ማረሚያ - ለebs እና ለካቶሊኩ አባት የዳግም ትንሣኤ ቃለ መጠይቅ - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ማረሚያ - ለebs እና ለካቶሊኩ አባት የዳግም ትንሣኤ ቃለ መጠይቅ - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @fekadumengiste2284
    @fekadumengiste2284 4 роки тому +402

    የተዋህዶ ኩራት የክርስቶስ አርበኛ የኛ አባት ሺ አመት ኑርልን

    • @ማዕተበይአይበትኽ
      @ማዕተበይአይበትኽ 4 роки тому +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @alemgeta3835
      @alemgeta3835 4 роки тому +2

      Amen Amen Amen

    • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
      @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 4 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
      @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 роки тому +8

      ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውጭ ሲጀመር በአል ያለው የራሱ የእምነት ተቃም የትኛው ነው ታሪክም አባቶችም ያስቀመጡልን ማየት እችላለን ሁሉም ከኦርቶዶክስ ኮርጆ ነው ምን ባእል አላቸውና አንድ ጌታ አንድ ጥምቀት አንድ ሀይማኖት ብሎናል ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ

    • @sarasera5195
      @sarasera5195 4 роки тому +1

      Fekadu Mengiste አሜን አሜን

  • @mahmoudshamas5512
    @mahmoudshamas5512 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜንንን

  • @-betegebriel7931
    @-betegebriel7931 4 роки тому +63

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!! በእድሜ በጤና ከመላው ቤተሰቦት ጋር ኑሩልን💚💛❤️

  • @zahrazahrais8590
    @zahrazahrais8590 4 роки тому

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለዎት መምህራችን እንዳንተ አይነት ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዉቀትህን ይጨምርልህ በእዉነት ካንተ የተማርኩት ትምህርት በጣም ብዙነዉ ሃይማኖቴን አስወድህኛል በምትሰጣቸዉ እዉነተኛ ትምህርቶች ኦርቶዶክስ ላደረገኝ አምላክ ምስጋናየ ብዙነዉ

  • @antenehasfawtafese907
    @antenehasfawtafese907 4 роки тому +127

    እናመሰግናለን:: ውድ መምህራችን ጌታችን መድሀኒአለም እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @mullerbahi6036
    @mullerbahi6036 4 роки тому

    እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 роки тому +173

    መጣከልን የኛ የተዋህዶ ጀግና እግዚአብሔር
    አብዝቶ ይባረክ እድሜ ናጤና ይሰጥ
    ✝️🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ🙏🙏🙏
    ✝️🙏 ለዘላለም ፀንታ ትኑር 🙏🙏🙏

    • @getemar7075
      @getemar7075 4 роки тому +1

      Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen

    • @sunshining3697
      @sunshining3697 4 роки тому

      Amennn

    • @shaitotelecom9309
      @shaitotelecom9309 4 роки тому

      @@getemar7075 Gene.ko.anedntne.fekirn.yamelaketale.ko.gine.twhedo.kebre.alate.

    • @thetruthwillsetyoufree736
      @thetruthwillsetyoufree736 4 роки тому +3

      የዳግም ትንሣኤ በካቶሊክ
      “በታላቅ ኃይልና ስልጣን ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሳ፤ ሰይጣንን አሰረው፤ አዳምንም ነጻ አወጣው፤ ከእንግዲህ ወዲህ ሠላም ሆነ፤”
      በዚህ ሰንበት ቅድስት ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያናችን ልክ እንደ ሳንባ በሆኑት የምሥራቅና የላቲን ስርዓተ አምልኮ መሰረት ሁለት አበይት በዓላትን ታከብራለች። እነዚህም ሁለት በዓላት የዳግም ትንሣኤ እና የመለኮታዊ ምህረት በዓላት ናቸው። እንግዲህ በምሥራቅ ስርዓተ አምልኮ በዛሬው ዕለት የሚከበረው በዓል፤ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞተ ከሦስት ቀናት በኋላ ሞትን ድል አድረጎ በመነሳት እሁድ ዕለት ሐዋርያት የአይሁድ ባለስልጣናትን ፈርተው አንድ ቤት ውስጥ በመሸሸግ ተሰብስበው በነበሩበት ወቅት በር ክፈቱልኝ ሳይል በተዓምራዊ ሁኔታ ወደቤቱ ዘልቆ በመግባት ተገለጠላቸው። ታዲያ በዚህ ወቅት ሐዋርያው ቶማስ ከእነርሱ ጋር አብሮ አልነበረምና ሌሎች ደቀ መዛሙርት ቶማስን «ጌታን አየነው» ሲሉት። እርሱ ግን «በምስማር የተወጉትን እጆቹን ካላየሁና ጣቴን በምስማር በተወጋው ውስጥ ካላገባሁ፥ እጄንም በጐኑ ቊስል ካላገባሁ አላምንም» (ዮሐ 20፥25) በማለቱ የተነሳ በሳምንቱ ጌታችን በድጋሚ ቶማስን ጨምሮ ሁሉም ሐዋርያት ተሰብስበው በተገኙበት ተገለጸላቸው። ታዲያ በምሥራቅ ስርዓተ አምልኮ መሰረት በዛሬ ቀን ዳግም ትንሣኤ ብለን የምንዘክረው ይህንን በዓል ጌታችን ቶማስን ለማሳመን ለሐዋርያት በድጋሚ የተገለጠበትን ታሪክ ነው።
      ቶማስ ስለኢየሱስ ትንሣኤ ከሌሎች ደቀ መዛሙርት ቢሰማም ለማመን ግን ከሙታን የተነሳውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማየት ብቻም ሳሆን ቁስሎቹን መዳሰስ እና በእውነት እርሱ መሆኑን ማረጋገጥ እንደሚፈልግ በግልፅ ተናግሯል። ምክንያቱም ደግሞ በዘመኑ በነበረው የግሪክ ፍልስፍናዊ አስተምህሮ መሰረት ስለማንኛውም ነገር ለማወቅ የግድ አምስቱን የስሜት ህዋሳቶችን ተጠቅሞ ማረጋገጥ የግድ አስፈላጊ ነበር። ቶማስም በዚህ ዘመነኛ አስተምህሮ በመማረኩ የተነሳ ነው የኢየሱስን ከሞት መነሳት ከሰዎች አንደበት ሰምቶ ከማመን ይልቅ በዓይኑ ማየትን እና በእጆ መዳሰስን የወደደ። ታዲያ ለእኛ ለክርስትያኖች በእምነት ሕይወታችን ትልቁና ዋነኛው ቁምነገር ሁሉን ነገሮችን እያየንና እየዳሰስን ማረጋገጥ ሳይሆን ተስፋ አድርገን መቀበል ነው። እንግዲህ ቶማስ “ካላየሁ አላምንም” ማለቱን ኢየሱስ ማንም ሳይነግረው የልቡን መሻት አውቆ የሚያምን እንጂ የሚጠራጠር እንዳይሆን ሲል ከትንሣኤው በኋላ በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ ቶማስ ከሌሎች ሐዋርያቶች ጋር በአንድነት አብሮ በነበረበት ወቅት ተገለጠና ከጥርጣሬውን ወጥመድ ሰብሮ ነጻ አወጣው።
      በሌላ በኩል ደግሞ በላቲኑ ስርዓተ አምልኮ እ.አ.አ. የካቲት 22-1932 ዓ.ም. “የመለኮታዊ ምህረት ንጉስ” የሆነው ጌታ ኢየሱስ ለቅድስት ፋውስቲና ተገልጦ በየዓመቱ የዳግም ትንሣኤ ዕለት የእርሱ “መለኮታዊ ምህረት” የሚዘከርበት በዓል እንዲሆን እንደሚፈልግ በመናገሩ፤ እ.አ.አ. ሚያዝያ 30-2000 ዓ.ም. የወቅቱ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት በነበሩት ቅዱስ ዮሐንስ ጳውሎስ ፪ ከትንሳኤ በኋላ ያለው እሁድ የመለኮታዊ ምህረት እሁድ ተብሎ በይፋ ከታወጀ በኋላ ይህው በዓል በመላው ዓለም በደማቅ ሁኔታ መከበር ተጀመረ።
      እንግዲህ ክርስቶስ እራሱ ለዚች ቅድስት በተዓምር ተገልጦ በዕለተ ፋሲካ እርሱ በታላቅ ኃይልና ስልጣን የሞትን ማሰሪያ ሁሉ ሰባብሮ ሰይጣንን አስሮ አዳምን ነጻ ማውጣቱን እንደዘክረው ሁሉ፤ በዳግም ትንሣኤው ዕለት ደግሞ እርሱ ለሰው ልጆች ሁሉ ያለውን ወሰንየለሽ ምህረት ላይ እንድናሰላስል ይጋብዘናል። ምህረት ማለት ያጠፋን ወይም የበደለን ሰው ለጥፋቱ ተመጣጣኝ የሆነ ካሳ እንዲከፍል ሳይጠየቅ እንዲሁ በነጻ ይቅርታ ተብሎ ከቅራኔው ማሰሪያ ተፈቶ ነጻ የሚወጣበት የሕይወት ምስጢር ነው። እንግዲህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም በዛሬው ዕለት ስለሁላችን ሲል በመስቀል ላይ ሳለ ተወግቶ ወደተከፈተው ጎኑ ገብተን መኖሪያችንን በዚያ እድናደርግ ይጋብዘናል። ኢየሱስ ዛሬም በጦር በተወጋ ጊዜ ደምና ውኃ ያፈሰሰው ይህን ጎን በዓለም ሳለን ከጠላት ያለማቋረጥ ከሚወረወርብን ፍላጻ የምንድንበት መሸሸጊያ ምሽጋችን እንድናደርገው በፍቅር ይጋብዘናል
      እነ ዘበነ እስከዛሬም ከዚህም በጣም በሚበልጥ በብዙ ነገር ዉሸት የሞላቹት ምዕመን አሁን ንቃተ ህሊናዉ ሲዳብርና የተማረሰዉ እየበዛ ሲመጣ በጥያቄ ቢያዳድፋቹ ዉሸትን በዉሸት ለመሸፈን ከምትርበተበቱ ይልቅ እዉነት አርነት ታወጣለችና ስለማንም ስለምንም እዉነትን ብቻ አስተምሩ፡፡ የገንዘብ ምንጫቹ ሆነዉ ህዝበክርስትያን ወደሌላ ይሄድብኛል በሚል ፍራቻ አብዛኛዉን ጊኤያችሁን ሌሎችን እምነቶች መጥፎ መጥፎ ጥላሸት በመቀባት ከምትፈጁ ይልቅ ገንዘቡን ሰርታቹ ሰብስቡት፡፡ እግዚያብሄርም የማይወደዉን አትስሩ፡፡ ምላሹን በሰማይም በምድርም አታጡትምና፡፡
      እዉነት መናገር አያዋጣንም ካላቹ ዉሽከታዉ ይቀጥል ዋናዉ መለያቹ ነዉና ፡፡ ይህም እንደ ግል እንላለን እንጂ ቅድስት ካቶሊካዊት ቤተክርስትያንን በመወከል አይደለም፡፡ ምክንያቱም አለማቀፋዊቷ ቅድስት ካቶሊከዊት ቤተክርስትያን በባህሪዋ ለምዕመኖቿ ስለ እግዚያብሄርን፤ ወንጌልን፤ የእግዚያብሄርን መንግስት፤ ቅዱሳን መላዕክት፤ ንጻድቃን ሰማዕታትን፤ ቅድስት ድንግል ማሪያም፤ ስለ ሰዉ ልጅ ክብር፤ እዉነትን፤ እምነትን፤ ፍቅርን፤ መንፈሳዊነትን፤….. ወዘተ የሚመለከቱ የመንፈስ ፍሬና የክርስትና እምነት አላማ የሆኑ መልካም ነገሮችን በቃልና በተግባር ታስተምራለች እንጂ እንደናንተ በየጉባኤዉ ምዕመኑ ሌሎችን እምነቶችና ተከታዮቻቸዉን እንዴት መጥላት እንዴት ማግለል እንዴት መናቅ እንዴት መስደብ…. ወዘተ እንዳለበት አታስተምርም፡፡ ባዕዳን አምልኮን ካልሆነ በስተቀር፡፡ ክርስትናንና ቤተክርስትያንን ምስኪኑንም ምዕመን የጥቅሙ ምንጭ በማድረግ ያሻዉን በሚወሸ ክት ዉሸታም፤ ለገንዘብ ብሎ ክርስትናን እና ሌላ ሌላ ባዕድ ነገር የተደበላለቀበት ዘባራቂም በጮኸ ቁጥር የምትወረዉረዉ ድንጋይ የላትም ምክንቱም ከክርስትናዉ እምነት አላማ ጋር ይጋጭባታል፡፡ እናንተ እርሰ በራሳችሁም ከሌላዉም ጋር ስድብ ድላቻ ንቀት ዘርታቹ ያንኑ ማቸዳቹ መቼ እንደምታቆሙት ግራ ቢያገባም ፈጣሪ ይርዳቹና ወደ ልቦናቹ ይመልሳቹ፡ የሚሰማቹ ህዝብም እዉነቱን እግዚያብሄር አምላክ ይገልጥለት ዘንድ እዉነተኛ መሪኛ አስተማሪ ይስጠዉ ከማለት አንቆጠብም፡፡ በኛ በኩል እመብርሀን ይቅር ትበላቹ ፡፡

