому +1

    ፋኖንና ልዩ ሀይሉን እግዚአብሔር ሀይል ይስጠዉ ይጠብቃችሁ ልድ ለከማራዉ ለሙስኪኑ

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 роки тому +3

    እናመሠግናለን ፈታችን እዉነት ከሆነ የአማራ ብልፅግና እዉነት ለፋኖ ሽልማት ከብልፅግና ሴራ ነዉ ንቃ ፋኖ 💪💪💪

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    አቤቱ የኢትዮጵያ አምላክ በቃ በለን እኛ አንመለስም አንተ በቃ በልን እስከመቸ

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 2 роки тому

    THANK you

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 роки тому

    Thank you 🙏

  • @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
    @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ 2 роки тому +1

    ድል ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @hananmulu8491
    @hananmulu8491 2 роки тому

    Dele le Emama Ethiopia Dele le meklakeya serweti 💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞

  • @mdhhhh9178
    @mdhhhh9178 2 роки тому

    በረታ ወንድማችን ፈታ

  • @bin9168
    @bin9168 2 роки тому

    በርቱልን እናመሠግናለን።

  • @berhantesfaye6877
    @berhantesfaye6877 2 роки тому +18

    ለፋኖና ለልዩሀይላችን ጉልበት ይስጥልን ፈጣሪ!አምላኬ ሆይ አደረ ጠበቃ ሁናቸው!

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 2 роки тому +3

      እኛም ተወላጆቹ ባለን እንርዳቸው ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ✌🏽

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 2 роки тому

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በምህረቱ ያሰባት። በቃ ይበለን።

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk

    ፋኖንና ልዩ ሀይላችንንን ፈጣሪ ይጠብቅልን

    • @ajaybjemal6814
      @ajaybjemal6814 2 роки тому +1

      ደደብ የተረገምሽ ፈጣሪ ያጥፋሽ ዘረኛ ፋንዶ እና ልዩ ሐይል ብቻ ነው ዋጋ ከፋሎ ከክልልሽ ወራረውን ያሶጣው እንደው ባለቃቹ አሁን እማ ወያነ እየመጣ ነው አስቲ የጠራሻቸው ብቻ ያድኑሽ እንደሆን እናያለን እርጉም

    • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk
      @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk 2 роки тому +4

      @@ajaybjemal6814 መከላከያን አየነውኮ ሀይቅና ደሴን ሲያስወርር ደብረሲና እስኪደርሱ ዝም ብለው ፋኖ ገባና መለሰዋ ሀሰት በሉ ደግሞ

    • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk
      @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk 2 роки тому

      @@ajaybjemal6814 ፋኖን እምጠሉት ሙስሊም ተብየወች ናችሁ ግን ለምን

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 роки тому

      @@ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk ሲጀመር ፋኖም ሆነ መከላከያ አላሶጣቸውም አብይ ሲሔድነው ሁሉነገር የተስተካከለው ይሔ ደሞ ውሸትአደለም

    • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk
      @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk 2 роки тому +1

      @@እስራሚዲያ አብይም ቢሆን ፋኖ ድረስልኝ ያለው ዙሮ በፋኖ እና ልዩሀይል ጥንካሬ አስወጣቸው

  • @abrahimabrahim608
    @abrahimabrahim608 2 роки тому +4

    ያገራችንን ሠላም ይመልስል አቦ

  • @ermiaswedaje1452
    @ermiaswedaje1452 2 роки тому +4

    በርቱልን ጥሩ ዘገባ ጥሩ ጥራት !

  • @mulugetaayalew5779
    @mulugetaayalew5779 2 роки тому

    በርቱ

  • @እሩቅያሁሴን-ቈ3ኸ
    @እሩቅያሁሴን-ቈ3ኸ 2 роки тому +1

    ሰላም ፈታየ ፋኖ ና ልዬሀይል አይ ዞን በርቱልን ጥንካሬውን አላህይስጣችሁ

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 2 роки тому

    እግዛአብሔር እባክህ ሰላምህ ስጠን

  • @fetlworkalebachew2358
    @fetlworkalebachew2358 2 роки тому +19

    እንደዉ ፈጣሪየ ሆይ ምን ጉድ ናቸዉ በቃ ከጦርነት በቀር ምንም ነገር አያቁም ሰላም አይፈልጉም በቃ ያን ሁሉ ወጣት አለቀ የሰዉ ዘር የተባለ መጥፋት አለበት ብለዉ ነዉ የሚያስቡት

    • @hermonogbamichael8599
      @hermonogbamichael8599 2 роки тому

      Yasazinal. Mewagat bicha. Wey weyane.

