Ethiopia - ሰበር ህዝቡ ጌታቸው ረዳን አሳፈረው | ህወሀት አዳሩን የከፈተው ውጊያ | ጦርነቱ ወደሩሲያ ምድር ሊገባ ነው...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 281

  • @muktartube3120
    @muktartube3120 2 роки тому +27

    እናት አገር ኢትዮጵያ አላህ ሰላምሽ የመልስ🇪🇹

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 2 роки тому +11

    አረ አላህዋ በቃ በለን ወድሞቻችን አለቁብን በድህነት አድገው ለጥይት ቀለብ አታርግብን አይይይኝ ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 2 роки тому +12

    እግዚአብሔር ሆይ ሃገሬን አደራ እባክህ እባክህ ለህፃናት ለሴቶች ለእናቶች ለአባቶች ስትል 🤲😰

  • @ትግስትወርቁ
    @ትግስትወርቁ 2 роки тому +7

    መች ነው የጦርነት ዜና ከመሥማት ነፃ የምንሆነው እግዚአብሄር ሆይ አተ በቸርነትህ ሰላም አውርድልን ለንፁኋኑ ህዝብ ሰትል

    • @teyba9221
      @teyba9221 2 роки тому

      እር በጥአም

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ድል ለፍኖ እና ልዩ ሃይል እዲሁም ለመከላክያ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +18

    ድሉ የኢትዮጵያ ነው ኢንሻ አላህ🇪🇹🇪🇹

    • @hewan676
      @hewan676 2 роки тому

      ድሉየአማራነውጎደርንለማጥፋት ሁሉም እየተረባረበነው ጁታ ቅማት ሱዳን ሸኔ ድልለአማራህዝብ🔒

  • @Selame280
    @Selame280 2 роки тому +2

    እናት አለም ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፈቀኝ ፈጣሬ በምህረትህ አስበን በቃችሁ በለን💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏

  • @wubautomotive
    @wubautomotive 2 роки тому +37

    ኢትዮጵያ💚💚💛💛❤❤ መዳኛዋ አንድና አንድ ፋኖ ነው።ለጊዜው ሁሉም አማራ ፋኖ ነው።ወደፊት ስገባቸው ሁሉም ኢትዮጵያዊ💚💛❤ ፋኖ ይሆናል።

    • @muhibjemal9424
      @muhibjemal9424 2 роки тому

      Sere Muslim fano ..fano ye keristiyan new

  • @መልካምወሎየዋ
    @መልካምወሎየዋ 2 роки тому +4

    እግድህ አልቀረም አይደል ድል ላማራ እግዚብሔር ይድረስልን በገዛ ሀገራችን ጦርነት ከመጣብን

  • @lubabasaed1817
    @lubabasaed1817 2 роки тому +1

    እረበቃ በለን አላህዋ ኢትዮጵያ. ሰላም. ትሁን ሀገረቺን አጀብ☝☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +7

    ሰላም🇪🇹 ለሀገራችን🇪🇹 ኢትዮጵያ🇪🇹 ለህዝቦቿ🇪🇹💖🙏

  • @zedmekonnen901
    @zedmekonnen901 2 роки тому

    We love your reporting. Good job guy's

  • @wisdomtube777
    @wisdomtube777 2 роки тому +1

    you are best Journalist

  • @ZDALEMUዜድአለሙYouTube
    @ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 роки тому +4

    አላህይዘንልን ያረብአለምበጣርነት ተናወጠች

  • @etuyetawabchi4255
    @etuyetawabchi4255 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላካችን ሁሉን ትችላለህ ሠላም ሥጠን

  • @ፍቅርነኝ-ኸ1ሰ
    @ፍቅርነኝ-ኸ1ሰ 2 роки тому +7

    ክረምት ሳይገባህውሀትን ቀብረን እንጨርሳለን አማራ ለኢትዮጵያ ወደሀላ የለም ዝም ብለክ ለብልበው ፋኖ የአማራ አውራ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +1