    • @tseguepetros1239
      @tseguepetros1239 4 роки тому +5

      ክቡር ዶክተር ዘበነ
      በካቶሊኩ ዳግም ትንሣኤ የሚባል ነገር የለም እንዴት ይላሉ? 2 የተለያዩ ነገሮችን መደበላለቅ የካቶሊክን እምነት ማወቆትን አያሳይም። በዚህ ዓይነት መፅሐፍ ቅዱስም የኦርቶዶክስ ብቻ ነው ለማለት ምን ቀሮት? ክርስቶስም የሞተው ለኦርቶዶክስ ብቻ ነው አትንኩብን በሉና!
      በእውነቱ እርሶ አይደለም ስለካቶሊክ እምነት የኦርቶዶክሱንም ጠንቅቀው የሚያውቁት አይመስለኝም ። እኛ ካቶሊኮች ማንንም አንነካም ። ሲነኩንም ዝም አንልም። ፈሪሳውያንና የህግ አዋቂዎች ነን ባዮች ናቸው ኢየሱስን ወግረውና ሠቅለው የገደሉት። ይህንን በማድረ ጋቸው እውነተኛ የእግዚዓብሔር ልጆች ;የተመረጥን ዜጓች እኛ ብቻ ነን ይሉ ነበር። እውነት እውነት እላችኋለሁ ዘማውያንና ሀጢአተኞች ከእናንተ ቀድመው መንግስተ ሰማያት ይገባሉ ብሏቸዋል ኢየሱስ።
      ካቶሊክ ዳግም ትንሣኤን ስለምታከብር ልትደሠቱ ይገባ ነበር። የሚከፋፍል መንፈስ ከእግዚዓብሔር ሳይሆን ከዲያቢሎስ ስላልሆነ ስለሚያስተምሩት ነገር ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ይመስለኛል ።
      ስለተለያዩ ሐይማኖት ያጠና ሠው እንደዚህ ያለ ከእውነት የራቀ ዘለፋ ስለአንድ ሐይማኖት አይፅፍም ።
      ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሐዋርያቶቹ -ወደ አለም ሁሉ ሂዲ ወንጌልን ስበኩ።በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርቴ አድርጓቸው አለ እንጂ እንደ እርሶ በኅይማኖት ሽፋን ክፍፍልን አስተምሩ አላለም ።
      አክራሪነት ደግሞ ፋሽኑ አልፎበታል።

  • @ER-xp9th
    @ER-xp9th 4 роки тому

    ለመምሕራችን ልዑል እግዚአብሔር ጨምሮ እድሜና ፣ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን ።እባካችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ይሕን እና ሌሎች ትምሕርቶች እኛ የሰማነዉን ለሁሉም እንዲደርስ ሼር በማድረግ ለማገዝ እንቻል። ምክንያቱም ሁልቀን ብዙዎቻችን በማመስገን እና በመመረቅ አንለፍ ።

  • @sitotawma3014
    @sitotawma3014 4 роки тому +25

    ጥንታዊና ሀዋርያዊ የሆነችወን እምነት ትውልድ በእውቀት ላይ የተመሠረተ እምነት እንዲኖረን የምታደርገውን ጥረት እግዚአብሔር ይርዳህ ፀጋውንም ያብዛልህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @emudemla8764
    @emudemla8764 2 роки тому

    እዉነት ነዉ አባታችን በርቱልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @abiytesh
    @abiytesh 4 роки тому +240

    ለርሶ አይነት የተዋህዶ ልጅ አምላክ ረጅም አድሜ ይስጥልኝ

  • @tsegitube1907
    @tsegitube1907 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @tebebuhaile1688
    @tebebuhaile1688 4 роки тому +98

    መምህር ዶር /ዘበነ ለማ
    አላወቁህም ለዚህ ዘመን ለ መላው ክርስትያን የተስጠህ እንቁ እንደሆንክ ለዛውም አንተን ለመግለፅ ወርድ የለኛም እኔ አምላኬን የምጠይቅልህ የማቱሳላን እድሜ ነው .......

  • @haftamneshbelete3913
    @haftamneshbelete3913 4 роки тому

    አሜን ቃለ-ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባታችን መምህራችን

  • @sara-zd5tw
    @sara-zd5tw 4 роки тому +12

    በጣም በጣም ያሳዝናል ፣ እኔ ካቶሊክ ነኝ ነገር ግን በትክክል ዳግማዊ ትንሳኤ እናከብራለን ። በebs ላይ የተጠየቁትን የመለሱት ፀሎት መለኮታዊ ምህረት በሚል የምንፀልየው አለ ያ "ከዳግማዊ ትንሳኤ ጋር የምናደርገው ድርብ ፀሎት ነው ". ያሉት። በዚህ ክፉ ግዜ ለዚያውም እንደነትን ፍቅርን መስበክ ሲገባቸው ጥላቻን መለያየትን እኔ ብቻ ትክክል በእግዚአብሔር ዘንድም ያስጠይቃል። ቃላትን እየመዘዙ እኔ ብቻ አውቃለሁ ማለት አላዋቂነት ነው።። የአንድነትና የእወነት ፍቅርን የሚሰብኩበትና የሚኖሩበት ልቦና ይስጦት።

  • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ

    በጣም ገራሚና አስደናቂ ትምህርት ደስ ይላል ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @serketufa5375
    @serketufa5375 4 роки тому +24

    አሜን። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሀሴትየማርያምልጅ
    @ሀሴትየማርያምልጅ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሠላምወርቁ
    @ሠላምወርቁ 4 роки тому +88

    መምህራናችን የአይናችን ብሌን ነህ እኮ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ነፍ አመት ኑርልን

    • @elfneshmhari5449
      @elfneshmhari5449 4 роки тому

      Enamsgenalew wed memrachin kale hiwet ysemalin..💚💛❤️

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 4 роки тому

      መምህር የኦርቶዶክስ አርበኛ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @abdosomaly651
    @abdosomaly651 4 роки тому

    መምህራችን እናመሰግናለን ኑሩልን

  • @ማርዬትህትናዬ
    @ማርዬትህትናዬ 4 роки тому +33

    መምህሬ😍❤
    ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን😍❤

  • @classicclassic5021
    @classicclassic5021 4 роки тому

    በእውነት ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልሁ በአሁን ስአት ሁሉም አስተማር ሆነ እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራን ማን እንደምንሰማ እኔ ለራሴ ግራያጋባኛል አንዳንድየ ሁሉንምማየቱን አቆምሁ አሁንስ እመቤቴ አንችጠብቂኝ ወደማይሆን መንገድእንዳልገባ እርዳታሺ አይለየኝ በአይማኖቴ አፀኝኝ በሰላም ከስደት መልሺኝ እናቴ
    አሜን አሜን አሜን

  • @hirutteshometeshome202
    @hirutteshometeshome202 4 роки тому +3

    ከአምላካችን ከመድሃኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ለተዋህዶ ኦርቶዶክስ የተሰጡ በረከት ፤
    እንደ እርስዎ ያለ ምሁር ያብዛልን እድሜዎን ያርዝምልን !!!

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ

    አሜን 3// መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት ✝️

  • @asnakechbekele8748
    @asnakechbekele8748 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ ያለ ጠንካራ እና የተማረ መምህር ያብዛልን እመብረሃን እረጅሙን እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @birtukanembiale6799
    @birtukanembiale6799 4 роки тому

    መምህራችን፡አባታችን፡ረጂም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዝአብሔር ያድልልን፡በፀጋው በበረከቱ ይጠብቅልን፡አገልግሎትዎትን እግዝአብሔር በብሩህ ገፅ ይቀበልልን።በጣም እናከብርዎታለን እንወድዎታለን።የኢትዮጵያና የቤቴክርስቲያን ዕንቁ ክፉ አይንካዎት።

  • @boozoodubai862
    @boozoodubai862 4 роки тому +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን 💒💒💒💒💒💒😍😍😍😍

  • @alemituale2042
    @alemituale2042 4 роки тому

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን መምህር ዘበነ

  • @sharonfekadu3596
    @sharonfekadu3596 4 роки тому +11

    Holy God, Holy Mighty One, Holy Immortal One,have mercy on us and the whole world.......Amen.

    • @Godsdaughter16
      @Godsdaughter16 4 роки тому +3

      He really need it Amen 🙏🏾they think they know everything

    • @haki7036
      @haki7036 4 роки тому +3

      Devine mercy is open to all who long for it.
      "For sake of His sorrowful passion, Have mercy on us and on the whole world".

    • @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ
      @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ 4 роки тому

      sari thanq u . let the mercy shine up on us all n to him

  • @senilove1590
    @senilove1590 4 роки тому +205

    ምንም ቢሉ ምንም ቢያረጉ ቀዳማዊ ዘላለማዊ እምነት ኦርቶዶክስ ብቻነች
    መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሆነዉ ክብር ለስላሴ🙏🙏💚💛❤

    • @beyenewassihun2755
      @beyenewassihun2755 4 роки тому +4

      Liki neshi gin aehuni geziwu aesasahi silehune ORTHODOX TEWAHIDO bileshi molu simani tire

    • @birtukanembiale6799
      @birtukanembiale6799 4 роки тому +4

      ስላሴ ነው የምባለው እህቴ፡ዎች አይባልም

    • @ህይወትለአከማርያም
      @ህይወትለአከማርያም 4 роки тому +2

      ስላሴ ነው የሚባለው ዎች የሚለውን አጥፊው Edit የሚለው ላይ ግቢና አጥፊው ዎች የሚለውን እሺ የእኔ እህት

    • @azumokiyefgh294
      @azumokiyefgh294 4 роки тому +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @senilove1590
      @senilove1590 4 роки тому +3

      ለሁላችሁም እንዳስተካክል ስለነገራችሁኝ አመሰግናለዉ

  • @cellcell4000
    @cellcell4000 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ለመምህራችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ

    *ቃለህይወትን ያሠማልን አባቴ ሺ አመት ኑሩልኝ እንደእናንተ አይነት የተዋህዶ አርበኞችን ያብዛልን ዘር ይውጣላችሁ አሜን*

  • @sogyaneta8777
    @sogyaneta8777 4 роки тому

    በጣም አስተማረ ትምህርት ነው እርስወን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 4 роки тому +29

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያክብርልን ፈጣራ

    • @thetruthwillsetyoufree736
      @thetruthwillsetyoufree736 4 роки тому +2

      የክብር ዶ/ር ዘበነ የኢትዮያ ኦርቶዶክስ የሆኑትን እነ ከበሮን ፤ ጸናጥልን፤ በገናን…….. ወዘተ ሲወሰድብን ዝም አልን ስትል መስማት ምን ያህል ስለ ኢ/ያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ታሪክ እንኳን ገና ያላወቅከዉ ነገር እንዳለ ካልሆነም ሆን ብለህ በመዋሸት ህዝብን ለማሳት ታጥቀህ የምትሰራ መሆንህን ያመላክታል፡፡ ከመጽሀፍ ቅዱስ ጀምሮ የትኛዉንም ታሪክ ብናገለባብጥ ከነዚህ ከጠቀስካቸዉ የመዝሙር መሳሪያዎች ዉስጥ አንዱ እንኳን የኢትዮያ ኦ/ቤ/ክ የሆነ የለም፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢ/ያ የተሰራም የለም፡፡ ሁሉም ከእስራኤልና ከሌላዉ አለም የተወሰዱ ናቸዉ፡፡ ምነዉ ልጄ ዳዊት እኳን በበገና የዘመረዉ እኔ ሰጥቼዉ ነዉ ልትል ቃጣህ? እንደዉ ነዉርም አይደል? የኦርዶክስ ቄሶች የሻሽ አስተሳሰር እነኳን ከእራኤል የተወሰደ ለመሆኑ ምን ያህል ታዉቃለህ ግን፡፡ ኦርቶዶክሳዊያን ቤተሰቦች ይህን እዉነት ለማረጋገጥ የተማሩ የተመራመሩና ለእዉነት የሚቆሙም የሚሞቱም እዉነተኛ አባቶች ካሏችሁ አፈላልጋቹ ብትጠይቋቸዉ እዉነቱን ያስረዷቹአል፡፡ መምህራኖቻቹ ለጊዜያዊ ጥቅማቸዉ በማሰብ ብቻ በሌላዉ ክርስቶስ ለሱ ሲል በሞተለት ወንድምና እህታቹ ላይ በጥላቻ የምትነሳሱበት አይነት እዉነታ የራቀዉ ትምህርት ቤጉባኤዉነ በየዩትዩቡ ሲግቷቹ በቀጥታ አምናቹ ከመቀበል ይልቅ ዘመኑ የመረጃ ስለሆነ አንዳንድ የመለያየትና የጥላቻ መንፈስ የተጠናወተዉ የኑፋቄ ትምህርቶችን በንጹህ ህሊናቹ ላይ ሲዘሩባቹ ከእዉነታዉ ጋር እዉነተኛ በሆነ መንገድ በማመሳከር አፋጧቸዉ እንጂ እንደወረደ በመቀበል አትሳሳቱ፡፡ ስለ ክርስትና እምነት መከፋፈል ጅማሮም እነሱ እንደሚያስተምሯቹ አይደለምና ምንም እንኳን ኢ/ያ ካለባት በርካታ ታሪካዊ፤ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀዉስ የተነሳ አለም ብዙም ትኩረት የማይሰጣት ተራና በጅራትነት የተመደበች ድሀ ሀገር ከመሆኗ የተነሳ ከኢ/ያ የሆኑት የሀይማኖት መምህራንን ምን አሉ ብሎ የሚሰማቸዉ አንድም ታዳሚ ባለመኖሩ ይህ ስህትት ነዉ አስተካክሉ የሚልም አራሚ የላቸዉም፡፡ በመሆኑም ህዝበክርስትያኑን ከሀይማኖት መከፋፈል ታሪክ ጀምሮ ስለሌሎች እምነቶች አሳፋሪ በሆኑ በርካታ የዉሸት ትምህርቶች ሞልተዋቸዋል፡፡ እናንተ ግን የአለሙ አካል እስከሆናቹ ድረስ በነሱ ቁንጽል እዉነት ባዘለ ድፍን ሀሰት ሀሰት ብቻ ሳትሸፈኑ በነገሮች ዙሪያ አለማቀፋዊ እዉቀቶችን መርምሩ፡፡ ሌሎች እምነቶችም በተመለከተ ነገሮች ግልጽ እንዲሆንላቹ የእምነቱን ባለቤት ወይም መሪ ሆኑትን ጠይቁና አመሳክሩ እንጂ ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነዉ እንደሚባለዉ እነሱ ባሳወሯቹ መጠን ስለ ሌሎች እምነቶችም ሆነ ስለማንኛዉም ሀይማኖታዊነ ታሪካዊ እዉነታ እዉራን አትሁኑ፡፡ የራሳችንን እምነት እየተከተልን ስለሌሎች እምነቶች ማንኛዉም እዉነታ በራሳችን መንገድ ማወቁ አለማቀፋዊ ስለሆነዉ ስለክርስትና እምነት ትክክለኛዉን ታሪክና እዉነታ ገልብጠዉ የሚያሳዩንን እንደነዚህ አይነት ላሉት በርካታ የሀሰት መምህረንን ለመሞገት ብርቱ ጥቅም ይኖረዋል፡፡ እግዚያብሄርም ለኛ እዉነቱን በመግለጥ ይረዳናል፡፡ ስለዚህ እነሱ ለዘመናት ሲወርድ ሲዋረድ ከቀደሙት ነገስታት ጀምሮ አሁን እስካሉት መምህራን ከቤተክርስትያኒቱ ለሚያገኙት የስጋ ጥቅም ሲሉ ያንዱን ዉሸት ባንዱ ብርቱ ዉሸት ለመሸፈን በሚያደርጉት እሽቅድድም ሳንታወክ ቢያንስ ተማርን የምንለዉ እኛ በምናገኘዉ መልካም አጋጣሚ ሁሉ ስለቤተክርስትያኒቱ እዉነተኛ አመሰራረት ታሪክ ፤ ስለ አስተምሮዉ ይዘት፤ ስለመምህራኑ ብቃት፤ ስለ ድርሳናቱ፤ ስለ ስርአቱ፤ ስለገድላቱ……. ወዘተ እወነተኛነት በደንብ አድርገን እንፈትሽ፡፡