    • @denk_tube2292
      @denk_tube2292 2 роки тому

      ሰው የሆነ ሰው ያስባል እነዚህ የሰይጣን አባት ናቸው

  • @melkamargeni3104
    @melkamargeni3104 2 роки тому +27

    ለፋኖ እና ለልዮዩ ሃይላቺን አምላኬ ሆይ አደረ ጠበቃ ሁናቸው

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +8

    ለማንኛውን የአማራ ፋኖ ከድንበር ንቅንቅ እንዳትል መከላኪያን ታግዛለህ አሻጥር ካለ ባንዳውን ታጋልጣለህ ከዚህ ቦሀላ አፈግፍግ የለም ሊገድልህ የመጣውን ጠላት አፀፋውን መመለስ ነው ጀግናዬ።

  • @መልካምወሎየዋ
    @መልካምወሎየዋ 2 роки тому +45

    ለፋኖና ለልዩሀይላችን ጉልበት ይስጥልን ፈጣሪ

    • @ajaybjemal6814
      @ajaybjemal6814 2 роки тому

      እረ እፈሪ እራሱ ፋኖ አይደል እንዴ የመከላከያ ያለ አለቃቅሶ ሐገር ይያዝ ተብሎ የኢትዮጰያ ልጆች ጀግኖች ባደረጉት እርብርብ ክልልሽ የዳነው አንቺ አተላ የተረገምሽ ስንት መስዋትነት የከፈለውን መከላከያ ማሳነስሽ ነው ፈጣሪ እና ያንቺ ፋኖ ልዩ ሐይል ለምን ቀሪውን ቦታ አታስመልሱም አሁንም እኮ የ አማራ ከ2 በላይ ቦታዎች ይዞ ነው ያለው እስኪ ያስለቅቁዋ ሲቀጥል በፈጣሪ ፍቃድ ባንዳዋ ወያነ ትመጣለች እስኪ ፋንዶን እናያለን ያኔ ፈርጣጭ ሁላ

    • @መልካምወሎየዋ
      @መልካምወሎየዋ 2 роки тому +1

      @@ajaybjemal6814 ምን ያሳፍረኛል መከላከያኮ አብይ እዳዘዘው እየሄደ መስሎኚ ያስጨረሰን እኔስ ፋኖ ሂወቴ ስለስድቡ አመሰግናለሁ

    • @kefyalewassefa4555
      @kefyalewassefa4555 2 роки тому +1

      @@ajaybjemal6814 መከላከያ አላት እንዴ ኢትዮጵያ አወ ፋኖአችን መመኪያችን ልዩ ሀይላችን ውበታችን ሚኒሻዎቻችን ጉልበታችን

    • @weyni2552
      @weyni2552 2 роки тому

      @@ajaybjemal6814 ጠቅላላ የአብይ ሴራ ነው ስልታዊ ማፈግፈግ ብለው አማራን ድራማ ሲሰሩበት ነበር

  • @malex9146
    @malex9146 2 роки тому

    Ethiopia Salem yesfani huleyme 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💚💛♥️💪

  • @sofya-fi5qo
    @sofya-fi5qo 2 роки тому +6

    በሽልማት አዘናግተው ብቻየአማራጀግኖችእራሳችሁን ጠብቁ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +9

    የኢትዮጵያ ጥላቶች አላህ ያጥፋችሁ ጉሉ አሚን

  • @ma9546
    @ma9546 2 роки тому

    thanks for sharing information feta

  • @konjokonjokonjo4455
    @konjokonjokonjo4455 2 роки тому

    ሡባሀነክያረብ እረበቃበለን ያኢላሂ እሥከመቸነው

  • @SaraSara-zq1mh
    @SaraSara-zq1mh 2 роки тому +3

    እባክህ የሀገራችንን ዘግብ የራሷ አሮባት የሰወሰ ታማስል ድል ለአማራ መላው ህዝብ

  • @haileakalu1628
    @haileakalu1628 2 роки тому

    Very fantastic channel 👌👌👌

  • @wowwoww1904
    @wowwoww1904 2 роки тому +1

    አላህ ሆይ ሀገሬን ሰላም አርግለኝ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 роки тому