    #ETHIOPIA LEADER AMAN

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +3

    አላህ ያዋርደው

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 роки тому

    Selam lema Ethiopia Egzabehir hoy

  • @yeshiwogenfisha9555
    @yeshiwogenfisha9555 2 роки тому

    አዲአርቃይይይይይይይይይይ ሰላምሺ ይብዛልንንን🙏🙏🙏🙏

  • @እንግልቶበዛ
    @እንግልቶበዛ 2 роки тому +10

    አሁንስ ሰላም የምንሰማበት ቀን ናፈቀኝ 🇪🇹

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 2 роки тому +13

    ሀገራችን ሠላም ያርግልን አሁንስ በሀሳብ አለቅን

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому

    #GOD CREATED PRAY GOD LEADER

  • @tenta9017
    @tenta9017 2 роки тому +4

    ዉይይይይ ዛሬስ በየቦታው የሚሰማው ችግር ብቻ ኡፍፍፍ 😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @የማርያምልጅ-ፐ7ተ
    @የማርያምልጅ-ፐ7ተ 2 роки тому

    ወይይ ኧሪ እንደው ዘንድሮስ ወደየት እንሂድ ወገኖች ፈጣሪ በቃችሁ ባለን እመቤት ማርያም የአስራት ሀገራችን ኢትዮጵያ አደራ😭😭😭😭😭😭😭

  • @tensaytensay2891
    @tensaytensay2891 2 роки тому

    ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣ ችሁ ፈታ ዴሊ በርቱ።

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +1

    WILKITE AMHARA PEOPLES ETHIOPIA COUNTRY LAND CITY AMHARA PEOPLES

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +1

    Ethiopia journalist FREE

  • @ዘይነብሱልጣን
    @ዘይነብሱልጣን 2 роки тому

    አላህ አገራችንን ሰላም ያርጋት ያረብ 🇪🇹💔😭

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 2 роки тому +2

    ሁሉ መጥፋቸው ስረደረሰ ነው አቺ ታመጪው አቺ ታሮጪው አሉ የኢትዮጵያ መዥገሮች ይብላኝ ለናተ ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች አትልፉ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +2

    ETHIOPIA AMHARAR STAND UP

  • @ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ

    በጀግና ልጆችሽ ትከበሪለሽ እማማ💚💛❤💪

  • @የገብሪኤል
    @የገብሪኤል 2 роки тому +1

    ሰላም ለኪ ሰላም ለሀገራችን

  • @lubabasaed1817
    @lubabasaed1817 2 роки тому

    ወይ ዘድሮ እረ አላህ ያጥፈው ህወሀትን ያረብ☝☝☝☝😭😭😭😭😭😭😭

  • @zegyzegy856
    @zegyzegy856 2 роки тому

    እናት ሀገሬ ኢ፡ያ ሰላምሽይመልስ ያርብ።

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 роки тому +5

    ድል ለጀግናዉ ለማራ ህዝብይሁን ግብፅ አዞብሻል ግድቡ አሁን እራሱን ይጠብቃል እሱን ብነኪ እደምትጠፊ እወቂ አባይ የኛነዉ አች ነጭ ዉሀዉደሁ በእግዚአብሔር የሚሰጠዉነዉጂ ዝናብ ከጣለ ነዉየሚሞላዉ በክረምት 3ኛዙር ይሞላል

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 2 роки тому +1

    አፍ አረአሁንስ በቃ የአላህ ጠርነት በቃን አረሰላም ስጡን

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 2 роки тому

    #1ኛ ጠባቂ ነኝ የናንተን ዜና ለማለት ነው

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +1

    #WILKITE CITY LAND ETHIOPIA AMHARA PEOPLES TAKER AND SO ON

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +1

    #WILIKTE ETHIOPIA AMHARA PEOPLES OWNER LAND

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +1

    # ETHIOPIA AMHARA AND TIGRAY STOP WAR EACH OTHERS AND ALL ERITREA OFF AND SO ON

  • @gfe3146
    @gfe3146 2 роки тому +1

    🇪🇷🇪🇹💪💪💪

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому

    GOD.