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 4 роки тому

      @@thetruthwillsetyoufree736 🥤🐒

  • @getnettiruneh7070
    @getnettiruneh7070 4 роки тому

    አሜን ቃለሕወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mssalamsalam8848
    @mssalamsalam8848 4 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱ ያውርስልን
    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልኝ

  • @tube7403
    @tube7403 4 роки тому +9

    በእውነት እኔ ይህን አላቅም ነበር እደሜለይ አይቸዋለው ትናት እግዚአብሄር ይስጥልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አባታችን መምራችን

  • @እጉዳይ
    @እጉዳይ 4 роки тому

    በእዉነት በመምህራችን አደበት ላስተማረን እጌዚህ አብሄር መፈስቅዱስ ክብርምስጋና ለሥላሴ ይገባል መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በረጀምእድ.ሜ ያኑርል

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
    እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @mentigabu5212
    @mentigabu5212 4 роки тому +35

    እኔ እና የኔ መሰሎች ያላወቅነውን የካቶሊክ በአል አለመሆን እንድንረዳ ስላደረጉ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛሎት

    • @gebruabera9599
      @gebruabera9599 4 роки тому +5

      በቃ አንድ ግለሰብ የተናገረው ነገር ምንም ሀሰት የሌለበት ከሰማይ የወረደ እውነት ነው ማለት ነው?????????? እውነትም ከቃለ ህይወት ያሰማልን ውጪ ማንበብ የለም፣ መጠየቅ የለም፣ ማወቅ የለም??????????
      የዮሃንስ ወንጌል ምዕራፍ 20: 24ን ደጋግሜ አነበብኩትና ምንም የተቀየረ ነገር የለም። አንቺም አንቢውና የኦርቶዶክስ ብቻ የሚል ከሆነ ይቅርታ እንጠይቃለን። የምታሳዝኑ በነጠላ የተደበቃዥሁ ከእውቀት ነፃ የሆናችሁ ወንጌል ረገጥ አክራሪ ኦርቶዶክሶች ልትታረሙ ይገባል

    • @tube-ey3fg
      @tube-ey3fg 4 роки тому +1

      ቅልቅል የሌላት የእውነተኛዋ መንገድ የእምዬ ኦርቶዶክስ ብቻ ናት

  • @aesefuaesefu7361
    @aesefuaesefu7361 4 роки тому

    ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 4 роки тому +4

    አባታችን መምህራችን ወንድማችን የኦርቶዶክስ እንቁ የክርስቶስ አርበኛ ቃለህይወትን ያሰማለን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እመብዙሃን ትጠብቅልን አሜን አኛም የሰማነውን አዝነልቦናችንን ይክፈትልን ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ለዘልዓለም ትኑር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @girmaygidey1509
    @girmaygidey1509 4 роки тому +10

    ኦርቶዶክሶች የቀራቹ ኢየሱስ የኛ ብቻ ማለት ነው
    ካቶሊክ ብቸኛው እውነተኛ ሃይማኖት ነው 👌👌🙏🙏🙏 God bless you Catholic church for ever ☝️ከዘረዝኝነት የጸዳ

    • @sephioustube1354
      @sephioustube1354 2 роки тому

      እውነት ነው ወንድሜ ካቶሊክ ፍቅር ናት

  • @bizuyat450
    @bizuyat450 4 роки тому

    መምህራችን ረጅም እድሜ ኑርልንንንንን የተዋህዶ ኩራት ነህ መምህራችን ዶክተር በግሊዙ አንደኛ በግዕዙ አንደኛ በአማርኛው አንደኛ እኮ ነሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍በእውነት ቃላት ያጥረኛ ብቻ እገዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ፀጋውን ማስተዋሉን አብዝቶ አብዝቶ ጨምሮ ይስጡህ አሜን

  • @goosigoosi3822
    @goosigoosi3822 4 роки тому +4

    መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጌታ ኢየሱስ በጸጋ ላይ ጸጋ ይስጥህ!!!

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 4 роки тому

    እድሜ እና ጤና ላንተ መምህራችን

  • @fg6555
    @fg6555 4 роки тому +23

    ከተዋህዶ እቅፊና ከአገራችት እትዮጵያ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አይለየን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችንና ወድማችን አሜን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏💚💛❤

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 4 роки тому

    ከቡር ድንቁ መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር አምላከ ረጀም እድሜና ጤና ይሰጥልን ምንነው ሁሉም እንደርሰዎ ሓይማኖታችንን የሚጠብቅ ቢሆን ልን በጣም እናከብሮዎታለን በረከትዎ ይደርብን ኦርቶዶከሰ ተዋህዶ ድንቅ ልጆች አሏት አባቶች አሉን ከብርና ምሰጋና ለአምላካችን ይድረሰው

  • @ኦምቼሽኮር
    @ኦምቼሽኮር 4 роки тому +52

    ✝️🙏ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖቴ የጥንት ናት የናአትና አባቴ

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 4 роки тому

    Amen amen amen memherachin kale hiywt yasemalen

  • @sharelate8491
    @sharelate8491 4 роки тому +6

    መምህራችን የተዋህዶ እቁ እኮነክ ባለህበት ሰላምክን ያብዛው ፈጣሪ እድሜና ፀጋ ያብዛልህ

    • @thetruthwillsetyoufree736
      @thetruthwillsetyoufree736 4 роки тому +2

      የክብር ዶ/ር ዘበነ የኢትዮያ ኦርቶዶክስ የሆኑትን እነ ከበሮን ፤ ጸናጥልን፤ በገናን…….. ወዘተ ሲወሰድብን ዝም አልን ስትል መስማት ምን ያህል ስለ ኢ/ያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ታሪክ እንኳን ገና ያላወቅከዉ ነገር እንዳለ ካልሆነም ሆን ብለህ በመዋሸት ህዝብን ለማሳት ታጥቀህ የምትሰራ መሆንህን ያመላክታል፡፡ ከመጽሀፍ ቅዱስ ጀምሮ የትኛዉንም ታሪክ ብናገለባብጥ ከነዚህ ከጠቀስካቸዉ የመዝሙር መሳሪያዎች ዉስጥ አንዱ እንኳን የኢትዮያ ኦ/ቤ/ክ የሆነ የለም፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢ/ያ የተሰራም የለም፡፡ ሁሉም ከእስራኤልና ከሌላዉ አለም የተወሰዱ ናቸዉ፡፡ ምነዉ ልጄ ዳዊት እኳን በበገና የዘመረዉ እኔ ሰጥቼዉ ነዉ ልትል ቃጣህ? እንደዉ ነዉርም አይደል? የኦርዶክስ ቄሶች የሻሽ አስተሳሰር እነኳን ከእራኤል የተወሰደ ለመሆኑ ምን ያህል ታዉቃለህ ግን፡፡ ኦርቶዶክሳዊያን ቤተሰቦች ይህን እዉነት ለማረጋገጥ የተማሩ የተመራመሩና ለእዉነት የሚቆሙም የሚሞቱም እዉነተኛ አባቶች ካሏችሁ አፈላልጋቹ ብትጠይቋቸዉ እዉነቱን ያስረዷቹአል፡፡ መምህራኖቻቹ ለጊዜያዊ ጥቅማቸዉ በማሰብ ብቻ በሌላዉ ክርስቶስ ለሱ ሲል በሞተለት ወንድምና እህታቹ ላይ በጥላቻ የምትነሳሱበት አይነት እዉነታ የራቀዉ ትምህርት ቤጉባኤዉነ በየዩትዩቡ ሲግቷቹ በቀጥታ አምናቹ ከመቀበል ይልቅ ዘመኑ የመረጃ ስለሆነ አንዳንድ የመለያየትና የጥላቻ መንፈስ የተጠናወተዉ የኑፋቄ ትምህርቶችን በንጹህ ህሊናቹ ላይ ሲዘሩባቹ ከእዉነታዉ ጋር እዉነተኛ በሆነ መንገድ በማመሳከር አፋጧቸዉ እንጂ እንደወረደ በመቀበል አትሳሳቱ፡፡ ስለ ክርስትና እምነት መከፋፈል ጅማሮም እነሱ እንደሚያስተምሯቹ አይደለምና ምንም እንኳን ኢ/ያ ካለባት በርካታ ታሪካዊ፤ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀዉስ የተነሳ አለም ብዙም ትኩረት የማይሰጣት ተራና በጅራትነት የተመደበች ድሀ ሀገር ከመሆኗ የተነሳ ከኢ/ያ የሆኑት የሀይማኖት መምህራንን ምን አሉ ብሎ የሚሰማቸዉ አንድም ታዳሚ ባለመኖሩ ይህ ስህትት ነዉ አስተካክሉ የሚልም አራሚ የላቸዉም፡፡ በመሆኑም ህዝበክርስትያኑን ከሀይማኖት መከፋፈል ታሪክ ጀምሮ ስለሌሎች እምነቶች አሳፋሪ በሆኑ በርካታ የዉሸት ትምህርቶች ሞልተዋቸዋል፡፡ እናንተ ግን የአለሙ አካል እስከሆናቹ ድረስ በነሱ ቁንጽል እዉነት ባዘለ ድፍን ሀሰት ሀሰት ብቻ ሳትሸፈኑ በነገሮች ዙሪያ አለማቀፋዊ እዉቀቶችን መርምሩ፡፡ ሌሎች እምነቶችም በተመለከተ ነገሮች ግልጽ እንዲሆንላቹ የእምነቱን ባለቤት ወይም መሪ ሆኑትን ጠይቁና አመሳክሩ እንጂ ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነዉ እንደሚባለዉ እነሱ ባሳወሯቹ መጠን ስለ ሌሎች እምነቶችም ሆነ ስለማንኛዉም ሀይማኖታዊነ ታሪካዊ እዉነታ እዉራን አትሁኑ፡፡ የራሳችንን እምነት እየተከተልን ስለሌሎች እምነቶች ማንኛዉም እዉነታ በራሳችን መንገድ ማወቁ አለማቀፋዊ ስለሆነዉ ስለክርስትና እምነት ትክክለኛዉን ታሪክና እዉነታ ገልብጠዉ የሚያሳዩንን እንደነዚህ አይነት ላሉት በርካታ የሀሰት መምህረንን ለመሞገት ብርቱ ጥቅም ይኖረዋል፡፡ እግዚያብሄርም ለኛ እዉነቱን በመግለጥ ይረዳናል፡፡ ስለዚህ እነሱ ለዘመናት ሲወርድ ሲዋረድ ከቀደሙት ነገስታት ጀምሮ አሁን እስካሉት መምህራን ከቤተክርስትያኒቱ ለሚያገኙት የስጋ ጥቅም ሲሉ ያንዱን ዉሸት ባንዱ ብርቱ ዉሸት ለመሸፈን በሚያደርጉት እሽቅድድም ሳንታወክ ቢያንስ ተማርን የምንለዉ እኛ በምናገኘዉ መልካም አጋጣሚ ሁሉ ስለቤተክርስትያኒቱ እዉነተኛ አመሰራረት ታሪክ ፤ ስለ አስተምሮዉ ይዘት፤ ስለመምህራኑ ብቃት፤ ስለ ድርሳናቱ፤ ስለ ስርአቱ፤ ስለገድላቱ……. ወዘተ እወነተኛነት በደንብ አድርገን እንፈትሽ፡፡

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 4 роки тому

    አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥህ መምህራችን

  • @አዴየማሪያምልጅ
    @አዴየማሪያምልጅ 4 роки тому +9

    የተዋህዶ እንቁ የወንጌል አርበኛው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mazineguse5030
    @mazineguse5030 4 роки тому