    ይለይናል ዘንድሮ,🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 2 роки тому +4

    ህወሀትን ቀጥተን እንመልሳለን ሳይሆን ህወሀትን እስከ መጨረሻው እንደመስሳለን ነው መባል ያለበት!!

  • @عبدوحبشي-ذ9و
    @عبدوحبشي-ذ9و 2 роки тому

    አብሺር አላህ ከኛገርነው

  • @modernpatriotism93
    @modernpatriotism93 2 роки тому

    Interesting presentation of information. Best UA-cam channel I am Interesting to. Thank you.

  • @FatimaFatima-vj2rs
    @FatimaFatima-vj2rs 2 роки тому +2

    በርታልን ወንድም ምርጥ አቀራረብነው

  • @እማእወድሻለሁ0055
    @እማእወድሻለሁ0055 2 роки тому +1

    እንኳን በደህና መጣህ ፈታ❤ቸር አሰማን

  • @mohammedhassen2927
    @mohammedhassen2927 2 роки тому +7

    ፍታሊ ጡሩ መርጃ ነው የምታቀርቡት ቀጥሉበት አደራ ውሼት እዳዘግቡ

  • @huseinnurye7940
    @huseinnurye7940 2 роки тому +2

    ሰላም ፈታወች

  • @habtambelete6633
    @habtambelete6633 2 роки тому

    ፋኖችን ወደ ፉት ድል ለፋኖ ያማራ ህዝብ ከፈጣሪ በታች መከታችን ፋኖ ነው እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ደሞቸ ፋኖነት ይለምልም !!!!

  • @esmailseid8872
    @esmailseid8872 2 роки тому

    አላህ ሆይ እባክህ እርዳን

  • @free-tz7zf
    @free-tz7zf 2 роки тому

    እኛም ጨርሰናል

  • @wowwoww1904
    @wowwoww1904 2 роки тому

    በርታ

  • @እሬቱነኝ
    @እሬቱነኝ 2 роки тому +1

    ፈታ✋✋

  • @sartt5934
    @sartt5934 2 роки тому +2

    አዴኛ ነኝ

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement 2 роки тому +6

    ድል ለፍኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአገራችን እምዬ ኢቶጵያ አገር ድል ለአንች ይሁን

  • @ማምእወድሻለሁ
    @ማምእወድሻለሁ 2 роки тому

    ያአላህ እደው የሠው ዘር ማጥፉት ነውደ አላማው እረበቃችሁ በለን ፈጣሪ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +5

    መጀመሪያ የምታሳየን ወይ ጉድ በፊልም ላይ ያየሁት ጦርነት እውን ሆነ live ነው የሚያስተላልፉት ራሻና ዩክሬን ወይስ Move ነው ።

  • @عبدوحبشي-ذ9و
    @عبدوحبشي-ذ9و 2 роки тому

    ሠላም እደናችሁ ፈታው አላሆይ ፋኖ ን ጠብቅልን ባዳን አጥራልን

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 2 роки тому

    ፈታየግንበዚህሰአትዘጋቢእንዳቀይርአማናእሺ

  • @እስራሚዲያ
    @እስራሚዲያ 2 роки тому +1

    ያአላህ ምን አይነት ፍጡር ናቸው 😢😢😢 ዛሬስ ሰለቸኝ ኡፍፍፍ

  • @kefyalewassefa4555
    @kefyalewassefa4555 2 роки тому

    ስለምንአባቱ አንድነት ነው የሚያወራው ደመቀ

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 2 роки тому

    ሰላም ፈታዴል እንኳን ደህና መጣክ ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላት ይውደም

  • @get8914
    @get8914 2 роки тому

    ቀባጥሩ በላቸው የሚሰማቸው የለም

  • @ሁሉንታዛቢው
    @ሁሉንታዛቢው 2 роки тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘
    ኢያትቅደም