  • @Hነኝነፍጠኛዋ
    @Hነኝነፍጠኛዋ 2 роки тому +24

    አማራ ካለፈው ሂወት መማር አለብን አንድ እንሁን በሀይማኖት መከፋፈል የለብንማ የምንጠቃው በሀይማኖት ሳይሆን በአማራነታችን ነው ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️ አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች💪💪💪🐅🐅🐅🐅

    • @haymi410
      @haymi410 2 роки тому +3

      እውነት 👍🥰🥰

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 2 роки тому +1

      Ewunet new bederajet and mehon bicha new le amhara hizib

    • @Hነኝነፍጠኛዋ
      @Hነኝነፍጠኛዋ 2 роки тому

      @@TD-iq1ew በትክክል ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤️💪💪💪

    • @kedjaahmed7949
      @kedjaahmed7949 2 роки тому +10

      ወልቃይት የሁሉም አማራነው ልዩነትን ወዴጎን ትቶ መታገል እና ግዛታችንን ማስጠበቅ ሀላፊነት አለብን ጠክሩ በውጭ ያለነው በብር እንርዳቸው ትጥቅ እዳያሳቸው ወይፍክች

    • @Hነኝነፍጠኛዋ
      @Hነኝነፍጠኛዋ 2 роки тому +6

      @@kedjaahmed7949 በትክክል በውጭ ያለነው በገንዘብ መርዳት ግደታ አለብን እነሱ ቤታሰቦቻቸውን ትተው ህይወታቸውን መፅዋት እየከፈሉ ነው

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +1

    #ETHIOPIA AMAN NEW ETHIOPIA GOVERNMENT LEADER

  • @tilahunmuluken1207
    @tilahunmuluken1207 2 роки тому

    beretu ayzoachehu

  • @eliyanjimma5904
    @eliyanjimma5904 2 роки тому

    Egziabher hoy yEthiopian 🇪🇹🇪🇹telatoche bn aregh atefal hayl yant newna ahuns selhager selam mhon mizegebu tefetewal engam bsewhager gera tegabtenal

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 2 роки тому

    Feta daily betam le ethiopa adegegna ye telat telalaki media nachehu

  • @عبدوحبشي-ذ9و
    @عبدوحبشي-ذ9و 2 роки тому

    ሰላም ለሁላችሁም ኢቶቢያ ሀገሪ ሰላሞን የይምልሰልሺ አይ ሀገሬ

  • @sirakseyoum98
    @sirakseyoum98 2 роки тому

    🇪🇹✌👏👏👏👏👏

  • @etholdmusic8256
    @etholdmusic8256 2 роки тому

    ደምፅህ አንደኛ ነው

  • @አሚናየመዳሚባጃጂ
    @አሚናየመዳሚባጃጂ 2 роки тому

    👍👍👍

  • @ጉልማመርዳሳ
    @ጉልማመርዳሳ 2 роки тому

    መለስን የሚናፍቅ ማንም የለም ሌላው የመጨረሻ እልቂት በትግራይ ክልል ውስጥ ይሆናል ለእረጅም አመት በከባድ ሀዘን ይመታሉ የትግራይ እናት ኡኡኡ በይ የማታሽንፉትን ጦርነት አትግቡበት ምክሬ ነው

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +1

    #METMA ETHIOPIA LAND

  • @abdihabeshawvlogs4339
    @abdihabeshawvlogs4339 2 роки тому

    አቦ ኤዲተሩን ትችላለህ በሉልልኝ 🙏

  • @አላሂወኪል
    @አላሂወኪል 2 роки тому +5

    አላህ የስራውን ይስጠው

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 2 роки тому

    አለቀ እያለ ጊዜ እየሠጠ እንደገና አፈርልሦ እድነሣ እያደረገ አብይ ህዝብ አሥጨረሠ እረ ይገንጠሉ እና ሠላም እንሁን 😭😭😭አሁንሥ መረረን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 роки тому