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሒውት ያስማልን

  • @graced5147
    @graced5147 4 роки тому +58

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ኩራት ሀብትና ፀጋ

    • @thetruthwillsetyoufree736
      @thetruthwillsetyoufree736 4 роки тому +1

      የዳግም ትንሣኤ በካቶሊክ
      “በታላቅ ኃይልና ስልጣን ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሳ፤ ሰይጣንን አሰረው፤ አዳምንም ነጻ አወጣው፤ ከእንግዲህ ወዲህ ሠላም ሆነ፤”
      በዚህ ሰንበት ቅድስት ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያናችን ልክ እንደ ሳንባ በሆኑት የምሥራቅና የላቲን ስርዓተ አምልኮ መሰረት ሁለት አበይት በዓላትን ታከብራለች። እነዚህም ሁለት በዓላት የዳግም ትንሣኤ እና የመለኮታዊ ምህረት በዓላት ናቸው። እንግዲህ በምሥራቅ ስርዓተ አምልኮ በዛሬው ዕለት የሚከበረው በዓል፤ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞተ ከሦስት ቀናት በኋላ ሞትን ድል አድረጎ በመነሳት እሁድ ዕለት ሐዋርያት የአይሁድ ባለስልጣናትን ፈርተው አንድ ቤት ውስጥ በመሸሸግ ተሰብስበው በነበሩበት ወቅት በር ክፈቱልኝ ሳይል በተዓምራዊ ሁኔታ ወደቤቱ ዘልቆ በመግባት ተገለጠላቸው። ታዲያ በዚህ ወቅት ሐዋርያው ቶማስ ከእነርሱ ጋር አብሮ አልነበረምና ሌሎች ደቀ መዛሙርት ቶማስን «ጌታን አየነው» ሲሉት። እርሱ ግን «በምስማር የተወጉትን እጆቹን ካላየሁና ጣቴን በምስማር በተወጋው ውስጥ ካላገባሁ፥ እጄንም በጐኑ ቊስል ካላገባሁ አላምንም» (ዮሐ 20፥25) በማለቱ የተነሳ በሳምንቱ ጌታችን በድጋሚ ቶማስን ጨምሮ ሁሉም ሐዋርያት ተሰብስበው በተገኙበት ተገለጸላቸው። ታዲያ በምሥራቅ ስርዓተ አምልኮ መሰረት በዛሬ ቀን ዳግም ትንሣኤ ብለን የምንዘክረው ይህንን በዓል ጌታችን ቶማስን ለማሳመን ለሐዋርያት በድጋሚ የተገለጠበትን ታሪክ ነው።
      ቶማስ ስለኢየሱስ ትንሣኤ ከሌሎች ደቀ መዛሙርት ቢሰማም ለማመን ግን ከሙታን የተነሳውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማየት ብቻም ሳሆን ቁስሎቹን መዳሰስ እና በእውነት እርሱ መሆኑን ማረጋገጥ እንደሚፈልግ በግልፅ ተናግሯል። ምክንያቱም ደግሞ በዘመኑ በነበረው የግሪክ ፍልስፍናዊ አስተምህሮ መሰረት ስለማንኛውም ነገር ለማወቅ የግድ አምስቱን የስሜት ህዋሳቶችን ተጠቅሞ ማረጋገጥ የግድ አስፈላጊ ነበር። ቶማስም በዚህ ዘመነኛ አስተምህሮ በመማረኩ የተነሳ ነው የኢየሱስን ከሞት መነሳት ከሰዎች አንደበት ሰምቶ ከማመን ይልቅ በዓይኑ ማየትን እና በእጆ መዳሰስን የወደደ። ታዲያ ለእኛ ለክርስትያኖች በእምነት ሕይወታችን ትልቁና ዋነኛው ቁምነገር ሁሉን ነገሮችን እያየንና እየዳሰስን ማረጋገጥ ሳይሆን ተስፋ አድርገን መቀበል ነው። እንግዲህ ቶማስ “ካላየሁ አላምንም” ማለቱን ኢየሱስ ማንም ሳይነግረው የልቡን መሻት አውቆ የሚያምን እንጂ የሚጠራጠር እንዳይሆን ሲል ከትንሣኤው በኋላ በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ ቶማስ ከሌሎች ሐዋርያቶች ጋር በአንድነት አብሮ በነበረበት ወቅት ተገለጠና ከጥርጣሬውን ወጥመድ ሰብሮ ነጻ አወጣው።
      በሌላ በኩል ደግሞ በላቲኑ ስርዓተ አምልኮ እ.አ.አ. የካቲት 22-1932 ዓ.ም. “የመለኮታዊ ምህረት ንጉስ” የሆነው ጌታ ኢየሱስ ለቅድስት ፋውስቲና ተገልጦ በየዓመቱ የዳግም ትንሣኤ ዕለት የእርሱ “መለኮታዊ ምህረት” የሚዘከርበት በዓል እንዲሆን እንደሚፈልግ በመናገሩ፤ እ.አ.አ. ሚያዝያ 30-2000 ዓ.ም. የወቅቱ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት በነበሩት ቅዱስ ዮሐንስ ጳውሎስ ፪ ከትንሳኤ በኋላ ያለው እሁድ የመለኮታዊ ምህረት እሁድ ተብሎ በይፋ ከታወጀ በኋላ ይህው በዓል በመላው ዓለም በደማቅ ሁኔታ መከበር ተጀመረ።
      እንግዲህ ክርስቶስ እራሱ ለዚች ቅድስት በተዓምር ተገልጦ በዕለተ ፋሲካ እርሱ በታላቅ ኃይልና ስልጣን የሞትን ማሰሪያ ሁሉ ሰባብሮ ሰይጣንን አስሮ አዳምን ነጻ ማውጣቱን እንደዘክረው ሁሉ፤ በዳግም ትንሣኤው ዕለት ደግሞ እርሱ ለሰው ልጆች ሁሉ ያለውን ወሰንየለሽ ምህረት ላይ እንድናሰላስል ይጋብዘናል። ምህረት ማለት ያጠፋን ወይም የበደለን ሰው ለጥፋቱ ተመጣጣኝ የሆነ ካሳ እንዲከፍል ሳይጠየቅ እንዲሁ በነጻ ይቅርታ ተብሎ ከቅራኔው ማሰሪያ ተፈቶ ነጻ የሚወጣበት የሕይወት ምስጢር ነው። እንግዲህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም በዛሬው ዕለት ስለሁላችን ሲል በመስቀል ላይ ሳለ ተወግቶ ወደተከፈተው ጎኑ ገብተን መኖሪያችንን በዚያ እድናደርግ ይጋብዘናል። ኢየሱስ ዛሬም በጦር በተወጋ ጊዜ ደምና ውኃ ያፈሰሰው ይህን ጎን በዓለም ሳለን ከጠላት ያለማቋረጥ ከሚወረወርብን ፍላጻ የምንድንበት መሸሸጊያ ምሽጋችን እንድናደርገው በፍቅር ይጋብዘናል
      እነ ዘበነ እስከዛሬም ከዚህም በጣም በሚበልጥ በብዙ ነገር ዉሸት የሞላቹት ምዕመን አሁን ንቃተ ህሊናዉ ሲዳብርና የተማረሰዉ እየበዛ ሲመጣ በጥያቄ ቢያዳድፋቹ ዉሸትን በዉሸት ለመሸፈን ከምትርበተበቱ ይልቅ እዉነት አርነት ታወጣለችና ስለማንም ስለምንም እዉነትን ብቻ አስተምሩ፡፡ የገንዘብ ምንጫቹ ሆነዉ ህዝበክርስትያን ወደሌላ ይሄድብኛል በሚል ፍራቻ አብዛኛዉን ጊኤያችሁን ሌሎችን እምነቶች መጥፎ መጥፎ ጥላሸት በመቀባት ከምትፈጁ ይልቅ ገንዘቡን ሰርታቹ ሰብስቡት፡፡ እግዚያብሄርም የማይወደዉን አትስሩ፡፡ ምላሹን በሰማይም በምድርም አታጡትምና፡፡
      እዉነት መናገር አያዋጣንም ካላቹ ዉሽከታዉ ይቀጥል ዋናዉ መለያቹ ነዉና ፡፡ ይህም እንደ ግል እንላለን እንጂ ቅድስት ካቶሊካዊት ቤተክርስትያንን በመወከል አይደለም፡፡ ምክንያቱም አለማቀፋዊቷ ቅድስት ካቶሊከዊት ቤተክርስትያን በባህሪዋ ለምዕመኖቿ ስለ እግዚያብሄርን፤ ወንጌልን፤ የእግዚያብሄርን መንግስት፤ ቅዱሳን መላዕክት፤ ንጻድቃን ሰማዕታትን፤ ቅድስት ድንግል ማሪያም፤ ስለ ሰዉ ልጅ ክብር፤ እዉነትን፤ እምነትን፤ ፍቅርን፤ መንፈሳዊነትን፤….. ወዘተ የሚመለከቱ የመንፈስ ፍሬና የክርስትና እምነት አላማ የሆኑ መልካም ነገሮችን በቃልና በተግባር ታስተምራለች እንጂ እንደናንተ በየጉባኤዉ ምዕመኑ ሌሎችን እምነቶችና ተከታዮቻቸዉን እንዴት መጥላት እንዴት ማግለል እንዴት መናቅ እንዴት መስደብ…. ወዘተ እንዳለበት አታስተምርም፡፡ ባዕዳን አምልኮን ካልሆነ በስተቀር፡፡ ክርስትናንና ቤተክርስትያንን ምስኪኑንም ምዕመን የጥቅሙ ምንጭ በማድረግ ያሻዉን በሚወሸ ክት ዉሸታም፤ ለገንዘብ ብሎ ክርስትናን እና ሌላ ሌላ ባዕድ ነገር የተደበላለቀበት ዘባራቂም በጮኸ ቁጥር የምትወረዉረዉ ድንጋይ የላትም ምክንቱም ከክርስትናዉ እምነት አላማ ጋር ይጋጭባታል፡፡ እናንተ እርሰ በራሳችሁም ከሌላዉም ጋር ስድብ ድላቻ ንቀት ዘርታቹ ያንኑ ማቸዳቹ መቼ እንደምታቆሙት ግራ ቢያገባም ፈጣሪ ይርዳቹና ወደ ልቦናቹ ይመልሳቹ፡ የሚሰማቹ ህዝብም እዉነቱን እግዚያብሄር አምላክ ይገልጥለት ዘንድ እዉነተኛ መሪኛ አስተማሪ ይስጠዉ ከማለት አንቆጠብም፡፡ በኛ በኩል እመብርሀን ይቅር ትበላቹ ፡፡

    • @tr7094
      @tr7094 4 роки тому

      @Adanech Chiksa
      በግልፅ ንገሩኝ አስረዱኝ ብሎሻል እኮ ምን በሰው ኮሜንት ውስጥ ተደብቀሽ መሳደብ አስፈለገሽ ???? ምንድነው አላማሽ የታወቀ ነው ካቶሊክ ከሀዲና ሌባ መሆኑ
      ኮተታም ወረኛ

  • @roseadugna2666
    @roseadugna2666 3 роки тому

    መምህር ቃልህይወት ያሰማልን እባካችሁን ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ለምትከታተሉት ሼር አድርጉ ህዝብ አድኑ

  • @YT-uo6ou
    @YT-uo6ou 4 роки тому +10

    Dear Dr. Kesis Zebene, I am very proud of your Holy and rewarding teaching of the Orthodox Tewahedo's Dogma and so many things that are essential for our Christian life. Your solid stand to defend our Church is very important and God bless you for all what you are doing. However, I am not here to criticize you or put myself above your knowledge of the theology that you have learned for so many years. Despite that I want to point out that what you have said about Dr. Abba Hailegebriel and the faith of Ethiopian Catholic (Geeze Rite) about celebrating the Dagmay Easter (ዳግማይ ትንሳኤ). I repeatedly listened the interview and I don't hear anything that said, Ethiopian Catholics celebrate ዳግማይ ትንሳኤ few decades ago, rather to the contrary it has been celebrated for a long time even before Saint Faustina. For those of you who would like to listen the interview: ua-cam.com/video/mAd93r3D6y8/v-deo.html .
    Therefore, I kindly ask you (እርስዎ) to stay corrected. I also believe that we need to become one and work towards that, as our Lord Jesus Christ taught as: 1 Corinthians 1:10, Ephesians 4:11-13, Colossians 3:13-14, John 17:23

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 роки тому

    ቃለሂወትያሰማልንመምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜናጤናይስጥልን

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

    • @tsiongezahegn7781
      @tsiongezahegn7781 4 роки тому

      ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን መምሕራችን

  • @ethioeritreafunnycomedy9302
    @ethioeritreafunnycomedy9302 4 роки тому

    Thank you so much again and again

  • @MehariGafo
    @MehariGafo 4 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mintwabassefa2906
    @mintwabassefa2906 4 роки тому

    Thank you and God Bless!

  • @beesea216
    @beesea216 4 роки тому +31

    በጣም ጥሩ ነው መምህራችን ይሄን ያሳወቅከን እድሜና ጤና ይስጥህ።

    • @haki7036
      @haki7036 4 роки тому +1

      You take any false teaching. Don't you check for yourself? Then you will be easily misled.
      A'nd sew yemilew yetm ymar beqi new e'ndye?
      God bless you.

  • @fecarn0438
    @fecarn0438 4 роки тому

    አቤት መታደል ነው በተለይ እደአተ አይነት መምህር ስላለን እግዚአብሔር እጂግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ መምህሬ እውነት ለኔ እዲሁም ለመላው ኦርቶዶክስ የተለየህ መምህር የሰው አተነካ ለውት የቁምህ እህ ምን አልሁ እድው እግዚአብሔር አምላካችን ተመስገንልኝ ቅን መምህር ስለምሰጥ እግዚአብሔር ይመገነ

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 4 роки тому +4

    እግዚሀቤር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመን ሁን ያርዝምልኝ ምን አለ እግዚሀቤር እንደርሶ አይነቱን መምህር ሺ ቢያደርግልን ያደርግልናል እሱ ሀያል ጌታ ነው እኔ አሁንም ብዙ ትምህርት ያገኘሁት ከርሶ ነው ለኔ ምግቤ ሆኖኛል እግዚሀቤር እድሜ ና ጤና ከነመላ ቤተስብሁ ጋር ይስጥልኝ

    • @nabuteyimer1557
      @nabuteyimer1557 4 роки тому

      እግዚአብሔር ብለሽ ጻፊ እኅት!

