Thank you Dr.Mehret!! We will reach 100k and reach the target soon! The bible teach us “…the toung also is a fire a world of evil among the parts of the body” James3:6 God bless you abundantly
Thank you Dr Mehret. How wonderful our God is that He gave us precious gems like you. ብዙ የጥበብ ሃሳቦች እየተማርን ነው። አሁንም ከዚህ በላይ ጌታ አብዝቶና ጨማምሮ ይባርክህ። We love you brother!
There was a wise man in the desert…. He was asked by his master to slaught a sheep and bring him the most best part of the sheep and the wise man get him the ‘tongue’ and the ‘heart’ of the sheep…. After a long days the wise man asked question again but this time the task was the most heated body of the sheep and the wise man bring him again the same part ‘tongue’ and ‘heart’…. The master get a bit confused and wonder to know behind it…… the wise man respond …..“yes I gave you those two parts when you want good part of the sheep b/c they are the most beautiful things if you use them on right way and if not they are the most bad that way I bring you on two scenarios “……
“አቤቱ፥ ለአፌ ጠባቂ አኑር፥ የከንፈሮቼንም መዝጊያ ጠብቅ።”
- መዝሙር 141፥3
ግሩም ምክር ; ድንቅ ምሳሌዎች ; ደግሞም ስለ አነደበት እና ንግግር መጽሐፍ ቅዱስ ጥበቃና ጥንቃቄ ሊደረግበት እንደሚገባ አለዚያ ግን በጥበብ ትምህርቱ እንተገለፀው በአግባብ ካልተገራና ካልተጠበቀ አምላኩንም ሰውንም እንደሚበድል የታወቀ በመሆኑ ሰውም ስለሚዘናጋ ደግሞም እንደሚገባ ተገርቶ ስላላለቀ እንደዚህ እንዳሁኑ ማንቂያና ማስጠንቀቂያ ደወል ያስፈልገዋል:: አብዛኛዎቹ ትምህርቶችህ ለኔ እንደጊዜው ቃልና መልዕክት ሆነውልኛልና እግዚአብሔር አምላክ አሁንም አብዝቶ በጥበብ በማስተዋል በትጋት ይባርክህ!!!
ዶ/ር እናመሰግናለን በረከታችን ነህ❤
እውነት ነው በጣም እንጠንቀቅ
thank you
ዶ/ር ምህረትሻሻሻ እኛን ለማስተማር ግዜህን እውቀትህን ገንዘብህን ስለ ምትሰጠን ተወዳጅ ጥበብ ምስጋናዬ ከልብ ነው😍😍😍
"አንደበታችን ትልቁ ሀብታችን ነው::
ደግሞም ዕዳችን እንደይሆን
መጠንቀቅ አለብን::"!!
"ተባረክ ዶክተር."
"እናመሰግናለን::"🙏
"ቀጥልበት........100%"!!
እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
Amesegnalehu Doctor
Bezu Tmarkubet.Tbarek
Thanks 🙏
Thank you dr
thank dr keep it up all family lising u togather
😂😂😂😂ur English 😅
Thank you!
ዶክተር ምሕረት ! የሁሉ ግዜ ተማሪህ ነኝ ። ኣንተን ለሰጠን ፈጣሪን ኣመግናለሁ። ስምን መላክ ያወጣዋል እንደሚባለው ኣንተ የሁሉ ድንቁርና ፥ የሁሉ ስንፍና ፥የሁሉ ኩፉ ኣስተሳሰብ መድሃኒት ስጪ ፥ ማሓሪ ነህ።
ባንተ ትምህርት ምህረት ኣግኚቻለሁ።
ኣክባሪክ ዘመን መርሃዊ ነኝ ። ከትግራይ
Thank you Dr. Tebarekiln እንኩዋንለ80ኛ ይለውጥ ጉዞ አብቃን ወገን!!
love it my beloved brother keep going ❤❤❤
Thank you 🙏 Dr Mehert.
😊🙏🏾 ተባረኽ
thank you 🙏
“እንዲሁም አንደበት ደግሞ ትንሽ ብልት ሆኖ በታላላቅ ነገር ይመካል። እነሆ፥ ትንሽ እሳት እንዴት ያለ ትልቅ ጫካ ያቃጥላል።”
- ያዕቆብ 3፥5
ዶክተር ስለከፈልክበት ጥበብ በነጻ እያካፈልከን ስላለ እናመሰግናለን። ❤️🙏❤️
ተባረክ፡ ታላቁ መዕሐፍ እንደሚመክረን ለመስማት የፈጠንን ለመናገር የዘገየን ብንሆን ብዙ ችግርቻችን ባልነበሩ በድጋሚ ተባረክ ታላቅ ምክር እንደተለመደው ❤❤❤
thank you Dr
thank you Dr❤❤❤
አንደበቱን የሚገዛ ከተማን ከሚገዛ ይበልጣል የሚለው የመፅሃፍ ቃል ትዝ አለኝ
ዶ/ር ቀን 80 ላይ ደረስን ጉድ ይሄ ነገርማ መቆም የለበትም ሌላ 100ቀን እንዲጨመር ጥያቄ አቀርባለሁ ትልቅ ለውጥ እያየሁ ነው አመሰግናለሁ ዶ/ር ተባረክ ብሩክ አባት❤❤ ዶ/ር በትክክል የአንደበትን ሐይል በህይወቴ አይቼዋለሁ ሌሎችን ሲጓዳና ሲጠቅም ነገር ግን አእምሮው ላይ ካልተሰራ አንደበትን መግራት ከባድ ነው ምክንያቱም አንደበት የአእምሮ መስታወት ነው አእምሮአችን ውስጥ ያለውን መልካምም ይሁን ክፉ የሚያሳይ ነው የእግዚአብሔር ቃል ስለ አእምሮአችን ሲናገር“መልካም፣ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።”
- ሮሜ 12፥2 (አዲሱ መ.ት)
Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏
Thank you Dr.Mehret!! We will reach 100k and reach the target soon!