    መናፍቅ መንግስት እና ጁንታውን እስካሉ። ድረስ ሕዝቡን መረጋጋት የለበትም እግዚአብሔር ምስኪኑን ያይ

  • @fitsumzelalem7154
    @fitsumzelalem7154 2 роки тому +1

    ግብፅ ሮጠች አልሮጠች ኢትዮጵያ ታሳካለች።

  • @yonikifle5645
    @yonikifle5645 2 роки тому

    1ኛ

  • @abduseid4825
    @abduseid4825 2 роки тому +3

    ግብፅ የጁንታውን መደራጀት አይታ በዚህ አጋጣሚ የጁንታ የጀርባ አጥንት ሁና ሀይልም ልትጠቀም ትችላለች እስከዛሬ ዝም ብለው ከርመው አሁን ስለአባይ አብዝተው ያወራሉ

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 2 роки тому

    Weyane yasemarachehu erkusoch feta daily new

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 2 роки тому +1

    Where is DEBRESEON and his friends Children ???🙄🙄🙄

  • @ekg2186
    @ekg2186 2 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @wondwosenabera834
    @wondwosenabera834 2 роки тому

    ማፈር እሚባል ሰውየው ያውቃል ወይ?

  • @hawawollotube7200
    @hawawollotube7200 2 роки тому

    ሲጀመር እፍረት ያዉቃል እንደ

  • @akelilutube5675
    @akelilutube5675 2 роки тому +1

    አማራ ንቃ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 роки тому

    TIGRE IS " NEQERSA " TO ALL PEOPLE OF ETHIOPIA 🇪🇹

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 2 роки тому

    Ayi gibxi egzhberi yigestacho

  • @helentedele1100
    @helentedele1100 2 роки тому

    ካንሰር የሆን ሰዎች ሕዝቡን ጨርሶት

  • @biruklema543
    @biruklema543 2 роки тому

    Ye hul gize mirchaye feta daily News nw

  • @getacheweshetu6665
    @getacheweshetu6665 2 роки тому

    ዩክሬን ፈጣሪ ይድረስልሽ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому

    Ethiopia journalist FREE NOW

  • @meheretuaragagomesore6450
    @meheretuaragagomesore6450 2 роки тому +1

    The problem is not TPLF the problem is the religious people of tigray

  • @belachewasefa4667
    @belachewasefa4667 2 роки тому +1

    gerume yeprogram agebabi ...

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 роки тому +1

    አይ ህዋት እንዲው ምን አለ ህዝቡን ሰላም ብትሰጡት

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    ፈታ በጣም የዘገየ እና ሌሎቺ ሚዲያ ላይ የሰማናቸውን ደግመህ እያመጣህ መሆኑን አትዘጋ!

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 роки тому +2

      ያልሰማይኖራል አንች ከሰማሽ ሌላቦታ ይሔንን አለመሥማት ትችያለሽኮ

  • @addisuashoro8514
    @addisuashoro8514 2 роки тому

    ኢትዮጵያ አንድ ሀገር ነት ሠረዊት ገቢቶ ትግረይን መቆጠጠሪ እንድቺል መንግሥት ለምን አየዝም መከለከያ ይግባ የለችን አንድ ሀገር ነት

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +1

    ETHIOPIA WAR TIGRAY AND TIGRAY ERITREA WAR AND SO ON

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +1

    Ethiopia PM AMAN NEW

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому

    WILKITE AMHARARA region OLD AND NEW NOW WILIKTE AND OMERA CITYA ND METMA CITY Ethiopia contrary LAND AND SO ON

  • @gose8023
    @gose8023 2 роки тому +4

    ጁንታ አለም ፊቱን ወደዩክሬን በማዞሩ ተረስቻለሁ ብሎ ስላሰበ ተንኮስ ላድርግና ጦርነቱ ሲጀመር አልቅን ጀኖስይድ ጀኖሳይድ በማለት ትኩረት ለማግኘት አስበው ነው ማሸነፍ እንደማይችሉ ያውቁታል

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 2 роки тому

      Hahahaha keledubin eko menigist tebiyewu new ende hitsan eyababele lezih yaderegen gebito fesun mascheres new

  • @عبدوحبشي-ذ9و
    @عبدوحبشي-ذ9و 2 роки тому

    አብሺሩ ሞት ለባዳ ድል ለአማሪ

  • @sherafadinkadir9916
    @sherafadinkadir9916 2 роки тому

    ኤኤኤኤኤኤኤኤእ

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 роки тому

    ግብፅ የህዳሴ ግድቡን በመሳሪያ የበላይነት አግኝታ አሸንፋን ካልሆነ በቀር ለደቂቃ እንኳ የግድቡ ስራ አይቆምም!!!