  • @yeshihabtamu5123
    @yeshihabtamu5123 4 роки тому +5

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናዉን ፀጋዉን የድግል ማሪያም ልጅ መዳኒአለም አብዝቶ ያድልልን

  • @mariberihu6562
    @mariberihu6562 4 роки тому +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
    እንደዛ ማረም ጥሩ ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi 4 роки тому +1

    Thank you I wish you long life

  • @ክፍለማርያምክፍለማርያም

    እመ ኣምላክ ትጠብቅህ የኛ የኦርቶዶክስ ኩራት ቀሲስ ዶክተር ዘበነ።ኣንተን ሲያዩና ያንተን ድምጽ ሲሰሙ ልክ መስቀል እንዳየ ሰይጣን ነው በነው የሚጠፉ

  • @takkoushcell6392
    @takkoushcell6392 4 роки тому +3

    ወይ መምህር ተከባብሮ በማል እሳቤ እንኑር። በሚል ነገር ትውልዱን ገደል ከተቱን ትሽ።።።።።
    ክብር ይስጥልን♥♥♥

    • @thetruthwillsetyoufree736
      @thetruthwillsetyoufree736 4 роки тому +1

      የዳግም ትንሣኤ በካቶሊክ
      “በታላቅ ኃይልና ስልጣን ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሳ፤ ሰይጣንን አሰረው፤ አዳምንም ነጻ አወጣው፤ ከእንግዲህ ወዲህ ሠላም ሆነ፤”
      በዚህ ሰንበት ቅድስት ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያናችን ልክ እንደ ሳንባ በሆኑት የምሥራቅና የላቲን ስርዓተ አምልኮ መሰረት ሁለት አበይት በዓላትን ታከብራለች። እነዚህም ሁለት በዓላት የዳግም ትንሣኤ እና የመለኮታዊ ምህረት በዓላት ናቸው። እንግዲህ በምሥራቅ ስርዓተ አምልኮ በዛሬው ዕለት የሚከበረው በዓል፤ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞተ ከሦስት ቀናት በኋላ ሞትን ድል አድረጎ በመነሳት እሁድ ዕለት ሐዋርያት የአይሁድ ባለስልጣናትን ፈርተው አንድ ቤት ውስጥ በመሸሸግ ተሰብስበው በነበሩበት ወቅት በር ክፈቱልኝ ሳይል በተዓምራዊ ሁኔታ ወደቤቱ ዘልቆ በመግባት ተገለጠላቸው። ታዲያ በዚህ ወቅት ሐዋርያው ቶማስ ከእነርሱ ጋር አብሮ አልነበረምና ሌሎች ደቀ መዛሙርት ቶማስን «ጌታን አየነው» ሲሉት። እርሱ ግን «በምስማር የተወጉትን እጆቹን ካላየሁና ጣቴን በምስማር በተወጋው ውስጥ ካላገባሁ፥ እጄንም በጐኑ ቊስል ካላገባሁ አላምንም» (ዮሐ 20፥25) በማለቱ የተነሳ በሳምንቱ ጌታችን በድጋሚ ቶማስን ጨምሮ ሁሉም ሐዋርያት ተሰብስበው በተገኙበት ተገለጸላቸው። ታዲያ በምሥራቅ ስርዓተ አምልኮ መሰረት በዛሬ ቀን ዳግም ትንሣኤ ብለን የምንዘክረው ይህንን በዓል ጌታችን ቶማስን ለማሳመን ለሐዋርያት በድጋሚ የተገለጠበትን ታሪክ ነው።
      ቶማስ ስለኢየሱስ ትንሣኤ ከሌሎች ደቀ መዛሙርት ቢሰማም ለማመን ግን ከሙታን የተነሳውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማየት ብቻም ሳሆን ቁስሎቹን መዳሰስ እና በእውነት እርሱ መሆኑን ማረጋገጥ እንደሚፈልግ በግልፅ ተናግሯል። ምክንያቱም ደግሞ በዘመኑ በነበረው የግሪክ ፍልስፍናዊ አስተምህሮ መሰረት ስለማንኛውም ነገር ለማወቅ የግድ አምስቱን የስሜት ህዋሳቶችን ተጠቅሞ ማረጋገጥ የግድ አስፈላጊ ነበር። ቶማስም በዚህ ዘመነኛ አስተምህሮ በመማረኩ የተነሳ ነው የኢየሱስን ከሞት መነሳት ከሰዎች አንደበት ሰምቶ ከማመን ይልቅ በዓይኑ ማየትን እና በእጆ መዳሰስን የወደደ። ታዲያ ለእኛ ለክርስትያኖች በእምነት ሕይወታችን ትልቁና ዋነኛው ቁምነገር ሁሉን ነገሮችን እያየንና እየዳሰስን ማረጋገጥ ሳይሆን ተስፋ አድርገን መቀበል ነው። እንግዲህ ቶማስ “ካላየሁ አላምንም” ማለቱን ኢየሱስ ማንም ሳይነግረው የልቡን መሻት አውቆ የሚያምን እንጂ የሚጠራጠር እንዳይሆን ሲል ከትንሣኤው በኋላ በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ ቶማስ ከሌሎች ሐዋርያቶች ጋር በአንድነት አብሮ በነበረበት ወቅት ተገለጠና ከጥርጣሬውን ወጥመድ ሰብሮ ነጻ አወጣው።
      በሌላ በኩል ደግሞ በላቲኑ ስርዓተ አምልኮ እ.አ.አ. የካቲት 22-1932 ዓ.ም. “የመለኮታዊ ምህረት ንጉስ” የሆነው ጌታ ኢየሱስ ለቅድስት ፋውስቲና ተገልጦ በየዓመቱ የዳግም ትንሣኤ ዕለት የእርሱ “መለኮታዊ ምህረት” የሚዘከርበት በዓል እንዲሆን እንደሚፈልግ በመናገሩ፤ እ.አ.አ. ሚያዝያ 30-2000 ዓ.ም. የወቅቱ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት በነበሩት ቅዱስ ዮሐንስ ጳውሎስ ፪ ከትንሳኤ በኋላ ያለው እሁድ የመለኮታዊ ምህረት እሁድ ተብሎ በይፋ ከታወጀ በኋላ ይህው በዓል በመላው ዓለም በደማቅ ሁኔታ መከበር ተጀመረ።
      እንግዲህ ክርስቶስ እራሱ ለዚች ቅድስት በተዓምር ተገልጦ በዕለተ ፋሲካ እርሱ በታላቅ ኃይልና ስልጣን የሞትን ማሰሪያ ሁሉ ሰባብሮ ሰይጣንን አስሮ አዳምን ነጻ ማውጣቱን እንደዘክረው ሁሉ፤ በዳግም ትንሣኤው ዕለት ደግሞ እርሱ ለሰው ልጆች ሁሉ ያለውን ወሰንየለሽ ምህረት ላይ እንድናሰላስል ይጋብዘናል። ምህረት ማለት ያጠፋን ወይም የበደለን ሰው ለጥፋቱ ተመጣጣኝ የሆነ ካሳ እንዲከፍል ሳይጠየቅ እንዲሁ በነጻ ይቅርታ ተብሎ ከቅራኔው ማሰሪያ ተፈቶ ነጻ የሚወጣበት የሕይወት ምስጢር ነው። እንግዲህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም በዛሬው ዕለት ስለሁላችን ሲል በመስቀል ላይ ሳለ ተወግቶ ወደተከፈተው ጎኑ ገብተን መኖሪያችንን በዚያ እድናደርግ ይጋብዘናል። ኢየሱስ ዛሬም በጦር በተወጋ ጊዜ ደምና ውኃ ያፈሰሰው ይህን ጎን በዓለም ሳለን ከጠላት ያለማቋረጥ ከሚወረወርብን ፍላጻ የምንድንበት መሸሸጊያ ምሽጋችን እንድናደርገው በፍቅር ይጋብዘናል
      እነ ዘበነ እስከዛሬም ከዚህም በጣም በሚበልጥ በብዙ ነገር ዉሸት የሞላቹት ምዕመን አሁን ንቃተ ህሊናዉ ሲዳብርና የተማረሰዉ እየበዛ ሲመጣ በጥያቄ ቢያዳድፋቹ ዉሸትን በዉሸት ለመሸፈን ከምትርበተበቱ ይልቅ እዉነት አርነት ታወጣለችና ስለማንም ስለምንም እዉነትን ብቻ አስተምሩ፡፡ የገንዘብ ምንጫቹ ሆነዉ ህዝበክርስትያን ወደሌላ ይሄድብኛል በሚል ፍራቻ አብዛኛዉን ጊኤያችሁን ሌሎችን እምነቶች መጥፎ መጥፎ ጥላሸት በመቀባት ከምትፈጁ ይልቅ ገንዘቡን ሰርታቹ ሰብስቡት፡፡ እግዚያብሄርም የማይወደዉን አትስሩ፡፡ ምላሹን በሰማይም በምድርም አታጡትምና፡፡
      እዉነት መናገር አያዋጣንም ካላቹ ዉሽከታዉ ይቀጥል ዋናዉ መለያቹ ነዉና ፡፡ ይህም እንደ ግል እንላለን እንጂ ቅድስት ካቶሊካዊት ቤተክርስትያንን በመወከል አይደለም፡፡ ምክንያቱም አለማቀፋዊቷ ቅድስት ካቶሊከዊት ቤተክርስትያን በባህሪዋ ለምዕመኖቿ ስለ እግዚያብሄርን፤ ወንጌልን፤ የእግዚያብሄርን መንግስት፤ ቅዱሳን መላዕክት፤ ንጻድቃን ሰማዕታትን፤ ቅድስት ድንግል ማሪያም፤ ስለ ሰዉ ልጅ ክብር፤ እዉነትን፤ እምነትን፤ ፍቅርን፤ መንፈሳዊነትን፤….. ወዘተ የሚመለከቱ የመንፈስ ፍሬና የክርስትና እምነት አላማ የሆኑ መልካም ነገሮችን በቃልና በተግባር ታስተምራለች እንጂ እንደናንተ በየጉባኤዉ ምዕመኑ ሌሎችን እምነቶችና ተከታዮቻቸዉን እንዴት መጥላት እንዴት ማግለል እንዴት መናቅ እንዴት መስደብ…. ወዘተ እንዳለበት አታስተምርም፡፡ ባዕዳን አምልኮን ካልሆነ በስተቀር፡፡ ክርስትናንና ቤተክርስትያንን ምስኪኑንም ምዕመን የጥቅሙ ምንጭ በማድረግ ያሻዉን በሚወሸ ክት ዉሸታም፤ ለገንዘብ ብሎ ክርስትናን እና ሌላ ሌላ ባዕድ ነገር የተደበላለቀበት ዘባራቂም በጮኸ ቁጥር የምትወረዉረዉ ድንጋይ የላትም ምክንቱም ከክርስትናዉ እምነት አላማ ጋር ይጋጭባታል፡፡ እናንተ እርሰ በራሳችሁም ከሌላዉም ጋር ስድብ ድላቻ ንቀት ዘርታቹ ያንኑ ማቸዳቹ መቼ እንደምታቆሙት ግራ ቢያገባም ፈጣሪ ይርዳቹና ወደ ልቦናቹ ይመልሳቹ፡ የሚሰማቹ ህዝብም እዉነቱን እግዚያብሄር አምላክ ይገልጥለት ዘንድ እዉነተኛ መሪኛ አስተማሪ ይስጠዉ ከማለት አንቆጠብም፡፡ በኛ በኩል እመብርሀን ይቅር ትበላቹ ፡፡

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ

    ቃል ህይወት ያሰማልን doctor zebene lema በእውነት የተዋህዶ አርበኛ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤነና ይሰጥልን ⛪⛪

  • @kuraz-sugardevelopmentproj3819
    @kuraz-sugardevelopmentproj3819 4 роки тому +7