  • @Photopower3499
    @Photopower3499 2 роки тому

    DEMEKE shinfela new tesere Amehara weyala newFANO MECHEM TETEK AYIFETAM ✊🏿✊🏿✊🏿💚💛❤👑👑👑

  • @samidane
    @samidane 2 роки тому

    ሌላስ ምንም አላሉም እንዲህ ብለህ ንገርልን ይችን ጨዋታ ለነጌታቸው አብራራላቸው በለው።

  • @workuerkie2858
    @workuerkie2858 2 роки тому +1

    ያልተረጋገጠ አታውራ

  • @saeedal7302
    @saeedal7302 2 роки тому +8

    ግባ በለው እንደ ፕሮፖጋዳው ከሆነ ።
    ከተለያዪ ግባር የተመለሠው የአማራ ልዪ ሀይል
    ወደ ግባር መግባት አለበት ከአይበገሮው ፍኖ ጋ 💚💛❤️✊

  • @wubautomotive
    @wubautomotive 2 роки тому +5

    ፋኖን💚💚💛💛❤❤ ነክቶ ጦርነት አሸንፍለሁ ማለት ህልም ነው።

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 2 роки тому

    ኑ!!!እየተጠበቃችሁ ነው!!!አትደንፋብን!!!ፈሣም ባንዳ ሁሉ!!!!ትገድላለህ መገደልም እንዳለ እወቅ!!!

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 роки тому +2

    ወይ አማራየ እግዚአብሔር ይሁነን ፋኖና ልዪ ሀይላችን ፈጣሪ ጉልበት ይሁናችሁ ድል ለሀገሬ ለእምየ ኢትዮጵያ ሞትና ውርደት ለአሸባሪው የትገሬ ወራሪ ሀይል ጥጋብ ጥጋብ ብሏቹሀል የመጨረሻ ጊዜ መጥፊያችሁ ይሆናል እናንተ ችጋራሞች ሰው ለሰላም ይሯሯጣል እንጅ ሁሌ የጦርነት ነጋሪት አረ ተው ተመከሩ እናንተ ጁንታወች

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 роки тому

    እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን እዳው እኔህ ባዳዋች አውሬዎች ከምድር ያጥፍቻው ፈጣሪ እዴ ለምን አያር ፍም ግን እዴት ነው የጠገቡት ግን ለምን ንፁሃን ዜጎች ያስጨርሳቸዋል ግን ልጆችን

  • @አቡሠልማን
    @አቡሠልማን 2 роки тому

    መከላከያ ያማራ ልዩሀይል💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 2 роки тому +12

    እንደው ምን ጉድ ነው ይዘን የከረምነው ትግራይ የሚባሉ ጉዶች እግዚኦ ሰው እንዴት በመገዳደል ያምናል ምን ታደርጉን ከዚህ በላይ ፈጣሪ የጃችሁን ይክፈላችሁ በኛ የደረሰ በማንም አይድረስ ያሳዝናል

    • @yanicyoda4762
      @yanicyoda4762 2 роки тому +2

      ሰው መሰል ጎግ ማንጎግ አረማውያን ናቸው ። ባንዲራቸው የርግማን ቀይ ደም በኮከቡ የሲኦል በር ቁልፍ ። እግዚኦ መአረነ

    • @ኣላህወኪልነኝእናቴናፋቂት
      @ኣላህወኪልነኝእናቴናፋቂት 2 роки тому

      @@yanicyoda4762 ወይ ትግራይ የደረሰዉ በደል ምን ታቃላቹህ ሰው መሰል ፋኖ የመጨረሻ ቆሻሻ ነው እናንተ ኣታቁም

    • @Arabana-kobo
      @Arabana-kobo 2 роки тому +1

      @@ኣላህወኪልነኝእናቴናፋቂት ኪኪኪኪ ፋኖን ከትግራይ ጋር እርኩስና ቅዱስ ምንገዳቸው አይገጥምም ምድረ ልክስክስ በሌብነት የተገነቡ ቆሻሾች ከፋኖ ጋር አወዳደርሻቸው እኔ ራሴ ትግራዋይት ነኝ የቢሄር ቆሻሽነት እኛው እራሳችን ውስጥ ነው ኢትዮን የሚጠላ ብሄር ሊኖረኝ አይችልም ቁልቋል በልተው ከኖሩ ይሞክሩት ከእናትና አባቴ በላይ ፋኖ ይበልጥብኛል