  • @Amber1919
    @Amber1919 2 роки тому +4

    የትግራይ ህዝብ ልጆቼን ለምንድን ነው የምገብረው ብሎ መጠየቅ አለበት ከኤርትራ ጋር ባድመ ከሆነ ባድመ የኤርትራ ሉአላዊ መሬት ነው የሚገኝበትም ሎኬሽን ኤርትራ ነው ጉግል ማፕ ገብተን ባድመ ብለን ብንጠይቅ መልሱን እዛ ላይ እናገኛለን ።
    ወልቃይት እና ሁመራም በተመሳሳይ የትግራይ መሬት ሆኖ አያውቅም በጌምድር ወይም ጎንደር ነው የነበረው ወያኔ በቋንቋ አሳቦ በትግራይ ክልል እስካስገባበት ድረስ ታድያ የትግራይ ወጣት የሰው መሬት ለመውረር ከሆነ ጦርነት ውስጥ የሚገባው የወራሪ ዋጋው የታወቀ ነው ደመ ከልብ ሆኖ ነው የሚቀረው ።
    ስለዚ ወያኔም ይሁን የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያ ጋር አልፈልግም እያለ ከሆነ ያለው ችግር የለም ጦርነትም አያስፈልግም ያው መሬታቸው በእጃቸው ስር ነው ያለው ከፈለጉ በሪፈረንደም ከፈለጉ ያለሪፈረንደም ትግራያቸውን ይዘው ነጻ አገር ለመሆን የፖለቲካ ስራቸውን ይስሩ ምን አደረጋቸው የድሃ የትግራይ ወጣት ። እንደውም ይህ ህገ መንግስት ሳይቀየር ቢያፋጥኑት ጥሩ ነው ። እያንዳንዱ ክልል የራሱ ጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ አለው ትግራይም እንደዛ ። አገር ለመሆን ተብሎ የሌላ ሉአላዊ አገር (ኤርትራ )መሬትን የሌላ ክፍለሃገር (ጎንደር ወሎ እና አፋር)መሬትን በሃይል ወስዶ አገር መሆን አይቻልም እርማቸውን ያውጡ ።
    ወያኔ ጌም ኦቨር ።

  • @seadi536
    @seadi536 2 роки тому +2

    በአሁኑ ዙር ጦርነት …ውረድ እንውረድ የተባባሉትና ለግጥሚ የተጠራሩት ካድሬና ፖለቲከኛ ባለስልጣናት ከፊት መስመር ሆነው ይዋጉና መስዋዕት ሆነው ሃገርና ህዝባቸውን መውደዳቸውን በተግባር ያሳዩ
    እንጂ ውስኪና ጮማ እያጋበሱ ሚስኪኑን ድሃ ክተት ዝመት አይሰራም !!

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +1

    RAYA AND WIIKTE AND ALL GONDER religion military AMHERA SOILDER STAND UP AND GUILTY ERITREA AND BAD ERITREA

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +1

    METMA CITY MILTARY AMHARARA SOIDLER ALL STAND UP AND SO ON NOW OMERA CITY Ethiopia LAND AND ETHIOPIA COUNTRY LAND

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +1

    #ETHIOPIA GOVERNMENT LEADER AMAN NEW

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +1

    METMA AND OMERA CITY Ethiopia LAND BORDER Ethiopia contrary LAND AND SO ON

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 2 роки тому

    Feta daily working with weyane be ethiopia bekul yetederegeeun gen eyeshefafene men endemeseru leb belu