    ታዲያ ከመቅጽበት መኖሪያውን አገረ አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ያደረገው ለወትሮው በዩትዩብ አድራሻው ላይ ለብዙ
    ኦርቶዶክሳውያን ጥሩ አስተምህሮዎችን በማካፈል የሚታወቀው ቀሲስ ዘበነ “በዓላችን ተሰርቆብናልና ይመለስልን” በማለት
    “እርምት ለካቶሊኩ አባ እና ለኢቢኤስ ቴሌቪዥን” የሚል ክስ ይዞ በዩትዩብ ላይ ከተፍ አለ። በእርግጥ እኔ ይህንን
    ጽሑፍ ያዘጋጀሁበት ዋኛ ምክንያት ቀሲስ ዘበነ በትዕቢት ዳግም ትንሣኤ “የኦርቶዶክስ በዓል ብቻ እንጂ የካቶሊክ
    አይደለም፤ ይህንንም በተመለከተ ከካቶሊኮች መካከል የሚገዳደረኝ ካለ ይግጠመኝ” በማለት ልክ እንደ ጎልያድ ላቀረበው
    የፍልሚያ ግብዣ ምላሽ ለመስጠት ሳይሆን በእምነት የሚመስሉኝ ካቶሊክ ወንድም እህቶቼ በተለያዩ አጋጣሚዎች ይህንን
    ባዶ ክስ ሰምተው እንዳይደናገሩ በቅድሚያ ለማጽናት ነው።
    ነገሩን ከስር መሰረቱ ለሁላችንም ግልፅ
    ለማድረግ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ቅዱስ ዮሐንስ ጳውሎስ ዳግማዊ በአንድ ወቅት ለዓለም ሁሉ፤ “ቅድስት ካቶሊካዊት
    ቤተክርስቲያናችን ከእግዚአብሔር የሚመጣውን ጸጋ ወደውስጧ የምታስገባበት ጸሎትና ልመናዋንም ሁሉ ወደ እርሱ
    የምታሳርግበት ልክ እንደ ሰው ልጅ ሳንባ የሆኗት ሁለት የስርዓተ አምልኮ ባህሎች አሏት።” በማለት ተናግረዋል።
    እነዚህም በምድር ካርታ ላይ ባላቸው አቀማመጥ ለሁለት የተከፈሉት የምዕራብና የምሥራቅ ስርዓተ አምልኮ ባህሎች
    ናቸው። ታዲያ ከእነዚህ የስርዓተ አምልኮ ባህሎች አንዱ የሆነው የምዕራብ ስርዓት፣ ስርዓቱን በሚፈፅሙበት ወቅት
    እንደየአካባቢው የሚለያየው ቋንቋው ብቻ ሆኖ አንድ አይነት ሉጥርጊያዊ የቀን አቆጣጠር በመጠቀም በመላው ዓለም አንድ
    አይነት የሆነ ስርዓተ አምልኮን ተግባራዊ ያደርጋሉ፣ ተጠሪነታቸውም በቀጥታ ለርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ነው። በሌላ
    በኩል የምሥራቅ ስርዓትን ስንመለከት ደግሞ በውስጡ የራሳቸው የሆነ ሉጥርጊያዊ የቀን መቁጠሪያ፣ የአለባበስ ባህል፣
    ቋንቋ፣ እና እራሱን የቻለ አስተዳደራዊ መዋቅር ያላቸው 21 ስርዓቶች በውስጡ አቅፎ ይዟል። ከነዚህም 21 ምሥራቃዊ
    አብያተ ክርስትያናት መካከል አንዷ የኢትዮጵያ ስርዓተ አምልኮን የምትከተለው የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን
    ናት። ታዲያ የእኛን ቤተክርስቲያን ከሌሎቹ ምሥራቃውያን ለየት የሚያደርጋት ነገር በታሪክ 16 ኛው ክፍለ ዘመን ላይ
    በተፈጠረው አለመግባባት የተነሳ ኢየሱሳውያን ከጎንደር ተባረው ከወጡ በኋላ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ለብዙ መቶ
    ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ምንም አይነት እንቅስቃሴ አልነበራትም።
    ከዚህም ሁሉ ጊዜ በኋላ ፃድቃን
    ሳይቀጣጠሩ ይገናኛሉ እንደሚባለው የማይተዋወቁ ሁለት አውሮፓውያን ሚስዮናዊ ካህናት ይህን ዝምታ ሰብረው በተመሳሳይ
    ጊዜ አንዱ ከበስተ ሰሜን በኩል (አቡነ ያዕቆብ) የኢትዮጵያ ግዕዝ ስርዓት ይዞ ሌላኛው ደግሞ ከበስተ ምሥራቅ በኩል
    (አቡነ ማሳያ) የምዕራቡን ላቲን ስርዓት ይዞ የተቀላጠፈ ሐዋርያዊ አገልግሎታቸውን አስፋፉ። ከዚህም ታሪካዊ
    እውነታ የተነሳ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያናችን የሚወራረስ ባህል ያላቸው ሁለቱንም ስርዓቶች አቅፋ ይኸው
    እኛው ዘመን ደርሳለች።
    እንግዲህ ከላይ የጠቀስነውን ታሪካዊ ዳራ መሰረት አድረገን ከተነሳን የኢትዮጵያ
    ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያናችን እንደምሥራቃዊነቷ የኢትዮጵያ ግዕዝ ስርዓት ተከታይ ስለሆነች ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
    ተዋህዶ ቤተክርስትያን ጋር የዳግም ትንሣኤን በዓል ብታከብር ምን ጥፋት አለባት? ምንስ ወንጀል ትሰራለች? በሌላ
    በኩል በዚሁ ዕለት በምዕራቡ ስርዓት ከሚያዝያ 30-2000 ዓ.ም. ጀምሮ ከትንሣኤ በኋላ ያለው እሁድ የመለኮታዊ
    ምህረት እሁድ ተብሎ በይፋ ታውጆ በመላው ዓለም በደማቅ ሁኔታ ስለሚከበር እኛም ኢትዮጵያዊ ካቶሊካውያን ይህንን
    በዓል በምዕራብ ካሉ ወንድም እህቶቻችን ጋር በአንድነት ስላከበርን ማን ሊከሰን ይችላል? እስካሁን በታሪክ ማንም
    የከሰሰን አካል ባይኖርም አሁን ግን “በዓላችንን መልሱልን” የሚል ወጀብ ከወደአገረ አሜሪካ ተነስቶብናል። ይህ ቄስ
    በዩትዩብ ቀድቶ ባሰፈረው ክስ ላይ ንግግሩን ሲጀምር፤
    “ትምህርቴ የዓለም እምነቶች ላይ ያጠነጠነ
    ነው። ከዚህም የተነሳ ስለዓልም እምነቶች ሁሉ አውቃለሁ። እንግዲህ ትላንትና በኢቢኤስ ቴሌቪዥን መስኮት ቀርቦ
    ስለዳግም ትንሣኤ ካቶሊካዊ አስተምህሮ የተናገረው የካቶሊክ ካህን ስህተት ሰርቷል ምክንያቱም የዳግም ትንሣኤ በዓል
    የኦርቶዶክስ ብቻ ነው” በማለት አፉን በከንቱ ሲከፍት አወቅሽ አወቅሽ ሲልዋት የባልዋን መጸሐፍ አጠበች እንዲሉ
    ይህም ንግግሩ የእውቀቱን ጥግ ስላሳየኝ ወዲያውኑ ከዶክተር ወደ አቶ ወረደብኝ። በጣም የሚገርመው ነገር ደግሞ
    ከባለቤቱ በላይ አዋቂ ነኝ ሲል ከእኛ በላይ ስለካቶሊካዊ እምነታችን አውቆ ለእኛው ለማስረዳት መሞከሩ ነው።
    በእርግጥ እዚህ ጋር ጊዜ ወስዶ ጎግልን ጎልጉሎ እንደገበያ ጎመን እንግሊዘኛውን በየመሀሉ ጣል ጣል እያደረገ
    ስለቅድስት ፋውስቲና እና መለኮታዊ ምህረት ታሪክ ማስታወቂያ ስለሰራልን ሳናመሰግን አናልፍም። ግን ከሁሉም ነገር
    እኔን የገረመኝ ዓርብ ስቅለት እና የፋሲካ ዋዜማ ካህናቶቻችን በሚስረቀረቅ ድምፃቸው ያንን የመሰለ ዜማ እያዜሙ
    የስግደት እና የማህሌት ስርዓቶቻችንን የሁለት ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ሙሉ ሽፋን አግኝቶ ሲተላለፍ የት ተደብቆ ከርሞ
    ነው አሁን በዳግም ትንሣኤ በዓል “ተሰርቀናል” የሚል ክስ ይዞ ብቅ ያለው?
    እኔ ስገምት ይህ ሰው
    እድሉ ቢሰጠው ኦርቶዶክስ ያልፈጠረችውን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በግልፅ ተጠቅሶ ያለውን ዳግም ትንሣኤ በዓል
    የኦርቶዶክስ ብቻ ነው ብሎ እንዲህ ከወነጀለን ትንሽ ቆይቶ መጽሐፍ ቅዱስም፣ መስቀልም፣ ቤተክርስቲያንም፣ ቅዱሳት
    ምስጢራትም፣ መቁጠሪያም፣ ነጠላም፣ ማህጠንትም፣ ጠበልም፣ ማህተብም….ወ.ዘ.ተ. ከኦርቶኮክሳውያን ወንድም እህቶቻችን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 4 роки тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @jogadobe7657
    @jogadobe7657 4 роки тому +8

    ዳግመ ትንሣኤ
    ኢትዮጵያው ውስጥ የካቶሊክ እምነት ተከታዮች ዳግመ ትንሣኤን በሁለት መልኩ ይመለከታቸዋል፤ ያከብሩታልም፡፡
    አንደኛው እንደ ላቲን ሥርዓት (እንደ ምዕራባውያን) ሁሉ ታከብረዋለች፡፡ ምክንያቱም በላቲኑ ሥርዓት ከትንዓኤ በኋላ ባለው እሑድ (የዳግመ ትንሣኤ እሑድ) ንባባት የሚዘጋጅበት ግጻዌ ቢመለከቱ የወንጌል ንባብ የሚያዘው ዮሐ 20፡ ከቁጥር 19 ጀምሮ ያለው ነው፡፡ ይህ ደግሞ የዳግመ ትንሣኤን ክስተት የሚገልጽ የወንጌል ክፍል ሲሆን ከጥንት ጀምሮ በግጻዌ ውስጥ የተዘጋጀ ንባብ ነው፡፡
    ይህ የዳግመ ትንሣኤ በዓል ደግሞ በላቲኑ ሥርዓት ወይም በምዕራባውያኑ ዘንድ እርስዎ እንዳሉት በ1937 ዓ.ም. ጀምሮ የሚከበር ሳይሆን ከጥንት ገና ድሮ ትንሣኤን በግልጽና በአደባባይ ማክበር ከተጀመረበት ማለትም ከቆንስጥንጢኖስ ጊዜ ጀምሮ የነበረ ነው፡፡
    ይህም ማለት ከስድስተኛው ክ/ዘመን ጀምሮ መሆኑ ነው፤ ምክንያቱም ከዚያ በፊት በነበረው አስቸጋሪ የፖለቲካ መሪዎች (ነገሥታት) ምክንያት ክርስቲያኖች የትንሣኤን በዓል እንደ ሕዝብ በዓል በአደባባይ ወይም ደግሞ በብሔራዊ ደረጃ የማክበር መብት አልነበራቸውም፡፡ ስለዚህ ካቶሊኮች እንደ ላቲን ሥርዓት ዳግመ ትንሣኤን ሲያከብሩት የኖረና ወደፊትም ሁሌም እስከ የክርስቶስ ዳግመኛ ምጽአት ድረስ ያከብሩታል፡፡
    በእርግጥ እርስዎ ያዩት “Divine Mercy” የሚለውን ከዳግመ ትንሣኤ ጋር በተደራቢነት እንዲከበር በሃያኛው ክ/ዘ የታወጀውን ብቻ ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ የቅድስት ፋውስቲናም መዘከሪያ ቀን እንደሆነ አክለው ገልጸውታል፡፡ ይህም ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን ሌሎች መጻሕፍትና ታሪክ ካገናዘብን ግን ይህን በቀላሉ መረዳት እንችላለን፡፡
    ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የምንገኝ ካቶሊካውያን እንደ የኢትዮጵያ ሥርዓት ተከታይነታችን ዳግመ ትንሣኤን የምናከብርበት ተጨማሪ ምክንያት አለን፡፡ የኢትዮጵያ ሥርዓት የምንለው የኢትዮጵያን ባህል፣ ቋንቋ፣ ማኅበራዊ አኗኗርና በአገሪትዋ ያለውን ሁኔታ ያማከለና መሠረት ያደረገ የአምልኮ ሥርዓት ነው፡፡ በዚህ ሥርዓት መሠረት የተዘጋጀው ግጻዌ (የዕለ ሰንበታት ንባብ ማውጫ) ከትንሣኤ በኋላ ያለው እሑድ ዳግመ ትንሣኤ እንደሆነና እንደሚከበር ያዝዛል፡፡ ይህ ደግሞ እርስዎ እንዳሉት በሃያኛው ክ/ዘ ሳይሆን ጥንት ጀምሮ የነበረ በአምልኮ ሥርዓት ውስጥ የተካተተ በዓል ነው፡፡
    ከዚህ በተጨማሪም በየትኛውም የቅዳሴ ሥርዓት (የካቶሊክም ሆነ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ) በሚቀደሰው ቅዳሴ ሁሉ ማለትም ሁል ጊዜ በቅዳሴ ጸሎት ውስጥ “ትንሣኤህን እንናገራለን” በማለት እናውጃለን፡፡ ታዲያ በየዕለቱ በቅዳሴ ጊዜ ትንሣኤህን እንናገራለን ብለን የምንጸልየው ጸሎት “ዳግመ ትንሣኤ” በሚል መልኩ ቢከበር “ይህ የእኔ ነው፤ የእናንተ አይደለም፤” የሚያስብል አይመስለኝም፡፡
    በእርግጥ የኢትዮጵያ የቅዳሴ ሥርዓት (የግዕዝና የዕዝል ቅዳሴ) ቀድሞውኑም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ ጥቅም ላይ የዋለ የአምልኮ ሥርዓት ነው፡፡ እኛም ይህ ሥርዓት መሠረት ባደረገ መልኩም ዳግመ ትንሣኤን እናከብራለን፡፡ አዎን የኢትዮጵያ የዜማ ሥርዓት በደንብ የተቀረጸውና ተግባር ላይ የዋለው ከቅዱስ ያሬድ ዘመን ጀምሮ ነው፡፡
    ቅዱስ ያሬድ ደግሞ በዜግነታቸው ኢትዮጵያዊ ናቸው፡፡
    ኢትዮጵያዊ ሆነውም ከተለያየ ነገር በመውሰድና የራሳቸውን ፈጠራ በማዳበር በአምልኮ ሥርዓት ላይ ያዋሉትን እኛም ዛሬ እንደ ኢትዮጵያዊነታችን እንጠቀምበታለን፡፡ ቅዱስ ያሬድ ጸናጽል፣ ከበሮ፣ ዜማና የመሳሰሉት የአምለኮ መሣሪያዎች ከመዝሙረ ዳዊት የወሰዱት ነው፤ ምክንያቱም ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ እግዚአብሔር በተለያየ መሣሪያዎች ተጠቅመን ማመስገን እንዳለብን “አመስግኑት” እያለ ተናግሮናል(መዝ 150)፡፡
    በተጨማሪም ይህ ሥርዓት “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ ንብረት ነው” ከተባለም እንኳ ከእነርሱ መልካም የሆነውንና እግዚአብሔር የሚወደስበት ነገር ብንወስድና ብንጠቀም እንደ እኔ አመለካከት መልካም ነው፤ እኛ ጨርሰን አልወረስነውም፤ ተጠቃሚ ሆነናል እንጂ፡፡ እርስዎም በዚህ ነገር መደሰትና የበለጠ ማበረታታት ነው እንጂ ለምን በእኔ ቋንቋና የአምልኮ ሥርዓት በእነዚያ ሰዎች ዘንድ እግዚአብሔር ተወደሰ? ሕዝቤ ግራ ይጋባል፤ ብለው መናገርዎ መታረም ያለበት የተሳሳተ አመለካከትና ጠባብነት ይመስለኛል፡፡
    “የአድዋ ድል የሁሉም ኢትዮጵያዊ ድል ነው”፤ “የኢትዮጵያ ቅርሶች የሁሉም ኢትዮጵያዊ ቅርሶች ናቸው” ካልን ቅዱስ ያሬድም የኢትዮጵያዊውያን ወንድም ናቸውና መልካም ሥራቸውን ወስደን እንጠቀማለን፤ መጠቀሙም ለቅዱስ ያሬድም ቢሆን እውቅና የሚያሰጣቸውና በሰማይ ሆነው የሚደሰቱበት ነው እንጂ በጠባብ አመለካከት ተሞልተው ለምን ከዚህ ወደዚያ ተወሰደ አይሉም ብዬ አምናለሁ፡፡ እርሳቸው በእግዚአብሔር መንፈስ ተመርተው ይህንን የደረሱት ለመንፈሳዊ አገልግሎትና የእግዚአብሔር መንግሥት ለማስፋፋት ነው እንጂ ጠበብ ባለ መልኩ “ለኦርቶዶክሶች ብቻ ነው” በሚል አመለካከት እንዳልነበር አምናለሁ፡፡
    //ቀጣዮን ክፍል ከታች ያንብቡ//