    • @ኣላህወኪልነኝእናቴናፋቂት
      @ኣላህወኪልነኝእናቴናፋቂት 2 роки тому +1

      @@Arabana-kobo ትግራይ ነኝ ስትዬ ኣታፍሪም የትግራይ ልክስክስ የለንም ያሁሉ ኢሂቶቻችንን ደፍረው ኣረ ተዬ ኣላህ ይፈርዳል እዉነቱ የምያቀው እሱ ነው

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 роки тому

      @@ኣላህወኪልነኝእናቴናፋቂት ጀግናነዉ ፋኖ አችዘረኛ ገናይቀጥላል ሞቱ ምድረበዳትሆናለች ትግሬ ተብየዋ

  • @samerahabitt6556
    @samerahabitt6556 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +1

    AMAN NEW PM Ethiopia ALL ACCEPT WORLD LEADER AND ALL WORLD PEOPLES AND ALL WORLD LEADER REFUSE COURT

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +1

    ሰላም ለሀገራችን ጦርነት በቃን እእፍፍፍፍፍፍፍ
    💔🇪🇹😭

  • @nurihussenyessuf4365
    @nurihussenyessuf4365 2 роки тому

    አንድነት ምነምን አትበሉ መጀመረ ሰነውቅ ሀገራችንን ለመከለከል ብለን ሂወሃትን አሸባሪ ብለን የበሰውን አሸባሪ ለመተከት እየሰራን እንደሆነ አሁን ገብቶነል፡፡

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 2 роки тому

    አላህዬ የህዋት ዋና ሸይጧኖችን አንሳልን

  • @hamzaamiin8728
    @hamzaamiin8728 2 роки тому

    ፈታ ምርጫዬ😘😘😘😘😁😁😎😎

  • @minilikmekuriyaye8799
    @minilikmekuriyaye8799 2 роки тому +2

    ባንዳ እየመለመሉና👆 ፋኖን ለሁለት እየከፈሉ ነው 👆 ወይስ ጀግኖችን እየሸለሙ፣‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 2 роки тому

      ጁንታ

    • @minilikmekuriyaye8799
      @minilikmekuriyaye8799 2 роки тому

      @@adeytube6750 ድስት ላሽ የመንደር ውሻ ባንዳ????‼️‼️‼️‼️

  • @mameraya9218
    @mameraya9218 2 роки тому +1

    እነሱ አገር ለማፍረስ የዚህን ያህል የሚሰሩ ከሆነ እንደት የኢትዮጵያ ህዝብ እነሱን ለማጥፋት አይሰራም ዋናው ፍቅር ነበረ የሚሻለን አየ የትግራይ እናቶች አሳዘኑኝ ወላሂ

  • @husenseid9776
    @husenseid9776 2 роки тому

    Abshr tru new

  • @gechyifru227
    @gechyifru227 2 роки тому

    አቤት ፈጠራ. እኛም እሰማችሁለን ጉድ

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk

    አለማጣና ጥሙጋን ዋጃን አጠቃላይ ከአማራ ክልልና ከአፋር ይውጡና ፋኖ ወደ ግብርናው ይመለሳል

  • @addishope1279
    @addishope1279 2 роки тому

    ባይናችን የምናየውን ትጥቅ ማስፈታት ምን ልትለው ነው?

  • @fatumaffatumaaa8358
    @fatumaffatumaaa8358 2 роки тому

    የአላህግንመቸነው ጦርነት እሚያበቃው

    • @emanuahmed1495
      @emanuahmed1495 2 роки тому

      Ke shirk ena ke mekaber amlekot sinelakek ex Ali gonder,,katbare ,,,Alkeso Danglaw..........