  • @hayathayat6898
    @hayathayat6898 2 роки тому

    ኧረ በተገነጠሉልን

  • @senayberaki4276
    @senayberaki4276 2 роки тому

    Yemecheresha yemibal wugiya yelem 😄

  • @lifeishard9951
    @lifeishard9951 2 роки тому +9

    አሁን አማራ ካለፈው ስተት ተምረህ እነዚህን ቅማላሞች ማጥፋት አለብህ ድል ለአማራ ፋኖ

    • @abrahamisaak7483
      @abrahamisaak7483 2 роки тому

      Enaten lebdat

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 роки тому

      @@abrahamisaak7483 .ዘለኣለማዊ ክብርን መጎስን ብምኽንያት “ኹናት ባሕላዊ ጸወታ ናይ ትግራዋይ“ ብEXPRESS ጥሪ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ 982,000 RIP ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ዓባይ ትግራይ TDF ጀጋኑ ንሰማእታትና: ኣሜን! ኣሜን! ዕልልልልልልል…..ዓባይ ትግራይ TDF ትስዕር! ኣነ ዘግነተይ ኤርትራዊ እየ መንነተይ ከኣ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ሰብ መሰል “ሓዱሽ ANIMAL“ ብሂወቱ ከሎ ቕድሚ ሞት ዝሞተ ተስፋ ዝቖረፀ ኽልተ መልሓሱ ፀሊም ዝኾነ ተዛረብቲ ትግሪኛ + ኣምሓራ + ኦሮሞ መርዛማት ተመን ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደለ ዉርጋጥ ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ብማይ ተሃፂቡ ዘይፈልጥ ጥምባም ግበረሶዶማዊ ድቃላ:ንዲኡ ዝረውእ ፍሉል: አቡኡ ብአፉ ዝወገሮ ዝገደፎ ተወጋሪ ዓጋመ: መናጢ ከይሲ ጋንየን ድሑራት ቆሳል ሓንጎል ርጉማት ድኹማት ብክፉኣትን ብተንኮልን ዝተጠመቐ ሓሞቱ ዝፈሰሰ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ገሃጨይ ኣብፅርግያ ዝተወለደ ፥ዕቡድ ኸልቢ ዝለሓሶ ብሓንሳብ ጉድጓድ ምስ ዕቡድ ኸልቢ ተረጊሙ ዝተፈጠረ፥ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቐ :ዝተበኸለ፥ ዝተለኸፈ፥ ወልወልቲ ጫማ ኢትዮጵያዉያን: ብኤርትራዉያን ኣኽ ኡንቱፍ ዝተበሃለ ሓሹከር ሓቐኛ ፀረግቲ መኣኮር ምጥሪ: ደልይቲ ናማቶም በለፅ ዝኣመለሞ ቶምባኻት ሽግር ዝቐለቦ ሽሮ ብርቁም ድኻ ደቂ ሸውዓተ ቖንዳፍ መቃጠርቲ ዕላማ ኣልቦ ናብ ዝዓምበረ ርኹስ ሳጥናኤል ይሁዳ ድሑር ኣዕምሮ ሓቂ ንምቅባር ዝተሸገረ ምስ ጊዜ ዘይትከድ ብሓሶት ትምህርቲ ዝዓበደ ዝዓበኩምን ድሑራት ሓንጎል ዘይብሉ፥ ባሕሊ ዘይብሉ፥ ሓይማኖት ዘይብሉ፥ ደቂሱ ዝሸይን ጥምባም፥ ሓቐኛ ለማኒ ዘርኢ ድያብሎሳት ORIGINALተወጋሪ ትግራዋይ እየ! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን!

  • @mrn3878
    @mrn3878 2 роки тому

    😭😭😭😭🙆🙆

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 роки тому +1

    ETHIOPIA LAND AND ETHIOPIA OTHERS WAR ERITREA COURT AND SO ON

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 2 роки тому +4

    ህዋሀት በፈላው ጣዱኝ ብለሀል መጨረሻችሁን ያሳየኝ ያለ ጦርነት መኖር አችሉም ማለት ነው ቆይ አሳችሁ ለምን አበሉም ሸክሞች ካዘረፋችሁ መኖር አችሉም