    • @mekbek7188
      @mekbek7188 4 роки тому +2

      Joga Dobe እጅግ በጣም ግሩም ድንቅ ትምህርት:: በአድናቆት እግዚአብሄር ይባርኮ እላለሁ::🙏🏼

    • @ethiopiafirstgisla88
      @ethiopiafirstgisla88 2 роки тому

      ብዘገይም ባገኘሁት /ባየሁት ጊዜ እርስዎ የሰጡትን አስተያየት አይቼ በጣም ተደስቻለሁ ጌታ ይባርክዎት

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ውድ አባቴ

  • @selamawitderibe8133
    @selamawitderibe8133 4 роки тому +4

    Memehereye D.r zebenaye Egziabehar yisetk tinana Edeman yidelk beretalen ye tewahedo alegita ewenetegia ye kuret lejie Anbesa Edemkin yirezemelen Amen Amen Amen Enwedekalen beretalen

  • @brktitekla4219
    @brktitekla4219 4 роки тому

    መምህራችን ቃል ሒወት ያስማልን ኣምላክ ረጅም እድሜ ይጥልን

  • @asterbeshah2897
    @asterbeshah2897 4 роки тому +4

    Yes I do agree. We have to stand for who we are and what we believe. That doesn't mean we have to be enemy, there should be a clear and precise explanation why we are orthodox and why they are catholic

  • @dawite5944
    @dawite5944 4 роки тому

    መምህራን ፀጋውን ያብዛልን እንደዚህ ወድያውን መልስ መሰጠቱ በጣም ጥሩ ነው ስር ሳይሰድ እምነትም ሳይበላሽ ይበጃል ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው መላ ቅጣንባሩ ጠፍቷል እንጅ መምህራችን ከበፊቱም እንዲህ ቢደረግ ትውልዱ አይጠፍም ነበር እውነት በሀሰት የተለወጠበት ግዜ ነው እኮ አሁን ልብ ይስጠን ይስቲ እምላክ።

  • @ሰላምሸቱ
    @ሰላምሸቱ 4 роки тому +7

    እውነት መምህራቺን ፀጋው ያብዛሎት እውነት ብሎዋል ተዋህዶ ሃይማኖታቺን ውስጥ ገብቶ በያወዛግቡን መልካም ነው እኛ ምእመናን ላዋዛግቡ ፈልገው ነው እኛ ግን እንረታም እንረታቸዋልን እንጂ 👈🤲🤲🤲🤲

    • @thetruthwillsetyoufree736
      @thetruthwillsetyoufree736 4 роки тому +1

      የክብር ዶ/ር ዘበነ የኢትዮያ ኦርቶዶክስ የሆኑትን እነ ከበሮን ፤ ጸናጥልን፤ በገናን…….. ወዘተ ሲወሰድብን ዝም አልን ስትል መስማት ምን ያህል ስለ ኢ/ያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ታሪክ እንኳን ገና ያላወቅከዉ ነገር እንዳለ ካልሆነም ሆን ብለህ በመዋሸት ህዝብን ለማሳት ታጥቀህ የምትሰራ መሆንህን ያመላክታል፡፡ ከመጽሀፍ ቅዱስ ጀምሮ የትኛዉንም ታሪክ ብናገለባብጥ ከነዚህ ከጠቀስካቸዉ የመዝሙር መሳሪያዎች ዉስጥ አንዱ እንኳን የኢትዮያ ኦ/ቤ/ክ የሆነ የለም፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢ/ያ የተሰራም የለም፡፡ ሁሉም ከእስራኤልና ከሌላዉ አለም የተወሰዱ ናቸዉ፡፡ ምነዉ ልጄ ዳዊት እኳን በበገና የዘመረዉ እኔ ሰጥቼዉ ነዉ ልትል ቃጣህ? እንደዉ ነዉርም አይደል? የኦርዶክስ ቄሶች የሻሽ አስተሳሰር እነኳን ከእራኤል የተወሰደ ለመሆኑ ምን ያህል ታዉቃለህ ግን፡፡ ኦርቶዶክሳዊያን ቤተሰቦች ይህን እዉነት ለማረጋገጥ የተማሩ የተመራመሩና ለእዉነት የሚቆሙም የሚሞቱም እዉነተኛ አባቶች ካሏችሁ አፈላልጋቹ ብትጠይቋቸዉ እዉነቱን ያስረዷቹአል፡፡ መምህራኖቻቹ ለጊዜያዊ ጥቅማቸዉ በማሰብ ብቻ በሌላዉ ክርስቶስ ለሱ ሲል በሞተለት ወንድምና እህታቹ ላይ በጥላቻ የምትነሳሱበት አይነት እዉነታ የራቀዉ ትምህርት ቤጉባኤዉነ በየዩትዩቡ ሲግቷቹ በቀጥታ አምናቹ ከመቀበል ይልቅ ዘመኑ የመረጃ ስለሆነ አንዳንድ የመለያየትና የጥላቻ መንፈስ የተጠናወተዉ የኑፋቄ ትምህርቶችን በንጹህ ህሊናቹ ላይ ሲዘሩባቹ ከእዉነታዉ ጋር እዉነተኛ በሆነ መንገድ በማመሳከር አፋጧቸዉ እንጂ እንደወረደ በመቀበል አትሳሳቱ፡፡ ስለ ክርስትና እምነት መከፋፈል ጅማሮም እነሱ እንደሚያስተምሯቹ አይደለምና ምንም እንኳን ኢ/ያ ካለባት በርካታ ታሪካዊ፤ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀዉስ የተነሳ አለም ብዙም ትኩረት የማይሰጣት ተራና በጅራትነት የተመደበች ድሀ ሀገር ከመሆኗ የተነሳ ከኢ/ያ የሆኑት የሀይማኖት መምህራንን ምን አሉ ብሎ የሚሰማቸዉ አንድም ታዳሚ ባለመኖሩ ይህ ስህትት ነዉ አስተካክሉ የሚልም አራሚ የላቸዉም፡፡ በመሆኑም ህዝበክርስትያኑን ከሀይማኖት መከፋፈል ታሪክ ጀምሮ ስለሌሎች እምነቶች አሳፋሪ በሆኑ በርካታ የዉሸት ትምህርቶች ሞልተዋቸዋል፡፡ እናንተ ግን የአለሙ አካል እስከሆናቹ ድረስ በነሱ ቁንጽል እዉነት ባዘለ ድፍን ሀሰት ሀሰት ብቻ ሳትሸፈኑ በነገሮች ዙሪያ አለማቀፋዊ እዉቀቶችን መርምሩ፡፡ ሌሎች እምነቶችም በተመለከተ ነገሮች ግልጽ እንዲሆንላቹ የእምነቱን ባለቤት ወይም መሪ ሆኑትን ጠይቁና አመሳክሩ እንጂ ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነዉ እንደሚባለዉ እነሱ ባሳወሯቹ መጠን ስለ ሌሎች እምነቶችም ሆነ ስለማንኛዉም ሀይማኖታዊነ ታሪካዊ እዉነታ እዉራን አትሁኑ፡፡ የራሳችንን እምነት እየተከተልን ስለሌሎች እምነቶች ማንኛዉም እዉነታ በራሳችን መንገድ ማወቁ አለማቀፋዊ ስለሆነዉ ስለክርስትና እምነት ትክክለኛዉን ታሪክና እዉነታ ገልብጠዉ የሚያሳዩንን እንደነዚህ አይነት ላሉት በርካታ የሀሰት መምህረንን ለመሞገት ብርቱ ጥቅም ይኖረዋል፡፡ እግዚያብሄርም ለኛ እዉነቱን በመግለጥ ይረዳናል፡፡ ስለዚህ እነሱ ለዘመናት ሲወርድ ሲዋረድ ከቀደሙት ነገስታት ጀምሮ አሁን እስካሉት መምህራን ከቤተክርስትያኒቱ ለሚያገኙት የስጋ ጥቅም ሲሉ ያንዱን ዉሸት ባንዱ ብርቱ ዉሸት ለመሸፈን በሚያደርጉት እሽቅድድም ሳንታወክ ቢያንስ ተማርን የምንለዉ እኛ በምናገኘዉ መልካም አጋጣሚ ሁሉ ስለቤተክርስትያኒቱ እዉነተኛ አመሰራረት ታሪክ ፤ ስለ አስተምሮዉ ይዘት፤ ስለመምህራኑ ብቃት፤ ስለ ድርሳናቱ፤ ስለ ስርአቱ፤ ስለገድላቱ……. ወዘተ እወነተኛነት በደንብ አድርገን እንፈትሽ፡፡

  • @henosehenon2075
    @henosehenon2075 4 роки тому

    መምህራችን ፀጋውን እግዚአብሄር ያብዛሎት።ረጅም ዕድሜ ይስጥልን አሕዛብም ቃሉን ሰምተው ይመለሱ ዘንድ አምላክ ይርዳልን።አሜን።

  • @እየሱስፈራጅነውማርያምአማ

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ይገርማል እኔኮ ችግራቸው ምንድነው እራሳቸውን አይችሉም መምህር እሄን ስላሳወቃችሁን እናመሰግናለን

  • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @kibruteka8040
    @kibruteka8040 4 роки тому +8

    We Catholics have two liturgies Eastern and western. But both of the liturgies celebrate Dagme Tnsae or Octave of Eastern. There is divine mercy celebration on this day. We call it Drb senbet. We celebrate Dagm Tinsae before 1973 i.e. before Divine Mercy. See google for brief information. It is also called the Octave of Easter (eight days after Easter) and Divine Mercy Sunday in the Roman Catholic Church. The first time this day also announced by Catholic church Both Easter and octave of Easter too.

  • @ወለተማሪያም-ሠ9በ
    @ወለተማሪያም-ሠ9በ 4 роки тому

    እናመሰግናለን መምህራችን የተዋህዶ አርበኛ ክበሩን።እግዚአብሔር ይባርክልን ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 4 роки тому +13

    ቃለህይወት ያስማልን ብራስህ ቻናል በመከታተሌ ደስ ይለኛል ያልተቆራረጠ ያልተበረዘ ነው
    በርታ እናመስግናለን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @zeritoayele4259
    @zeritoayele4259 4 роки тому +13

    በጣም እውነት ሁሉን ዝም ነው እንዲያ ምን ሆነን ነው ? አባቶች ምን ነካቸው ምነው ምንም አይሉም?

  • @ገብርኤልአባቴ-ዘ4ዘ
    @ገብርኤልአባቴ-ዘ4ዘ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @kassubirhanu7137
    @kassubirhanu7137 4 роки тому +72

    ባለማወቅ ሳይሆን ሆን ተብሎ በቅንጅት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ የተከፈተ ዘመቻ ነው ነገ ደግሞ ቅዳሴውን በማስመሰል እንዲህ ነው
    የምንቀድሰው ሳይሉን አይቀርም ! ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር ፡

    • @hanabogale286
      @hanabogale286 4 роки тому +1

      ቅዳሴማ ከጀመሩ ቆይቷል

    • @mariamtsiontsega646
      @mariamtsiontsega646 4 роки тому +1

      Egziabher tbebun ena ewketun yigletslih yezemenu semeat

    • @negusthegsd8057
      @negusthegsd8057 4 роки тому +3

      Hana Bogale ችግራቹ እኮ ሁል ግዜ ሁሉም ነገር የራሳቹ ብቻ ነው የሜመስላቹ we have ቅዳሴ ዘመናችን ሙሉ ታሪክ ማወቅ ከፈለግሽ ከትክክለኛ ሰው ጠይቂ እኛ ካቶሊኮች ነን እንጄ ሊላ ቅዳሴ የሌላቸው አይደለንም ቅዳሴ አለን በሁሉም እግዚአብሔር በሰጠን ቆዋንቃ የትም አለም ያለን ካቶሊኮች አለን እውቀት ይኑራቹ የስውን ሀይማኖት አትንኩ go እህተ ማርያም የምትባለው ጋር ሄዳቹ ምን እያደረግሽ ነሽ ብለሽ ጠይቂያት . የማታቂውን ነገር አትቀባጥሪ .ለነገሩ የናንተ (ጀዋራቹ ) ዶክተር መምህር ዘበነ ተብየው ከዶነቀረ ምን ትማራላቹ Believe me there is a lot እውነተኛ orthodox አባቶች orthodox የሚወክሉ 🙏🏽. ለማንኛውም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏🏽 እውነተኛ ፀሎት ማረግ ይሻላል Covid19 እንዲጠፋ

    • @hanabogale286
      @hanabogale286 4 роки тому

      ከየት ተምረው እንደሚቀድሱ እናውቃለን 14 ተን ቅዳሴ ከማን ተቀብለው ይቀድሱታል??? ሌላ አለማት ያሉ ካቶሊኮች ያው የተወሰነው ካልሆነ

    • @saramichael9638
      @saramichael9638 4 роки тому

      ወንድሜ ባለማዉቅህ አዘንኩልህ በየትኛውም አለም የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ብትሄድ ቅዳሴ አለ ስለ ራስህ ማንነት አጥብቀህ የምታውቅ አልመሰለኝም ስለ እስቲ የሰለጠነ ዘመን ላይ ስላለን ጉግል ላይ ግባና የኦርቶዶክስ እምነት እንዴት መጣ ብለህ ብትፈልግ ምናልባት እውነታውን ታውቀው ነበር ለዘበነም ንገረው ያልደረሰበትን እውነት ይደርስበታል እርግጠኛ ነኝ አያዋጣውም ይህንን ካልኩኝ ይበቃኛል ተባረክ

  • @ዘነበችአበራ
    @ዘነበችአበራ 4 роки тому +4

    በእውነት መምህራችን ጥሩ ነገር ነው ለተዋህዶ ዘብ መቆም አለባቻው ሁሉም የእምነቱ ተከታዎች እግዚአብሔር ራጅም እድሜ ይስጥልን ይጠብቅልን ፋጣር ።

  • @ethiotechnology
    @ethiotechnology 4 роки тому

    Thanks to God who gave you for us!!!