  • @wubautomotive
    @wubautomotive 2 роки тому +9

    በቃ የትግራይ ህዝብ አሁንም አማራን ደግሞ ለመውረር ካሰበ የመጨረሻ ተስፋ ቆርጠዋል ማለት ነው።ከንቱነት ተሰምቷቸዋል ማለት ነው።
    አማራ ግን እራሱን ሐመከላከል ብሎም ኢትዮጵያን💚💚💛💛❤❤ ለማዳን እጅጉን ተደራጅቷል።ሁሉም አማራ ፋኖ 💚💚💛💛❤❤ሆኗል።

  • @ፍቅር-ሸ6ቘ
    @ፍቅር-ሸ6ቘ 2 роки тому

    እድል አማራ ለኢት

  • @haileamlakadmasu3195
    @haileamlakadmasu3195 2 роки тому

    Wow agebab

  • @brehanemeskelifa366
    @brehanemeskelifa366 2 роки тому

    ምን አገባን ታድያ? እኔደ ድሮው ህዝቡ ሚደግፈው መስሎት ነው መከላከያ? እዛው ራሱ ይወጣው መከላከያ እዛው ምን በወጣን።

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +6

    እውሓት የሚባል አሸባሪ ድርጅት እባካችሁ ጉድጓዱን አርቃችሁ ቅበሩልን በሰላም ኡፍፍፍፈይይይ ብለን እንድንኖር።

  • @myhuaweihuawei7959
    @myhuaweihuawei7959 2 роки тому +2

    ድል ለኢትዪ ሁላችሁም ኢትዪጺያዊያን በየሀይማኖታችሁ ዱዓ አድርጉ በየቦታው የምትጨፍሩ እና አላህን የሚያስቆጣ ነገር የምትሰሩ እባካችሁ ለአላህ ብላችሁ ትታችሁ ለገራችን ዱአ አድርጉ ለሚስኪኒ ህዝብ ድህነታቸው አልበቃ ብሎ በጪቀት እና በሳብ በስንቱ ነገር ተጎዱብን ተቆጥሮ የማያልቅ ስቃይ ከመከላከያው ከፍኖም ከሚኒሻውም ከህዝቡም ምንም ሳይቀነሱብን በድል ያሸንፉ ያርብ በዋናት እኒህን ጁንታዋች ያለ ምንም እርህራሄ የማያዳግም ብትር መመታት አለባቸው አላህም ይገዘን አላህ ይጨርስልን ለመጥፎ ነገር ሲዘጋጁ እራሳቸውን ያጥፍቸው

  • @kidasilas9828
    @kidasilas9828 2 роки тому

    ine wolayta bihonmi le Hager Ethiopia 🇪🇹 goni honalewu

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 2 роки тому

    ሽመልስ አብዲሳን እና የቤጉን አስተዳደር ወደ ውጪ ልኮ አምባሳደር ያድርጋቸወ ።

  • @mdyimer1203
    @mdyimer1203 2 роки тому

    ጉድነው ይህ አለም

  • @tamiramara3902
    @tamiramara3902 2 роки тому

    የሠረቁትሊጥአልቆባቸውነው

  • @zeharatube2513
    @zeharatube2513 2 роки тому

    ፈታ ዳየሊ ድምፀ መረዋው የአንተን መረጃ በጉጉት ነው የምንጠብቀው

  • @alemabraha3268
    @alemabraha3268 2 роки тому

    Please this jjunta weyane must destoy now 🙂🙂🙂🙂🙂

  • @mameraya9218
    @mameraya9218 2 роки тому

    እንደት ከባለፈው አይማሩም የትግራይ ህዝብ ማሃይም ነው ልበል

  • @MaMa-ps3fj
    @MaMa-ps3fj 2 роки тому

    ወርኘ

  • @jembasmart1405
    @jembasmart1405 2 роки тому

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @sleshasfachew76
    @sleshasfachew76 2 роки тому

    Kadriwochun bel mannm jegna alshelemum

  • @hailumisgan380
    @hailumisgan380 2 роки тому

    be like

  • @belayanber6456
    @belayanber6456 2 роки тому

    ህወሃት
    ሌላ ምን አለው ጦርነት

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 2 роки тому +4

    RUSSIA🇷🇺✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk

    ሞጣ ላይ እርስበራሳችን ተቆሳሰልን ግን ለምን ለጥላት ደስ እድለው አይይይይይይይ