The bible teach us “…the toung also is a fire a world of evil among the parts of the body” James3:6
God bless you abundantly
ዶክ Thanks
Thank you, Doc
አንደበታችንን መግታት መቻል በጣም ትልቅነት ነው ! በመቻቻል አብሮ ለመኖር መጣር ብልህነት ነው!! ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤
👍
❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተር ምህረት እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን
አስተማሪ መልክት እናመሰግናለን ዶ/ር.
❤🙏🙏
Tanks
Good
Thank you Dr Mehret. How wonderful our God is that He gave us precious gems like you. ብዙ የጥበብ ሃሳቦች እየተማርን ነው። አሁንም ከዚህ በላይ ጌታ አብዝቶና ጨማምሮ ይባርክህ። We love you brother!
ደስ ይላል የምቀርቡት ሁሉም በጣም አስተማሪ ናቸው❤
God help us! Thank u Dr.
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
Thank you, Dr. Very true, the Bible talks about it.
"❤❤❤👍"
ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!
life is like a camera. focus on what's important. capture the good canon times. and if things don't work out, just take another shot.
great point
ይህ በራሱ በትምህርት ቤቶች መሰጠት ያለበት ጥበብ ነው! በተለይ ከ8ኛ ክፍል ቦሃላ
Thank you so much 👏
Great
God bless you
It is a problem of many of us that we really need to correct our tongue. God bless you doctor❤❤❤
Thank you for your precious time Dr.stay Blessed
ዛሬ በህልሚ አየሁህ በምን እንደሆነ አላውቅም ተመርዤ በግልኮስ አከምከኝ በሂወቴ ላይ እያሳደርክ ላለህው መልካም ነገር አመሰግናለሁ
Thanks❤❤
Working on our Values is the key to control our tongue... our Value systems really matters ... Thank u as usual Doc.
❤️
Don't worry Dr we will 100k!
ዶክተር እናመሰግናለን። ❤🙏🙏❤
Thank you so much dr you an amazing person and you deserve 1 million subscribers let's go guys 🏃
Thanks for the wonderful wisdom
Thank you 😊
እናመሰግናለን መምህር።
Thank you Dokter
Thank you dr. Mehret
Green tongue great explanation 😉
this is really inspiring, Thankyou Dr Mehret
Thank you so much for your time and great lessons. May God continue to bless you and yours
Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤
Blessed Dr
Thank you Dr. Mihret,I have benefited much from the stories that inspire and compel for better.
Thank you Dr ❤
እናመሰግናለን ዶክተር
Thank you Dr
Thank u!
Thank you so helpful 🙏
There was a wise man in the desert…. He was asked by his master to slaught a sheep and bring him the most best part of the sheep and the wise man get him the ‘tongue’ and the ‘heart’ of the sheep…. After a long days the wise man asked question again but this time the task was the most heated body of the sheep and the wise man bring him again the same part ‘tongue’ and ‘heart’…. The master get a bit confused and wonder to know behind it…… the wise man respond …..“yes I gave you those two parts when you want good part of the sheep b/c they are the most beautiful things if you use them on right way and if not they are the most bad that way I bring you on two scenarios “……
This is a very beautiful illustration of the tongue ... and the heard >>> Thank you so a lot dear Fuad!!!!
👏👏👏👏
@@DrMehretMindset❤
I learn much from your videos,you have good experience and teaching wisdom, thank you!!!!
Thankful
Thank you so much sir
thank you so much
Min abate ladrig ene 1m bigaba bazi 4 samint dastegna negn
What a wise
Thank u
የእኔ takeaways
አስተሳሰባችን ላይ በመስራት በአንደበታችን የሚወጡት ነገሮች ሌሎችን የሚገነቡ እንዲሆኑ በማስተዋል በጥንቃቄ እንናገር። አላስፈላጊ ጥቅም የለሽ ወሬዎችን እናስቀር።
Wada 1M
ኤዲቲንግ ያስፈልገዋል ድግግሞሽ አለው ቪዲዮው ዶክተርዬ
thank you ... appreciate your feedback .. tried to fix it!
መልካም ወንድም ነህ:: ልክ እንደ ጦቢያ በትልቅ አዳራሽ ብታደርገው እና አንተም መሰሎችንም ብትጋብዝ ጠቀሜታው ላቅ ያለ ነው::
የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም እንደሚባል ሁሉ
Red tongue✌️
80
ይገርማል! የ 80 ሚስቴን ስፈታ ሰማኒያኛው ጥበብ?! ምናይነት መገጣጠም ነው!?
Think over it
እስከ አሁን የሰማኸው ሰባ ዘጠኝ ጥበብ ምንም ልትጠቀምበት አልቻልክም ?
በጣም ያሳዝናል መፅሐፍ ቅዱስ ፦አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል፡ ይላል፡፡ አስተውለህ ጥበቡን በቦታው ተጠቀምበት
አንደበት እሳት ነዉ
Short video bechmere tru nu
አንደበት እሳት ነው ይፋጃል የፍጥረትንም ሩጫ ያቃጥላል አለ ቅዱሱ መጽሀፍ።
Banite betam kefitonal Dr. M ... Your advice lead wrong way for Our P.M
I can make your thumbnail more attractive
አዘናጋ ህዝቡን አንተ ምን አለበህ አባ።
Thank you,
Thank you Dr
God bless you