  • @yitbareksaron1979
    @yitbareksaron1979 4 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቻችን ።
    በነካ እጅዎ ወ/ሮ ስንዱ ስለተባለችው ሴት የሆነ ነገር ይበሉን እባክዎ

  • @hirutaz541
    @hirutaz541 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን⛪⛪⛪

  • @ziizii6734
    @ziizii6734 4 роки тому +7

    Fetari zemenachew ybarkln 👏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 4 роки тому

    Kale hiwot yasemalen memhr amen

  • @dannyrock3788
    @dannyrock3788 4 роки тому +12

    ታድያ የሌላውን የማይፈልጉ ከሆነ ለምን አገርዎን እየኖሩ በግዕዝና በአማርኛ ብቻ እየተናገሩ፣ እንጀራ በወጥ እየበሉ፣ በኢትዮጵያ ብር እየተጠቀሙና ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር እየኖሩ ሕይወትዎን አይገፉም? መልካም የሆነውን ነገር ከሌሎች መውሰድና መጠቀም ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ በሁሉም መልክ መረዳቱ ተገቢ ይመስለኛል፡፡ ከመናገራችንም በፊት ቆም ብሎ ንግግሬ ከምኖረው እውነታ ጋር የሚጣጣም ነው ወይስ የሚጋጭ ብሎም ማሰብ መልካም ነው፡፡
    መ) ሚድራሽ
    በነገረ መለኮት ትምህርት በትንሹ እንደተማርኩት አይሁዳውያን ብዙ መንፈሳዊ ሀብት አላቸው፤ ብዙ መልካም ነገሮች ለዓለም አበርክተዋል፤ አውርሰዋል፡፡ ከእነዚህ መካከል ሚድራሽ አንዱ ነው፡፡ አይሁዳውያን ሚድራሽ የሚሉት ቅዱስ ቃሉን በተለያየ መንገድ እያብራራና የተለያየ ምሳሌ እየጠቀሰ የሚተነትን መንፈሳዊ መጽሐፍ ነው፡፡
    ሚድራሽ አንዱ ቦታ ላይ በማኅበራዊና በሃይማኖታዊ አኗኗር ውስጥ አራት ዓይነት ሰዎች እንዳሉ ይገልጻል፡፡ ከእነዚህም መካከል አንዱ “የራሴ የሆነውም አልሰጥም፤ የሌላውንም አልፈልግም” የሚሉ ሰዎች እንደሆኑ ይገልጽና እንደነዚህ ዓይነት ሰዎች አዋቂ የሚመስሉ፤ ነገር ግን ምንም የማያውቁ “እጅግ በጣም አደገኛ ሰዎች” እንደሆኑ ይገልጸዋል፡፡ (እዚህ ላይ ሚድራሽን የሚያውቁት ከሆነ በእንግሊዝኛ ቋንቋ እንዲያነቡት እጋብዝዎታለሁ)፡፡ ስለዚህ ይህንን ንግግርዎ ስሰማው እጅግ በጣም ገረመኝ፡፡
    ሌላው ደግሞ እርስዎ የብዙ አገር ዜጎች ተቻችለውና ሠርተው የሚኖሩባት ትልቅዋ አሜሪካ ውስጥ ቁጭ ብለው እንደዚህ ዓይነት ትንሽ አስተሳሰብ ማራመድ አደገኛነቱ የከፋ ያደርገዋል ብዬ አሰብኩኝ፡፡
    ሠ) መጽሐፍ ቅዱስ
    መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር ፈቃድ፣ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት፣ እግዚአብሔር በጠራቸው አይሁዳውያን አገልጋዮች፣ የአይሁዳውያን ባህልና ማኅበራዊ ሕይወት መሠረት ባደረገ መልኩ በአይሁዳውያን ምድር የተጻፈ መለኮታዊ ቃል ነው፡፡ ኢትዮጵያ ደግሞ ከግሪክና ከዕብራይስጥ ወደ ግዕዝና አማርኛ ተርጉማ ትጠቀምበታለች፡፡
    ታድያ የሌላ አልፈልግም ካሉ ለምን ይሰብኩታል? ለምን የኢትዮጵያ ባህልና ሥርዓት ብቻ አያስተምሩም? በቃ የሌላ አልፈልግም ከተባለ የሌላ የሆነ ሁሉም ይቅራ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ኢትዮጵያ ውስጥ እነ ቅዱስ አገሌ የሚባሉት አልጻፉትም፤ ሁላችንም ከሌላ ያገኘነው መለኮታዊ ቃል ነው፡፡ እዚህ ላይ መምህር ዘበነ የሚሰብኩትን መለኮታዊው ቃል ምንጩና መሠረቱ እንዲሁም ጥንቅሩን እንዲመረምሩ ይገባል፡፡ እንደ እርስዎ አነጋገር ቅዱስ ቃሉ የሌላ ከሆነም መተው ነው፡፡ መጠቀም አያስፈልግም፡፡
    ረ) ክብረ ነገሥት
    ክብረ ነገሥት የተባለው መጽሐፍ ትልቅ የኢትዮጵያ ሀብቶች ከሚባሉት ቅዱሳት መጻሕፍት አንዱ ነው፡፡ ግን መሠረቱ ከየት እንደሆነ ያውቃሉ? ክብረ ነገሥት በየትኛው ክፍለ ዘመን ከየትኛው ቋንቋ ወደ አገራችን ቋንቋ እንተተረጐመ የሚያውቁ ቢሆን ኖሮ አባባሉ ባልተጠቀሙም ነበር፡፡
    በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዘንድ ብዙ እጅግ በጣም ብዙ የሆነ ነገሮች ከሌሎች የተወሰዱ መሆናቸውን መጥቀስ እችላለሁ፡፡ ግን ለዛሬ እዚሁ ላይ ባበቃ ይሻለኛል፡፡
    እርስዎ በንግግርዎ በድፍረት “የዓለም ሃይማኖቶች ላይ ጥናት አድርጌአለሁ፤ ወይም አጥንቻለሁ” ብለዋል፡፡ በእርግጥም አጥንተው ይሆናል፡፡ ግን እውነታው ስንመረምረው የራሴ ነው የሚሉት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት የሚያውቁት እንኳ በጣም በጥቂቱ እንደሆነ ነው፡፡ ስለዚህ ስለ ሌሎች ሃይማኖት ከመናገራችን በፊት መጀመሪያ የራሳችን ሀብት በደንብ አድርገን ጠንቅቀን እንወቀው፡፡ ተቆርቋሪ መስለን ከመገኘታችን በፊት ስለምንቆረቆርለት እምነት በደንብ እንረዳ፡፡
    ስሜታዊነት ጊዜያዊ የሆነ ተደማጭነት ያተርፍልን ይሆናል፤ ነገር ግን ትንሽ ወንዝ እንኳ አያሻግረንም፡፡
    “የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ” ይላል ቅዱስ ቃሉ፡፡

    ማጠቃለያ
    ዳያ-ቢሎስ ማለት ከፋፋይ ማለት ነው፡፡ የሚከፋፍል መንፈስ ጥሩ መንፈስ አይደለም፡፡ ወደ አንድነትና ወደ ፍቅር የሚመራ መንፈስ የጌታ መንፈስ ነው፡፡ እኔ በዚህ አምናለሁ፡፡ አብሬአቸው የምሠራና የምኖር የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ብዙ ናቸው፡፡ በጣም ተከባብረንና ተፈቃቅረን እንኖራለን፤ ብዙ ነገር በጋራ አናደርጋለን፡፡ ይህም ደስ ይላል፡፡
    አንድ አብሮኝ የሚሠራና ለሥራ ጉዳይ New York (አሜሪካ) ሄዶ የመጣ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆነ ወዳጄ የነገረኝን ላስታውስ፡፡ New York ላይ የካቶሊክ ቤ/ክ ውስጥ ሁለት ቅዳሴ ሲቀደስ እንዳየና እንደተገረመ ነገረኝ፡፡ ከሥር (underground) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በግዕዝ የዜማ ቅዳሴ ሞቅ አርገውታል፤ ከላይ ደግሞ ካቶሊካውያን ፈረንጆች የላቲኑን ሥርዓት ቅዳሴ ይካፈላሉ(አሁንም እዚያው ቤ/ክ እንደቀድሞው እየተደረገ መሆኑን እንሰማለን)፡፡ እኔም ታዲያ ይህንን የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ለኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ አማኝ ወንድሞቼ በመፈቀዱ ደስ አለኝ፤ በካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አመለካከትና አቀባበልም ተደስቻለሁ፡፡
    በአጠቃላይ ተምረናል፣ አውቀናል፣ ተደምጠናል፣ ተከታዮች አሉን ብለን የምንኩራራ ሰዎች ብዙውን ጊዜ ሕዝቡን ግራ እናጋባዋለን፤ ሕዝቡን እናሳስተዋለን፤ የጥላቻ መንፈስ እንዲያሳድር እናደርገዋለን፡፡ እግዚአብሔር ግን በመጽሐፍ ቅዱስ (በቅዱስ ቃሉ) ስለ ፍቅርና አንድነት እንድንሰብክ ተናግሮናል፡፡ ታዲያ እስኪ ከሚያራርቀው ይልቅ የሚያቀራርበውን፣ ከሚለያየው ይልቅ ወደ አንድነት የሚመራውን መንገድ እንስበክ፤ እናስተምር፤ እንከተል፡፡
    ጠባብነት በፖለቲካውም ዓለም ሰልችቶናል፤ ወግ አጥባቂነት ደግሞ ዘመን ያለፈበት ያረጀና ያፈጀ አመለካከት ነው፤ በእርግጥ ወግ አጥባቂ ነን ባዮች እንደነ ሒትለር ያሉ “የእኔው ብቻ ምርጥ ነው፤ ሌላውን ወይም የሌላውን አልፈልግም” ብለው የተነሡ መሪዎች ምን ዓይነት አሳዛኝና አሰቃቂ ድርጊት ፈጽመው እንዳለፉ ዓለም በሙሉ ያውቀዋል፡፡
    መልካም አመለካከት ተኝቶ ለማደርና ሥራችንን በሚገባ ለማከናወን ይረዳናልና መልካም ሆነን ብናልፍ እመኛለሁኝ፡፡ በድጋሚ ለመግለጽ ያክል … ከተሳሳትኩ ደግሞ በመረጃ የተደገፈና አስተማሪ የሆነ እርማት ከተሰጠኝ በትሕትና እቀበላለሁኝ፡፡
    ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን፤ አሜን፡፡
    Nati the Catholic

    • @hiwot2352
      @hiwot2352 4 роки тому

      @Danny rock ...well said !!!

    • @mekbek7188
      @mekbek7188 4 роки тому +1

      Nati እግዚአብሔር ይባክልን:: በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ያገኘነው :: እግዜር ይስጥልን::
      ባለቤቴ ኦርቶዶክስ እኔ ካቶሊክ
      በጋብቻ 32 ዐመት ስንኖር 3 ልጆች ወልደን አሁን እያቶች ሆነናል:: ልጆቻችን የሁለቱንም ቤተክርስቲያናት ስነስርአቱን አሳውቀን ነው ያሳደግናቸው:: እሁን በተመቻቸው እየሄዱ ቅዳሴውን ተካፍለው ይመጣሉ:: ዋናው ቁም ነገሩ ለእኛ በተለይ ባአሁኑ ክፉት በሞላበት ዐለማችን ልጆቻችን በክርስቲያንነታቸው ፀንተው እንዲኖሩ ብቻ ነው::
      የእግዚአብሔር ስም ለዘለዐለም
      የተመሰገነ ይሁን:: አሜን::

    • @saramichael9638
      @saramichael9638 4 роки тому

      Danny ትክክል ብለሀል እሱ ያማረ ህይወት እየኖረ ወንድም ከወንድሙ እህት ከእህቱ ጠላትነትን ያጠናክራል ። የዩቱብ ሳንቲም ለመልቀም በወንጌል ይነግዳል ማፈሪያ

    • @medicosity6708
      @medicosity6708 4 роки тому

      so what i wanna ask to the catholics is መምህር የተሳሳቱት ነገር አለ ወይ? he stated the fact.

  • @AaaBbb-ts8dt
    @AaaBbb-ts8dt 4 роки тому +1

    Amen. Amen. Amen. Kale hiwoten. yasmalen. Memerachen. Amen